ሸምሱን የናፈቀው ኮሜዲያን ክበበው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • ሸምሱን የናፈቀው ኮሜዲያን ክበበው
    #ethiopia #ethiopian

КОМЕНТАРІ • 138

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal 6 днів тому +8

    እረጅም እድሜ እና ጤና ለክበበው እና ቤተሰቦች። ዘመናችንን ፈገግ ብለን እንዳይ በሙያህ ጠጠር ወርውረሃል። የሰው ሞገስ አይጉደልብህ

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 6 днів тому +10

    ክበበው ገዳ የጠፋበትን ምክንያት የገለጸው አገላለጽ በጣም ደስ ይላል ትክክልም ምክንያት ነው እውነት ነው በነጻነት ለመስራት የአገር ሰላም መሆን ወሳኝነት አለው

    • @tsegay-nr5dt
      @tsegay-nr5dt 5 днів тому +1

      እንደሱ ያሽቃበጠ አለ እንዴ ኢሳት ላይ ለሱ የነበረን ፍቅር ወደ ዜሮ ነው የወረደው

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 3 дні тому +2

    ዋዉ አሜሪካ ከበላችብን ምርጥ ሰው አንዱ ክበበው ገዳና ታማኝ በየነ ናቸው።ኑሩልን አንድ ቀን ሃገራችን እናያችሃለን ብለን እናስባለን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 6 днів тому +14

    የእግዚአብሔር መንግሥት ብቸኛው መገኛ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን እና የህይወታችን ጌታ በማረግ ነው።
    ኢየሱስ ያድናል፣ በሱ እመን አትፀፀትም። ሰላምና እሪካታ በሱ ብቻ ነው ምገኘው።

    • @ዚዙኒብራስ
      @ዚዙኒብራስ 6 днів тому +1

      ሰባኪው ነጮችን ስበካቸው እነሱ አንተ ከምትለው እየወጡ ኤቲስት እየሆኑ ነው😂😂😂

    • @WebitMelse
      @WebitMelse 4 дні тому

      እሺ ሉተር

    • @wagayebelete6363
      @wagayebelete6363 8 годин тому

      የሉተር ልጆች ተው ቦታና ግዜን እወቁ መጨረሻችሁ ያው ማበድ ነው

  • @user-di9fs7oj1d
    @user-di9fs7oj1d 4 години тому

    2019 in Seattle የመጣህ ጊዜ ከመንግስት ለውጥ በህኅሗላ በጣም ኢንጆይ አድርገናል በእህቴ ልጅ ላይ ቀልደህ በሳቅ ገደልከን እንኳን ከቤተሰብህ ጋር ቀላቀለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 7 днів тому +31

    ኤዲቲንግ እሚባል ነገር አለ አባዬ ክበበው ሆኖብን እንጂ ቀረፃው ይረብሻል አዳምጥ መጀመሪያ

    • @DiasporaMediaNetwork
      @DiasporaMediaNetwork  7 днів тому +3

      ስለ አስተያየቱ እናመሰግናለን። በኤዲቲንግ ቢስተካከል በወደድን ነበር ሆኖም አልተቻለም። የገባው ድምፅ ከሩቅ የገባ ማሽን ድምፅ መሆኑ አዳጋች አደረገው። ለወደፊቱ ይሻሻላል። ጥሩ ጥቆማ ነው። በትዕግስት ስለተከታተሉ እናመሰግናለን

    • @Zionfree
      @Zionfree 6 днів тому +2

      @@DiasporaMediaNetworkበርታ ካስሽ

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 5 днів тому

      ጥሩ ነው ከወራት በፊት ስለክበበው የሰራሁትን አጭር ነገር እስኪ እዩት

    • @SamrawitBelay-dq1hv
      @SamrawitBelay-dq1hv 4 дні тому

      እኮ😂😂

    • @dafflee653
      @dafflee653 3 дні тому

      Exactly እኔ ግን አልቻልኩትም በጣም ነው የሚረብሽው ጆሮዬን አመመኝ ስለዚህ አቋረጥኩት

  • @kalkidantesfaye2228
    @kalkidantesfaye2228 7 днів тому

    This is great. Thank you for addressing the question in the minds of all his fans

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 7 днів тому +12

    ኮሜዲ በእናንተ ዘመን ቀረ እኔ ጉራጌ ነኝ ግን የሸምሱ ካራክተር እንዴት እንደሚመቸኝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @jared5958
      @jared5958 6 днів тому

      I disagree with you because the narrative he put out most not true.

    • @የኛኢትዮጵያ
      @የኛኢትዮጵያ 5 днів тому

      እኔስ። እንደገና ደግሞ ቢሰራው ደስ ይለኛል 😂😂

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 5 днів тому

      እኔ የማረሳው አሜሪካ ኢምባሲ ሄዶ ቢዛ አልሰጠው ሰትለው (ሚ ኖ ጎ ኦኬ ዩ ጎ ) እና አሰክሰታ ኢምባሲ ውሰጥ እስክሰታ የመታው እሰቶፕ ብትለወሰ ምን ብትለውያላቆመበት ጊዜ አይረሳኝምደ

  • @gizawnegash6180
    @gizawnegash6180 День тому

    ክቡ አንተ እኮ ከሁላችንም በላይ ነህ። ከፕሮፌሰር እስከ የጉልበት ሰራተኛ በአንተ ምፀታዊ ኮሜዲ በሳቅ ይፈርሳል። እና ወንድሜ በተራ የደናቁርት ፖለቲካ አይሉት እብደት ስሜትህ መነካት የለበትም!! ቀፎ(የዝንብ ቀፎ) በሆኑ ሰዎች እንዳትሸነፍ!!! አንተ ከማንም በላይ ነህ!! እንዳትሰበር!!! አንድ ቀን እድለኛ ከሆኑ ደናቁርቱ ይነቃሉ ወይም እንደቃዡ ያልፋሉ!!! You are the greatest!!!

  • @MazengiashDejene
    @MazengiashDejene 5 днів тому +2

    የ24-13 ቀበሌ ክበበው እንኳን ለዚህ አበቃህ ከነ ቤተሰብህ ሰላምና ጤና እመኛለሁ ከ13 ማዚ

  • @abebayemamo3951
    @abebayemamo3951 4 дні тому +1

    ክበበው በጣም አሪፍ ሆነሀል ልጆችህና ባለቤትህም ቀልድህ በህይወትህ እንዳልሆንነበረ ይናገራልና አድንቄሀለሁ ይባርክልህ

  • @migameskhun8039
    @migameskhun8039 7 днів тому +3

    Happy Ethiopian New Year 2017!!! Please dont stop comedy. Your jokes are lovely.

  • @tihunabesha6558
    @tihunabesha6558 День тому

    እንዴት ነህ ክበበውየ ያንተ ስራ እኮ በጣም ነው ሚያዝናና እና የሚያስቅ

  • @meaziethio991
    @meaziethio991 4 дні тому +1

    የኔ የምን ጊዜም ምርጥ ኮሜዲ ክበበው ገዳ ወደ ኮሜዲ እስከምትመለስ በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @user-di9fs7oj1d
    @user-di9fs7oj1d 4 години тому

    ክበበው በጣም ነው የምታስቀኝ❤❤❤ ተመለስ እባክህ❤❤❤😂😂😂

  • @mekonnenmulat1263
    @mekonnenmulat1263 6 днів тому +1

    ክበበው በጣም አመሰግንሃለሁ እውነትን ስለገለጽልን ትልቅ ሰው ነህ::

  • @mitikutekle-sy6oi
    @mitikutekle-sy6oi 4 дні тому

    ክበበው ገዳ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል!! ህዝባችን ማወቅ ያለበት አርት ማህበረሰብ ውስጥ የሚታይ ነገር ነፀብቅ ሁኖ ነው
    ተሰጦ ባላቸው ኮሜዲያን ሚወጣው ይህ በቅንነት ካየነው ሁሉም ሊማርበት የሚችል ነገር ነው።ህብረተሰብን ምናስተምረውና ምናነቃው በአርት ነው(በኮሜዲ፣በቲያትር፣በስነፅሁፍ፣በሙዚቃ፣በሚድያ
    ማሻሻል ያለበት ስህተቱን እንዲያሻሽል ነው እያሳሳቀ
    እያዝናና ሚያስተምርህ የሰው ልጅ መልአክ አይደለምና በራሱ ጉዳይ እንኩዋን ይሳሳታል ሚታይ ነው።የአርት ሰዎች በጥረታችሁ በርቱልን አስተሳሰቡን ለማዳበር። ህዝቡማ ቤቱ ነው ያለው የት ታገኘዋለህ ።

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 7 днів тому +2

    ካስዬ እንኳን አደረሰህ ።

  • @Ethio70Home
    @Ethio70Home 6 днів тому +2

    እነዚህ ጠፋህ ናና ቀልደህ አስቀን የሚሉህ ነገ አንድ ነገር ብትሆን ዞርብለው አያዩህም። ከልመንህ ተማር። አሜሪካን መቶ ቀልዶ ያለፈለት ኢትዮጵያዊ ማንን ታውቃለህ ? እንደዛ ተወዳጅ የነበረው ኤልያስ ተባባልም አልሆነለትም። ሌሎችም አርቲስቶች።

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 4 дні тому

    The Greatest of All Time. ❤❤❤

  • @All.don2024
    @All.don2024 3 дні тому

    እኔ የሚናፍቀኝ የነፍስ አባትህ ናቸው😂😂😂😂😂😂😂😂 ይፍቱኝ አባቴ ስትላቸው 😂😂😂ተብትበህ ተብትበህ ውሉን አጥፍተኸው እሱ እዛው ስትሄድ ይፍታው እንጂ እኔ አልችልም ያሉህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ShibruTadesse
    @ShibruTadesse 3 дні тому +1

    በጣም የሚገርመው ክበበው ነው ብዬ ማመን ተቸገርኩ

  • @kiflemelisse2526
    @kiflemelisse2526 7 днів тому +2

    የአባ ዱላ የገመዳ የፍሊ ማርኬት ድግሪ እንዳይረሳ

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 6 днів тому

    Good to c Kebebew, he was the best comedian. Btw, MGM is at National harbor on PG County, MD.

  • @mahmudjemal
    @mahmudjemal 5 днів тому

    ብዙ አስቸጋሪ ቀናትን በአንተ ኮሜዲ. እየተማርንና እየተዝናናን ለዚህ ደርሰናል
    Comedy ህይወት ነው

  • @shawaliyaaa
    @shawaliyaaa 5 днів тому

    For me is a different kibebew physically and even he's voice any way the legend welcome

  • @Sumbe12345
    @Sumbe12345 4 дні тому +2

    አይይይይ ጉራ ዘሩን መርጦ የተደበቀ ባለግዜው ባለግዜው

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 5 днів тому

    እማከብርሕ ወንድሜ ክበበው ሠላምሕ ይብዛልኝ።

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 3 дні тому

    ኮሜዲያን ክበበው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። የአንተን ቀልድ እየቀለድኩ ቤተሰብ አዝናናለሁ።

  • @alexabera8546
    @alexabera8546 5 днів тому

    Keep up . Happy Ethiopian new year ❤ both of you

  • @mesrert123
    @mesrert123 3 дні тому

    አይ ክበበዉ ምርጥ ነህ

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 7 днів тому +3

    ፎግሮ ኑሮውን ያሻሻለ የለም ባክህ አርፎ UBER ይስራ

    • @user-xv8bk6oo3s
      @user-xv8bk6oo3s 6 днів тому

      UBR ነድቶም እንደዛው. እንዳውም የተጣመመ ሰው ትሆናለክ

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 6 днів тому +2

    ኢሳት ማለት ከሀዲው ሚድያ ነው አይደል ?

  • @abebe7532
    @abebe7532 День тому

    Ere yehe kibebew aydelem ‼️
    Kkkkkkkkkk😂😂 ha

  • @barok8920
    @barok8920 4 дні тому

    ካስዬ ክቤ እንኳን አደረሳቹ።

  • @sultan-ti5gz
    @sultan-ti5gz 5 днів тому +1

    Batikikil nawu yatanagarawu kibabawu hulum sawu takafaflowal

  • @MeseretBerhanu
    @MeseretBerhanu 5 днів тому +1

    ሠላም እንዴት ነህ ካሡ ማሙዬ ነኝ ከአየር ጤና

  • @MamiEstgenet
    @MamiEstgenet 7 днів тому +1

    ወይኔ ክበበዉዬ ስወድክ እኮ

  • @Amen-vh8pt
    @Amen-vh8pt 6 днів тому +7

    አማራው እና ጉራጌ ላይ ቀልድ እኛ አራዳ ነን አይከፋንም😅

    • @subsc691
      @subsc691 6 днів тому

      እኔ በል እኛ አትበል😆

    • @WebitMelse
      @WebitMelse 4 дні тому

      እሺ ስዩም መስፍን

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 4 дні тому

      @@WebitMelse min atefahu?

  • @Marta-cw5nu
    @Marta-cw5nu 5 днів тому

    ኤዲት እሚባል ነገር የለም ጲጥጲጥጥጥ አለብኝ ጆሮ ዬ

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 4 дні тому

    ክቤ እንኳን አደረሰክ ቀረፃው ግን ዜሮ

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 4 дні тому

    ባራሰህ መንገድ በእጅ ስልክህ እኮ ብዙ ሰው ታአምር ይሰራል ከበብው የድሮ እስታይል ነው ያለከው አስብበት በእጅህ ስልክ ጀምር እውነት ሞክርው ወንድሜ አስተያየቱን አቀብለው በስልክ ኤዲት ቀረፃ ማድረግ ምክረው ክበበው አታካብደው ምክረው ጀምረው

  • @fitsumMana
    @fitsumMana 7 днів тому +2

    ከውሀላ ያለው የሙዚቃ ባንድ ከተታ ኮተቱ ?? 😮

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 7 днів тому +2

    ክበበው?ነህ ከምር?ሌላ ስው መስለ🤔🤔🤔

  • @deldiyshow-464
    @deldiyshow-464 5 днів тому

    ክበበውን ስላመጣህ እናመሰግናለን፣ ስለሱ አጭር ዶክመንተሪ ሰርቼ ታይቷል...ስለሱ መስራትህን ሳይ ደስ አለኝ 🙏

  • @እየሱስያድናል-ሐ8ዘ
    @እየሱስያድናል-ሐ8ዘ 6 днів тому

    ከኮሜዲያን አንደኛ ነህ ባንተ ቀልድ እንባዬን ነው ያስጨረስከኝ

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 3 дні тому

    እባክህን ክቤ ወደ ሞያክ ተመለስ::ሳቅ ናፈቀን እኮ! እዬዬ ሰለቸን::

  • @KaluKidane
    @KaluKidane 6 днів тому +1

    ቀረፃው የእንጨት ጋራዥ ውስጥ ነው እንዴ??
    ለጆሮኣችን ኣስቡ እንጂ

  • @ወጊድይሁዳ
    @ወጊድይሁዳ 7 днів тому +1

    ኣሜሪካ ሸምሱን ሞርዳ ኣስተካክለዋለች

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 5 днів тому

    አሜሪካ እንዲህ ይይደረጋል በማለት ኢትዮጵያ መደረግ እንዳለበት የምትሉትን ተዉ። በኢየሱስ ክርስቶስ የሚቀልዱትን ኢትዮጵያ ልትሞክር ብታስብ መጀመሪያ የቁም ተስካርህን አውጣ። ዛሬ ዛሬ እንደ ድሮ በጉራጌ ብትቀልድ ከመድረክ እስከምትወርድ አይጠብቁህም። ነፃነት እና ኪነጥበብን አትቀላቅሉ።

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 4 дні тому

    ወይ ክበበዉ ሰዉ ድምፁም ይቀየራል???

  • @user-di9fs7oj1d
    @user-di9fs7oj1d 4 години тому

    Seattle ከEsat ሲሳይ አጌና ጋር I have a picture with you and ሲሳይ አጌና ❤❤❤

  • @adambizunehbizuneh1028
    @adambizunehbizuneh1028 7 днів тому +1

    Why did you create new UA-cam under your name semsutube

  • @FasiEthio
    @FasiEthio 6 днів тому +1

    አንተ ጠፍተህ አሁን ህዝቤ በሞጣ ነው የሚዝናናዉ 😅

  • @barok8920
    @barok8920 4 дні тому

    ክቤ ግን ድምፁ አልተለወጠም?

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 6 днів тому

    Kebebewe 😂😂😂Alejobeshe naw teledu ente 😂😂😂

  • @mulumulu3608
    @mulumulu3608 5 днів тому

    ክበበዉ ሆኖም ቀረ አሜሪካ በጣም ቀይሮሀል ከክበበው ወደ ጆኒ ቦይ 😁

  • @emmitube1931
    @emmitube1931 5 днів тому

    ክበበው ኮምጨጭ ብሏል

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 6 днів тому

    Kebebewe please do your own business comedy please stay your way please 🙏

  • @f3se585
    @f3se585 5 днів тому

    ከበበው ቢሆንም ይቅርብኝ ያለቀኔ ጆሮየን መታደግ አለብኝ

    • @nuale23
      @nuale23 4 дні тому

      😂😂😂😂😂

  • @EliasMelka1024
    @EliasMelka1024 6 днів тому

    ክበበው እንግሊዘኛ ቻለ ይጀርማል እና ሌላው ክበበዉ ምን አሰተማሪ ነገር አለው እና ነው የሚጠየቀው አሁን በሀገራችን ላለው ችግር ምንሰ መፍተሄ አለው ?

  • @martahaliu2856
    @martahaliu2856 7 днів тому +1

    Kaseya gobze berta

  • @yodischool527
    @yodischool527 4 дні тому

    Hagerih seritehim enidelefatih ataaggnem eza beserachu meten tagegnalachu .Lelawin tesifaatasikoritu!!!!!!!!!!

  • @afro90s78
    @afro90s78 7 днів тому +1

    ክቤ አሜሪካ ሆነ ከምቀልድ በክብር ማይክ ብትሰቅል ይሻላል እንደኔ እንደዚ ብቅ ካልክ ይበቃናል

  • @fitsumMana
    @fitsumMana 7 днів тому +3

    አትፎግር ጦቢያ ብትገባ ምንም አትባልም ለምክንያት ስትል ግን አረከው::

    • @AbebechYaregal
      @AbebechYaregal 6 днів тому +1

      ያኔ ደንነት ነበርሽ እንዴ

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 5 днів тому

      የክበበውን ማንነት ሪሰርች አርጌ በቲዩቤ ሰርቼ ነበር የበለጠ አደነኩት

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 5 днів тому

      ሁሉም. ያደረገው ነው?

  • @ShibruTadesse
    @ShibruTadesse 3 дні тому

    አመለጣቹ እንዴ ? ለካስ እናንተ ናችሁ ? ሌባ መስሎኝ እኮ አቸ መምሬ_________

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 4 дні тому

    Behezb kuankua ena zer eyasak yenork zemeneh hula yekeld yehun welska shefafa bezaw tefa

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 5 днів тому

    MGM የካዚኖ ሥራ ጥሩ ክፍያና ቲፕ ያለው ነው ሌላ ስቴት በቲፕ ብቻ በቀን $500 ብር በላይ የሚገኝበት ስራ ነው
    ክበበው 🫶🏻👏🏽👏🏽👍👌👌👌

  • @user-go4ls6uc2r
    @user-go4ls6uc2r 5 днів тому

    አሜሪካ ስጋን እያደለበ ከመንፈስ ያጣላል
    God bless ምናምን እያላቹ አትፎግሩ

    • @tenad7309
      @tenad7309 5 днів тому

      ምነው የብስጭት ፅፍሁፍ ይመስላል:: እውነት ነው: God bless America 🇺🇸አንተ ነህ የተፎገከው😃Dv ሞክር ዶላር ዘርዝር ወሬ ትተህ😀😊

    • @user-go4ls6uc2r
      @user-go4ls6uc2r 4 дні тому

      @@tenad7309ለፈጠራ አእምሮ ላላቸው እና ለተሰደዱ እንጂ ላንተ አይነት በ$1 ዶላር ማክዶናልዱን በልቶ ትከሻውን ለባርነት ላመቻቸ ድፍን ጭንቅላት አይመለከትም

    • @user-go4ls6uc2r
      @user-go4ls6uc2r 4 дні тому

      @@tenad7309ለፈጠራ አእምሮ ላላቸው እና ግራና ቀኝ መመልከት ለሚችሉ እንጂ በ$1 ዶላር ማክዶናልድ ሆዱን ወጥሮ ትከሻውን ለባርነት ላመቻቸ ድፍን አላልኩም

  • @binyamraba3136
    @binyamraba3136 6 днів тому

    “20 dekikawa ye china nech meselegn” 😂

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ

    አርቲስት የምናቀዉ እኞ የህዝብ ደምፀ ነዉ ህዝብ ሲበደል ፍትህ ሲጎደል ድሮ አርቲስቶች ነበሩ
    ሳይፈሩ ሳያፈሩ ሳያኳሩ
    ለህዛባቸዉ የሚጮሁት።
    አሁን ያሉት
    አርቲስቶች ነን የሚሉት ጅቦች ፈሪዎች ናቸዉ በተለይ በዉጭ
    ያሉ
    የኢትዮጰያ ህዝብ ነዉ ለዚህ ያበቃቹ ዛሬ በሰዉ አገር
    ተሰደህ በጥቁረነት ተንቀህ
    ነዉ የምትኖረዉ
    በዚህ ደረጃ መዋጣጠር አሳፈሪ ነዉ
    ዋረዳ ናቹ አርቲስት ነኝ ብለህ
    ሚዲያ መቀረብህ ወራዳ
    ፈሪ ሽንታም ሁሉ
    አንድ አርቲስት ብቻ ተገኘ ለዛዉ በአገር ቤት ሆኖ በግልፀ
    ለምን ንፀሁን ይገደላሉ ብሎ የተናገረ እዉነት ተናግሮ
    ወደእዉነተኞዉ ሰማይ ቤት የሔደወ አርቲስት ባባጅ ነብስ
    ይማራ
    ታሪክ ያነሳዋል
    ይህ እያያቹ ዘም ያላቹ አርቲስቶች ነገ አገሮ ነፃ ስትወጣ
    የት እደምትገብ ይታያል።
    ሁሉም አሪቲስት ከተወሰኑ ደፈራ
    አርቲስቶች በሰተቀር ሌሎቻቹ
    ሽንታም ወራዶች የገርድ ልጆች ናቹ የሴት ልጆች ናቹ።

  • @EyobSelassie
    @EyobSelassie 7 днів тому +1

    ክቤ ከአራዳ እስከ ለገሀር የሚል ስራ ታስታውሰዋለህ

  • @tessmazekaryas263
    @tessmazekaryas263 6 днів тому

    እንዴ የድምፅ ጥራት ለክበበው ሰል ነው

  • @wendwesen1
    @wendwesen1 4 дні тому

    ይሄ ቀረፃ ክቤን አይመጥነውም አንሳው

    • @Zionfree
      @Zionfree 4 дні тому

      ጋሽ መሬት ያለ ምቀኛ ሰው እስኪ ሂደህ ቅረፀው

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 6 днів тому

    Kasseshe bezehe keche aleshe 😂😂😂😂😂Ayalekebete diasp😂

  • @tsegay-nr5dt
    @tsegay-nr5dt 5 днів тому

    ኢሳት ላይ ቀርበህ ያሽቃበጥከውስ ነገር

  • @ChrisMgdchime
    @ChrisMgdchime 7 днів тому

    Hall Daniel Thomas Mark Walker Matthew

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 дні тому

      ሀይሉ ዳኒኤል ቶማስ ማርቆስ አራምዴ ማቴዎስ

  • @martasesiay3626
    @martasesiay3626 5 днів тому

    እኔ የምለው ለምናችሁ ትሔዱና ሌላውን ታከላክላላችሁ

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271 6 днів тому

    ኧረ ሸምሱ ከነጭ አገር ገብተህ አለፈልህ ቂን ቂን አረገህ ? ያመት ባል ነገር ፈልጌ ሱቅ ለምን አትከፍትም ? ውይ የኔ ነገር እንኳን ለ2017 ዓም በሰላም አደረሳችሁ ።

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 6 днів тому

    ይህንን. ጥያቄ ጠይቀው በሁሉም ቢሔረሰብ ክብር. በሚነካ ትቀልዳለህ. ነገር ግን በአማራ አይቀልድም ለምን ስለሚፈራ. ነው ?

    • @woldemariambekele4085
      @woldemariambekele4085 3 дні тому

      የሞላ የሞላ በማን ነው የተቀለደው? የማታቀውን አትቀባጥር ኮተት

  • @Minteoded-jh6yb
    @Minteoded-jh6yb 5 днів тому

    Muya not moya

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 дні тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦

  • @bisrathaile1141
    @bisrathaile1141 7 днів тому

    ካስሽ ጥሩ አገርወዳድ ሰው ነህ፤ ምነው ኢሳንን ተውከው እንዴ?

  • @user-ok2vy8oe1j
    @user-ok2vy8oe1j 7 днів тому +1

    ክበበው በጣም ታዋቂና ተወዳጅ ኮሜድያን ነው የመለሰው መልስ አጥጋቢ አይደለም እሱ ፊቱ ብቻ ያስቃል ስራውን እንዳይሰራ ከስራው እንዲርቅ የሆነ ነገር የሆነ ሰው ያደረገበት ይመስለኛል ያለምክንያት ከዚ ሙያው አይርቅም ራሱን ቢያሳይ ጥሩ ነው መምህር ግርማ ጋ ቢሔድ ጉድ እንሰማ ይሆናል ክበበው ምክረው

    • @mohammedtahaibrahim6003
      @mohammedtahaibrahim6003 7 днів тому +1

      በፉገራ በዚህ ሰአት ኮማቾች በልጠዋል ማንን ያስቅ ብለህ ነው !!

    • @almazali4784
      @almazali4784 7 днів тому

      መምህር ግርማ ማነው ??

    • @user-xv8bk6oo3s
      @user-xv8bk6oo3s 6 днів тому

      የአሜሪካን ኑሮ እራሱ ኮሜዲ አይደል. ጭራሽ አሜሪካን ኮሜዲያን ስራ ሰርቶ ሊኖር. አንተ እራስክ ኮሜዲያን ነክ

    • @user-xv8bk6oo3s
      @user-xv8bk6oo3s 6 днів тому

      ​@@almazali4784አሜሪካዊ ኮሜዲያን ነው

  • @meskidafbr.b8845
    @meskidafbr.b8845 5 днів тому

    Poor sound quality

  • @FitsumEqubay
    @FitsumEqubay 4 дні тому

    ከአሁን በላይ የሚታይ አለ ለምን አልሰራህም

  • @Mebadt2016
    @Mebadt2016 6 днів тому

    ምን እይነት ንግግር ነው ኡበር ከምትነዳ ቀልደህ ብትበላ ይሻልሃል የብሄር አክራሪ ካልሆንክ በቀር

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 6 днів тому

    😂ERE ATAKABEDU AMERICAN 33 YEARS NORENEBATE LE HULUME NEGERE YEMECHALE CHEFERU EZEHE HAGERE YEMETELETEFUBACHEWE SAWOCHE ENJE FERESUME YAWE MEDAWEME YAWE NEBERE 😂😂ERASENE MEHONE BECHA NAW

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 дні тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @Ethio70Home
    @Ethio70Home 6 днів тому

    ምን አይነት የፈጣጣ ጥያቄ ነው? ነገረህ ሰው ለማየት አይገባም አይመጣም ኑሮ ቀላል አይደለም። ብትበላ ባትበላ የራስህ ጉዳይ እየመጣህ ብቻ እኛን አስቀን ነው ?

    • @Zionfree
      @Zionfree 6 днів тому

      ምን አይነት ገጣጣ አስተያየት ነው? ጋዜጠኛው ጠየቀ ከዚያ ክበበው ሸምሱ አርጅቶ ይመለሳል ብሎ ናፍቆቱን ነገረን። ቅን አስተያየት ይኑርህ

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 7 днів тому +1

    አለቀብህ እንዴ ሸምሱ

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 6 днів тому

    አንተ ግን አምላክህን አመስግን ምክንያቱም ግዜው የውድድር ነው እንትን እንዴት ወደ ኮሜዲ እንደመጣህ ታውቀዋለህ።ለምሳሌ እነ እሸቱን ማየት ያስፈልጋል እንትን ግን ከኮሜዲ ይልቅ ሰው ትሳደባለህ አምላክህን አመስግን ምንም የሌለህ ሰው ነበርክ።

    • @tenad7309
      @tenad7309 5 днів тому

      ማንም ሰው ሲፈጠር ራቁቱን ነው:: እሱም ሀገር ውስጥም በስራው ተወዶ ነው የኖረው:: አሁንም ከነቤተሰቡ በሰላም እየኖረ ነው:: አንተ ከየትኛው ነህ ? ሁሉም የራሱ የተለያየ ችሎታ አለው::

  • @Ethio70Home
    @Ethio70Home 6 днів тому

    ሰወዬውአርፈህ ስራህን እየስራ ከቤተሰብ ገር ላይፍህን enjoy አድርግ።

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 5 днів тому

    ክቤ አልፎ አልፎም ቢሆን ተከሰት ባክህ

  • @markosorit8334
    @markosorit8334 7 днів тому

    shmsuye nafekgn

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 дні тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ማርክኦሶሪት፹፫፻፴፬

  • @user-di9fs7oj1d
    @user-di9fs7oj1d 4 години тому

    ክበበው በጣም ነው የምታስቀኝ❤❤❤ ተመለስ እባክህ❤❤❤😂😂😂