የልመንህ ጊዜ በኢቢሲ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 226

  • @tikikilgenna2609
    @tikikilgenna2609 3 місяці тому +62

    ውድ ልመንህ የኮሜዲው ፈርጥ በዚህ መልኩ በድጋሚ መድረክ ላይ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል በርታልን።

  • @yohanesabate5476
    @yohanesabate5476 3 місяці тому +35

    ልመንህ ታደሰ በእውነት ስላየውህ ደስ ብሎኛል ለዛ ያለው ቀልድ በጣም ነው ያሣቅከኝ በድጋሜ እንድትመጣ ስል እጠይቅሃለው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HiylemikaelAsres
    @HiylemikaelAsres 3 місяці тому +18

    የልጅነት ጊዜ ወድኃላ መለስክና እኳና ለዚህ አበቅህ የስራ የጤና ዘመን ይሆልክ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 3 місяці тому

      አሜን ብዬለታለሁ

    • @lukou1209
      @lukou1209 3 місяці тому

      Now this time really back I'm ❤❤❤
      Happy to see him again

  • @atnafumola4073
    @atnafumola4073 3 місяці тому +16

    እንኳ ተመለስክ ወደሙያህ የማይጠገበው ቀልድህ አሁንም አለ እስከ ለዛው እርሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @mulugetaayalew1580
    @mulugetaayalew1580 3 місяці тому +18

    ልመንህ ታደሰ እንኳን ደህና መጣህ!!
    በዚህ መልኩ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል፡
    አንተን ለማየት ብዙ ጠብቂያለሁ ያቀረብካቸውን ስራዎች ወድጃቸዋለሁ በርታልን፡፡

  • @sileshia9828
    @sileshia9828 3 місяці тому +17

    እንኳን ደህና መጣህ ለዛ ካላቸው ቀልዶችህ ጋር። የቀልድን ጣእም ሀሁ ብለህ ያሳወቅከን አንተነህ።

  • @husenali4882
    @husenali4882 3 місяці тому +24

    ይቺን ቀን ስንጠብቅ ነበር-ልመንህ ታደሰ ዳግም ወደ መድረክ ዳግም ወደ ሙያው የሚመለስባትን እና ከህዝብ ጋር የሚገናኝባትን ቀን!
    እባካችሁ እዚህ የተፃፉ ኮሜንቶችን በሙሉ ለልመንህ አድርሱልን! ህዝቡ ምን ያህል እንደናፈቀው ይወቅ!
    EBCዎች መልካም አደረጋችሁ!ከዚህ የበለጠ አግዙት እባካችሁ!

  • @ራስዳርጌ
    @ራስዳርጌ 3 місяці тому +9

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ልመንህ ንጥር የ ኢትዮጵያ ልጅ ነው ወጉና ቀልዱ ቅላጼ አለው
    ከረጅም ጊዜ በፊት አለባቸውና እሱ አሜሪካን አገር መጥተው አግኝቻቸው ልመንህ ያችን ቀልዱን ሲሰራ የሚያደርጋትን ባርኔጣውን አውልቆ እኔ እራስ ላይ አጥልቆልኝ የተነሳነው ፎቶ አለኝ
    በጣም የምወደው የማደንቀው የማከብረ የጥበብ ሰው ነው
    ለረጅም ጊዜ ስለነበረበት የሂወት ጉዞ እየሰማሁ አዝን ነበር ዛሬ ETV በእንደዚህ አይነት ደስ የሚል የአዲስ አመት እንቁጣጣሽ ሆኖ ሳየው ልባዊ ደስታ ነው የተሰማኝ
    ይክበር ይመስገን ከጉኑ ላላችሁ ወንድም እህቶቹ 🙏🏾💚💛❤️🌻

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 3 місяці тому

      አሜን አሜን የእኔም ደስታ ነው❤❤❤

  • @terbinosmolla1695
    @terbinosmolla1695 3 місяці тому +2

    ወይ ትዝታ ውድ ልመንህ እድሜህን ያርዝምልን።

  • @gebremichael890
    @gebremichael890 3 місяці тому

    what a pleasure እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ የስጥህ we missed those classical jokes

  • @BerhaneSemere-g5l
    @BerhaneSemere-g5l 2 місяці тому

    ዋውውውው ልመነ ታደሰ በጣም ቀልድ ጨምረህ ነው የመጣከው ከዘመኑ ኮመዲባዮች ትበልጣለህ እንወድሃለን።

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 3 місяці тому +7

    ዋአው ልመንህከሥንት ዘመንበኃላ በማየቴ በጣም ደሥብሎኛል🎉🎉🎉

  • @tsotasebele3690
    @tsotasebele3690 2 місяці тому

    እንኳን ለዚህ አበቃ ምን ይሳነዋል ፈጣሪ።በዚህ መልኩ ስላየሁ በጣም ደስብሎኛል…

  • @schmalwieserzenawitkenna7873
    @schmalwieserzenawitkenna7873 2 місяці тому

    ልመንህ .. ለኮመዲ ሞያ ለኢትዮጵያ የተሰጠህ በረከት ነህ።
    እንኳን ደህና በድጋሚ ወደመድረክክ መጣህ ስል ❗️በድጋሚ እንድንገናኝ ትልቅ መስዋትነትን የከፈሉ ከጀርባህ ሆነው የረዱህን መልካም እና ቅን ልቦችን ያላቸውን የኢትዮጵያ ልጆቿን በማመስገንና ባለመርሳት ጭምር ነው። እናመሰግናለን❤

  • @asda7443
    @asda7443 3 місяці тому +5

    ልመንህ ኑርልን እንወድሀለን

  • @yeshihabte3514
    @yeshihabte3514 2 місяці тому

    ልመንህ ታደሰ የጥንቱ የጠዋቱ እንዲህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 3 місяці тому +5

    እንደእግዚአብሄር ያለ ማንም የለም❤❤❤እንኩዋን ለዚህ አበቃህ ልመንህ

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 3 місяці тому

    ጤናህ ተመልሶ ለዚህ በመብቃትህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአንተ የአለቤና የእንግዳዘር ቀልዶች ጊዜ አይሽራቸውም ኑርልን🙏🙏🙏♥

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 місяці тому +6

    ልመነህ እንቁ አርቴስት እንኳን ደህና መጣህ በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ

    ልመንህ ድንቅ ኮሜዲያን ነህ የልጅነቴ መዝናኛችን ነበር እንኳን አየሁህእግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @assefakebede3899
    @assefakebede3899 2 місяці тому

    ውድ መንድሜ፣ እንኳን ለዚህ መድረክ በጤና አበቃህ።

  • @tsionawittesfayetesfayegeb9732
    @tsionawittesfayetesfayegeb9732 3 місяці тому +3

    እግዚሐብሔር ይክበር ይመስገን በመድረክ ሰላየን

  • @seyoumabate8219
    @seyoumabate8219 3 місяці тому +2

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ደግሞ ከቤተሰቦችህ ከልጆቸህ ያገናኝህ

  • @derejeabebe9606
    @derejeabebe9606 3 місяці тому +1

    ልመንህ እንኳን ለዚህ በቃህ፣ ትውልድን የምትታደግ ያርግህ፣ በአንተ ልጅነቴን አስታውሳለሁ፣ Born Artist! Blessings!

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 3 місяці тому +12

    Well come the legendary🙏ልመንህ በሙሉ አቅም ስለተመለስክ ደስስ ብሎኛል የምር ስቄአለሁ በርታ😂😂😂😂

  • @melakumamo-i5l
    @melakumamo-i5l 3 місяці тому

    እግዚአቤር ይመሰገን ለዚህ ላበቃ።

  • @tamruguta-s8l
    @tamruguta-s8l 3 місяці тому +9

    ጥሩ የመዝናኛ ኘሮግራም ነው በርታ ልመንህ

  • @solomonmichael1582
    @solomonmichael1582 3 місяці тому +3

    Thank you artist Lemeneh. I grew up watching yours and Alebe shows. Good to see you back to the stage again.

  • @Yoseph-w4u
    @Yoseph-w4u 3 місяці тому +1

    ኢቢሲ እናመግናለን ልመንህን ስላቀረባችሁልን።

  • @EthioAmerica2024
    @EthioAmerica2024 3 місяці тому +4

    ልመንህ አንተ እንኳን ቀልደህ እንዱሁ መድረክ ላይ ብትቆም ሳቅ ደስታ ትፈጥራለህ ኢትዮጵያዊው ቻርሊ ይመችህ በርታ ❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @onelove1856
    @onelove1856 3 місяці тому

    ትችላለህ አባቴ። ተሰጥቶሃል ከላይ❤

  • @dmx3674
    @dmx3674 3 місяці тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ! ስላየሁህ እጅግ ደስ ብሎኛል ። ኢቲቪ እናመስግናለን

  • @fitbiz1535
    @fitbiz1535 3 місяці тому +2

    Great to see one of my childhood favorites back in action! Great start!!!!

  • @የበዓታልጅ
    @የበዓታልጅ 2 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣህ ልመንህ:: መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልህ ❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 3 місяці тому

    ልመንክ የሳቃችን ምንጭ ❤❤❤❤እረጁም አመት ኑርልን

  • @Anumma572
    @Anumma572 3 місяці тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ልመንህ ደሰሰ ብሎኛል እግዚአብሔ ይመሰገን

  • @zortebo
    @zortebo 3 місяці тому +7

    Dear Lemneh, You shine like the Northern Star, commanding the stage with grace and unmatched comedic talent. Your presence captivates and brings joy year-round. Thank You!!!

  • @zerihunsisay-is3iv
    @zerihunsisay-is3iv 3 місяці тому

    ዋው ደስ ብሎኛል ቀልድ ትችላለህ በዚህ ደግመን ስላየንህ ደስ ብሎናል

  • @KUA18118
    @KUA18118 3 місяці тому

    በርታ ልመንህ ጎብዘሃል በጣም ታስቃለህ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @דוויתביינסאי
    @דוויתביינסאי 3 місяці тому +1

    ውድ በጣም የምትወደድ ሰው ነህ ልሜነህ በርታ ጎበዝ ነህ በሁሉም ነገር ሁለመናህ ትሁት ሰው ነህ ትሁት ሰው ደግሞ ሁሉም ይወደዋል ❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 місяці тому +2

    ወይኔ የኔ አባት እድሜና ጤናውን ይስጥህ እንኳን አደርስህ ልምንዬ🌼🌼🌼🌼🌼🙏🏻🎇🎆

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 3 місяці тому +1

    እንኳን ወደ ዋናው ሙያህ ዳግም በሰላምና በጤናህ መጣህ!!!
    ከእራስ የፈጠራ ቀልዶች በተጨማሪ እንደድሮ ተመልካቾች ቀልዶችን እንድንልክልህ የኢሜል ወይም የሶሻል ሚዲያ አድራሻህን አሳውቀን::
    መልካም የጤና የሰላምና የሥራ ዘመን ይሁንልህ ይሁንልን!!!

  • @ashenafigirma328
    @ashenafigirma328 3 місяці тому +1

    እንኳን ለዚህ አበቃህ አንተ እንቁ የጥበብ ሰው:: በርታልን! በድጋሚ ስላየንህ ደስ ብሎናል::

  • @yegozeguzudaberu8204
    @yegozeguzudaberu8204 3 місяці тому

    ልመንህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። እንኳን ተመለስክ።

  • @morat795
    @morat795 3 місяці тому +1

    አይ ልመንህ

  • @seblewongelbelachew1846
    @seblewongelbelachew1846 3 місяці тому +1

    ውይ ልመንህ! እንኳን ከነቀድሞ ለዛህ መጣህ ። ክብር ምሥጋና ለፈጣሪ ይሁን።

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 місяці тому +1

    ውዱ ልመናችን ስለአየሁህ ደስ ብሎኛል።

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 3 місяці тому +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ልመንህ❤❤❤❤

  • @ebsebsethiopia7861
    @ebsebsethiopia7861 3 місяці тому

    Thank you for bringing Lemeneh , you revived our childhood memories. Thank you EBC !

  • @abel8835
    @abel8835 3 місяці тому

    ልመንህ እግዚአብሔር መልካም ነው ደስ ብሎኛል ለዚህ ድለበቃህ❤

  • @yilmahailu
    @yilmahailu 3 місяці тому +1

    ውድ ወንድሜ ልመንህ ቸሩ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 3 місяці тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ🎉
    እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 3 місяці тому

    ኡህ በርታ ልመንህ እንኳን ደስ ያለን ።

  • @AntenehYared-c2l
    @AntenehYared-c2l 3 місяці тому +2

    ልሜ ምርጥ ሰው ገና ገና ትነሳለህ ትችላለህ

  • @Veronicatedla
    @Veronicatedla 3 місяці тому +1

    ልመንህ ታደሰ የድሮዎ በጣም ደስ ይላል ኑርልኝ

  • @7172-o3o
    @7172-o3o 2 місяці тому

    አንተን ማየት ደስታ ትስቃለች😍ያልከው ያልከኝ🤩🤣😁😄😂😃😂አሪፍ ነች👍🏽

  • @laugh7973
    @laugh7973 3 місяці тому +2

    እንኳን በሰላም መጣህ ውዱ ልመንህ። መልካም አዲስ ዓመት!

  • @aknahus
    @aknahus 2 місяці тому

    እግዚአብሄር ይመስገን!

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 3 місяці тому +3

    Ahhh, Lemeneh Tadesse how I’m happy to see you here. I’m tearing up! You brought back my childhood memories. You and Alebachew (RIP) are iconic figures in Ethiopian comedy. I hope to see you in short comedic skits or tv drama as you used to do back in the 80s. God bless you and keep you healthy❤

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 3 місяці тому

    እንኩዋን ወደቀድሞ ተግባር ለመመለስ የአበቃህ ❤❤ፈጣሪ ይመስገን🙏😍

  • @wossenasfaw5144
    @wossenasfaw5144 3 місяці тому

    በዚህ ስላየሁት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @Daaayyyy
    @Daaayyyy 3 місяці тому +3

    ልመንህ ለኮሜዲ የተፈጠረ ድንቅ ሰው ነህ፤ በርታ።

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 місяці тому

    ebs ተባረኩ ልመንህን ከረጅም ጊዜ በኋላ እንደ ቀድሞ እንዲያስቀን እንድንዝናና ስላረጋችሁ።።።

  • @jilasman2054
    @jilasman2054 3 місяці тому +2

    ልመነህ የሰባዎቹ እንኳን በደህና መጣህ በርታልን አይዞ

  • @danielhaile4276
    @danielhaile4276 3 місяці тому

    I am happy to see the comedian legend back on stage again. Thank you and God bless you.

  • @Bacitize
    @Bacitize 3 місяці тому +3

    እሰይ እንኳ በሰላም መጣህ ወንድማችን ❤

  • @nunuassefa8024
    @nunuassefa8024 3 місяці тому +1

    እግዚር ክብሩን ይውሰድ ደስስስስ ይላል❤

  • @kalisto-l8w
    @kalisto-l8w 3 місяці тому +1

    ዛሬም ከነሙሉ ለዛው ያለ ድንቅ ኮሜዲያን ልመንህ መጨረሻህን ፈጣሪ ያሳምረው፡፡

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 3 місяці тому +3

    ልመንህ እግዚአብሔር እንካን ለዚህ አበቃህ ።ኢትዮጵያ ቴሌቭዥንም ባለውለታችሁን ማስታወሳችሁ ያስመሰግናችሃል።

  • @hailumarutamaruta5402
    @hailumarutamaruta5402 3 місяці тому +1

    ልመንህ አንደኛ 👌🏿

  • @biruhtesfa2701
    @biruhtesfa2701 3 місяці тому +2

    አቦ ተባረክ: አንጀት አርስ ቀልድ

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 3 місяці тому +1

    ልመንህ እንኳን ደህና መጣህ ።በቃ አንተና ደረጀ ብቻ ነው ያላችሁት በርቱልን ሌሎቹ ኮሚዲያን ዝም ብለው እዚህ ግቡ የማይባሉና የደከሙ ናቸው ።

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 3 місяці тому +2

    ልመንህ ታደሰ የኮመዲያን ቁንጮ እድሜ ከጤና ይስጥልን እንወድሀለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @gabakulla533
    @gabakulla533 3 місяці тому

    እንኳን ለምትወደዉ ሙያህ አበቃህ! እናመሰግናለን ፤፤

  • @todaysgoodvisionforabright6264
    @todaysgoodvisionforabright6264 3 місяці тому

    Artist Lemeneh is back to the stage with an incredible performance. GREAT!!!

  • @YeabKidane
    @YeabKidane 2 місяці тому

    ኮሜዲያኑ ልመንህ ወደቀድሞ ስራህ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 3 місяці тому

    የኔ ጀግና እንኳን በሰላም መጣህ እንወዳአለን

  • @AntonioYirga
    @AntonioYirga 3 місяці тому +1

    ደስ፡ይላል ዋው ከዛ ወቶ እንደዚህ ሆኖ በማየት በጣም ደስ ብሎኛል ደግሞ አቅም አለሁ..

  • @mercy7706
    @mercy7706 3 місяці тому +4

    You are the best and can do more and more ! Happy new year Limenh !

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 3 місяці тому +1

    የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @danielkebede2765
    @danielkebede2765 3 місяці тому +3

    ልመነህ በድጋሚ መድረክ ላይ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤

  • @MengisteabWoldekirose
    @MengisteabWoldekirose 3 місяці тому +1

    Brothers and sisters, I am thrilled seeing him my message is as we celebrate the triumphant return of this remarkable individual, let us honor his journey and the lessons learned along the way. His story is a testament to the human spirit's resilience, proving that it is possible to emerge from hardship stronger and more determined than ever. In the end, it is not just the accolades that matter, but the courage to confront one's demons and the ability to inspire others through the journey of healing.

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 3 місяці тому

    ልመንህ፣
    እንኳን በሰላም ወደ መድረክ መጣህ።

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 3 місяці тому

    አንተ ልዩ ነህ! እጅግ ተወዳጅ! እንኳን ወደ ጤነኛ ሕይወትህ ተመለስክ!

  • @abdi-uz6iw
    @abdi-uz6iw 3 місяці тому +1

    ልመነ 😂😂😂😂❤❤❤

  • @zerumelese
    @zerumelese 2 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣህ ከነለዛህ መልካም አዲስ አመት ።

  • @ethioptv2015
    @ethioptv2015 3 місяці тому +1

    በርታ ወንድሜ..የበለጠ ለመሳቅ እንጓጓለን..ጌታ ይርዳህ ...ሸር አድርጉለት ወገን..

  • @AddThis-k3j
    @AddThis-k3j 3 місяці тому +2

    Good to see you Limeneh , thanks EBS

  • @Bark1999
    @Bark1999 3 місяці тому

    ልመንህ አለባቸው እንግዳዘር የሀገራችን የመጀመሪያዎቹ ኮሜዲያኖች ናቸው።ከ70ዎቹ መጨረሻ እስከ90 ዎቹ መጀመሪያ የሠራቸው ቀልዶች አይረሱም።

  • @ermiasestifanos2519
    @ermiasestifanos2519 2 місяці тому

    ልመንህ እንኳን ተመልሰህ ወደ ውድ ሙያህ ተመለስክ🎉🎉🎉

  • @Peace-pm5rg
    @Peace-pm5rg 3 місяці тому

    This is what you called artist. Keep up the good work, Sir.

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 місяці тому +2

    Egzeyabher yemesgen 🙏
    Lemenih Kezeh News 👌🌅ayzosh Berta💚🌺🌹

  • @abiyilikeliverpoolmamo6878
    @abiyilikeliverpoolmamo6878 3 місяці тому

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አደረሰህ።

  • @mejediyousuf211
    @mejediyousuf211 3 місяці тому +1

    ትችላለህ!
    በርታልን ወንድማችን!

  • @alemitualem-me6xj
    @alemitualem-me6xj 3 місяці тому

    ድጋሚ መፈጠር ተመስገን ፈጣሪ

  • @mababa6556
    @mababa6556 3 місяці тому +3

    Thank you jesus

  • @Tamaf1234
    @Tamaf1234 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃ 🥰🥰🙏🙏

  • @ztazabi1262
    @ztazabi1262 3 місяці тому +1

    Bravo Comedian Lemenih, welcome back!

  • @ayeleindiyelalu5323
    @ayeleindiyelalu5323 3 місяці тому +1

    I am glad to see you again. I wish you a happy new year.

  • @paoloszewdie-vb6vs
    @paoloszewdie-vb6vs 3 місяці тому

    Welcome back legend ! In this scene I slightly missed Limenih's legendary facial expression. The camera man must know limenih's quality better.