ተጀመረ ማለት ነው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024
  • www.aesopmeredaja.com
    gofund.me/92fa...
    t.me/joinchat/...
    t.me/+0Fy33s92...
    WWW.aesopethio...
    www.spreaker.c...
    aesopethiopian...
    / aesop.ethiopian
    / 610553946538114
    paypal.me/alel...
    You Can Help our channel via Cash app on: +447950115661
    / sony15275818
    aesopethiopian...
    thehill.com/ho...
    www.reuters.co...
    rcc.bmfa.uk/wp...
    edition.cnn.co...
    uk.pcmag.com/n...
    nj1015.com/sta...
    economictimes....

КОМЕНТАРІ •

  • @amsaluyemam1121
    @amsaluyemam1121 7 днів тому +1

    በጣም የተለየ ህውቀት ተሰጥቶአል ብዙዎችም እናደምጥሀለን በርታ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @addismender8439
    @addismender8439 9 днів тому +9

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ልፋትህ አውነትን መግለፅ አንደሆነ እያየነው ስለሆነ መስማት የማይፈልጉትን እደፍላጎታቸው ይሁኑ ተዋቸው. ሰው አንድም ከምክር አንድም ከመከራ ይማራልና የመከራው ጊዜ ይገባቸዋል እድልና እታቸው ይሄው ነዉ.

    • @MerryZelalem
      @MerryZelalem 12 годин тому

      ትክክል ❤ግዜው የማስተዋል ነው

  • @MerryZelalem
    @MerryZelalem 12 годин тому

    ❤❤❤ምን የተባረከ አንደበት ነው ከኢንድ ኦፍ ዘደይ ቤት ነው የመጣሁት እሷን በጣም የማከብራት የኢትዮጵያዊ እህቴ ናት አንተን ደግሞ መልካም መካሪ ወንድም አገኘን በርታልኝ በዚህ 2 ቀን ነው ያወኩህ የኦርቶዶክስ ጀግና በርታ የወንድማችን ተከታዮች ለሁሉም አድርሱ ግዜው የንቃት ነው ለልጆቻችን ስንል እንቃ ወደ ፈጣሪያችን ወደ ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የምንቀርብበት ወደንስሀ የምንቀርብበት ዘመን ነው😢😢 የጥፋት ውሀ እንዳታጠፋን አምላክ የምህረት እጆቹን ይዘርጋልን

  • @ethiokalekern9521
    @ethiokalekern9521 5 днів тому

    እናመሰግናለን አለልኝ ያልከው ላለፉት ከ10 ዓመታት በላይ ተከታተልኩህ አንድ ነገር ጠብ ያለች የለችም ሁሉም እውነት ነው በርታ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን

  • @MengistuAlemayehu-r2k
    @MengistuAlemayehu-r2k 8 днів тому +2

    Thank you

  • @fasilsamson2056
    @fasilsamson2056 9 днів тому +1

    እናስታውሳለን!

  • @ABIGAIL12562
    @ABIGAIL12562 8 днів тому

    Yemgerm new🙏 eske nayalen ke fetaryachn honen🙏 ke dngl mariam honen 🙏ke qudusan melakt texegten🙏 kudusan abatachnn enda enatachotatnn temahxnen 🙏eske nayalen.
    Kenaga yale hayli ybeltal Fetari yrdan
    Egziabhier ysteln wendmachn 🙏

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 9 днів тому +1

    ኤሶፕ የሆነ አፍሪካ ሃገር ከሰዎች ጋር ረሚኖሩ ዮፎ ዎች አሉ ነዋሪው በጣም ከመፍራታቸው ዩተነሳ እንደ ጣኦት ነው የሚያመልኳቸው

  • @fasilsamson2056
    @fasilsamson2056 9 днів тому +1

    ላይኩ እየሰራ አይመስለኝም!

  • @ASNAKEBEFIRDU
    @ASNAKEBEFIRDU 8 днів тому

    Tena ይስጥልን እናምስገናለን

  • @SelamSeli-y3k
    @SelamSeli-y3k 8 днів тому

    Wandema tabarake egezabehare erageme edema ka tana gare yeseteke

  • @ethiokalekern9521
    @ethiokalekern9521 5 днів тому

    ኢትዮጵያ ድንበር ላይ የአርማ ጌዶ ጦርነት የሚኖር ይመስለኛል ሃያላኑ እዛ ዝም ብለው አልሰፈሩም
    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ የሚለው መፅሐፍ በኢትዮጵያ በኩል ቅዱሳን የተሰወሩ ሁሉ ይዋጋሉ ይላል

  • @CheerfulHighway-er2wj
    @CheerfulHighway-er2wj 9 днів тому +2

    አኔ ጋር ስለ ኢትዮጵያ መረጃ አለ ግን ወዴት መሄድ እንዳለብኝ አለውቅም

    • @SamuellAndebet
      @SamuellAndebet 9 днів тому +2

      አይዞን በርቱ ተስፋ አትቁረጡ ትንሽ ሰውውም ቢሆህ ከነቃ ይበቃል

    • @AesopEthiopia
      @AesopEthiopia  8 днів тому +1

      በዋትስ አፕ ላክልኝ። +447367281162

  • @ephraimtsegaye8504
    @ephraimtsegaye8504 8 днів тому

    48:ለይ ያለውን አስተያየት አንደ ልበል !አልዬ እኔ ስንቴ ልናገርህ ከደናቁርት ጋር አትደናቆር !አልኩ እኮ በእዴሜ እና በማውቅ ውስጠ በዙ አላዋቂዎች አሉ አትገረም ስራህን ብቻ ስራ

  • @BiniamAsefa-zk1ho
    @BiniamAsefa-zk1ho 8 днів тому

    Geta kante gar yhun wdachn

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 9 днів тому +2

    ብሮ ! ግብጥ ኤርትራ ሱማያ ሳውዲ ኢትዮጵያን መውጋታቸው አይቀርም ለአብይ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያንም ፋኖንም ለማናጋት ነው ፋኖ ወደ አዲሳባ ገባ ማለት አንድነቷ የጠነከረ ኢትዮጵያ ልትመጣ ነው ይህን ደግሞ ጎረቤቶች ይቅርና ዌስተርኖችም ሊነኩትም ሊያሸትቱም የማይሹት ነው

  • @gttapp4327
    @gttapp4327 8 днів тому

    Broe you only know tanx