Summarize Isaiah 17 by explaining that it was a message of doom for Damascus, the capital city of Syria, and for the Northern Kingdom of Israel. Isaiah prophesied that these two nations would be conquered and scattered by the Assyrian army (see also Isaiah 10:5-6
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏
በጣም ደሰ ይላል ትልቅ ሚሰጥር ገለጥክልን እናመሰገናለን ።
በርታ
እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
Thank you Alelege
እንኩአን አብሮ አደረሰን አለልኝ
በርታልን አልዬ
🙏👍💚💛❤
ጀርመን
😊
Good morning from Holloway Road,
Jesus only save us believes on it.
ለአረብ ሶሪያውያን ብንነግራቸው አልሰማ አሉን እኮ ስደተኞቹም የሰው ሃገር አደከማቸው እኮ
የአለም መጨረሻ ለሰይጣን ልጆች ነው ፣፣ የእግዚአብሔር ልጆች የደስታ ዘመን ነው ትራምፕ ትልቅ ለውጥ ፈልጌ የጦርነቶች መጨረሻ ነው
ማለት ትራንፕ ሰላም አምጪ ነው እያልሽ ነው??
ጆርዳን ሙሉ በሙሉ ግዛቷን አይሁዶች ወረዋል መሃል ከተማዋን በሙሉ ሪልስቴቱን ተቆጣጥረውታ ለጆርዳን ህዝብ ይገባዋል
ፊሊጶስ ቂሳርያ ነዉ
Summarize Isaiah 17 by explaining that it was a message of doom for Damascus, the capital city of Syria, and for the Northern Kingdom of Israel. Isaiah prophesied that these two nations would be conquered and scattered by the Assyrian army (see also Isaiah 10:5-6
ኦርቶዶክሳውያን ሆናችሁ ግን ለእስራኤል የምታግዙ መሀይሞች ናችሁ ልበል? ኦርቶዶክስነትህ ላይ አጥብቅ እንጂ ስለ እስራኤል ምን አገባህ?
ስለ ኦርቶዶክስ ሳይሆን ስለ ቤተክርስቲያን ነዉ የሚያወራዉ ! ቤተክርስቲያን ደግሞ እያንዳንዱ አማኝ ነዉ ክርስቶስ እራስ የሆነበት አካል ነዉ ጌታ ይህን በተገኙበት ጊዜ እኮ ኦርቶዶክስ አልነበረም
ምን ትላለህ ጴንጤ እኮ ታድያ የዓድዋ ጦርነት እንኳን እኮ አይቀድምም😅😅😅 ደግሞም የኛ ክርስቶስ እና የናንተ ይለያያሉ ከዚ ቤት ውጣ
ኦርቶዶቅስ በክርስቶስ ትምርት የበለፀገ የመጀመሪያዉ ሀይማኖት ነዉ።
ክርስቶስማ የመጣዉ የመጀመሪያዉን ብሉኪዳንን ለማሻሻል ነዉ።
እሱም ብሏል “ሊሽር አልመጣሁም ብሎአል”።
እና እስላም ነበርርን ???
የማርቲን ፍልፈሎች !
@@3ይጣዎስድሮስ ከቤቴ የት ልሒድ ከአለልኝ ጋራ ጊዜዉን እዋጃለሁ ይሄ የሀይማኖት ቤት አይደለም ማስተዋልን ይስጣችሁ
Menafiqanin ayimelektim