ልዩ ቀን ሰርጋችን ጠብቁ..

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 426

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 3 місяці тому +55

    ድርማውን ዛሬ መጫርሽ ነው ደስ ይለል

    • @deborah9291
      @deborah9291 3 місяці тому

      😂😂❤👍

    • @fanayewoldkidan4067
      @fanayewoldkidan4067 3 місяці тому +1

      እኔ ግን አይመሥለኝም ይቀጥላል በጉጉት የምጠብቀው ድራማ😂😂😂😂

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 3 місяці тому +13

    ሡባሀንአላህ
    አልሃምዱሊላህ
    ለኢላ ሀኢሊላ
    አላህአክበር
    🎉🎉

  • @eteneshzeleke385
    @eteneshzeleke385 3 місяці тому +27

    በጣም ደስ ብሎናል ልብ ግዙ የመጨረሻ ይሆንላቸሁ

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 3 місяці тому +23

    አለምዬ አስተዋይ ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 місяці тому +12

    የአያልቀበትን ወንድም በጣም ናው የምወ ሲምር

  • @mekdes8920
    @mekdes8920 3 місяці тому +11

    ውሸትም ቢሆንም ደስ አላቸው ቃልዬ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @ganethaklilu2852
    @ganethaklilu2852 3 місяці тому +17

    እንኳን ደሰ አላችሁ ከእንግዲህ እንዳትጣሉ

  • @aishanuri2750
    @aishanuri2750 3 місяці тому +2

    ድራማ ቢሆንም ደስ ይላል የእውነት ያርግላቹ

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 3 місяці тому +6

    እግዚአብሔር በርኮ ያጣምራችው እውን ያርገው ደስ ይላል ተሞሽራችው ለማየት ያብቃን ❤❤🎉🎉

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 3 місяці тому +6

    እንኳን ደስ አላችሁ ቃልዬ እረጋ በይ
    ሰርጋችሁን እንጠብቃለን🎉🎉🎉🎉

  • @አቢወት
    @አቢወት 3 місяці тому +3

    ❤❤❤❤❤ ሰዉ ደስ ይላል የምሪነዉ ኘጣሪ ይባርካችሁ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 3 місяці тому +4

    አያልቅበት ካለ ቤቱ ሞቅ ይላል ተጋቡና ባድላይ ኑሩበቃ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 3 місяці тому +3

    አምሮባችኋል ሁላችሁም የምር ብታደርጉት ደስ ይል ነበር ቃልና አያልቅበት🎉❤

  • @amarachgelane-od8ht
    @amarachgelane-od8ht 3 місяці тому +3

    ሴት ልጅ ረጋ ስትል ደስ ይላል ተርጋጊ ኦክ ክብር ይኑረሽ

  • @destata7749
    @destata7749 3 місяці тому +7

    አላምዬ በጣም አስተወያ
    ኔሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 3 місяці тому +11

    ቃልዬ አግቢ ውለጂ አትጃጃይ አድሜ ቆሞ አይጠብቅሸም

  • @መፅናኛዬ
    @መፅናኛዬ 3 місяці тому +41

    እዉነትም አያልቅበት 👌🤣🤣🤣

  • @SaasmSsadm
    @SaasmSsadm 3 місяці тому +7

    እኔም ደስ ብሎኛል ቃሌ የሚሆነው እሱ ነው

  • @emaybatasf5085
    @emaybatasf5085 3 місяці тому +3

    ፈጣሪ ፍቅራችሁን የአለም ለሚላችሁ ቃልዬ

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 3 місяці тому +9

    ቃል እንደዚህ ፏ በይ ሁሌም

  • @SmilingBanjo-yi4fw
    @SmilingBanjo-yi4fw 2 місяці тому +3

    ወንድም በጣም የእውነት የእውነት አድንቅዋለው

  • @FatumaKh
    @FatumaKh 3 місяці тому +2

    Kaliye Sila tarkachu betam des belonyal ye unet ❤❤🎉🎉🎉

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 3 місяці тому +1

    እልልልልልልልልቃልዬ በቃ ትዳር ጠንክረሽ ያዢ ከንግዲህ ወዲያ ልጅነት የለም እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏 እግራችንን ስላማን ስጥልን የተራቡትን መግባቸው ይተስደዱትን ወድቤታቸዊ መልስልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @HanaKetema-n5v
    @HanaKetema-n5v 3 місяці тому +3

    አያልቅበት ቆፍጠን በል በተረፈ congrate🎉🎉🎉❤❤❤

  • @አርሴማ-እ
    @አርሴማ-እ 3 місяці тому +3

    እውነት ከሆነ ጥሩ ነው በርቱ ቃልየ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 3 місяці тому

    ዋው ደስ ሲል የአያልቅበት ወንድም እርጋታው ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቹ ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @halimatube7942
    @halimatube7942 3 місяці тому +5

    እንኳን ደስ አለሽ ቃልየ መብረክ

  • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
    @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 3 місяці тому +33

    ስርጋችሁን ጠብቁ እንጠብቃለን ❤😂😂

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 3 місяці тому +10

    ወይ ዘድሮ እድሜና ጤና ይሰጠን እጂ ገና ቡዙ እናይ አለ

    • @minamina2153
      @minamina2153 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂 መጫወቻቸው አደረጉን እኮ

    • @almazabebe5606
      @almazabebe5606 3 місяці тому

      Yegermal😊​@@minamina2153

  • @Dior768
    @Dior768 3 місяці тому +2

    ቃልዬ አትቅበጪ አያልቅበት ጨዋ ነው እየታዘብንሽ ነው ይልቅ ሰርጋችሁን አፍጥኑት አበዛሽው❤

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 3 місяці тому +5

    wow ልዩ ቀን እኳንም ተቀበልሽዉ ቃል አያልቅበት🎉🎉🎉🎉 አይለያችሁ❤🥰🥰

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 3 місяці тому +14

    ምእራፍ አንድ ድራማ አበቃ ምእራፍ ሁለት በቅርብ ቀን ጠብቁ😂

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 3 місяці тому +1

    ታድለሽ ምርጥ እህት አለሽ ታዘዥያት አክብሪያት❤❤

  • @ፍራኦልየናቱልጅ
    @ፍራኦልየናቱልጅ 3 місяці тому +3

    ክክክክክክይቅር በለኝ ገታይ እናተ ሰውን ለማሳሳት ነው 🤣🤣🤣🤣

  • @Zbiba-p5r
    @Zbiba-p5r 3 місяці тому +4

    የቃልየን እህት ስወዳት❤❤❤❤

  • @YordanosTakele-bn7dr
    @YordanosTakele-bn7dr 3 місяці тому +1

    almye yne astawayi yachin sargi.mayat naw yenafakagn❤❤

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 3 місяці тому +4

    ወለሂ ሴት ልጅ በዴ ፍቅርን ስትቃበል ደስ አይልም መደርዳር አለበት እኔ ወንድ ነኝ😊በቃ ደስ ይለል ምሰውናት ሰከፍል።ያወደፍት ምስቴ በዚ ሰአት ያት ይሁን ምትኖሪው ታኝተሽ ወይስ እያበለሽ ነው❤❤❤❤❤

    • @samerasamera4475
      @samerasamera4475 3 місяці тому

      😂😂😂😂እየበላች

    • @ועח
      @ועח 3 місяці тому

      ተኝታ 😂😂😂🇪🇷

  • @Maskigrace-m2e
    @Maskigrace-m2e 3 місяці тому +4

    Wow congratulations ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 3 місяці тому +11

    የአለም ባል መቸ ነው ማመጣ😂😂😂😂😂

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 3 місяці тому +2

    አሁን ገና ደስ አለኝ ❤ እንኳን ደስ ያላቹሁ አያልቅበትን አታሰቀይሚው

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 3 місяці тому +1

    Almyena wendemo egzabhere ysetachu bewnte enate dmo nerachune nerio eshe berito❤❤❤

  • @LubabaAhmad-ps1nv
    @LubabaAhmad-ps1nv 3 місяці тому +13

    ቢላዋው ከነሱ ይበልጣል እንኳን ድስ አለሽ😂😂😂

    • @GenatYlma
      @GenatYlma 3 місяці тому +4

      😢😢😢😢Aybalm💔💔💔💔💔🙄🙄

    • @Mywelow-rb1tc
      @Mywelow-rb1tc 3 місяці тому +4

      አይባልም በፈጣሪ ሥራ

    • @RahelWondesen
      @RahelWondesen 3 місяці тому +2

      አይባልም

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 2 місяці тому +1

      አይባልም እነሱ ፈጣሪ ፈጠራቸው እንጂ በሰው እጅ አልተሰሩም ወልደሽ ጨርሰሻል ተው ስነ ስርአት ይኑርን 😢😢😢

    • @GanetGanet-ku6ic
      @GanetGanet-ku6ic 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @Fozi-xg7uk
    @Fozi-xg7uk 3 місяці тому

    አቤታቤት ያያልቅበት አስተያየት ክክክክክክ አይይ ግዜ ስንቱን ታሳየናለህ 😂😂😂😂

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 3 місяці тому

    ቃል ይሄ ወንድ የምትማችው ነገር ብትተይ ጥሩ ነው። ብልህ ሴት ነሽ ግን ይህ ነገርሽ በጣም ያስጠላብሻል።በተረፈ ታምራላችሁ በርቱ ።

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 3 місяці тому +1

    እኳን ደስአላቹ መታረቃቹ ደስይላል

  • @mishomisho9306
    @mishomisho9306 3 місяці тому +3

    Wow 😍😍😍😍😍😍😍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 3 місяці тому +3

    ቃል በቃ። ወንዶች ወንዶች አትበይ
    ወንድ። ልጅ ክብር ይፈልጋል። ባልሽን አክብሪ
    ስታወሬ ተረጋጊ ቀስበይ ትግስት ይኑርሽ

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 3 місяці тому +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉❤🎉ለተደረገሊቺህነገረ ሁሌ አመሰገኑ ላጠፋቺህተጥፋተ ሁሌ ይቅረታ ጠይቁ ይመቻቺህ❤🎉🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 3 місяці тому +1

    አያልቅበት ቆፍጣና ወንድ ቃልዬ ሁሌም ሳቂልን

  • @SoviAlhamli
    @SoviAlhamli 3 місяці тому +1

    አለምዬ የኔ ቆጀ አይዛሺ እህት መከት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ghenettekie6597
    @ghenettekie6597 3 місяці тому +1

    Kale dema tegsti temehari kem telba atenxhache❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 3 місяці тому +1

    ዉነትም አያልቅበት😂😂😂😂

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 3 місяці тому +21

    ተሥማሙ እንዴ ሠርጋቹሁን መየት ነዉ የነፈቀኝ❤❤❤

    • @tigraytigray5893
      @tigraytigray5893 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂ሜዜ ትሆኝያለሽ

    • @SofiaSono
      @SofiaSono 3 місяці тому

      ደስ ሲሉ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @burtgnnega9941
      @burtgnnega9941 3 місяці тому

      ድራማው ተጠናቀቀ

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 3 місяці тому +4

    አያልቅበት ሚስኬን❤❤❤❤

  • @saraalu-d1j
    @saraalu-d1j 3 місяці тому +1

    Qaliya enikuni dase alashi❤❤❤❤❤❤

  • @ziziesheteeshete3669
    @ziziesheteeshete3669 3 місяці тому +1

    አይልቅበት እኮ ሼቡ ያምራል

  • @አቢወት
    @አቢወት 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ ዋዉ ደስብሉናል ፍቅር እስከመቃብር ያድርግላችሁ

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 3 місяці тому +1

    በቃ ሰርጋችሁን እንጠብቃለን😅😅😅😊😊💞💞💞💞👌

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 3 місяці тому +1

    በውነት አያልቅበት ጥሩ ሰው ነው

  • @AlemtsehayAlamata-ht3dt
    @AlemtsehayAlamata-ht3dt 3 місяці тому +1

    እረ ቃል አምሮብሻል❤❤❤❤❤❤❤

  • @yyu4891
    @yyu4891 Місяць тому

    ዓለምየ መልካም ሰዉ ❤❤❤❤

  • @tracobekele9848
    @tracobekele9848 3 місяці тому +1

    የኔ ውድ እህት ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @HabebhHabebh-gh4gd
    @HabebhHabebh-gh4gd 3 місяці тому +3

    አለምየ የኔቆጆ

  • @SalamSalam-d5i
    @SalamSalam-d5i 3 місяці тому +2

    Qaliye yene konjo ❤❤❤😂😂

  • @ThegaMulgata
    @ThegaMulgata 3 місяці тому

    Kalpa sergachwen endatreshge kalpa yenakongo ❤❤❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 3 місяці тому +2

    እለምዬ መሮታል 😂😂😂😂😂😂

  • @halimaaman4373
    @halimaaman4373 2 місяці тому

    Kali eskaha awhuni dawiti mehe balhuni liji new metdhu eni liji baha fekri hayni atyohumi silha zehe ati gujhu unatini negarhu

  • @GenetWende
    @GenetWende 3 місяці тому

    ሲያሳዝን ቃል ተረጋጊ አለሜ የኔ ወርቅ ውድድድ

  • @IssiidhdhiShdidi3jr
    @IssiidhdhiShdidi3jr 2 місяці тому +1

    አረ እደሴት ልጅ አደብ ግዢ ውይይይይ ጽናቱን ይስጣችሁ እኔ ለአንዳፍታ እራሴን አመመኝ ውይ አለምዬ ከልብሽ ሴት

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 3 місяці тому +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @TegestTegest-e3f
    @TegestTegest-e3f 3 місяці тому +1

    አለምየ አስተዋይ ነሽ

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm 3 місяці тому +1

    አያልቅበት ስወድክ ❤❤❤❤

  • @genetgoa6260
    @genetgoa6260 3 місяці тому +2

    Congra Tegiten diramawu meceresha dersenal😂😂😂❤❤

  • @ዓርሞሸሽ
    @ዓርሞሸሽ 3 місяці тому +4

    ቃልዬ አያልቅበት እንዲረጋጋ ምነው ሀለቴ የቃርያ ጥፊ ላፍ ብታረጊው ይረጋጋ ነበር።በጣም አሰጨነቀሽ።❤

  • @samirasraj7223
    @samirasraj7223 3 місяці тому +1

    አለምዬ የእህት ጥግ❤❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 3 місяці тому

    ይቺ ነጠላ የሆነች ሴትዮእንዴት ነው የሚቆላት በማርያም አትንካኝ የምትይው ገና አብራቹ ተኝታቹ ልጅ ልትወልጅለት አይደለም አለምዬ የኔ ማር እወድሻለው ❤❤❤

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂የኔውድ😊😊

  • @ashaaashaa8481
    @ashaaashaa8481 3 місяці тому +1

    Qaliyee congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @NaimaBotima
    @NaimaBotima 3 місяці тому +1

    አለም የኔቆጆወ ስወዳት

  • @b.6015
    @b.6015 3 місяці тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉hhyyyyy desss ilal kal ayalkbet

  • @Abaya7875
    @Abaya7875 3 місяці тому +2

    ደስ ትላላቹ ይመቻቹ

  • @Belaynesh-f5x
    @Belaynesh-f5x 2 місяці тому

    አለምዬ አስተይ ሴት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 3 місяці тому +1

    Kalyee selikeshin lakilig eshi , betam yemadenkish ehetish neg

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 2 місяці тому

    ቃልዬ የምትባይው እንዴት ሰው ካንቺ ጋር ይኖራል ሁልግዜ መጮህ ነው ስራሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @አድነው
    @አድነው 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉ዋው ደስ ብሉናል ከምር

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 3 місяці тому

    ዋው ደሥላል በርቱ አይለያችሁ

  • @Hayat-v5h
    @Hayat-v5h 3 місяці тому

    ድራማዉ አለቀ ማለት ነዉ ጥሩ ትወና ነበር

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 3 місяці тому +3

    እእእልልልልል❤❤❤❤

  • @ፅጌየማርያምልጅ
    @ፅጌየማርያምልጅ 3 місяці тому +10

    ተመስገን ድራማው ሊተናቀቅ ነው ሆሆ ግራ አጋቡን እኮ

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 3 місяці тому +2

    ክክ😂😂 ምን ያርጉ ሰዉ ደራማ ነዉ እሜወደዉ

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 3 місяці тому

    Ehe new mehon yalebet bewnet tebareku

  • @nigistalemayehu4488
    @nigistalemayehu4488 3 місяці тому

    I like it very much I hope it is reel I wish you the best life God bless you all.

  • @SewnetSewnetAyalew
    @SewnetSewnetAyalew 3 місяці тому

    ዋው አሁን አማረባችሁ ቃል ግን በፊት ጡት የለሺም ነበር አን እያወጣሺ ነዉ አደግሺ ማለት ነዉ አለምየ የኔ ውድ ስወድሺ ❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 3 місяці тому +1

    ሰርጋችሁን እንጠብቃለን እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤

  • @EmanEman-ol9xg
    @EmanEman-ol9xg 3 місяці тому +1

    ጉዲእዚቤትዲራማዉአለቀ"ተመስገን😅😅😅😅😅

  • @HirutHailemariam-c8w
    @HirutHailemariam-c8w 3 місяці тому

    Tamralahwe yen fekroh yegabu❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሀባቻናል-ቀ4ቀ
    @ሀባቻናል-ቀ4ቀ 3 місяці тому +1

    ድስ ብሎናል

  • @HirutHailemariam-c8w
    @HirutHailemariam-c8w 3 місяці тому

    Konjo nahwe❤❤❤

  • @በረንታ
    @በረንታ 2 місяці тому

    ተስማሙ ጎበዝ

  • @KokabeShankot
    @KokabeShankot 2 місяці тому

    ድስት ጣሙን አያጣም😂😂😂😂😂😂