🦋ጋሽዬ እና ብሩኬ ተገናኙ ሀይሚ የትም አትሄድም አለው😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 5 тис.

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 14 днів тому +2052

    ጋሽየ በመቅረቡ ደስተኛ የሆናችሁ እስኪ የት ናችሁ ጋሽየ የኛ ፍልቅልቅ

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 14 днів тому +1364

    እኔኮ በሳቅ መሞቴ ነው ዛሬ😂😂ጋሽዬኮ የገባቸው ናቸው አባትነት እድሜና ጤና ይስጥልን የጨረቃዎቹ አባት❤🙏

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 14 днів тому +2062

    አባታችሁን የምትወዱ ብቻ ላይክ👍👍👏👏

    • @طيفالعنزي-ط7ب
      @طيفالعنزي-ط7ب 14 днів тому +11

      ጋሽየ ምርጥ ሰው ❤️❤️❤️❤️

    • @halenLove
      @halenLove 14 днів тому +6

      ❤❤❤

    • @NaemaNaeme
      @NaemaNaeme 14 днів тому +3

      ❤❤❤❤❤❤Alni🎉🎉❤❤❤❤❤👍

    • @HaymanotMengste-q8g
      @HaymanotMengste-q8g 14 днів тому +3

      በጣምነው የምንወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SikoSilo-ld3fr
      @SikoSilo-ld3fr 14 днів тому +2

      እኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FateAman-q2x
    @FateAman-q2x 14 днів тому +207

    ሀይሚ አባትሽን ሽ አመት ያኑረልሽ ብሩኬ አተን የወለደች አናት ታድላ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ekram-k5t
    @Ekram-k5t 14 днів тому +152

    ወይኔ ጋሽየ የኔ አባት በሣቅ😂😂😂😂😂😂😂😂የቡሩኬ መሽኮሪመም ተመችቶኛል ሠው አክባሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mabratiasafe7932
    @mabratiasafe7932 14 днів тому +177

    ጋሽዬ እኮ የገባለቱ ፍቅር የሆኑ አባት ነው ስወዳቸው የመልካምነት ጥግ❤🎉

  • @ZemzemWedad
    @ZemzemWedad 14 днів тому +199

    እልልል ጋሽዬ እናመሰግናለን ኑርልን ዛሬ ደስስስስስስ ብሎኛል ቡቡዬ የኔ ሰው አክባሪ የኔ ጀግና ሀይሚ የኔ ቅመም 😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tsehayasreswube8317
    @tsehayasreswube8317 14 днів тому +94

    ሃይምዩ ብሩኬ በጣም ደሰ ብሎኛል ጋሸየንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይሰጠዎት
    ሃይምዩ መጀመሪያ ፀሎት አድርጊ ሲቀጥል እራሰሸን ጠብቂ ልብሰ መልበሰ ብቻ ሳይሆን ምግብሸን በደንብ ተመገቢ ጧጧት ጁሰ ጠጪ ዉጪ ሳይሆን የጁሰ መሰሪያዉን ገዝተሸ አትክልትሸን እየገዛሸ እቤት ጁሰሸን እየፈጨሸ ተጪ ምግብም ቢሆን ሴት ነሸ የምትፈልጊዉን እየገዛሸ ቤትሸ ሰሪ ከብሩኬ ሲመችሸ አብራችሁ ተመገቡ የዉጭ ምግብ በጭረሸ አትመገቡ እረፍት ሲኖሮሸ ሰርታችሁ መብላት ትችላላችሁ
    ሃይም አንድ ነገር ልምክርሸ ከብሩክ ጋር ሰትሆኚ ሰላለፈዉ ነገር በምንም ታምር አታንሸበት አሁን ሁሉንም ነገር ትታችሁ በአዲሰ መንፈሰ ቀጥሉ
    ሌላዉ ከትምህርትሸ ወጪ ለብሩክና ለሰራሸ እረጅሙን ጊዜ ሰጭ ማንንም አትመኝ ከሁለታችሁ ወጭ የወደፊት እቅዳችሁን ለማንም አታዉሩ እንደበፊቱ ዝም ብለሸ ከማንም ጋር አትጓዥ ላንች ያለሸ ብሩክ ብቻ ነዉ ከሱ ወጭ ሃሳብሸን ምኖትሸን ለማንም አትንገሪ ምክንያቱም የሴትም ሆነ የዉንድ ጓደኛ እራቂ ጊዜ ካለሸ ከብሩኬ ጋር ቤተክርሰቲያን ሂጂ ደሰቸኛም ትሆኛለሸ እግዚያብሄር አምላክ አይለያያችዉ ይኸ የሁልጊዜም ፀሎቴ ነዉ ብሩኬ አንተ ከወንጆች ሁሉ ትለያለህ በራሰህ ቤት ሰትመጣ አሰተያየት እሰጣለሁ

    • @zorilaeolsv1901
      @zorilaeolsv1901 14 днів тому +2

      ታብርክ እህቴ ❤🥰

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi 14 днів тому +7

      ሀይሚ ካነበብሽው ይሄ ምርጥ ምክር ነው

    • @SaraAlqahtany-y4q
      @SaraAlqahtany-y4q 14 днів тому +3

      ተባረኬ የኔ እህትኡፉፉፉ ❤❤❤😊

    • @GeneNegn
      @GeneNegn 14 днів тому +5

      እውነት አህቴ ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ ሃይሚዬ ይህንን ምክር ሲሚ ይጠቅምሻል

    • @InfinixInfinix-y1e
      @InfinixInfinix-y1e 14 днів тому +1

      ❤❤❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 14 днів тому +647

    ማነዉ እንደኔ የመጀመርያዉን አይቶ የደነገጠ😢😢😢

    • @NaemaNaeme
      @NaemaNaeme 14 днів тому

      Enae❤❤❤❤❤❤👍

    • @FfgghhhfFggg
      @FfgghhhfFggg 14 днів тому +1

      እዴት እደደነገጥኩ😢 ግንኮ ጋሽየ የገባዉ ነዉ❤ እድሜና ጤናይስጥልኝ

    • @branitolosa2850
      @branitolosa2850 14 днів тому

      ene batam new yesekut😂😂

    • @selam808y
      @selam808y 14 днів тому

      እኔ በጣም ነበር የደነገጥኩት🥺መጨረሻላይ😂😂😂😂😂

    • @Rtss-vq5to
      @Rtss-vq5to 14 днів тому

      እኔ😢😢😢

  • @Laila-m1z4i
    @Laila-m1z4i 14 днів тому +130

    ሐይሚ ለባትሽ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልሽ❤❤❤❤❤

  • @Saron-m5u
    @Saron-m5u 14 днів тому +486

    ብሩኬ ሀይሚ ስታጎርሰዉ ያያት የፍራቻ አስተያየት ያሳቃቹ ደምሩኝ የጨጨረቃ ፋሚሊ😂😂😂😂😂የኔ ቀብራራዉ ሰዉ አክባሪ የናቱ ልጅ

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 14 днів тому +221

    ወይኔ ዛሬ ጋሽዬን ፕራክ አይቶ አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂😂

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 14 днів тому +6

      ትክክል. እኔ ለቡራ ለሀይሚ ፍንታ ደነገጥኩኝ እዉነት መስሎኝ😂😂😂

    • @Aየቴዲ
      @Aየቴዲ 14 днів тому

      ❤❤❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 14 днів тому +139

    ጋሽዬ ከነሃይሚና ብሩክ ጋር አንድ ላይ ስላየዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አስተዋይ አባት ነዎት ጋሽዬ

  • @SenayetAyenew
    @SenayetAyenew 14 днів тому +90

    ብሩኬ ግን ምን አይነት ተፈጥሮ ነዉ ሁሉን እሽ ኡፍ የኔ መልካም !!! ጋሽየ የኔ አባት❤❤❤❤❤❤

    • @Madina-pg8yk
      @Madina-pg8yk 14 днів тому +1

      እዴዉ የዉነት የሚጋብ ከሆነ ሀይምየ ታድላ

  • @ሮመይሳ
    @ሮመይሳ 14 днів тому +15

    ወይኔ ጋሻ በሳቅ ገደሉኝ. ወላሂ. ብርክ. እራሱ. አቱ ብሎ ሲላቸው. እንደት ደስ እንዳለኝ. አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረው. ማሻ አላህ. የምር ብዙ ቦታ. ታላልቅ ሰዎችንም ሆነ አማታቸውን አተ. አች. ሲሉ. እኔ. እዛ ካለሁ. ቁንጫ ነው የማክለው.

  • @efratatube286
    @efratatube286 14 днів тому +118

    አባት ሺ አመት ይኑር። ብሩኬ ማለት በጣም ቁምነገረኛ ና ለሰው አሳቢ ትክክለኛ ሰው ነው በእውነት ይኽ ዋጋ ቀላል አይደለም መጨረሻኽ ይመር ወንድማችን። ሃይሚዬ እድለኛ ነሽ አንችም ንጹሕ ሴት ና ታማኝ ነሽ ተገናኝታችኋል

  • @HgTt-s5r
    @HgTt-s5r 14 днів тому +521

    ብሩኬ ግን ለሰው ያለው ክብር ማሻ አላህ ቀጥ ብሎ እኮ ለማዬት ተሳቀቀኮ እደት አድርጋ ብታሳድገው ነው እናቱ ታድላ ❤

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 14 днів тому +7

      አው ማሽ አላህ❤❤❤❤❤

    • @Hemarnat-tz2yu
      @Hemarnat-tz2yu 14 днів тому +2

      በጣም የሚገርም ልጅ ነዉ

    • @Werke-t7i
      @Werke-t7i 14 днів тому +1

      በጣም ብራነቴ የእናቱ ልኡል❤❤❤

    • @AaAa-v3h2y
      @AaAa-v3h2y 14 днів тому

      በጣም ❤

    • @Fugk-g2m
      @Fugk-g2m 14 днів тому

      ❤❤❤❤❤ኦማይጋድ❤❤❤❤❤

  • @Ziyadaye
    @Ziyadaye 14 днів тому +111

    አባት ያላችሁ ታድላችሁ 😢😢😢 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ🙏❤

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi 14 днів тому +13

    ወይኔ የኔ ውድ አባት በሳቅ ገደሉኝ ወሬያቸው ሁሉ ያስቃል😂😂😂ቡራየ አይዞህ አትሽኮርመም😂😂

  • @naxijesus3741
    @naxijesus3741 14 днів тому +449

    ሃይሚየ ጀግና በብርክ እኮ የትም ቦታ ቢሆን አታፍርም በአባቷ ፊት ስታጎርሰው ኮራሁባት❤❤❤

    • @AbuAhhammed
      @AbuAhhammed 14 днів тому +5

      እኔ አፈረኩ😂

    • @emuhalid970
      @emuhalid970 14 днів тому +2

      ኧረ ተይኚ እቴ ሆ😂😂😂😂

    • @FatimaAssefa
      @FatimaAssefa 14 днів тому +4

      እሱፍ አፍሮል ጎንበስ ብሎ አያት​@@AbuAhhammed

    • @LATubeለኢላዩቱብ
      @LATubeለኢላዩቱብ 14 днів тому +5

      አፍሮ አደለም ጉርሻው ብዙ ሁኖ ነው ቢያፍር ኑሮ አያጎርሳትም ነበር። መጎራረስ ባህላችን ነው ​@@FatimaAssefa

    • @AbuAhhammed
      @AbuAhhammed 14 днів тому +4

      @@FatimaAssefa አዎ በጣም ጨዋ ልጀ ነወ

  • @TsehayAbebe-f6r
    @TsehayAbebe-f6r 14 днів тому +139

    አንቺ ትንሽ ጀግና አባት ማለት ወንድም ጓደኝም ጭመር ነው ኢሄ መታደል ነው እንደዚህ ከአባት ጋር መረዳዳት ደስ ይላል ጉዞ ወደፊት ቆንጆዎቹ

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee 14 днів тому +120

    ጋሽዬ ግን የገባው ነው ብሩኬ ፈተናውን አልፈሀል ምንም አይነት ልጅ እደሆንህ ለማወቅ ነበር ሀይሚ ግን አለማድነቅ አይቻልም ጀግናነሽ ❤😍

  • @بسمالله-خ3ش2س
    @بسمالله-خ3ش2س 14 днів тому +6

    ብሩኬን የወለደች እናት ሁልግዜም የተባረክሽሆኝ

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 14 днів тому +400

    🙈🙈🙈የመጀመሪያ ሀይሚና ብሩኬ የመጡበትን ቀን ሳስታውስ ዋልኩኝ 🙊
    ጋሽየ ምርጥ አባት 💝💝🌷H🌷B🌷🔥🔥🔥🔥

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 14 днів тому +3

      @@Mነኝ234 እኔም❤❤❤❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 14 днів тому +3

      እኔም ከምር❤️

    • @MMakeah
      @MMakeah 14 днів тому

      ጋሽየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MMakeah
      @MMakeah 14 днів тому

      ​@@SSenaytgonderwaእድሜ ክብር❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SiyanAyede-dt7uc
      @SiyanAyede-dt7uc 14 днів тому

      እኔም 😁😁🙈🙈🙈🙈

  • @MasiMokonin
    @MasiMokonin 14 днів тому +255

    Uuuufff Abbaa.koo waggaa 1000 nuf jirradhuu gorssi issa Bayyee nammattii tolla mee warii sinitii tollee liki❤kennaa

    • @DemoAlshaykh
      @DemoAlshaykh 14 днів тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MasaratUlfina-hr7tz
      @MasaratUlfina-hr7tz 14 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @FgFg-v5n9z
      @FgFg-v5n9z 14 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉

    • @yesusgooftadhaa
      @yesusgooftadhaa 14 днів тому +2

      Dhugaa waqayyoo Anii bayenii isanii jaladhaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HayatHassan-d4d
      @HayatHassan-d4d 14 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Qabbane
    @Qabbane 14 днів тому +137

    Wayyoo Gashiyee pirak nu fixe Burke kiwwu jedhe😂😂😂😂😂warri family kana jalatani leki godha piles ❤

    • @MasaratUlfina-hr7tz
      @MasaratUlfina-hr7tz 14 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @SunnySunlight-wv6fc
      @SunnySunlight-wv6fc 14 днів тому

      Qalalii kiw jedhee😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @SahaySahay-wj9og
      @SahaySahay-wj9og 14 днів тому

      ❤❤❤❤😂😂😂😂

    • @Work-c8w
      @Work-c8w 14 днів тому +1

      Kiwu jedhe mee burke micho garru in sodati yoo ishi nyata gurusitu bayye rifate

    • @Samera11-w6d
      @Samera11-w6d 14 днів тому +1

      Qiwii jedheee😂😂😂😂😂😂

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 14 днів тому +11

    ብሩኬ አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት ጋሽዬም በጣም የገባቸው አባት ናቸው ሀይምዬ ለሁሉ ነገር እግዝአብሔር ይጨመርበት 🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @etsegenetsedi7192
    @etsegenetsedi7192 14 днів тому +146

    ሀይሚ ታድለሽ እግዝያብሄ እድሜ ይስጥልሽ መቶ አመት በላይ እመኛለሁ

  • @BIRKE-01የናቷ
    @BIRKE-01የናቷ 14 днів тому +140

    ወዮው ዛሬ በሣቅ ገደሉኝ ጋሽዬ😂አባትነት ነፍ አመት ኑሩልን💌🙏ጨረቃዎቼ🎉🎉

  • @drtt2855
    @drtt2855 14 днів тому +95

    ዉይኔ ዛሬ በሳቅ መሞት ነው 😂😂 ጋሽየዬ የኔ ኣባት እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ🙏 ጨረቃዎቼ♥️💞

  • @DemekechMelese-e1m
    @DemekechMelese-e1m 14 днів тому +12

    ሀይሚ አባትሸን ሸ አመት ያኑረልሸ ብሩኬ አተን የወለደች
    አናት ታድላ🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l 14 днів тому +258

    አባትም ኖሮ እንደዚህ የሚመክር ኖሮ አባት ያላችሁ ሰዎች ታድላቸዋል ይቻላል 😢😢😢😢😢😢😢

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 14 днів тому +1

      አይዞሽ ውዴ

    • @AmanMarema
      @AmanMarema 14 днів тому +1

      😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔

    • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
      @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 14 днів тому +2

      ኣይዞሽ ማሬ🥺🥰

    • @መልነሽበከሮ
      @መልነሽበከሮ 14 днів тому +1

      😢😢😢አይዞሽ

    • @-Hanannx7bw
      @-Hanannx7bw 14 днів тому +1

      ያደለዉ ነዉ እንጅ እኔም አለዉ😭😭😭😭 አደል ወለጅአባቴ እያሰቀዬዬዬኝኝኝነዉ

  • @Fatey-j2s
    @Fatey-j2s 14 днів тому +79

    ጋሽዬ የስቃጭን ምንጫ ነቹሁ እኮ አባታችን ሽ አማት ኑሩሉን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እስት የጋሽ ና የሀይሚ የብሩክ አድነቆች ዬት ነቹሁ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @حنانالمهري-ج2خ
    @حنانالمهري-ج2خ 14 днів тому +61

    የምር እንዴ ዛሬ ሲቀ አላቂም😹😹 የኔ አባት ኑሪልኝ ጋሺዬ ሺ ዓመት ❤️‍🩹🙏

  • @AaSs-qx9ly
    @AaSs-qx9ly 14 днів тому +2

    ቡርኬ ጎቦዝ ማጫራሻው አይቼ ጠቃማኝ ቡራ ሰው አክበሪ ሃያሚ ጀግና ቡርኬጎቦዝማጫራሻውአይቼጠቃማኝቡራሰውአክበሪሃያሚጀግና 🎉🎉🎉

  • @ኢክራም
    @ኢክራም 14 днів тому +171

    የጋሼ ወዳጆች አትለፉኝ😂😂😂 ፕራኩየተመቸው

  • @ሀይሚ-19
    @ሀይሚ-19 14 днів тому +120

    ሀይሚ ግን ይመችሽ😂❤❤❤

  • @ንሁሉግዜአለዎ
    @ንሁሉግዜአለዎ 14 днів тому +101

    ጋሽዬ የኔ ምርጥ አባት የሳቄ ምንጭ የልጆቹ መከታ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ😍H&B የኔ ሁለት አንድ አይነቶች የኔ አስተዋዮት የኔ አስደማሚዎች ሁሉ አማልቶ የታደሉ የምትለዩብኝ 😘💚

  • @Hananwasie
    @Hananwasie 14 днів тому +14

    የውነት ሐይሚ እድልን ነሽ ቡርኬን የመሰለ ልጅ ስለሰጠሽ ፈጣሪሽን አመስግኒ ይለያል ወየው ሰው አከባበር ከአፍ የሚያወጣቸው ቃላቶች አንተን የወለደች እናት እሽ አመት ትኑር ልዩ ፍጥረት በአሑኑ ዘመን የሚያዋርድ እና የሚያሸማቅቅ ወንድ በሞላበት ትትናሕ ስናምግባርክ እር ምን ልበለው ብቻ እባካችሑ ወንድሞቻችን ክብር ስነምግባር ከቡርኬ ተማሩ ያስከብራችሕል እንጅ አትሞቱም ቡራየ ይህን ውድ ወንድም እንዳንተ አይነት ኢትዬጵያ ውስጥ አስር ብወለድ ምንኛ በታደለች ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂በርታልን ሑሌም አሸናፊ ነሕ❤❤❤❤

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 14 днів тому +63

    ሀይሚየ ጋሽየን ሺ አመት ያኑርልሽ የኔ ማር ዛሬ እንዴት ደስ እንዳለኝ ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉

  • @ElsabetHaile-hh4uj
    @ElsabetHaile-hh4uj 14 днів тому +66

    ልልልልልልል ጋሽዬ አራዳ ኖኦት አባቴ ቡራዬ ተመስገን ጥላት ይፈር አይለያችሁ ተጋብታችው ውለዱ❤❤❤❤

    • @FreweymiGoit
      @FreweymiGoit 14 днів тому

      ክክክክክ ጋሽየየየነ

  • @Masi-w1b
    @Masi-w1b 14 днів тому +53

    ጋሽዬ ምርት አባት አግዚአብሔር እድሜዋትን ያርዝመው ቡራ የልጅ አዋቂ ቀና ብሎ እንኮን ጋሽዬን አላየም ለሰው ያለው ክብር እግዚያብሄር ያክብርክ ❤❤❤❤❤

  • @MelaSoul29
    @MelaSoul29 13 днів тому +4

    ምነው ጋሽዬ ቆሌውን እንደዚ ገፈውት ነው እንዴ የሚቀበሉት? 😂😂😂😂 ቀና ማለት እኮ ፈራ:: ሀይሚኮ በጣም እድለኛ ነሽ ብሩኬን የመሰለ መልካም ሰው እ/ር እጅሽ ላይ ስለሰጠሽ:: ❤❤❤❤

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 14 днів тому +147

    እልልልልልል አሳልፌ አየሁት ደስስስስስ ይላል ርዕሱን አይቸ ደግጨ ነበር ጋሽየ እናመሰግናለን ሺ አመት ኑርልን የኛ የዋህ አባት ቡራየ የኛ ጀግና የቅመሟ ቀብራራ💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 14 днів тому +1

      Ene Demo Comment Ayiche New Dengeche 😂😂😂😂😂😂

    • @allall8995
      @allall8995 14 днів тому +2

      ሳቅና ጭንቀት ተቀላቀለብኝ ወይኔ ዛሬ

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 14 днів тому +1

      የኔውድ❤እህት❤❤❤ደስስስብሎኛል❤❤❤❤እልልልልል❤❤❤ጋሽዬ ይመችህ አቦ የኔ አባት❤❤❤ቀብራራዬ የኔቅልስልስ😢ተጨነክ እዴ😢😢😂😂😂😂❤❤

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 14 днів тому

      @@allall8995 እኔስ ብትይ❤❤❤😂😂😂😂

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 14 днів тому

      @@hayatabebe4471 ❤❤❤❤❤❤

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 14 днів тому +66

    ሃይሚዬ ታሪክ ሰራሽ ጎበዝ እንኳን አገናኘሻቸው ጋሽዬ ሞደርን የገባው አባት ነው ብሩኬ ምርጥ የልጅ አዋቂ አየህ አነጋገርህ እንኳን እኛን ወላጆቻችንን ማርኳል አነጋገርህ ስነሰረአትህ ፍሬ አፈራ በጣም ነው ደስ ያለኝ ከሃይሚ አባት ጋራ ፈትለፊት ስለቀረብክ ከእንግዲህ በሗላ ጋሽዬ የብሩኬም አባት ናቸው ሌላ ወንድ ልጅ አገኙ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ብሩኬ ሃይሚ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 14 днів тому +33

    ጋሺየ እኮ እዉነታቸዉን ብሩኬ ንግግርህ ትትህና የተሞላበት ስለሆነ ጋሺየ ፈቀዱላችሁ እረጅም እድሜ ለአባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RuhamaGetachew-zp7sb
    @RuhamaGetachew-zp7sb 14 днів тому +5

    ጋሽዬን እድሜና ጤና ይስጥልን ታምራላችሁ ሀይሚዬ የብሩኬ እናት እሙሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ በዚህ ዘመን ሰው አክባሪ የሆነ ልጅ ስላሳደግሽ

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 14 днів тому +129

    ብሩኬ🙈ሚስኪን😂😂😂የኔ መደንገጥ ምን ይሉታል😅😅😅ጋሽዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤

    • @FatimaA-hx2cv
      @FatimaA-hx2cv 14 днів тому +2

      እኔን ባየሽኛ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 14 днів тому +1

      እኔ😂😂

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 14 днів тому

      በምታምኑት ኣምላክ ደሙሩኝ ዉዶቼ❤🎉

    • @engudayTemsegn
      @engudayTemsegn 13 днів тому

      ደርቄ ነወ የቀረዉ 😂😂😂😂😂😂

    • @sebleyoutube
      @sebleyoutube 13 днів тому

      @@seni-z1f ደመርኩሽ ውዴ💜

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 14 днів тому +150

    መጣችሁልኝ ☕☕☕☕☕ልይዝና ቁጭ ልበል መዳምዬ እዳጠሪኝ አልሰማሽም😂😂😂😂😂

    • @GgMm-l2j
      @GgMm-l2j 14 днів тому +1

      😂😂😂

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 14 днів тому +1

      Aleshe inde wude

    • @zenbzebnh
      @zenbzebnh 14 днів тому +1

      😂😂😂😂

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ 14 днів тому +1

      እጠጣ😂😂😂

    • @FfoozzFfoozz
      @FfoozzFfoozz 14 днів тому +2

      እሚገርመዉ ቡና ይዠ ቁጭ ብየ ነዉ እማየዉ 😁😁

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 14 днів тому +87

    ጋሽዬ😍ብሩኬ ደነገጠ😢😂አብሬ መደነገጤ😂

  • @seadebinteslam6568
    @seadebinteslam6568 14 днів тому +108

    ጥካራና አስተዋይ ሴት ለራሶም ለቤተስቦም ክብር ታስቀድማለቺ የጋሺየ ጀግና ልጅ ሀይሚየ የኔ አስደማሚ
    የጋሺየ ፖራክ የቡራየ ድንጋጤ የፈጣሪ ያለህ የእናቱ ልዑል የኔ ስው አክባሪ መልካም ስው
    አይ አባትነት ጋሺየ መልሼ አልወጣቺሁ አሉ እኛም እንወድሀለን የጀግኖቺ ልጆቺ አባት ጋሺየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @selamGUalAgame
    @selamGUalAgame 14 днів тому +43

    ጋሼ እኮ የገባው ኣራዳ ናቾው ቡሩኬ እና ሀይሚየ ስለተፈቀደላቹ ደሰ ቡሎኛል ፅቡቃተይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 14 днів тому +55

    ያአባትነት ጥግ ይኔ አባት እርዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹህ አባዬ🎉🎉🎉

  • @VebdJdjf
    @VebdJdjf 14 днів тому +4

    የኔ መልካም አባት ፈታነዉ ያረገኝ መልካም አባት ይለሃል እድህነዉ❤❤❤❤

  • @Cud0000Gudkonjo-si3to
    @Cud0000Gudkonjo-si3to 14 днів тому +61

    የጋሽዬ ቁጣ ቀልቤን ገፈፈው በመጀመሪያ ሳየው የኔ እንቁዎች ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ🙏🙏🥰🥰

  • @drr8432
    @drr8432 14 днів тому +67

    ወይኔ የኔ አባት ስቆጡ እዉነት መስለኝ እንደት ክዉ እንዳልኩኝ ብሩኬ የኔ ወንድም እኔ ልደንግጥልህ እኔም አንተ ጋር እኩል ነዉ የደነገጥኩት 😂💚ሀይሚዬ የጅግና አባት ልጅ ጀግና አስተዋይ የልጅ አዋቅ የሴት ጀግና ለባም ሴት ቤተሰባን አክባር 😘💕ብሩኬ የልጅ አዋቅ ትእግስተኛ በዝምታ ገደይ ፀባይ ሰናይ😍💕የኔ ኣባት ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን የሁላችሁም 🙏🙏🙏FHB ዉድድድድ💕💕💕👌💪💪💪

  • @Redu78978
    @Redu78978 14 днів тому +235

    የጋሽዬ ቁጣ ማነዉ ቆሌዉ የተገፈፈ ጋሽዬ እኮ አይቆጣ❤😂😂😂

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 14 днів тому +6

    የብሩኬ እናት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን በልጆችሽ ተደሰች ዛሬ አኮራን ልጅሽ❤❤

  • @BiqiltuuAlamii
    @BiqiltuuAlamii 14 днів тому +45

    Waaqayyo hangga dhumaati waliin isin haa bareechisu warrii jettanin mee orom 👍👍

  • @BuzayehuShemels
    @BuzayehuShemels 14 днів тому +48

    እውይ የሙሽዬ ጠበለል አቀረቀርክ እኮ😂😂ጋሽዬ እናመሰግናለን ነፍ አመት ኑርልን😊

  • @HayuHasen
    @HayuHasen 14 днів тому +29

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ😂😂😂ብሩኬ ሥታጎርሠዉ ማፈሩ😂 ጋሽዬ የኔ አባት ነፍ አመት ኑር🎉🎉🎉🎉

  • @እልፍነሽ-ወ2የ
    @እልፍነሽ-ወ2የ 14 днів тому +4

    ካሽዬ የፍቅር ሠው እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NaimaMuhamed-zr9he
    @NaimaMuhamed-zr9he 14 днів тому +33

    መልካም ሥነ ምግባር ምን ያክል ሀይል እዳለው ያሥተምራል ይህ ቪድዮ ሌላው ደግሞ እኛ ለሠወች መልካም ስንሰራ አሏህ ለእኛ መሌካሙን ነገር ያመጣልናል ለዚህ ምሣሌው ብሩክ ነወ የእሱን ጉዳይ ትቶ ነበር ከእሷ ጋ ለመቆየት የተሥማማው ግን አሎህ የአባቷን ልብ አሳዘነለት እናም መልካም ሠወች የቱንም ያክል ብትጉዱም መልካም ነገር ከማድረግ ከመናገር ወደኋላ አትበሉ አውቃለሁ በመልካም ልብ ገብተው እንዳትነሡ አዴረገው ሠባብረው የሚሂዱ ሠወች እንዳሉ ግን አብሽሩ እነሡ የጣሉዋችሁ ቢመሥላቸውም ወሏሂ መልካም የሠራ መልካም የተናገረ ለሁሉም ፊጥረታት መልካም የተመኝ መቸም አይወደድቅም የበለጠ ጠንካራ ነው የሚሆነወ

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 14 днів тому +180

    _ሰአት ይከበረልን ሆሆሆ በመጠበቅ ሞትኩኝ እንድ እኔ ማነው😌 ጋሽዬ😁😁_

    • @HddhxXgxhc
      @HddhxXgxhc 14 днів тому +3

      እውነትነው ይከበርልን❤😂

    • @saedaAbebe
      @saedaAbebe 14 днів тому +1

      Awe😅😅

    • @اال-ر9ق
      @اال-ر9ق 14 днів тому +1

      ❤❤❤❤

    • @TsehayAragaw-z8s
      @TsehayAragaw-z8s 14 днів тому +2

      አው እንደ ውሀ ቀጂ ስመላለስ😂😂😂😂😂

    • @Mestawet-o8x
      @Mestawet-o8x 14 днів тому +1

      ይከበርልን ❤❤❤❤🎉🎉

  • @MsBir-he9ex
    @MsBir-he9ex 14 днів тому +24

    አቤት አቤት ግን ለሰው ያለው ክብር ማሻ አላህ ቀጥ ብሎ እኮ ለማያት ተሳቀቀካ ግእዝ/ር ይባርክ ክምር ታበርክ ❤❤❤ስቅጡል ጋሹዬ ርጃም እድሜና ጤና ይስጥ ታድለቸ አበቴ ክፋ እንደይናከ ❤❤❤

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 14 днів тому +9

    የኔ ውድ ሀይሚዬ የበላ እና የተማር ወድቆ አይወድቅም ይባላል እና ምግብ ብዬ ቅመሟ የብሩኬ ንግስት ሀይሚ🥰❤🥰❤

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 14 днів тому +115

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ መጨረሻዉን ኣይቼነዉ የጀመርኩኝ😁😁
    ጋሽየ የኔ የዋህ ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏❤️

    • @Fatuma-g3x
      @Fatuma-g3x 14 днів тому

      እኔም❤❤❤❤❤😂😂😂

    • @GggfddfyHhi
      @GggfddfyHhi 14 днів тому

      ❤❤😂😂​@@Fatuma-g3x

  • @سارها-ش2ض
    @سارها-ش2ض 14 днів тому +88

    ብሩኬ ፈጣሪ ይባርክህ ለሠውልጅ ያለህ ክብር 😢🎉🎉🎉እመብርሀን ባላችሁበት ትከተላችሁ 😢😢😢🎉🎉

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 14 днів тому +84

    ወውውው በጣም ደስ ያለው ጋሽዬና ብራ በመገናኘታቸው ላይክ❤
    👌👍👍❤❤ሀይሚየ እንዴት ነሽ የኔ አባት እረጅም እድሜ ጤና🙋😘😘

  • @tigistbali4982
    @tigistbali4982 13 днів тому +1

    ዋዉ የምር የዛሬዉ በጣም ይለያል ጋሽይ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
    ሀይሜ
    የኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 14 днів тому +37

    የቅመሟ አባት ሽአመት ያኑርህ ምርጥ አባት የገባዉ ነዉ አወቅነዉ የኔ ዉዶች ሀይሚየና ቡራየ የሚዲያዉ ዲምቀት 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @kokkhkoka5647
    @kokkhkoka5647 14 днів тому +48

    ወይኔ ብሬኬ አንገትህ ተርፎ ይሆን ቅርቅር ብሎ ቀረኮ ወዮዮዮ😀
    በተረፈ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @SAMRI_SAMRI-b7u
    @SAMRI_SAMRI-b7u 14 днів тому +66

    ጋሽዬ የኔ የዋህ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏❤😘

  • @LEMI-l3e
    @LEMI-l3e 13 днів тому +2

    ጋሽዬ ምርጥ አባት ፈጣሪ እድሜውን ያርዝምልን ሀይሚዬ ቡራዬ የኔ አንቆዎችእግዚአብሐር አምላክ ይጠብቃቹሁ ከክፉነገር እመቤቴን❤❤❤😘😍❤❤❤🙏

  • @GaGa-el4mf
    @GaGa-el4mf 14 днів тому +16

    ብሩኬ ማሻ አላህ ወድሜ ጨዋ የጨዋልጅ ጨዋ ያሣደገክ ገሽዬን ቀጥብሎ ለማየት አቤት ትህትና አላህ ይጨምርልህ
    ሀይምየ የኔቅመም እድለኛነሽ የምር አላህ አይለያችሁ እሥከመጨረሻው

  • @burteetube1480
    @burteetube1480 14 днів тому +30

    Namni Akaa koo Mattii Kanaa jalaatan Lakii godhaa mee My Love Family ❤🥰

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 14 днів тому +29

    ጋሽዬኮ ይለያል የምር💗 ትወና አንደኛ💗💗💗Ⓗ&Ⓑ💓💓💓
    ምናለ ግን ቪዶዉ ቢረዝም🙌

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 13 днів тому +2

    ጋሽዬ እንዴት እንደምወዶት ❤ፈታ ያሉ ንፁ ልብ ያላቸው ፈጣሪ እድሜና ጤናዎትን ያብዛሎት💐💐💐💐💐🙏

  • @KamariyaKamaru
    @KamariyaKamaru 14 днів тому +22

    ማሸ አለህ ቡሩኬ ለሳዉ ያለክ ክብር አለህ ይጫምርልህ ሀይሚየ ያኔ ቅማም ጋሺየን ፋጠሪ ይጠብቅልሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 14 днів тому +20

    የኔ አባት አባት እኮ ኩራት መከታ ነው ❤❤❤❤ሀይሚ እውነታቸውን እኮ ነው አይሩ አልተመቸሽም እራስሽን ጠብቂ ዋነው ሰላም ነው

  • @KidistyetawahedoLig
    @KidistyetawahedoLig 14 днів тому +30

    ጋሽየ ቡሩኬን ሲቆጣው ከብሩኬጋ እኩል ነው የደነገጥኩት ጋሽየ ቀልደኛ ነወት የሀይሚየ አባት😂😂😂 ቡራየ የኔ ሠው አክባሪ ጨረቃወቸ ❤❤❤❤❤❤

  • @ዘምዘምአሰንአደም
    @ዘምዘምአሰንአደም 14 днів тому +2

    ጋሽየ አብረህ ነዉ ያስደነገጥከኚ😂😂😂ወይኔብሩክ😢😢😢ሚሲኪን

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d 14 днів тому +30

    ጋሽዬ 😮😮በመጀመሪያ በጣም ነው ያስደነገጠኝ 😮😮ጋሽዬ ምርጥ አባት እኮ ነው ወላሂ በጣም ነው የምወደውት ሙሉ ቤተሰቡን ❤❤የቡቡዬ ቤተሰብ እንዲሁም ምርጥ ናቸው ከታላቅ እስከ ታናሽ ሁላችንም እወዳቸዋለሁ ከራሳቸው ደስታ ይልቅ የልጆቹን ደስታ ያስቀድማሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ለሁላችሁም ቦቡዬ ጨረቃዬ በጣም ነው የምወዳችሁ 😢😢😢የኔ ሰቀኖች የኔ ዓለምዎች 😢😢😢❤❤❤❤ለአንድ ደቂቃ ተለያይታችሁ ማታ አልፈልግም እወዳችኋለሁ እወዳችኋለሁ ውድድ ውድድ❤❤❤❤በጣም ደስ ብሎኛል

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 14 днів тому +63

    ጋሽዬ እንወድሃለን እናመሠግናለን እነሱ በአንድ ላይ ነው የሚያምሩ የኛ ድምቀት ናቸው ❤❤❤❤🎉

  • @nomore8101
    @nomore8101 14 днів тому +29

    ሐይሚዬ የኔዋ ልዕልት አንቺ እኳ ምንም የሚገልፅሽ ቃላት የለም ልብሽ የህፃን ልጅ ነው ከአንቺ ጋር ለሚሆኑ ሰዎች እኳ ምቿት ነው የምትሰጪው ድምፅሽ ሳቅሽ አይረብሽም እሷን የመሰለች ልዕልት ልጅ ስላሎት ሊኮሩ ይገባዎታል። እሷ ናት ወደፊት የምታኳራዎት እርግጠኛ ነኝ የተማረች ሴት ደግሞ እንቁ ናት በትምህርት ጋሽዬ ቀልድ የለም ምርጥ አባት እናመሰግናለን ብሩኬ አደራ ተቀበለ ሐይሚዬ የኔ ረቂቅ እወድሻለሁ😘😍❤😍😘😘😍😍😍

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 14 днів тому +3

    ወይኔ ዛሬ በሣቅ 😂 ጋሽዬ እድሜህ ይርዘምልን ሀይሚዬ እና ቡሩኬ የእኔ ጨዋወች ሥወዳችሁ እኮ❤❤❤❤

  • @NejatAssefa
    @NejatAssefa 14 днів тому +27

    ወይኔ ስለብሩኬ ስታወሪ ለአባትሽ ሀይሚ የኔ መጨነቅ ስታጎርሽውማ ወዮ ብቻ ወዳችኋለሁ

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 14 днів тому +24

    ማነው አንድነ ጋሽየን የምወድ ወይኔ አፍረት ቡቡ አይዞክ.😂😂😂😂 ጋሽዬ ፍታ ነው ጣጣ የለም ስውደው ❤❤❤❤❤

  • @zadargosha
    @zadargosha 14 днів тому +17

    ታድለሽ ይሄ የመሰለ አባት ነው ያለሽ 😢❤❤❤❤❤❤

  • @gdfx3728
    @gdfx3728 18 годин тому

    ጋሸየ አቤቴ ይመሰለኛል ሳየው መላጣነቱ ፀይምነቱ ጋሼ በጣም ምርጥ አቤት ነህ ❤
    እንየሰ አቤቴ በሰደት ሁኜ መሞቱን ሰማሁ ምርጥ አባት ነበረኝ 💔ልክ እንደ ጋሼ ❤

  • @tititube9079
    @tititube9079 14 днів тому +87

    ጋሽዬ የሚገርሙ ሰዉ ናቸዉ የትም ተወለድ ያራድዬ ልጅ ሁን ይላል እና ጋሽዬ አራዳ ናቸዉ ሽሽሽሽ አመት ይሁሩ❤❤❤❤🙏

    • @ሪሀናአሊ
      @ሪሀናአሊ 14 днів тому

      ቲቲነ❤❤❤ ተናፍቀሻል

    • @tititube9079
      @tititube9079 14 днів тому

      @ሪሀናአሊ የኔ ዉድ😭😍 ቤቴ ነይ ወይ ልምጣ የጥንቷ

    • @Fadela-s9s
      @Fadela-s9s 14 днів тому

      Wowwwww ineee kale yelenyim ayeeee gashey

    • @tititube9079
      @tititube9079 14 днів тому

      @@ሪሀናአሊ በዋናሽ ነይ ማሬ

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 14 днів тому

      በምታምኑት ኣምላክ ደሙሩኝ ዉዶቼ❤🎉

  • @EkramEkram-h8o
    @EkramEkram-h8o 14 днів тому +31

    የኔ አባት ወላሂ እዴት እደምወደው ቡቡዬ አገትህ ተረፈ ያተፋታ እኔ ደከመኝ 😂😂

  • @emuyetadesse1491
    @emuyetadesse1491 14 днів тому +57

    ቡሩኬ አሳዳጊህ ይባረክ እናትህ ታድላ አንተን የመሠለ ልጅ ስላላት በእውነት ያሰብከው ይሳካ የሀይምዬ........❤❤❤

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 13 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤አይይይይ ጋሽዬ እኮ አይጠገቡም😂😂😂❤❤ስቀው የሚያስቀንስ ነገር😂❤❤❤❤

  • @ለመኖርመፈተን
    @ለመኖርመፈተን 14 днів тому +37

    ማነው እደኒ እየተሽኮረመመ ያያቸው🙈🙈🙈🙈🙈🙈ጋሽዬ ይመችክ ፈታ ብቻ❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @kababushnuguse
    @kababushnuguse 14 днів тому +241

    Nama akka koo maati kan jalatan like godha ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 nice family long lives 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Samera11-w6d
      @Samera11-w6d 14 днів тому

      ❤❤❤❤❤

    • @ZahraAhmed-x1v
      @ZahraAhmed-x1v 14 днів тому +1

      ❤❤❤❤ eeeee bayeee jalana🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

    • @oneplus1484
      @oneplus1484 14 днів тому +2

      Matii naf taa aa please

    • @Jana-kg9ei
      @Jana-kg9ei 14 днів тому +1

      Abbaa mucayo kana bayyee jaladha❤❤❤❤❤❤

    • @tadalugetachew6360
      @tadalugetachew6360 14 днів тому

      ✌️✌️✌️❤❤❤❤

  • @ZTEZtee-p8r
    @ZTEZtee-p8r 14 днів тому +18

    ክብር ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሀይሚዬ እንዲህ አይነት አባት ስላለሽ እግዚአብሔር ን አመስግኝ ብሩኬ ደግሞ የኔ ሰው አክባሪ ትለያለህ አንተም ታድለሀል አይዞህ አትፍራ ጀግናችን በርቱልን

  • @ZaraReshed
    @ZaraReshed 14 днів тому +2

    ጋሽየ እኮሣየውወላሂአባቴንነውእሚመስለኝ8አመቴበስደትበናፍቆትእየተቃጠልኩእሥኪበሠላምእዱገናኝድአአርጉልኝእህትወንደሞቸበስደትያላቸሁበሠላምከቤተቦቻችንያገናኘን❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 14 днів тому +16

    እውነት ቀናሁ በነሀይሚ የተባረኩ ደስ የሚሉ አባት ነው ያላችሁ እድሜና ጤናን ለመላው ቤተሰቦቻችሁ። ጋሽዬ እውነት ዘና ፈታ ያሉ የገባቸው ናቸው። ሀይሚም ለብሩኬ ያለሽን ክብር በአባትሽ ፊት አሳይታናለች ክበሪልን።

  • @rishanaweke2559
    @rishanaweke2559 14 днів тому +17

    ብሩኬ በጣም ደሰ ብሎኛል አሁን ያንተ ሀላፊነት ነች ሀይሚ በርቱ የሰው ወሬ እንዳትሰሙ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ