//የቤተሰብ መለዋወጥ// "ሰው የሌላን ሰው ኑሮ ከልቡ ቢያይ እንዴት ድንቅ ነበር ..." ልዩ //የአዲስ አመት ፕሮግራም//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
    @Hayatነኝስደትያደከመኝ 4 місяці тому +277

    ያአላህ ያጣ የሚያገኝበት የታመመ የሚፈወስበት የሠላምና የአንዲነት ዘመን ያርግልን😢

  • @NhatanSuraphel
    @NhatanSuraphel 4 місяці тому +35

    ድህነት ሞራልን ሊያላሽቅ ተስፋ ሊያስቆርጥ ይችላል በልተው ማደር ያቃተው ሰው ቤት ፅዳት ሊያስብ አይችልም እባካቹ ባለሐብት ሚሊየኖሮች በዚህ መልካም ስራ ተሳተፉ ልጆቻቹን እያያቹ ለተቸገሩ ልጆች ድረሱላቸው እናንተ ይህንን መልካም ስራ የሰራቹ ተባረኩ ዘራቹ ይባረክ

    • @tibekif
      @tibekif 2 місяці тому

      😢😢

  • @Yayu-c1t
    @Yayu-c1t 4 місяці тому +252

    ይገርማል ልዩነቱ ልጆቹ ደነገጡ ሓፍታሞቹ ፍቃደኛ መሆናቸው ይደነቃሉ ጥሩ ትምህርት ነው

    • @SeadiyeSeadiwa
      @SeadiyeSeadiwa 4 місяці тому +5

      በጣም ዲህነትአይኑ ይጥፍ 😢😢😢😢የልጆቹደሥታ

  • @sigmanati.
    @sigmanati. 4 місяці тому +22

    የእነዚን ሰወች ታሪክ የቀየራቹ ሰወች በሙሉ በብዙ ፀጋ ጌታ ይባርካቹ

  • @lidetytub
    @lidetytub 4 місяці тому +89

    Ebs በእውነት ልትመሰግኑ ይገባል❤❤

  • @NaomiHenok-o5d
    @NaomiHenok-o5d 4 місяці тому +73

    ሳዮ በጣም ደነገጡ እንደዚህ አልመሰለኝም ፓርክ ነበር ለኔድ የመሰለኝ ያለቀስኩትም ወድጄ አይደለም አቅቶኝ ነው አልነገሩኝም ነበረ እዚህ እንደማደር ግን እዚህ አድሬስ ሲሉኝ ደነገጥኩና አማልክት ጀመርኩ ካዛን ግን ቤታቸው ሲቀየር ደስታቸውን ሳይ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር እኔም እና ለእነሱ ትልቅ ነገርመኝላቸዋለሁ ሁላችሁም መልካም በዓል❤❤❤❤❤

    • @abc12452
      @abc12452 4 місяці тому +9

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ ስታድጊ እንደዚ ደሃ ለሆኑ እናት አባት ለመርዳት ሞክሪ ጎበዝ

    • @zekiyaheyradin5516
      @zekiyaheyradin5516 4 місяці тому +7

      አንችምንም ጥፈት ዬለብሽም በእድሜከንቺ ምበልጠው እኔብሆን እንደዚህነው ምሆነው

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 4 місяці тому +5

      የኔ ቆንጆ ሁላችንም ቢሆን እንደዚሁ ነው

    • @haylemichaeltsega3632
      @haylemichaeltsega3632 4 місяці тому +2

      Ayzon

    • @MakiJusus
      @MakiJusus 12 днів тому

      ናሆሚ የኔ ቆንጆ ልጅ ጌታ በቁመት በእውቀት ያሳድግሽ ለወደፊት የተመኘሺው ነገር በጣም ደስ ይላል ዘመንሽ ይባረክ

  • @fetiyaendale2028
    @fetiyaendale2028 4 місяці тому +310

    ዛሬ ልደቴ ነው እንኳን ተወለድሽ በሉኝ🙏 መልካም አዲስ አመት🌻🌻🎉🌻🍾🎂🌼

    • @AtliAtli-st7jv
      @AtliAtli-st7jv 4 місяці тому +8

      Enkoantawaladish❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Blu.t6485
      @Blu.t6485 4 місяці тому +7

      Happy birthday

    • @MeseretGebrehana-p8r
      @MeseretGebrehana-p8r 4 місяці тому +6

      Happy birth day🎉🎉🎉

    • @naatytube
      @naatytube 4 місяці тому +4

      እንኳን ተወለድሽ🎉🎉🎉🎉

    • @M_O_P.Limited
      @M_O_P.Limited 4 місяці тому +2

      Receive Jesus Christ to have eternal life. Heaven and hell are real places.

  • @lidetytub
    @lidetytub 4 місяці тому +60

    😢😢😢😢 የብዙ እትዮጵያኖች ኑሮ ነው በእውነት😢

  • @firewbekele4187
    @firewbekele4187 4 місяці тому +57

    ebs ይህን ፕሮግራም በበዓል ብቻ ሳይሆን
    ልክ እንደ #አዲስ_ምዕራፍ
    በየሳምንቱ ይስራልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @TigistBayinesagnTessema
      @TigistBayinesagnTessema 4 місяці тому +3

      Yene enat keyet yimetal bajetu😢

    • @firewbekele4187
      @firewbekele4187 4 місяці тому

      @@TigistBayinesagnTessema lik ahun sewochn edaderegew nwa

    • @AdanechAwel
      @AdanechAwel 5 днів тому

      Wntshen new yemtagjachew meslesh. Yehan seladergu gata yebrkachew. Beysamntu yechlalu eda. Sewu edat new metasbiw😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz 4 місяці тому +276

    ድሆች ቤታችሁን አታቁሹ ፅድት አድርጉት እኛ የገጠር ልጆችኮ ወላሂ ቤታችንን ፅድ በበት ልቅልቅ ሰናረገዉ ሲያምር

    • @ጡልየ
      @ጡልየ 4 місяці тому +6

      ❤❤እይ ወላሂ

    • @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ
      @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ 4 місяці тому +13

      ወላሂ ልክ ነሽ

    • @RRuth8852
      @RRuth8852 4 місяці тому +3

      Awe

    • @Haymi-gc5hr
      @Haymi-gc5hr 4 місяці тому +2

      እኮው

    • @ZhainabMohammad
      @ZhainabMohammad 4 місяці тому +7

      ወላሂ የገጠር ቤት በበትና በአመድ ፂድት አድርገን ለቅልቀን ነው ያደግተው ሲያምርኮ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 4 місяці тому +170

    ይህፕሮግራም የሚበረታታና አስተማሪነው ግንድህነት ፅዳትን አይከለክልም ቤታችንን በጭቃበበትበአመድ እየለቀለቅን እቃው ወዝሲኖረው በአመድ እያጠብንእያፀዳንእንኖርነበር ቆሻሻለጤናምጥሩአይደለም አላህየተሻለኑሮይስጣችሁ

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 4 місяці тому +2

      ትክክል

    • @Zubaida-cw3o
      @Zubaida-cw3o 4 місяці тому +2

      ትክክል😢

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 4 місяці тому +7

      ቤቱው በምን ይስሩት ስፋትና ቤቱው ባይወድቅ ግን ውሃና መብራት የሌለበት ሀገር😢 ድህነት ቆሻሻነት አይደለም ማጣት ሞራል ይወድቃል

    • @EmuAbdullah-di8mb
      @EmuAbdullah-di8mb 4 місяці тому +2

      በትክክክክክል

    • @GammoriK
      @GammoriK 4 місяці тому +1

      Awo ename gerem9ghale

  • @abiyotchane5319
    @abiyotchane5319 4 місяці тому +18

    ይህንን ሃሳብ ያመነጨውን ሰው ፈጣሪ ይባርከው

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ 4 місяці тому +250

    ይሔንን ፕሮግራም ወድጀው ልሞት ነው🎉🎉🎉ደጋግመው ቢሰሩልን🎉😢😢

    • @AbebaneshiDiffe
      @AbebaneshiDiffe 4 місяці тому +3

      እኔም እንደው ባላቋረጡት

    • @mastallbisset9682
      @mastallbisset9682 4 місяці тому +2

      እኔም ❤

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 4 місяці тому +6

      ሰው አይገኝማ ችግሩ ይሄኮ ቀላል አይደለም

    • @santaw5392
      @santaw5392 4 місяці тому +2

      🌺የኔ ጥያቄ ከአዳምና ሄዋን ሀጥያትን እንደወረስን ሁሉ ፣ ከሰለሞን ለምንድን ነው ሀብቱን ያልወረስነው?

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 4 місяці тому +3

      @@santaw5392 ሀጥያት ከማንም አልተወረሰ በራሳችን በሰራነው ወንጀል ቢሆን እንጂ

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 4 місяці тому +30

    በእውነት ይህን ላረጋችሁ እነዚህ ቤተሰቦች ያሰደሰታችሁ እጥፍ ድርብ አርጎ ፈጣሪ ይክፈላችሁ ዘራችሁ ይባረክ❤❤🎉🎉

  • @mohammedyesuf-m8g
    @mohammedyesuf-m8g 4 місяці тому +35

    ቅን ልቦችን ያብዛልን ክበሩ ከዝህ በላይ ይስጣቹህ ደግነት እንደዝህ ነው

  • @ሰላማዊት-ሰ7ቐ
    @ሰላማዊት-ሰ7ቐ 3 дні тому

    ጌታየ ሆይ አረ ቃል አጣው😢😢 ዘመናችሁ በሙሉ ይባረክ ሌላ ምን ልበል😢

  • @sadiamobile-ei5mz
    @sadiamobile-ei5mz 4 місяці тому +71

    ደህንነት ያል ነዉ ግን ያለችንን ነብረቶች ከራሳችን ጀምርን በፅዳት ብንጠቀም በተረፈ ደስ ይላል

    • @Meseret-g2g
      @Meseret-g2g 4 місяці тому

      በጣም ይገርማል የደሀዎቹ ቤት በዚህ ደረጃ አለ ለማለት ይገርማል

    • @meseretjote1761
      @meseretjote1761 4 місяці тому +1

      ዕረ ይዘገንናል የነዚ የሚያቃቸው ሰው ይታዘባል እንጀራ እሸጣለሁ አለች በዚህ ፅዳቷ ነው ለሰው ስትሸጥ የነበሩ በስመአብ

    • @martamarcha2850
      @martamarcha2850 4 місяці тому

      TEKEKEL, BETACHEWUN ENKUA AYASEDUM. BENE GEMET YE SENFENA MLEKET NEWU.

    • @merontewodros60
      @merontewodros60 3 місяці тому

      ጧት ተነስቶ በእሳት መቃጠል ከዛ ተመልሶ........ የቀመሰ ያቀዋል አታዉሪ

    • @FoziaFOZia-h9b
      @FoziaFOZia-h9b 11 днів тому

      በጣም ወላሂ እናታችን እዴዚህ ሁነዉ አሣዴጉን አይይይይ መቸ ይሆን ከጢስ ዬማወጣት​@@merontewodros60

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ 4 місяці тому +56

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ በወጣችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🎉❤

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 4 місяці тому +37

    እንኳን ውለው ላደሩበት እኔ ላየሁትም ለእነሱ ጨነቀኝ ድህነት ምንም አይደለም ግን ደሀ ለመባል ኮተት ልንሰበስብ አይገባም መጣል ብንለምድ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለመልካምነታችሁ🌻🌻🌻🌻

    • @addisneger1356
      @addisneger1356 4 місяці тому +3

      እኔም ሃሳቤ ሰዉ ባለዉ በጭራሮም ጥርግ አርጓ ቤቱን በፅዳት መያዝ ነዉ ።የስት ድሃ ቤት አለ ፅድት ያለ ።ይሄን ስል ሃብታምም ሆኖ ስት ዝርክርክ አለ ።ጤና ካለ ቤትን በለአቅም ማፅዳት ጥሩ ነዉ ።

    • @hewansibeyn1531
      @hewansibeyn1531 4 місяці тому +1

      በጣም እውነት ድህነቱ እዳለ ሆኖ ፅዳት ግን ባለን ነገር ማፅዳት አለብን

    • @kidistteklay
      @kidistteklay 3 місяці тому

      Yelet enjerachewn felega betachewn alayum ebakachu teredwachew

  • @MartaGati-os4cd
    @MartaGati-os4cd 4 місяці тому +11

    ማነው እንደኔ እጀራ እየጋገር እያለቀሰ ያያቸው😢 በጣም አሰተማሪ ነው ክብር ለ ኢቢኤስ ቲቪ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemdesta7887
    @eyerusalemdesta7887 4 місяці тому +87

    ስሜቴን በቃላት መግለጽ ከብዶኛል የልጆቹ ሁኔታ ለሁላቹሁም ጌታ እድሜ ከጤና ይስጣቹሁ

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 4 місяці тому +28

    ይሄን ፕሮግራም የሚያክል ምንም የለም በጣም አስተማሪ ነው በጣም የተደላቀቀ ኑሮ የሚኖሩ ትንሽ እኝኳ ቢያካፍሉ በጣም ዝቅተኛ ኑሮ የሚኖረውን ሰው ይለወጣል

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 3 місяці тому

      ትክክል በየጊዜው በፕሮግራም ቢሰጥ ጥሩ ነበረ

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 4 місяці тому +15

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ልጆችሽን ይባርክልሽ ትዳራችሁ ይባረክ ❤
    አንድ ነገር ግን ሰው ያለውን በንፅህና መያዝ ቢለም ያረጀ እቃ ቤትንም እናንተንም አይቀይርም ማስቀመጡ ጉዳት አለው መጣል ማፅዳት ልመዱ ድህነት አያሳፍርም ድንገት ሰው ይቀየራል እስከዛው ግን ባለው ንፁህ መሆን ለራስም ጥሩ ነው

  • @Gid-u5r
    @Gid-u5r 4 місяці тому +65

    ድህነትአይኑይጥፋ ከሰዉበታችየሚያረግ

  • @TsionRestu
    @TsionRestu 4 місяці тому +125

    የአንዳንድ ሰው ድክመት ቅራቅቦ አላስፈላጊ ነገር ማጠራቀም ይወዳል ከድህነቱ የበለጠ ገዝፎ ሚታየው የንጽህና ጉድለቱ ነው😢

    • @Meronfiqir
      @Meronfiqir 4 місяці тому

      😄😄😄😄

    • @SemuAbdu-x9q
      @SemuAbdu-x9q 4 місяці тому +1

      ለመቀረፅ ይመስለኛል እንጅ ባሁን ስዓት እንደዚህ ያለ ቤት አይኖርም

    • @jerusalemseleshi1318
      @jerusalemseleshi1318 4 місяці тому

      ድህነት ንፅህናን አይከለክልም ሴትየዋ በጣም ሰነፍ ነች። የማይጠቅም ቅራንቅነቦ ቢጥሉት።

  • @amanuel3005
    @amanuel3005 8 днів тому

    ሰው ለሰው በትክክል ነው ያየሁት ።አባት እናት ህፃናት ከከተማ ወደ ጫካ የሚገርም ነው።ተባረኩ እሄ ቡዙ ትምህር አለው ቀጥልበት እድሜና ጤና መልካም አውዳመት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 4 місяці тому +3

    Ebs tv ክብር ይገባችኋል በእውነት♥️
    አቶ ኃይለኢየሱስ ግን የጓሮ ቦታውን ቢደለድለው ገራሚ የጓሮ አትክልቶችን ባለቤቱ እየተከለች ለራሳቸው ከመመገብ አልፈው ለሽያጭ ማቅረብ ይችሉ ነበር፡፡የቤቱ ፅዳት ላይ ደግሞ ሁላችንም በድህነት አልፈናል የቧንቧ ውሀ ብናጣ በዝናብ ውሀ ፀድተን የኖርን ሰዎች ነን ስንፍና ከሆነ ግን ብታስተካክለው ባይ ነኝ፡፡ካልሆነ ግን"ታጥቦ ጭቃ"የሚባለውን ተረት ማስታወሳችን ግድ ነው፡፡
    የአቶ ተካልኝ ቤተሰብ ይሄንን ኑሮ ተመልክተው መልካም በማድረጋቸው ፈጣሪ ያክብራችሁ፡፡
    Ebs በርቱ🙏

  • @yabukienat974
    @yabukienat974 4 місяці тому +8

    አላህዬ አንተ አዛኝ እና እሩህሩህ ቸር ነህ እባክህ ለነዚ ሰዎች አሳይተህ አትንሳቸው ከዚ የተሻለ ያመረ ነሀር ስጣቸው ባንተ ተስፋ አይቆረጥም ያአ ረብ😢

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 4 місяці тому +2

      ነሀር ነሀር የሚገነው ከሂዳያ ቡሀላነው ብቻ ለኛ ለድሀዎች አላህ ይርዳን 😢

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 4 місяці тому +65

    እኔ ብዙ ሙልጭ ያሉ ድሀ ቤቶች አይቻለሁ የዚህስ የከፋ ነው:: ቤትን ንፁህ አርጎ ባለችው አስተካክለው መሬቱ አፈር ቢሆን እበት ቀብተው የሚኖሩ:: እንጀራ የሚበላ ሰው ውሀና ሳሙና ይቸግረዋል??? የአናጢ ቤት ?? ግርግዳው ላይ እኳን የለጠፈውን ቺፑድ አሳምሮ መለጠፍ ይቻላል:: ይህ ድህነት የስንፍና ውጤት ነው::

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 4 місяці тому +1

      ትክክል

    • @Rabia-g3y
      @Rabia-g3y 4 місяці тому +2

      በጣም እኔ ተሸማቀኩ የምር😢😢😢

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t 4 місяці тому +1

      @@TesfaneshAmsalu የወደቀ ስትዪ! ተረቱን ያለቦታ አስገባሽው:: ከየትኛው ከፍታ ነው የወደቀው? ይህ ተረት ከፍ ያለ ሰው ከደረጃው ዝቅ ሲል ነው የምንጠቀመው እትዬ ተስፋነሽ::

    • @TesfaneshAmsalu
      @TesfaneshAmsalu 4 місяці тому +4

      @@Usually-x3tሔ
      የሌለዉ ( የተቸገረ) ሠዉ ላይሁሉም ይበረታል! ልል የፈለኩት እንደዛ ነዉ kesew yemitebek new koshasha enante nachu
      min agebachu selenesu

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t 4 місяці тому +1

      @@TesfaneshAmsalu ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ሆኖብሽ ነው:: ንፅህና ከድህነት ጋር አይገናኝም የስንፍና ውጤት ነው:: ባለጌ ነሽ!! ቅማልሽን አራግፊ ጭቅቅትሽን ታጠቢ ቤትሽን ጥረጊ! ቆሻሻ የቆሻሻ ደጋፊ

  • @robs5120
    @robs5120 4 місяці тому +13

    አልፈርድም ግን የግሌን ልበል ድህነት ቤትን ከማዘጋጀት ከማፅዳት ጋር በፍፁም አይገናኝም እንኳንስ ድሃ ሴት ሆኖ ድሃ ወንድ ቤቱን ያፀዳል በዚህ ደረጃ መዝረክረክ ከድህነት ጋር አይገናኝም በተረፈ እጅግ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አቅም የሌላቸውን ዞር ብሎ በማየት የአቅማችንን እንድናደርግ ይገፋፋልና አስተምሮኛል።

    • @Tamara-k9m
      @Tamara-k9m 4 місяці тому

      እኔ ዬገጠር ዬዲሀ ልጅነኝ ቤታቺን ሳርቤት ነው ያዴኩት ግን ንፅህናቺንን ጠብቀንነው እምንኖረው እንኳን ዬሀብታሞቹ ልጆች እኔም እዚህቤት አላድርም

    • @AdanechAwel
      @AdanechAwel 4 місяці тому

      Er enam yegtr lej neq gen tedat. Lematedat dhent aykelkelm eda gat yerdachew​@@Tamara-k9m

  • @frehiwotmoges3266
    @frehiwotmoges3266 4 місяці тому +7

    ወይ ተኖረና ተሞተ በእዉነት ebs ትልቅ ክብር ይገባችጏል ይሔን ቤተሰብ ስላያችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም አዲስ አመት❤❤❤

    • @yalu9797
      @yalu9797 4 місяці тому

      እኔ እያየሁ ነውየጻፍከው

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 9 днів тому

    ኢቢኤሰ የእውነት የዚህን አይነት ብሮግራም በማቅረባችሁ በአለም ያለ ሁሉ ኢትዮጵያዊ ይህን ማንነታችንን እንዳንረሳ ትልቅ ትምህርት ነው በደንብ የበለጠ መሰራት ያለበት ነውም መበረረታት አለበት ኢቢኤሰ መቼም ተወዳዳሪ የላችሁም በጣም ትልቅ አሰደናቂ ታሪክ የድሮ የልጅነታችንን ድህነታችንን በማየቴ በጣም ደሰ ብሎኛል ይህ ነው ኢትዮጵያ ዊነት እንደዚህ መማር አለበት የደሃም ልጅ የሃብታምም ልጅ ሰንፈጠር ደሃ ነን ግን ሰርተን ለፍተን ለዚህ ለመብቃት እንደምንችል በማሳየታችሁ ይህ እራሱ አንድ ፊልም በእንግሊዘኛ ቢሰራበት የአለም ህዝብ ይማርበታልና ኢቢኤሰ ይህን ነገር ቀጥሎበት በጣም መበረታታት ያለበት ነገር ነው ገና ብዙ አዲሰ ነገር የሰው ልጅ የሚማርበት እንደምትሰሩ በሙሉ ተሰፋ እጠብቃለሁ መቼም ኢቢኤሰ ሳላደንቃችሁ አላልፍም በሙሉ በዚህ ላይ የተሳተፋችሁ ትልቅ ክብር አለን ከሰራን የትም መድረሰ እንችላለን በየሳምንቱ የበለጠ እንጠብቃለን ባለቤቶቹ ኢቢኤሰ እና ሰራተኞች የከበረ ክብር ከመላው ኢትዮጵያን ሰም እናመሰግናለን በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @baerhnmtiku
    @baerhnmtiku 4 місяці тому +57

    ይቅርታና ድህነት እንዳለ ሆኖ ፅዳት ግን ለምንድነው የሌለን እንዴ የልጆቹ እግር እራሱ ጥላሸት ዝናብ እያየን የሠጠቻሁ ያደረጋቹሁ እግዚአብሄር ይስጣቹሁ 🙏💓

  • @fetiyaendale2028
    @fetiyaendale2028 4 місяці тому +42

    ሕይወት ሁለት ነው
    ማግኘት =ማጣት
    ደስታ=ሀዘን
    ደሃ= ሀብታም
    ሳቅ= ለቅሶ........
    ......... በቃ ይቺው ናት

    • @TekaHaile-hu3wh
      @TekaHaile-hu3wh 4 місяці тому +2

      Danke ich libe dich ❤❤❤ 🇪🇷

  • @bittukanbirhanu-jw8ki
    @bittukanbirhanu-jw8ki 4 місяці тому +53

    እንደሰው በዚህ ኑሮ ከልጆች ጋር በጣም ይከብዳል ግን አላህ የተሻለውን እስኪያመጣው ቤቱ ቢጠረግ ንፅህና ቢጠበቅ ጥሩ ይመስለኛል ለልጆቹም ጤንነት ሲባል መንገድም እኮ ይጠረጋል እንካን የሚታደርበት ቤት ለሁሉም አላህ የበለጠ ይጨምርላቹ ለሰጡት ልጆቻቸውን ከክፉ ይጠብቅላቸው🎉🎉🎉🎉

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 4 місяці тому +1

      ትክክል

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 4 місяці тому

      ​@@zewditu1735ንፅህና ይቀድማል ጥሎብኝ ዝርክርክ ነገር አልወድም

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 4 місяці тому +3

      እውነትነው ንፅህና ይጎላቸዋል

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 4 місяці тому +4

      ሙሰሊም ቤት ቢሆን ሰለሚሰገድበት ግዴታ ይፀዳ ነበር😢

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 4 місяці тому

      @@reyuyenu340 ትክክልል

  • @alemayalew7654
    @alemayalew7654 4 місяці тому +11

    መድሃኒያለም ውለታ ችሁን ይክፋላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ እምትሰጡት አትጡ

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 4 місяці тому +5

    በጣም የሚገርም ደስ ይላል ተባረኩ መተሳሰብ ያብዛልን ሺአመት እይኖርም

  • @omegatolessa5757
    @omegatolessa5757 4 місяці тому +1

    I never see any organisation like EBS in fulfilling their social responsibility. Thumbs up to the management and the very person who came up with this idea.

  • @MHHas-pp7db
    @MHHas-pp7db 4 місяці тому +6

    በጣም ደስ ይላል ይቺ ናት ኢትዮጵያ ሀገሬ በርቱ ebs tv ሁሌም አዲስ ነገር ይዛቹ ነው ምትመጡት 🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹💚💛❤️

  • @Mankira-mf7ej
    @Mankira-mf7ej 4 місяці тому +5

    ተመልካቹም አላመንም ebsቴሌቪዥን ለመላው የቤት ሰራተኞች እድሜና ጤና ይስጣችሁ መልካም አዲስ አመት 🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ 4 місяці тому +171

    ማጣት ክፉ ነው😢😢😢 ግን ትንሽ ቤትም ቤትሆን ማፅዳት አለባችሁ🎉❤

    • @TibaToto-c4z
      @TibaToto-c4z 4 місяці тому +2

      አወ ምንምቢያስጠላከተፀዳ ያምራል ቆንጆኮሜትነውያደረግሺው❤❤❤❤

    • @NejatUmerMohammed
      @NejatUmerMohammed 4 місяці тому

      betem lik nesh

    • @MandenateEjigu
      @MandenateEjigu 4 місяці тому

      Sijemer anatsinet muya selalew gobez bihon arif arego bezu neger meserat yechelalu

    • @hailem9116
      @hailem9116 4 місяці тому +5

      የአናፂው ወይም የድሀዎቹ ቤት እጅግ ስንፍናም አለባቸው ከድህነታቸው በተጨማሪ ስንፍናም ጥበብም ድህነትም ያለበት ቤተሰብ

    • @faleworkhana7886
      @faleworkhana7886 4 місяці тому +4

      ተስፋ ቆርጠው ነው

  • @rastedy7209
    @rastedy7209 4 місяці тому +4

    ተካልኝ እና ቲና እናመሰግናለን ሄኖን ተካልኝ(ዝምተኛዋ ልጅ)በጣም ነው የወደድኳ እድግ በይልኝ❤❤❤

  • @mudaydemssie7637
    @mudaydemssie7637 4 місяці тому +3

    በእውነት በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ።ለመልካም ተግባር ረፍዶ አያውቅም ለሰው ያደረጋችሁትን ይረሳ ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም የዘራችሁት ይብቀል ።ልጆቻችሁ ይባረኩ ለወላጆች የሚታዘዙና የሚባረኩ ይሁንላችሁ ።

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 4 місяці тому +1

    ኢቢኤሶች ተባረኩ እውነት አብርያቸው አለቀስኩ እኔም ከድሀዎቹ አንዷነኝ እራሴን ለመለወጥ ስደት መጣሁ ግን ሰው ከዳይ ሸወዱኝ እናም ልለወጥ አልቻልኩም ብቻ አልሃምዱሊላህ ያልፋል ብዬ ተስፋ አለኝ
    የረዱትም ሰዎች በጣም መልካምሰው ናቸው ዝቅ ብለው የበታያቸውን መርዳታቸው ግን እነዛ ቤታቸው በጣም ቆሻሻነው ድህነትና መቆሸሽ ይለያያል እናም ያለንን ፏ ምረግ አለብን ❤❤

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 4 місяці тому +5

    አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጣችሁ ኢቤየሦችም ፕሮግራሙን አቅራቢዎቹንም የሚሣተፉቱን በሙሉ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጣችሁ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 4 місяці тому +6

    ወሏሂ ይሄ ፕሮግራም በጣም አሪፍና ልብ የሚነካ ነው

  • @Anumma572
    @Anumma572 4 місяці тому +4

    ተባረኩ ebs ትልቅ ሰዎች ተባረኩ

  • @TinaSweet-d2d
    @TinaSweet-d2d 3 місяці тому

    አበቃ ሲል ጊታ ከትቢያ ያነሳል ድንቅ የሆነ ጊታ ይባረክ .🤲 እናተም ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ ጊታ ምድራዊ ህይወታቹ ትርፋማ ሰማያዌ መኖራቹን በገነት ያድርጋቹ ❤

  • @yeheknegash
    @yeheknegash 4 місяці тому +3

    ከባድ ነው ስሚቱ ዋው ይመቻቹ ለዚ ነገር እጃቹሁን ለዘረጋቹ በሙሉ አላህ ያሰባቹቱን ሁሉ ያሳካላቹ

  • @hayatahmed-v3b
    @hayatahmed-v3b 11 днів тому

    ያአላህ የእውነት በጣም ጡሩ ፕሮግራምነው አላህ ይሥጣቹሁ ያረቢ❤❤❤

  • @KaliRr-dw1un
    @KaliRr-dw1un 4 місяці тому +4

    በስመአብ እንዴ ዛሬ በደስታ አንብቼ አላቅም ቃል የለኝም እግዚያብሔር አምላክ ለደጋጎች ፀጋና በረከትን ያብዛልኝ
    ኢቢኤስዎች እጅግ በጣም እናመሰግናለን ክበሩልን

  • @musbahhammid
    @musbahhammid 4 місяці тому +2

    የሰውን ደስታ የማየትን ያህል የሚያስደስት ነገር የለም።የረዳችሁ ፈጣሪ ይሙላላችሁ

  • @Tihutmekuwanint9505
    @Tihutmekuwanint9505 4 місяці тому +5

    የድንግል ማርያም ልጅ ብድራችሁን ይክፈል እንዴት የተባረካችሁ ቤተሰብ ናችሁ ደግሞ የህፃናቶቹ ስነ _ስርአት እንዴት እንዳከበርኩዋችሁ አይ ድህነት አይኑ ይጥፋ😢😢😢😢😢

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 4 місяці тому +1

    ወይኔ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ያላችው ስወች እዲህ አዳድስወችን ብታንሱልን ኢቢኤስ ❤❤❤

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 4 місяці тому +9

    በእውነት የሚበረታ ታ ነው እውነት እግዛብሄር ይስጣቹ

  • @luluethio
    @luluethio 4 місяці тому +1

    ከተቀባዮቹ በላይ የሰጭወቹ ደስታ ይበልጣል መስጠት መርዳት በጣም ያስደስታል

  • @ዮቶርካህኔ
    @ዮቶርካህኔ 4 місяці тому +7

    ድህነት አይኑ ይጥፋ!!!!

  • @medinaesmia7953
    @medinaesmia7953 4 місяці тому +1

    አይይይይ ሚነደው እንጨት መገኘት ለራሱ አንድ ነገር ነው ሃብታም ይህ ሁሉ አይገባዉም ጥሩ አስተማሪ አስተዛዛኝ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት 👌 መልካም አዲስ ዓመት ኢትዮጵያዉያን ሁሉ

  • @Genet-vz3bh
    @Genet-vz3bh 4 місяці тому +14

    በእውነት ኤብዬሶች እግዛብሔር ይባርካችሁ ከልቤ ነው የረዳቸውም ሰዎች እውነትም መታደል ነው ተባረኩ የዘራችሁትን ይሰጣችኋል በእንባ በቁጭት ነው ያየሁት ከሀገሬ ከኢትዮጵያ ሲጠራት የምትጣፍጥ ኩራታችን ከሆነችው ሀገሬ ከማከብራቸው ከሕዝቤ ድህነት ይጥፋ ድሕነት አሳፋሪ ነው የሀገሬ ሕዝብ እንዋደድ አንድ ለአንድ ያለው ይተሳሰብ እንፈቃቀር ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን እግዛብሔር በስተርጅናም ያስባል አይተናል የአዋሬ አዛውንቶች ኤጌታ በስተርጅናም አስባቸው አይናችን አይታለች ይሄንን ያብዛልን አሜን

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 4 місяці тому +1

    በጣም የምመኘኘዉ ፕሮግራም welldone EB's to start this program. ❤

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 4 місяці тому +3

    ውይ አምላኬ አንድ ሀብታም አንድ ምስኬን ሰው ቤቀይረ የት በደረስን ነበረ ይህን ፕሩግራም ያዘጋጀው ያሰበው ሰው ጌታ ይባርካችው በጣም ደስ ይላል ምድራችን ይባርክልን ጌታ ተባረኩ

  • @Tewab-d7t
    @Tewab-d7t 4 місяці тому +1

    ስለማይነገረው ስጦታ እግዚዓብሄር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @FozeFoze-q7g
    @FozeFoze-q7g 4 місяці тому +3

    ያአላህ አንተ ሀላል የሆነውን እርቅ እርዝቀን ድህነት በጣም ያስጠላል

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 4 місяці тому +1

    ድንቅ ነው ebs ምስጋና ይገባችኋል።

  • @MaryamNuru-m1w
    @MaryamNuru-m1w 4 місяці тому +3

    Wow this amazing I can't believe this happened in Ethiopia I'm proud of you eBC TV

  • @KalkidanHaymanot
    @KalkidanHaymanot 3 дні тому

    ተባረኩ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ

  • @TedilaLemma
    @TedilaLemma 4 місяці тому +44

    ድህነት አይኑ ይጥፋ😢

  • @PaulGorge-c6c
    @PaulGorge-c6c 4 місяці тому +1

    ሰውን ነግረክ ሳይሆን አሳይተክ ብቻ ነው የምትለውጠው
    እውነት ለዚህ ሀሳብ ባለቤት ክብር ይገባዋለ

  • @selaminanguse
    @selaminanguse 4 місяці тому +8

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው❤❤❤❤❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 4 місяці тому +1

    ቃልየለኝምእውነት 😢😢ይሆን ያረጋችሁ ሁሉ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤

  • @hana-f2c
    @hana-f2c 4 місяці тому +3

    በጣም ልትመሠገኑ ይገባል ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ

  • @abdlkadernureahmed2347
    @abdlkadernureahmed2347 4 місяці тому +1

    Ppl like you guys can move the world thank you 🙏people with comment be positive...

  • @RahelAsfawosen
    @RahelAsfawosen 4 місяці тому +26

    የጥርስ ሀኪሞችም የራሳቸውን ድርሻ ቢወጡ ደግሞ ደስ ይላል

    • @SeadaUsman
      @SeadaUsman 3 місяці тому

      😅😅😅

    • @Aya-wn7ed
      @Aya-wn7ed 3 місяці тому

      Yetemeta comment 😅😅😅

  • @MartaEthio-j8v
    @MartaEthio-j8v 3 місяці тому

    የእዉነት አለቀስኩ ebc ጥሩ ስራ ነው😢😢😢

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi 4 місяці тому +3

    በጣም ጎበዞች ለልጆቻችን ጣፋጩን ብቻ ሰይሆን መራረውንም እነቅምሳቻው ህወሓት ትምህርት ቤት ስለሆነ ጎበዞች ።

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 4 місяці тому +1

    ebs የሚሰራው ነገር ሁሌ ያስደምመኛል

  • @yemareyam-i4h
    @yemareyam-i4h 4 місяці тому +3

    ማጣት በጣም ክፉ ነው ማርያምን ግን ደሞ ሰው ባለው ነገር ፅዳቱን መጠበቅ አለበት እቃሆቹን ቦታ ቦታ ማሲያዝ መጥረግ ማሰተካከል ይገባል ለማንኛውም ደስስስ የሚል ፐሮግራም ነው በርቱ❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 4 місяці тому

    እድሜ ዘመናችሁ ይባረክ ደሆችን የምታግዙ በጌታ ስም ከፊታችሁ ደስታ ሳቅ አይጥፋ ልጆቻቸሁ ይባረኩ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @AbiDe369
    @AbiDe369 4 місяці тому +3

    ዋው፨።ቁምነገሩ የሃብት መለያየት፡ሳይሆን ሰው ያለበትን ቦታ እንዲያስታውስ ማድረጉና በመስጠትና በመቀበል ሊፈጠር የሚችለው ለውጥና ደስታን ማየትን ነው። ያለውም በመስጠቱ የሌለውም በመቀበሉ የሚያገኙት ደስታ ግን ወረት የለውም።

  • @nejusweet5760
    @nejusweet5760 4 місяці тому +412

    የወደቀች ቤትም በትሆን ፅድት አድርገን መያዝ ይቻላል አንዳንድ ሰዎች ግን

    • @DerartuDirba
      @DerartuDirba 4 місяці тому +21

      Eko

    • @gizachewmaru
      @gizachewmaru 4 місяці тому +12

      Ewnet new

    • @TedilaLemma
      @TedilaLemma 4 місяці тому +5

      ከባድ ነው😂

    • @Melattesfay-uo5iu
      @Melattesfay-uo5iu 4 місяці тому +77

      አረ አታካብዱ ነገ ምን እንደሚገጥማቹ አታቁም በ ጦርነት ምክንያት ቤታችን ለቀን በበረሃ ያደርንበት ጊዜዎች ነበሩ።ተዉ አትመኩ ነገ ምን እንደሚገጥማቹ አታቁም

    • @elizabethmersha2994
      @elizabethmersha2994 4 місяці тому +5

      U are 100 % right

  • @gosayafeyesa5243
    @gosayafeyesa5243 4 місяці тому +11

    ቤቱ እንደጎዳናም አይደል እንደገጠርም አይደል እንደከተማም አይደል ጌታሆይ ድእነት ከኢትዮጵያ ተነቅለክ ውጣ እባክክ

  • @PZaii-c5m
    @PZaii-c5m 10 днів тому

    ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ቃላት አጣሁ🙏🙏🙏

  • @FAMAFama-d3h
    @FAMAFama-d3h 4 місяці тому +3

    እድህ መረዳዳት ቢኖር ድህነት ባልነበረ😢አላህ የምን ተዛዘን የምንረዳዳ አመት አላህ ያድርግልን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መልካምአድሥ አመት🎉

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul 3 місяці тому

    ፈጣሪ ሆይ ልጆቼን እንደዚህ የሚደሰቱበትን ነገር ይስጠን ወይ ሀብታምም❤❤❤❤❤❤

  • @sanaasanaa-ue1je
    @sanaasanaa-ue1je 4 місяці тому +3

    ደግነቱ ድሃውም ሃብታሙም ጥሩ የበላውም ጥሩ ያልበላውም እንሞታለን

    • @nuale23
      @nuale23 4 місяці тому

      ይህኛው እኮ ሁለት ሞት ነው አያድርስ

    • @woyay2095
      @woyay2095 3 місяці тому

      ​@@nuale23😂

  • @Tamu-xh8xb
    @Tamu-xh8xb 5 днів тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምን ይባላል 👏👏

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 4 місяці тому +4

    ድህነት ያረቢ የአሏህ አያልቅብህም አይጎልብህም ውብ አድርገህ ለፈጠርካቸው ፍጡሮችህ ለግሳቸው እኔማ በእንባ ነው የምጨርሰው

  • @Renikolouyret
    @Renikolouyret 11 днів тому

    😢ወይ ድህነት የሚሰጡ አጆች ፈጣረ ጨምረ ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidanemhret9681
    @kidanemhret9681 4 місяці тому +23

    እዚህ ቤት እኔም ድሀይቱ ብገባ ምግብ አይዋጥልኝ እንኳን የሀብታም ልጅ 😂😂

  • @mamaylagse
    @mamaylagse 4 місяці тому +2

    ወላሂ ማሻ አላህ በጣም ደስስስስስስ ይላል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Halima-dq8lr
    @Halima-dq8lr 4 місяці тому +15

    ወይ የረ ገጠር እራሡ በበት ተለቅልቆ ቆጆ ነው ወላሒ ጥዳት ለራሥ ነው አብሽሩ እናመሠግናለን በጣም ጥሩ ትምርት ለልጆቺ❤❤❤❤❤❤

  • @new-tp3nd
    @new-tp3nd 3 місяці тому

    በእውነት የአብርሀም ዘር ቤተሰብ ❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 4 місяці тому +10

    ዘመናቹ ይባረክ ማርያም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አንችም ባሌበትሽም ሁላቹሁንም ይባርካቹ በውነት❤❤❤❤❤❤

  • @SyefedinAbdulekim
    @SyefedinAbdulekim 2 місяці тому

    Faxari camiro yisixachi baxam nawo dasiyaleny🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @زينبسهل-ث2ز
    @زينبسهل-ث2ز 4 місяці тому +59

    ግን ለምን ድህነት እንዳለ ሁኖ ለምን አያፀዱትም የማያስፈልገውን ኮተት መጣል ገጠር እንኳን ፅድት ብሎ ይኖር የለ እንደ

    • @misramesqan8067
      @misramesqan8067 4 місяці тому +3

      በትክክል. ድህነት. ከፀዳት ጋር. ምን. አገናኘው

    • @rutaas2865
      @rutaas2865 4 місяці тому +8

      አይወዱም አንቺዬ እኔም ቤተሰቦቼ ጋር ስሄድ አሮጌ እቃ ይጥል ስታገል መከራ ነው እቃ ካረጀ ቆሻሻ ነው በቃ😂😂

    • @WerkenshWerkensh
      @WerkenshWerkensh 4 місяці тому

      ​@@rutaas2865እውነትሽ ነው

    • @dagmawitteketel799
      @dagmawitteketel799 4 місяці тому +1

      ​Ha ha Ynewochum endeza nachw 44 inch tv gzetn yehw Abate hulegize 14 inchewan selawtanat Yamara ahun drse 😂😂😂😂

  • @tube1549
    @tube1549 4 місяці тому +1

    *አንድ ሀፍታም አንድ ድሃ ቢረዳ የብዙዎችን ችግር መቅረፍ ይቻላል*
    🌹 በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ይቀጥል

  • @Mekdi-t2b
    @Mekdi-t2b 4 місяці тому +5

    በጣም አሪፍ ነው ebs አንደኛ❤

  • @أمي_حبيبتي-ذ1ر
    @أمي_حبيبتي-ذ1ر 3 місяці тому +1

    እውነት የተመረቀ ቤተሰብ አላህ የልጆችሽ እናት ያርግሽ

  • @MamituTefera
    @MamituTefera 4 місяці тому +19

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ የሚወደው ሥራ ነው ወደ ክ/ሀገርም አየት ብደረግ ኢቢኤስ ብዙ ተባዙ ተባረኩ

  • @Martakumbi
    @Martakumbi 4 місяці тому

    ebs tv ልክ እንዴ ሁሌም አርፊ ፕሮግራም ነው በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤❤