Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ :: ለእግዛብሔር ቃል ጊዜ ሰተህ እኛን ደግሞ ሁል ጊዜ ህይወት የሆነዉን ቃል መግበሃልና ያከበርከው እግዚአብሔር በሂወት ዘመን ሁሉ እሱ ይገለጥ::አሜን
zemari Tizu tebarek Geta zemenhn yebarkh tebarek
በእውነት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ 🙏
ተባረክ ትውልዱን አንቃ 🙏🙏🙏
ትዜ የእዉነት መጋቢ ነህ እንደ ቃሉ እያስተማርከን ስለሆነ ተባረክ እንወድሀለኔ። በጂ ኤም ኤም ቲቪ ታስተምር ነበር በዛ ነበር የምከታተልህ አሁን ግን ተቃርጣል በሌላ የቴሌቭዥን ቻናል የምታስተላልፍ ከሆነ ማወቅ እፈልጋለሁ። ወገኖች ፕልሲ ካወቃችሁ ፃፋልኝ በጌታ ፍቅር ተባረኩ❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረክ ❤
ተባረክ።ታላቅ ተዋጊ መንፈሳዊ አርበኛ።Ortho shall return to Gospel
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ 🙏
አይትዝታዉ አደኛነህ ጆሮያለዉ ይስማ እድህ ያለትዉልድ ያስነሳ ጌታ ይባረክ ዉሽትን እድህ ፊትለፊት ማጋለጥ
እግዚአብሔር ይባረክ!!!
የእውነት ሰለ አንተ እግዚአብሔርን በጣም አመሰግናለሁ በእውነተኛው ህያው ቃሉ የውሰጥ ዓይኖችህን ሰለገለጠውና ሰለ ፀጋው ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ።ለእኛ ለሰዎች ጥቅማችን ነህ ሰለ ምታነቃን ሁሉ ጥለን እውነተኛው የዘላለም ጌታችን መድኃኒታችን እንድናውቅና እሱን በቻ እንድናመልክና እንድንጣበቅ , እንድናፍቅ ሰለምታትር ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የኔ ወንድም።ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም እስከ ዘላለም የጌቶች ጌታ ነው !!!😇😇😇🙌🙌❤❤❤
Takk!
በእውነት ትክክል ለኛ ወንጌል ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር ሊመጣ እኛም ልናርፍ ቀኑ ስለደረሰ የትጋት መንፈስ ይግባብን ለነፍሳት ግድ የሚለው ማንነት ይስጠን እና ተፍተፍ ማለት ይሁንልን የራሳችንንም ህይወት እየመረመርን የመንፈስን ፍሬ እያሳየን እስኪመጣ መትጋትን እናብዛ።እኔ ደስብሎኛል ንጥቀት በቅርብ ነው ተባረኩ።
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህ በላይ እየሱስ በ አንተ ከብሮ, ደምቆ ይታይ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁህ በእውኘት ተባርኬብሀለው በርታልን ወንድማችን
በጣም መመርመን እና መፀለይ አለብን እግዚአብሔር ይመራናል ✝️🙏✝️🙏
ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው
EYSUS yadnal Amen ❤❤❤GOD bless you and your family pastor ❤🙏🏻
ጌታችን መድኃኒታችን በቅርብ ይመጣል !!!የዘላለም ተስፋችን ጌታ እየሱስ በቅርቡ ይመጣልና ክብርና ምስጋና ለዘላለም ሰሙ ይሁንለት !!!!🙌🙌🙌🙌😇😇😇❤❤❤❤❤❤❤
መጋቢ ትዜ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ!!!❤ዋው በጣም ይገርማል
GOD blessed you tize
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ድንቅ ነው አሜን❤❤❤
አሜን የአብ ስጦታ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይባረክ ለእኛ ለሰው ልጆች ልንድንበት የዘላለም ሕይወት ሆነን!!😇😇😇🙌🙌❤❤❤❤🙌🙌የእግዚአብሔር ህያው ቃሉም እንዲህ ተብሎ ተሰጥቶናል ።👉👂16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
እውነትን በፍቅር ስለምትገልፅ ተባረክ
በርታ ትዝታዉ
ተባረክ! የመዳን ቀን ዛሬ ነው!!
🙏🏼 ! አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና::
ጌታ ፀጋውን በብዙ ያብዛልህ
ትዜ ተባረክልኘ
ኧረ የጌታችን የኢየሱስ ምህረት አይናችንን ይግለጥልን
አሜን ክብር ለእየሱስ ይሁን❤
አሜን ይመጣል❤❤❤❤❤
God bless you. Keep it up!!! Pr Tiztaw
🥰🥰🥰🥰🥰Tize tebarek
መጋቢ ትዝታው ኦርቶዶክሶች አልሰሙም እንዴ ታቦቱ ትራፕ ቤት የተገኘው😂😂😂😂😂
ቢሰሙስ ! የእነርሱ መሰለሽ እንዴ ? 😮😂😂
እንግዲህ አሜሪካ የእኛ ናት ኑ ይላሉ😂😂
ጌታ ዘመንህን ይባርከው እውነት ነው ያልከው የጌታ መምጫው ቅርብ ነው
ከጣውላ ጋር የሚታገሉ በጣም ያስቃል አባባልህ አይናቸውን ይግለጥላቸው
3፤ የአሕዛብ ልማድ ከንቱ ነውና፤ ዛፍ ከዱር ይቈረጣል፥ በሠራተኛም እንጅ በመጥረቢያ ይሠራል።4፤ በብርና በወርቅ ያስጌጡታል፥ እንዳይናወጥም በችንካርና በመዶሻ ይቸነክሩታል።5፤ እንደ ተቀረጸ ዓምድ ናቸው እነርሱም አይናገሩም፤ መራመድም አይቻላቸውማን ይሸከሙአቸዋል። ክፉ መሥራትም አይቻላቸውምና፥ ደግምም መልካም ይሠሩ ዘንድ አይችሉምና አትፍሩአቸው።
amen tebarek
Amen geta hoyi tolo na maranata eyesus❤❤
መንፈስ ቅዱስ ካላበራለት ስለዝህ ምስጥር ማንም ልረደው ና ልገባው አይችልም። ወንጌልን አውቀው ማመንና አምኖ ማወቅ አንድ አይደለም። ለምስጥሩ መንፈስ ቅዱስን መማፀን ግድ ይለናል። ወንጌልን መንፈስ ቅዱስ ያበራልህ ፓስተር ትዝተው ብርሃኑ ይብዛልህ!!!
አሜን. አሜን. አሜን
Thank you Tize for the exposing cult and false idols in America..🎉🎉🎉🎉🎉
God bless you brother!
የትራም ቤት በሩ ሁሉ ወርቅ በወርቅ ነው ከአሜሪካ ቤተመንግሥት ጋር ልዩነት የለውም። አንድ ግዜ interviewed ላይ ተጠይቆ ቤቶት እራሱ በሩ ሁሉ ወርቅ ነው ከቤተመንግስት በላይ ነው ምን ያስባሉ ብለው ጠይቀዋል። እግዚአብሔር ለሙሴ የሰጠው ታቦት ማንም የምሰራ የሚባዛ የሚነካ ታቦት አልነበረም። እግዚአብሔር ሰውሮታል የትም አገር የለም። ዛሬ ታቦታችን ኢየሱስ ነው። በልባችን ለዘላለም ይኖራል። ፖስተር ትዝታው ተባረክ ዘመንህ ይባረክ።
Egziabiher yibarikih wendime Tize.
Pastor. God bless you , amazing!
Jesus coming soon 🙏
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።
ጌታ ይባርክህ ተባረክ
Pastor Tizi geta abzito yibarik amen maranata geta eyesus woy na na na nafkinal
Tebarek brother
ትብርክ 🥰🥰🥰🙏
Amen ye igzeabher sira beligu be eyesus siletegeletelin kibir le igzeabher yihun ❤❤
እውነት ከሆነ ካሁን በኋላ ንግስ አክሱም ጽዮን ቀርቶ ትራፕ ግቢ ነው በለኝ ሚከበረው 😮😮😮😮😮
መጋቢ ትዝታው ያዳንህ አምላክ አንተንና ቤተሰቦችህን ይባርካችሁ
Stayed blessed Pr Tize🙏🙏🙏🙏
ኤርምያስ 10 (Jeremiah)1፤ እናንተ የእስራኤል ቤት ሆይ፥ እግዚአብሔር በእናንተ ላይ የተናገረውን ቃል ስሙ።2፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የአሕዛብን መንገድ አትማሩ ከሰማይ ምልክትም አትፍሩ፤ አሕዛብ ይፈሩታልና።3፤ የአሕዛብ ልማድ ከንቱ ነውና፤ ዛፍ ከዱር ይቈረጣል፥ በሠራተኛም እንጅ በመጥረቢያ ይሠራል።4፤ በብርና በወርቅ ያስጌጡታል፥ እንዳይናወጥም በችንካርና በመዶሻ ይቸነክሩታል።5፤ እንደ ተቀረጸ ዓምድ ናቸው እነርሱም አይናገሩም፤ መራመድም አይቻላቸውማን ይሸከሙአቸዋል። ክፉ መሥራትም አይቻላቸውምና፥ ደግምም መልካም ይሠሩ ዘንድ አይችሉምና አትፍሩአቸው። 6፤ አቤቱ፥ እንደ አንተ ያለ የለም፤ አንተ ታላቅ ነህ ስምህም በኃይል ታላቅ ነው።7፤ የአሕዛብ ንጉሥ ሆይ፥ በአሕዛብ ጥበበኞች ሁሉ መካከል በመንግሥታቸውም ሁሉ እንደ አንተ ያለ ስለሌለ፥ አንተን መፍራት ይገባልና አንተን የማይፈራ ማን ነው?8፤ በአንድ ጊዜ ሰንፈዋል፥ ደንቍረውማል፤ ጣዖታት የሚያስተምሩት የእንጨት ነገር ብቻ ነው።9፤ የሠራተኛና የአንጥረኛ እጅ ሥራ የሆነ ከተርሴስ ጥፍጥፍ ብር ከአፌዝም ወርቅ ይመጣል፤ ልብሳቸውም ሰማያዊና ቀይ ግምጃ ነው፥ ሁሉም የብልሃተኞች ሥራ ናቸው።10፤ እግዚአብሔር ግን እውነተኛ አምላክ ነው፤ እርሱም ሕያው አምላክና የዘላለም ንጉሥ ነው፤ ከቍጣው የተነሣ ምድር ትንቀጠቀጣለች፤ አሕዛብም መዓቱን አይችሉም።11፤ እናንተም፦ ሰማይንና ምድርን ያልፈጠሩ እነዚህ አማልክት ከምድር ላይ ከሰማይም በታች ይጠፋሉ ትሉአቸዋላችሁ።12፤ ምድርን በኃይሉ የፈጠረ፥ ዓለሙን በጥበቡ የመሠረተ ሰማያትንም በማስተዋሉ የዘረጋ እርሱ ነው።13፤ ድምፁን ባሰማ ጊዜ ውኆች በሰማይ ይሰበሰባሉ፥ ከምድርም ዳር ደመናትን ከፍ ያደርጋል፤ ለዝናቡም መብረቅን ያደርጋል፥ ነፋስንም ከቤተ መዛግብቱ ያወጣል።14፤ ሰው ሁሉ እውቀት አጥቶ ሰንፎአል፥ አንጥረኛም ሁሉ ከቀረጸው ምስል የተነሣ አፍሮአል፤ ቀልጦ የተሠራ ምስሉ ውሸት ነውና፥ እስትንፋስም የላቸውምና።15፤ እነርሱ ምናምንቴና የቀልድ ሥራ ናቸው፤ በተጐበኙ ጊዜ ይጠፋሉ።16፤ የያዕቆብ እድል ፈንታ እንደ እነዚህ አይደለም፤ እርሱ የሁሉ ፈጣሪ ነውና፤ እስራኤልም የርስቱ ነገድ ነውና፤ ስሙ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው።17፤ በምሽግ ውስጥ የተቀመጥሽ ሆይ፥ ዕቃሽን ከመሬት ሰብስቢ፤18፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ እነሆ፥ በምድሪቱ የሚኖሩትን እስኪሰማቸው ድረስ በዚህ ጊዜ እወነጭፋቸዋለሁ፥ አስጨንቃቸውማለሁ።19፤ ስለ ስብራቴ ወዮልኝ! ቍስሌም ክፉ ነው፥ እኔ ግን፦ በእውነት የመከራ ቍስሌ ነው እርሱንም መሸከም ይገባኛል አልሁ።20፤ ድንኳኔ ተበዘበዘ አውታሬም ሁሉ ተቈረጠ፤ ልጆቼም ከእኔ ወጥተው አይገኙም፤ ድንኳኔንም ከእንግዲህ ወዲህ የሚዘረጋ መጋረጃዎችንም የሚያነሣ የለም።
Amen
ወይ ዘበነ ??ታቦት ከሰማይ ከመጣ በየ ቤተክርያስቲያኑ ያለው ታቦት በሙሉ ለኢትዩጵያ ብቻ ከሰማይ መቶላት ነው ????????
Egizeyabeher yebareki ❤❤
እድሜ ከሰጠን የማናየው ነገር የለም 😂😂😂ኢትዮጵያ ያለው ኦርቶዶክስ ሰምተዋል ወገን ይሄንንማ ሼርርርር ይደረግ
እናመሰግናለን ወንድማችን።ቀጥል
Geta yibarkih
God blesses you dear brother in Christ Jesus!!!
የመግቢያ ሙዚቃው ሲሰሙት በጣም ደስ ይላልአንተ እኮ ሁሌ ተረት ተረታቸውን ስለምታጋልጥ በጣም ነው ደስ የሚለኝ፣ ግንአይሰሙህም። ጨለማቸው እንዲበራላቸው መፀለይ ያስፈልጋል🙏🏻
God bless you brother
❤❤
Maranta eyesus
Paster Tiziye Tebarek Mulun Teketatiyewalew
Bebzu tebareklin
😂😂😂😂አረ በሳቅ ተባረክ
አሜንንን ኢየሱስ ይመጣል 🙏
Geta zemenihin yibark
❤🎉❤
Zemin yibarek
የእነ ጋሽ ገብርዬ ተረት አስገራሚና አሳፋሪ ነዉ
ታቦቴን አያችሆይ? አላየንም። ታቦቴን አያችሆይ?አላየንም.......
ፅላትና ታቦት ተለያይተው መኖርስ ይችላሉዴ? ለአባ ግርማ።
አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤
ምናልባት ፎርጅዱን ይሆናል አባ ገብሬ የያዘው የትራንፕ ኦርጅናሉ ሳይሆን አልቀረም
በጣም ሚገርመው ነገር ጌታ በቃል እኔ ፊተኛና ኋለኛው እኔ ነኝ ካለ ከጎን የዲያጎን ምስላቶችን ለማስቀመጥ መፍጨርጨር ለጥፋትና ለአውሬው መንፈስ መገለጥ ስፍራ እያዘጋጁለት ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ተባረክ ባለት ምን ማለት ነው? እኔ አትባረክ ብለዉስ?
እንግዲህ ቅዱስ ትራፕ ተብሎ እኛው ሀገር ላይ አንዱ ቀን ላይ ደባል ገብቶ ይነግሣል አትለኝም¡
What's the use of the Ark of the covenant for us at this time?
Geta yebarki Tizeta
ማራናታ
Jesus is Lord
ትዜ እንዲህ ግልጥልጥ ስላደረክልን እናመሠግናለን ! ተረት አበቃ !
Le timket yizo liwetu nw????
በቀጣይ ቀናት, በጥምቀት ቀን ታቦት ብለው ተሸክመውት ወደ አደባባይ የሚወጡት ነገር አለ። ይህ ነገር ጣኦት ማምለክ ነው። ታድያ ሙሉ ወንጌል ለም መቃወም አቃጣት???ይሄ ታቦት እውነትን ለተቀበልን ለእኛ ለወንጌል አማኞች ተራ ነገር ነው።ይህ ጣኦት ለሀገራችን የድህነት፣ የጦርነት፣ የአላዋቂነት እና የድህነት እጦት ምክንያት ነው።
Getan betam new midenkew ,begeta lelagizem digemew yalsema endisema
እኔን ወደ አሜሪካ ይዉሰዱኝ ሰልፍ አድክሞኛል
በቃ ለትራንፕ ተሰገደ በለኛ በአማልደን ትራንፕ😅😅😅😅😅😅😅
❤❤❤❤❤❤❤
🎉❤❤😊
ይህ በታቦት ምስል የተሰራ የቤት ጌጥ ይመስለኛል ።
amen amen Eyesus Geta newu, metom yiwesidenal
Eysus Geta naw!!! Zemenehe yebarke Teze😂😂
በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ :: ለእግዛብሔር ቃል ጊዜ ሰተህ እኛን ደግሞ ሁል ጊዜ ህይወት የሆነዉን ቃል መግበሃልና ያከበርከው እግዚአብሔር በሂወት ዘመን ሁሉ እሱ ይገለጥ::አሜን
zemari Tizu tebarek Geta zemenhn yebarkh tebarek
በእውነት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ 🙏
ተባረክ ትውልዱን አንቃ 🙏🙏🙏
ትዜ የእዉነት መጋቢ ነህ እንደ ቃሉ እያስተማርከን ስለሆነ ተባረክ እንወድሀለኔ። በጂ ኤም ኤም ቲቪ ታስተምር ነበር በዛ ነበር የምከታተልህ አሁን ግን ተቃርጣል በሌላ የቴሌቭዥን ቻናል የምታስተላልፍ ከሆነ ማወቅ እፈልጋለሁ። ወገኖች ፕልሲ ካወቃችሁ ፃፋልኝ በጌታ ፍቅር ተባረኩ❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረክ ❤
ተባረክ።ታላቅ ተዋጊ መንፈሳዊ አርበኛ።Ortho shall return to Gospel
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ 🙏
አይትዝታዉ አደኛነህ ጆሮያለዉ ይስማ እድህ ያለትዉልድ ያስነሳ ጌታ ይባረክ ዉሽትን እድህ ፊትለፊት ማጋለጥ
እግዚአብሔር ይባረክ!!!
የእውነት ሰለ አንተ እግዚአብሔርን በጣም አመሰግናለሁ በእውነተኛው ህያው ቃሉ የውሰጥ ዓይኖችህን ሰለገለጠውና ሰለ ፀጋው ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ።
ለእኛ ለሰዎች ጥቅማችን ነህ ሰለ ምታነቃን ሁሉ ጥለን እውነተኛው የዘላለም ጌታችን መድኃኒታችን እንድናውቅና እሱን በቻ እንድናመልክና እንድንጣበቅ , እንድናፍቅ ሰለምታትር ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የኔ ወንድም።
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም እስከ ዘላለም የጌቶች ጌታ ነው !!!
😇😇😇🙌🙌❤❤❤
Takk!
በእውነት ትክክል ለኛ ወንጌል ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር ሊመጣ እኛም ልናርፍ ቀኑ ስለደረሰ የትጋት መንፈስ ይግባብን ለነፍሳት ግድ የሚለው ማንነት ይስጠን እና ተፍተፍ ማለት ይሁንልን የራሳችንንም ህይወት እየመረመርን የመንፈስን ፍሬ እያሳየን እስኪመጣ መትጋትን እናብዛ።እኔ ደስብሎኛል ንጥቀት በቅርብ ነው ተባረኩ።
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህ በላይ እየሱስ በ አንተ ከብሮ, ደምቆ ይታይ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁህ በእውኘት ተባርኬብሀለው በርታልን ወንድማችን
በጣም መመርመን እና መፀለይ አለብን እግዚአብሔር ይመራናል ✝️🙏✝️🙏
ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው
EYSUS yadnal Amen ❤❤❤
GOD bless you and your family pastor ❤🙏🏻
ጌታችን መድኃኒታችን በቅርብ ይመጣል !!!
የዘላለም ተስፋችን ጌታ እየሱስ በቅርቡ ይመጣልና ክብርና ምስጋና ለዘላለም ሰሙ ይሁንለት !!!!🙌🙌🙌🙌😇😇😇❤❤❤❤❤❤❤
መጋቢ ትዜ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ!!!❤ዋው በጣም ይገርማል
GOD blessed you tize
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ድንቅ ነው አሜን❤❤❤
አሜን የአብ ስጦታ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይባረክ ለእኛ ለሰው ልጆች ልንድንበት የዘላለም ሕይወት ሆነን!!😇😇😇🙌🙌❤❤❤❤🙌🙌
የእግዚአብሔር ህያው ቃሉም እንዲህ ተብሎ ተሰጥቶናል ።👉👂
16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
እውነትን በፍቅር ስለምትገልፅ ተባረክ
በርታ ትዝታዉ
ተባረክ! የመዳን ቀን ዛሬ ነው!!
🙏🏼 ! አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና::
ጌታ ፀጋውን በብዙ ያብዛልህ
ትዜ ተባረክልኘ
ኧረ የጌታችን የኢየሱስ ምህረት አይናችንን ይግለጥልን
አሜን ክብር ለእየሱስ ይሁን❤
አሜን ይመጣል❤❤❤❤❤
God bless you. Keep it up!!! Pr Tiztaw
🥰🥰🥰🥰🥰Tize tebarek
መጋቢ ትዝታው ኦርቶዶክሶች አልሰሙም እንዴ ታቦቱ ትራፕ ቤት የተገኘው😂😂😂😂😂
ቢሰሙስ ! የእነርሱ መሰለሽ እንዴ ? 😮😂😂
እንግዲህ አሜሪካ የእኛ ናት ኑ ይላሉ😂😂
ጌታ ዘመንህን ይባርከው እውነት ነው ያልከው የጌታ መምጫው ቅርብ ነው
ከጣውላ ጋር የሚታገሉ በጣም ያስቃል አባባልህ አይናቸውን ይግለጥላቸው
3፤ የአሕዛብ ልማድ ከንቱ ነውና፤ ዛፍ ከዱር ይቈረጣል፥ በሠራተኛም እንጅ በመጥረቢያ ይሠራል።
4፤ በብርና በወርቅ ያስጌጡታል፥ እንዳይናወጥም በችንካርና በመዶሻ ይቸነክሩታል።
5፤ እንደ ተቀረጸ ዓምድ ናቸው እነርሱም አይናገሩም፤ መራመድም አይቻላቸውማን ይሸከሙአቸዋል። ክፉ መሥራትም አይቻላቸውምና፥ ደግምም መልካም ይሠሩ ዘንድ አይችሉምና አትፍሩአቸው።
amen tebarek
Amen geta hoyi tolo na maranata eyesus❤❤
መንፈስ ቅዱስ ካላበራለት ስለዝህ ምስጥር ማንም ልረደው ና ልገባው አይችልም። ወንጌልን አውቀው ማመንና አምኖ ማወቅ አንድ አይደለም። ለምስጥሩ መንፈስ ቅዱስን መማፀን ግድ ይለናል።
ወንጌልን መንፈስ ቅዱስ ያበራልህ ፓስተር ትዝተው ብርሃኑ ይብዛልህ!!!
አሜን. አሜን. አሜን
Thank you Tize for the exposing cult and false idols in America..🎉🎉🎉🎉🎉
God bless you brother!
የትራም ቤት በሩ ሁሉ ወርቅ በወርቅ ነው ከአሜሪካ ቤተመንግሥት ጋር ልዩነት የለውም። አንድ ግዜ interviewed ላይ ተጠይቆ ቤቶት እራሱ በሩ ሁሉ ወርቅ ነው ከቤተመንግስት በላይ ነው ምን ያስባሉ ብለው ጠይቀዋል። እግዚአብሔር ለሙሴ የሰጠው ታቦት ማንም የምሰራ የሚባዛ የሚነካ ታቦት አልነበረም። እግዚአብሔር ሰውሮታል የትም አገር የለም። ዛሬ ታቦታችን ኢየሱስ ነው። በልባችን ለዘላለም ይኖራል። ፖስተር ትዝታው ተባረክ ዘመንህ ይባረክ።
Egziabiher yibarikih wendime Tize.
Pastor. God bless you , amazing!
Jesus coming soon 🙏
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።
ጌታ ይባርክህ ተባረክ
Pastor Tizi geta abzito yibarik amen maranata geta eyesus woy na na na nafkinal
Tebarek brother
ትብርክ 🥰🥰🥰🙏
Amen ye igzeabher sira beligu be eyesus siletegeletelin kibir le igzeabher yihun ❤❤
እውነት ከሆነ ካሁን በኋላ ንግስ አክሱም ጽዮን ቀርቶ ትራፕ ግቢ ነው በለኝ ሚከበረው 😮😮😮😮😮
መጋቢ ትዝታው ያዳንህ አምላክ አንተንና ቤተሰቦችህን ይባርካችሁ
Stayed blessed Pr Tize🙏🙏🙏🙏
ኤርምያስ 10 (Jeremiah)
1፤ እናንተ የእስራኤል ቤት ሆይ፥ እግዚአብሔር በእናንተ ላይ የተናገረውን ቃል ስሙ።
2፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የአሕዛብን መንገድ አትማሩ ከሰማይ ምልክትም አትፍሩ፤ አሕዛብ ይፈሩታልና።
3፤ የአሕዛብ ልማድ ከንቱ ነውና፤ ዛፍ ከዱር ይቈረጣል፥ በሠራተኛም እንጅ በመጥረቢያ ይሠራል።
4፤ በብርና በወርቅ ያስጌጡታል፥ እንዳይናወጥም በችንካርና በመዶሻ ይቸነክሩታል።
5፤ እንደ ተቀረጸ ዓምድ ናቸው እነርሱም አይናገሩም፤ መራመድም አይቻላቸውማን ይሸከሙአቸዋል። ክፉ መሥራትም አይቻላቸውምና፥ ደግምም መልካም ይሠሩ ዘንድ አይችሉምና አትፍሩአቸው።
6፤ አቤቱ፥ እንደ አንተ ያለ የለም፤ አንተ ታላቅ ነህ ስምህም በኃይል ታላቅ ነው።
7፤ የአሕዛብ ንጉሥ ሆይ፥ በአሕዛብ ጥበበኞች ሁሉ መካከል በመንግሥታቸውም ሁሉ እንደ አንተ ያለ ስለሌለ፥ አንተን መፍራት ይገባልና አንተን የማይፈራ ማን ነው?
8፤ በአንድ ጊዜ ሰንፈዋል፥ ደንቍረውማል፤ ጣዖታት የሚያስተምሩት የእንጨት ነገር ብቻ ነው።
9፤ የሠራተኛና የአንጥረኛ እጅ ሥራ የሆነ ከተርሴስ ጥፍጥፍ ብር ከአፌዝም ወርቅ ይመጣል፤ ልብሳቸውም ሰማያዊና ቀይ ግምጃ ነው፥ ሁሉም የብልሃተኞች ሥራ ናቸው።
10፤ እግዚአብሔር ግን እውነተኛ አምላክ ነው፤ እርሱም ሕያው አምላክና የዘላለም ንጉሥ ነው፤ ከቍጣው የተነሣ ምድር ትንቀጠቀጣለች፤ አሕዛብም መዓቱን አይችሉም።
11፤ እናንተም፦ ሰማይንና ምድርን ያልፈጠሩ እነዚህ አማልክት ከምድር ላይ ከሰማይም በታች ይጠፋሉ ትሉአቸዋላችሁ።
12፤ ምድርን በኃይሉ የፈጠረ፥ ዓለሙን በጥበቡ የመሠረተ ሰማያትንም በማስተዋሉ የዘረጋ እርሱ ነው።
13፤ ድምፁን ባሰማ ጊዜ ውኆች በሰማይ ይሰበሰባሉ፥ ከምድርም ዳር ደመናትን ከፍ ያደርጋል፤ ለዝናቡም መብረቅን ያደርጋል፥ ነፋስንም ከቤተ መዛግብቱ ያወጣል።
14፤ ሰው ሁሉ እውቀት አጥቶ ሰንፎአል፥ አንጥረኛም ሁሉ ከቀረጸው ምስል የተነሣ አፍሮአል፤ ቀልጦ የተሠራ ምስሉ ውሸት ነውና፥ እስትንፋስም የላቸውምና።
15፤ እነርሱ ምናምንቴና የቀልድ ሥራ ናቸው፤ በተጐበኙ ጊዜ ይጠፋሉ።
16፤ የያዕቆብ እድል ፈንታ እንደ እነዚህ አይደለም፤ እርሱ የሁሉ ፈጣሪ ነውና፤ እስራኤልም የርስቱ ነገድ ነውና፤ ስሙ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው።
17፤ በምሽግ ውስጥ የተቀመጥሽ ሆይ፥ ዕቃሽን ከመሬት ሰብስቢ፤
18፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ እነሆ፥ በምድሪቱ የሚኖሩትን እስኪሰማቸው ድረስ በዚህ ጊዜ እወነጭፋቸዋለሁ፥ አስጨንቃቸውማለሁ።
19፤ ስለ ስብራቴ ወዮልኝ! ቍስሌም ክፉ ነው፥ እኔ ግን፦ በእውነት የመከራ ቍስሌ ነው እርሱንም መሸከም ይገባኛል አልሁ።
20፤ ድንኳኔ ተበዘበዘ አውታሬም ሁሉ ተቈረጠ፤ ልጆቼም ከእኔ ወጥተው አይገኙም፤ ድንኳኔንም ከእንግዲህ ወዲህ የሚዘረጋ መጋረጃዎችንም የሚያነሣ የለም።
Amen
ወይ ዘበነ ??ታቦት ከሰማይ ከመጣ በየ ቤተክርያስቲያኑ ያለው ታቦት በሙሉ ለኢትዩጵያ ብቻ ከሰማይ መቶላት ነው ????????
Egizeyabeher yebareki ❤❤
እድሜ ከሰጠን የማናየው ነገር የለም 😂😂😂ኢትዮጵያ ያለው ኦርቶዶክስ ሰምተዋል ወገን ይሄንንማ ሼርርርር ይደረግ
እናመሰግናለን ወንድማችን።ቀጥል
Geta yibarkih
God blesses you dear brother in Christ Jesus!!!
የመግቢያ ሙዚቃው ሲሰሙት በጣም ደስ ይላል
አንተ እኮ ሁሌ ተረት ተረታቸውን ስለምታጋል
ጥ በጣም ነው ደስ የሚለኝ፣ ግንአይሰሙህ
ም። ጨለማቸው እንዲበራላቸው መፀለይ
ያስፈልጋል🙏🏻
God bless you brother
❤❤
Maranta eyesus
Paster Tiziye Tebarek Mulun Teketatiyewalew
Bebzu tebareklin
😂😂😂😂አረ በሳቅ ተባረክ
አሜንንን ኢየሱስ ይመጣል 🙏
Geta zemenihin yibark
❤🎉❤
Zemin yibarek
የእነ ጋሽ ገብርዬ ተረት አስገራሚና አሳፋሪ ነዉ
ታቦቴን አያችሆይ? አላየንም። ታቦቴን አያችሆይ?አላየንም.......
ፅላትና ታቦት ተለያይተው መኖርስ ይችላሉዴ? ለአባ ግርማ።
አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤
ምናልባት ፎርጅዱን ይሆናል አባ ገብሬ የያዘው የትራንፕ ኦርጅናሉ ሳይሆን አልቀረም
በጣም ሚገርመው ነገር ጌታ በቃል እኔ ፊተኛና ኋለኛው እኔ ነኝ ካለ ከጎን የዲያጎን ምስላቶችን ለማስቀመጥ መፍጨርጨር ለጥፋትና ለአውሬው መንፈስ መገለጥ ስፍራ እያዘጋጁለት ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ተባረክ ባለት ምን ማለት ነው? እኔ አትባረክ ብለዉስ?
እንግዲህ ቅዱስ ትራፕ ተብሎ እኛው ሀገር ላይ አንዱ ቀን ላይ ደባል ገብቶ ይነግሣል አትለኝም¡
What's the use of the Ark of the covenant for us at this time?
Geta yebarki Tizeta
ማራናታ
Jesus is Lord
ትዜ እንዲህ ግልጥልጥ ስላደረክልን እናመሠግናለን ! ተረት አበቃ !
Le timket yizo liwetu nw????
በቀጣይ ቀናት, በጥምቀት ቀን ታቦት ብለው ተሸክመውት ወደ አደባባይ የሚወጡት ነገር አለ። ይህ ነገር ጣኦት ማምለክ ነው። ታድያ ሙሉ ወንጌል ለም መቃወም አቃጣት???
ይሄ ታቦት እውነትን ለተቀበልን ለእኛ ለወንጌል አማኞች ተራ ነገር ነው።
ይህ ጣኦት ለሀገራችን የድህነት፣ የጦርነት፣ የአላዋቂነት እና የድህነት እጦት ምክንያት ነው።