4 ሚሊየን ብር በገዛ እህቷ የተጭበረበረችዉ መጨረሻዋ ምን ሆነ? እህቷስ ተያዘች ወይ? ሌሎችም ያልተሰሙ። | በሰላም ገበታ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #የሰላም_ገበታ #Ethiopia #የእርቅ_ማእድ 4 ሚሊየን ብር በገዛ እህቴ ተጭበረበርኩ ያለችን መጨረሻዋ ምን ሆነ? ግብረአበሮቿስ የት ደረሱ? የአስገራሚዉ የማጭበርበር ድራማ ሂደት ምን ይመስል ነበር? ሌሎችም ያልተሰሙ። በሰላም ገበታ።
    👉 የብዙዎች ጥያቄ የሆነዉ እንዴት አረብ ሀገር ሰርታ 4 ሚሊየን ብር ልታገኝ ቻለች?
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

КОМЕНТАРІ • 230

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadik  2 роки тому +6

    4 ሚሊየን ብር በገዛ እህቴ ተጭበረበርኩ ያለችን መጨረሻዋ ምን ሆነ?
    እህቷስ ተያዘች ወይ? ግብረአበሮቿስ የት ደረሱ?
    የአስገራሚዉ የማጭበርበር ድራማ ሂደት ምን ይመስል ነበር? ሌሎችም ያልተሰሙ በሰላም ገበታ
    👉 የብዙዎች ጥያቄ የሆነዉ እንዴት አረብ ሀገር ሰርታ 4 ሚሊየን ብር ልታገኝ ቻለች?
    ✅ ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 👉 ስልክ +251944206633 በመደወል ልታገኟት ትችላላችሁ።

    • @selamayeleayele4107
      @selamayeleayele4107 2 роки тому

      ምን እንደምታወራ አልገባኝም ምን ማለት ነው የገባችሁ እስረዱኝ

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 2 роки тому

      ነገረቻችሁ እኮ ። የትርፍ ሰዓት እሰራ ነበር ። አሰሪዎቹ ጥሩ ነበሩ አለቻችሁ ። ይህን ያህል ዓመት ሰርታ እንዴት አይኖራትም ።

    • @kibreworkineh7043
      @kibreworkineh7043 2 роки тому

      Mlm mlm.
      .
      Mb mb,
      ,

    • @hassenmuktar627
      @hassenmuktar627 2 роки тому

      Ereee 100% weshete new 👎

    • @hananmohammed9035
      @hananmohammed9035 2 роки тому

      À

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 роки тому +10

    ኡፍፍ ከባድ ነዉ 38 አመት ሳታገቢ ኡፍፍ ድካምሽ ታየኝ እኮ እረ በስማም አይዞሽ እማ ሱባኤ ግቢ ንብረቴ መልሽ ብለሽ ለመቤቴ አይዞሽ እና ገጠመኝ ስሚ መምህር ተስፋዬ አበራ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ብለሽ ተከታተዬ ብቻ ገባድ ነዉ የኔ ከርታታ እህቴ በጣም አሳዘንሺኝ

    • @user-rv4jx6to9r
      @user-rv4jx6to9r 2 роки тому

      እርስዋ የዮናታን እምነት ተከታይ ናት አንቺ ምን አዘላበደሽ ለከሀዲ ደግሞ አንዴ በክህደት የተሞላ ስው ብትያተም አትሰማሽም ተያት

  • @mewdeddinku2850
    @mewdeddinku2850 2 роки тому +32

    4 ሚልዮንብር ሀረብ ሀገር ይሰራል ወይ የምትሉ ሰዎች ትገርማላችው. ሂወቷን እድሜዋን ለ 20 አመታት ስራ ላይ አሳልፍ እንዴት ነው የማታገኝው. ቤተሰብ ወደ ሗላ ባይጎትታት ከዛም በላይ ይኖራት ነበር.

    • @merryyosef9727
      @merryyosef9727 2 роки тому

      ትክክል

    • @emmaibelievegod9360
      @emmaibelievegod9360 2 роки тому +2

      በትክክል የኖራታል 20አመት ቀላል አይደለም ሙሉ እድሜዋን የኔ እህት እግዛብሔር ይርዳሽ ከነናትሽ
      ለእህትሽም ልቦና ይስጣት

    • @mitatube8984
      @mitatube8984 2 роки тому +2

      ንገሪልኝ እንጂ

    • @genettube277
      @genettube277 2 роки тому +2

      እረ ቀልድ ነው ሌላ ሌላ ተጨማሪ ካልሠራች በቀር አይሠራም አሣማኝ አደለም በ10 አመት 1ሚሊዮንም አይገኝም ውሸት ነው ወይ ቁጥር ተሣሣት መሆን አለበት

    • @mewdeddinku2850
      @mewdeddinku2850 2 роки тому +7

      @@genettube277 የኔ ቆንጆ ይሰራል ስል በምክንያት ነው! ልጅቷ ሰው ቤት አደለም የምትሰራው በግሏ ቪዛ ናት. Mostly part time ነው የምሰራው ወር ጠብቃ አይደለም ገንዘብ ምታገኘው. ስለዚህ ስለ 4 ሚሊየን በ 20 አመት ከሆነ የምንከራከረው ድብን አድርጋ ከዛም የበለጠ ትሰራለች ምንም ይሁን ስራዋ ምን, ያን ያህል ገንዘብ ማግኝት ትችላለች

  • @s.y1312
    @s.y1312 2 роки тому +12

    ኡኡ ስንት አይነት ቤተሰብ አለ አንዳንድ ቤተሰብ ግን አያድርስ ነው እኔ እህቶች አሉኝ ግን ከራሴ በላይ ለኔ ያስቡኛል ለሁሉም የኛን አይነት መተሳሰብን እንዲኖረው እምኛለው

    • @user-yz7yq9ki5p
      @user-yz7yq9ki5p 2 роки тому

      የኔ እራሱ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @love-vo1cv
    @love-vo1cv 2 роки тому +11

    አይዞሽ ማለቱ ትርጉም ባይሰጥሽም በዚ ሳት እግዚአብሔር ብርታቱና ፅናቱን ይስጥሽ እቃው ግን ብዙ ሰው አያስቀምጥ ተርሮ ሚላክ ነው ሚመስላቸው የብዙ ሰው ችግር ነው ይህም ያልፍል አይዞሽ አንዳንዴ ሂወት አበቃ ካልንበት ቦታ ነው ሂወታችን ሚጀምር

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 2 роки тому +6

    ታሪኩ ውዝግብግብ ምስቅልቅል ዝብርቅርቅያለ ሆነብኝ ።

  • @yehalaworkkebedeasgelit3766
    @yehalaworkkebedeasgelit3766 2 роки тому +2

    እንዳልክ እባክህ ይቺ ጠያቂዋ የሚያበሳጭ ድምፅ አና አጠያየቅ ነው የምትጠቀመው መጀመራ ስልጠና ስጣት 🙏

  • @springlalina3628
    @springlalina3628 2 роки тому +4

    ይቺ ታናሽ እህት ተብየዋ በጣም ክፉ እርኩስ ማፍያ ናት። ጌታ ይገስጻት

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ያሳዝናል በእናት ልጅ እንድህ መሆን ያማል

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይርዳሽ
    እንዳልክ ፣ሣሚ እናመሰግናለን👏

  • @mershaabebayehu3095
    @mershaabebayehu3095 2 роки тому +12

    ቤተሰባችን ውሸት አያውቅም አለች ። ግን ውሸትም ፣ክህደትም ፣ሚስጥር አለመጠበቅም(እናቷ) ፣ውለታ ቢስነትም (ወንድሞቿ) ፣ አጉል እምነትም (ጥንቆላ) ተሰባስበው ያሉት እነሱ ቤት ነው። እሷ ጅል መሆኗን አውቀው ነው ታምሜያለሁ ፣ አብጃለሁ ፣ መርዝ ልጠጣ ነው ፣ እህታችንን ልትገድይ ነው የመጣሽው ወዘተ በማለት ወከባ ውስጥ ጨምረው የዘረፏት ጠቅላላ ቤተሰቡ ነው ። ሲጀመር የሚሊዮን ብሩን ሚስጥር ያወጣችውና ጠላት የገዛችላት እናቷ ናት።

    • @user-yz7yq9ki5p
      @user-yz7yq9ki5p 2 роки тому

      ትክክል እናቴ ብር ስልክ እራሱ ለማንም አትናገርም ከሰዉ ገዘብ በልጦል ትላለች

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 2 роки тому +11

    በህግ አምላክ ይቺን ክልፍልፍ ጋዜጠኛ አታቅርቡልን😡😡😡😡😡😡😡😡😡

    • @merryyosef9727
      @merryyosef9727 2 роки тому +1

      ክልፍልፍ ክክክክክክ

    • @ethio7053
      @ethio7053 2 роки тому

      እኔም እስማማለው 😂😂😂😂

    • @eliaskidane3921
      @eliaskidane3921 2 роки тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 2 роки тому +6

    እረ በእግዚአብሔር በጣም ድብልቅልቅ ያለ ነገር ነው ምንም ግልጽ አልሆነልንም
    ሲጀመር ውድ ያገሬ ልጆች እኛም ሀረብ ሀገርን ከ10 አመት በላይ ሰርተናል እናቀዋለን በፍጹም 4 ሚሊየን ብር አይሰራም ምክንያቱም እሷ በሄደችበት ጊዜ ምንዛሬ ርካሽ ነው አሁን ነው የጨመረው እቃ ተገዝቶበት ቤተሰብ ተረድቶበት እዴት ነው ይህን ያክል ብር የሚኖራት ይቅርታ አድርጉልኝና እሷ ፌክ የምትሰራ ይመስለኛል አነጋገሯ ተጨባጭ ነገር የለውም ለምንስ ባንክ አላስገባችውም ለምንስ ቤት አልገዛችበትም
    I will thinking it's not true

    • @Sara-xs2sx
      @Sara-xs2sx 2 роки тому +1

      እኔም ገርሞኛል ውዴ ከ10አመት በላይ የሠሩ ልጅች የለምቸውም ገንብ እኔ ገርሞኛል 🤔🤔

    • @user-hi3vs7vt5p
      @user-hi3vs7vt5p 2 роки тому +2

      የኔ ቆንጆ 20አመትኮነዉ የሰራች በዛላይ ፓርታይም እሰራለሁ ሌሎቹ በወር የሚያገኙትን እኔ በቀን አገኛለሁ ብላለች

    • @fatymashamin278
      @fatymashamin278 2 роки тому +1

      @@user-hi3vs7vt5p ሪያድ ላይ እንደዚህ ብሎ ነገር የለም እስዋ ማን ሆና 40አመትም ብሰራ 4መቶሺ ሪያል ቀልድ ነዉ እንዴ በፍፁም ዉሸት ነዉ አረብ ቤት ሰርታ አይታሰብም

    • @y.g3052
      @y.g3052 2 роки тому

      4 million addis abeba yiseral eko kewekbet mogn athunu

    • @keepright5232
      @keepright5232 2 роки тому

      She is not lazy like you. She was a hard working lady.

  • @ethio7053
    @ethio7053 2 роки тому +4

    አረባገር የምትኖሩ ስለራሳቹ አስቡ አትሞኙ የራሳቹ ህይወት ይጠብቃቹሀል መርዳት ያለባቹን እርዱ ግን እራሳቹን ጎድታቹ አደለም ለነገም እያሰባቹ ላቺ ያለኝ ጥያቄ 4ሚሊየን ብር እቤቱስጥ ማስቀመጥ ምን ይሉታል ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @Etu2312
    @Etu2312 2 роки тому +2

    አይይይይይ የጉድ ዘመን ገንዘብ ከሰው የበለጠበት ጊዜ ያሳዝናል አይዞሽ እህቴ የስደት ህይወት የሚያውቀው ያውቀዋል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ገንዘቡን ታገኛዋለሽ እህትሽ ግን እግዚአብሔር የእጇን ይስጣት

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 2 роки тому +1

    በባዳ ከመከዳት በቅርብ ዘመድ ሲሆን እጅግ በጣም ያማል አጥንት ይሰብራል እግዚአብሔር ያበርታሽ እናትሽም ወደ ቀጥሞ ጤንነታቸዉ ይመልስላቸዉ አይዞሽ እህቴ ቢዘገይም ፈጣሪ በእጥፍ ይክስሻል እህትሽም ልቦናዋ ይመልስላት

  • @ritamulatu9160
    @ritamulatu9160 2 роки тому

    እህቴ ትያለሽ እንዴ ደግም ይች ሰይጣን ማፊያ ናት ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት አይዞሽ ዋናው ጤና ነው።

  • @user-uj2xi9ij2u
    @user-uj2xi9ij2u 2 роки тому +4

    የኔ ሚስኪን😥 መስራት ትሰራለች እኔ ገና በአራት አመቴ 1ሚሊየር ብር በላይ ሰርቻለሁ 😥

  • @user-eo3vj1cc9w
    @user-eo3vj1cc9w 2 роки тому +3

    አረብ አገር አይሰራም የምትሉ ጤናችሁ ያሳስበኛል እየት አይሰራም ከዚህም የበለጥ ይሰራል አዳድ ቤተሰቦች አሉ ግጠው ግጠው እደበቀሎ ይጥሉናል መጨረሻችን ለቅሶ 😥ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ🤲🤲በወር 40ሺ እንሰራለን ግማሽ ለቤተስብ ግማሹ ለኛ ብለን እደምንም አጠራቅመን ቤት ግዙ ልን ስንል በስማቸው ገዝተው ምናለሽ ይላሉ ኧረ ምኑ ቅጡ😥😥😥☝️☝️☝️☝️

  • @debrituwoldekidan8348
    @debrituwoldekidan8348 2 роки тому +4

    ዝብርቅርቅ ያለ ታሪክ

  • @fitsumgebremichal
    @fitsumgebremichal 2 роки тому +1

    እሳት ይሁንባት ባለጌ ጨካኝ ይቺ ምን እህት ናት ቅንቅን ናት እናትሽን መድሐኒያለም ይማርልሽ ላንችም ማስቻሉን ይስጥሽ ለሳም ፈጣሪ የጁዋን ይስጣት!!

  • @procell803
    @procell803 2 роки тому +1

    በጣም ይገርማል ሰው እንዴት ያልሰራበትን ይበላል ፈጣሪ የጃቸዉን ይስጣቸው ሰው የዘራውን ማጨዱ አይቀርምና በትግስት ጠብቂ ብቻ የእናትሽ ጤና ተመልሶ ለማየት ያብቃሽ ለሁሉም የጁን ይስጥልን

  • @MohammedAli-yj3tl
    @MohammedAli-yj3tl 2 роки тому +5

    እረ በህግ ሳኡዲ አንድ ሰው ከአስር ሽህ በላይ ይዞ መገኘት ገንዘቡ ይወረሳል

    • @musbahhammid
      @musbahhammid 2 роки тому +1

      ገንዘቡን እየሰራች አገር ቤት ነው ያስቀመጠችው።ሌላው መልካም አሰሪዎችም እንዳሉ አትዘንጋ

    • @fatymashamin278
      @fatymashamin278 2 роки тому

      @@musbahhammid በደንብ ስማት ይዤ ገባዉ ነዉ ያለችዉ

    • @hanunamhara9938
      @hanunamhara9938 2 роки тому

      Eko😁😁😁😁

  • @kalabbegashawe1766
    @kalabbegashawe1766 2 роки тому +6

    Ayeyyy sewe mote anesewe😔😔

  • @hablederesse6387
    @hablederesse6387 2 роки тому +2

    ግን የለፋችብት ያውም በእናት ልጅ እህት መዝረፍ መጭበርበር ያስናል ጌታ ይረስልሽ

  • @seeee2030
    @seeee2030 2 роки тому +1

    እግዚኦ ምን አይነት ጉድ ነው የምንሰማው ወይኔ እኔም እኮ የዚሁ ሰለባ ነኝ አይይይ

  • @appilefuj7052
    @appilefuj7052 2 роки тому +2

    እህቴ አፍዝዞሽ ነው እንጂ የሁሉ ነገር ሲያደርጉ በጤና አይመስለኝ ከአሁኑ በሀላ እራሽን ጠብቂ

  • @seadaloveweloo4779
    @seadaloveweloo4779 2 роки тому +1

    ጉዲ ነዉ በጣም

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw 2 роки тому +2

    ይሰራል ካጠራቀምነዉ ከዛ በላይ ይሰራል ከአራት ሚሊየን በላይ ብቻ አላህ በጤና እድትኖሪ እመኝልሻለሁ

    • @genettube277
      @genettube277 2 роки тому

      8.5 ሚሊዮን ነው ኮ ያለችው በጣም ቀልደኛነች

    • @AlAn-sy6mw
      @AlAn-sy6mw 2 роки тому

      @@genettube277 አላለችም በወጣንበት ዘመን ምንዛሪ ይሆናል አትከራከሪ ቤተሰቦቻችን ጅቦቾ ናቸዉ በኡነትም ሚስኪን ነች እኔ አላዉቃትም ግን

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 роки тому +1

      @@genettube277 የስምንት ሚሊዬን ያሉት የሌላ ስው ታሪክ ነው እንደገና ሌላ ደግሞ መጣች አራት ሚሊዩን ተበላሁ የምትል መጣች ነው ያሉት

    • @ttlucky7933
      @ttlucky7933 Рік тому

      @@genettube277 አላለችም! የሷን አይደለም የሰማሽው እዚሁ ገጽ ላይ የሌላ ባለታሪክም የሷ ታሪክም በጥምረት አለ

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 2 роки тому

    የኔ እናት አይዞሽ 😥እኛ አረብ ሀገር ፍዳችንን በልተን የሰው አይን ገርፎን ገንዘብ እንደምናገኝ ቤተሰቦቻችን ኢትዮጵያ ያሉ ሰዎች ቢረዱልን ደስ ይለናል እዚ ገንዘብ እንደቅጠል የምንቀነጥስ ነው የሚመስላቸው 😥እኔ በ18አመቴ ተሰድጄ ይኸው 5አመት ሙሉ ለፋው ግን ድካም ብቻ 😥አይዞሽ እህትሽ ግን እግዚአብሔር የእጇን ይስጣት

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 2 роки тому +1

    እረው ስት አይነት ቤተሰብ አለ እኔ እራሱ በጣም ነው የምፈራው ያጋጥመኝ ይሆን እያልኩ ብዙ ግዜየ ነው አረብ ሀገር ከመጠመሁ ብዙ ግዜየ ነው

  • @yeawarelijochmedia20
    @yeawarelijochmedia20 2 роки тому +1

    ይብላኝ ለእህቷ ለሌባዋ😡❗❗ ብሩን 20 ሰርታ ታገኝዋለች እግዚአብሔር ይክስሻል አይዞሽ እህቴ🙏 ውጪ ያለ የሚሰራ ድካሙን ያውቀዋል።

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 2 роки тому +1

    እናቴ ታሪክሽ አስደንቃጭ ቢሆንም በተቻለሽ ፆም ፅሎት ስግደት ነው ቤታችሁ ያለ የባእድ መንፈስ ነው

  • @fatymashamin278
    @fatymashamin278 2 роки тому +1

    እንዴዴ ሪያድ ሰርታ 4መቶ ሺ ሪያል አስቀመጠች የማይመስል ነገር የፈለገ ቢሰራ ሳኡዲ ላይ እንደዚህ ብር ተዘርፎ እንጂ ተሰርቶ አይገኝም እኔ ሪያድ ነዉ የምኖረዉ የማይመስል ነገር

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 роки тому +4

    ሳሚ እስኪ እንዳልክን ወሬ አታብዛ ባለታሪኮቹ ሰአታቸውን ይጠቀሙበት በለው

    • @semiratube6317
      @semiratube6317 2 роки тому +2

      ክክክክክክ ብዙ ሰው ወቀሰው እንዳልክ መስሚያውን ጥጥ አርጎበታል

    • @senduebraemebraym6960
      @senduebraemebraym6960 2 роки тому

      ክክክክክክ

  • @wendsenyoni841
    @wendsenyoni841 2 роки тому +3

    ሲጀመር ይኤ ሁሉ ገንዘብ በኤርፖርት ካሸ አይወጣም ከሳሁዲ ቢያልፍ እንኳን ኢትዬጽያ አያልፍም

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 2 роки тому

      መጀመሪያ የምትናገረ ውን ስማ 20 አመት ነዉ የኖረችው ደሞ በመሃል እየተመላለስች ስለነበር ያጠራከመቺው

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 2 роки тому

    የዘንድሮ ልጆች ሌቦች ናቸው እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 2 роки тому

    እኔከብሩበላይ የእስዋእድሜ ነውያሳዘነኝ ፈጣሪ ያፅናሽ

  • @rimuty7696
    @rimuty7696 2 роки тому +1

    የኔ ማር አሏህ ይርዳሽ እናትሽንም ጤናቸውን ይመልስልሽ እንዳልክ ግን ሰው እንዴት ነው የምታጣድፈው

    • @semiratube6317
      @semiratube6317 2 роки тому

      ክክክክክ እንዳልክ ወቀሳ በዝቶበታል እሱም መስሚያ የለውም

    • @rimuty7696
      @rimuty7696 2 роки тому +1

      😂😂😂 መጨረሻ ለይ እኮ እንዴት እንዳጣደፋት

    • @ethiopia819
      @ethiopia819 2 роки тому +1

      ተረዱትጂ ስአት ገደብ ተሰቷቸው ነውኮ ሚያወሩት እዟ ደሞ አዛዛችው ለዛ ነው

  • @user-ff3qp5sf1t
    @user-ff3qp5sf1t 2 роки тому +2

    20 አመት እኰ ነው ከዚህም በላይ ይሰራል ምክንያቱም በጠለብ አይደለም የምትሰራው በውጭ ነው የሰራችው እናም በወር ጥሩ ገንዘብ ነው የሚከፈላት ስለዚህ ይህን ያክል ትሰራለች

    • @genettube277
      @genettube277 2 роки тому +1

      የፈለገ ቢሆንም ቤት ኪራይ ቀለም አለኮ በዛላይ በበፊቱ ክፍያነው

    • @user-hi3vs7vt5p
      @user-hi3vs7vt5p 2 роки тому

      @@genettube277 ከተሰራ ይገኛል

    • @ayoubaayoub7215
      @ayoubaayoub7215 2 роки тому

      Enqan 4 behetef yeseraln siketel abzhagwchu be tekur gebeya new yemizerezerut so yagegalu

    • @genettube277
      @genettube277 2 роки тому +1

      @@ayoubaayoub7215 በአሁኑ ክፍያ ና ምንዛሬ አይታችሁ እንዳይሆን

    • @fatymashamin278
      @fatymashamin278 2 роки тому +1

      የፈለገ ቢሆን አይገኝም በዉጭ ቡዙ አለን የምንሰራ ለዛዉም ቤተሰብ እየረዳች ይሄ ሁሉ ንብረት የማይመስል በሳኡዲ ላይ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 роки тому

    አይዞሽ እህት ሰው ጨካኝ ነው ግን የውሉ ስወን ወድሞችሽ የሉም ይገርማር ፍርዱን ለሱ መተው ነው ድካምሽ አረብ አገር የሰራው ነው የምረዳሽ እይዞሽ

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 2 роки тому

    በጣም ያዛዝናል እንዴት ስው እንድዘቀጠ እንዲሁም መጨረሻቸው ምንም እያምርም

  • @keyaa5394
    @keyaa5394 2 роки тому +1

    መጨረሻዬ ናፈቀኝ አይዞሽ

    • @adeyabebaniguseasfaw8968
      @adeyabebaniguseasfaw8968 2 роки тому

      አይዞሽ እህት

    • @ughngnbvc2846
      @ughngnbvc2846 2 роки тому

      ትምህርት ነው ያልተመነዘረ ይሄ ሁሉ ብር እቤት ለምን ተቀመጠ

  • @emebatemebat4279
    @emebatemebat4279 2 роки тому +2

    😔😔😔ኧረ በጣም የምትደነቂ ነሽ እንዲህ መጽናናትሽ እኔ ብሆን ገድያት እሞታለሁ😡😡😡😡

  • @user-nj7dq1kt3m
    @user-nj7dq1kt3m 2 роки тому

    አይዞሽ እህቴ

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 2 роки тому

    Wiy goud Ehtiy nifeshen almsyzachwem getan amesgiy!!!!!

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 2 роки тому +1

    የእውነት እኔ ለማንም አላዝንም ይሄን ሁላ አመት ኖረሽ ለምን በጅሽ ብር ይዘሽ ገባሽ ባንክ አታደሪጊም እዴ እህት ወድም እኮ አውሬ ናቸው

  • @springlalina3628
    @springlalina3628 2 роки тому +10

    The love of money is the source of all evil

    • @user-rq1bb1vo6d
      @user-rq1bb1vo6d Рік тому

      ወይኔ እህቴን 9አመት እኮ ብዙ ነው ከልክ ያለፈ እምነት ተገቢ አይመስለኝም ገንዘብ ባለጌ ነው እሰዋ ደሞ ገና አፍላ አና ችግርን ያላየች ነች ሀላፊነት መስጠት አልነበረብሽም

    • @user-rq1bb1vo6d
      @user-rq1bb1vo6d Рік тому

      እራስሽን በጣም ጠብቂ እውነቱን ሲቆዩ ያውቁታል ግን ይረፍዳል ተረጋጊ ላብሽ ወድቆ አይቀርም

  • @user-le8pm6qq7t
    @user-le8pm6qq7t 2 роки тому +3

    ጋዜጠኛነች ወይስ መንገደኛ አረ ጥፋ ከዚህ

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 2 роки тому

    ግዜው ከፍቷል እንደ እህት ጠላት የለም

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 2 роки тому

    እኔ የምለው አረብ አገር የምትሄድ ሰወች ማነው በሙሉ ለቤተረቡ አላፊነት የሚሰጣችሁ????? ስለራሳችሁና ስለራሳችሁ አስቡ አልፍችሁ አልፍችሁ እናትና አባት መርዳት በቃ

  • @babbab562
    @babbab562 2 роки тому

    ሲጀመር አንቺ የእህትሸን ባህሪ መለወጥ ሰታይ የላክሸውን እቃ የደከምሸበትን በሰአቱ ሰታጪው ጥሬ ብርሸን ማሸሸ ነበረብሸ በቀረሸ ንብረትሸ በሰላም መኖር ትችይ ነበር የሆነ ነገር ግን አሰደግመውብሸ ነው እግዜአብሔር ይርጃሸ

  • @meseretshemelas3406
    @meseretshemelas3406 2 роки тому +1

    Ehat enam yachi eta new yederesegn ayazoshe nege lala ken new seretesh tagegnlesh legate asalafesh sachi beka begegnsh des yalegnl awerash neber ahun ena yerasan Sara eyesraw new benatash labushen tebuki gata yakasal Tenkara hugn

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 2 роки тому +1

    እህታ ከትልልቅ ማፊያያወች ጋር የው የምትሰራው በአጠቃላይ ቡድኑ መያዝ አለባቸው ይሄ ለእህታ እንደዚህ አይነት ማጭበርበር የምትሰራ ይህ በቸርች ስም የተደረረጅ አጭበርባሪችን መንግስት መፍትኤ ሊሰጣቸው ይገባል

  • @lovelove-gg6fh
    @lovelove-gg6fh 2 роки тому +1

    በደብ ትሰራለች 20አመት እኮ ነው ለዛው ትዳር ሳይኖራት ሀቅሽን ያውጣልሽ ከባድ ነው

  • @dinanohe101
    @dinanohe101 2 роки тому

    Ere justice please please

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 2 роки тому +1

    ባጠቃላይ ቤተሰቡ ነው ያጭበርበሯት ,፣ እናቷ ለምን ለልጅቱ ነገሯት ሁሉም ተጠቃሚ ነው ፣
    ባለ ገንዘቧ ግን ተጃጅላለች ፣

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 роки тому

    የኔስ መጨረሻ ምን ይሆን

  • @meronzerihun7505
    @meronzerihun7505 2 роки тому

    ጋዜጠኛው እባክህ ቡዙ አታውራ ደምፀህ በጣም ነው ምረብሸው አቃለው በጣም ጥሩ ሰው ነህ ግን ሰዓቱን አንተ ጨረስከው

  • @nejatmohammed9671
    @nejatmohammed9671 2 роки тому

    ግን የዋህነገርነሸ ፈጣሪ ያግዝሸ

  • @user-eq4gr2jp8p
    @user-eq4gr2jp8p 2 роки тому +1

    በንብረትማለትም ቤት ኖሮአት ሸጠውወሰዱብኝ ብትል አሳማኝ ነበር ግን በካሽ ከአራት አመት በፊት ብዙዙም ኧያሳምንም

  • @lemlembrosowski6305
    @lemlembrosowski6305 2 роки тому

    እኔምለዉ ያሁኑ ትዉልድ በየቤቱ ካልተጠነቀቃችሁ ሰዉ በላ ሆነዋል እግዚአብሔር ምህረቱ ያዉርድ ነዉ የሚባለዉ እና አህቶቼ ዎንድም እና እህት እኮ መጥፎ ገረቤት ሆኖል

  • @user-uj2xi9ij2u
    @user-uj2xi9ij2u 2 роки тому

    እመ ቤቴ ትርዳሽ አይ ሕይወት የስዴት ብር ማርያምን እሳት ነው🌍

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k 2 роки тому +2

    እህቴ በጣም ያሳዝናል ሰው አውሬ የተቀየረበት ዘመን ቢኖር የሄ ዘመን የሄ ሁሉ የሚያረገው ደግሞ መንፈስ ነው አንቺን እራሱ የቀየረሽ እንደሚመስለኝ ጴንጤ ነሽ አይደል መንፈሱ ነው እንዲህ የሚያረጋቹ ለዚህ ሁሉ መልስ መምህር ተስፋየ ዩትዮብ ገጠመኝ ሳትንቂ ተከታተይ እግዚአብሔር መልሱን ይሰጥሻል እናትሽንም የአእሙሮ በሽተኛ ያረገው እራሱ መንፈሱ ነው ገንዘብሽ እንካን ብታጪ ድጋሚ ግን ቤተሰቦችሽን ታገኛቸዋለሽ ግን መንፈሱን እንዴት ልዋጋው በይ እናትሽን ከጸበል እንዳታስወጫቸው እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @renaghebreselasie
      @renaghebreselasie 2 роки тому +1

      Ewenat nawe

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 2 роки тому

      ከጴንጤ መንፈስ አውጥተሽ የተስፋዬ መንፈስ ውስጥ ልታስገቢያት ? አታሳዝንሽም ? የጴንጤውም የተስፋዬም የሰይጣን አሰራር ነው።

    • @user-vg1gv1se6k
      @user-vg1gv1se6k 2 роки тому

      @@mershaabebayehu3095 እህቴ እኔ መምህር ተስፋየን እሱ ይጸልይልሽ አላልኩም ትምህርቱን ተከታተይ ስትከታተል ትምህርቱን የመንፈስ ነገር ይገባትና በርትታ እንድትጸልይ እንድትሰግድ ንስሀ እንድትገባ እንድትቆርብ ነው እንጂ ለሌላ አይደለም የሱን ማንነት ሳታቂ ሰውን አትዝለፊ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 2 роки тому

      @@user-vg1gv1se6k እህትዓለም አሳምሬ ነው የማውቀው ። ተስፋዬ የሚሉት ሰው ህዝቡን ወደገደል እያንደረደረ ያለ ግለሰብና ነው ። ኤስቲ እህቴዋ የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶችን አዳምጪና ተመሌሰን እንገናኛለን ። ተስፋዬ የህዝቡን አለማወቅ ከወንጌል መራቅ ፣ ባህላዊ እምነት ፣ በጥንቆላ አስተሳሰብ መተብተብ ለሱ የፈለገውን እንዲዘባርቅ መንገድ ከፍቶለታል ። ጥቁር ውሻ ደጅሽ የቆመው ሰይጣን ልኮት ነው ። ፍየሎቹ ሚያ ሲሉ ምልክት ነው ። ጎረቤትህ ልብስህን መተት ቀባው ፣ ይህንንና የመሳሰሉትን ተራ ልክስክስ ወሬ በስተቀር አንዲት ቀን ወንጌል አስቸምሮ ያውቃል ?

    • @user-vg1gv1se6k
      @user-vg1gv1se6k 2 роки тому

      @@mershaabebayehu3095 በይ እህቴ አንቺ አታውቂውም ደፍተራን በድፍረት እየተቃወመ ያለው ሰው ነው ወንጌልማ ሁሉም ያስተምራል መስገድ መጸለይ ንሳሃ መግባት መቁረብ ሱባኤ መግባት ግን ያስተማረን እሱ ነው አትመልሽልኝ እሺ ስለማታውቂው የሄኔ አንቺም በአንዱ ደብተራ ተተብትበሽ ይሆናል በደንብ ስገጂ እሺ

  • @rozaketema2579
    @rozaketema2579 2 роки тому

    Gen Lejtuwan Eko Endalk Hasabuwan Atakuwartuwat Weym 2 kifel argachu serut

  • @emmaethiopia8227
    @emmaethiopia8227 2 роки тому +1

    ጋዜጠኞቹ ጣልቃ ስለምትገቡ ታሪኩን በትክክል ለመከታተል ያስቸግራል ::

  • @djgdic
    @djgdic 7 місяців тому

    ለምን የሆነ ነገር አትገዥም ነበር እህቴ ወይ ቦታ ወይንም ቤት ለምን አልገዛሽበትም ነበር

  • @user-rv4jx6to9r
    @user-rv4jx6to9r 2 роки тому

    እኔ ያልገባኝ ይህን ያህል ብር እንዴት እቤት ይቀመጣል አዲስ አበባ ውስጥ እንዳለች ነው የምታወራው አራት ሚሊየን ብር እናቷጋ ማስቀመጥ ለምን ፈለገች ቤት ውስጥ ብዙ ሰው አለ አጋጣሚ የሆነ ሰውም ልያገኘው ይችላል ቤት ውስጥ አስቀመጥኩ ስትል ሊገባኝ አልቻለም ከብሩ ብዙነት አንፃር በእውነት ብሩ የተለፋበት ቢሆን ያልሆነ ቦታ አይቀመጥም ነበር እንደገና ተጣላሁ ብላ ቤት ሁሉ ጥዬ ወጣሁ አለች እንዳትደርስባት ተብሎ ተመለሰች ከዛን በኋላ እንዴት ይሄን ያህል ብር እየደጋገመች ሰጠች ግልጽ አይደለም

  • @user-ou1wc9xj8p
    @user-ou1wc9xj8p 2 роки тому +1

    ለምን ተደገመ????

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p 2 роки тому

    እህቴ የመምህር ተስፋየ አበራን ገጠመኝ አዳምጭ

  • @rozagirma1631
    @rozagirma1631 2 роки тому +1

    Wud ye Ethiopia lejoche Enkune beslam metachwe

  • @user-le8pm6qq7t
    @user-le8pm6qq7t 2 роки тому +1

    ይቅር በለኝ አምላኬ ምሊዮን ስንት ዜሮነዉ ግን 😥አረብ ሀገር ተሰርቶ ይህንን ያክል ማለቴ እቃ ተገዝቶ ቤተሰብ ተረድቶ ጎበዝ ነበርሽ 😥አንችም ዉስብስብነገርነሽ

    • @teenateena3461
      @teenateena3461 2 роки тому

      ኤዴት ነው ግን ይሔ ሁሉ ብር ከአረብ ቤት ማለቴ ግራ ገባኝ

    • @user-le8pm6qq7t
      @user-le8pm6qq7t 2 роки тому

      @@teenateena3461 እኔም እንዳንችዉ እኔ አራት አመት ሰርቸ የሳር ቤት መሥራት እንኳ አቃተኝ ሆ

    • @ihatepolitica9600
      @ihatepolitica9600 2 роки тому +1

      ፓርታይም እኮ ነበር የምትሰራው በደንብ ትሰራለች

  • @elfeelfe9427
    @elfeelfe9427 2 роки тому +1

    Sawud arebiya yiseralla bizunew demozu

  • @TG-44
    @TG-44 2 роки тому +1

    So bale tarkewa gina kenklfwa alnekchem 😳😳why's

  • @buzunashdadhi4143
    @buzunashdadhi4143 2 роки тому +1

    Unkan ehe hulubirra 200shi wadime ye kedagn batem kebad nabera migoda ka biru matifat yilek ma miwodut ena ba enat lij mahonu batem yamel ye areba hager bir arab minor sewu new simetin makewu kebad new gin faterin masgen hulunim alifalewu ayizochu etoche

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 2 роки тому

    ይሰራል እኔ በ9 አመቴ 2'3 ሚሊዮን ብር ይጀ ነው መስከረም ላይ ኢትዮጵያ የገባሁ አንገታችሁን ደፍታችሁ ከሰራችሁ አደለም 4 ሚሊዮን ከዛ በላይ ይሰራል ግን የሀረብ ሀገር ብር አያያዝ ይጠይቃል እጅ ብርማ አለ ለሚሰራ ሰው እኔ ፅዳትም ምግብ ምሰራት ነበር ስራየ የሁለቱንም ይከፍሉኝ ነበር

  • @sihamabduabdu8382
    @sihamabduabdu8382 2 роки тому +1

    የኔም እህት አጭበርብራኛለች

  • @dinanohe101
    @dinanohe101 2 роки тому

    Wey yewah ewnutim kedimeh eyezegenk nuw alue

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 2 роки тому

    Weheee gudde behwete menoresshen aregagghee

  • @asrerparistan9076
    @asrerparistan9076 2 роки тому

    ባለ ገንዘቧ እንዴት በዚህን ዘመን ገንዘብን ያህል ነገር በሰው እጅ ላይ ታስቀምጣለች መንዝራው በራሷ ስም አታስቀምጥም እንዴ በስሟ ቋሚ ንብረት አትገዛም ነበር ? ነገርን ሁሉ በልክ ማድረግን የመሰለ ነገር የለም እኔ በዚህን ሰዓት እናቴን እንኳን አላምንም ከራሴ ውጪ የማምነው ሰው የለም

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 роки тому

    እኔ የገረመኝ ሀያ አመት ቤት ሳትሰሪ ቦታ ሳትገዥ በጣም አጠፋሽ እህቴ አይ የኔ ከርታታ ኡፍፍ አሳዘንሺኝ የምር

  • @firewotteddese5510
    @firewotteddese5510 2 роки тому +2

    4 አመት6ወር ዱባይነዉ ሠራሁ ያለችዉ ሥዉዲ 16አመት እሽ በዉጭ ብትሠራም በዛን ሠአት ክፍያዉ1500 በጽዳት በምግብ ከሆነ 2000 እሷ በሠራችበት ዘመን 400,000 እዴት ነዉ የሚመጣዉ አየር መገድ እራሡ አያሳልፉም በደብ መታየት አለበት ይህወሬ ባሁኑ ሠአት እራሡ ክፍያችን 2200&2500ነዉ እሮመዳን 3000 ከዚህ በላይ ክፍያ የለም ሂሳብን ለባለሞያ ለቂቄአለሁ....

    • @user-hi3vs7vt5p
      @user-hi3vs7vt5p 2 роки тому

      ፓርታይም እሰራለሁ አለችኮ ሌሎች በወር የሚያገኙትን እኔ በቀን አገኛለሁ አለች ብዙ ስራ ከሰራች ልታገኝ ትችላለች

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 2 роки тому

    አንች እራስሽ ባላውቅሽም በአነጋገር ሞዛዛ ነገር ነሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @hewitube4974
      @hewitube4974 2 роки тому

      አረ ተይ ያልተነካ ግልግል ያቃል አሉ

  • @helenthomas5230
    @helenthomas5230 2 роки тому

    Yehech set belela media kerba tarikuwa alasamenegnem neber. Millioner liaregat yemichel birr selaltesebesebelat ezih metach.

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 роки тому

    ልጁ ለምን ይጮሃል? ችግር አለ?

  • @senduebraemebraym6960
    @senduebraemebraym6960 2 роки тому +1

    ከዚህ በፊት ቀርባለች ልበል

  • @noreyyaibrahim7190
    @noreyyaibrahim7190 2 роки тому

    ማፍያ እህት

  • @Melon-vu2xi
    @Melon-vu2xi 2 роки тому

    Techeberbera yehonal gene endet 4 million bete weset tasekemetalche bank ataskemeteme neber ??? Menem asamagh ayedelem!!!!

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 2 роки тому

    🤔🤔🤔🤔🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️😭😭😭👏👏👏👍🙏

  • @sameri424
    @sameri424 2 роки тому

    ምስኪን ስታሳዝን እንደው ስንት አይነት እህት አለ

    • @ughngnbvc2846
      @ughngnbvc2846 2 роки тому

      ምን ታሳዝናለች የሰው ካልፈለግሽ አትጭበረበሪም ከመጀመሪያው ልጅቷ እራሷ ከእህቷ የበለጠ ጥፋተኛ ናት 6 ሚሊዮን ያልሰራችበት ነው የፈለገችው አሜሪካም እኮ ገነት አይደለም ይቅር ይበላችሁ ብቻ የአረብ ሀገር ብር ሲባረክ አይቼ አላውቅም

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 2 роки тому

    😢😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @hikmitube4297
    @hikmitube4297 2 роки тому +1

    ለምን ባንክ አላስቀመጥሽም ሲጀመር ? 400መቶሺ እሪይል ከኤርፖርት እንዴት አለፈ??

    • @genettube277
      @genettube277 2 роки тому

      ጥሩ ጥያቄ

    • @an4709
      @an4709 2 роки тому

      Mn agebash selesu

    • @genettube277
      @genettube277 2 роки тому +1

      @@an4709 እረ ለመፍረድ መጠየቅ ግድ ነው ይሄን ያህልብር ከኤርፖርት አያልፍም

  • @Zobelethio
    @Zobelethio 2 роки тому

    እሷ ብር አፍሳለው ብላ ነው የተሸወደችው !!!

  • @webatotebeejote581
    @webatotebeejote581 2 роки тому +1

    ሴራው ሁላችንም ደርሶብናል ፈጣሪ የእጃችሁን ይስጣቹህ

    • @seblebekele5166
      @seblebekele5166 2 роки тому

      እሷ ቤተሰቦቻን እረድታ ነው ያለረፍት ሰርታ ነው እንዳንቺ ዬትዬብ ላይ ቡና እየቀቀለች አይደለም እህቷ ከእናትየው ላይ ብር ወስዳ አጥፍታለች ግን ዬትዬብ ላይና በየሰፈሩ እየዞረች እናቴ ብሬን በላችኝ እያለች ስም አላጠፋችም የአይምሮ ህመምተኛ ስለሆንሽ ጎዳና ለምኚ አላለቻትም እናቴን አሳክማችሁ አድኑልኝ ነው ያለችው ዬትዬብሽ ላይ ገብታ እናትሽን የምሰድባትን ብታይ ከሰው አትቆጥርሽም ባለታሪኳ እናትሽን ይማርልሽ

  • @selamayeleayele4107
    @selamayeleayele4107 2 роки тому

    ምን እንደምትል አላውቅም ይገባችሁ አስረዱኝ

  • @emu3288
    @emu3288 2 роки тому

    It takes too long time to get the main point of this story. Another thing no judgment but it reminds me the proverb ' if you fool me ones shame on you, if you fool me twice shame on me'. It is very sad

  • @genetbekele7044
    @genetbekele7044 Рік тому

    ፍጹም ውሸት ነው ይሄ ሁሉ ብር ሳውዲ ውስጥ ተሰርቶ አይገኝም ሌላ ስራ ሰርታ ይሆናል

  • @fatymashamin278
    @fatymashamin278 2 роки тому

    የማይመስል እንዴት ይዛ ገባች 4መቶ ሺ ሪያል 40አመትም ቢሰራ አይገኝም በአረብ ቤት ደሞዝ

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 2 роки тому

    የሰው ጥቁር 😁 የቀይ ጥቁር ነው ሚባለው

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 2 роки тому

    ፓርት ታይም ስትሰራ ነበር ልታገኝ ትችላለች ፣
    እን ከፍ ናት ፣ ወይም ጥንቆላቸው ሠርቷል ፣