Yeah you right, but don't conclude that standing with truth and general human principle doesn't mean standing for Tigray. Saying no to civil war is everyone's expected duty, hence Tare did i while majority of the Ethiopians fail to do it
Lemidinewu ende denqorowochi yeminasibewu? Hizibi ende hizibi hulum hizibochi metifowochi ayidelum::hizibin ende hizibi yemikononu ye sexani qurachochi nachewu.
አንተኮ የተባረክ የሰላም ሰው ነህ። መቸውም አንረሳህም። ወደፊት ደግሞ ፍቅርህን እየሰበክ እንድትኖር አደራ እላለሁ።የሰላም ሰው❤❤
ትክክል👌
ሰላምና ፍቅርንኮ በፅሁፍና በስም ነው የምታውቁት እንጂ በተግባርማ ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን ነው ትሉ የለ??
@@TensayTemesgen-ws8bt አዎ እውነት ነው።የትግራይ ሕዝብ በሰላም ለመጣ ሁሉ ሰላማዊ ሲሆን የነኩት ለታ ደግሞ እንደናንተ በተበታተነ መንገድ ሳይሆን አንድ ሆኖ ብቻውን የመጣውን ጠላት ያስነጥሳል።ጊሽታጊና እንደናንተ ለጦርነት ከበሮ ይዞ አልዘለለም። እንዲያውስ በአደባባይ "እኔ ወገኖቼ ላይ አልዘምትም ሌሎችም ይሄንን ሰይጣናዊ ተግባር አትከተሉ" ብሎ ሴራውን ያከሸፈ የዘመናችን ምርጥ ሰው ነው። እኛ ተጋሩዎች ለነኚህ አይነት ሰዎች ክብር አለን።ሲጨፍር የነበረው ደግሞ ያው በሰነድ ተይዟል። የቀን ጉዳይ ነው።
@@TensayTemesgen-ws8bt@ ሁኖማ አየሽው🧐ዱቄቱ አንባሻ ሲሆን😐ጭባ ነገር ነሽ👈🏽
እንደ ዐለት የፀና የሰላም ሰው። ታሪኩ ጀግና!!🙏
እውነት ለመናገር የስይፉ አድናቂ አይደለሁም ነገርግን ይህንን ጀግና ታሪኩን አለማየት አልችልም ❤ እውነተኛ የትግራይ ብርቅዬ ልጅ፣(ብጭራሽ አልረሳህም)
እረ ተው ሰይፉም አንተን ባያይህ ይመርጣል ጥራጊ
ታሪኩ ለኢትዩጲያ ብሎ ነው የሰላም ሰው ስለሆነ
ፍፁም የሠላም ሰው!!😍
ሰው ሁሉ አውሬ በሆነበት ወቅት ሰው መሆኑን ያሳየን ሰው!!! ዲሽታ ጊና😘
ሁሌም በትግራይ ህዝብ ልብ ውስጥ ትኖራለህ፤ መቼም አንረሳህም!!!!
Ye - TIGRE BARIYA nw ‼️
Not only in Tigriyans' people heart...sister in all Ethiopian who loves their country truly
@@Fikru1948 ቆሼ የተጣለ ነገር ነክ ። ዲሽታ የሰው ልክ ነው ።
ምርጥ ሰው ለሰራህው ስራ ጥሩ ነገር ይገባህ ነበር ደርቅ ቸክ የሚሰጡ እጃቸው ይድረቅ
ከአረቴስቶች ውስጥ በአንደኛ ደረጃ የምወደው ፣የማከብረው ትክክለኛ ሰው ታሪኩ ነው ❤❤❤❤በጣም የዋህ ነው 👉👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥀🥀🥀🥀💘💘💘💘ፈጣሪ ይጠብቅህ
የአለማችን ሐቀኛ ልበ ቅኑ የሰላም የፍቅር ሰው ዲሽታ ጌና በጣም ነው ማከብርህ ምወድህ 💯💯💯👍👍👍👈👈👈
ቢገባን ለእግዚአብሔር እንደመተው ምን ትልቅ ብቀላ አለ????? ጎበዝ ታሪኩዬ ::
ዲሽታ ጊና አለም በልፍንት የትግራይ ህዝብላይ በዘመተበት ግዜ ራሱን አደጋ ላይ በመጣል ድምፅ የሆነ ጀግና ድሺታ የሰው ልክ የእ/ር ሰው።
እኝኝኝኝኝ እናተ ምን እያረጋችሁ ነበር ዉሀ እየረጫቹ ?ማስተዋል የጎደላችሁ
@@ethiopiatekdem7201አሁንስ መቸ አርፈው ተቀመጡ በወሎ ራያ ይዘዋልኮ ወረራ ራሳቸው እየወረሩራሳቸው ይጮሀሉ ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሀልአሉ
@@ethiopiatekdem7201 ማስተዋል የጎደላቹ እማ ሙሴ አሻግሬ እያላቹ ከአስመራ ጎንደር ከጎንደር አ/አ የትግራይ ህዝብ ለመጨፍጨፍ ዘጭ ዘጭ ተሉ ነበር የትግራይ ህዝብ ግን አስተዋይ ወደነፈሰበት የማይነፍስ ነው ።
We’re not apologizing excuses for TPLF dirty group the dead man walkers FANO is the Answer woend Lege Korete
You can come with Egypt or Abeye GAllo you will play with FANO Traditional Games
እውነት በመናገር ድግሻትኒ ጎበዝ ነው።ወደ ግብርና በመሄዱ ጠንካራ ነው ይህ የለመለመ መሬት ያላት ኢትዮጵያ በኑሮ ውድነት ሊሳቃዩ አይገባቸውም🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ታሬ በጣም እንወድሀለን። እግዚአብሔር በፍቅር እና የሰው ልጅን በመውደድ ያፅናህ።
ይህ ሳይማር❤❤❤❤ የethiopian ህዝብ ያስተማረ አእምሮ ያለው ምርጥ የዘመኑ ጀግና ነው ❤
ሰይፉ ዛሬ አመሰግንሀለሁ::
ታሪኩ ሁሌም ታሪክ ነህ ❤️
መቼም የማትረሳ ሰው ዲሽታጊና የመጀመሪያው ሰላም ፈላጊ አርቲስት/ድምጻዊ❤ ጦርነት በቃ ያልክ ጀግና እናመሰግናለን መልካም ሰው ተባረክ😍😍😍🙏
የደቡብ ሰዎች ልባቸው ቅን ለፈጣሪ ቅርብ ❤❤❤
😏😏😏የደቡብ ሰዉ ነወ የወሎን ህዝብ በቀስት የጨረሰዉ አሉም መጥፎ ሁሉም ጥሩ አለዉ
@@zeritutubeመከላከያ ውስጥ እኮ ግዳጅ ነው ከዛ ውጭ ደቡብ ክልላቸው ላይ ነፍ አማራ ነው ሚኖረው አንዳንዴ የለመደው አፋችሁን በየቦታው እየከፈታችሁ በሰላም ሚኖረውን ህዝብ ጦስ ውስጥ አትክተቱት
meram@ ትክክል👌
እውነት ነው❤❤❤❤
@@clickcell4333 እኔ ምን ያስጠላኛል እናተ እደዝህ ስላላችሁ ነወ የተገደሉት የምትሉትነገር ያየንዉን ነወ ያሁሉ በቀስት ህፃን አዋቂ የጨፈጨፋቸወ እኛምን ብለናል
ምርጥ ስብእና የለው ሰው ... ሰው አውሬ በነበረበት ግዜ ሰው ሆኖ የተገኘ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤
“የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።”
- ማቴዎስ 5፥9
በጦርቱ ጊዜ ሰው ሁሉ እንደዛ በስሜት በለው ፍለጠው በሚልበት ጊዜ በዛ መድረክ ላይ ቀርቦ አልዘፍንም ሲል የሚያስፈልገን መነጋገር ነው ወጣቱ ይቅርና ሽማግሌዎች ይሂዱ ሲል እንዴት እንደተወገዘ የሚታወቅ ነው
"በወቅቱ ትክክል የነበረ ብቸኛ ሰው" ነው
እግዝአብሔር ሲያናግርህ የምትናገረው ሁሉ ትንቢት ይሆናል የሰላም አባት ዘርህ ይባረክ
ታሬ Peace Emblems ❤ ሰለ ሰው ፍቅር ብለህ ራስክን ለመሰዋት የማትሳሳ ቅን የእግዚሄር ስጦታችን እንኳን ለበዓለ ትንሳኤ አደረሰህ ። መልካሙን ሁሉ ላንተ 🙏🙏🙏
ታሪኩ የእውነት ሙሉ ሰው ነህ ተባረክልን ልዩ ነህ❤❤❤
ድሽታጊኒ ቅን ሰው ነህ ላንተ የበደለ ሰው ልቦና ይስጠው ባለፈው ጊዜ ሰላም ብቻ ስላልክ
ታሪኩ ማለት ታሪክ ነው በራሱ እጅግ የማደንቀው ኢትዮጵያዊ ብቻ ሳይሆን የዐለም ሰው ነው "ሰው"ፍልስፍናው ስለ ህይወት ያለው አመለካከት ድንቅ ።
ታሬ የዋህ፣ ጨዋ እና የፍቅር ሰው ❤👏
በኢትዮጵያ ብዙ ሰው የሚወደው የሚመርጠው እና ተከታይ ያለው ቻናል ሆኖ ማየት ነው የዘወትር ኅልሜ ምኞቴ።ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ።
ለማቃቸው ሰዎች ሁሉ ቻናልህን እጋራለሁ ። በርታ በጣም አከብርሃለው ።
He is one of the few people who said "no more war," and the Tigraye community should prize him.
Yeah you right, but don't conclude that standing with truth and general human principle doesn't mean standing for Tigray. Saying no to civil war is everyone's expected duty, hence Tare did i while majority of the Ethiopians fail to do it
Tigray people will never forget you man and you are the peaceful man who preaching peace every time. God bless you❤ and your family.
ከባለ ማስተረቶች ከባለ ዶክተሩ እጥፍ የፍቅር የሰላም ልብ ባለፀጋ ነህ ተባረክ በብዙ
አንተ የደቡብ ሰው በልዩ ስማቸው ከጋሞ ፍቅር የሆነ ቢሄር የተገኘህ ሰው እ/ር ይባርክህ እድሜና ጤና አይለይህ ሙሉ ኢትዮጵያን በተላይ ኦሮሞ እና አማራ ብትማሩበት ኢትዮጵያን እናድናታለን❤🥰🥰
What did Oromo do?
ደቡቦች ጌታን ፍቅር ነን እንደዚህ ተጎድቶ ፍቅርን ይሠብካል
እውነተኛ አማኝና ሃቀኛ የህዝብ ልጅ ማን እንደ አንተ የፍቅርና የእውነት የህዝብ ልጅ !!✍️👌🤝✊😭✌️👏👏👏
የሰው ልክ
ያልተዘመረለት ፈጣሪ ሁሌም ከክፉ ይጠብቅህ ልቡ ንፁህ የግዜር ሰው ለኛም ልቦና ይሰጠን ❤❤❤
አንተ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የእውነት ሠው ነህ
ድሽታጊኒ በጣም የእግዛቤሔር ሰው ነው ተባረክ እኛ ኤርትራ የኢትዮጵያ ህዝብ የምናውቀው ልክ እንደ ድሽታጊነ ለዋህ ሩሩህ ለሰው ደግ የነበረው አሁን ምነው ወደ አውሬ ተቀየረ ሰላምሽን ያብዛላቹ ኤርትራ እና ኢትዮጵያ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዎና መርዝ እናንተ ናችሁ ለሀገራችን
ስም መልአክያወጣል ይባላል እውነትነው አንተ ፈጣሪ በልዩ ሁኔታ የፈጠረህ ተወዳዳሪየሌለህ የፍቅርና የሠላም የእውነት ከወተት የነጣ ልብ ያለህ ፈጣሪ አብዝቶ አድሜና ጤና ይጨምርልህ ❤❤❤የትግራይ እናቶች ፀሎት ይድረስልህ
ታሪኩ በጣም አዋቂ ና አስተዋይ ኢትዮጵያዊ ነው።
ዲሽታጊናዬ የፍቅር ስው በአንድ ወቅት ብቻህን የቀረህ እስኪመስል ድረስ ሉማግለል ተሞክሮ ነበር እውነት ነጻነት ያስገኛልና ለአሁኑ ክብር በቅተሀል እግዚአብሔር ይመስገን የፍቅር ስው እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾❤️
I love this guy he’s a great and peaceful💙🙏🏿💙 from Eritrea
ታሪኩ ትልቅ አባባል :: በሰው ሀገር አንገት ቀና ብሎ ለመሄድ እንኳን አይቻልም::
"ሰው በሀገሩ እንድአመሉ ይኖራል" ❤
የትኛው አገር
South Ethiopia love you so much, you have a big heart ❤❤❤ from Tigray
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤
አሜን
Ameeeen❤❤❤
አሜን አሜን 🙏
አሜን አሜን አሜን
🙏🙏🙏
ሰላምን የመሰለ ነገር ምን አለ ወዙ ውበቱ ፊቱ ላይ ያለው ደስታ ያለው ሰላም በጣም ያስቀናል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ታሪኩ የሰላም ሰው በርታልን
ዋው የዛሬው የሰይፉ ሾው እጅግ ደስ የሚል የጊዜውን መልዕክት የያዘ አስተማሪና ልብን የሚነካ ነው! ሀገሪቷን የሚመጥን ጭንቅላት ይዘን እንገኝ! የዘር ፖለቲካና ቡድንተኝነት አጥፊና አውዳሚ ነው!! ከእነዚህ ደግ የጂንካ ሰዎች እንማር!! እናመሰግናለን
በጣም የሚገርም ስብእና ባለቤት ታሪኩ ትልቅ ሰዉ ነክ አከብርሀለዉ ! ስይ ፋ ያንተን ፕሮግራም ከጀመርክት ጊዜ ጀምሮ ሁሌም እከታተላለዉ እና ያንተንም ለዉጥ ብዙ ታዝቤለዉ ከማዝናናት ዉጭ የምታደርጋቸው በጎ ስራዎች ይበል የሚያስብል ነዉ በርታ ! ስይፍሻን ግን መቼ ነዉ የአመቱ በጎ ሰዉ ተብሎ የሚሸለመዉ ግን ?" ስፍር ቁጥር የሌለዉ እርዳታን ለወገኖቻችን እየረዳ ያለ አሁንም እየረዳ የሚገኝ እና እባካቹ ሰይፋ ፋንታዉን እናመስግነው !
ድሽታ ዲና በትግራይ ሕዝብ ትልቅ ቦታ ያለሕ ሰው ነሕ የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ና ሕዝብ የትግራይ ሕዝብ ለማጥፋት ከባእድ አገር ሲዘምት አንተ ማሕላቸው ሁነሕ ሰላም ሰብከሐል ሁሌም በትግራይ ሕዝብ ልብ ነሕ የደብብ ልጅ ❤❤❤❤❤
LE - Genzeb Irsun Ye - Shexe🛑
He was bribed by TIGRE - TPLF Fascists ‼️
የትግራይ ህዝብ ብለህ ዝም ብትል ምነው ?!
ኦርቶዶክስ ብቻ ነው እንዴ የትግራይ ህዝብ !!
ተው ይሀን ጠባብነት !
ልብና ነግፋሓዮ ደቂ ዓደይ !
የትግራይ ሕዝብ መቼም መቼም ከልቡ አያወጣህም we love you የሰላም ሰው 🥰
😂😂😂😂😂አሽቃባጭ እናተ መከላከያን ስጨፈጭፉ ከዛም ኑፂሀን አማሮች ስጨፈጭፉ አልሰቀጠጣችሁም ለናተ ብሎ ሳይሆን ኢትዮጵያ ስለሚወድነወ
❤❤❤❤❤❤❤
💜🙏🏽
@@zeritutube aye teletafi antem sew new yeweba tebay nehe
@@zeritutubeእግዝያብሄር ይመስገን እግዚአብሔር የእጃችሁን ሰቶአችሀል እሱ ግን ለኛ ለተጋሩ ስራ በተግባር አሳይቶናል እግዚአብሔር ክብዩን ያልብሰው ስንታየው ወንድማችን በሉ እንግዲህ አንድ ኢትዮጵያውያን ስለእናተ ድምፅ ሊያሰማ ይቅርና በስህተት ትዝ ብላቹኩት አታቁም ለዛነው እግዚአብሔር የእጃችሁን የሰጣችኩ አሜን
ታሪክ በጣም ምርጥ የዋህ ሰዉ እዴት አሳዝነህኝ እደነበር በድጋሚ መድረክ ላየ ሰላየሁህ የኔ የዋህ ባለማሸታወል አሰከፍተዉህ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤
ክቡር ሰው እውነተኛ ሐቀኛ ለሰው ልጅ ስብዕና የቆምክ ብልህና አስተዋይ ምን ብዬ ልግለፅህ ለእኔ ብርቄ ነህና እግዚአብሄር ይጠብቅህ አሜን ።
መቸም መቸም ሆሌ ከትግራይ ህዝብ ልብ ትኖራለክ እድሜ እና ጤና ተመኛሁልህ ታሬ🙏🙏🙏🙏
ታሪኩ ታድለህ ይጨምርልህ በሁሉ ነገር ቅን መሆን መመረጥ መባረክ ነዉ
ዲሽታ ጊና እንድሀለን የምትሉ በላይክ አሳይት❤❤
ታሪኩ ለትግራይ ህዝብ ሥትል ሂወትህ ነው የሠጠሐው አና በጣም ነው ምናመሰግንህ thank you የኛ ጀግና ፈጣሪ አንተ ጋር ይሁን
ምን አደረጋቹለት አስመሳዮች
Le haq sil bel. Le haq meqom ke Tigray ga meqom malet bicha aydelem. Everyone is expected to stand with truth, Tare did that.
@@hope52052 noooo ከትግራይ ጋር መቆም ከእውነት ጋር መቆም አደለም እሱ ያንተ እይታ አሁንም የትግራይ ሀይሎች ጦርነት ከፍተዋል is that logically correct
ለኢትዩጲያ ሲል ነው እናንተ መከላከያንና የአማራን ህዝብ ስትጭፈጭፎ የነበራችሁ ያንን ሳያቅ አደለም
@@Tesematek1988ምን ኣገባቹ መልእክቱ ለሱ እንጂ ለጦዘ ህዝብ ኣይደለም😂😂
ሰላምን መስበክ በተግባር ያሳየ ድንቅ ሰው❤❤
የሰላም መልክቱ በጣም ጥሩ ነው
መንግሥት ከፅንፈኞች ጋር የምዋገው ሀገር እንዳትበተን ነው
ኢትዮጵያ አንድነት ለመጠበቅ ነው አንደነት ከሌለ ደሞ እንድህ ቁጭ ብሎ መወያየት አይታሰብም
Koletam hidena ye abiyin kit las
@@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
ዋራዳ ድራሺ ጥፋትና ባንዳ የባንዳ ልጅ
This Men was true to himself, He started with preaching peace and countinued even in difficult events.
አልታደልነም
ጦርነት ይሰለቻል
አንባ ገነነኖች ግን የጦርነትን አስከፊነት ቢያውቁም መረዳት ግን አይፈልጉም
ዲሽታ ጊና (ታሪኩ) የምናከብርህ ወንድማችን ነህ ። በርታ !
ዲስታ ጊና እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ የእውነት ሰው ነህ።
የደቡብ ልጆች ፍቅር ናቸዉ❤ብዙ ጎደኞች አሉኝ❤❤❤ስወዳቸዉ ❤ታሬ ጀግና
ረጅም ዕድሜ ዲሽታ ግን ምርጥ ሰው የፍቅር ሰው
The first person advice peace ✌️
ዲሽተጊና የሰላሙ አምባሳደር ሰላም ወዳዱ በዘፈን በተለያዩ ሚዲያ ላይ የምትሰብካቸው የሰላም ጥሪዎች ልባችንን ከፍተን ወደ አንድነቱ ወደ ፍቅር ስፍራ እንድሰባሰብ አምላክ ይርዳን❤
ታሪኩ የሰው ውኃ ልክ አስተዋይ እድሜና ጤና ይስጥህ
ታሪኩ በኔ አስተሳስብ በጣም ቅን ልብ ካላቸው ሰዎች ጋር ይመደባል ጉልበትም አለው ትምሕርት ቢጨመርበት ታሪኩ ጋንጌሳ ወይም ዲሽታ ጌና አለምን የሚያሳምን አንደበት አለው God gift እርዱት ኢትዮጽያዊያኖች ነን ካላችሑ ።😮
ዲሽታ ጊና እወድሃለሁ የእግዚአብሔር ሰው❤
ሰው በጠፋበት ሰው ሆኖ የተገኘ ብቸኛ ሰው ታሬ❤❤❤❤
እሽታጊና፡የኢትዮጰያ፡ጀግና፡ስለህዝብ፡የሚጮህ፡የእግዚሀቢር፡ሰዉ፡ተባረክ
❤❤thanks broadcasting injifannoo Seifu On Ebs
አንተማ ጀግና ነህ እግዚአብሔርን ይምትፈራ ሰላም የምትመክር አሁንም ተባርክ ይዘራሀው ያፍራ ሁሌ በጥጋብ ኑር እግዚአብሔርን ካንተ ጋር ይሁን❤️
ምርጥ ሰው
ታሪኩ በእውነቱ ከሆነ የእግዚአብሔር ሰው ነው።እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤናን ይስጥህ።ወንድሜ አስተሳሰብህን ሰው እንዳያስለውጡህ እግዚአብሔርን ይዘህ ይጸልይ
ዲሽታግና ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ!❤
ሰይፍሻ የፋና ላምሮት ዳኛ ብሩክ አሰፋ ጋብዝልን ❤❤❤❤
ምክር እንጂ ጥላቻ ስድብ የማልወደው ነገር ነው ሾውህ ደስ ይለኛል ፖለቲካ ተው ይህን ሰው ሳይ ነው ትዝ ያለኝ ጠለቅ ብዬ አልገባም ይገባሀል አሳቀኸው ሌሎቹም ነበር
የሠላም አምባሳደር ሌላ ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤❤
Man of peace. Peace finder. You're blessed Tariku❤
ታሪኩ ልበ ብርሃን ሰው ነክ። ያ ሁሉ አርቲስት ነኝ ባይ ፣ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ ፣ ታዋቂ ነኝ ባይ በማያውቀው ጭፍን ጥላቻ ህዝብን ከህዝብ ለማፋጀት የባጡን የቆጡን ሲቀባጥር አንተ ግን የሰላም መዝሙር በመዘመር መቼውም ቢሆን የማይስፀፅትክ ስራ ሰርተህ በህሊና ነፃነት እየኖርክ ነህና ታላቅ ክብር ይገባሃል።
ታሬ እውነተኛው ሰው ብየ በአጭር አገላለፅ ግን ደግሞ እግዚአብሔር እንድንሆን ባስቀመጠን አንተ በተግባር የገለፅክ ሰውን ነህ
እግዚአብሔር ይባርክህ
This man is very great and honest. Let the almighty give him all the blessing. You are great Tariku
የህዝብና የሰላም ዘፋኝ 🇪🇷🇪🇹
እግዚአብሔር ብዙ ታሪኩዎችን ለኢትዮጵያ ሃገራችን ያብዛልን ❤አንድነታችን ያኖረናል ፅናት ብርታት ሰላም ፍቅር ይሆነናልና በአንድነታችን አንደራደር እባካችሁ ሰላም ሆነን ስላም ሰብከን እንኑር ሰላም የሰፈነባትን ኢትዮጵያን ለልጆቻችን እናውርስ ❤
ታሪኩ ግልፅና ትሁት ስው ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ !
We have love and respect for you in Tigray ታሬ የሰዉ ልጅ
mashallah ታሪኩ በጣም ደስ ይላልክ ጥሩ ፀባይ አለቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ታሪኩ ዲሽታጊና ሁሌም በትግራይ ልብ ውስጥ ትኖራለህ❤🎉🎉🎉
👌👌👌
አስመሳዮች
@@Tesematek1988Neftegna's mentality,
@@hope52052 im not neftegna
ያኔ አንተን ብዬ በመከራከሬ ዛሬ ላይ እነሱ ሲጨባበጡ ልክ እንደነበርክ ሲረጋገጥ አቤት የተሰማኝ ደስታ ❤❤❤
We tigrayans we love you 💛 ❤️ we respect you 🙏🏻❤
ከኢትዮጵያ አርቲስቶች ሁሉ የነቃና እውነተኛው አርቲስትና ሃቀኛ የህዝብ ልጅ ታሪክ ሰሪው ታሪኩ ነው !👌🤝✊💪✌️👏
Father of LOVE❤❤❤ we Tegaru we love you so much.
Southern people and nationality are the most pure peace loving ethnic group! Berta! One love and one united Ethiopia 🇪🇹
ብራባ ዲሽታጊና እንዋዳሀለን!!!!!!!!!!
እባካችሁ ጦርነት አሰከፋ ነው ጣርነት ቀርቶ አሁንም ያለውን ችግር በመነጋገር እንፍታና ይችን ውብ ሀገር እጅለጅ ተያይዘን እናሳድግ!!!!
🇪🇹❤🇪🇹 ክብር ለኢትዮጵያ 🇪🇹❤🇪🇹
ታሪኩ ሰላም ፈላጊ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ አብዝቶ እስከ ቤተሠብህ ይስጥህ ❤🎉❤🎉❤
በጣም የማከብረው ሰው ዲሽታ ጊና 🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜
ጊሽታ ጊና ወንድማችን የትግራይ ህዝብ በጣም እንወድሀለን እናከብርሀኣለን ወንድማችን ኑርልን
He is a great guy with great heart and wisdom and courage ❤️
ዲሽታ በተለይ ለትግራይ ህዝብ ያረገዉ ለሂሊና ሚለነር ነህ ጀግና ነህ አይዞህ
❤❤❤❤ደቡቦችእኮ የይቅርታተምስሌትናቸው ፈጣሪያብዛቸው ታሪኩፈጣሪየዋህነትክን አይቶ የልብክንመሻት ይፈፅምልክ ሴፉ እናመስግናለን
አብሽር ሰው ይግፋህ አንተ አትግፋ አማራንና ኦሮሞ ህዝብ እንደ ደቡብ ህዝቦች ያርግልን 😢😢😢😢
አጋሜ ሚባል ባይኖር አይደለም ኢትዮጴ አፍሪካ ሠላም ሀብታም ትሆን ነበር
Lemidinewu ende denqorowochi yeminasibewu? Hizibi ende hizibi hulum hizibochi metifowochi ayidelum::hizibin ende hizibi yemikononu ye sexani qurachochi nachewu.
@@yaradyarad483komche zm bleh teketket ahya.😂😂😂😂😂😂
Ahya kumche tesfafie mdre leba dunkro ahya gena tedmseslh 😮
@@yaradyarad483 000🧠🧠
History will never ever forget you . Don't regret what you have did so far.
ሰይፉ በጣም በጣም እናከብርሐለን
ጠረጴዛሕ ላይ
ኪንግስ ኦፍ አባይ ተጠም።
እግዚአብሔር ገና ከፍ ያረግሁል የስላም ስው❤
ታሪኩ የስላም አምባሳደር👌 ታሪክ አይረሳክም👏🏾