"ለ6 ወራት በኦክስጅን ነበር የቆየሁት… ጠባቂዬ የፈጠረኝ አምላክ … ተበሳጭቼ አላውቅም" አባ ዱላ ገመዳ ስለ ዴቦራ.... ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 879

  • @ARSENALFAN-jd8fj
    @ARSENALFAN-jd8fj Рік тому +469

    ሰይፉ ፋንታሁን የክብር ሽልማት ያስፈልገዋል በጋዜጠኝነት ለረጅም አመት ሳይታክት የሰራ አለኝ ብሎ ያልኮራ ስራውን በጣም የሚወድ ድንቅ ሰው ረጅም እድሜ ከጤናጋ ሰያ

    • @AliAli-sk3bm
      @AliAli-sk3bm Рік тому +11

      በትክክል ያስፈልገዋል

    • @abdelaabde929
      @abdelaabde929 Рік тому +7

      Betam Betam lemn enem hulem???? Yehonebegnale seyfushaaaa becha nurelene enwedhalen

    • @የተኝቢ
      @የተኝቢ Рік тому +1

      የራሱ ቻናል አደለም ወይ መልሱልኝ

    • @እማ-እማ
      @እማ-እማ Рік тому +1

      @@የተኝቢየኔም ጥያቄ ነው

    • @abdelaabde929
      @abdelaabde929 Рік тому

      @@የተኝቢ yesu chanale new ke ebs gara gen sher alachewe

  • @truth2897
    @truth2897 Рік тому +35

    አባዱላ ገመዳ በጣም ትልቅ ሰው ነህ በልጅህ ሳትጸየፍ ልጅህን ሳትደብቅ ሰው ምን ይለኛል የሚለው ሳይበግርህ የልጅህን ማንነት ተቀብለህ በይፋ ወተህ አልፎ ተርፎ ሌላውም ቤተሰብ ደፍሮ እንዲወጣ ያለበትን እንዲቀበል በማድረግህ ከአላህ ቀጥሎ ላንተም ለመላው በተሰብህ ከፍ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ ።ሴፉ ጥሩ ስራ ነው ❤

  • @yokok-j1r
    @yokok-j1r Рік тому +13

    I never get bored if I listen to him all day. He's so open and honest. I wish you all the best and good luck with your new career.

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ Рік тому +7

    አባ ዱላ ገመዳ አቦይ ስብሃት ነጋ እነኚህ ሰዎች ማስተር ማይንዶች ናቸው በኢትዮጵያ ፓለቲካ ውስጥ እጅግ በደጋፊዎቻቸው ተወዳጆች እንዲሁም እነእርሱን በሚቃወሙት ሰዎች ደግሞ እንደ ሃገር አፍራሽ ይታያሉ!!! በግል ህይወታቸው ግን በተለይም አባ ዱላ በኦትስቲክ ልጆች ላይ የሚሰራው መልካሙን ስራ እግዚአብሔር ይባርክላቸው!!!

  • @awolhassen53
    @awolhassen53 Рік тому +17

    የተከበሩ አባዱላ ገመዳ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እረጅም ዕድሜ የስጥዎት

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Рік тому +13

    በመጀመሪያ ሰይፉ እናመሰግናለን ጥሩ አስተማሪ መጠይቅ ነበር። እውነት ነው ሰው ስለታመመ አይሞትም አበቅቶለታል የተባለው ድኖ እንደምናየው ሁሉ ተኝቶም አለመንቃት አለ ቀኑ ከደረሰ ብቻ ነው ለሁሉም እግዜር አዋቂ ነው።

  • @Sarasarasar9
    @Sarasarasar9 Рік тому +25

    አባዱላ ገመዳ ትልቅ ሰው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥዎት እናከብሮዎታለን 🙏🙏🙏🙏

  • @solomontenaw9455
    @solomontenaw9455 Рік тому +3

    I like this man. He is very simple, modest, humble, friendly, God fearing and honest. I wish other big bosses would follow his example.

  • @February1992-q2l
    @February1992-q2l Рік тому +7

    ኢትዮጵያ ከምንግዜውም በላይ ከፍተኛ ችግር ውስጥ ናት
    ለዚህ ሁሉ ችግር ተጠያቂዎች የአሁኑ ጊዜ ፖለቲከኞች ናቸው
    ሰይፋ ፋንታሁን አሳዛኝ ነህ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Рік тому +1

    አባ ዱላ ገመዳ ❤❤እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር

  • @Teddy-Tech-Tutorials
    @Teddy-Tech-Tutorials Рік тому +4

    He is enough Matured person. Thank you.

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 Рік тому +11

    yene wudi Abat geta Eyesus yitabiqot Abba Dula

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 Рік тому +10

    ስይፉ በቀትታ በኢትዮጵያ ህዝብ መወገዝ አለበት። ይህን ሰው በላ እንደመልካም ስው በማቅረቡ የሰይፉን ማንነት ድሮውንም እናውቃለን. አሁንም ይበልጥ እንድናውቅ አድርጎናል።

    • @lensa3719
      @lensa3719 Рік тому +2

      ዘረኛ፣ነህ

    • @mercym1733
      @mercym1733 Рік тому +1

      ኡፍፍፍ እስቲ ወደፊት እየተራመድን

    • @nov6367
      @nov6367 Рік тому

      አብይ እንዳንተ አይነቱን ነው ጅል ጅላጅል ጅላንፎ ያለው

    • @Meazamoges-vm5wy
      @Meazamoges-vm5wy 11 місяців тому

      ቲሺ ደደብ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +29

    አቶ አባ ዱላ ሁሌም ቃለመጠይቅ ሲደረጉ ግልጽነታቸው ደስ ይላል ነጻ ሆነው ነው የሚመልሱት ስላማቸው ይብዛ🙏🏾❤

    • @Hornland
      @Hornland Рік тому +1

      መለስ ውሸትን መሠረት አድርጎ አላማ ሰነቀ፣ ከዝያ ከየብሄሩ የወጡ ሰነፍ እና ውሸታሞችን አደራጀ፣ ከሻብያ ጋር ተሰልፎ ምፅዋ ላይ ናቅፋ ድረስም እናት አገሩን የሚወጋ ጦር ለሻብያ አከራይቶ አዋጋ። እንዳሰበው ሆነለት ስልጣን ያዘ። ነገር ግን ውሸት እና ስንቅ እያደር ያልቃልና ውሸት ሲያልቅበት ትንፋሽ አጥሮት ሞተ። ያደራጃቸው ውሸታሞች ግብረበላዎቹ ደግሞ ይኼው አልራሩለትም ፣ ቃሊኩዳናቸው በሐሰት ትርክት ላይ የተገነባ ነበርና እራሱ ባሰለጠናቸው የስድበ‍እ መንገድ እየተከታተሉት፣ እሱንም ዘርማዘርሩንም ፈጁት። ሞቶም እንዳያርፍ እንደ ሰይፉ አይነቱን አድርባይ ተጠቅመው ቦጫጨቁት። ግፍ ለልጅ ልጅ ይተላለፋል። ቤተክርስትያንን ክዶ እንድትቃጠል መቀስቀስ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ። አባዱላ አሁንም ጭፍጨፋ የማስቆምም የማስቀጠልም ስልጣኑ ያለው በአንተ ነው እጅ ነው፣ እባክህ በህዝብ መፈናቀል እና በጨፍጨፍ አትዘብት

    • @mynamar3984
      @mynamar3984 Рік тому +1

      አድርባይ ውሸታም ነው ያስመስላል

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r Рік тому +5

    WOW, የተከበሩ አቶ አባዱላ ገመዳ በእውነት እጅግ በጣም ድንቅና ኦርጅናል የኢትዮጵያዊነት ማንነት አይቻለሁ ለቤተሰበዎና ለማህበረሰብ ያለዎት አክብሮት እጅግ አንደንቃለሁ አመሰግናለሁ
    ወንድማችን ሰይፉ እናመሰግናለን

  • @BosonaTolasa
    @BosonaTolasa 11 місяців тому +1

    Great man

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 Рік тому +6

    I’m very proud of you Gas Aba Dula. You are doing something we all need to be aware of it. I’m learning from this interview. Thank you for this great interview 🙏🙏🙏God bless 🇪🇹Ethiopia

  • @Mike-sr9mv
    @Mike-sr9mv Рік тому +5

    Thanks for you best service ABA DULA GAMADA!!

  • @meskeremmesfin6468
    @meskeremmesfin6468 Рік тому +1

    እውይ እርጋታቸዉ ደስ ሲሉ ❤እድሜ እና ጤና ይስጦ

  • @ibrahimmuktar6306
    @ibrahimmuktar6306 Рік тому +3

    Great great respect and love for abba dula.

  • @kibromhabtemichael1544
    @kibromhabtemichael1544 Рік тому

    ክብ አባ ዱላ ሁሉንም ቃለ መጠይቅ ሰማሁት በጣም ደሴያለኝ 35 24 ደቂቃ ላይ የተናገርከው እምነት የሌለው ሰው ጥሩ አይደለም አልክ እውነት ነው አባባልህ ❤ በጣም አስተዋይ ነህ 36.18 ደግሞ ያልከው አምነት ካለው የሌለው ሰው ጥሩ አይደለም በውስጡ የሚፈራው ከሌለው 35:26 አልክ እውነት ነው እስማማ😂🙏🏻

  • @tafesseayalew6560
    @tafesseayalew6560 Рік тому +3

    Great respect Abadulla. Good example. Be blessed.

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Рік тому +25

    አባ ዱላ ደስ ይሉኛል እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር አምኖ ስለሰጠዎት ሀላፊነት ይመስገን እርስዎም በርቱልን በብዙ ነገር የዋህ ንፁህ ዋጋ ከፋይ ነወዏት ኑጅራዳ

    • @user-gu3tx2tu7w
      @user-gu3tx2tu7w Рік тому +2

      ገርዳሜ ደንቆሮ እግሩንለምን አታጥቢም? የደንቆሮሰራው እሱነው 🤣👎

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Рік тому

      ይሄ በዲቦራ ላይ ታካቹ አባታቹን ስም እና ዝና መካብ የምትፈልጉት ነገር🙄
      ለማንኛውም አባዱላ ገመዳ በፈፀመው ወንጀል በዘረፈው ሀብት በኢትዮጵያ ውሰጥ በእሱ እና መሰሎቹ በተዘራው በተፈፀመው የጥላቻ ፖለቲካ በማንነታቸው የተገደሉ የተፈናቀሉ የተጨፈጨፉ ኢትዮጵያዊ ደም በእጃቹ ነው የትም አታመልጥም አይረሳምም!!

  • @Shumettesfaye-q1p
    @Shumettesfaye-q1p 11 місяців тому

    በጣም ደስ ይላል አባ ዱላ ታላቁ የትግል አባታችን ደህና ነህ በርታ

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 Рік тому +8

    አቶ ሰይፉ አድር ባይ አትሁን ደርግ ስርሀቱ በእግዚአብሔር የማያምን ቢሆንም በደርግ ጊዜ ሰው አልታረደም ቤተክርስቲያን አልተቃጠለም

    • @wed6309
      @wed6309 Рік тому

      Deregma wetatun beletowal

  • @liyudesalegn4762
    @liyudesalegn4762 Рік тому +27

    እኔ ሳቃቸው በጣም ደስ ይለኛል ከሩቅ ይጣራል
    ወለጋ ዩኒቨርሲቲን ተማሪዎችን ሰብስበውን የነቀምት ትልቁ አድራሽ ውስጥ ለመጀመሪያ ያያዋቸው

    • @Hornland
      @Hornland Рік тому

      መለስ ውሸትን መሠረት አድርጎ አላማ ሰነቀ፣ ከዝያ ከየብሄሩ የወጡ ሰነፍ እና ውሸታሞችን አደራጀ፣ ከሻብያ ጋር ተሰልፎ ምፅዋ ላይ ናቅፋ ድረስም እናት አገሩን የሚወጋ ጦር ለሻብያ አከራይቶ አዋጋ። እንዳሰበው ሆነለት ስልጣን ያዘ። ነገር ግን ውሸት እና ስንቅ እያደር ያልቃልና ውሸት ሲያልቅበት ትንፋሽ አጥሮት ሞተ። ያደራጃቸው ውሸታሞች ግብረበላዎቹ ደግሞ ይኼው ይተከታተሉ ፣ እሱንም ዘርማዘርሩንም ፈጁት። ሞቶም እንዳያርፍ እንደ ሰይፉ አይነቱን አድርባይ ተጠቅመው ቦጫጨቁት። ግፍ ለልጅ ልጅ ይተላለፋል። ቤተክርስትያንን ክዶ እንድትቃጠል መቀስቀስ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ። አባዱላ አሁንም ጭፍጨፋ የማስቆምም የማስቀጠልም ስልጣኑ ያለው በአንተ ነው እጅ ነው፣ እባክህ በህዝብ መፈናቀል እና በጨፍጨፍ አትዘብት

    • @eyosiyasematiwos1124
      @eyosiyasematiwos1124 Рік тому

      www

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw4993 Рік тому +2

    አባ ዱላ ባለፉት ሃያ ሰባት የወያኔ አገዛዝ በወንጀል በሌብነት የተጨማለቀ ግለሰብ ነው አሁንም በአብይ የኦሮሙማ አገዛዝ በአማካሪነት ተቀምጦ ብዙ ወንጀሎች እያስፈጸመ ያለ ወንጀለኛ ሰው የጊዜ ጉዳይ ነው ተጠያቂ ነው

  • @belayabebe5783
    @belayabebe5783 Рік тому +4

    Abbaa Dulaa Gemedaa Long Live

  • @Porchmonkey4321
    @Porchmonkey4321 Рік тому +1

    የኔ ምስክርነት ሼክ ሙሀመድ አላሙዲንን በተመለከተ ነው የዛሬ 14 አመት አካባቢ ወንድሜን ለማሳከም ታይላንድ ባንኮክ ሆስፒታል ዉስጄው አንድ ኢትዮጵያዊ ታካሚ አገኘን ስውዬው አይኑ እንደ እንቁራሪት የወጣ የፈጠጠ የሚያስፈራ ነበር እናም ስንወያይ ለወንድሜ ከ 15 ሺህ ዶላር እንድዳወጣን ስነግረው በቀላሉ ተገላገላቹ እኔ እስካሁን ከመቶ ስልሳ ሺህ ዶላር በላይ አስከፍለውኛል ሲለኝ በግዜው ይህን ያህል ገንዘብ የሚያወጣ ትልቅ ባለሀብት ኢንቨስተር ነው ብዬ በማሰብ ምን አይነት የግል ድርጅት ታስተዳድራለህ ብዬ ብጠይቀው አረ እኔ ምንም የለኝም ሸራተን አዲስ ነበር የምሰራው በዌይተርነት ለሼክ አላሙዲን መስተንግዶ ቅርበት ነበረኝ እናም ትኩር ብለው አይተውኝ ምን ነው አይንህ ልክ አይደለም ሲሉኝ ህመሜን ስነግራቸው አይዞህ ታይላንድ ሄደህ ታከማለህ ብለውኝ ነው እዚህ የመጣሁን እንጂ አዲስ አበባ ውስጥ የግል ሆስፒታል የመታከም አቅሙ የለኝም ያለውን ምን ግዜም አልረሳውም ::

    • @seblebezabih9747
      @seblebezabih9747 Рік тому

      መሀመድ መልካም ሰው ነው በዙሪያው ያሉ ሰዎች ናቸው ክፉ

  • @igo1071
    @igo1071 Рік тому +1

    አቶ አባዱላ በልጃቸው አሳዛኝ መስለው ሲወራ ና ዛሬ ሲቀርቡ ገራሚ ነው ብዙ የኢትዮጵያና አለም ልጆች ዳውን ሲንድሮም በዊልቸር ላይ አሉ ግን እርሶ በብዙ ወንጀል ተጠያቂ ኖት ይህንን ይወቁ::💚💛❤️🙏

  • @andenetayeta3814
    @andenetayeta3814 Рік тому +2

    ኣባዱላ በጣም የምን ወድህ እድሜ ጤና ያብዛለህ

  • @tegshe281
    @tegshe281 Рік тому +8

    እንዳተ ያለ ኮሻሻና ነፍሰበላ እንዴት በቀላሉ ይሞታል ሞትማ ቀላል ነች በቁምህ ትሰቃያለህ የናቶች እባ ያልጋ ቁራኛ ያድርግህ

  • @solomonze7770
    @solomonze7770 Рік тому +1

    Honest and Smart person
    I love u

  • @tesfaneshalemu1052
    @tesfaneshalemu1052 Рік тому +11

    wow amazing personality GOD bless all family

  • @bedrukemal6658
    @bedrukemal6658 Рік тому +13

    Big respect for abba dula

  • @fishdan5932
    @fishdan5932 Рік тому +3

    አባ ዱላ ገመዳ ስላንተ ምን እንደምል አላውቅም ። ሁሉ ነገር ተሟልቶ የተሰጠህ ትልቅ ሰው ነህ ። ፈጣሪ እድሜን ከጤና ጋ ይስጥህ ። ድንቅ ንግግር ነው ። ኢትዮጵያ አለኝ ከምትለው ሰው አንደኛው ነህ ። አንተ ለሁሉም አባቶች ተምሳሌት ነህ ።

  • @habteshyeshi3881
    @habteshyeshi3881 Рік тому +9

    ፈጣሪ ይመስገን‼️ አንድነቱን ሞት ይሻላል እኮ‼️ የርሶ ሀጥያቶት በቁሞ መከራነ አንዲያዩ ላደረገ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባዉ።

    • @tigist9810
      @tigist9810 Рік тому

      ኤሬ አይባልም ነገ በእኔ ማለት ጥሩ ነው ሰዉ ፈልጎ አያመጣም😞

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Рік тому +3

      ምንመከራመጣበት የራሣችንን መጨረሻአናቅም ሠውን ለመኮነን መነኮልጥሩአደለም

    • @Dinaol4412
      @Dinaol4412 Рік тому

      Atifered

  • @dao-107
    @dao-107 Рік тому +27

    ይሄ ሰው ቅን ስለሆነ ነው መሰለኝ እድሜ የተሰጠው ልጆትን ስላገኙ ደስ ይላል❤

  • @Ehiopan
    @Ehiopan Рік тому +11

    አባዱላ የዛሬ 19 ዓመት አጎቴን አስመርቀክልኝ ነበር በፓይለንት በጣም እናመሰግናለን አባቴም ይወዶታል❤

    • @habeshamereja9267
      @habeshamereja9267 Рік тому +3

      ehe dedeb sew geday ecko nw

    • @mercym1733
      @mercym1733 Рік тому

      @@habeshamereja9267እስቲ በመርጃ ማንን እና የት ነው የገደለው ከውነት ማወቅ ስለፈለኩ ነው

  • @yemeskeremworewoch4156
    @yemeskeremworewoch4156 Рік тому +31

    አንተ ምን አለብህ አባቴ ? ቤትህ አይፈርስ ,ልጅህ አይሞት,የኑሮ ውድነት አያውቅህ! ለምን ብለህ ትጨነቃለህ??

    • @sofolem
      @sofolem Рік тому +7

      የሰው ልጅ እዚ ምድር ላይ እያለ የፈለገ ስልጣን ይኑረው ችግር እና መከራ ያሳልፋል፡፡ በደፈናው መፍረድ አያስፈልግም ከ ይቅርታ ጋር

    • @habeshamereja9267
      @habeshamereja9267 Рік тому +1

      @@sofolemzmbel ashkabach esu girsa nw ye leba lij

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Рік тому +2

      ልጅ የማይሞትበት አምላክ ነው እንዴ ደሀ ስለሆንክ ሀብት የደስታ ምንጭ ይመስልሀል ስለማታቀው

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs Рік тому +2

      በለሥልጣን ይወደሳል በጎ ያድርግ ክፉ የሚያሳዝነው ግን እነሱን ተሰፋ የሚያደርግ ንፁህ ወገን አንተ ክልል አይደለም እየተበላ የሚገደለው የሚፈናቀለው አዎን ደራሽ ያጣ ለእሱ የሚናገር የሚቆረቆር አለመኖሩ ሲታሰብ እኛ ሰዎች ምን ያህል ግብዞች እና ነገ ለእኔ የማንል የከቱ ከቱዎች ነን

    • @girumadane7515
      @girumadane7515 Рік тому

      ​@@MesiMesi-jy2rt በልቶ መደርና ሀብታም መሆን ለየ ቅል ነዉ ዘመዴ

  • @ዲአ
    @ዲአ Рік тому +18

    ወላሂ አማራ አልሆንም 😢 ያለችውን ህፃን ትዝ አለችኝ 😢 የልጅቱ አባት በህይወት ቢኖር 😢 ሰይፉ ምን ብለህ ትጠይቀው ነበር?

    • @ቆንጆኢትዮጲያ
      @ቆንጆኢትዮጲያ Рік тому

      ወላሂ አማራ አልሆንም ያለችውን ልጅ ይዘሽ ነይ

    • @Hannagetaneh21Hanna
      @Hannagetaneh21Hanna Рік тому +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Рік тому +1

      እናሠውየው ለመኖሩ በዝህጉዳይ ምንአሣወቀን ኧረተው በማናቀውጉዳይ አንወንጅል

    • @naomigetachew7214
      @naomigetachew7214 Рік тому +1

      @@ቆንጆኢትዮጲያ ሞታለቻ ቪዲዎውን ዘመዶችሽን ጠይቂያቸው በክብር ቀርጸው አስቀምጠዋል እኮ ያኮራየዋል ስራቸው

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Рік тому

      ያለች ህፃን የለችም አንድ ቀን ቪዲዩዎ ታይቶ የትም ሚዲያላይ አያቅም ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል ፖስት አርጉት

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo Рік тому +1

    ሰይፉ ፉንታሁን ጀግና ነዉ መሸለም ሰርፕራይዝ መደረግ አለበት

  • @kobram9140
    @kobram9140 Рік тому +2

    እርጋታቸዉ ደስ ይላል

  • @tegshe281
    @tegshe281 Рік тому +13

    አባዱላ ማለት በ100ሺወች ደም በጁ የተጨማለቀና ወጀለኛ የሰውን ልጅ ያለረህራሄ ባሰቃቂ ያስጨፈጨፈ አረመኔ ሰው ነው ለሰረሀው ግፍና ወጀል አድ ቀን ትጠየቅበታለህ።

  • @77861022
    @77861022 Рік тому +3

    ዘረኛ እና ዱርዬ ሰው በቅርብ የማቆት አስመሳይ ዛሬ ቀርበው እንደ ኬክ ለስልሰው ያወራሉ ሃገርን ለልጆቾት በእዚህ መልኩ ነው ሊያስረክቡ ጡረታ የወጡት 😢😢😢 ምስኪን ሃገራ በማንም ቦቲያም እንድትመራ ፈረደባት ደብረዘይት የሚደበቁት ለምን ነበር መቼም አይረሱትኝ ብቻ ዲቦራን እግዚአብሄር ሰጥቶታል ያንን ያረገው የበታች ሰዎችን እንዲመለከቱ ነውና ሳይመሽ ጥሩ ስሩ ‼️

    • @happyhappy6544
      @happyhappy6544 Рік тому +1

      ወሬኛ ምቀኛ እግዚአብሔር ታማሚ ልጅ ሲሰጥ አምኖ ይጠብቀዋል ብሎ እንጂ በስራችን ቢሆንማ ሁላችንም የተጨመላለቅን ነን በሀጥያት ማነው ፃድቅ ወረኛ

    • @77861022
      @77861022 Рік тому

      @@happyhappy6544እውነት ያማል እውነት እውነቷን ነጭ ነጯን ዱብ 😂😂😂

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk Рік тому +5

    በኢትዮጵያ ፓለቲካ በክብር የተሸኝ መልከም ሰው❤❤❤

    • @NigistBogale
      @NigistBogale Рік тому +1

      Tew bakhen zemde hehee endy?

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Рік тому

      Abro chefchefo min selehone nw bekebr yeteshehnew

  • @selamawithaile6129
    @selamawithaile6129 Рік тому +16

    ጌታ እየሱስ እድሜና ጤና ለሁለታችሁም ይስጣችሁ!!!❤️❤️❤️

  • @m.aabebe8065
    @m.aabebe8065 Рік тому +1

    ሰይፋ እንደለመደው አፉን እንደልቡ ከፍቶ ለመጠየቅም ሆነ ለጠረባ እጅግ የከበደው ውይይት። ሰይፋ ያለወትሮው ትሁትና ጨዋ ጠያቂ ሆንክልን።

  • @samiabera9766
    @samiabera9766 Рік тому

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ደቦራን ያሳድጋት። አቶ አባ ዱላ ገመዳ ለፍርድ መቅረብ ያለበት ሰው ነው። ትክክለኛው ሰዓት በቅርቡ ይመጣል ያኔ ለፍርድ ትቀርባለክ።

  • @SaraTarekegn-kg9ls
    @SaraTarekegn-kg9ls Рік тому +3

    Abba Dula was the best and matured leader

  • @igo1071
    @igo1071 Рік тому +29

    💚💛❤️🙏ይገርማል ወይ ጊዜ ከህውሀት ጋር ስንቱን እንዳልበደሉ! ኢትዮጵያን በዘር ስንት ሲከፋፍሉ ሲተባበሩ እንዳልኖሩ ! በስንት ወንጀል ሲጨማለቁ እንዳልኖሩ !ዛሬ ቁጭ ብለው ያወራሉ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ::

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 Рік тому +16

    ልዩነት ለዘላለም ይኑር ።ሁሉም ሰው ሀሳቡን መግለፅ አለበት።

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 Рік тому +5

    ደቡብን የበተነ በስንት አማራ ደም ቀን ሲመጣ የሚጠየቅ ሰይፉ ግን እንዳከበርንህ ምን አለ ባታሳምመን የሚገርመው comment አድራጊም ከሥር አሯሯጭ ተመድቦ ነው የቀረበው ተመልከቱ ከሥር

  • @mesaygudina2658
    @mesaygudina2658 Рік тому +6

    አቶ አባ ዱላ ድንቅ ሰው ናቸው!የኮቪድ ጊዜ ከልጆች ጋር ዎክ ሲያደርጉ አግኝቸአቸው በኦሮሚኛ ሰላም ተባብለን አለፍን ትሁት ሰው ናቸው

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt Рік тому +4

    አባዱላ የዋህ መልካም ሰው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @dandi704
    @dandi704 Рік тому

    አባ ዱላ ገመዳ ምርጥ ሰው ከድሮም አንተ ስልጣን ላይ እያለክ ተናንሰህ ነበር የምትኖረው ጀግና አባት።❤❤❤❤

  • @tamirathailu2973
    @tamirathailu2973 Рік тому +14

    He is mature man, thank you seyfesha.

  • @robelredda2130
    @robelredda2130 Рік тому +1

    ምርጥ ቃለመጠይቅ። ሰይፉሻ ግን በኛ እድሜ facebook አለ አላለም 😂

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 Рік тому +5

    ሰዎች ስለራሳቸው የሚያወሩትን ብቻ ሳይሆን እውነተኛ ሰዎች ስለሌሎች የሚሰጠት ምስክርቱ ተአማንነት ይሰጠዋል

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Рік тому +26

    የሰው ደም ነው እንደዚህ ከነቤተሰቡ የሚይንከራትተው ገና ከነዘንማዘርህ ሁሉ ይደርሳል እመነኝ

  • @EdoEdo-gm7ei
    @EdoEdo-gm7ei Рік тому +1

    አባዱላ ገመዳ ከጋዜጠኛ ከደረጀ ኃይሌም ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ትዝታዎቻቸውን ቀለል ባለ አነጋገር ገልጸው አስረድተው ነበረ ። ዛሬም ሰልጣን ላይ የሚቆየው ለተወሰነ ዘመን ብቻ ነው አገርና ህዝብ ጋር መቀያየም ተገቢ አይደለም ብለው የአዛውንት ንግግር መናገራቸው ሊመሰገኑ ይገባቸዋል

  • @MesfinGirma-py4sn
    @MesfinGirma-py4sn Рік тому +5

    Thank you a million for starting this school for every child who will benefit from this foundation 🙏 🙌

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 Рік тому +3

    ሰይፉ በአማራ ህዝብ ስም ፋኖ ይፋረድሃል።ይህን ሰው በላ እርኩስ አውሬ እንደመልካም ሰው ማቅረብ እጅግ እጅግ ያስነውራል።

    • @BandrBandr-wu8xi
      @BandrBandr-wu8xi Рік тому

      ለምን ከስልጣን ወርዶል

    • @exodus134
      @exodus134 Рік тому

      በጣም እንጂ- ነውር ነው!

  • @wossenebolka6055
    @wossenebolka6055 Рік тому +3

    አሁንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት፡፡ እንደርሷ አይነት አመራር ለኢትዮጵያ ያብዛልን ፡፡ ስለቅንነቶ፣ ስለመልካምነቶ በእውነት እንደአመራር አይን ሲታዩ መገለጫ የለውም የበዛ ነው፡፡

  • @ethiopianall554
    @ethiopianall554 Рік тому +18

    ምን የቀረ ነገር አለና ያስጨነቀሃል ከበግ ስጋ እስከሰው ስጋ በልትህ

    • @elleniafework9926
      @elleniafework9926 Рік тому

      😂

    • @tigist-hm3jt
      @tigist-hm3jt Рік тому +1

      አይ ቆምጬ ምን የሻልቻል ግን 😂ምቀኛ

    • @Simumadiba
      @Simumadiba Рік тому +1

      ቆማቲቲ ተረጋጊ

    • @exodus134
      @exodus134 Рік тому

      I know .😂 As if we care if he dies. የሰው ልጅ የዶማነት ጥጉ እኮ ይገርማል::

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Рік тому

      😂😂degi aderge esun serto newe newe mibelawe

  • @hussanmahmud3173
    @hussanmahmud3173 11 місяців тому

    God bless you

  • @zeritutube
    @zeritutube Рік тому

    ስወዳቸወ አቶ አባዱላ ገመዳ ነብሱን ይማር እና አጎቴን ይመስሉኛል

  • @FekredinJemal-sn3qu
    @FekredinJemal-sn3qu Рік тому +6

    ሠውየው በሠላም ነው የማኖረው

  • @tigistkidanemariam6566
    @tigistkidanemariam6566 Рік тому +3

    የዚህ ሰዉዬ ያሁሉ ግፍ ተረሳ ማለት ነዉ በጌታ ፊት ሁሉ ፍንትዉ ብሎ እየታየ ነዉ ለነገሩ ጌታ ቀስ እያለ በአንድም በሌላ እየከፈለህ ነዉ ይዞክ ይሂድ አሁንም አየር ያጠረክ ነዉ ሚመስለዉ የዚህ ሁሉ የሀገር ምስቅልቅል የአንተ እጅ ረጅም ነዉ ከድሮ -ዘንድሮ

  • @nael4849
    @nael4849 Рік тому +4

    አባዱላ የፍቅር ሰው! ሁሉን ነገር በፍቅር የሚያሸንፍ!

  • @etafarawalemu2635
    @etafarawalemu2635 Рік тому +15

    እኔ አባዱላ መልካም ሰው እንደሆነ ከእማኝ ሰው ሰምቼ በጣም ነው ማከብረው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት❤

    • @Hornland
      @Hornland Рік тому

      መለስ ውሸትን መሠረት አድርጎ አላማ ሰነቀ፣ ከዝያ ከየብሄሩ የወጡ ሰነፍ እና ውሸታሞችን አደራጀ፣ ከሻብያ ጋር ተሰልፎ ምፅዋ ላይ ናቅፋ ድረስም እናት አገሩን የሚወጋ ጦር ለሻብያ አከራይቶ አዋጋ። እንዳሰበው ሆነለት ስልጣን ያዘ። ነገር ግን ውሸት እና ስንቅ እያደር ያልቃልና ውሸት ሲያልቅበት ትንፋሽ አጥሮት ሞተ። ያደራጃቸው ውሸታሞች ግብረበላዎቹ ደግሞ ይኼው ይተከታተሉ ፣ እሱንም ዘርማዘርሩንም ፈጁት። ሞቶም እንዳያርፍ እንደ ሰይፉ አይነቱን አድርባይ ተጠቅመው ቦጫጨቁት። ግፍ ለልጅ ልጅ ይተላለፋል። ቤተክርስትያንን ክዶ እንድትቃጠል መቀስቀስ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ። አባዱላ አሁንም ጭፍጨፋ የማስቆምም የማስቀጠልም ስልጣኑ ያለው በአንተ ነው እጅ ነው፣ እባክህ በህዝብ መፈናቀል እና በጨፍጨፍ አትዘብት

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Рік тому

      ይሄ በዲቦራ ላይ ታካቹ አባታቹን ስም እና ዝና መካብ የምትፈልጉት ነገር🙄
      ለማንኛውም አባዱላ ገመዳ በፈፀመው ወንጀል በዘረፈው ሀብት በኢትዮጵያ ውሰጥ በእሱ እና መሰሎቹ በተዘራው በተፈፀመው የጥላቻ ፖለቲካ በማንነታቸው የተገደሉ የተፈናቀሉ የተጨፈጨፉ ኢትዮጵያዊ ደም በእጃቹ ነው የትም አታመልጥም አይረሳምም!!

    • @igo1071
      @igo1071 Рік тому

      Really

    • @Hornland
      @Hornland Рік тому

      አይ አባዱላ ፣ የህወሀት ጋን ከነድፍድፉ ተሸካሚ ነበር ። አሁን በየሚድያው እየዞረ የዋህ ፣ ደግ ፣ ጀግና ፣ አማኝ፣ ብልህ ወይም አራዳ አስመስሎ ራሱን ለመሳል እየዳከረ ነው። ኦሮሞ እንደ ፈሪ እና ሞኝ የተቆጠረው በኦህዴድ የምርኮኛ ጥርቅም ነው። ታሪክ አባዱላን የሚያስታውሰው በምርኮኛነቱ እንጅ ለህዝብ በሞቆሙ አይደለም። ኦሮሞ ማፈር ካለበት በአባ ዱላ እና በኦ ህዴድ ነው።

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Рік тому +1

    “#LEENATWA #ATENGERU “ ABBA DULA , CARING MAN ✅

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Рік тому +23

    ደስ ሲል❤❤❤እንዲህ አይነት አባት

  • @meskeremtiba6537
    @meskeremtiba6537 Рік тому +40

    በጣም የሚገርም ነው ልክ ደህና ነገር እንደሰራ ሰው ለያለማፈሩ ይገፈርመነኛል።

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Рік тому +6

      አንተ ምንሰራህ ደንቆሮ ሸክም

    • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
      @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. Рік тому +1

      እድሜሽ ስንት ነው ለመሆኑ የከተማ ማስተር ፕላን እንዳይሰፋ ብሔርተኝነት እንዲያገነግን የጀርባ ሞተር በመሄን እነማን ነበሩ የሚለውን ለማወቅ ማስታወስ ያስፈልጋል በተረፈ ሲያልፍ ይረሳል ​@@MesiMesi-jy2rt

    • @Simumadiba
      @Simumadiba Рік тому +1

      Qoshasha

    • @judietariku612
      @judietariku612 Рік тому

      .min. Yadrege. ende. Seifu eyalu. Yadhekabetuletal.

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 Рік тому

      ​@@MesiMesi-jy2rtkkkkkk ere beask😁😁😁😁😁

  • @MylifeinKorea0479
    @MylifeinKorea0479 Рік тому +1

    እግዛብሔር መሀሪ ነዉ

  • @Bonytube
    @Bonytube Рік тому +7

    ABBAA DULAA ❤

  • @tigi886
    @tigi886 Рік тому +14

    ደስ የሚል አሪፍ ቃለ መጠይቅ ነዉ::

  • @eshetu4148
    @eshetu4148 Рік тому +11

    Very impressive Aba dual!! What you are doing for mentality challenges kids is tremendous!! Keep it up

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 Рік тому +12

    ሰይፍሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርታልኝ
    ወንድሜ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Рік тому +1

    ለምድነው ሰይፉ ለዚ ጀግና ሰው ለአቶአባዱላ ለዲቦራ ፋውንዴሽን ፕሮጀክት ስራ ማስፈፀሚያ ጎፈንድሚ አታሰባስቡለትም ይህ እኮ የመላው የአገራችን ሰወች ችግሮችን ነው ሚቀርፈው ይህ ትልቅ ስራነው🎉❤

  • @userhanna-x3b
    @userhanna-x3b Рік тому +1

    የአቶ አባዱላ አባትነት ለሌሎች ባለስልጣናት ትምህርት ይሁን

  • @twdrskss
    @twdrskss Рік тому +1

    ኧረ ለኢትዮጲያ የወረደባት ችግር ከዱላ በላይ ነው አባ🙈🙈🙈

  • @Addis-p9u
    @Addis-p9u Рік тому +4

    ግብረገብ አሁንም መሰጠት አለበት 👏👏

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 Рік тому +8

    በአለም ለይ ነብሰገዳዮች ተንደላቀው የምኖሩት አገር ኢትዮጵያ ብቻ ነት
    እንግዲህ ምን ይደረጋል ፍርዱን ከፈጣሪ መጠበቅ ነዉ 😢

  • @AgewKemant
    @AgewKemant Рік тому +37

    እዎን እርሶ ምን እለቦት እርሶ ትናንትናም ዛሬም ላሽ ያለ ኑሮ እየኖሩ ነው ህዝቤ ግን🥲🥲🥲👈🏽

  • @ወለየዋ-ፐ2ፀ
    @ወለየዋ-ፐ2ፀ Рік тому +28

    ሀገሬን ለ 86 ብሄር መጣጥቃችሁ ወንድም ወንድሙን አጫርሳችሁ እናተ ከደሀና ቤተ ተቀምጣችሁ ሚስኪኑን ህዝብ በውሸት ትርክታ አጫርሳችሁን አላህ ይስራችሁን ይስጣችሁ😢😢

    • @girumadane7515
      @girumadane7515 Рік тому +1

      መቼ ይቀራል
      እነዚህ ሰዎች እኳ ናቸው አገር ያሰጡን 😢😢

    • @totit_t1445
      @totit_t1445 Рік тому

      @girumadane7515. በዘር የሚከፋፍሉን ሁለት ነጭ አገሮች ናቸው, አብይ ስር ተደብቀው።😅 ላልተማሩ ሰዎች ይሄ ማየት ይከብዳቸዋል።
      ለኢትዮጵያውያን የሚበጀው አንድ መሆን እና አንድ መሆን ነው። እነዚህ ሁለት ትልልቅ ነጭ ሀገራት በገዛ ሀገራቸው አንድ ሆነው ኢትዮጵያን እና ሌሎች አፍሪካውያንን ግን በቅኝ ግዛት ውስጥ ያስገባሉ ይከፋፈላሉ ያጣላሉ ። እነዚህ ሁለቱ ነጭ ሀገራት በቅኝ ያልተገዛች ብቸኛዋ የአፍሪካ ሀገር በመሆኗ ኢትዮጵያ ላይ ቂም አላቸው‼️‼️
      አሁንም ምክሬ አንድ መሆን ብቻ ነው። 😮​

  • @mbariso
    @mbariso Рік тому +9

    የወያኔ ተላላኪ ነበሩ አይደል

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Рік тому

    አቶ አባዱ አስተዋይ ሰው ትክክል የተናገሩት ማንም መጥፎ ነገር ፈልጎ አያመጣም

  • @tsigielemma3512
    @tsigielemma3512 Рік тому +26

    ሰይፉ ዘላለም እንዳስመሰልክ መቸ ነው እውነት የምትናገረው?

    • @happyhappy6544
      @happyhappy6544 Рік тому +2

      ደግ አረገ አፍጠሽ ማን እይ አለሽ ካስመሰለ ወሬ

    • @exodus134
      @exodus134 Рік тому

      በጣም እንጂ! At times, I feel like we deserve every suffering we go through because we never put effort to unlearn and relearn. Our moral standards super low and very confusing . We judge people by their words instead of by their actions. We love double standards too. Seifu is an ass kisser, slave mentality. i can not believe how many many many things he can get away with .🤦🏽‍♀️

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Рік тому +4

    ጀግናው አባዱላ ገመዳ🎉❤

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 Рік тому +2

    ❤❤እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @MesfinGirma-py4sn
    @MesfinGirma-py4sn Рік тому +14

    After Deborah's foundation work is complete, Mr. Aba dula can be a comedian in 😅😅 his spare time

  • @Bereda100
    @Bereda100 Рік тому +4

    ጀግና አባት። 🤩

  • @prosperity4427
    @prosperity4427 Рік тому +7

    ደስተኛ ቤተሰብ የመስርተ:
    ጤነኛ : ቅን የሆነ :እምነት ያላው ሰው
    ሃገር እና ህዝብ ለመምራት የሚያስችሉ ስብዕና ያላቸው ሰው :: ረጅም ዕድሜና ጤና ይጨምርህ....!

  • @1991-nx9kb
    @1991-nx9kb Рік тому +12

    በጣም ደስ ውላጅ ድንቕ የሆነ ኣቀራረብ ።ባለበትህ በጣም ዕድለኛ ናት ።ብዙ ኣባቶች አንደዚህ ነገር ስያጋጣም የምሸሹ ኣሉ።ሙሉ ጠና ከበተሰብህ ጋር አመኛለሁኝ።ስይፉ አናመሰግናለን።

  • @fish618
    @fish618 Рік тому +8

    በእናንተ የፖለቲካ አሻጥር የምታስጨፍጭፏቸው ንጹሀን ደም ይፋረድሀል

    • @kemalaman8163
      @kemalaman8163 Рік тому

      ዝም ባል ባላጌ ምን የደርግ እሱ

    • @fish618
      @fish618 Рік тому

      @@kemalaman8163 ተብታባ

  • @kasahunsoratube3290
    @kasahunsoratube3290 Рік тому +5

    በጣም የሚማርክ ቃለመጠየቅ ነበር ደስ ይላል ሰይፍሽ ቀጥልበት የበረሀ ስሙ ምናሴ ይባል ነበር

  • @kimichibimpap2375
    @kimichibimpap2375 Рік тому +13

    Seifu ante telalki, keletam

  • @WonidmagegnGirma
    @WonidmagegnGirma Рік тому

    የተከበሩ አቶ አባዱላ ገመዳ በሂወት ዘመኖት ላበረከቱት ለእትዮጵያ ውለታ ፈጣሪህ ይባርኮት

  • @selamganale6760
    @selamganale6760 Рік тому

    ደና መስራት የሚችሉትን ልምድ ያላቸውን እያባረሩ የማንንም ወጠጤ አገር አፍራሽ የነ ሽመልስ አይነቱን በጥባጭ እየሾሙ አገራችንን ህዝባችንን ያምሳሉ