Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከምንም በላይ አባትሽን ስታነሺ አባት ያሳደገኝ ስው ነኝና ደስ ይለኛል አባቶቻችን ነብሳቸው በገነት ትረፍ🙏🏾 ጎበዝ ሴት ነሽ👍❤️
ደምሪኛዋ❤
እኔንም
ዳጊ በጣም ነው ፕሮግራሞችሽን ንግግሮችሽን ሁሉ መስማት በጣም ደስ ይለኛል ብዙ ተምሬበታለሁ ተጠቅሜበታለሁ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይባርክሽ በጣም አመሰግናለሁ!!!
በመጀመሪያ ሁሉም በእግዚአብሔር ይቻላል ዳጊ አንችም በተሰጠሽ ስጦታ በገባሽ መጠን ለሌሎች ማካፈልሽ ቀናነትሽን ያሳያል ተባረኪ።
100/100 wisdom, confidence and humility all inside this Amazing person, Dagi you are a Mobile library keep Sharing and Shining.
ስኬታማ ነኝ የሚለውን ቃል ዛሬ ካንቺ ሰማሁ።እግዚአብሔር ይመስገን
ዳጊዬ የኔ ጀግና በሚያሥፈልገኝ ሠአት ነው የምሠማሽ በሚገርም ሁኔታ ነው ቀኔንም ሠላሜንም የምታሥተካኪዪልኝ ኑሪልኝ አቦ።
ይህ መልካም አስተሳሰብ ሁሉም ሰውላይ እንዲጋባ በሌሎችም የሀገራችን ቋንቋወች መስጠት ቢጀመር እና ደግሞ ትንንሽ ከተሞችም ለመምጣት ብታቅዱ
አመሰገንኩሽ ሁሌም በብዙ ቦታ የምትሰጭውን ትምህርት እከታተላለሁ ደስ ይለኛል ያዝናናኛል ያስተምረኛል ተባረኪልኝ።
ዳግዬ የኔ ቆንጆ ጥሩ ትምህርት ስለምትሰጪ አመሰግንሻለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ንግግርሽ የማይጠገብ ነው
ትኩር ብዬ ሳይሽ positive energy ይወረኛል😍😍 u have different place in my heart luv u dagy go a head.
😮ፅዥኽዥርችርርክይክንቅፅብቅዥርቅኝኝፅብ
እኔ አንቺን በአካል ለማየት ሁሌ አስብሻለው ማን ያውቃል አገኝሺ ይሆናል በጣም ከልቤ እወድሻለው ዳጊ♥
Betam new miwedsh! እግዚያብሄር ጤናና እድሜ ይጨምርልሽ........ጸጋ ሰላም ይብዛልሽ ደግሞም ልጅሽንም ፈታሪ ይባርክልሽ ካንቺ በበለጠ የሚያገለግል ለብዙዎ የሚጠቅም ያድርገው! አሜን ብሉ
ዳጊዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የፃፍኩልሽ ብዙ ጊዜ እከታተልሻለው በጣም ነው የምወድሽ እኔ አንድ ነገር ላይ ትኩረት አልሰጥም ነገሮችን ጀምሬ አልጨርስም ምን ላርግ
ዳግዬ በአካል ባገኝሽ ደስ ይለኛል አውን ያለውት ስደት ላይ ነው አንቺ ለእናት አባትሽ ስታለቅሺ ሳይሽ እኔም አብሬሽ አላቅሳሎ !!እኔም እንዳ አንቺ እናት አባት የለኝም :: አንድ እህት እንኳን የለኝም 5ወንድሞች አሉኝ ግን ሁሉም የራሳቾን ኑሮ እየኖሩት ነው ብያንስ ምስጥሬን እንኳን ስከፋኝ ትንፊስ የምልበት ሰው የለኝም ።የ8አመት የአንድ ሴት ልጅ እናት ነኝ አላህምዱሊላሀ ባሌን ፈትቻሎ 🤔 ሁሌም ያንቺን ትምርት ይከታተላሎ ፈጣሪ ብሎ በአካል ወይም በስልክ በገኝሽ ደስ ይለኛል በጣም ወድሻሎ በቃ አልጠግብሽም❤
ዳግዬ አቤት ትምህርትሽ እንዴት ያመረ ነው ንግስትዬ ኑሪልን
ደሠጊዬ ሰወድሽ ለሰዉ ያለሽ ክብርና ፍቅር ልዮ ነዉ አንደበተ ርዕቱ ነሽ ኑሪልን
ዳጊ ያችን ትምህርቶች መከተል ከጀመኩ በሁዋላ በጣም ተለውጫለው 🙏🙏🙏
የኔ የሆኑ ብዙ ጥያቄዎች ተጠይቀው ተመለሱልኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ዳጊዬ ስወድሽ ❤❤❤❤
በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤
ብጣዕሚ ምስ ጊዜ ምርጫ መስዋእቲ ብጣዕሚ
ስወድሽ ❤ሁሉ ነገርሽ ሲያምር በርቺ 👏👏👏😍😍❤❤❤
ብዙ ነገር አስተምረሽኛል እራሴን እንዳ አድረገሽኛል ተባረኪ
እምነት የሚመጣው ከመስማት ነው ስሚ የእግዚያብሔርን ቃል እህቴ
አንቺ የ21ኛ ክፊሌ ዘመን ጃግናዋ ሴት በርችልኝ እወድሻለው
_የእኔ ድንቅ ሴት❤ብዙ ትምህርት ቤታችን ነሽ_
ዳጊዬ ምክርሽ ትምህርትሽ ይለውጣል ❤❤❤
Dagi በጣም አመሰግንሻለው ብዙ ነገሮችን እያስተማርሽኝ ነው
Dagi ብጣዕሚ እየ ዘድንቀኪ ቀጽልዮ ንፍዕቲ
በጣም ጥሩ ነው
ዳጊየ እኔ አችን መከታተል ከጀመርኩ ብዙ ነገሬ ተቀይሯል ተባርኪልኝ
Ah .....🤔. I didn't know dream was not one and only one. I learn everyday from you. Big respect
Dagiye you know I like you a lot. You are my good role model. keep it and shine as always. Be blessed my sister.
በጣም ነው ምወድሽ ዳጊዬ❤❤❤❤❤
Betam new dess yalegn online course litejemri endehone sitnageri sesema ene France new yalehut hulem minew Ethiopia behonku ena betemarku elalehu. I can’t wait…
Waaaw absolutely very interesting good to know.
Fetarin ymtamghi kehone yoga madreg mn ametaw
እንደኔ. አባቴን የሚወድ. ያለ አይመስለኝም ነበር. ሞት ክፉ ነዉ አደል??
Sasebew Ethiopia ande yemetarget yemeselegnal dageye anchgar sayachew sewchun ahunem fiker endale yesemagnal berche hgerachenen selam yargelen yetebekelen fetar❤
Dr.wodajenehn new yemtagebiw beye new yemasbew
thanks daggy for sharing god bless you and your family 🙏🙏
betam dess new yemteyew sis dagiyi berchi enamsgnaln
Dagi Alah yex beqsh Wed Anchigar lmegbat kbad Dagt honobng newu yalewut men tekringalsh wudit "Dagi"
ዳግዬ በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ
ዳግዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ በስቃይ ውስጥ አልፊያለሁ እለፋኩም ነዉ እባክሽ አግዢኝ
ጏበዝ የምድርሽ የሀገር በረከት ነሽ
You are smart ,i appreciate.
ዳጊየ እንዴት እንደምወድሽ እና እንዴት እንደቀየርሽኝ ለዚህም አመሰግናለሁ አንድ ታሪክ ልንገርሽ የመልስ ቪዲዮ እንደምትሰሪ አምናለሁ. ጏደኛየ ናት ክክፍለሃገር ነው ምትኖረው ቤተሰብ የላትም ዘመድ ጋ ነው ያደገች እናም ይች ልጅ እድሜዋ ከፍ እያለ ሲመጣ ከዘመዷ ጋር ተጣልታ በ 16 አመቷ ከቤት ተባረረች መስተንግዶ እየሰራች ቤት ተከራይታ የ 10ኛ ክፍል ትምህርቷን ጨረሰች ከፍተኛ ውጤትም አመጣች ነገር ግን ነገሮች ስለከበዷት ትምህርቷን አቋረጠች ከዛም በብዙ ተፈተነች ያው ሴት ልጅ ስትሆኝ ነገሮች ይከብዳሉ ከዛም ይህን ያዮ የሰፈር ሰወች ከዘመዷ ጋር አስታርቀው ተመልሳ እንድትገባ አደረጉ ከዛም ኮሌጅ ገብታ ተመረቀች ግን በተመረቀችበት ስራ ልታግኝ ባለመቻሏ የፀጉር የጥፍር ስልጠና ወሰደች ባንዴ ጎበዝ ባለሙያ ሆነች ፀጉር ቤትም ተቀጥራ መስራት ጀምራለች አሁን 24 አመቷ ነው በዚ ሁኔታ አንድ ትልቅ ሰው ዲያስፖራ ላግባሽ ብሎ መጣ እሷ ፍላጎት የላትም ዘመዶቿ እሱን ካላገባሽ በድጋሚ ከቤት እንድትወጣ እየነገሩዋት ነው እሷም ቤተሰብም ስለሌላት ብቻዋን ወጣ የደረሰባትን ስቃይ አስታውሳ ምን ማድረግ እንዳለባት ግራ ገብቷታል እና ዳጊየ መፍትሄ ካለሽ እባክሽ ስነልቦናዋን ሚያጠነክሩ ሀሳቦች ካንች እንደምታገኝ .
Please pray for her😇
@@MeronMelese-nk1sg ❤❤
ማግባት አለባት !!
@@alemneshkelemework9319 😂😂😂
@@MeronMelese-nk1sg ደምሪኛ
ዳጊዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪልኝ🙏❤️❤️❤️
I see your programs in every were but this one it was so amazing…and it was interesting too and keep going my dear 🥰
ዳጊዬዬ የኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ
እኔ በጣምነዉ የምወድሽ ዳጊየ እደጊ ተመደጊ
Btam tenkara set neshi Ee sera msrat eflgalhu gn birr yelgnim mn tmkrignalshi
ለ ራስህን ፍቅር 😢❤ስጥ መፅሓፍ ኣንብብ ኣሁን እድል ምክር ተስፋ ኣኡሙሮህ ውስጥህ መንፈስህም 😢ከ መጥፎ ሁሉ ራቅ ይቅር በል
ዳግዬቆንጆ ማይንድሸ በጣምድንቅነውአንቺለኢትዮጰያሴቶችአርያነሸ በርቺአድናቂሸነኝጎበዝልጅ
Degiye jegna betam new makebrsh ena mwedsh ❤❤❤❤❤
ስውድሺ የኔ ጀግና ሴት አላህ ይጠብቅሺ
wanaw Yesew Eyot Part Yeonewn sle Feker Eyoteshma Kalnegershn Mnun Kanche Temokero Wesednw
የነ ዉደ በጣም ጎበዝ ነሽ
እራስህን ውደዶ😢❤ብጣዕሚ ፃዓር ሓላፍነት ነብስካ መስዋእቲ ክፈል😢እራስህን ከወደድክ ማትፈነቅለው መንገድ የለም እያሰብክ እየተዋያይክ መንገድን ኣስተካክል😢ይቅርታ ትሕትና
ብጣም ነው የሚያደንቅሽ ውድድድድድ
❤❤Betam des yemilu melsoch nachew. Sew yemilewetu.❤❤❤
I love this woman,brilliant!🙏🏼❤
Thank you
በጣም እዎድሻለሁ ❤
ሰላም ነው ዳጊየ እንዴት ነው ማግኘት የምችለው አንችን pls help me
ዳጊየ ምርጥ ሰው
እባካችሁ ላገኛት እፈልጋለሁ እዳገኛት እርዱኝ
ዳጊየ ግን አድነገር ልጠይቅሽ ከአድናቄወችሽ አድ ነኝ ሁሉ ትምርትሽ እሰማዋለው በጣም ጥሩነው ግን ስለእናትሽ ተናግረሽ ኣታዊቂም ?????
I am also asking where is her mother?
@@zenikabtiymer4167 i think her mother is died.
dagi yene jegena yanich program mnm ayamelitgnm nxt video eskilki erasu begugut nw yemetbkew eyesrashgn selhone amesgnalhu
ኣስብ 😢ምን ትችላለህ እንዴት ማሳካት እችላለሁ ምን እችላለሁ ምን ማሳካት እፈልጋለሁ ምን አወዳለሁ ምን እወት ኣለኝ😮ስኬታማ መሆን እፈልጋለሁ ምን ኣቅም እርዳታ ኣለኝ በጣም በጣም
🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊 እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ያበርታሽ ልጄ በርችልኝ 🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊
ዳጊዬ እባክሽን በጣም ከባድ ዉሳኔ የሚጠይቅ ፈተና ላይ ነኝ ላማክርሽ እፈልጋለሁ በምን መንገድ ላግኝሽ
እየጠበኩሽ ነበር የኔቅመም
You are so amazing ❤
Thank you dagiye🙏
I would like to say thank u with respect🙏
አቺን ሳይ የሆነ የጥንካሬ ወኔ ይመጣልኛል የኔ ጀግና 💪
ስወዲሽ የኔ ቆንጆ ሠላምሽ ይብዛ
Wwaawww አንቺን ሳይ እበረታለው እንካን አወኩሸ ዳጊየ ሂወቴ ተከየረ ተባረኪ ክፉ አይንካሸ❤❤❤
እፋፋፋ ነፃ መሆን መብረር የምፉልገውውውውውው
Dagiyee siwedish tig yelewm Eko
የኔ ፍቅር❤❤❤
you are my Hero
❤❤❤❤❤❤❤Daggy
በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር ጀግኒት አንሽን ሳይሽ ይበልጥ እጠነክራለሁ❤️❤️❤️💪💪
Senbesache meshafe kidus betanb enademo selote aderg wendema
❤❤❤❤jagna seet nash barchii
ዳጌዬ በጣም ወድሻለው from Arizona ❤
ሰወድሽ
Betam eko new yemewedesh
Thank you so much my dear ❤❤❤❤
ከፈጣሪ የመጣሽ ልዬምርቁ ሽአመትኑሪልኝ ጄግናዬዳጊ
ሃርድ ወርክ😢በራስ መተማመን😮 ዲስፕልን ከባድ ከባድ ነገር መጋፈጥ እንደሚያልፍ ማሰብዴዲኬሽን
Sewedesh eko yene Jegnit🥰🥰
betam teru program nawe dagi!!!!
ዳግዬ እንኩዋን ደህና መጣሽ 🙏
Siwedish dagiye Allah yitebiqish❤❤
Yene konjoo Egzabehr edm ena tena yesetish ❤
Thank You Daggy!
ግን ዳጊ በመንፈሳዊነትሽ እንዴት ነሽ or ከእምነት ሀሳብ የራቅሽ ነሽ
i love you daggiye🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ከምንም በላይ አባትሽን ስታነሺ አባት ያሳደገኝ ስው ነኝና ደስ ይለኛል አባቶቻችን ነብሳቸው በገነት ትረፍ🙏🏾 ጎበዝ ሴት ነሽ👍❤️
ደምሪኛዋ❤
እኔንም
ዳጊ በጣም ነው ፕሮግራሞችሽን ንግግሮችሽን ሁሉ መስማት በጣም ደስ ይለኛል ብዙ ተምሬበታለሁ ተጠቅሜበታለሁ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይባርክሽ በጣም አመሰግናለሁ!!!
በመጀመሪያ ሁሉም በእግዚአብሔር ይቻላል ዳጊ አንችም በተሰጠሽ ስጦታ በገባሽ መጠን ለሌሎች ማካፈልሽ ቀናነትሽን ያሳያል ተባረኪ።
100/100 wisdom, confidence and humility all inside this Amazing person, Dagi you are a Mobile library keep Sharing and Shining.
ስኬታማ ነኝ የሚለውን ቃል ዛሬ ካንቺ ሰማሁ።እግዚአብሔር ይመስገን
ዳጊዬ የኔ ጀግና በሚያሥፈልገኝ ሠአት ነው የምሠማሽ በሚገርም ሁኔታ ነው ቀኔንም ሠላሜንም የምታሥተካኪዪልኝ ኑሪልኝ አቦ።
ይህ መልካም አስተሳሰብ ሁሉም ሰውላይ እንዲጋባ በሌሎችም የሀገራችን ቋንቋወች መስጠት ቢጀመር እና ደግሞ ትንንሽ ከተሞችም ለመምጣት ብታቅዱ
አመሰገንኩሽ ሁሌም በብዙ ቦታ የምትሰጭውን ትምህርት እከታተላለሁ ደስ ይለኛል ያዝናናኛል ያስተምረኛል ተባረኪልኝ።
ዳግዬ የኔ ቆንጆ ጥሩ ትምህርት ስለምትሰጪ አመሰግንሻለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ንግግርሽ የማይጠገብ ነው
ትኩር ብዬ ሳይሽ positive energy ይወረኛል😍😍 u have different place in my heart luv u dagy go a head.
😮ፅዥኽዥርችርርክይክንቅፅብቅዥርቅኝኝፅብ
እኔ አንቺን በአካል ለማየት ሁሌ አስብሻለው ማን ያውቃል አገኝሺ ይሆናል በጣም ከልቤ እወድሻለው ዳጊ♥
Betam new miwedsh! እግዚያብሄር ጤናና እድሜ ይጨምርልሽ........ጸጋ ሰላም ይብዛልሽ ደግሞም ልጅሽንም ፈታሪ ይባርክልሽ ካንቺ በበለጠ የሚያገለግል ለብዙዎ የሚጠቅም ያድርገው! አሜን ብሉ
ዳጊዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የፃፍኩልሽ ብዙ ጊዜ እከታተልሻለው በጣም ነው የምወድሽ እኔ አንድ ነገር ላይ ትኩረት አልሰጥም ነገሮችን ጀምሬ አልጨርስም ምን ላርግ
ዳግዬ በአካል ባገኝሽ ደስ ይለኛል አውን ያለውት ስደት ላይ ነው አንቺ ለእናት አባትሽ ስታለቅሺ ሳይሽ እኔም አብሬሽ አላቅሳሎ !!እኔም እንዳ አንቺ እናት አባት የለኝም :: አንድ እህት እንኳን የለኝም 5ወንድሞች አሉኝ ግን ሁሉም የራሳቾን ኑሮ እየኖሩት ነው ብያንስ ምስጥሬን እንኳን ስከፋኝ ትንፊስ የምልበት ሰው የለኝም ።የ8አመት የአንድ ሴት ልጅ እናት ነኝ አላህምዱሊላሀ ባሌን ፈትቻሎ 🤔 ሁሌም ያንቺን ትምርት ይከታተላሎ ፈጣሪ ብሎ በአካል ወይም በስልክ በገኝሽ ደስ ይለኛል በጣም ወድሻሎ በቃ አልጠግብሽም❤
ዳግዬ አቤት ትምህርትሽ እንዴት ያመረ ነው ንግስትዬ ኑሪልን
ደሠጊዬ ሰወድሽ ለሰዉ ያለሽ ክብርና ፍቅር ልዮ ነዉ አንደበተ ርዕቱ ነሽ ኑሪልን
ዳጊ ያችን ትምህርቶች መከተል ከጀመኩ በሁዋላ በጣም ተለውጫለው 🙏🙏🙏
የኔ የሆኑ ብዙ ጥያቄዎች ተጠይቀው ተመለሱልኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ዳጊዬ ስወድሽ ❤❤❤❤
በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤
ብጣዕሚ ምስ ጊዜ ምርጫ መስዋእቲ ብጣዕሚ
ስወድሽ ❤ሁሉ ነገርሽ ሲያምር በርቺ 👏👏👏😍😍❤❤❤
ብዙ ነገር አስተምረሽኛል እራሴን እንዳ አድረገሽኛል ተባረኪ
እምነት የሚመጣው ከመስማት ነው ስሚ የእግዚያብሔርን ቃል እህቴ
አንቺ የ21ኛ ክፊሌ ዘመን ጃግናዋ ሴት በርችልኝ እወድሻለው
_የእኔ ድንቅ ሴት❤ብዙ ትምህርት ቤታችን ነሽ_
ዳጊዬ ምክርሽ ትምህርትሽ ይለውጣል ❤❤❤
Dagi በጣም አመሰግንሻለው ብዙ ነገሮችን እያስተማርሽኝ ነው
Dagi ብጣዕሚ እየ ዘድንቀኪ ቀጽልዮ ንፍዕቲ
በጣም ጥሩ ነው
ዳጊየ እኔ አችን መከታተል ከጀመርኩ ብዙ ነገሬ ተቀይሯል ተባርኪልኝ
Ah .....🤔. I didn't know dream was not one and only one. I learn everyday from you. Big respect
Dagiye you know I like you a lot. You are my good role model. keep it and shine as always. Be blessed my sister.
በጣም ነው ምወድሽ ዳጊዬ❤❤❤❤❤
Betam new dess yalegn online course litejemri endehone sitnageri sesema ene France new yalehut hulem minew Ethiopia behonku ena betemarku elalehu. I can’t wait…
Waaaw absolutely very interesting good to know.
Fetarin ymtamghi kehone yoga madreg mn ametaw
እንደኔ. አባቴን የሚወድ. ያለ አይመስለኝም ነበር. ሞት ክፉ ነዉ አደል??
Sasebew Ethiopia ande yemetarget yemeselegnal dageye anchgar sayachew sewchun ahunem fiker endale yesemagnal berche hgerachenen selam yargelen yetebekelen fetar❤
Dr.wodajenehn new yemtagebiw beye new yemasbew
thanks daggy for sharing god bless you and your family 🙏🙏
betam dess new yemteyew sis dagiyi berchi enamsgnaln
Dagi Alah yex beqsh
Wed Anchigar lmegbat kbad Dagt honobng newu yalewut men tekringalsh wudit "Dagi"
ዳግዬ በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ
ዳግዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ በስቃይ ውስጥ አልፊያለሁ እለፋኩም ነዉ እባክሽ አግዢኝ
ጏበዝ የምድርሽ የሀገር በረከት ነሽ
You are smart ,i appreciate.
ዳጊየ እንዴት እንደምወድሽ እና እንዴት እንደቀየርሽኝ ለዚህም አመሰግናለሁ አንድ ታሪክ ልንገርሽ የመልስ ቪዲዮ እንደምትሰሪ አምናለሁ.
ጏደኛየ ናት ክክፍለሃገር ነው ምትኖረው ቤተሰብ የላትም ዘመድ ጋ ነው ያደገች እናም ይች ልጅ እድሜዋ ከፍ እያለ ሲመጣ ከዘመዷ ጋር ተጣልታ በ 16 አመቷ ከቤት ተባረረች መስተንግዶ እየሰራች ቤት ተከራይታ የ 10ኛ ክፍል ትምህርቷን ጨረሰች ከፍተኛ ውጤትም አመጣች ነገር ግን ነገሮች ስለከበዷት ትምህርቷን አቋረጠች ከዛም በብዙ ተፈተነች ያው ሴት ልጅ ስትሆኝ ነገሮች ይከብዳሉ ከዛም ይህን ያዮ የሰፈር ሰወች ከዘመዷ ጋር አስታርቀው ተመልሳ እንድትገባ አደረጉ ከዛም ኮሌጅ ገብታ ተመረቀች ግን በተመረቀችበት ስራ ልታግኝ ባለመቻሏ የፀጉር የጥፍር ስልጠና ወሰደች ባንዴ ጎበዝ ባለሙያ ሆነች ፀጉር ቤትም ተቀጥራ መስራት ጀምራለች አሁን 24 አመቷ ነው በዚ ሁኔታ አንድ ትልቅ ሰው ዲያስፖራ ላግባሽ ብሎ መጣ እሷ ፍላጎት የላትም ዘመዶቿ እሱን ካላገባሽ በድጋሚ ከቤት እንድትወጣ እየነገሩዋት ነው እሷም ቤተሰብም ስለሌላት ብቻዋን ወጣ የደረሰባትን ስቃይ አስታውሳ ምን ማድረግ እንዳለባት ግራ ገብቷታል እና ዳጊየ መፍትሄ ካለሽ እባክሽ ስነልቦናዋን ሚያጠነክሩ ሀሳቦች ካንች እንደምታገኝ .
Please pray for her😇
@@MeronMelese-nk1sg ❤❤
ማግባት አለባት !!
@@alemneshkelemework9319 😂😂😂
@@MeronMelese-nk1sg ደምሪኛ
ዳጊዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪልኝ🙏❤️❤️❤️
I see your programs in every were but this one it was so amazing…and it was interesting too and keep going my dear 🥰
ዳጊዬዬ የኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ
እኔ በጣምነዉ የምወድሽ ዳጊየ እደጊ ተመደጊ
Btam tenkara set neshi
Ee sera msrat eflgalhu gn birr yelgnim mn tmkrignalshi
ለ ራስህን ፍቅር 😢❤ስጥ መፅሓፍ ኣንብብ ኣሁን እድል ምክር ተስፋ ኣኡሙሮህ ውስጥህ መንፈስህም 😢ከ መጥፎ ሁሉ ራቅ ይቅር በል
ዳግዬቆንጆ ማይንድሸ በጣምድንቅነውአንቺለኢትዮጰያሴቶችአርያነሸ በርቺአድናቂሸነኝጎበዝልጅ
Degiye jegna betam new makebrsh ena mwedsh ❤❤❤❤❤
ስውድሺ የኔ ጀግና ሴት አላህ ይጠብቅሺ
wanaw Yesew Eyot Part Yeonewn sle Feker Eyoteshma Kalnegershn Mnun Kanche Temokero Wesednw
የነ ዉደ በጣም ጎበዝ ነሽ
እራስህን ውደዶ😢❤ብጣዕሚ ፃዓር ሓላፍነት ነብስካ መስዋእቲ ክፈል😢እራስህን ከወደድክ ማትፈነቅለው መንገድ የለም እያሰብክ እየተዋያይክ መንገድን ኣስተካክል😢ይቅርታ ትሕትና
ብጣም ነው የሚያደንቅሽ ውድድድድድ
❤❤Betam des yemilu melsoch nachew. Sew yemilewetu.❤❤❤
I love this woman,brilliant!🙏🏼❤
Thank you
በጣም እዎድሻለሁ ❤
ሰላም ነው ዳጊየ እንዴት ነው ማግኘት የምችለው አንችን pls help me
ዳጊየ ምርጥ ሰው
እባካችሁ ላገኛት እፈልጋለሁ እዳገኛት እርዱኝ
ዳጊየ ግን አድነገር ልጠይቅሽ ከአድናቄወችሽ አድ ነኝ
ሁሉ ትምርትሽ እሰማዋለው በጣም ጥሩነው
ግን ስለእናትሽ ተናግረሽ ኣታዊቂም ?????