⛔️ሕልም እንዴት ይታያል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @xxff7686
    @xxff7686 3 місяці тому +1

    ለወድማችን ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @eyeruskifle-gy8yk
    @eyeruskifle-gy8yk 5 місяців тому +3

    ውይይይ የኔ ውድ ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ከልጅነቴም የሚገራርም ህልም ነበር የማየው ሁሌ የሚያበረታኝ የማየው ህልም ነው የሚገጥመኝን ሳይቀር ያሳየኝ ነበር ሳጣፋም እግዚአብሔር የሚገስፀኝ በህልሜ ነበር የሆነ ጥያቄ ጠይቄው እራሱ የሚመልስልኝ በህልሜ ነው የሚፈታልኝ ሰው እራሱ አያስፈልገኝም እራሴ ይገባኛል ግን በዛውም ህልሜን ማመኔ ለዲያቢሎስ መጫወቻ ሆኛለሁ የሚገባኝኮ መምህር ተስፋዬ አሁን አሁን በህልም ዙሪያ የሚያስተምረውን ትምህርት ስሰማ ነው ይገርማል

    • @Binyamsolomon-y3c
      @Binyamsolomon-y3c 4 місяці тому +1

      ሰላም ወንድሜ በሕልሜ የአሜሪካ ላም አንድ የማላቀው ሰው መቶ አስጠቃት ይለኛል እሺ ብዬው አስጠቃዋት ጊዜዋ አይደለም ተብሎ አሶረዳት ሌላ ጊዜም እደዚ አሶረዳት ከዚያን በቃተወኝ ብዬው ሰውየውን ላሟን ስከባከባት ወፍራ ቆጆሖና አብራት ሖኜ ነቃው ሌላ ደሞ ማርያም ወንዝ ተሻግራ እኔ ከወዙ በዚጋ ቆሜ አገቷን ወደኔ ዘበል ስታረግ በጣም ደስ ብሎኝ ነቃው እባክ ፋታልኝ

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባረክህ ወንሜ ሁሉም tikትክክል ነው 🙏እግዚአብሔር በደጁ ያፅናን 🙏❤️

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus6808 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ተባረክ ልጄ🙏

  • @ልድያ-ገ4ወ
    @ልድያ-ገ4ወ 4 місяці тому

    እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምል❤❤❤

  • @alemsise6833
    @alemsise6833 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @እሙየገብርኤል
    @እሙየገብርኤል 5 місяців тому

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድምዓለም

  • @haya3088
    @haya3088 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ፅጋውን ያብዛልህ ነፍሳችን ተጨነቀች እኮ ቀንም ለሊትም ቅዠት ነው ጌታ ሆይ መልሰኝ አቃተኝ😢😢😢😢😢

  • @kirubelamanuel
    @kirubelamanuel 5 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማለን ❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 місяців тому

    እኔም የምለው ይህን ነው ብዙዎች ህልም ይጠይቃሉ ይጨነቃሉ ።ፊልም ሲታይ፣ሙዚቃ ሲሰማ ይህን ባናደርግም ሚዲያ ላይ አፍጥጠን ስንቱን ነው የምናይ ።ስንተኛ ያንኑ እናያለን።
    ትክክለኛ ህልም በጣም መፀለይ፣ ንስሐ ፣ስጋደሙ ፣የተስተካከለ የተረጋጋ የሚዲያ አጠቃቀም ።እነዚህን ካደረግን ህልማችንም ትርጉም ይኖረዋል ከዚህ ውጭ ቅዥት ነው።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 5 місяців тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማቺን❤❤❤

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 5 місяців тому

    ቃል ህይዉት ያሰማልን ወድማችን

  • @meseretlema588
    @meseretlema588 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጥሩ ትህምርት ነው 🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 5 місяців тому

    እግዚአብሔረይመስገንቃለህይወትያሠማልን

  • @Kiber1221
    @Kiber1221 5 місяців тому

    ቃለሂዎትን ያሰማልን አደለ በስጋፈቃድ ሚለው ለልጅ በጣም እጨነቃለሁ እና ዛሬ ለሊት በጣም ዳገት ገደል የሆነ መንገድ ከሁለትልጆቸጋር እየወጣሁ ልጆቹ እየሮጡ ቀድመውይ እየወጡ አንደኛልጀ በጣም ሩቅ የሆነ ገደል ውስጥ ሲወድቅ በዛው ውይ ብየ ነቃሁ ከዛበኋላ አልተኛውም😢

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 5 місяців тому

    Amen kale kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen

  • @BeyenechTomad
    @BeyenechTomad 5 місяців тому

    enamesegnalen wendme

  • @bgfffgffgg5517
    @bgfffgffgg5517 5 місяців тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን

  • @mesi5527
    @mesi5527 5 місяців тому

    Kale hiwot yasmalen wndima❤

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 5 місяців тому

    ቃለህይወት ያስማልን ወንድማቸን

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 5 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Mah-y6u
    @Mah-y6u 5 місяців тому

    ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ ብዙ ጊዜ እንቁላል አያለሁ ምንድ ነዉ

  • @HanaBelay-y9p
    @HanaBelay-y9p 5 місяців тому

    Amennnnn 🙏🙏🙏🙏

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤Kale Hiwet Yasemaln Wendmachn 💕🙏🏾🥰😍🥹😇✝️✝️✝️

  • @mulumick9719
    @mulumick9719 4 місяці тому

    በመቤቴ ትንሿ ልጄ ያገር ልብስ ለብሳ ፀገርዋን ተሰርታ በጣም ቆንጆ ሆና በእጅዋ እንደ ኩባያ እና ዝርግ ሳህን ይዛ ቆማ እኔ እቤት ውስጥ ካለ ሰው ጋር እየተጨቃጨኩ ተቆጥቼ ስጦህ ደንግጣ የያዘችውን ሳህንና ኩባያ ጥላ ስታለቅስ እቅፍ አርጌ አንቺን አደለም የኔ ልጅ ብዬ ሳባብላት በህልሜ አየው በመቤቴ ፍቺውን ንገረኝ

  • @mobilenokia9800
    @mobilenokia9800 5 місяців тому

    Kalihiwot yasemalin wondmachin be edme betena egzhaber ytbkh

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 5 місяців тому

    Amen.3.kalywet.yasemaln.wendmachn

  • @Binyamsolomon-y3c
    @Binyamsolomon-y3c 4 місяці тому

    ሰላም ወንድሜ በሕልሜ የአሜሪካ ላም አስጠቂያት ይለኛል ሁለቴ አሶረዳት በቃ ተዋት ብዬው ላሟን ስከባከባት ወፋራ ቆጆ ሖና አጠገቧ ሖኜ ነቃው ሌላ ደሞ ቤተክርስቲያን አጠገብ ሖኜ ወንዝ አለ ከወዙ ማዶ ማርያም አለች እኔደሞ ከወዙ በዚኛው ጎን ሖኜ አገቷን ወደኔ ዘበል ስታረግ ደስብሎኝ ነቃው እባክ ፋታልኝ

  • @حبيباالهاشمي
    @حبيباالهاشمي 5 місяців тому

    ቃለትን የሰሞኑ የሰላም ነው .ንገረኝ እኔ ያየሁት ይሄ ነበረኝ .ጎረቤት የነበረቺ ጎረቤቴ ወልዳ ወልደ ልጄ በሞተበት .በኋላ አሁንም ድጋሚ ሶስት ወንድ ልጅ ደግሞ እኔ ሶስቱ የህፃናት ጁን አቅፌ ከእንቅልፌ

  • @kaleabbekele7443
    @kaleabbekele7443 5 місяців тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እንዴት ማግኝት እችላለሁ

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሄ ሁሉ እኔጋ ነበረ ቀን ስሰራዉ የዋልኩትን ሌሊትም እየሰራዉ አድራለሁ ዳገት ለዳገት መሮጥ መዉጣት ሁሉ እያቃተኝ ብቻ ድካም ነበር አሁን ግን ተመስገን እፀልያለሁ እሰግዳለሁ መፆም አልቻልኩም

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 5 місяців тому

      ታድያ ዳገቱ እኮ አለመፆምሽ እኮ ነዉ ማኣዚ

    • @mazaadubai
      @mazaadubai 5 місяців тому +1

      @@Kidist-rn2xc አወ ግን ስደት ነዉ ያለሁት መፆም አልቻልኩም የሰዉ ቤት ከባድ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገሬ ለንሰሀ ያብቃኝ ያብቃን በስደት ላላቹህ እህት ወንድሞቼ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁናቹህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 5 місяців тому

      @@mazaadubai ከ ህይወትሽ አይበልጥም መአዚ ቁርጥ ዉሳኔ ወስኝ ህይወት እንደሆነ አይሞላም እንኳን የአምላክን ህግ ጥሰን ሳንፆም የሚመጣ ብር ይሰለባል ፈጣሪሽን ይዘሽ የተባረከዉ ይበቃሻል። እሱም እንደሚለን አስቀድማችሁ ፅድቁን ፈልጉ ሌላዉ ይጨመርላችኃል እንዳለ። አንች ህጉን ለመጠበቅ ለመፆም ብለሽ ዋጋ ከፍለሽ ትተሽዉ ስትመጭ እሱ ሌላዉን ያስተካክልልሻል። እኛ ስለፈጋን በአህዛብ ሀገር የሚሆን ነገር የለም ክርስትና በጣም ከባድ ነዉ ልክ እንደ ሰለስቱ ደቂቅ በአህዛብ ሀገር በባቢሎን የአህዛብ ምግብ አልበላም ብለዉ ጥራጥሬ እየበሉ ሱባኤ መግባት አይገርምሽም ፅናታቸዉ ቁርጠኝነታቸዉ የነሱ በረከት ይደርብን አንችንም እግዚአብሔር ያግዝሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ አይዞሽ በርቺ እህታለም

    • @mazaadubai
      @mazaadubai 5 місяців тому

      እሽ እህቴዋ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ህይወት መቸም አይሞላም ያለ ክርስቶስ ደግሞ ህይወት ምንም ናት የእዉነት ምክርሽ ልብ ያረሰርሳል እንደ አንች አይነቱን ያብዛልን በቤቲ ያፅናሽ እኔም ከስመ ክርስቲያን ወጥቸ የተግባር ክርስቲያን እሆን ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልኝ

    • @ZdKebede
      @ZdKebede 5 місяців тому

      በጣም ጎበዝ ነሽ ስወድሽ ሁሉም ጋ መካሪ ነሽ​@@Kidist-rn2xc

  • @AlmensheWeldetensaye
    @AlmensheWeldetensaye 5 місяців тому

    Warkat blimey mindnew kAfa swta Aywe mindnew wendme

  • @samreyene6682
    @samreyene6682 5 місяців тому

    የተሳሳተ አመለካከት ይመስለኛል እንዴት ፍቺ አያስፈልገውም።ወደ ተግባራዊ ክርስትና ከመምጣቴ በፊት የነበረኝ አመለካከት።የመጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ አስተሳሰብ የተናገርከው አደገኛ መሳሳት

  • @AyelechBebe-zf7ry
    @AyelechBebe-zf7ry 3 місяці тому

    ማታ መተኛት አልቻልኩም የማሳየኝ ፊልሙ ትርጉሙ ማወቅ አልቻልክም ምን ለመሆን አለብኝ ወንድሜ እባክሪ ነገሪኝ!❤

  • @WudeMamo-mm6gq
    @WudeMamo-mm6gq 5 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ራሔልታደሰ
    @ራሔልታደሰ 5 місяців тому

    Qale hiwt yasmaln

  • @HirutHailay
    @HirutHailay 5 місяців тому

    eshi wendmachn yosef fetari tsegahn yabzalh tru tmht new

  • @solianagebrehiwet2029
    @solianagebrehiwet2029 5 місяців тому

    Wendme bemn magnet echlalehun ebakhn

  • @samreyene6682
    @samreyene6682 5 місяців тому

    ባለፈኝ ኖሮ ባልሰማው ጥሩ ነበር ከአይምሮዬ ይፋቅልኝ ነው የምለው ሌላ ምንም አልልም።

  • @MuluKebedu
    @MuluKebedu 4 місяці тому

    Amenamenamenamenamen✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @habtiebezabih1341
    @habtiebezabih1341 4 місяці тому

    ደመወዝ ሲጨመር ማየት ምንድን ነው

  • @HelyadaAbraham
    @HelyadaAbraham 5 місяців тому

    ወንድማችን እባክክ ሰኔ ልክክን ጻፍልኝ ማግኘት እፍልጋሃለሁኝ ???

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 5 місяців тому

    እኔ የሚመጣውን ነገረ ቀድሜ አያለሁ

  • @MazaFfff
    @MazaFfff 5 місяців тому

    ❤️❤️♥️♥️❤️😍🥰😍😍🥰🤲🤲🤲🤲

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv 5 місяців тому

    ይሄን ያክል ጊዜ የሰራሽዉ ገንዘብሽ የለም ብሎ ወንድሜ ክዶኝ ይመስለኛል በጣም ከፍቶኝ ወንዝ ስሻገር አይቼ ከዛ አይ የቀረኝ ነገር አለ ብዬ ተመልሼ ወንዙን ተሻገርኩና ወደከተማዉ ስገባ እሮሚ የመምህር ተስፋዬ ተማሪ መጣሽ እንዴ ብላ አንድ የትልቅ ሰዉ አንድ የህፃን ልጅ ጫማ ሰጠችኝ ተቀብዬ ሄድኩ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 5 місяців тому

      ምን አልባት ሮሚ የ እመቤቴ ወዳጅ ስለሆነች እመብርሀን በወዳጇ ተመስላ ትዳርና ልጅ ከሌለሽ ልትሰጥሽ ይሆንን? ብዙ ጊዜ ባሕር ማዶ ያላችሁ ክርስቲያኖች መንፈሱ አባካኝ የዛር ቡዳ ስለሆነ ገንዘባችሁን በወንድም በዘመድ ሊያባክን ይችላልና አስራት አዉጡ እንዳታገቡ እንዳትወልዱ ቀይ እንደገና ልስራ አልሄድም ትንሽ ልቆይ እንድትሉ በማድረግ ጊዚያችሁን እድሜያችሁን ይበላልና። ንቁ ምን አልባት አንችም በህልምሽ አይ የቀረኝ ነገር ሰለ ብሎ እንደገና ወደ ኃላ የመለሰሽ ይህ የ እድሜ ሌባ መንፈስ አባካኙ ቢሆንስ ? መምህር ተስፋየ ሰሞኑን በፈተና ገጠመኝ 152 cበደንብ አዳምጭዉ ስለ አባካኙ መንፈስ

  • @MeseretYimer-bk5ud
    @MeseretYimer-bk5ud 5 місяців тому

    ሰላም ወንድሜ ንስሀ ገብቼ ስጨርስ ያየሁትን ህልም ልንገርህ እኔና የአክስቴ ልጅ ከሌሎች ሰዎች ጋር ሆነን እየዘመርን ተራራ እንወጣለን መንገዱ ጭቃ ሲሆን በእግር ደረቅ ሲሆን በመኪና ወይን ስንወርድ መኪናው የአህዛቦች በር ላይ ቆመ ወዲያው አህዛቦቹ እኛን መደብደብ ጀመሩ እኔና የአክስቴ ልጅ ሮጠን ሰው ቤት ገባን ግን አህዛቦች ነበሩ አውጥተው ይሰጡናል ስንል ደበቁን ከተረጋጋ በኃላ ስንወጣብዙ ሴቶች ተሰብስበው እኛ ምን እናርግሽ እሷ ነች የመተተችብሽ ብለው ጥቁር አጭር ወፍራም ወደሆነች ሴት ይጠቁሙኛል እሷም አዎ እኔ ነኝ አለችኝ ""

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 5 місяців тому

      ይህ ህልም ፍቺ አንዳች ሚስጢር ነዉና በሱባኤ ጠይቂ መሲ አደራ ጥሩ ህልም ነዉ ንስሀ በመግባትሽ ያመለጥሽዉ ጠላት ተናዶብሻል አሁንም ያሳድድሻልና በርቺ በስግደት በፀሎት በፆም

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 5 місяців тому

      መተት እንደተሰራብሽ ግልፅ ነዉ እነዛ በብዙ ሴቶች የተመሰሉት የሚስጢር የጓደኛ መተት የተላኩ አጋንንት ሊሆኑ ይችላሉ ጥቁሯ ወፍራሟ ሴትዮ በአንች እድል የተጠቀመች ሴት ወይ የቅርብ ጓደኛ ወይ ጠንቋይዋ ልትሆን ትችላለች በሱባኤ አረጋግጭ በዋዛ እንዳተይዉ ይሄን ህልም

    • @MeseretYimer-bk5ud
      @MeseretYimer-bk5ud 5 місяців тому +1

      @@Kidist-rn2xc አመሰግናለሁ የኔእህት

  • @ኤልያናጓልቅድስትኣርሴማyo

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rokiyaabudhabi8868
    @rokiyaabudhabi8868 4 місяці тому

    ❤❤

  • @opyu7576
    @opyu7576 3 місяці тому

    ❤❤❤