Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ያምራል በስደት ያላቺሁ እህቶቼ ፈጣሪ ከኛ ጋር ይሁን የምትሉ በላይክ ግለጹልኝ እወዳቺዋለዉ
ያምራል ዋውው
በጣም ደስስስ ይላል
ወንዶቹስ
በጣምአሪፍነዉ
@@haahh4664 ፍቅርለሀገር
ደሀ ለዘለለም ይኑር ወወወወ አሜንንንንንንንንን ይኑር እኔም ደሃ ነኝ ታማቻቹኝ ውዶቼ🙋
ገና አለየውትም ግን ኮመንታቹ ተመቸኝ ይመቻቹ ጥሎብኝ ኮሜንት እያየው ፍልም ማየት እወዳለው እስኪ ፊልሙ ከመጀመሩ በፊት ወደ ኮሜንት እንደኔ ሚሮጥ ላይክ ይስጠኝ ❤ በተረፈ ይመቻቹ ውድድድድድድ
ማርያምን ቅድሜያ ኮሜቶች ካላየው ፊልም ማየት ደሥ አይለኝም ❤
በጣም ደስየሚል ፊልምነው በርቱ ደሃ ለዘላለም ይኑር
በድህ ነቱ ነዉ
wawwwwwwwwww በጣም ደስ ይላል በነገራችን ላይ ሄኖክን ያለው ፍልም በጉጉት ነው ማየው ይመችህ ያራዳ ልጅ
ውዶቸ ኮሜተሮች ስወዳቹ እስኪ ልሹፈው ከዛ እመለሳለው … በተረፈ ውድ የሀበሻ ልጆች ሰላማችሁ ሰላሜ ነውና አቦ ሰላማቹ ይብዛ።
ያራዳ ልጆች አቦ ይመቻችሁ ያምራል
አሚን
Ethio love
ፍቅር ያሸንፋል በጣም ደሥ የሚል ና የሚያሥተምር የሚያዝናና ፊልም ነው አንድ ቀን ሥራ አገኛለሁ ብዬ ነው ያለው እውነት ደሥ ሢል
ሔኒዬ በጣም ምወድህ ልጅ አንተ የምሰራበት ፊልም ሁላ ሙድ አለው የሰፈሬ ልጅ miss ነው የማረግክ
kidu ነኝ wooooooow yamrl
ያምራል እዩት ውድች ሰደተኛወች ውድድድ እንደኛ አይነት ትግሰተኛ አይገኘም ከመዳም ተደብቅን ሰቅና ፍርሀት ድብልቅልቅ ብሎብነ እናየዋለን
ልክ ብለሻል
ሀሲነት ሙሀመድ
ፍቅር ለማንኛውም ሰው ሰላም ይሰጣል ለድሀውም ለሀብታሙም ያአላህ ያፈቀርኩትን የኔ አርግልኝ ያረብ
በጣም ምርጥ ፊልም በጣም በሚያምሩ የአገሬ ልጅች ትባርኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችው
I'm so happy for Elshady's efforts and success
ዳኒ ሁሌም ያተን ፌልም ሳይ ሁሌም ደስስስ ይለኛል በጣም አስተማሪና አሳቂ ደስታን ይሠጣል ተባረክ
ውውው ደስስስ ይላል ሄኖክ ያለበት። አይ ወጡ ይጣፈጣል እልክ ክክክክክክክክክክክክክ ያስቃልውይ ፍቅር። በፈልም ብቻ ሆኖ ቀረ
እኔም ምርጥ ደሀ ከሚባሉት አንዱ እኔውነኝ እውነት ፊልሙ በጣም ያምራል ደሥ ብላችሁኛል አቦ ይመቻችሁ ድሀ ለዘላለም ይኑር
ደሀ ለዘላለም ይኑር!!!!!አሜንንንንንንንምችትትት ነው ያለኝ ሹፉት አቦ
እ
Ewetsen newe kkkkk
Kass Love the idea of the
😢😢😭😭💔💘 በዚህ ፊልም ብዙ ማስታወሻ አለኝ ትዳር ሀ ብዬ ስጀምር እፍፍፍፍፍፍፍፍ ድህነት ስንት ነገር አያደርስ እናመሠግናለን አሪፍ ፊልም ነው ::ወንድሜቼ እንደናተ 3 ሆነው ተከራይተው ይኖራሉ እነሡም እንዲህ ተሳስበው ይኖራሉ
ሄኖክ ሁሌም አንደኛ ነህ በጣም ነው የምወድህ 💚አሪፍ ፊልም ነው በርቱ
እውነተኛ አፍቃሪም ሆነ ተፈቃሪ የድሃ ልጅ ነው ምክንያቱም ፍቅር አሰታት ያውቃል በጣም አሪፍ ነው ፍቅር ተራ ወድጀዋለው እዪሪካ አሪፍ ነው
Wowww betam arif movie new asetemari chimer thanks
ዋዉ ነዉ ፊልም መጨረሻዉ ሲያምር ነዉ ይመቻችሁ ሄኖክ and ማርታ ሁላችሁም ሰርታችሁታል ጋሽ ተዜም እወደወት አለን እናከብረወታለን ማርታ የራያ ፊልም ላይ ማርጉ ጋ ሰርተሽዋል ግን ትንሽ ቅር ያለን ያገራችንን ባአል ሁሉንም አልጨረሳችሁት የራያ ወንድ ወይም ሰዉ ገሎም ተገሎም አገሩን ትቶ አይሰደድም በርሃ ገባቶ ነዉ እሚኖረዉ ለማንኛዉም ሰርታችሁታል እወዳችሁ አለን
“ሚስቶች ሆይ፣ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ . . . ባሎች ሆይ፣ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ . . . ባሎች ደግሞ እንደ ገዛ ሥጋቸው አድርገው የገዛ ሚስቶቻቸውን ሊወዱአቸው ይገባቸዋል። . . . ከእናንተ ደግሞ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንዲህ እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፣ ሚስቱም ባልዋን ትፍራ [“በጥልቅ ታክብረው፣”]።” (ኤፌሶን 5:22-33
Wowwwwww በጣም ተመቸኝ በሳቅ ነዉ የጨረስኩት ምችት ድልት ይበላቹ አቦ
ፍቅር ያሸንፋል በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
ደሀ ለዘላለም ይኑር
ሳራ ሳርቾ amen
አሜን በሙሉ ጤንነቱ ይኑር
አሜን
Amen
Amen Thanks for sacrificeing your self 😊
Wisdom says love ❤️ doesn't need to be rich that true just be honest
i am from eritrea but ethiopian movie is super
I like to you, but like to more eritrian
ሁላችሁንም እወዳችሀለሁ የሀበሻ ቆንጆዎች በርቱ አሪፍ ነዉ
Bexam dasi yilal thanks
ዋዉዉ ፊልሙ መጨርሻዉ ስያምር እስኪ አድስ ገብነኝ ላይክ ግጩልኝ
great movies
I from eritrea but l like that movies and specific all amhric movies
David from Eretria ❤❤❤🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹
እውነተኛ ፍቅር በገሀዱ አለም የለም ሁሉም በፊልም ሆነ ህይወት የማይቀረፁ ተዋንያን በምድር አፍርታ ፍቅርም ልክ እንደ ፊልሙ አጣጥመን ሳንጨርስ ያልቃል። እውነተኛ ፍቅር ቦታ ሳይመርጥ ድድ ማስጫ ይመጣል ።
የትዳር ጓደኛን መምረጥ በሕይወታችን ውስጥ ከምናደርጋቸው ከባድ ውሳኔዎች መካከል አንዱ ስለሆነ እንደ ቀላል የሚታይ ነገር አይደለም። በሕይወታችን ውስጥ ወይ ለደስታ አሊያም ለሐዘን አስተዋጽዖ የሚያደርግ የዚህን ያህል ክብደት ያለው ውሳኔ የለም ለማለት ይቻላል። አንድ ሰው ጥሩ ምርጫ ካደረገ አስደሳችና አርኪ ሕይወት ይኖረዋል፤ የተሳሳተ ምርጫ ካደረገ ደግሞ ሕይወቱ መራራ ሊሆን ይችላል። (ምሳሌ 21:19፤ 26:21) አምላክ ትዳርን ሲያቋቁም ዓላማው ስምምነትና ትብብር የሰፈነበት ጥምረት እንዲሆን ስለነበር ደስታው ዘላቂ እንዲሆን የትዳር ጓደኛን በጥበብ መምረጥና በማይበጠስ ቃል ኪዳን ተሳስሮ ለመኖር ፈቃደኛ መሆን አስፈላጊ ነው።-ማቴዎስ 19:6
ዋው በጣም ይመቻል ግን ፍቅር በፊልም ብቻ ሆነ ተግባራዊ ፍቅር ጣፋ
መሠ
kikikiki ደሥ የሚል የሚያስቅ ፊልም ነው
wow betam arif film new betam yasetemeral
በጣም ምርጥ ፊልም ነው
በጣም ምርጥ ነው ግን ተዘራ መሙቱ በጣም ያሳዝናል ባጋጣሚ ነብሰ ይማር
እናመሰግናለን አሪፍ ፊልም ነው
ዋውውውውውው በጣም ሀሪፍ የፍውር ፊልም
ዋዉ ያምራል በርቱ
this movie let remember at Gonder kebele ❶₀ beregata wow like it ከጥዋት ድድ ስናሰጣ
ጤና ይስጥልኝ በጣም አራፋ ነው
wow betam des yilal shebaw temechitognal betam yemiyaskena gqadegninet fikr abo ymechachu
ፊጋው በጣም ነው ነብሴን ያስደሰትካት በርታ ይመችህ እባክህ ምከርልኝ ከመቃብር ላይና ከሆስፒታል ውጭ የሚሰራ ፊልም ነበር የናፈቀኝ አገሪቱ ውስጥ እንደው እንደ አዋጅ ቢታወጅና ቢያስቆሟቸው.
ሃሃ !
ያምራል የየሀገሬ ልጅች ሠላማችሁ ይብዛ ቀጥሉበት
እግዚብሄር ምስክሬነው ፋ
እግዚብሄር ምስክሬነው ህ
I like it 👍👍👍👍👍
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው
ሰላም Cool eeeer
ሰላም Cool z
ዋው ደስ የሚል ፈልም ነው
,ማርቲዬ ስወድሽ እኮ
wawe tnx
betam nachourle yehone film New henoke betam dese ye mile aktre New bezihou ketloubte yemeshashou
arif filme new tnkas you
wow betam arif new
ፍቅር በፊልም ያምራን በአካል ግን አመዳም ነው
Sara Mohamd ሃሃሃሃሃ በትክክል
Sara Mohamd በውነት 😃😃
Sara Mohamd እውነት ብለሻል
ፍቅርንአመዳየሚደርገዉ፡፡፡፡፡፡
Sara Mohamd 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😝😝😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄
በጣም ምረጥ ፊልም ዋው ግን የእኔ አዳም አረ የት ነክ 😥😥 ፍቅርን ፊልም ላይ ብቻ ልይ አይ ሀኒ አዛናለሁ
ይህ ልጅ የሚሰራአዉ ፊልም ሁሉም ይመቸኛአል በዉነት እባአ አዉጥቼ ነዉ ያአለቀስኩት መጨረሻአ
ድሃ ለዘላለም ዩኑር
Wow arife new
እናመሰግናለን አቦ!!!!!!!!
አቦ ያምርልሻል ሳ ወለላ
ዋውውው በጣም ሀሪፍ ነው
ዋው ያምራል አዲሥ ገቢነኝ ላይግጩኛ
ሄንየ ስወድክ በጣም አሪፍነው ማርቲ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ
Wawwww betam newDes yemlew EthiopiaLezelalem tunur
I like Mahder assefa. Yehen film yesrachew gin sheku habtam kadergat bewhala new weys befit
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም
እናመሰግናለን
Wawww betm zena yadergal enamesegnalen
wow betam des yeml film new temechtognal hulachum tamralachu elshaday & dani emuuuuaaaaa biyachiwalew
በጣም ደስ ይላል ጓደኛ አማቾች ፍቅራቸው ደስ ይላል አስተማሪ ነው
# wow arif filim
ሀሪፍ ነው
ያምራል ፍቅር ያሸንፋል የለፍቅር ህወት ባዶ
ዋውው በጣም ኣሪፍ ፊልም ነው ኣቦ ይመቻቹ ።
ዋዋዋ መጨረሻው። ሲያምር። ግን ፍቅር በፈልም ብቻ ሆነ
እትየ ደመቁ፥ ፍቅር በትርዒት እንጂ በእውን ቀርቷል እኮ። መግለጫው ኣልደረሰዎትም?
ድስ ይላል
hhhhhhhhhhh ere weyine yasikalim yasazinalim uuuuuuf
Demku Dmku Dmku ዘ ይገረም የሆነው እሱ አይደል
Yabsha set daha wend film lay new yemtafekrew
ዋው ተመቸኝ
ፊልሙ ላይ ግን የተገነዘብኩት ኢትዮጵያኖች ምክር እንደማይሰሙና በእልክ ድድ ማስጫ ላይ በመቀመጥ ጊዜያቸውን የሚያጠፉ እድልን የሚጠባበቁ ሰነፎች ሆነው ነው ለዚህ ነው ሀገሬ ደሃና ዋላ ቀር የሆነችው ማለት ነው ከዚህስ ይታደገን እግዚአብሔር
wowwww mirt new enamesginalen
wow batm arif
ዋው ሀሪፍ ነው
ምርጥ ነው ፍቅር እና መልካም ጓደኛ ምን ያህል ዋጋ እንዳላቸው ያሳያል በርቱ አመሰግናለሁ አዲስ ፊልም መልቀቅ ይልመድባችሁ
ኤኒዬ ምርጥ ሰው
ቆንጆ movie
woooooow very nice
dulaw des sil ...betam asekognal!....arif new!
አሪፍ ነው በጣም
i saw many films in my life and it is one of the best {"governing wifes by the constitiution")!!hahahahaha........best of best ("long life for our golden generation Artists").
wowwwwww ariif new
ዋው አሪፍ ፊልም ነው
👍
በጣም ምረጥ ነዉ። ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነዉ። የሚመሰለኝ ግን እግዚአብሔር ሲሰጥ ፍቅር አለ
Wow Konjo new
arif new
መጀመርያው ደስ ይላል መጨረሸወን ፈጣሪ ይወቀው
betam yemiyastmer New bezihou ketloubte yemeshashou
ዋውውው ሲያረካ
ማርታ ግን አሳዘነችኝ መጨረሻ ስላማረ ደስ ብሎኛል
ይመችሁ የ ኢ ያ ልጆች
wawuuuuuuuuu andte andemglsawu alchilm.baxam des yillan
Henokeye konjo betam mert film
ያምራል
ደሃ ለዘላለም ይኑር አሜር
.በጣምያምራል
Love ❤❤❤❤🥰🥰
በጣም ያምራል በስደት ያላቺሁ እህቶቼ ፈጣሪ ከኛ ጋር ይሁን የምትሉ በላይክ ግለጹልኝ እወዳቺዋለዉ
ያምራል ዋውው
በጣም ደስስስ ይላል
ወንዶቹስ
በጣምአሪፍነዉ
@@haahh4664 ፍቅርለሀገር
ደሀ ለዘለለም ይኑር ወወወወ አሜንንንንንንንንን ይኑር እኔም ደሃ ነኝ ታማቻቹኝ ውዶቼ🙋
ገና አለየውትም ግን ኮመንታቹ ተመቸኝ ይመቻቹ ጥሎብኝ ኮሜንት እያየው ፍልም ማየት እወዳለው እስኪ ፊልሙ ከመጀመሩ በፊት ወደ ኮሜንት እንደኔ ሚሮጥ ላይክ ይስጠኝ ❤ በተረፈ ይመቻቹ ውድድድድድድ
ማርያምን ቅድሜያ ኮሜቶች ካላየው ፊልም ማየት ደሥ አይለኝም ❤
በጣም ደስየሚል ፊልምነው በርቱ ደሃ ለዘላለም ይኑር
በድህ ነቱ ነዉ
wawwwwwwwwww በጣም ደስ ይላል በነገራችን ላይ ሄኖክን ያለው ፍልም በጉጉት ነው ማየው ይመችህ ያራዳ ልጅ
ውዶቸ ኮሜተሮች ስወዳቹ እስኪ ልሹፈው ከዛ እመለሳለው … በተረፈ ውድ የሀበሻ ልጆች ሰላማችሁ ሰላሜ ነውና አቦ ሰላማቹ ይብዛ።
ያራዳ ልጆች አቦ ይመቻችሁ ያምራል
አሚን
Ethio love
ፍቅር ያሸንፋል በጣም ደሥ የሚል ና የሚያሥተምር የሚያዝናና ፊልም ነው አንድ ቀን ሥራ አገኛለሁ ብዬ ነው ያለው እውነት ደሥ ሢል
ሔኒዬ በጣም ምወድህ ልጅ አንተ የምሰራበት ፊልም ሁላ ሙድ አለው የሰፈሬ ልጅ miss ነው የማረግክ
kidu ነኝ wooooooow yamrl
ያምራል እዩት ውድች ሰደተኛወች ውድድድ እንደኛ አይነት ትግሰተኛ አይገኘም ከመዳም ተደብቅን ሰቅና ፍርሀት ድብልቅልቅ ብሎብነ እናየዋለን
ልክ ብለሻል
ሀሲነት ሙሀመድ
ፍቅር ለማንኛውም ሰው ሰላም ይሰጣል ለድሀውም ለሀብታሙም ያአላህ ያፈቀርኩትን የኔ አርግልኝ ያረብ
በጣም ምርጥ ፊልም በጣም በሚያምሩ የአገሬ ልጅች ትባርኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችው
I'm so happy for Elshady's efforts and success
ዳኒ ሁሌም ያተን ፌልም ሳይ ሁሌም ደስስስ ይለኛል በጣም አስተማሪና አሳቂ ደስታን ይሠጣል ተባረክ
ውውው ደስስስ ይላል ሄኖክ ያለበት። አይ ወጡ ይጣፈጣል እልክ ክክክክክክክክክክክክክ ያስቃል
ውይ ፍቅር። በፈልም ብቻ ሆኖ ቀረ
እኔም ምርጥ ደሀ ከሚባሉት አንዱ እኔውነኝ እውነት ፊልሙ በጣም ያምራል ደሥ ብላችሁኛል አቦ ይመቻችሁ ድሀ ለዘላለም ይኑር
ደሀ ለዘላለም ይኑር!!!!!አሜንንንንንንን
ምችትትት ነው ያለኝ ሹፉት አቦ
እ
Ewetsen newe kkkkk
Kass Love the idea of the
😢😢😭😭💔💘 በዚህ ፊልም ብዙ ማስታወሻ አለኝ ትዳር ሀ ብዬ ስጀምር እፍፍፍፍፍፍፍፍ ድህነት ስንት ነገር አያደርስ እናመሠግናለን አሪፍ ፊልም ነው ::ወንድሜቼ እንደናተ 3 ሆነው ተከራይተው ይኖራሉ እነሡም እንዲህ ተሳስበው ይኖራሉ
ሄኖክ ሁሌም አንደኛ ነህ በጣም ነው የምወድህ 💚አሪፍ ፊልም ነው በርቱ
እውነተኛ አፍቃሪም ሆነ ተፈቃሪ የድሃ ልጅ ነው ምክንያቱም ፍቅር አሰታት ያውቃል በጣም አሪፍ ነው ፍቅር ተራ ወድጀዋለው እዪሪካ አሪፍ ነው
Wowww betam arif movie new asetemari chimer thanks
ዋዉ ነዉ ፊልም መጨረሻዉ ሲያምር ነዉ ይመቻችሁ ሄኖክ and ማርታ ሁላችሁም ሰርታችሁታል ጋሽ ተዜም እወደወት አለን እናከብረወታለን ማርታ የራያ ፊልም ላይ ማርጉ ጋ ሰርተሽዋል ግን ትንሽ ቅር ያለን ያገራችንን ባአል ሁሉንም አልጨረሳችሁት የራያ ወንድ ወይም ሰዉ ገሎም ተገሎም አገሩን ትቶ አይሰደድም በርሃ ገባቶ ነዉ እሚኖረዉ ለማንኛዉም ሰርታችሁታል እወዳችሁ አለን
“ሚስቶች ሆይ፣ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ . . . ባሎች ሆይ፣ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ . . . ባሎች ደግሞ እንደ ገዛ ሥጋቸው አድርገው የገዛ ሚስቶቻቸውን ሊወዱአቸው ይገባቸዋል። . . . ከእናንተ ደግሞ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንዲህ እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፣ ሚስቱም ባልዋን ትፍራ [“በጥልቅ ታክብረው፣”]።” (ኤፌሶን 5:22-33
Wowwwwww በጣም ተመቸኝ በሳቅ ነዉ የጨረስኩት ምችት ድልት ይበላቹ አቦ
ፍቅር ያሸንፋል በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
ደሀ ለዘላለም ይኑር
ሳራ ሳርቾ amen
አሜን በሙሉ ጤንነቱ ይኑር
አሜን
Amen
Amen Thanks for sacrificeing your self 😊
Wisdom says love ❤️ doesn't need to be rich that true just be honest
i am from eritrea but ethiopian movie is super
I like to you, but like to more eritrian
ሁላችሁንም እወዳችሀለሁ የሀበሻ ቆንጆዎች በርቱ አሪፍ ነዉ
Bexam dasi yilal thanks
ዋዉዉ ፊልሙ መጨርሻዉ ስያምር እስኪ አድስ ገብነኝ ላይክ ግጩልኝ
great movies
I from eritrea but l like that movies and specific all amhric movies
David from Eretria ❤❤❤🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹
እውነተኛ ፍቅር በገሀዱ አለም የለም ሁሉም በፊልም ሆነ ህይወት የማይቀረፁ ተዋንያን በምድር አፍርታ ፍቅርም ልክ እንደ ፊልሙ አጣጥመን ሳንጨርስ ያልቃል። እውነተኛ ፍቅር ቦታ ሳይመርጥ ድድ ማስጫ ይመጣል ።
የትዳር ጓደኛን መምረጥ በሕይወታችን ውስጥ ከምናደርጋቸው ከባድ ውሳኔዎች መካከል አንዱ ስለሆነ እንደ ቀላል የሚታይ ነገር አይደለም። በሕይወታችን ውስጥ ወይ ለደስታ አሊያም ለሐዘን አስተዋጽዖ የሚያደርግ የዚህን ያህል ክብደት ያለው ውሳኔ የለም ለማለት ይቻላል። አንድ ሰው ጥሩ ምርጫ ካደረገ አስደሳችና አርኪ ሕይወት ይኖረዋል፤ የተሳሳተ ምርጫ ካደረገ ደግሞ ሕይወቱ መራራ ሊሆን ይችላል። (ምሳሌ 21:19፤ 26:21) አምላክ ትዳርን ሲያቋቁም ዓላማው ስምምነትና ትብብር የሰፈነበት ጥምረት እንዲሆን ስለነበር ደስታው ዘላቂ እንዲሆን የትዳር ጓደኛን በጥበብ መምረጥና በማይበጠስ ቃል ኪዳን ተሳስሮ ለመኖር ፈቃደኛ መሆን አስፈላጊ ነው።-ማቴዎስ 19:6
ዋው በጣም ይመቻል ግን ፍቅር በፊልም ብቻ ሆነ ተግባራዊ ፍቅር ጣፋ
መሠ
kikikiki ደሥ የሚል የሚያስቅ ፊልም ነው
wow betam arif film new betam yasetemeral
በጣም ምርጥ ፊልም ነው
በጣም ምርጥ ነው ግን ተዘራ መሙቱ በጣም ያሳዝናል ባጋጣሚ ነብሰ ይማር
እናመሰግናለን አሪፍ ፊልም ነው
ዋውውውውውው በጣም ሀሪፍ የፍውር ፊልም
ዋዉ ያምራል በርቱ
this movie let remember at Gonder kebele ❶₀ beregata wow like it
ከጥዋት ድድ ስናሰጣ
ጤና ይስጥልኝ በጣም አራፋ ነው
wow betam des yilal shebaw temechitognal betam yemiyaskena gqadegninet fikr abo ymechachu
ፊጋው በጣም ነው ነብሴን ያስደሰትካት በርታ ይመችህ እባክህ ምከርልኝ ከመቃብር ላይና ከሆስፒታል ውጭ የሚሰራ ፊልም ነበር የናፈቀኝ አገሪቱ ውስጥ እንደው እንደ አዋጅ ቢታወጅና ቢያስቆሟቸው.
ሃሃ !
ያምራል የየሀገሬ ልጅች ሠላማችሁ ይብዛ ቀጥሉበት
እግዚብሄር ምስክሬነው ፋ
እግዚብሄር ምስክሬነው ህ
I like it 👍👍👍👍👍
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው
ሰላም Cool eeeer
ሰላም Cool z
ዋው ደስ የሚል ፈልም ነው
,ማርቲዬ ስወድሽ እኮ
wawe tnx
betam nachourle yehone film New henoke betam dese ye mile aktre New bezihou ketloubte yemeshashou
arif filme new tnkas you
wow betam arif new
ፍቅር በፊልም ያምራን በአካል ግን አመዳም ነው
Sara Mohamd ሃሃሃሃሃ በትክክል
Sara Mohamd በውነት 😃😃
Sara Mohamd እውነት ብለሻል
ፍቅርንአመዳየሚደርገዉ፡፡፡፡፡፡
Sara Mohamd 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😝😝😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄
በጣም ምረጥ ፊልም ዋው ግን የእኔ አዳም አረ የት ነክ 😥😥 ፍቅርን ፊልም ላይ ብቻ ልይ አይ ሀኒ አዛናለሁ
ይህ ልጅ የሚሰራአዉ ፊልም ሁሉም ይመቸኛአል በዉነት እባአ አዉጥቼ ነዉ ያአለቀስኩት መጨረሻአ
ድሃ ለዘላለም ዩኑር
Wow arife new
እናመሰግናለን አቦ!!!!!!!!
አቦ ያምርልሻል ሳ ወለላ
ዋውውው በጣም ሀሪፍ ነው
ዋው ያምራል አዲሥ ገቢነኝ ላይግጩኛ
ሄንየ ስወድክ በጣም አሪፍነው ማርቲ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ
Wawwww betam new
Des yemlew Ethiopia
Lezelalem tunur
I like Mahder assefa. Yehen film yesrachew gin sheku habtam kadergat bewhala new weys befit
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም
እናመሰግናለን
Wawww betm zena yadergal enamesegnalen
wow betam des yeml film new temechtognal hulachum tamralachu elshaday & dani emuuuuaaaaa biyachiwalew
በጣም ደስ ይላል ጓደኛ አማቾች ፍቅራቸው ደስ ይላል አስተማሪ ነው
# wow arif filim
ሀሪፍ ነው
ያምራል ፍቅር ያሸንፋል የለፍቅር ህወት ባዶ
ዋውው በጣም ኣሪፍ ፊልም ነው ኣቦ ይመቻቹ ።
ዋዋዋ መጨረሻው። ሲያምር። ግን ፍቅር በፈልም ብቻ ሆነ
እትየ ደመቁ፥ ፍቅር በትርዒት እንጂ በእውን ቀርቷል እኮ። መግለጫው ኣልደረሰዎትም?
ድስ ይላል
hhhhhhhhhhh ere weyine yasikalim yasazinalim uuuuuuf
Demku Dmku Dmku
ዘ ይገረም የሆነው እሱ አይደል
Yabsha set daha wend film lay new yemtafekrew
ዋው ተመቸኝ
ፊልሙ ላይ ግን የተገነዘብኩት ኢትዮጵያኖች ምክር እንደማይሰሙና በእልክ ድድ ማስጫ ላይ በመቀመጥ ጊዜያቸውን የሚያጠፉ እድልን የሚጠባበቁ ሰነፎች ሆነው ነው
ለዚህ ነው ሀገሬ ደሃና ዋላ ቀር የሆነችው ማለት ነው ከዚህስ ይታደገን እግዚአብሔር