አለቀሱ😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @sofimarr889
    @sofimarr889 День тому +24

    ጀመአው ይለያል ደስ ስትሉ በአላህ ቶሎቶሎ ኑልን 🎉❤❤❤❤❤❤❤ ረሙ ኢሳም ዳጊ ናቲ ሁላችሁንም እወዳችሀለሁ 🎉

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w День тому +118

    ማነው ግን ይህ ጀማ እሚመቸው እደኔ ❤❤

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ

    ኢሳም ግን ምን አይነት መባረክ ነው ትግስቱ በዚያ ላይ ጋሻ መከታ ነው የጓደኝነት ልክ ይሉሃል እንዲህ ነው በፈጣሪ የኢሳም ጓደኝነትና ፀባይ1ኛ❤🎉

  • @GhYu-zz1wd
    @GhYu-zz1wd День тому +72

    😂😂😂😂😂😂ጀማአዉኮ ፕራካችሁ ደስ ብሎኝ ነዉ የምከተላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ🎉

  • @remukhan1786
    @remukhan1786  День тому +228

    Subscribe ያረጋቹ ኑ ሳሙኝ😘

    • @kiyaye-fj5hr
      @kiyaye-fj5hr День тому +2

      😘😘😘ረሙ🍫🍫

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs День тому +1

      እሺ😘😘😂😂

    • @NoraNora-n4b4m
      @NoraNora-n4b4m День тому

      @@remukhan1786 ረሙየ የኔ ቸኩሌት😘😘😘

    • @SaudiSaudi-s9n
      @SaudiSaudi-s9n День тому +2

      ረሙ የኔ ዉዴ እሽ😢😢❤❤

    • @AliaaAli-c5p
      @AliaaAli-c5p День тому

      Remee ❤❤❤😂😂😂😂 gin Esamin si wodewuu

  • @AjebushMohammed
    @AjebushMohammed День тому +60

    አረ እነዝ ልጆች ስታምሩ ሁሌ አንድ ለይ ጨወታ ኢሰምዬ ያለው ስረአታ ወው ❤❤😂😂

  • @ፍታዉ
    @ፍታዉ День тому +14

    ናታን የኔ የዋህ ኣይዞህ ከሱሱህ ደሞ ቀስ በቀስ ዉጣ ግን ኣሳዘነኝ ማርያምን😢 ዳግ ትርፍ ወረ ኣታዉራ ፕርክ ብሆንም ልክ ኣለዉ😮 ጀማዉ እንየ በጣም እወዳችዋለዉ ትርፍ ወረ መዉራት ደስ ኣይልም

  • @NoraNora-n4b4m
    @NoraNora-n4b4m День тому +72

    እኔ የኢሳም ጠባይ በጣም ያስገርመኛል ለመናገር አይቸኩልም አዳምጡ አዳምጡ እንቅ ነው የሚደረጋቸው😘🤣

  • @ZeHara-h6e
    @ZeHara-h6e День тому +6

    ናታንየ አብሽር ወድም አለም ሁሉም ያልፋል አባትህንም ታኮራዋለህ😢😢😢😢😢

  • @Aavlogs-db1up
    @Aavlogs-db1up День тому +45

    እንደዚህ አይነት ፕራንክ አታብዙ ፍቅራችሁን እንዳይሸረሽረው

  • @FdUffyUCyghhv-p4f
    @FdUffyUCyghhv-p4f День тому +29

    ሚስጥር ሲወጣ ደስ የማይል ቃል ስትሳሳቱ ኤድት አድርጉ ሁሉንም አትልቀቁ ደስ አይልም

  • @ebraklove1556
    @ebraklove1556 День тому +61

    በቀልድ መሀል ያለባችሁን ጉድለት ሁሌ አታውሩ ጓደኝነት ላይ ክፍተት ይፈጥራል
    የዳኒንም ሆነ የናታንን ያለፈ ማንነታቸውን ከበቂ በላይ ሰምተናል ለእነሱ ስሜት ለመጠንቀቅ ሞክሩ ፕራንክ ልክ አለው የሰውን ስሜት ከጎዱ በኃላ የቀልድ ነው ብንል እኛን ተመልካቾች ሊያዝናና ይችላል እናንተ መሀል ግን ለግዜውም ቢሆን ደስ የማይል ስሜት ይፈጥራል ጓደኝነታችሁን በማይጎዳ መልኩ ቃላት እየመረጣቹ ፕራንክ አድርጉ

    • @jeimlanessru4902
      @jeimlanessru4902 День тому

      ❤❤❤❤

    • @ElsaBae-n1n
      @ElsaBae-n1n День тому

      Enante stseru ychalal esun lemn

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman День тому

      ናቲ ነው ያለው የተጎዳው ልጅ ነው ያለበት ምክንያት ደሞ እንዲመለሥ ነው ​@@ElsaBae-n1n

    • @berekettariku448
      @berekettariku448 День тому +1

      የኔም ሀሳብ ነው ለ ፕራንክም ልክ አለው!

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 42 хвилини тому

      Remu leqelfe bihon menm Aynet zemdena yelelachew sewchen tetqaqefu eyalke cahun gemero nege lemifeterew wenjen Allah yetyqehal Cante yehen Altebqem soooo. Edadegemwe ::

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ День тому +27

    እሳም የጀማአው ድምቀት❤🔥❤❤❤❤❤❤❤
    ዳጊ በጣም ይችለል
    so ፊልም ይስራልን😅

  • @hazl-q7p
    @hazl-q7p День тому +23

    ኧረ ላሽ ፕርኩ አዳለ ሆኖ የበፊት ያለፈነገር ማውራት አያሰፈልገም ለምታወሩት ነገር ተጠቀቁ ለቀልደም ቢሆን ልብ የሚሰብር ነገር አትናገሩ😢😢

  • @DemisHayle
    @DemisHayle День тому +36

    እረሙዬ በናትህ በዳጊ ቢድዎ ልቀቁለት❤❤❤❤❤

  • @yosefm8931
    @yosefm8931 20 годин тому +3

    እረ ኢሳም ትግስት ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ዋዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DfjcVccz
    @DfjcVccz День тому +70

    ረሙዬ ማዘር ናፍቃናለች አምጣልን የምትሉ ግጩኝ❤❤❤❤

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf День тому +8

    ዋው ምልካም ጋደኛ ነችው ፈጣራ ይጠብቃችው ረሙግን ብራንክ ይሳካልካል😂😂😂

  • @maryammohamed418
    @maryammohamed418 День тому +16

    ፕራክ ስትደራረጉ ቤተሰብ አታስገቡ እራስ በራሳቹ ከፈለጋቹ ተሰዳደቡ ወይኔ ናታን አሳዘነኝ ስላባቱ ሲነሳ አልቻለም የኔ አባት አይዞህ እዳልከው ተለውጠክ አባትክን የምታኮራበት ጌዜ ይመጣል

  • @Alexguadie-f1p
    @Alexguadie-f1p День тому +5

    ኧረ በጣም ተመቹኝ እነዚህ ልጆች ቀጥሉበት በናታቹ ፍቅራቹህን አይቀንስባቹ ፈጣሪ🎉🎉

  • @HamidKemal-r5b
    @HamidKemal-r5b День тому +3

    ምርጥ ጀማአ አይለያችሁ ኢሳም ግን ትግስቱ አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤

  • @ኢክራምዩቱብ-ደ1ዀ
    @ኢክራምዩቱብ-ደ1ዀ День тому +3

    ዉይ ዳጊየ ይሄን ችሎታ ይዘህ ነበር የተደበቅከዉ 🎉አደኛ👌👌

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs День тому +12

    እህ ዳጊን ስንቴ ስታስለቅሱት አልነበረም እንዴ የምን መፈራገጥ ነው 😂😂😂

  • @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ

    ማነው እሮሚየን አይናዩኑን ያየ እደኔ የኔ ፀባይ ሠናይ እሮሚ ❤❤❤

  • @Elhem-kd1hg
    @Elhem-kd1hg День тому +11

    እረሙካን ቸኮሌት ሁልግዜ ቢዶሥራ ማዘርም ናፍቃናለች❤❤

  • @tofikmohammed568
    @tofikmohammed568 10 годин тому +1

    ኢሳም ግን በጣም ጎበዝ ነው😂😂😂😂 ትወና በደንብ ይችልበታል

  • @ጠአምዩቱብ
    @ጠአምዩቱብ День тому +15

    የኢሳ ዝምታ በጣም ተመቸኝ❤❤❤ይመችህ ይሳም

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 День тому +8

    በቃ ፕራንክ ነው ተባላችሁ አደል ምን እንደዚ ያረጋችኋል ናታንና ዳኒ ተወጣጠራችሁእኮ በቃ የስራው ባህሪ ነው እናንተስ ዳጊን ስንት ጊዜ ነው ያስለቀሳችሁት ዳጊዬ በቤትህ ቪዲዮ ልቀቅ 💕

  • @kiyomi-m8h
    @kiyomi-m8h День тому +11

    ዳጊ ለይ ምነው አመረራችሁ አቀዝቅዙት😂😂😂😂

  • @3rtuuuRtyujji
    @3rtuuuRtyujji День тому +11

    😂ይህ ጅማ በጣምነዉ እሚመቹኝ የኔ ዉዶችየ❤

  • @Zehara-z6t
    @Zehara-z6t День тому +2

    የኢሳም ፀባይኮ ይለያል አቤት ትእግስት ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
    ሲቀጥል ቪድዬ አታስረዝሙ

  • @heymi6630
    @heymi6630 День тому +20

    እስካሁን ብዙ ፕራንካቹን አይቻለሁ ግን በልክ አድርጉት ቤተሰብ ጋር ብዙ አትሂዱ ምንም ቢሆን ከአፍ የወጣ ያስቀይማል

  • @Samerah-i5t
    @Samerah-i5t День тому +6

    አላህ ከሰውአይን ይጠብቃቹ የነዚጀማፍቅር የውነትነው እደኔየነሱን ስራበጉጉትሚጠብቅ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @amrimom11
    @amrimom11 День тому +8

    የጓደኝነት ጥግን አሳይታችሁናል ግን ወላሂ እንዲህ አታራዝሙ ሚስጥር አታወጣጡ ጥሩ አደለም
    አስለቀሳቿቸው እኮ ቀላል አላሳዘኑኝ በተለይ ናታን አስለቀሰኝ እዲ አታርጉ ያለፈ ታሪክ አንስታቹ አታሳቁ 😢
    ረሙ ተው 😏 ኢሶ ሳላደንቅህ አላልፍም ማሻአላህ❤እስከመጨረሻው አይለያችሁ በደስታ ኑሩልኝ 🙏😘💝

  • @Monera-tl3yw
    @Monera-tl3yw День тому +4

    ዋውውው ይሰም የምሪ ትግስትህን ሰለደቅ አለልፍም የምሪ ዝምታክ በጠም ደስይለል ግን ዳጊ በጠም አበዘክዉ ፕረንኩ በስረአቱ ብሆን ደስይለል አበዘከዉ ምክንየቱም ሰዉን የስደነግጠል የለቹ አንድነት በጠም ደስ ይለል ግን ለፕረንክም ልክ አለሁ ዋው ጎደኝነታቹ በጠም የስቃነት ❤❤❤❤❤❤

  • @emmabette7341
    @emmabette7341 17 годин тому

    ቃይ ሱሪይ የላባስ ልጅ በጣም ትግስተኛ ነው ወድጀዋለው 👌🏾❤

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 День тому +3

    እነዚህን ጀማ ወደድኳቸው😂❤❤

  • @sarabh698
    @sarabh698 День тому +8

    እዝህቤት ብቻ ፈቅር ቀልዲ ጨዋታ ያማረው ጎራይበሉ መተው❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p День тому +8

    ረሙዬን የሚውድ ብቻ 👍😌😘🎉🎉😂😂😂😂

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w День тому +5

    ያሽበብ❤ስታምሩ❤❤❤ያጀማ እኔ ግን ታያችሁት ጠያቂ አለኝ😮

  • @emebetregasa5398
    @emebetregasa5398 День тому +63

    የፕራንኩ ሀሳብ አሪፍ ነበር ግን ዳጊ በጣም አራዘመው እንደዚህ ራቅ ያለ ፕራንክ ይቅር የሰው ልብ ይሰብራል ግን በጣም እወዳችኋለሁ በርቱልኝ ዳጊ ግን ይቅርታ ጠይቃቸው ቪዲዪውን ስታይ ይደብርሀል ለአንተም

    • @fuada3241
      @fuada3241 День тому

      በትክክል እኔ ራሱ ተሸማቀኩ

    • @FAs-k5d
      @FAs-k5d 18 годин тому

      ቀጭኑልጅ የሆነች ሤት ሠባብራዋለች 😅😅😅😅😅😅እደኔ እደኔ እያለነው አብዝቶ በተረፈ እወዳችዋለው😂😂😂😂😂 ተዝናናው

  • @khadijah9878
    @khadijah9878 10 годин тому

    በጣም ያሳቀኝ የኢሳም ነገር ነው ዝበይ ይላታል😂😂😂😂 ናታን ስታለቅስ ሆዴ ተረበሼ የኔ አባት😢

  • @diboraSamuel-g1j
    @diboraSamuel-g1j День тому +12

    ባይከፋቸው ነው ሚገርመኝ ለዚህ ነው ሚስጥሬኝ ስለግል እይወቴ ማላወራው ለጓደኛ ለጨዋታ ለቀልድ እየተባለ ሚስጥር ይዘረገፋል ብትችሉ የግል ጉዳይ የቤተሰብ ነገር ለቀልድም ባትጠቀሙበት

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd День тому +2

    እኔ የኢሣም ትግሥት ይደቀኛል
    በትግሥት አዳምጦ የመጨረሻው ውሣኔው እደነብር ዘሎ ያቃቸዋል😂😂😂😂😂😂😂 ይመችህ የጀግና ወድ ባህሪ እድህነው ❤❤❤❤
    በተረፈ ዳጊ ፕራክ መምረጥ አለብህ ሠው ሥራ ዬለህን ሁሉ አትሥራ
    እረሜም የሚያቀያይም ፕራክ አታምጣ

  • @rawudasulman
    @rawudasulman День тому +11

    እነዚህን ጀማዎችን እወዳችኋለሁ ግን ቢሆን ለምትጠቀሙት ቃላቶች ብታስተካክሉ በጣም ደስ ይለኛል ፕራንክ ብሆንም 🥰🥰🥰

  • @MymunaMymunaHussen-y5j
    @MymunaMymunaHussen-y5j День тому +6

    ዳጊንም ባለፈው አሳዝናችሁታል ወንፈሉ ነው 😂😂

  • @f-io7sj
    @f-io7sj День тому +4

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤❤❤እርሙ እሳም ጅግኖች ስላማችሁ ይብዛልኝ ከክፍ ንገር የጎድኝ ጥግ በዳጌ ቭድው ሥሮለት ሚሥኪን ያሳዝናል አበርታቶ የሆዳችውን አውሮ አይ ድና ፍተና ብች ከመከር ብሆላ ድሥታ አለ ፍይታ አለ አብሺ ር ሮ❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj День тому +3

    እድኔ የተጨንቀ የደበርው ናኖኖእጅመአ
    ጋፍታ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @AnnoyedBabyTurtles-ze8sh
    @AnnoyedBabyTurtles-ze8sh День тому +3

    የሄንጀማአ የሚወደው እንደኔበላይክ👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @SeluSelu-i2w
    @SeluSelu-i2w 14 годин тому

    ማነው እንደኔ የሩታዬና የኣብርሽዬ መታረቅ የናፈቀው❤❤❤❤❤

  • @Qamariyaaturaa
    @Qamariyaaturaa День тому +10

    Namni akka koo ijolee kana jalatani matii nafi ta.a please please ❤

  • @LeyaMeng
    @LeyaMeng День тому +5

    😂😂😂ያአበደ ጀማ😂😂😂❤❤ኑ ደሞ በዳኒ ቤት

  • @AsAs-z8x
    @AsAs-z8x День тому +7

    ወይኔ ኢሳምና ረሙ ትግስት ያረብ እውነት ትለያላ ችሁ❤❤❤❤❤

  • @afiatmohemmed2973
    @afiatmohemmed2973 День тому +12

    ፐራክ ቢሆንም ለምትነገሩትነገረ ጥንቃቄ አድረጉ ኢሳም ፀባይ1💪🥰🥰

  • @genimar9778
    @genimar9778 День тому +7

    እንደዚ አይነት ፕራንክ ይቅርባቹ ይደብራል በጭራሽ ቤተሰብ አታስገቡ ሲቀጥል ስላለፈ ታሪክ ማውራት ይደብራል😢

  • @seade127
    @seade127 День тому +16

    ምርጥ ጀማአ አይለያችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘😘

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ

    ፕራንክም ቢሆን ሁላችሁም ተከባበሩ ደካማ ጎናችሁን እያነሳችሁ አትዘላለፉ ቀልዳችሁ በልክ ይሁን በተረፈ እኖዳችሆለን

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 22 години тому +1

    ፕራኩ አታርዝሙታ ግን ጀመአቹ ደስ ይላል አትለያዩ❤🥰🥰

  • @ጆርድ
    @ጆርድ День тому +8

    ግን ዳግ ምስኪንክፉ ሆኖ አይደለም ለቃልድ ናዉ አት ቀየሙት 🥰🥰🥰

  • @New-d4d
    @New-d4d День тому +4

    ማነው ግን ናታን ወላሂ ሲል እንደኔ የሠማው❤❤😊😂

    • @cgf8399
      @cgf8399 День тому

      ስምችዋለሁሙስሊምነዉእንድግን!??

    • @mednaseeit211
      @mednaseeit211 20 годин тому

      ውዴ ናታን ሁሌየም ወላሂም እግራቤርን ይላል ሁለቱንም ይላል ​@@cgf8399

    • @ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ
      @ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ 13 годин тому

      ሁሌምኮ ይላል ሙስሊም ጓደኞቹጋ ለምዶበት መሰለኝ

  • @maySusu-e7c
    @maySusu-e7c 17 годин тому

    ኢሳም ግን ይመችህ ዝም የኔ ደርባባ ❤❤❤❤❤❤❤ ዋው ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩ ሙሀመድ

  • @SaydzadoYusuf
    @SaydzadoYusuf День тому +3

    Remu ከጉልበት ያለፈ ቁምጣ መልበስ አይፈቀድም ሀቢቢ በተረፈ ትመቸኛለህ

  • @forreallifebm2257
    @forreallifebm2257 День тому +2

    እረ ዳጊ ምትናገረውን እወቅ ፕራንክ መሆኑን እያወክ ትርፍ ነገር ማውራት ምን አመጣው ይደብራል😏😏 😏
    ይቅርታ ጠይቃቸው
    ካሁን በህዋላ ስለሱሳቸው አታውሩ please

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    አቤት ዳጊ ላይ ሲሆን ነው የምታመሩት እንዴ እሱ ስንት ነገር ስትሉት አነበረም እንዴ ኤጭ

  • @TsehayTsehay-w7v
    @TsehayTsehay-w7v День тому +1

    በሳቅ ጀምሬ በሳቅ የምጨርሰው የናተ ፊደወ ብቻ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂ጌታን ጀመአው በፍቅር ኑሩልኝ❤❤❤❤

  • @Temima-xs6yh
    @Temima-xs6yh День тому +3

    ወይኔ ኢሳም ዝበይ ኮተታም አላለም😮😂😂😂😂😂😂😂ሶብሩግን❤❤❤❤❤

  • @زهره-ر7ط3ف
    @زهره-ر7ط3ف День тому +2

    የኢሳምን ሰብር የተገረመበት ማሻአሏህ😢😢አሏህ ይጨምርልህ በተረፈ በርቱ

  • @مومنه6
    @مومنه6 День тому +18

    ረሙ ፕሊስ ኢክራምና ኢሣም ቪዶ ስሩልን በላቸው ፕሊስ መልእክቴን አድርስ

  • @MoSg-e8v
    @MoSg-e8v 22 години тому +1

    የኢሰም ነገር የገረመኝ ዉለሂ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatNasir-m8u
    @HayatNasir-m8u День тому +3

    ፕራክ ብሎ ዝም የልብ ልብ ማውራት ኖ ደሞ በአባቱ ቲሽ እደዚ አይነት ፕራክ የለም ይደብራል ደሞ በአባት በቤተሰብ አትግቡ እራሳቹን ወክላቹ ፕራክ ተደራረጉ

  • @KubraYOUTUB
    @KubraYOUTUB 18 годин тому

    ወይኔ ኢሳም እሚባልጂ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @احمدالمطيري-غ2و6ب
    @احمدالمطيري-غ2و6ب День тому +3

    ወይኔ አዝ ቤት ያለ ፍቅር መዋደደ ማሻ አልላህ በርቱ

  • @MeronMeron-22
    @MeronMeron-22 День тому +1

    ምርጥ ጀማአ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MubarikAbdela-t9z
    @MubarikAbdela-t9z День тому +3

    በነገራችን ላይ ፕራንክላይ ህግ ገደብ የለም ኢሄን ማወቅ አለባቹ 😂😂😂😂😂😂

  • @ዜድሻየናቷ
    @ዜድሻየናቷ День тому +2

    ጀመአው መሸአላህ ኢሣም ዝምብሎ😅ሲነሳ😂😂ቦክስነው ይመችክ ወዳችሁለሁ ሁላችሁም ቸኮሌት🎉❤🎉

  • @S.E.S884
    @S.E.S884 День тому +8

    ሞደል ዳጊ በራሱ ቻናል ይምጣልን የምትሉ

  • @FoziFkr
    @FoziFkr День тому +2

    አሪፍ ፍራንክ በዚሁ ቀጥሉበት ♥️👌

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan День тому +4

    ረሙዬ በርታ ስወዳችው❤❤❤

  • @ኢክራምጅላሉአብዶ
    @ኢክራምጅላሉአብዶ 23 години тому +1

    ረሙ ችኩሌት ስታምሩ ❤❤❤

  • @lulutube885
    @lulutube885 День тому +7

    ጀማአው ያምራል ❤🎉🎉🎉

  • @HawliMewdedu
    @HawliMewdedu День тому +2

    ምርጥ ጀማዓ ነው❤❤❤

  • @አለምየኔ
    @አለምየኔ День тому +4

    የሆነ ሆነና ሁለተኛ ግን ባለፈው ጥፍታቸው አታሳቅቁዋቸው ባለፈው ጥፋታቸው እንዲማሩ በት ከካሜራ ውጭ መመካከሩ ነው የሚሻለው ባልሳሳት

  • @KadryaAi
    @KadryaAi 18 годин тому

    ወዉዉዉዪዪዪ ኢሱ ትግስትህ ወላህ ማሻላህ 😂😂

  • @EmmanuelAdibayor
    @EmmanuelAdibayor День тому +9

    ክፍት አፍ ፕራንክም ቢሆን ዳኒን እና ናታንን የምትናገርበት መንገድ በጣም ነው የሚያስጠላው ገገማ 😏😏😏😏

  • @zaveevazaveeva6131
    @zaveevazaveeva6131 День тому +1

    ደስ ስትሉ ረሙ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamSelam-l6v
    @SelamSelam-l6v День тому +4

    በጣም ዳስሚል ጃማኖው 😂😂❤❤❤❤

  • @SeneduSena
    @SeneduSena День тому +1

    ኢሳም በጣም የሚገርም ትእግስት ❤❤❤

  • @NoraNora-n4b4m
    @NoraNora-n4b4m День тому +4

    😂😂😂ጉድ እኮ ነው ይመችህ ዳጊ

  • @KemilaKemila-r5w
    @KemilaKemila-r5w День тому +1

    ጀማው እኮ የተመታ ነው የናቲ ሳቅ የተመቸው👍👍

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp День тому +3

    ብራክ እስሆነ ድርስ መቻቻል ነዉ በቃ እነሱም ሁለተኛ ወደ ሱሳቸዉ አይመለሱም ❤

  • @BiruktyWondnu
    @BiruktyWondnu День тому

    ሱስ ነው የሆናቹብኝ ስታምሩ ይሄ ጀማ ሁሌ ፖስቱ ምንም አይወጣላቹም በተለይ ረሙና ኢሳም ነው የሚባለው ልጅ አስተዋይነታችሁ ደስ ይላል

  • @SeliEmati
    @SeliEmati День тому +2

    ትግስታቸውን ወደድኩት❤❤❤❤❤ኢሳም ደሞ በዛ ትግስቱ ታርቃቹ አሳዩን

  • @maySusu-e7c
    @maySusu-e7c 17 годин тому

    30 ደቂቃ ከለፈለፉ ቡሀላ ምድነው ምትለው አላለም ኢሳም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እያዳመጠ ነበር እኮ

  • @MBaba-h4z
    @MBaba-h4z День тому +2

    ምን ያካብዳሉ ፕራንክ አይደልደ እነሱ ስንት ቃላት ነው የሚናገሩት ይደብራል ፕራንክ ነው ሲባሉ መመለስ አለባቸው

  • @FaezaMohammed-r7p
    @FaezaMohammed-r7p День тому +2

    የህጀማአ ይለያል እሸ በቃ ያጋጥማል እሸ አብሺሩ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf День тому +5

    ረሙ የኔ ቼኮሌት🍫ስወድህ🫶♥️

  • @betimariedi4377
    @betimariedi4377 22 години тому

    Endzih atesadebu set lije nat beterefe wedachuwalew dagi remu dani natan Sam techilalachuuuuu❤❤❤

  • @MrSasi-w8y
    @MrSasi-w8y День тому +6

    የምን ማካበድ ነዉ ዳጊን ስታስለቅሡ አልነበር እሡ ዛሬ ፕራንክ ቢያደርጋችሁ አካበዳችሁት

  • @hayatnure-nv6hv
    @hayatnure-nv6hv 20 годин тому

    ሢግማዉ ጀመአ ትመችኛላችሁ ብታዩ ሡሥ ሆናችሁብኛል❤❤😂

  • @FdfgDdddf
    @FdfgDdddf День тому +6

    3 አመቴን የተበላሁት አለ😂😂😂