Even if it was just a prank, your girlfriend showed so much grace and maturity. She handled the insults with kindness and respect, which says a lot about her character. It’s clear she has a pure heart, and you’re lucky to have someone like her by your side!
እንዳልክ እንደዚህ አይነት ፕራንክ በጣም ይደብራል ምንም አያንሳትም ምርጥ ልጅ ነች የልብ ውቤት ይበልጣል።
የምንጠቀመው ቃላት ግን መጠንቀቅ ያስፈልጋል ሄሉየ የኔ ሚስኪን ❤❤❤❤
ሄሉየ ምርጥ ልጂ ንች የኔ ዉድ የኔ ቆንጆ ምስኪን እኮ ናት ስካፍት ማያት አንፊልግም ይምትሉ 👍👈በጣም ያስጠላል😭😭😭😭😭😭 በጣም ባሌጌ ልጅ ናት 😏😏እንዳልክ አታስከፍት ከምር በጣም ይድብርል😭😭😭😭🖤🖤💔
ሄሉ ማለት ምርጥ ቆጆ ልብ ያላት የዋህ ነች የኔ ልእልት ከሁሉም ሴት ትበልጫለሺ ከቆጆ አስመሳይ ሴቶች ለኔ የኢትዮ አደኛዬ ናት የኔማር ስወዳት ሞቼነው
የኔ የምገርመንኝ ግን ቤተሰብ እንዳልክ የምምጣቸው ሴቶች ግን ምን ዓይነት ስርአት እና ክብር ነው ያለቸው ዉይ 😢ሄሉዬ ደሞ የኔ የዋህ የምትመለሰው የኔ እናት ከንፁህ መልክ ንፁህ ልብ ይበልጣል እግዚአብሔር ሁሉም ነገር የሰጣት ምርጥ ልጅ ናት ደም ስወዳት ከምር ❤🥰
እውነት ነው
ክምንም በላይ የሄሉ ኮንፊደንስ ብቻ በቂ ነው ማንም የለለው ነው ያላት ሄሉየ የኔ ውድ ወድሻለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሄሉ ምርጥ ልጂ ነች እኔ ትመቸኛለች❤ ደግሞ ለሰው ልጁ የቆዳ ቀለሙ ሳይሆን መልካምነቱ ነው የሚበልጠው❤
Asdfertyuzawgyuvvbdeaswrt
እንደዚ አይነት ፕራንክ ይከብዳል ያማል ሄሉዬ የኔ ቆንጆ ልብሽ ይበቃል
❤❤❤❤❤❤❤ምን ትመስላለች ልጁቱ ስታስጠላ በደብ ይቅርታ ትጠይቅ ሀሉየይ የኔ ቆንጆ
ሄሉ የዋህ እርግብ ነች እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉሻእኮ በጣምቆጆ ንፁህ ልብናላት ከቆጆይ ቆጆበላንናት የትምአይገኝ የሄሉመሣይ❤❤❤❤❤😢
ሄሉኮ ለቤተሰብ ያላት ክብር በዛ ላይ በራስ መተማማመኗ ስወድላት❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም
የሄሉሻን አንገት እደኔ የምወዲላት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነውእንደኔ ሄሉንሲከፋት የሚከፋው ላይክ❤❤❤❤❤
ትበልጥሻለች ሙታ ማስቲካ የመሰልሽ የልብሽን ተናግረሽ ፕራክነው አላልሽም ንፍሮ😅😅😅😅😅
ፋጡማየ እኔ እንደሚመሰለኝ ይች እስክሪቢት የእንዳልክ ይመስለኛል የኔ ሞኝ ሔሉየ ደግሞ የኔ የዋሕ አመነቻቸው
አይዞሽ አንቺ ከሴቶች በላይ ነሽ❤❤🎉🎉
ሆድ ያባውም ብቅል ያወጣዋል ነው የሚባለው ሄሉን የነካ ወጋሁሽ ምን አይነት ነሽ ሄሉ መልካም ልብ ያላት ነች ባለጌ ስፍራ ያሳደገሽ ነሽ. ፕራክ ነው ብለሽ ሙድ ያሽ ማለት ነው. እዳ ልክ ሄሉን እዳታስነካብን ❤❤❤❤🎉።
ሄሉዬ የኔማር ስውድሽ እኮ🎉🎉❤ማነው እንዳኔ የሚውዳት 👍🙏🎉🎉 እዳልክ ብድሩት ፋጣሪ ይሁን 😂😂😂😂
ሄሉሻን አታስከፉብን የምትሉ❤❤❤❤❤👍👍
ሄሉ ቆንጆ ቆይ ሄሉ ምን ይወጣለታል ምድረ ቅናታም ዌ አጥበም እዳናሰጣ ሽ እጭ ምን ትመስላለች ነጭ አይጥ
የአእምሮ ደሀ ነሸ ሄሉ ጥሩ ልበ ጥሩ አእምሮ ያላት ለዛ የላት ተወዳጅ ናት ፕራክም ቢሆን ከአፍሽ ለሚወጣው ተጠንቂ በመልካም ስነምግባ አላደግሽም ያለመደ አፍ ነው እንዲህ አይነት ቃል የሚያወጣው
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
እንዳልክ ሄሉን አደራ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅ እመብርሃን ሁሉም ከፍታችው ትቅድም ወዳችዋለው
ወይ ሄሉ ታድለሸ የህፃን ልብ ነዉ ያለሸ እንደዚህ ብላሸም እንዳልክ እንዳይከፈዉ እንዳይጣላ ቀለል አርግሸዉ ሄሉ ❤❤❤❤በጣም በጣም እወድሻለሁ
ወይኔ ሆሉዬ የኔናት ውይ እንዴት እንደአሳዘነችኝ ሁለተኛ እዳታስደነግጡብን የኔ የዋህ
ፕራንክ ነው የምትሉ በላይክ አሳዬኝ😢😢😢
ሂሎሻ ሲከፍት አልወድም እዳልኪ ለሂሎሻ ስጦታ ስጣት እሺ ቀለበቱንም አፍጥነው እሺ❤❤❤❤
ሔሉን በጣም ነው የምወዳት የምር ውብ ነች ለኔ ሔሉሻ❤❤❤የኔ አንደኛ
እዳልክ ጥፍተኛ ነህ ሄሉ ፍራንክ በታረግ😢😢😢መቀመጫ ላሠራ ነው ያለች ፍታ በለናል ተዘረህ አልጨመረም ዘርህ አይረባም አላለችም አለውድሽ አልቀሸም የሚል ፍራንክ አይነፋም ከንተጋ የሚመጦች ሴት ክፍት የበሉ ናቸው ሄሉን ማግጀት መታ ደል ነው ክላስ ትቼ ነው የመጠሁ አላለችም እና የተማርሸ ከሆንሸ የምትናገሪውን ታቂ ነበር ሄሉዬ የኔ ውድ አይዞሽ😢😢😢
ሄሉሻ የኔ ማር አታሥከፋብን እዳልክ ፈድለ ካየች ይከፋታል ሄሉሻ ምንም አይወጣላት የኔ ቅመም
በሰምአብ አሰደነገጠችን ማርያምን እንደዛ አይባልም እህቴ ፕራክ ብሆን ሂሉየ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ.የኔ.ቆንጆ.በሁሉ.ነገር.መልካም.ሴት.ነሸ.የስው.ማልክ❤❤❤❤❤❤😢
ደሞ እንደባለፈዉ ጀመራችሁ እንዳልኬ ሄሉን አታሰነካት በጣም ቆንጆ ናት ሄሉ ሰለበለጠያቸዉ ነዉኮ እንደዚህ እሚሆኑ ደሞ የገርመኝ በ UA-cam እምትሰራዉን እያዩ መጠዉ ምንም እንዳላወቀ ሄሉን እሚሰድቧት ከነገሩ በዉሰጥ ይንገሩህ ሄሉ መሀል ከመናገር እኔ ናቲ መጦ እንዳትለያዩ እጨነቃለዉ ........ ሄሉ ❤❤❤❤❤❤❤እንዳልኬ ማንንም እንዳሰማ
ሄሉዬን የነካ የለውም በረካ ኤሉን አታስከፉብን ❤❤❤❤
እዳልኮ እደዝህአይነት ፖራክይቅር ይደብራለ ሄሉማለት ልበነፁህ መልከመልካም የፀይምቆጅ ነቺ የኔዉድ ሄሉየ በጣምነዉ የምወድሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉየ አንችን ማግኘት እግዚአብሔር የመረጠዉ ነው እንዳልክ እድለኛ ነህ በሁኑ ዘመን እንደ ሄሉ ማግኘት መታደለ ነው ❤❤❤
ሰው የልቡን ተናግሮ ብራንክ አይነፍም 😢😢😢
እኮ😅😮😮
ፕራንክ ይቅር ያስጠላል ሄሉዬ ደሞ ምንም አይወጣላትም እሺ ለማንኛውም አሪፍ ነገረ ይዛችሁ ኑ ጥምቀት ነው እኮ ሄሉ እና እንዳልክ
ሲጀመር ቤተሰቦቹ ቆንጃ እሚባሉ አይነት አይደሉም እሱ ነው ቆንጆ😢😢😢 እህቶቹ ራሱ😢😢 ዶማናቸው
ሄሉ ደግሞ ቤተሰቦቿ ውብ ናቸው ሸበላ ወንድሞች አሉ😢😢
ጋይስ ቤተሰብ ውስጥ አትግቡ አረጋጉት ስለሷ ብቻ አውሩ።ሄሉየ ፀባይ ከመልኳ ምንም እንደማይወጣላት የታወቀ ነው።ስወዳት።
የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርነ ጥምቀቱ አደረሳችሑ ሄሉን አታስቀይሙብን,, 🎉🎉🎉
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤ሄሉዬ የዋህነትሽን እግዚአብሔር አይቀይርብሽ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ሄሉ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን
Ekon abro adersen ❤❤❤❤
በጣም ያስጠላል ፍራንኩ ሄሉየ❤የኔ ውብ ሄሉየ❤❤❤❤
እረ ተው አታስደንግጡን አሰልፌ ሳዬው ተደስትኩኝ ሄሉ እኮ አስተዋይ ናት እንዳልክ መልካም ሰዉ አይለያችሁ❤
ሄሉዬ የኔ ቆንጆ በሁሉ ነገር መልካም ሴት ነሽ የስው ማልክ bicha አደለም ማልኩ ቆንጆ ሰው bicha አትምረጡ ሄሉዬ በማልክም በሳባይዋም በሁሉም ነገር ቆንጆ ናት ❤️❤️❤️ አየክፋሽ
ሄሉ ምስኪን እኮ ናት ከልቧ ሠው❤❤❤🎉🎉
ሄሉ በጣም ሚስኪን ሰውናት የኔማር ሄሉ በጣም ቆጆ ናት🎉🎉🎉❤❤❤❤
መጀመሪያ የተነገርችው ቃላት በጣም ከባድ ነበር ኤሉም ሚስኪን ስለሆነች ወዳው ተወች አቢብቲ ኤሉሻ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬኮ የምትወደድ ልጅ ነች ምን ይወጣላታል ሄሉዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ኮንፊደስሽ አቤት ደስ ይላል❤❤❤
ግን እህቴ ፕራንክም ቢሆን እንደዚህ አይባልም ሰው የግዚህአብሄር ፍጥሩ ነው ። ኢትዮጵያዊ ት አይደለች እንዴ ሞራል እሚባል ነገር አለ ሄሉ ግን ምርጥ ልጂ ነች ።
ፕራንክ ብሆንም እንደዝህ አይባልም የእውነት ያስጠላል እኛ በትሳብ ተብሎ አይዎራም እህቴ እምት ቃልዱበትም እውቁእጅን ውግኝ 😢🥱🥱🥱
ቆንጆ ነሽ ያዳም ዘር ሁሉ ቆንጆነው
ፕራክ እኮ ምርጥ ዘመናዊ አሽሙር ነው ከምር ልክ ልኩን ተናግሮ ፕራክ ነው 😂😂ሄሎሻ ቸኮሌት በዛላይ ኮፊደንስ ዋው ነው የውጭ ውበት ሳይሆን የውስጥ ውበት ነው ደሞ ምታገኛቸው ባሎች ምርጥ ብርት መዝጊያ ናቸው 🎉🎉🎉
በትክክክክክ
እኮ
ግንኮ ቆጆናት መልክኮ የውጭ ቆዳነው ዎበት ይረግፋል
😂😂😂
ልክ ልኩን ተነግሮ 😂 በትክክል::
ሄሉዬ ስካፍት ማያት አንፈልግም ይምትሉ👍👍👍👈🔔🔔🔔👈
ሂሩ በጣም ጨዋ ናት ሄሎ ንፁ ልብ ያላት እውነተኛ አፍቃሪ ናት ጨዋ የጨዋ ልጅ
ፕራንክ ቢሆንም ስርት ይኑር እንዳልክ🥹🥹🥹😢😢😢😢😢😢
ሄሉ የኔ ፋፋፋጭጭጭ ስወዲሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤አታስከፋብን ሄሉን🎉🎉🎉❤❤❤
ሄሉ ለሰከንድም ተከፍታ ማየት አንፈልግም እንዳልኬ ሄሉየ ደስታዋ በትንሽ ነው ሚመለስ የዋህ መሆኗ ነው❤ 😢🎉
Helu Wow, you're full of confidence . Always have a good heart. Keep doing what you're doing. You're a model. I love you.❤❤❤
❤❤❤
Even if it was just a prank, your girlfriend showed so much grace and maturity. She handled the insults with kindness and respect, which says a lot about her character. It’s clear she has a pure heart, and you’re lucky to have someone like her by your side!
ማነዉ እደኔ ሄሉን እና እዳልኬን በጉጉት የሚጠብቅ 👍🎉🎉የኔ ጨረቃ ወች
1 John 5 አማ - 1ኛ ዮሐንስ
11: እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው።
12: ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
የኔ ፋፋጭ ሄሉ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ የኔየዋህ እህቴ ቅልብ እዲልክ ፉቅራቹን ያብዛላቹ እግዚያብሄር
ሄልዬ በጣም ቻይ ሴት ነሸ በሰምአብ በጣም ነበር የተናደድኩት መጨረሻውን ማየት አልቻልኩም ለማንኛውም ተጠንቀቂ አንቺ ግን የፈለገ ቀልድ ቢሆን ይደብራልልል
ሄሉ ምርጥ ልጂ ነች❤❤❤❤❤❤
ለቅልድም ሄሉን አተስከፈብን😢❤
ግን ይቅርታ ቤተሰብ ብለህ የምታመጣቸው ሴቶች በጣም የሚያስጠሉና የሚደብሩ ቤተሰብ ነው ያለህ ፕራንክም ቢሆን ስርዓት ያለው ንግግር እንዲናገሩ መጀመሪያ አስለምዳቸው ምኗ ጭራሮ የሆነች ልጅ ይዘህ መጣህ ደሞ ዛሬ🙄🙄🙄🙄🙄
ልክ ልካችሁን ከተነጋገራችሁ ቡሀላ ፕራክ እኔጃ እኔ ብሆን ቀላቅየሺ ነበር ቲጂ ሄሉ ትግስትሺ❤❤❤❤
ወላሂ. እኔ. ራሱ እውነት. መስሎኝ. አናዳኝ ነበር. ግን. ያራዳ ልጅ ነሽ ይመችሽ😂😂😂❤❤❤
Helu yene konojo 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤asazanachi idake twati idazaha morani yeminakaha firaki atadaragi
ሄሉዬ የኔ አስተዋይ ❤😢
እንየም ሄሉ በጣም ነው የምወዳት ❤❤❤❤❤
ሄሉሻ ስዎድሽ ❤️❤️❤️❤️❤️
ውይ እንዳልክ በመጀመሪያ አነጋገርዋ ደንግጬ ዘጋሀሁት ብዙ ክፋ ነገር እንዳልሰማ ብዬ ትንሽ ቆየሁና አላስችል ሲለኝ ነው ያየሁት መጨረሻው ጥሩ ነው
Helu yen wudi😢😢😢😢❤❤❤
አላህ እስከመጨ በፍቅር የኑራቹ❤❤❤❤❤
አሚን ዲያንም ይስጣቸዉ ወላሂ ምኞቴም ዱአየምነዉ
ወይኔ እንዳልክ እንዴት እንደደነገጥኩኝ አር ኤሉሻ በጣም ጥሩ ልጂ ነት እንዳታስከፍት. በጣም ነው ያስደነገጥካት በጣም ነው የምንወዳት እንዳታስከፍት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አፍ ያባውን ምን ያወጣዋል ነው ያሉት ሄሉ የኔ ቸኮሌት ማርያምን ለደቂቃ እድትከፍ አልፈልግም የኔ ጥንቅሽ መልኳ አይደለም የሚያኖረው አብሮት የሚኖረው ፀባዮዋ ነው so halusha love you so much❤
ሆድ ያባዉን ብቅል ያወጣዋል ነዉ አባባሉ😁😁😁
@GT-eg1fd እሠይ የኔ ደራሽ ደረሽልኝ ተናድጀ ነበር 😁😁
አይ ዘንድሮ እድሜ ይስጠንና ገና ብዙ እናያለን ልክልክ ተናግሮ ፕራንክ😂😂😂😂😂😂😂
ሄሉእኮ የዋህናት ❤❤❤❤😢😢😢
ቶሎ ተጋቡ❤❤❤ የምትሉት
❤እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን መልካም ብቻ ጤና እና ደስታ ብቻ ይኑርህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖አለን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤❤❤
ኧረ ተው እንደዚህ ሄሉ የኔ ማር እግዚአብሔርን ሄሉን አታናድድብን ተው
እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ❤❤❤E/H❤❤❤
ሄሉ ምርጥልጅናት❤❤❤❤❤
ውይ ዛሬ ፕራንክ ባታረጋት ጥሩ ነበር እንዳልክ
ጥምቀት ነዉ በበአል ጥሩ ነገ ነበር ማሳየት
የነበረባችሁ ቲክቶክ ላይ ሄሉ ታምር ነበር ዛሬ
በዛ ልብስ ብትመጡልን ኖሮ ዋው ነበር ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ኮፊደሷን ስወደው የኔ ማር❤❤❤❤😂
ሄሉሻ ምን ይወጣላታል ፍልቅልቅ የሆነች ስቃ የምታስቅ በዛላይ ውብ ቁመና ያላት ሞዴል እኮናት ሲከፋት አንወድም
አንደዚ አይነት ፐራንክ ያስጠላል ሰውን መናቅ ይመስላል
ሄልዬየዋህነቷስነስረአቷየእንዳልክንግስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሄሉን የዋህነት እደኔ የሚወድላት የኔልበንፁህ ትለያለሽ🎉🎉🎉 የሄሉነቴ የዳልኬ ንግስት
የኔ ውዶች ሀሉየ የኔ ወርቅ❤❤
ኤሉን የሚጠላ ማንም የለም የሚጠላሽ ሴጣን ብቻ ነው
ሄሉዬ እንዳት አሰካፈብን❤❤❤❤❤❤
ቀእውነት በጣም ደንግጨ አሳልፌ አየሁት እና ተደሰትኩኝ ነገር ግን ሔሉ ምንም ብሆን የፀይም ቆንጆ ልበንፁሕ ልጅ ናት እኔ በጣም ነው የምወዳት
እኔም በጣም በጣም ፈኒ ኮፊደንሳም ነች የኛ እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😭😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭 በእውነት እንደዚህ ያስታል ቤተሰብን አልነበረም በእውነት ፍራንኩ ደስ ይላል ሄኖክ እያለች ልብ ሰብዋል 💔💔💔
ሄሉየየኔቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉ ምርጥ ነች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሄሉሻ ኮፊደሷ ብቻ በቂ ነው❤
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
በጣም
ሄሉየ የኔ ቆፍጣና ዘረ ንጉስ አወ የተከበረ ቤተሰብ አለሽ የኔ ውድ ❤❤❤🎉🎉