Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ተባረኩልኝ።
ፀጋ ይብዛላችሁ።
1 ዮሐንስ 3 (1 John)24፤ ትእዛዙንም የሚጠብቅ በእርሱ ይኖራል እርሱም ይኖርበታል፤ በዚህም በእኛ እንዲኖር ከሰጠን ከመንፈሱ እናውቃለን።
Amen Halleluja
Pastor mamusha egzabher abzito yibarki betimirtoch hiwote tegebitowal
Gob bless you brother Mamusha, you are always try to teach pure gospel🙏😍
Dr Mamusha tebareke betam
ተባረክ ዶክተር
ዶ/ር ማሙሻ ስላተ ጌታ ይመስገን በተ ትምህርቶች ስብኮቶች በአተ አልፋ ጌታ በዙ የሂወት ጥያቄ መልሶልኛል አንድ ነገር ለመጠየቅ ፈልጌ ነው ይቃርታ ስለ ልሳን አይደለም መጠየቅ ምፈልገው ወንግል እንዴት በሰበክ ነው ያለበት ብዙዎች ወደ ጌታ የምንጠራው ወጥተን በማወጅ ነው ይህ ሰው እየራቀን ይመስለኛል ሌላ መካኒዝም ብንጠቀም ብየ አስባለው አንተ በዚ ዙሩያ ምን ትመክረናለህ 10,Q
tebarek...dr mamusha
እባካችሁ መልሱልኝ በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ እንዴት ሳሙኤልን ከሞት ጠንቋይዋ አስነሳችዉ?ተነስቶስ የተናገረው መልእክት ማለቴ እግዚአብሔር እንዴት ፍቀደ እንዲነሳ እባካችሁ አብራሩልኝ ክፍሉን። ተባረኩ ማሙሻዬ በጣም ነው የምወድህ
This is great question, it's also now my question. You should send this to questions@mamushafenta.com
🙏🙏🙏አመሰግናለሁ
ቼሪች ውሥጥ ያለ ችግሪ ሁለችንም አንድ አይነት እንድንሆን ነው ተበረክ ዶክተሪ
Dr mamushh be bless
ውይ ስወዳች እኮ ያባቴ ብርክ ሆች
Egzabher yibarkih Dr Mamusha
Dr mamushaya tbarkkkkk
Tebareku
I got my answer through Yonas question but still waiting more thanks and God bless
You are blessed
Tebireku
God bless you more!
አንድ አይነት ልሆን አይችልም የእግዚአብሔር ቃልም መንፈስ አንድ ነው አሠራሩ ልዩ ልዩ ነው ይላል ለምሰሌ እየሱስ ክርስቶስ ሰዎችን ስፈውስ አልጋህን ተሸክመህ ሂድ ስ ጴጥሮስ ደግሞ ተነስተህ አልጋህን አንጥፍ ይላል እና ብዙ ነገር ነው ስጦታም ልዩ ልዩ ነው።ተባረኩ ተጠቅሜለሁ
Wow what an amazing teaching. Brother remain blessed. and u know what i could wait to see the release of part III!!!
GOD bless you !!!!
በስሜ ያመኑ እነዚህ ምልክቶች ይከተላቸዋል በስሜ አጋንንት ያወጣሉ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ የሚለውስ ለምን አላነሳችሁም ስጦታች የተከበሩ ናቸው የሚናገረው ያውቀዋል የትንሳኤው ውጤትም ናቸው
ዶ/ር መሙሽ መንፈስ ቅድስ ሙላ ብሎ ዎንበር ምሰብሩ ሰውች አሉ መንፈስ ቅድስ እርብሸ ይፈጥርል መላት ነው??በጠም ጥየቄ ፈጥሮብኛል
በተጨማሪ በመጽሐፍ ቅዱስ በማይታወቅ (ትርጉም በሌለው ልሳን የተናገሩ አማኞች ካሉ ጥቅሱን ንገሩኝ pleass .
❝ለአንዱም ትንቢትን መናገር፥ ለአንዱም መናፍስትን መለየት፥ ለአንዱም በልዩ ዓይነት ልሳን መናገር፥ ለአንዱም በልሳኖች የተነገረውን መተርጎም ይሰጠዋል፤❞ - 1ኛ ቆሮንቶስ 12: 10❝³⁰ ሁሉስ የመፈወስ ስጦታ አላቸውን? ሁሉስ በልሳኖች ይናገራሉን? ሁሉስ ይተረጉማሉን?³¹ ነገር ግን የሚበልጠውን የጸጋ ስጦታ በብርቱ ፈልጉ። ደግሞም ከሁሉ የሚበልጥ መንገድ አሳያችኋለሁ።❞ -1ኛ ቆሮንቶስ 12በተጨማሪ 1ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 14ን በሙሉ ማንበብ እና ጌታ መንፈስ ቅዱስን እውነቱን ግለፅልኝ ብሎ በፀሎት መጠየቅ ጥሩ ነው፣ ጌታ ሁላችንንም በምህረቱ ወደ እርሱ እውነት ይምራን፣ አሜን!
1 ቆሮንቶስ 13 (1 Corinthians)1፤ በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሽዋሽዋ ጸናጽል ሆኜአለሁ።Yamalakt lshan kahona gn dagmo yhnn yamatargom tsega yalChew alu
Lisan malet kuankua malet new. Lisan degmo metergom alebet. Be meshaf Kiduse yemilew yehenin new. Lisan malet zim blo mekebazer aydelem.
Wow it’s wonderful!! Thank you Dr mamusha How do we send our question in the future?
""አይዞህ መንግስቱ ስትመጣ ትድናለህ!!""ua-cam.com/video/QwU4N2VIUG4/v-deo.html
ሰላም ለአናንተ ይሁን ፣፣፣እኔም ጥያቄ አለኝ፣፣በልሳን መናገር በአማኞች የምንሰማው የማይተረጐም ፣የሚናገረው ሰው አንኩዋን እየመረቀ ይሁን አየረገመ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም በተጨማሪ ደግሞ አንዳንዴ ትርጉም የሌላቸው ግን በቀላሉ ኮፒ ሊደረጉ የሚችሉ ተመሳሳይ ወርዶች ሁሉም ማለት ይቻላል ይናገሩዋቸዋል ግን በጣም አጭር ወርድ ግን ተመሳሳይ ለምን ?ለምን በሀዋርያት ስራ አንደተናገሩት ሰው በሚያውቀው ቁዋንቁዋ አንናገርም ?ለምን ልሳን ማለት ምን ማለት ነው?ትርጉም የሌለው ?ሰው ካላወቀው ፣ተናጋሬው ካላወቀው፣ለምን ይጠቅማል ? እባካችሁ ይህችን ጥያቄ መልሱልኝ ።
እርግጠኛ ነኝ ይህ ማንም መልስ የለውም ልሳን የሚሉት ዝም ብለው ነው ሳስበው ፓስተሩ ልሳን ካወራ ተከታዬቹም እንደዛ አንዳይነት ነው የሚያወሩት በዛል ልሳን የሚያወራ እራሱን ያንፃል ይላል ግን ሲታነፁ አላየውም እንደውም ወንጌልን ስናነብ በምንሰማው ስንፅናና ስንታነፅ ሲታነፁ አያለው ስለዚህ በሐዋ 2 ላይ የወረደው መንፈስ ቅዱስ አሁን እንደሚያወሩት አይደለም ስለዚህ የማይተረጎም ልሳን ነው ብዬ ከማወራ በቃሉ እየተመራው እንደቃሉ መሄድ መርጬ ከልሳን እርቂያለው
betelehem desta ::👍👍
Meseret Biru መሰረት ሰላም ለአንቺ ይሁን በልሰን መናገር ሌላ ጊዜ ለመንገር እሞክራለሁ አሁን ግን በጣም የሚጠቅምሽ ጥቅስ ሊሰጥሽ በጥሞና ሁሉንም ቻርሰሽ አንቢብ "አንደኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 14" ሁሉንም አንቢብና አሰለስህ God bless you
ቤተልሄም ደስታ እኔም እንዳንች ነበር የማስበዉ ግን ልሳን መናገር መጠማትን ይጠይቃል ፓስተሩ ስለተናገረ አትናገሪም ፓስተሩም ከመፅሐፈ ቄዱስ እንጅ ከየትም አያመጣዉም ሌላዉ ላላመነ ማስረዳት ይከብዳል።ል
Tikikil nesh. Lisan malet be kal kuankua malet new. Yemiteregom malet new. Meshaf Kidus lay yemilew yehenin new. Lisan malet bekelalku kuankua new.
Biruk nachuu
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ተባረኩልኝ።
ፀጋ ይብዛላችሁ።
1 ዮሐንስ 3 (1 John)
24፤ ትእዛዙንም የሚጠብቅ በእርሱ ይኖራል እርሱም ይኖርበታል፤ በዚህም በእኛ እንዲኖር ከሰጠን ከመንፈሱ እናውቃለን።
Amen Halleluja
Pastor mamusha egzabher abzito yibarki betimirtoch hiwote tegebitowal
Gob bless you brother Mamusha, you are always try to teach pure gospel🙏😍
Dr Mamusha tebareke betam
ተባረክ ዶክተር
ዶ/ር ማሙሻ ስላተ ጌታ ይመስገን በተ ትምህርቶች ስብኮቶች በአተ አልፋ ጌታ በዙ የሂወት ጥያቄ መልሶልኛል አንድ ነገር ለመጠየቅ ፈልጌ ነው ይቃርታ ስለ ልሳን አይደለም መጠየቅ ምፈልገው ወንግል እንዴት በሰበክ ነው ያለበት ብዙዎች ወደ ጌታ የምንጠራው ወጥተን በማወጅ ነው ይህ ሰው እየራቀን ይመስለኛል ሌላ መካኒዝም ብንጠቀም ብየ አስባለው አንተ በዚ ዙሩያ ምን ትመክረናለህ 10,Q
tebarek...dr mamusha
እባካችሁ መልሱልኝ በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ እንዴት ሳሙኤልን ከሞት ጠንቋይዋ አስነሳችዉ?ተነስቶስ የተናገረው መልእክት ማለቴ እግዚአብሔር እንዴት ፍቀደ እንዲነሳ እባካችሁ አብራሩልኝ ክፍሉን። ተባረኩ ማሙሻዬ በጣም ነው የምወድህ
This is great question, it's also now my question. You should send this to questions@mamushafenta.com
🙏🙏🙏አመሰግናለሁ
ቼሪች ውሥጥ ያለ ችግሪ ሁለችንም አንድ አይነት እንድንሆን ነው ተበረክ ዶክተሪ
Dr mamushh be bless
ውይ ስወዳች እኮ ያባቴ ብርክ ሆች
Egzabher yibarkih Dr Mamusha
Dr mamushaya tbarkkkkk
Tebareku
I got my answer through Yonas question but still waiting more thanks and God bless
You are blessed
Tebireku
God bless you more!
አንድ አይነት ልሆን አይችልም የእግዚአብሔር ቃልም መንፈስ አንድ ነው አሠራሩ ልዩ ልዩ ነው ይላል ለምሰሌ እየሱስ ክርስቶስ ሰዎችን ስፈውስ አልጋህን ተሸክመህ ሂድ ስ ጴጥሮስ ደግሞ ተነስተህ አልጋህን አንጥፍ ይላል እና ብዙ ነገር ነው ስጦታም ልዩ ልዩ ነው።ተባረኩ ተጠቅሜለሁ
Wow what an amazing teaching. Brother remain blessed. and u know what i could wait to see the release of part III!!!
GOD bless you !!!!
በስሜ ያመኑ እነዚህ ምልክቶች ይከተላቸዋል በስሜ አጋንንት ያወጣሉ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ የሚለውስ ለምን አላነሳችሁም ስጦታች የተከበሩ ናቸው የሚናገረው ያውቀዋል የትንሳኤው ውጤትም ናቸው
ዶ/ር መሙሽ መንፈስ ቅድስ ሙላ ብሎ ዎንበር ምሰብሩ ሰውች አሉ መንፈስ ቅድስ እርብሸ ይፈጥርል መላት ነው??
በጠም ጥየቄ ፈጥሮብኛል
በተጨማሪ በመጽሐፍ ቅዱስ በማይታወቅ (ትርጉም በሌለው ልሳን የተናገሩ አማኞች ካሉ ጥቅሱን ንገሩኝ pleass .
❝ለአንዱም ትንቢትን መናገር፥ ለአንዱም መናፍስትን መለየት፥ ለአንዱም በልዩ ዓይነት ልሳን መናገር፥ ለአንዱም በልሳኖች የተነገረውን መተርጎም ይሰጠዋል፤❞ - 1ኛ ቆሮንቶስ 12: 10
❝³⁰ ሁሉስ የመፈወስ ስጦታ አላቸውን? ሁሉስ በልሳኖች ይናገራሉን? ሁሉስ ይተረጉማሉን?
³¹ ነገር ግን የሚበልጠውን የጸጋ ስጦታ በብርቱ ፈልጉ። ደግሞም ከሁሉ የሚበልጥ መንገድ አሳያችኋለሁ።❞ -1ኛ ቆሮንቶስ 12
በተጨማሪ 1ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 14ን በሙሉ ማንበብ እና ጌታ መንፈስ ቅዱስን እውነቱን ግለፅልኝ ብሎ በፀሎት መጠየቅ ጥሩ ነው፣ ጌታ ሁላችንንም በምህረቱ ወደ እርሱ እውነት ይምራን፣ አሜን!
1 ቆሮንቶስ 13 (1 Corinthians)
1፤ በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሽዋሽዋ ጸናጽል ሆኜአለሁ።
Yamalakt lshan kahona gn dagmo yhnn yamatargom tsega yalChew alu
Lisan malet kuankua malet new. Lisan degmo metergom alebet. Be meshaf Kiduse yemilew yehenin new. Lisan malet zim blo mekebazer aydelem.
Wow it’s wonderful!! Thank you Dr mamusha How do we send our question in the future?
""አይዞህ መንግስቱ ስትመጣ ትድናለህ!!""
ua-cam.com/video/QwU4N2VIUG4/v-deo.html
ሰላም ለአናንተ ይሁን ፣፣፣እኔም ጥያቄ አለኝ፣፣በልሳን መናገር በአማኞች የምንሰማው የማይተረጐም ፣የሚናገረው ሰው አንኩዋን እየመረቀ ይሁን አየረገመ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም በተጨማሪ ደግሞ አንዳንዴ ትርጉም የሌላቸው ግን በቀላሉ ኮፒ ሊደረጉ የሚችሉ ተመሳሳይ ወርዶች ሁሉም ማለት ይቻላል ይናገሩዋቸዋል ግን በጣም አጭር ወርድ ግን ተመሳሳይ ለምን ?ለምን በሀዋርያት ስራ አንደተናገሩት ሰው በሚያውቀው ቁዋንቁዋ አንናገርም ?ለምን ልሳን ማለት ምን ማለት ነው?ትርጉም የሌለው ?ሰው ካላወቀው ፣ተናጋሬው ካላወቀው፣ለምን ይጠቅማል ? እባካችሁ ይህችን ጥያቄ መልሱልኝ ።
እርግጠኛ ነኝ ይህ ማንም መልስ የለውም ልሳን የሚሉት ዝም ብለው ነው ሳስበው ፓስተሩ ልሳን ካወራ ተከታዬቹም እንደዛ አንዳይነት ነው የሚያወሩት በዛል ልሳን የሚያወራ እራሱን ያንፃል ይላል ግን ሲታነፁ አላየውም እንደውም ወንጌልን ስናነብ በምንሰማው ስንፅናና ስንታነፅ ሲታነፁ አያለው ስለዚህ በሐዋ 2 ላይ የወረደው መንፈስ ቅዱስ አሁን እንደሚያወሩት አይደለም ስለዚህ የማይተረጎም ልሳን ነው ብዬ ከማወራ በቃሉ እየተመራው እንደቃሉ መሄድ መርጬ ከልሳን እርቂያለው
betelehem desta ::👍👍
Meseret Biru መሰረት ሰላም ለአንቺ ይሁን በልሰን መናገር ሌላ ጊዜ ለመንገር እሞክራለሁ አሁን ግን በጣም የሚጠቅምሽ ጥቅስ ሊሰጥሽ በጥሞና ሁሉንም ቻርሰሽ አንቢብ "አንደኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 14" ሁሉንም አንቢብና አሰለስህ God bless you
ቤተልሄም ደስታ እኔም እንዳንች ነበር የማስበዉ ግን ልሳን መናገር መጠማትን ይጠይቃል ፓስተሩ ስለተናገረ አትናገሪም ፓስተሩም ከመፅሐፈ ቄዱስ እንጅ ከየትም አያመጣዉም ሌላዉ ላላመነ ማስረዳት ይከብዳል።
ል