Elelelelle Elelele Elelele kibir misgana LA dingil meriyam lij 🤲🤲🤲🤲🤲egzabher yimasgen hunken lezi qen Abeqachu waganoche 😭😭😭😭😭😭kibir misgana ba hunet egzabher ye mexachu nechu ye sara Ena ye Abreham gabicha yargilachu💕💕💕💕💕💕 embirhan atileyacho betacho ba bereket yimula tebaraku 🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️Ba hunet umbahe maqoxaxar si aqategn new yikirta argulign 🙏
መውደዳችሁን በላይክ ግለፁልን
አድርጌሃለው ከልቤ እሆዳቹሃለው😘😘😘😘
ፈጣሪ በሞገሱ ይጠብቃቹ 🌹🌹
እግዚአብሔር ዘመናችሁን የተባረከ ያድርግላችሁ በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች
የኔ ልዩ
ኣደረግን በጣም ነው ምንወዳቹ
ልቀኝልህ የምል የራሳቹ መዝሙር በግጥም
እዛ ብጣቀምጥልን🙏
አሁን ተዋህዶ ልጆ ዘፈን የታወቀ ቢሆን በ10 ቀን ውስጥ ነበር 100,000 የሚገባው ዘማሪ ስለሆነ ነው እውነት በጣም አዝኛለሁ 😥😥😥😥 ነፍ አመት በፍቅር ኑሩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እእእእእ
ትክክል
ብጥም የተዋህዶ ልጅች የሜሸርግዱት ለዘፈን ነው 😢😢
አሜን
አወ በእውነት😢😢
የተጠሩት ብዙዎች ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸው። እኛም ከስደት መልስ ለዚህ የተባረከ ክብር ያብቃን የመዳም ቅመሞች
አሜን አሜን አሜን ሁላችን ያብቃን
Amen Amen Amen
አሜን፫
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ አይነት ክብር ያብቃን እስኪ እደኔ የሚወዳቸው በላይክ አሳዩኝ 🥰🥰🥰
Amennn
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይሰመዐላና ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት የተዋህዶ ልጅ መሆን እኮ መታደልና መመረጥነው እመብርሃን ትዳራችሁን ትባርክላቹሁ
ሰላም እግዝኣብሔር ያብዛላቹ በእውነት መታደል ናው የእግዝኣብሔር ኣምላክ ፍቅር ያብዛላቹ ስወዳቹ።
እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ እኔም ከስደት መልስ ምኙቴ ነው 😢እግዚአብሔር አይሳነው እኔም በክብር አቁሙኛ ላመሰግነው ይሁናን እናተን ለዜህ ክብር ያበቃችሁ እኔንም እዳበቃኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ🥺🥺🥺💔 እግዚአብሔር በትዳራችሁ በቤታችሁ ይገኝ ሰላም ፍቅር ፍሬ ይስጣችሁ💒💚💛❤️🌿👏👏👏👏👏😭
መንፈሳዊ ቅናት ሊደፋኝ ነው በጣም ታምራላችሁ የተዋህዶ ልጆች እኔም ሞኖቴ ነው እግዚአብሔር ከስደት በሠላም ይመልሠኝ ፀሎት አድረጉልኝ
አቤት ስነስርአት ድምቀት እንዴት እንደምታምሩ። ኤዱዬ ሳይሽ እንባዬን መቆጠር ነው ያቀተኝ የኔ ቆንጆ። የአብርሃም የሳራን ጋብቻ ያርግላችሁ።እወዳችኋለሁ
ውይ መታደልነው እኔም ከስደት መልስ እግዚአብሔር ከፈቀደ አገባለሁ ትዳራችሁ ይባረክ 😍😍😍😍😍😍
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልካም ጋብቻ ይሁንላቹህ የ ኣባታቺን ኣብርሃም ና የ እናታቺን ሳራ የባረከ ኣምላክ የናተም ቀረ ዘመናቹህ ባርኮ በልጅ በፍቅር በፀጋ ይባርካቹህ በእዉነት ደስስስስስ ይላል ምንኛ መታደል ነዉ እንካንም ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ ተመስገን ተመስገን ኣምላክየ ለኔም በፀሎት ኣስቡኝ ባይገባኝም እንደዚሁ በቤቱ እንዳገባ ነዉ ምኞቴ 🙏🙏🙏🙏🌾🌾💌💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
በስደት ኑራቹሁ ይህን እምታሰቡ እህት ወንድሞች ለክብሩ ይብቃችሁ
በእውነት ምንም አይች ማለፍ እማልችልው በህይውቴ ይህን ትዳር አምላክ ሆይ ወይኩን ፍቃድከ!!
አሜንንን
,አሜን እን እግዚያብሔር ፍቃድ 🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉👑👑👑❤❤❤❤❤❤😭😭
አሜን አሜን አሜን 🤲
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ይሁን ይደረግል ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
ወይኔ ስወዳችው አሁን ልተኛ ነው ነገ አያችዋለው ጨርሽ እስኪ ማነው እደኔ ይህን ክብር የሚናፍቀው ውይይይይይ
እኔ❤❤❤❤
እኔ የዘወትር ምኞቴ ነው😢
ሥወዳችሁ እኮ የዲንግል ማርያም ልጂ ልኡል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክዉ እሰከመጨርሻዉ በፍቅር ያኑራችሁ ብዙ ተባዙ ሁላችንንም ከሰደት መልስ ለዚህ ማእርግ ያብቃን ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን በቤቱ ያፀናችሁ 👏👏👏👏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
አሜን
🙏🙏🙏
Amen 3
አሜን ምኞቴ ነዉ ይሳካልሽ በልኝ
🙏🙏🙏💒💒💒🤲🤲🤲
ውይ ውበት ጌታ ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ ከወዲሁ እንዳልጠፋ ጠብቀኝ የምንመኘው ሁሉ ለሚስጥረ ተክሊል አብቃን በቤትህ አኑረን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🙏🙏🙏
እመብርሀን ትጠብቃችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ያሳምርልን አሜን💚💛❤
ተወህዶ ለዘላለምትኑር ማርያምን መተደልኮነዉ ኦርቶዶክስ መሆን ዘላለም አብሮያቆየችሁ
ተዋህዶ ምካን ትዕድልቲ እዩ ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእኽቲ የስመዐልና እግዚአብሔር ኣምላኽ ፀጉኡ የብዘሐልኩም ቃል ኪዲንኩም እግዚአብሔር ፁኑዕ ይግበሮ
አቤት ደስ ስትሉ!!! ልዩ ናችሁ በእውነት! ሁል ጊዜ ውብ ሁኑ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ!!!
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለሁላችሁም ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን ደስ ይላል
ውይኔ መታደል እኮነው የኛ ውቦች ደስ ስትሉ እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ መመቁረብ እፈልጋለሁ እንወዳችሁአለን
እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያፅናችሁ የአብርሃም አምላክ ጋብቻችሁን ይባርክልን።
ትዋህዶ ትኑር ለዘላለም በጣም ታምራላችሁ ዝማሬ መላክትን የስማልን
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት ጀማሪነኝ🙏
@@እሙዘኢትዮጵያ በርቺ አድርጌሻለሁ
የእውነት መታደል ነው ደስስስስስስ ሲል አግዚአብሔር ኣምላክ በፍቅር ያንራችው በጣም እወዳችዋለው 💖💖💖💖💖💖
እኔም እንዲህ ነው ሙኞቴ አግዚአብሔር ያርግልሽ በሉኝ 💖💖💖
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እመቤቴ ማሪያም ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ አሜን(3)
አቤት መመረጥ የአብርሀም የሳራ ይሁን ጋቡቻችሁ
ማናዉ ግን እንደኔ መንፈሳዉ ቅናት ያደረበት
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሪ መላክት ያሠማል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏በእዉና እህቶች ወንድምቸ እኛን ለዚህ ክብር ያብቃን 🙏🙏🙏
እኔም መመረጥ ነዉ
ይሄን እድል ያገኙ እመ ብርሃን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ከስደት ተመልሰን ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃን በስደት ያለነውን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን🙏🙏🙏
ሰታምሩ በጣም ነው ደሰሰሰ የምትሉት ይህ ነው በቃ መመረጥ እና መታደል ማለት 😍 አለባበሰሺ ደሰሰሰ ሰሊ ትክከለኛ ኦርቶዶክሳዊ አለባበሰ አንቺ ልባም ሴት ተፋፍሳችኋል እስከመጨረሻው አይለያችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ 😍🙏!!!
ይህን ያደረግው የድንግል ማርያም ልጅ ክብርን ሁሉ ይውሰድ ሙሽሮችም በጣም ነው እምታምሩት እኛም ከስደት መልስ ያብቃን🙏😥
ወይ ታድላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ እኔም ከስደት ስመለስ በተክሊል ማግባት እፈልጋለሁ ግን ንፁህ ወንድ ከሰጠኝ እግዜቤሄር
አቤት ስታምሩ ኦ ጌታ ሆይ በጣም ቀናሁ 😂😂 የመንፈሳዊ ቅናት ነው ታዲያ በእውነት በጣም ነው የምታምሩት አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ 😍😍😍😍😍
በጣም ደስስስስስ ይላል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላደረገኝ ጌታ ክብር ምስጋና ይግባው
አቤት አቤት አቤት መታደል 😢😢😢እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እመቤቴ ማርያም አትለያችሁ ❤
Elelelelle Elelele Elelele kibir misgana LA dingil meriyam lij 🤲🤲🤲🤲🤲egzabher yimasgen hunken lezi qen Abeqachu waganoche 😭😭😭😭😭😭kibir misgana ba hunet egzabher ye mexachu nechu ye sara Ena ye Abreham gabicha yargilachu💕💕💕💕💕💕 embirhan atileyacho betacho ba bereket yimula tebaraku 🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️Ba hunet umbahe maqoxaxar si aqategn new yikirta argulign 🙏
እልልልልልልልልልልልልልል አንዱ አዱየ የድንግል ማርያም ልጂ በዘመናችሁ ሁሉ ጠብቆ ከፍ አድርጎ ያኑራችሁ💙💒✝️🙏
🙏🙏🙏💒💒💒🤲🤲🤲
በእውነት እኔ በጣምነው የምወዳችሁ ብቻ እመብረሐን ፈፆሚአችሁንም ተሣምረላችሁ
የኦረትዶክስ ምሳሌወች ናችሁ
እግዚአብሔር ይመሰግን በጣም በጉጉት ሰንጠብቃቹ ነበር የእውነት ውብ የሆነ ቀን በጣም ታምራቹ እግዚአብሔር ትድራቹን ይባረክልቹ።ፈጣሪ ይጠብቃቹኣርቶዶክሰ ለዘላለም ትኑር እናንተም ዉለዱ ክበዱ
ይሄን ያደረገ እግዚያብሄር ይመስገን ትዳራችው የአብርሀም የሳራ ያድርግላችው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አቤት ውበት ስታምሩ በቃ ቃላት የለኝም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ስርዓቷ በጣም ነዉ ደስ የምትለዉ እንደዘሙኔት አትቀብጥ አለባበሷ
እንተም ዉብነህ እንዳይከፍህ ሁሉታችሁ በጣምነዉ የምታሩት ኑሩልን እንወዳችሁ አለሁን በሩቱ አትጥፍ!!!!!!!
አቤት አቤት አቤት ውበት ስታምሩ በስምአም ተዋህዶ ሆኜ ባልፈጠር ምን ይውጠኝ ነበር😥
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩልን ልጃችሁንም እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገሱ ያሳድግላችሁ ብዙልን በጣም ታምራላችሁ
Egziabeher tedarchewun yibarkilachew ye firiochi💕💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤️🌺Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💜💜💜💜💗💗💗💗💗💗
ሰለሁሉም ነገር ይመስገን ቸሩ መድኃኒያለሜ ትዳር የሚባረከው በእግዚአብሔር ቤት እንዲ ሲባረኩ ነው ደስ ስትሉ ይቺ ቀን እናፍቃለሁ
በጣም ደስ የሚል ነው። እኔም ይህንን ታላቅ ምስጢር የምፈጽምበት ከወዲሁ ይናፍቀኛል።
መታደል መመረጥ !ነው ምኛቴ ነበር እሱ ካልፈቀደ ግን ኣይሆንም! የአርጅና ዘመናችሁን ያሳያችሁ !❤👏👏👏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ተበራኩ የተዋሕዶ ሊጇች ቤተቹ እበራክ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒🥰🥰🥰💒💒💒💒✅✅✅💒💒💒💒💖💖💖💖
ትዳራችሁን ልኡል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ❤😊🎉 እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን አለም ላይ ከክብር ሁሉ የላቀ ክብር እኮ በተክሊል ማግባት ነው😊 በቤቱ ያፅናችሁ አሜን በሉ እንጂ
እልልልልል ለዚህ ክብር ያብቃን🥺🙏 በተክሊል ማግባት ምኞቴ ነዉ የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ♥️♥️♥️♥️☦️☦️☦️☦️☦️🙏🙏🙏
እንዴት እንደምታምሩ ቃላት የለኝም እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ዘመናቹ ይባረክ
አቤት ውበት መታደል እኛንም ከስደት መልሶ ለዚህ ክብር ያብቃን 🙏😍
ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አምላኬ እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ የምመኘው ነው እንዴት ታሳካልኝ ይሆን የድንግል ልጅ ወይኩን ፈቃድከ ደግሞ ኧረ ወገን ወዴትስ እየሄድን ነው ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ በየቦታው በባሎቻቸው ለሚገደሉ ሴቶቻችን ለሚታገቱ ለሚገደሉ ህፃናት ከቤታቸው አስወጥተው ጎዳና ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁናቸው እስኪ እንደ እኔ የፀፀታችሁ ልያችሁ
እንካን ደህና መጣችው የሰርጋችውን ስነስራአት ስላየው በጣም ነው ደስስ ያለኝ መታደል እዲ ነው ዘመናችውን ሁሉ እግዚአብሄር ይባርከው
አቤት ዉበት አቤት መታደል እማምላክ ትዳራችሁን በልጅ በሞገሥ ትርፍርፍ ታርግላችሁ ❤❤❤❤❤ እኛንም ከሥደት መልሦ ይህን ክብር ልዑል እግዚያብሔር ያድለን 🎉🎉🎉❤❤❤ አሜን መሉ ቅመሞቸ 🙏🙏🙏🙏🍋🍋♥♥♥♥😍😍 ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 💚💚💛💛❤❤
ውይ ደስ ስትሉ ትዳራችው በክርስቶስ ፍቅር የተሞላ ይሁን ውይ እኔንም ለዚህ ክብር ያብቃሽ በሉኝ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ውበት ሲለካ በኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ ሃይማኖት እኛንም ከሥደት መልሶ ለዚህ የተቀደሰች ዕለት ያብቃን🙌እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልንእልልልልል👏👏👏👏👏👏
ስለማይነገር ስጡታዉ እግዚአቤሔር ይመስገን ወላድት አምላክ ለዘለአለም በፍቅር ታኑራችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🌻🌻🌻
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እመብርሃን ትጠብቃችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልል ማርያምን ከልብ እኮ ነዉ የምወዳቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኛንም ለዝህ ክብር ያብቃን እውነት የኔም ህልም ነዉ በቁርባን ማገብት እግዚአብሔር የሰከልሽ በሉኝ እንዴት እንደ ምተማሩ ለዘላለም በፍቅር ይኑራቸው የኔ ምርጥ 🎤👏❤🎤👏❤🎤👏❤❤❤❤❤💜💜💜💜💜💜💜💜💜🦋🦋🦋💜💜🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘
እንዴት መታደል ነው እንዲህ ለክብር መብቃት እልልልልልልልልልልልል ይህን ላደረገ አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ደሞ በጣም ታምራላችሁ
ተዋህዶ ያደረከኝ አምላክ ክብርና ምስጋና ይገባሀል አቤት ውበት ልዩ ናችሁ
ድንቅ ጊዜ ነበር እህታችን ክብር ይስጥሽ እንዲ ለስርኃቱ ክብር ሰጠሸ እንደ ጊዜው ሳትገላገጭ በቀሪ ዘመናችሁ ክብር ያድላችው
ወይ መመረጥ ለቁርባን ያብቃን በተክሌል ለማግባት ይከብዳል እና አለም ላይ እየተኖረ እነዚህ አምላክ ቤመርጣችሁ ለዚህ ክብር ለተለየ ሰማያዊ ክብር የበቃሽ ኤዴዮ በእባ አየሁት ልጆቻችን ለዚህ በረከት እንዴበቁ ምወልዳቸዉ በረከታችሁ ይደር በልጆቸ ገና አላገባሁም ግን ሳገባ በቁርባን
ኦርቶዶክስ ላደረከኝ አምላኪ አመሰግንሀለሁ🙏እኒም ምኞቴ እደዚህነዉ እደእግዛብሔር ፍቃድ በተስፍ እጠብቃለሁ በጣም ታምራላችሁ እመብዙሀን በዘርፍፍ ቀሜሷ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቃችሁ ዉይ መመረጥ እኮነዉ💙💙💙💙ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን፫💒💒💒💒💒💒
አቤት ውበት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ስወዳችሁ ትዳራችሁ የአብረሀምና የሳራ ያድርግላችሁ እስከመጨረሻው🥰
እልልልልልልልልል እንዴት መታደል ነው አምላኬ እኛንም ለዚህ ክብር አብቃን 😍😍
እልልልልልል እግዚአብሔር ፍቅር ቹህን ያበዛላቹ ለኛም ለዚህ ቅዱስ ክበር ያበቃን 🙏🙏🙏😍😍😍♥
አሜን🙌
አሜን አሜን አሜን
ውይ ስታምሩ አምላክ ቅዱሳን ፍቅሩን ያብዛላችሁ ቤታችሁ በበርከት ይሙላ ስወዳችሁ ለአንድ እንኳን ባገኛችሁ እንዴት በወደድሁ💕🌹
ብኡነት ክስካብ መጨረሽቲ ርእየ ምምናው ሳኢነይ እዛ መዝሙር ኣሰይይይይይይይይይይ እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክቲ የስመዐልና ✝️
ደስ ስትሉ የአብራአምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ የእዉነት መባረክ መመረጥ ነዉ በቤቱ ማግባት
ተዋህዶ ፀንታ ለዘላለም ትኖር በጣም ታምራላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዝያብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ እንወዳችኋለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በእውነት በጣም ደስ የሚል የተባረከ ሰርግ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሃም የሳራ ሰርግ ያርግላቹ
አቤት ውበት እንዴት ደስስስስ ይላን በእውነት መታደል እኮነው በደዚህ አይት ስርአት ጋብቻን መፈፀም እልልልልልልልልልልልል
ልጃችሁ ናፍቃኛለች ሳሙልኝ ሰወዳትኮ የኔ ማር
እኛም ለዚህ ክብር ያጣብቃን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
👏👏👏👏👏👏👏
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💒💒💒❤❤❤🌹🌹🌹
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር የምር ሲያምር ዝማሬን መላክዕት ያሰማልን
ወይኔ ኤዱዬ ግን ስሜታዊ ትመስላለች 😥😥😥😥😥😥😥😥
ወይኔ እንደት ደስ እደምትሉ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በእውነት😍😍😍😘😘😘😘😘
የመዳም ቅመሞችንም ከስደት መልስ ለዚህ ታላቅ ክብር ያብቃን እዚህ እንዳታገቡ ሀገራችን ነው የምናገባ አፀድ ነኝ እህታችሁ😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እናቶን ስላጥች ነው 😢😢😢
እግዚአብሔር ያፅናት
መቁም እራሱ አልቻለችም😢😢
በኡነት እግዚአብሔር አምላክ. የምትፈልጉትን ሁሉ ይፈፅምላችህ በጣም ነው ደስስስስስስስ እምትሉት. አየ ተዋህዶየ መቸም እኮነው የማትጠገቢው. ብቻ ክብሩን ሁሉ እርሱ ቸሩ መዳኒአለም ይክበር ይመስገን
በእባ ነው ያየሁት
ኤዱ ስሚትዋን እያሰብኩ
ኣይዞሽ የተባረከ ባል ሰጥቶሻል እህትየ🙏
ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኖራለች
እኔ የሰርግጋቹን ፈልገዉ ነበረ በጣም የምትወደዱ ስታምሩ የእግዚአብሔር ወርቆች ትዳራቹ በፍቅር ይሙላ👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌
ልኦል እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን የዘረጋህ አምላክ ሆይ እኔንም ልጅህን በቤትህ በስጋወ ደምህ ትዳሬን እንዴመሰርት አንተ እርዳኝ አሜን
ለዚህ ያደረገ እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደስስስስ ኣለችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁ ይባርክ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን👏😘😘
ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ያምርነበር በጣም አዳዲስ ሲታይደሞ በስላሴ በጣምያምራል የኮሮነወቅት
አቤት ውበት እናት ተዋህዶ ልጆቿን መሞሸር ታውቅበታለች እስይ እልልልልልልልልልልል እንዴት ያምር ነበር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ልጃቹ ትደግላቹ የምወዳቹ 😘😘😘😘😘😘😘👏👏👏👏👏በተዋህዶ ቤት መሞሸር ውበቱ ይለያል ወዙ እራሱ
እዴት እደምታምሩ በእመብርሐን ሰም ትዳራችሁ ይባርክላችሁ ሰነስረአታችሁ አለባበሳችሁ ብቻ ውብ የተዋህዶ ልጆች💖💖💖💖💖💖
እንዴኔ የሚወዳችሁ ይኖራል ግን የድንግል ማርያምን ልጅ ትዳራችሁን የአብርሃም የሳራ ያርግላችሁ የኔ ዉዶች ዉድድድድድድድድድ በክርስቶስ ፍቅር ኑሩልኝ ዘላለም 💘😍❤💘🙏🙏🙏
ይህን ላደረገ ሀሌሉያ በሉ
እግዚአብሔር ታማኝ ነው ሁልጊዜ በቃሉ
ሙሽራው ሙሽሪት እንኳን ደስ አላችሁ
የያዕቆብ አምላክ ሞገስ ሆነላችሁ🤲🤲🤲
ሙሽራ ሙሽሪት እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ ወልዳችሁ ክበዱ ❤️❤️❤️💞💞💞💞🤲🤲🤲መታደል ነው አንዴ የሚከናወን የማይደገም ደስታ መታደል ነው በጣም ደስ ይላል 💞💞💞💞❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ስታምሩ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን እኮ መታደል ነው ማርያምን የድንግል ማርያም ልጅ በእዴሜ በጤና እረጂሙን እድሜ ይስጣችሁ በጣም ታምራላችሁ
ስጠብቀው ነበር የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ እስከዘላለሙ በፍቅር የ ኖራችሁ በስደት ዓለም ያለነውን እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችን አብቅቷል ለዚህ ክብር ያብቃን😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ ውዶች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው🙏በጣም ነው የምንወዳችሁ❤️❤️❤️
እልልልልልልልልልልልልልልል
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ ውድድድድድድድድድ❤❤❤
ወይኔ በእመቤቴ ደስስስስ ስትሉ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንኳን ስረጋችን የቀብራችን ስነስረኣታ ደስስስስ ይላል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፍቅሩን እጥፍ ድርብ አርጎ ያብዛላችሁ ግሩም የሆነ ሰርግ እንኳን የተዋህዶ ልጅ ሆንኩን ውበትበ ኦርቶዶክስ ቤት ብቻ ለዝክም መመረጥ ያስፈልጋል አምላኬ ሆይ እኛንም ከስደት መልስ ለዝክ ወግ ማረግ አብቃን
ስወዳቹ ኮ ውይ ደስ ስትሉ በማርያም ከኣለባበሳቹ ጀምሮ😘😘ተመስገን ተዋህዶ ላደረገን ጌታ ሆይ ለዚ ክብር ኣብቃኝ አሜን👏
በእግዚአብሔር ቤት መባርክ እንዲ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ትዳራችሁ ይባርከው ሙሺሪት ማርያምን እወድሻለው ሻሽ አስርሽ ሳይሽ እዴት ደስ አለኝ የተባርሽ ልጅ አብርሃሙ ስላሴ ቤታቹን በበርከት ይሙሉት
Amen amen amen
Amen amen amen 💖💖💖💖🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ሰርግ እህቴ እግዚአብሔር ያክብርሽ በአለባበስሽ አስደስትሽን ብዙ ሴቶች ሻሽ ሳያስሩ ነው ስጋ ወደሙ ምቀበሉት ስር ነው በማለት
የተዋህድ እንቁወች ስታምሩ ማሪያምን እምየ ተዋህዶ ✝️💒🇪🇹💒✝️👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሁሌም በፍቅር ኑሩ👏👏
ኣቤት መታደል ትዳራቹሁ ይባረክ👏🥰🥰
መታደል እኮነው በእውነት ይህን ክብር ለኛም ያድለን መድኋኔአለም ክርስቶስ በእውነት መልካም ፍቃዱ ይሁንልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን እናቱንም ትዳራችሁን እደ አብርሀም እና እንደ ዛራ እድሜያችሁን እደ ማቱሳላ ያድርግልን መልካሙን ሁሉ መድኋኔአለም ክርስቶስ ያድላችሀ👏
እግዝአብሔር በጸጋ በእድሜና በጤና በሰላም 🤩🤩🤩❤️❤️❤️ይጠብቅልን
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እረጅም እድሜ እና ጤና ያድላችሁ ባለመኖሪ ብቀናም ግን በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ