Betoch | “ዘፈታ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 470

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 470 “ ዘፈታ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 470
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
    tiktok.com/@betochcomedyofficial
    t.me/Betochcomedy
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

КОМЕНТАРІ • 158

  • @IiliRaya
    @IiliRaya 3 місяці тому +64

    ደምሩኝ ቅሞሞችዬ አንደኛ ነኝ ዛሬ 😂😂 እንኳንም በሰላም መጣቹሁ ቤቶችዬ የኛ ድምቀት ❤❤❤ ዉድ የእስሊምና እምነት ተከታየች በሙሉ እንኳንም ለአረፋ በአል በሰላም አደረሳቹ ❤❤❤❤ በአሉ የሰላም የፍቅር ያንድነት ያርግልን ❤❤🕌 💒👏👏👏

    • @EkramAli-kr5og
      @EkramAli-kr5og 3 місяці тому

      አሚን❤❤❤❤

    • @hussenyesuf-ve2he
      @hussenyesuf-ve2he 3 місяці тому +1

      አሚንንንን

    • @saada8052
      @saada8052 3 місяці тому

      እናመሰግናለንአሚንንን

    • @sauditaif-gw2ud
      @sauditaif-gw2ud 3 місяці тому

      አሚን እናመሰግናለን❤❤❤❤

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 3 місяці тому

      እንኳን አብሮ አደረሠን አሚን እናመግናለን 🌹

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 місяці тому +33

    ለመላው እሰልምና ሀይማኖት ተከታዬች በሙሉ እንኳን 1445 አልኢድእልፈጥር በአል በሰላም አደርሰን አድርሳችሁ ቤትሰብ አንድሺ በች አሰግቡን ቂነናቲ የራሰነወ ወዴች❤❤

    • @saada8052
      @saada8052 3 місяці тому +1

      እንካንአብሮአደረሰን

    • @عايشه123-ع8ف
      @عايشه123-ع8ف 3 місяці тому

      እኳአብሮአደረሠን

  • @hawwaksa44
    @hawwaksa44 3 місяці тому +35

    ኢድ ሙባረክ ለመላ እሰልምና ተከታዮች

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 3 місяці тому +2

      እንኳበሰላምአደረሰን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 місяці тому +15

    ቤቶች ጥሌ እናክብርሃለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ሁሌም blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @muhdenhabibe1324
    @muhdenhabibe1324 3 місяці тому +21

    እድ ሙባረክ ለመላው የእስመምና ተከታዎች

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 3 місяці тому +7

    🎉🎉🎉🎉ለእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል-አድሀ (አረፋ) በዓልን በሰላም አደረሳችሁ!
    Hordoftootni Amantaa Islaamaa hundinuu Baga Ayyaana Eid-Al-Adhaa (Arafaa) 1445ffaa Nagayaan geessan!

  • @sheshegberehun
    @sheshegberehun 3 місяці тому +8

    ግን ቤቶች እየቆያችሁ አንድ አንድ እያላችሁ እየጠፋችሁነዉ እንዳልክ ቤቢ እርስቴ አሹ እከ አዛሉ።።የጠፊት ቢመለሱ ጡሩነዉ😞 ተመልካች እራሱ እየቀነሰነዉ በተረፈ ❤

  • @OmerAyalew-jd5jz
    @OmerAyalew-jd5jz 3 місяці тому +10

    ይቅርታ እኔ ጥያቄ ኣለኝ ኣዛሉ የት ሂዳ ነዉ ጠፈታለች በሰላም ነዉ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

    • @ethio-bi9vy
      @ethio-bi9vy 3 місяці тому

      አቢይን መጠየቅ ይሻላል እሱ ነው ጉድ ያደረጋት😅😅😅

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke 3 місяці тому

      Dedebi. Abiyi. Sew. Bela. new. Ende. Werniga.

    • @Samera-zl2ju
      @Samera-zl2ju 3 місяці тому

      ​@@ethio-bi9vyእንዴት

    • @ethio-bi9vy
      @ethio-bi9vy 3 місяці тому

      @@MartaMarta-pi5ke አቺጋር እኪደርስ መንግስትሽ ነው ማርትዬ🤣🤣🤣😃😃

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 3 місяці тому

      Endelelochu tetaleta newa, beselam ke betoch yelekeke yelem eko

  • @SamsamaSamsama788-er3pg
    @SamsamaSamsama788-er3pg 3 місяці тому +7

    ሻሼ እና አቢ በዚሁ ከቀጠሉ ቤቶች ድራማ ወድቋል 😂😂😂😂😅😅😳

  • @KaleabEyasu-dk8bq
    @KaleabEyasu-dk8bq 3 місяці тому +6

    ቤቶች ድራማ ሳይ በ2015 የፈረሰው ቤታችን ትዝ ይለኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mq 3 місяці тому +4

    የአሚን እድገት የገረመው ሰው🙏🙏

  • @Mule0411
    @Mule0411 3 місяці тому +11

    ጥላሁን ምስጋና ይገባሀል
    - ብዙዎቹ አዲስ ፊት መሆናቸው ድራው እውነት አስመስሎታል ችሎታቸውም ከፍተኛ ነው
    - ዘላቂነት
    - አዝናኝነት እና variety (ስቀው የሚያስቁ የወፍጮ ቤት ስራተኞች ፤ እንደ አቅማቸው የሚያስቡ ዘና ያሉ የቤት ስራተኞች፤ አትሌቱና ደላላው፤ ውሎቸውን የሚመስል ቃላት የሚጠቀሙ ጠበቃና የመንግስት ስራተኞች፣ ግልፍተኛ ሴት። ድንቅ ነው!!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 місяці тому +2

    ቤቶች ጥሌ እናክብርሃለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ሁሌም blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 3 місяці тому +5

    ሻሸና አቢ ቀን ወጣላችሁ ዛሬ በሳቅ🤣🤣🤣

  • @Toyba-kg6mz
    @Toyba-kg6mz 3 місяці тому +4

    ኢድ ሙባለክ ለመላው ኢስላም በሙሉ አመቱ ያድርሰን ።

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 3 місяці тому +2

    ለእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባርክ

  • @robeltube8014
    @robeltube8014 3 місяці тому +5

    ሻሽየ የቤቶች ድምቀት

  • @FethiTowfik
    @FethiTowfik 3 місяці тому +1

    Ya BA FERDU ENA TARIKWA CARACTER BETOCHIN YABALETA ASQEGN ARAGEW

  • @tumsidoletebo5249
    @tumsidoletebo5249 3 місяці тому +2

    አዘሉ የት ሄደች????

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 місяці тому +1

    Hey ጭምጭርምርም የሚባል ነገር አያውቅም የአብዪ ጊታር አረ አንቺ ሖዪ ነው ቅኝቱ ክራሩ ለማለት ፈልጌ ነው 😅ይመቻችሑ ቤቶች ያስተምራል ያዝናናል 😅😅😅

  • @ሞትእያለክፋት-ለ1ዘ
    @ሞትእያለክፋት-ለ1ዘ 3 місяці тому +3

    ቆይግን አዛለች የትጠፋይ

  • @TaybaYaMam-t8k
    @TaybaYaMam-t8k 3 місяці тому +1

    አዛሉ የትገባች ግን😢

  • @NisuhNisuh-le5tg
    @NisuhNisuh-le5tg 3 місяці тому +2

    እንኳን አደረሰኝ ለራሴ🙄😪🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 місяці тому +2

    ያኔ ሸቃሊት ሻሽዬ 😂😂😂😊

  • @AminaBahrain-v7q
    @AminaBahrain-v7q 3 місяці тому +2

    Edi Mubarak Muslim people ❤🎉

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 3 місяці тому

    ግን ቤቶች አዳድ እያሉ እየወጡ አለቁ ለምንድነው አዛሱም የለች የበፊቶቹ እየወጡ ነው ይደብራል ከምር

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 3 місяці тому +2

    እኔም ፈታ ማለትነው ያማረኝ 😅😅😅

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 3 місяці тому +1

    Kkkkkkkkkkkk beciyeee🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @እሙሩቅያየልጓማዎ
    @እሙሩቅያየልጓማዎ 3 місяці тому +2

    እንኳንአብሮአደረሰን

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 3 місяці тому +2

    ክክክክ ቤቶች ልዩወች

  • @Jgi-j3y
    @Jgi-j3y 3 місяці тому +1

    Eid Mubarak All Muslim ❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤

  • @josanjossi5308
    @josanjossi5308 3 місяці тому +2

    ታሪክዋ ሁሌ ትገርመኛለች

  • @mhertmhert962
    @mhertmhert962 3 місяці тому +1

    Wow ❤😂😂😂😂😂Sewdchu 😂😂

  • @mohamohammedsiraj4988
    @mohamohammedsiraj4988 3 місяці тому +1

    ጋዬ ክራር ሲመቱ ደስ ይላሉ አልፎ አልፎ ክራር ቢመቱ ደስ ይለኛል

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 3 місяці тому

      አቢዬ እኮ የስቃል ክክክክክክክክክክ

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mq 3 місяці тому +1

    አብዬ ምርጥ ሰው 😁😁

  • @gxhx467
    @gxhx467 3 місяці тому +1

    እከ የት ገባ አምጡልን እከን

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mq 3 місяці тому

    በዚህ የድራማ ሙድ የፌሚኒስት መልእክት በሙድ ማስተላለፋችሁን ብታቆሙ አሪፍ ነው 🤔🤔

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 3 місяці тому

    Benetsa weyem berekash dramawen yemiserit becha keru .. Telahun besew eyetechawete new.. b bezuwoch UNSUBSCRIBE mederegeh ayekerem bekerebu

  • @badrudin7674
    @badrudin7674 3 місяці тому

    እርስተ እያዬን አዲጋ ኧረተራው አፈቀረች ተብላ በዛ ጠፋች አመንም አሁን አየደረሰች ነው ከሄኖክ ከተረፈች አንዱን አፈቅራ መጥፋታ አይቀርም አይ በቶች አንዲ በአንዲ አየወጣች አለቃቹ አዝናለሁ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @ZaniraNour
    @ZaniraNour 3 місяці тому

    የብልጽግና ማስታወቅያ ሆናችሁ ቀራችሁ ። ምነው ነጻ ብትሆኑ !!!

  • @zdmohammed
    @zdmohammed 3 місяці тому

    ውሀ ያጣ መሬት 😂😂😂😂

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 3 місяці тому +1

    ዎይኔ ዘእቴ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂የዛሬ ይለያል

  • @SamsamaSamsama788-er3pg
    @SamsamaSamsama788-er3pg 3 місяці тому +1

    ቤቶችዮ እኔ ወደ ኅላ ካለው ክፍላችሁ ተመልሻለሁ 😢😢አድሱ ምኑም ደስ አይለኝም ለኔ ብቻ ነው ግን

    • @tamanechtafese2694
      @tamanechtafese2694 3 місяці тому

      ለእርሱ ብቻ ነው ለእኛ ተመቹን

    • @SamsamaSamsama788-er3pg
      @SamsamaSamsama788-er3pg 3 місяці тому

      @@tamanechtafese2694 አሁኑ ክፍል ላይ ሻሼ እና አቢ አልተመቹኝም

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke 3 місяці тому

      Awe. Le Anete..bicha .new

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 3 місяці тому +1

    እንኮዋን ባሳላም መጠችሁ 👏👏🤝🤝

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 3 місяці тому

    ክክክኽአረዛሬእነሻሸጉድይዛችሁ መጣችሁ ዘሩንልታጨልሉት

  • @TaytuLegese
    @TaytuLegese 3 місяці тому +1

    I Love is drama❤❤❤❤

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 3 місяці тому +3

    አብዬ ይርገጤን ስወዳቸው የኔ ሀበሻ

  • @Rahemethassen
    @Rahemethassen 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @HonelignLebego
    @HonelignLebego 3 місяці тому +1

    Hi

  • @adommiya9812
    @adommiya9812 3 місяці тому

    ግን ባሻ የት ደረሱ😮😊

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 3 місяці тому

    ቤቶች ልጆች ሰለሚያዬት መስከር ጥሩ ምሳሌ አይደለም

  • @ውድእናቴኑሪልኝ-ዸ6ተ
    @ውድእናቴኑሪልኝ-ዸ6ተ 3 місяці тому +1

    አብየ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rawdaismael4257
    @rawdaismael4257 3 місяці тому

    አዛሉ የት ሄዳ ነው

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 3 місяці тому

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @user-di8sn7yu2t
    @user-di8sn7yu2t 2 місяці тому

    Aregash difit yaregish

  • @AaAa-yx2wq
    @AaAa-yx2wq 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤😂

  • @NanaNeamat-xg5mg
    @NanaNeamat-xg5mg 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @signalamioun1370
    @signalamioun1370 2 місяці тому

    😅😅😅😂😂😂😂

  • @AdilAsgo-bo8wy
    @AdilAsgo-bo8wy 2 місяці тому

    Kkkkkkkk

  • @MesertMeseret-kg8zo
    @MesertMeseret-kg8zo 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂

  • @googleid1116
    @googleid1116 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂

  • @GguHyu-d5b
    @GguHyu-d5b 2 місяці тому

    😂😂😂😂

  • @Hanamagistu
    @Hanamagistu 3 місяці тому

    😂😂😂😂

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh 3 місяці тому

    😅😅😂😂

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 місяці тому

    አሚን አደገች 😮 እወድሻለሑ አሚን አደገች ያለችው ልጄ ነች ቤቶች አትጥፉ 😅።

  • @TryH5DFG
    @TryH5DFG 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @SamrawitMohammed-gb1td
    @SamrawitMohammed-gb1td 3 місяці тому +1

    Betoch 😘😘

  • @BeteKonjoo
    @BeteKonjoo 2 місяці тому

    😂😂😂kkkkk

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 3 місяці тому

    Makebel.. please film ateseri bekash.. selecheshen asetelabesh.. dero kere

  • @Hhh-rd7gp
    @Hhh-rd7gp 3 місяці тому

    ወድ የቤቶች ቤተሠቦች እንደት ናችሁ
    ሻሸ እና አቤ ❤ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ❤❤❤

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ጥሩ ነው በርቱ!!!
    ለአቤና ለሻሼ❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤

  • @Rawdamouhammedhassan
    @Rawdamouhammedhassan 3 місяці тому

    😂😂😂❤❤❤❤🎉

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 3 місяці тому

    እሰይ። ዛሬ አነ ሻሼ ቀን ወጣላቸው

  • @bhhhh8094
    @bhhhh8094 3 місяці тому

    ልካስገባችው፡ግንየተመታክ

  • @مباركالمبارك-ح9و
    @مباركالمبارك-ح9و 3 місяці тому

    እማስታወቄዉለይ ያለዉቤት ኢቶቢያነዉ

  • @عبدالرحمن-ظ6ف2ه
    @عبدالرحمن-ظ6ف2ه 3 місяці тому

    አሚንየ ወላሂ በጣም አድጋለቺ

  • @Konjit-x6x
    @Konjit-x6x 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Yergaesrail
    @Yergaesrail 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂
    Meznantu desse yelal demo abrobchwal ❤

  • @sanwoo2708
    @sanwoo2708 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-cr6cf2in8p
    @user-cr6cf2in8p 3 місяці тому

    እነ ሻሸ ግን የማዳም ቅመሞችን😅😅

  • @zemzmzemzm6347
    @zemzmzemzm6347 3 місяці тому

    👍👍👌👌👌❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @mduae2013
    @mduae2013 3 місяці тому

    😀😀😀🥰🥰🥰❤❤❤🤲🤲

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    አረጋሽ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @romanabebe7394
    @romanabebe7394 3 місяці тому

    ምነው ለለዛችሁን ጠበሳችሁ

  • @Kuwait-gd5vq
    @Kuwait-gd5vq 3 місяці тому

    ❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 3 місяці тому

    እንኳን በደመና መጣችሁ ቤቶች🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @kaledetube396
    @kaledetube396 3 місяці тому

    ወገኖቸ ደምሩኝ ስሞት

  • @AyshahussainHusen
    @AyshahussainHusen 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ebstv_fan
    @ebstv_fan 3 місяці тому

    የፕሬስ ነፃነትማ አለ።😮😮😮

  • @AyisheMohammed
    @AyisheMohammed 3 місяці тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 3 місяці тому

    ቀበሌ ተላላኪ ነበርሽ 😂😂😂😂

  • @HayatMohammed-wx7wg
    @HayatMohammed-wx7wg 3 місяці тому

    አቢ ግን እርጉዝ ናት ዴ😮

  • @wubethaile3205
    @wubethaile3205 3 місяці тому

    wellcome back Betoch

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @amrhbore9077
    @amrhbore9077 3 місяці тому

    😂😂😂😂

  • @fatmasayeed5292
    @fatmasayeed5292 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @Askutezu1977
    @Askutezu1977 3 місяці тому

    ይቤ ባልደረባ አበዛ

  • @FgFg-ou8tn
    @FgFg-ou8tn 3 місяці тому

    በዜስ ወዴት ሄደ😢😢