ذَٰلِكَ عِيسَى ابْنُ مَرْيَمَ ۚ قَوْلَ الْحَقِّ الَّذِي فِيهِ يَمْتَرُونَ [ ሱርቱ መርየም፣ - 34 ] ይህ የመርየም ልጅ ዒሳ ነው፡፡ ያ በርሱ የሚጠራጠሩበት እውነተኛ ቃል ነው፡፡ ما كان لله أن يتخذ من ولد سبحانه إذا قضى أمرا فإنما يقول له كن فيكون [ ሱርቱ መርየም፣ - 35 ] ለአላህ ልጅን መያዝ አይገባውም፡፡ (ከጉድለት ሁሉ) ጠራ፡፡ ነገርን በሻ ጊዜ ለርሱ የሚለው «ኹን» ነው ወዲያውም ይኾናል፡፡ وإن الله ربي وربكم فاعبدوه هذا صراط مستقيم [ ሱርቱ መርየም፣ - 36 ] (ዒሳ አለ) «አላህም ጌታዬ ጌታችሁም ነውና ተገዙት፡፡ ይህ ቀጥተኛ መንገድ ነው፡፡» وقولهم إنا قتلنا المسيح عيسى ابن مريم رسول الله وما قتلوه وما صلبوه ولكن شبه لهم وإن الذين اختلفوا فيه لفي شك منه ما لهم به من علم إلا اتباع الظن وما قتلوه يقينا [ ሱረቱ አል-ኒሳእ - 157 ] «እኛ የአላህን መልክተኛ የመርየምን ልጅ አልመሲሕ ዒሳን ገደልን» በማለታቸውም (ረገምናቸው)፡፡ አልገደሉትም አልሰቀሉትምም፡፡ ግን ለእነሱ (የተገደለው ሰው በዒሳ) ተመሰለ፡፡ እነዚያም በእርሱ ነገር የተለያዩት ከእርሱ (መገደል) በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡ ጥርጣሬን ከመከተል በስተቀር በእርሱ ነገር ምንም ዕውቀት የላቸውም፡፡ በእርግጥም አልገደሉትም፡፡ بل رفعه الله إليه وكان الله عزيزا حكيما [ ሱረቱ አል-ኒሳእ - 158 ] ይልቁንስ አላህ (ኢሳን) ወደርሱ አነሳው፡፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው፡፡ وإذ قال الله يا عيسى ابن مريم أأنت قلت للناس اتخذوني وأمي إلهين من دون الله قال سبحانك ما يكون لي أن أقول ما ليس لي بحق إن كنت قلته فقد علمته تعلم ما في نفسي ولا أعلم ما في نفسك إنك أنت علام الغيوب [ ሱረቱ አል-ማኢዳህ - 116 ] አላህም፡- «የመርየም ልጅ ዒሳ ሆይ! አንተ ለሰዎቹ፡- እኔንና እናቴን ከአላህ ሌላ ሁለት አምላኮች አድርጋችሁ ያዙ ብላሃልን» በሚለው ጊዜ (አስታውስ)፡፡ «ጥራት ይገባህ፤ ለእኔ ተገቢዬ ያልኾነን ነገር ማለት ለኔ አይገባኝም፡፡ ብዬው እንደ ኾነም በእርግጥ ዐውቀኸዋል፡፡ በነፍሴ ውስጥ ያለውን ሁሉ ታውቃለህ፡፡ ግን አንተ ዘንድ ያለውን አላውቅም፡፡ አንተ ሩቆችን ሁሉ በጣም ዐዋቂ አንተ ብቻ ነህና» ይላል፡፡ ما قلت لهم إلا ما أمرتني به أن اعبدوا الله ربي وربكم وكنت عليهم شهيدا ما دمت فيهم فلما توفيتني كنت أنت الرقيب عليهم وأنت على كل شيء شهيد [ ሱረቱ አል-ማኢዳህ - 117 ] «በእርሱ ያዘዝከኝን ቃል ጌታዬንና ጌታችሁን አላህን ተገዙ ማለትን እንጂ ለነርሱ ሌላ አላልኩም፡፡ በውስጣቸውም እስካለሁ ድረስ በነርሱ ላይ ተጣባበቂ ነበርኩ፡፡ በተሞላኸኝም ጊዜ (ባነሳኸኝ ጊዜ) አንተ በነሱ ላይ ተጠባባቂ ነበርክ፡፡ አንተም በነገሩ ሁሉ ላይ ዐዋቂ ነህ፡፡»
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱሰ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤
AMEN Amen Amen mimye enkuan abro aderesen
Amen Amen Amen ማሬ
ሚሚየ የኔ ምረጥ ስወድሽ ❤️
Amen enkan abero adersen
@@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 💌👈
እኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሣችሁ
እልል እልል ደስ ይበለን ወልድ ተወልዶ ነፃ አወጣን እሠይ 🙏🙏
ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ
💚💛❤
ሰላም ለውዷ ሀገሬ ዞሮ መግቢያዬ
💚💛❤
💞💟💌💝
አሜን
Amen.Amen.selam.lekulu
አሜን ልክነሽ
🌹
ክክክክክ አሜን ለቤሩት መዳሞች ታስፈልግ ነበር ሚሰማን አጣን እኮ የቤሩት ደሞዝ ተረስተናል ሰላማችሁ ይብዛ ቤሩቶች ከፈጣሪ ጋር ራሳችሁን ጠብቁ ፈተና በዝቶል አስታዋሽ ያጣን ስደተኞች
Mesaye titi new Ena afichachew laye koma ye 1ameti ke 1weri tekebelikachew
Mesaye titi new Ena afichachew laye koma ye 1ameti ke 1weri tekebelikachew
በጣም የኔውድ የደመወዙን ነገረ አታሽው ስጥኝ ከልኮቸው ትናት ከ3ወር ብሃላ ብለውኝ ቁጭ 4ወር ነበረኝ
በጣም
@@ስአዳነኝየመካነሰላሟ እኛም አለን አሁን3 አራት ወር በኃላ ደሞዝ ጠይቂ ተባልኩ አጠቃላይ የሰባት ወር እግዚኦ ነው በዝህ ብርድ ካለ ደሞዝ ፈጣሪ ለኛ ስል ዶራሉን ያምጣልን እን እደዛሬ ተናድጂ አላቅም 3ወር ጠብቂ እደገኛ አራት ወር ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኚ አልኩ
*እነሆ ድንግል ትጸንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች (ኢሳ 7÷14) ንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም እደረሳችሁ እደረሰን በአሉ የሰላም ይፍቅር ይሁንል በያላችሁበት መልካም በአል ይሁንላችሁ ይሁንልን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏*
አሜን አሜን አሜን
Ameen👍👍👍
አሜን🙏👏👏👏
ذَٰلِكَ عِيسَى ابْنُ مَرْيَمَ ۚ قَوْلَ الْحَقِّ الَّذِي فِيهِ يَمْتَرُونَ
[ ሱርቱ መርየም፣ - 34 ]
ይህ የመርየም ልጅ ዒሳ ነው፡፡ ያ በርሱ የሚጠራጠሩበት እውነተኛ ቃል ነው፡፡
ما كان لله أن يتخذ من ولد سبحانه إذا قضى أمرا فإنما يقول له كن فيكون
[ ሱርቱ መርየም፣ - 35 ]
ለአላህ ልጅን መያዝ አይገባውም፡፡ (ከጉድለት ሁሉ) ጠራ፡፡ ነገርን በሻ ጊዜ ለርሱ የሚለው «ኹን» ነው ወዲያውም ይኾናል፡፡
وإن الله ربي وربكم فاعبدوه هذا صراط مستقيم
[ ሱርቱ መርየም፣ - 36 ]
(ዒሳ አለ) «አላህም ጌታዬ ጌታችሁም ነውና ተገዙት፡፡ ይህ ቀጥተኛ መንገድ ነው፡፡»
وقولهم إنا قتلنا المسيح عيسى ابن مريم رسول الله وما قتلوه وما صلبوه ولكن شبه لهم وإن الذين اختلفوا فيه لفي شك منه ما لهم به من علم إلا اتباع الظن وما قتلوه يقينا
[ ሱረቱ አል-ኒሳእ - 157 ]
«እኛ የአላህን መልክተኛ የመርየምን ልጅ አልመሲሕ ዒሳን ገደልን» በማለታቸውም (ረገምናቸው)፡፡ አልገደሉትም አልሰቀሉትምም፡፡ ግን ለእነሱ (የተገደለው ሰው በዒሳ) ተመሰለ፡፡ እነዚያም በእርሱ ነገር የተለያዩት ከእርሱ (መገደል) በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡ ጥርጣሬን ከመከተል በስተቀር በእርሱ ነገር ምንም ዕውቀት የላቸውም፡፡ በእርግጥም አልገደሉትም፡፡
بل رفعه الله إليه وكان الله عزيزا حكيما
[ ሱረቱ አል-ኒሳእ - 158 ]
ይልቁንስ አላህ (ኢሳን) ወደርሱ አነሳው፡፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው፡፡
وإذ قال الله يا عيسى ابن مريم أأنت قلت للناس اتخذوني وأمي إلهين من دون الله قال سبحانك ما يكون لي أن أقول ما ليس لي بحق إن كنت قلته فقد علمته تعلم ما في نفسي ولا أعلم ما في نفسك إنك أنت علام الغيوب
[ ሱረቱ አል-ማኢዳህ - 116 ]
አላህም፡- «የመርየም ልጅ ዒሳ ሆይ! አንተ ለሰዎቹ፡- እኔንና እናቴን ከአላህ ሌላ ሁለት አምላኮች አድርጋችሁ ያዙ ብላሃልን» በሚለው ጊዜ (አስታውስ)፡፡ «ጥራት ይገባህ፤ ለእኔ ተገቢዬ ያልኾነን ነገር ማለት ለኔ አይገባኝም፡፡ ብዬው እንደ ኾነም በእርግጥ ዐውቀኸዋል፡፡ በነፍሴ ውስጥ ያለውን ሁሉ ታውቃለህ፡፡ ግን አንተ ዘንድ ያለውን አላውቅም፡፡ አንተ ሩቆችን ሁሉ በጣም ዐዋቂ አንተ ብቻ ነህና» ይላል፡፡
ما قلت لهم إلا ما أمرتني به أن اعبدوا الله ربي وربكم وكنت عليهم شهيدا ما دمت فيهم فلما توفيتني كنت أنت الرقيب عليهم وأنت على كل شيء شهيد
[ ሱረቱ አል-ማኢዳህ - 117 ]
«በእርሱ ያዘዝከኝን ቃል ጌታዬንና ጌታችሁን አላህን ተገዙ ማለትን እንጂ ለነርሱ ሌላ አላልኩም፡፡ በውስጣቸውም እስካለሁ ድረስ በነርሱ ላይ ተጣባበቂ ነበርኩ፡፡ በተሞላኸኝም ጊዜ (ባነሳኸኝ ጊዜ) አንተ በነሱ ላይ ተጠባባቂ ነበርክ፡፡ አንተም በነገሩ ሁሉ ላይ ዐዋቂ ነህ፡፡»
አሜን አሜን አሜን
የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ብዝት ትርፍ ትርፍርፍ ይበልላችሁ
አሜን
አሜን ለንችም ብዝት ይበል ቆንጆ
አሜን አሜን አሜን
አሜን፣ ምርቃት ናፍቆኝ ነበር
Amen
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም በጤና አደርሳለሁ
አሜን
ዉይኮመቶቺስታናዱ። ስለድራማዉ አስተያይአሠጡምደ እጭዝብላቺሁመቀባጠር። ቤቶቺበርቱ በጣምነዉየምወዳቺሁ
አሜን አሜን አሜን እንካን. አብሮ አደረሰን
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ሙስሊም ነኝ ግን ክርስቲያን ወጋኖቸን ከልብ እወዳለው♥ የክርስትና እመነት ተከታዮች መልካም የገና በአል ብያለው💪👏
🙄🙄🙄🙄
እኛም እንወዳችኋለን እናመሰግናለን እህት ሀይማኖታችን የግል ነው ሀገራችን የጋራ ነው።
አሜን አሜን የኔ ቅን ሰብስክራይብ አርጉኝ
እኛም እኖደለን ለሁለችንም❤❤❤❤
እናመሠግናለን
መልካም በአል ይሁንለቹ ለገሬ ሰው በሙሉ 🌹🌹🌹
አሜን
የልጅ አዋቂ እርስቴ
የያቆብ ሌሊት ይሁንልን ውዶቼ
ለሀገራችን ስላም ይብዛ አሜን 💚💛❤
Amen amen Amen
አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
አሜን
አረ የይቤ ዉበት እየጨመረ መጣ ዋዉ ፂሙ ሲያምር ይቤዋ I LOVE YOU ቤቶችየ የኛ ድምቀቶች💚💛❤
ገናን ቤተሰብጋ መሳለፍ የናፈቀው በስደት ሆድ ባስ ብሎኛል
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሠሽ የኔ እህት አይዞሽ እሽትንሽጌዜነው አገራችን እንገባለን የኔማር
እኔ
❤😀❤❤😀❤😀❤😀
Ene alehu mer
እኳን አደረሰሽ እህት አለም አይዞሽ
ያገሬ ልጆች የዛሬ አመት ሀገሬ ነኝ ፈጣሪ ከፈቀደ
😂😂የኔ ማር አሳዘንሽኝ የምር እኔም የዛሬ አመት ነው የምገባው በሰላም ያድርሰን እንገባለንን አይዞሽ
Egziabehr yeza sewu yebalesh
ደና ግቢ ቆንጅዬ እና ደሞ ብር በባንክ ቤት ዘርዝሪ..lol
እኔም ኢንሻ አላህ የነመት ትኬት ቆርጫለሁ😀 ብታይ ልቤ ጥሎኝ ተሳፍሯል😭 የአመት ያድርሰን
@@yenetube5966 ማለት?
ውድ የተዋሕዶ ልጆች መልካም ገና ይሁንላችሁ
አሜን
ለሁላችን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መንፈሳዊ ቻይናል ሳብስክራብ አድርጉልኝ👈
አሜን
@@ሰብሊt subscribe enderargekonjo
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን , ዶሮ የናፈቀው ካለ ያናግረኝ
ገና በአል በጣም ነው የምወደው ግን ከ መዳም ቤት ወጥቼ ማክበር አልችልም ቤቶችዬ እስቲ ፈታ አርጉኝ ዛረ ከፍቶኛል💚💛💖
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ኡሉም ያልፋል በግዜው
አመልሽ ነው
@@getachewferede1869 አይዞሽ ማር
እንኳዋን አደረሳቹ ውድ የሃገረ ልጆች የክርስቶስ የእየሱስ ልደት ባአል
Ayizosh enat
እደው ቤቶች እየ እናተ ባትኖሩ ባማን እስቅ ነበር የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ብትን በሉልኝ ደስታችሁ ደስታየነው ማነው እደኔ ስደት ያደከመው
ዛሬ አደኛ ነኝ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃቹ ሀገራችን ሰላም ትሁን
አሚንንን
አሚን
@@hayat.edires222 ወደቤቴ ጎራ በይ ማር
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
አሚንን አሚንን
ሁላችሁንም የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ለገና ባዓል በሰላም አደረሳችሁ
እረ፡በዜ፡ወፈረክ
ኣሜን ኣሜን
አልሀምዱሊላህ የኛ ጌታ አልወለደም አልተወለደም happy birthday የምንለው አምላክ የለንም ።
ወሊላሂል ሀምድ
@@ሱብሀነክላኢላሀኢለላህ ትክክል፡አላህ፡አንድነው፡አጋረም፡የለውም
አሜን
እስኪ ማነው እንደኔ በማዳም ቤት ውስጥ ሆኖ የሀገሩን የበአል ድባብ እያሰበ ሆዱ ባር ባር ያለው
☝🙏🌲🌲🎄😂😂😂😂
@@lynnomaalouf6152 እኔ 🙋♀️🙋♀️😥😢😭
☝☝Enie Azosh yene mar
እኔ እስት ሰብእስክራይፕ አርጉኝua-cam.com/video/LjC76ljf0x4/v-deo.html
@@lynnomaalouf6152 ene alehu yen merr
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይዎች እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ልደት በአል በሰላም አደርሳችሁ!!
ወይ ጉድ ከኢትዮጵያ የማይሰማ ነገር የለም እኮ አሁን ደግሞ በቁማር ወጣቱን በቁም ገደሉትእንዴ ...ተመስገን የማዳም ሰራ ምን አለኝ💚💛❣️
ያለሑት ኤራቅ ነው ከሣምንት ቡሐላ ሐገሬ ልገባ ነበር ግን ሐገሩ ሠላም አይደለም የሐገሬ ልጆች እስኪ ለሐገርሽ ሰላም ያብሽ በሉኝ😭😭
እናት አባቶቼ እህት ወንድሞቼ እፃናት በሙሉ ሁላችሁም እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የገና በዓል ይሁንልን አሜን💚💛❤ የአመቱ ሰው ይበልን
ውድ ያገሬ ልጆች እንኩዋን ለጌታችን እና ለመዳኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቹዋን ይባረክ 🙏💚💛❤️🙏🙏
አሲና በል አሲና ገናዬ እዮሐ አሲና በል
እዮሐ አሲና ገናዬ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በአሉ የሰላም የጤና የመተሳሰብ ያርግልን💚💛❤️😇🙏
ውድ እና የተከበራችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የጤና የመተሳሰብ ይሁንልን የስደት እህት ወንድሞቼ እንዳይከፋችሁ አይዞን ሁሉም ያልፋል *መልካም በአል* !
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ እንኳን ለገና በአል አደረሰን ገና እየገባ ነው ወይኔ ጓደኞቼ ጋር ቤተክርስቲያን አስቀድሰን ውጭ ቁጭ ብለን ስንቦጫጨቅ ትዝታ ሊደፋኝ ነው
ቤቶችየ እንካን ደህና መጣችሁ
ሲቀጥል እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት እና ለገና በአል አደረሣችሁ አደረሠን
ለተዋህዶ እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በሀል በሰላም አደረሳቹ ይቤ በሰላም ነው ፀጉርክ አደገ ፂምክን አስቀንሰው
ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ ይስፈን ❤❤❤
እኳን በሰላም መጣችሁ ለመላው የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለገና በአል አደርሳችሁ ባገር ውስጥም ያላችሁ ካገር ውጪም ለምትኖሩት በሙሉ በአሉ የሰላም የጤና የፍቅር ያድነት የመተሳሰብ በአል ይሁንላችሁ ያመት ሰው ይበላችሁ
አላህ ላገራችን ሰላም ይስጥልን አሚን ዛሬስ ብዙም አልተቀደምኩም
በስደት አለም ያላቹ አውዳአመት ሲቀርብ ሆዱ ባርባር የሚለው በናፍቆት አይይ እስከ መቼ ይሆን ከቤተሶቦቼ ተለይቼ አመት ባአል የማሳልፈው 😭😭😭
የቅን ልብ ባለቤት ከሆናችሁ ያለምንም ወጭ ካላስቸገርኳችሁ #ሰብስክራይብ ግጩኝ👏❤
selam
Enym yeunew ynfkey Hirut
አይዞሽ እህት
አይዛሽ ማር
ቤቶች ድራማ በየሳምንቱ የምታቀርቡት ጥሩና ወቅታዊ ትምህርት ሰጪ ድራማ ነው:: ወጣቱ ብዙ ምክር ያስፈልገዋል :: እናመሰግናለን🙏🏾
ዋዉዉዉዉ እንኳን አደረሳችሁ ዉድ ያገሪ ልጆች ለገና በዓል በተረፍ መልካም ምሽት እና አዳር ይሁንላቾሁ 😙😙💙💙
አሜን ምርቃት ናፍቆኝ ነበር
በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ቤቶቼ የሳምንት ሰው ይበለን
እንኳን በሰላም መጣቹ ቤቶች የክርስትና እምነት ተከታዬ እንኳን አደረሳቹ
እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን ምርጤ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኩዋን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት ባእል በስላም አደርሳችሁ 👍
የቅን ልብ ባለቤት ከሆናችሁ ያለምንም ወጭ ካላስቸገርኳችሁ #ሰብስክራይብ ግጩኝ👏❤
አሜንን እንኳን አብሮ አደረሰንን
@@እማየእማየእወድሻላሁ hi
ኢትዬጵያ
የሁሉም
እምነቶች
ደሴት ናት!
ፍትህለሚቃጠለው ቁርአን !
ፍትህለመስጂዶቻችን !
Subscribe endrarge konjo
ቱ ሰብስክራይብ ማረግነውየሰለቸኝ😏
@@samerytube9478 አብሽር ኢንሻአላህ
@@የበረሀዋሎሚስደተኛ አወማማየ ያረቢፍትህ
@@samerytube9478 ያኦክቲ ሙዚቃአለሽ ለእኔ አይሆነኝም ሄጀነበር ቤትሽ
ውድየተዋህዶልጆች በውጭም በውስጥ አገር የምትኖሩ እኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት ብአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም ገና ይሁንልን ቤቶችዬ በጣም ደስይላል በርቱ💚💛❤
ለመላው የክርስትና እምነት ትክታይ እንኩአን ለግና በአል በሰላም አደርስን
ደጸጰጰጰደጸ
ደጸጨ
ደጸጰደጰጨጰ፣ደጸጨ
ጰጰጰጨጨጨጀጸጰጰጨደጸጨጨጨጰጰጨጰደጸጰደጸጨ
ጨጰ
መልካም የግና በአል 🇪🇹❤️🏒🏒🏒
አሜን አሜን አሜን
1
@@dyd5174 ለሁለችንም
bagaa betoch
ምርጦችዬ ስወዳችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገሬ ምጊዜም በልቤ ነሽ 🇨🇬❤
ቤቶችየ በጣም ያምራል ደስ ይላል ለሚማር ስው ልብ ላለው ስው ጥሩ ትምህርት አዘል መልእክት ነው በርቱ ቤቶች እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ውዶች አገራችንን ስላም ያድርግልን አሜን ደህና ደሩ የሳምንት ስው ይበለን አሜን ።
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኀኔታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም በጤና አደረሳችሁ ሀገራችንን ኢትዮጰያ ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏 እስኪ በቅንነት #Subscribe አድርጉኝ አይከፈልበት 🙇🙇🙇
Bint Mahiቢንት አንቺም አርጊኝ
Enderarg
እሺ እኔንም አርጉኝ ውዶቼua-cam.com/video/LjC76ljf0x4/v-deo.html
መቅደስ ኢትዮጲያ mekdi adrgshalhu adrgign
betasb hognealhu betsabe hugn konijo
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳችሁ😍
ለመላው ለኦርቶዶስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለመደህንዓለም ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አንደረሰን
kkk
@@zenatz7137 ያስቃል❓
@@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ zim atiyatim lol
Enatu lemelaw chirstina eminet teketayoch bemulu new mibalew
@@zenatz7137 👹yeseyetan lign
እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን የልደት በኣል በሰላም እደረሰን ቤቶችየይ በጉጉት እኮ ነው እምጠብቃቹሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
አወደማቸኘኑ
Baga naganii dhuftanii betoch💚💛❤️💘
Well come betoch dirama
❤❤❤❤💘👈
Mekdes Mekdes hojatimee😊😸
Atisi bagaa nagani egedhe
💚💛❤️💋💋💋
የተዋህዶ ልጆቿ እንኳን ለጌታችን ለመደሃኒታን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደርሳችሁ ነገ ኢትዮጵያ ልገባ ነዉ
ሰላምግቢ👍👍❤❤
እነኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬ❤እ 👉በወንጌሉ እምታምኑ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ከርስቱስ ልደት በዓል በሰላም አደርሳችሁ 🙏👈
የቅን ልብ ባለቤት ከሆናችሁ ያለምንም ወጭ ካላስቸገርኳችሁ #ሰብስክራይብ ግጩኝ👏❤
@@foziyatube3930 እሺ ነብሴ ቅንንት በህላችን ነው ለቁም ነገር ከሆን እምሰራበት 👍
ቤቶችዬ በየሣምንቱ አዳዲስ ነገር እያመጣችሁ ውስጤን ታዞናኑትም ታስተምሩኛላችሁ ቆይ ግን ኮሜንቶች አትተኙም ልበል እስኪ እንደኔ ለበአል ከቤተስብ ጋ ማሳለፍ የናፈቀው ብቻ👍👍👍👍ውድ የክርስት እና እምነት ተክታዮች በሀገር ውስጥም በዉጭም የምትኖሩ ለጌታችን ለእየሡስ ክርስቶስ የልደት ባአል በሰላም አደረሠን አደረሣችሁ መልካም ባአል ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏
እንካን በስላም መጣቹህ መልካምነት ለራስነው የስው ደስታ እሚስደስታቹህ ሁሌም ድስ ይበላቹህ
የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ በሀገርም ከሀገርም ውጭ ያላችሁ በሙሉ የድንግል ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
አሜን የኔ ሚጥሚጣ በሳቅ ነው ጦሽ አደረግሽኝ
አኔም
እቤት ቤቶችዬ ስወዳችሁ አሜንዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ በፍቅር ግድል ታደርጊናለሽ በአጠቃላይ የቤቶች አባሎች እንወዳችሁዋልን ማንም አይስተካከላችሁም በጭራሽ ::
እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደተ በዐል አደረሳችሁ ::
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የአመት ሰው ይብለን አሜን ::
ዊየ እንግዲህ
ዛሬ ደስስስስ ብሎኛል የ1 አመት ደመወዜን አጠራቅሜ ልኬ መቶ ሺ ሆነችልኝ
እስኪ በረከት ይስጣት በሉኝ የቤቶች ደንበኞች
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ
ዋው ሚልዮን ብር ይሁንልሽ በርከቱን ይጨምርልሽ ❤️
አሜን አሜን አሜን
♥♥
ይበ ቁጭ ህኖክ ለብር ያላቸው ቃላት ይመሳሰላል ክክ ለማንኛውም እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችው
ቦታ ለመያዝ ነውጂ ጥዋት ነው እማየው አሁንስ ለሽ ልልነው በልካም ምሽት ይሁንላችሁ ውዶቸ እኔኮ የማነበውን ኮሜት ላይክ ሳላደርግ አላልፍም እስኪ አትለፉኝ
ማርአኔም
እንኳን አደረሳችሁ ለገና በአል ውድ የሀገሬ ልጆች
እንደእኔ የኮሜንት ሱሰኞች ✌
ቤቶች እናመሰግናለን
አወን
ሠላም ለ ሀገሬ ልጆች ሰላም ጤና ይብዛላቹ እንኳን ለ ገና በዓል አደረሳቹ
ቤቶችየ እንኳን ደና መጣቹ
ፍቅር እና ቁምነገር በበቤቶች እድሜ እና ጤና ለሁላችሁ ይስጣችሁ ፈጣሪ 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯❤❤❤❤❤
በናታችሁ ዛሬ እቤቶች ላይ ሷስተኛ ላይክ በመሆኔ ደስ ብሎኛል ላይክ በሉኝ እራሳችሁም ቤቶች እድትሉኝ
ሂዊ በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጊኝ
@@hanna3904 አደረኩሽ ሆዴ አድርጊኝ
@Top most Amazing አደረኩሽ ሆዴ አድርጊኝ
@@hanna3904 subscribe enderarge konjo
@Top most Amazing subscribe enderarge konjo
እረ ይቤ ተዉ በየሳምንቱ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂 ቤቶችዬ የምታነሱር ርእስ ሁሌም አዲስና ተወዳጅ አድርጎችሗል ።።በተረፈ ዉድ ያገሬ እምዬ ኢትዮ ቤተሰቦች መልካም የገና በአል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ 🙏🙏🙏💚💛💘 ወገኖቸ ቤት ለእንግዳ ጎራ በሉልኝ ከትንሽ ቆይታ በሗላ አሪፍ ስራ ይዜ እመጣለሁ።😍💝
የላይክ ጥቅሙ ምንድነው ሁሉም ግጩኝ ይላል ከስደት ሚገላግል ከሆነ እኔም ግጩኝ እባካችሁ
እማዬን ናፋቂ በቴስታ ነበር መግጨት😀
እኔ ልገላገል 24 ቀን ቀረኝ አላህ ፍቃዱ ከሆነ ኢንሻ አላህ
ክክክክክ
ክክክክክክክ
እንደው ኮሚንት ለማንብብ ሰደፍደፍ ተደፍቸ ነበር ኮሚንተ ማንበቡ ውስጤ ነው ለማንኛውም እንኳን አደረሳቹሁ ወድ የኢትዮጵያ ልጆች
እስኪ የሀገሩ ሠላም ያሣሠበው ማነው በላይክ አሣዩኝ ውዶችዬ ከስደት መልስ ዘና ብለን እንድንኖር ቅድሚያ ሠላም አስፈላጊ ነው
በጣም እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን
እውነትም ቅመም ማርር የሆነች ልጅ ይቤ
የእውነት ልጅህ ብትሆን እንዴት ደስ እንደሚል 💗💗💗💗🎄🎄🎄
ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
አሜንን እንኳን አብሮ አደረሰንን መልካም በአል ይሁንልን
አሜንን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል ይሁንልን
ቤቶችየ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣችሁ
ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጣም የሚያስጠላ ከራስ አልፎ የቤተሰብ ህይወት ያበላሻል
ቤቶችየ እምወዳችሁ ኑሩልኝ
እኔ ሙስሊም ነኝ የክረስትና እምነት ተከታዩች እንኳን አድረሳችሁ ገና መልካም ብአል♥️♥️♥️👈🏾
bagaa nagaan nuf dhuftan betochiyee ❤❤❤❤❤❤
በመላው አለም የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንልን።
ቤቶች ምርጥ ትምህርት ነው ምታስተምሩን
ደግሞ ቅዳሜ አትቀሩም እንዳታቆሙ
አሜንዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ቅመም ውድድድድድድድድ ነው ማረግሽ ቤቶች ሁላችንም እወዳችሃለሁ
በሻሼ ሞት ላይክ ግጩኝ
ቤቶች ደራማ መልካም ገና ይሁን ላቹህ ዋው እኔ መቸም ሀገር ም ሁኝም በስው ሀገርም ሁኝም ስውዳቹሁ ተምዳሜ ትድብቀነው የማያቹሁ ትምህርት መሁኑን ሻሽ አድናቂነኝ የብቃነ አድናቆት አልኝ በጣም እምውዳቸው
ማሪምዬ እትዮጵያችንን ጠብቂልን💚💛❤ እህቶቼ እስክ በፀሎታቹ አስቡኝ ዝም ብሎ ይጨቄኛል እንባ እንባ ይለኛል 😥😥😥
አይዞሽ እህቴ እማምላክ እናቴ ከጎንሽ ትሁን የጭንቅ አማላጅቱ
Ayizoshi mar ach bcha ayideleshim
ብቶች ደነነቹሁ አገርችን ስለም ነት ስለመቹን የዝዉ አደኛነኝ እኖደቹሀላን♥♥♥
የኔ ፍቅር አሜንዬ💖💕💋💋💋💋💋💋👏
ዉድ የ በትስቦች!! ከዚ የበለጠ ጌና ባል ፋታ አርጉይን!!! እና ቤ ስደት ላይ ቤ ምይኖት ብቻ ነው ያለው!! ፈጣሪ ያኬብራችሁ😘 መልካም ጌና🌹🌹
አሞኛል ያገሬ ልጆች ዱአ አርጉልኝ እናተም በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
የኔውድ እግዚአብሔር ይማርሽ
አላህ ያሽርሽ
@@ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ ሀዩ ያገሬ ልጅ ኮቻ
@@kwt8631 ወይዬ ዜድ። የወንዜ ልጅ
@@ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ እዴትነሽልኝ
ውይይ አሜንየ ምነው የኔ ልጂም እደአች ቅመም በሆነችልኝ😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖ቤቶችየ ኑሩልኝ
አምላክ ሆይ አግሬን አድሪ ስላም ፍቅር አንድነት አርገልን አምላክ ሆይ አሜንንን
ክርስታን ወገኖቼ እንኳን ለገነ በአሊ በሰለም አደራሰቹ ቤቶችም ከትንሽ ዋ መክቤዝ ቀጥለቹ እስከ ትልቁ ጥለዉን ጉጊሰ በሰለም ኑሩ ለገነ በአለቹ በሰለም የዲርሰቹ ግን እኔ ሙስሊምነኝ እኔም ደስታኛነኝ
እስኪ እንደ እኔ የቤቶችን ድራማ የምትከታተሉና የምታደንቁ ላይክ ግጩስን😍😘😘😍😍😍
🖒
ስለም ለሀገራችን
ለኢትዮጵያ
እንኳን
አደረሳችሁ ለገና ባል በስድስት የለችሁ ውገኖች እግዚአብሔር ይጣብቃችሁ
እንኳን ደህና መጣችው እንኳን አደረሳችው ለገና በአል
የሀገሬ ልጆች በስው ሀገር ያላችሁ እንኩዋን አደረሳችሁ እንዲሁም በሀገር ያላችሁ እግዚአብሔር እኛንም ነስላም ወደ ሀገራችን ገብተን በፍቅር ከቤተስባችን ጋር እንድናከብር ጌታ ይርዳን
Baga nagaadhan dhuftan.
Ani Afaani oromoon malle Ammaarifan bekke hin bareessu
anni sin barsisa lubbu tiya😚😘
Bege negaa duftaa
Nagaa WAAQAYYO sinifi haa bayyatu obbollota koo Bagaa Ayyaana Ganaa Nagaan gessani
Anis akkasumaa 😁😁🙆
Homaa miti lubbuu koo hunduu tokkumaa
ወድየሀገሬ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለድሀኒታችን እየሱሥክርሥቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ
ሠላም ቤቶች እንዴት ናችሁ እየጠብቅዃችሁ ነበር የኔ ውዶች
እንኳን ለጌታችን መዳንታች እየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሳችሁ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች
ሌላ ወሬ አታብዙ ኮመቶች ስለ ፊልሙ ብቻ አውሩ ዛሬ አንደኛ ነኝ ደስ ሲል
ትክክል
እንደው የኔ ቆንጆ ኢንሥቡል እንደት ገባሽ በአላህ
@@አህመድሀበሻ3 በባህር ክክክክክክ
@@አህመድሀበሻ3 ኢስታንቡል መግባት ከባድ እኮ አይደለም ማማዬ
@@አስሊነኝከኢስታቡል በባስስ አይደለም ማማዬ ግን ክክክክክ
መልካም ዬገና በአል ላመቱ ደግሞ በሠላም ያድርሰን ዬተሰደደም በሠላም ለሃገሩ ያብቃዉ መልካም በአል በድጋሚ
ሂወቴ ሁሉ ግራ ሆነብኝ ምን ይሻለኛል ያአላህ ጭቀት ሀዘን ፍራት በቃ ሁሉም ተጨምር ምን ብየ ልገናችሁ ሁሉም ነግር ግራ ሆነብኝ 😢😢
አይዞሽ እህቴ እኔ ያለሁት ኢቶ ነው አረብ ሀገር ያሉትን እህቶቼን በጣም ነው እማደቃችሁ በጥንካሪያችሁ
አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ነገር ለኽይር ነው ኢንሻ አላህ መታገስ ነው ኢንሻ አላህ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ያርብ
@@kebebadefris9030 እረ ከባድ ነው እኔጃ መናገር ሲቅተኝ እባየ ይፈሳል
@@lloveyoumame1068 አሚን የኔ ልዩ
አይዞሽ እህት አለም አብሽሪ ማር ወይ
ከጭቀት አላህ ያውጣሽ
በመላው አለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ 💚💛❤✅ቤቶች ውስጤ መልካም በዓል 😍😍😍😍😍😍😍😍
Ka 9amat bhal Naga woda hagara gabalo ba#Like basalem giba balugn firandocha
ወየል ካም ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ የተከበራችሁ ክርስቲያን ወገኖቼ እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሣችሁ መልካም በአል ግን ሙስሊም ነኝ አልሃምዱሊላህ