በመፍለጫ የባሏን አናት የከፈለቸው ሴት እና የልጆቻቸው መጨረሻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 308

  • @helengessesse616
    @helengessesse616 Рік тому +13

    ለዚ ጭካኔ ግን 21 አመት ፍትሃዊ አይደለም የሞት ወይም የእድሜ ልክ እስራት ነው መሆን ያለበት እኔ ምለው ግን አገርትዋ ላይ ምን አይነት አጋንንት ነው የተለቀቀብን አረ ጌታሆይ ታረቀን ንፅህ ህሊና ፍጠርልን ህፃናቶቹ ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ከዚች ነብሰበላ እናት ይሰውራቸው የወንድማችንን ነፍስ ፈጣሪ በገነት ያኑርን በጣም ያሳዝናል😭

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 Рік тому +30

    የሆነ እርኩስ መንፈስ ያለባት ትሆናለች: ወይኔ ልጆቹን ግን ለአባትየው ቤተሰብ ቢሰጡ ጥሩ ነው

  • @zebibaseid3841
    @zebibaseid3841 Рік тому +49

    ጌታየ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ከመሳሳትም ከማሳሳትም አተ ጠብቀኝ😢

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 Рік тому +7

    በጣም ያሳዝነል ለቤተሰቡ መፀነነትን ተመኝሁ 😢😢ሞት እኮ በጣም ቀለል ነዉ እኛጋ ሰረግ ቤት መደነሰ አትችልም ብሎ እንደ ቀልድ ተነገረ አትችልም የተባለዉ ሰዉየ ቡሐለ እንገነኝ አሳይሐለሁ አለዉ ይህኛዉም እንደቀልድ ሰትችል እኮ ነዉ አለዉ እየሳቀ ምንገድ ለይ አድፍጦ ገደለዉ የሟች ቤተሰብ በጣም ነዉ የሚአሳዝኑት ሺማግሌ አባት እነ እነቱን ለየ እሱሰ አንዴ ሙቶል ሐገረ ጥለዉ ነዉ የወጡት ልብ ይሰብራል ገዳይ ከእሰረ ወጥቶ ዘነ ብሎ እየኖረ ነዉ ይብለኝ ለሞተዉ😢😢😢

  • @ufhhyfutufy7960
    @ufhhyfutufy7960 Рік тому +9

    እግ/ር የምህረት ዘመን ያምጣልን

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ Рік тому +19

    ስቅላት ነበር የሚገባት የተረገመች😢😢

    • @adanechfikadu3012
      @adanechfikadu3012 Рік тому

      አው ስቅላት ሴያንሳትነው ፀግይ የኔ ጌታ ይህ አይገባውም የኔ አባት ደግነቱ የዋህ እነቱ ይገራማል ምናለ ከባለቤቱ ጋር ባይፍታ እናት የሆነች ሜስት ነበረችው ተለያይቶ እቼ ሰይጣን ላይ ጣለው ፀግይ እኔ ማመን ነው ያቃተኛ ልቤ
      እንዴት እንደቆሰለ 😢

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Рік тому +17

    አረመኔ! ክፉ! የልጆቹዋን ሕይወትም አጨለመች :: ነብሱን ይማረው:: ለቤተሰቡም መፅናናት ይላክላቸው::

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው

    😭😭😭😭😭💔 ስንት አይነት ጫካኘ ሰው አለ 😢😢😢በፈጣሪ ስም ያውም የልጄችሽን አባት በመቤቴ ስምምምም 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭

  • @tinaye964
    @tinaye964 Рік тому +10

    በፍቅር መለየት እያለ 🥺🥺ይሄማ ሴጣን ነው😢

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Рік тому +18

    የኢትዮጵያ ምድር የደም መሬት ከሆነ ቆየ እስከመቼ ይሆን የንፁሀን ደም ለሰይጣን የሚገበረው?እውነት ያሳዝናል እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን😭😭😭

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc Рік тому +17

    አቤቱ ይቅር በለን😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ምህረቱን ይስጥ

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Рік тому +2

    ፀግይ የኖ የዋህ የኔ እሩሩ አንጀቴ እንደተቃጠለ ለዝት 25 አመት ሴያንሳት ነው ሞት ነው የሜገባት የኔ ከባት ሐካራያችን የሰፈራችን
    አድባራ ሳቄታው ይህ ላንተ አይገባም ነበረ ምነው ለዝች ለሰይጣን ቁራጭ ነው አበባት
    የፈታካት ምነው ቤቀራነበረ ሁፍ ተቃጠልኩ
    እኔማስ ከስደት ተመልሼ አንተን ማግኘት ነበረ
    ምኞቴ ግን አልተሳካም ፀግይ አንተ ለሺ ሰው የምትተራፍ ነበርክ ምን ክፉቀን ገጠመክ ምድራችን ለእንዳአንተ አይነቶቹ መልካም ሰው አትሆንም ፀግይ ነፍስክን ከቅዱሳኖች ጋር ያረገው ቃል የለኛም

  • @sebrinayoutube8263
    @sebrinayoutube8263 Рік тому +9

    ፍርዱ ያሳታል የሞት ፍርድ ነበር እጂ በቅናት ነዉ የሚሆነዉ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @sebrinayoutube8263
    @sebrinayoutube8263 Рік тому +9

    ሰዉ ይገርመኛል እደዉ ለሷ ባይመቻት እኳን ለልጆቿ ስትል ብትቸወዉ ምናለ 😢😢😢😢 ትታ ብትጠፋ ይሻል ነበር

  • @Selasea
    @Selasea Рік тому +10

    እግዚኦ ምሓረነ😢😢😢😢

  • @biniamneguse5912
    @biniamneguse5912 Рік тому +3

    በጣም ያሳዝናል እግዚሔር ይቅር ይበለኝ

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Рік тому +9

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ፩፪💔🙏😭😭😭
    አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር እየሆነብን ያለውን አስበን እግዚኦ🙊😭😭😭😭😭😭

  • @BitaneyNegashe
    @BitaneyNegashe Рік тому +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭😭እንደው አቺ ግን እህቴ ይሄን ሁሉ መሀት ለመስማት እዴት አስችሎሽ ነው እያመጣሽ እኛን ቁጭ ብድግ እያስደረግሽ እቅልፍ ምታሳጭን አንቺስ እዴት ትተኛለሽ የድግል ማርያም ልጅ እጅህን ዘርጋ ይቅር በለን 😭😭😭🙏🙏🙏 ማረን ማረን አቤት አቤት አቤት እግዚሆ የውነት ነው ግን ምታወሪው 😭😭🙏🙏🙏ይቅር በለን !!! አቤት አረመኔነት 💔💔💔

  • @tgze2435
    @tgze2435 Рік тому +8

    ግን ምን ማለት ነዉ 21 አይ ፍርድ በጣም ያሳዝናል እንዲህ በአሳቃቂ የገዛ ባሎን የገደለች ለምን እሶም አትገደለም ለእስረኞች ይቅርታ ሲደረግ ትወጣለች ማለት ነዉ😭😭😭😭😭😭😭

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 Рік тому +7

    ነፍሱን ይማር በጣም ያሳዝናል😥😥😥💔💔💔

  • @SamrawitAsres-tg1mf
    @SamrawitAsres-tg1mf 8 місяців тому +1

    የሆነ ነገርማ ሀገራችን ላይ ተበትኗል አረ ጌታ ሆይ ታረቀን እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ😢😢😢😢

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Рік тому

    ብስራትዬ፣እባክሽ ሁሌም ተርኪ፣በጣም ነው የምትመስጪው።ሁሉም ታሪኮች እንደዚህ እውነተኛ ስምና ፎቶ ታክሎባቸው ቢተረኩ? በድራማ መልክ ሲቀርብ የፈጠራ ታሪክ እንዳይመስል ።በተረፈ ሰው ከጠላቱ ጋር ተቃቅፎ ማደሩ ሲታሰብ አስደንጋጭ ነው፣አምላኬ ሆይ ሰውረን።

  • @userd42
    @userd42 10 місяців тому +1

    አንቺ,እኮ,አስተማሪ,ነሽ,አንድ,ዲግሪ,አይደለም,ሶስት,አራት,ዲግሪ,ይገባሻል,
    ይህን,ፕሮግራምሽን,አይቼ,ከምፈራቸው,ሰዎች,ሸሸሁኝ,በጣም,አመሠግንሻለሁኝተባረኪልን,ቀጥይበት,

  • @mayetasfaw1873
    @mayetasfaw1873 Рік тому +1

    ፀግሽዬ ላተ ይኤ አይገባም ነበረ ፈጣሪ ነፍስክን ይማረው ባላቅክ ይሻል ነበረ 😢😢😢😢😢

  • @ልኑርልሽ
    @ልኑርልሽ Рік тому +1

    እኔ መጠዬቅ እምፈልገው ግን ምን አይነት ህግ ነው ያለው የእግዚአብሔርን ፍጡር ጭካኔ በተሞላበት መልኩ የገደለችን ሰይጣን ግን ልጆቹን እንድትይዝ መፍቀድ ምን አይነት ህግ ነው ልጆቹስ ከሷዋ ምን እያዩ እንዲያድጉ ነው ዝም የተባሉት ለምን ለሟዋች ቤተሰቦች አልተሰጡም ትምህርታቸውንም ለምን አልየማሩም በስርአቱ የሆነው ሁኗል ግን በፍርዱ እጅግ አዝኛለው በእውነት የልጆቹን እጣ ፈንታቸውን ደግሞ ሳስብ አመመኝ ?

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 Рік тому +3

    አቤት ጭካኔ ይች አረመኔ የኔ አባት አቤት ውበት ይህ ቅናት ነው አላህ ሆይ ከስይጣን ጉትጓታ ባንተ እጠበቅለሁ እሶንም ነበር መግደል😢😢😢😢💔💔💔

  • @Halimaibre-u5u
    @Halimaibre-u5u Рік тому +3

    አላህይጠብቀንያረቢ፣😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @HermonMama-cp7qj
    @HermonMama-cp7qj Рік тому +4

    እግዞ ጌታ ሆይ

  • @mizanbekela625
    @mizanbekela625 Рік тому +5

    እረ አጋንንት ነው😢😢😢😢

  • @አርሴማ-ሰ9ረ
    @አርሴማ-ሰ9ረ Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይማረን ነፍስ ይማር 😭ወይ ዘንድር የማይሰማ ነገር የለም ይሄ ሁሉ ጭካኔ እና ደሞ ከልጁ ጋር ተኝቶ ሳለ በጣም ይከብዳል ምናልባት ሴጣን አእምሮዋን ሰውራት ይሆን ያረገችው በጣም ያሳዝናል በተለይ ለልጆቹ ይከብዳል

  • @zineteakele
    @zineteakele Рік тому +1

    እግዜወ ማህርና ክርስቶስ ምን አይነት የሰይጣን ስራ ነው

  • @Hilm.Ethiol
    @Hilm.Ethiol Рік тому +1

    ግራያጋባል .ለምንድናው ልጆችን ለሡ ቤተሠቦችእ ያልሰጠችው በሰማም ማለትነው ሰይጣን ስንት ያሥራላል

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 Рік тому +4

    በእውነት የሞተችው እሷነች የልጆቿን ሂወት ያበላሸችው ምን አይነት ጭካኔ ነው ለሞተው ነፋስ ይማር

  • @frewinehabte9825
    @frewinehabte9825 Рік тому +5

    ፍርድ በጣም ትንሽ ነው ያሳዝናል እንዲ በአሰቃቂ ሆኔታ ገላ ?????? 21 አመት ብቻ

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 5 місяців тому +1

    ሲያሳዝን።እደዚአይነት።ባላን።ምንአደረጋት

  • @maryamhussn2925
    @maryamhussn2925 Рік тому +5

    አቤት ጭካኔ 💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @The_risk_taker1
    @The_risk_taker1 Рік тому +4

    ለምን አትገደልም ባሌጌ ናት በሰመአብ

  • @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ

    እረምንጉድነው እግዚዎ

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ Рік тому +13

    ጌታ ሆይ ማረን😭😭😭❤

  • @marebelu
    @marebelu Рік тому +4

    😭😭😭😭 ነብስ ይማር

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 Рік тому +4

    እደኔ ታሪኩን በስማት እጁን የተቀጠቀጠና ሽንቱን የመጣበት ላይክ😢😢

    • @SeadaHassan-qy6pk
      @SeadaHassan-qy6pk Рік тому +1

      እኔም እንዳንቺ ነኝ ስለት ሲባል ጭራሽ አልወድም

  • @zafukebede2879
    @zafukebede2879 Рік тому +2

    ማሓረና ክርስቶስ

  • @mohemmedsiyed1580
    @mohemmedsiyed1580 Рік тому +2

    ያረቢ ምን አይነት ጭካኔ ነው

  • @samira9231
    @samira9231 Рік тому +4

    😳😳😳😳😳😳😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔በጣምምም ልብ ይሰብራል

  • @saron6381
    @saron6381 Рік тому +2

    በስመአብ እቺ ሰው አይደለችም ሟች እና ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 Рік тому +1

    ብስሬ ስታምር ስውድሽ🎉🎉

  • @Fikadu-w9l
    @Fikadu-w9l Рік тому +1

    ብስራት ገመቹ ጭካኔ የተምላበት ወንጀል ነው ምታጋሪን ግን ትምርት ሰጪ ነው

  • @ቅድስትይቱብ-የ4ተ
    @ቅድስትይቱብ-የ4ተ Рік тому +1

    እግዚኦ😭😭😭😭😭

  • @agerreta659
    @agerreta659 Рік тому +1

    Hard to jage

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u Рік тому +5

    አይፍረድነው😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому +2

    እዚህ ላይም እናውቀዋለን በጣም ጨዋ ጥሩ ፀባይ ነው ያለው እያሉ ነው የሰፈር ሰዎች።
    እንዴት አይነት አጋንንት ቢሰፍርባት ነው እግዚኦ 👐ምን አይነት ጭካኔ ነው። እጅ መስጠቱአ ላይቀር ለምን መሳሪያውን እንደደበቀች ግራ ይገባል ። "ይሰድበኛል !" ኦህህህህህ 😢
    ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው👐

  • @BirtukanWondiye
    @BirtukanWondiye 5 місяців тому +3

    Jesus is Lord of lord, world is going to end 😢😢😢😢😢😢😢

  • @shemsyaabdu194
    @shemsyaabdu194 Рік тому +2

    በጣም ያሰዝናል ፍርዱም ያንሳል

  • @alemderese3166
    @alemderese3166 Рік тому +3

    Bisre, you really look great.

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 Рік тому +1

    እግዚኦ😢😢😢😥😨😨

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Рік тому

    የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ በተረፈ ተርኩ በጣም ነው የምቆጨው

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya Рік тому +4

    ብጣዕሚ የሕዝን ኣደ ሰብ ዝኣክል ሂወት ዘለዎ ካብ ማህጸና ኣውጺኣ ሂወት ተጥፍእ ከመይ ዝበለ ጭካነ እዩ ከምዚኤን ዝኣመሰላ ኣንስቲ ኣዴታት ድየን ዝበሃላ😭😭😭😭😭😭

    • @SalayemSalayem
      @SalayemSalayem 4 місяці тому

      Eziom kemu eyom bejaka ti adinas buruk u selam koinu almak ymlesena

  • @haihi6112
    @haihi6112 Рік тому +4

    ብስርዬ:ሰለእሱ:ምንምውሸትየለውምጨዋየጨዋልጅ:የመጀመሪያሚሰቱ:እንደዛ:የጨዋልጅናት:ማመን:አቃተኝፀግሸ:በዚችእጅነውየሞተው:እናቱ:ወይኔ:ገዳያን:ሳያት:እንደአዲስ:አሰለቀሰኝ:ምንጎዶሎቀንነውውውውውይይይይይይይይ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @FatumaHabashi
    @FatumaHabashi Рік тому +1

    እኛ ጋር ህግ የለ ምን ታርግ

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Рік тому +1

    እግዚኦ የሰማይ አምላክ 😢

  • @haihi6112
    @haihi6112 Рік тому +4

    ጨዋ:የጨዋልጅ:የሰፈሪልጅነው:ምንአውሬላይ:እንደጣለው:የመጀመሪያ:ሚሰቱ::የልጆቹን:እናት:ትቱ:እማምላክ:ትፍታው:ፀግሽ:ወንድሜ:ይሄ:አይገባውም:ነበር:ሆነ💔💔💔💔💔💔💔

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому

      አዝናለሁ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ 👏
      ልጆችስ ደህና ናቸው ?

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Рік тому +1

    Selam sile Hewot ❤👍

  • @ntsuzewdu6510
    @ntsuzewdu6510 Рік тому +1

    ምን ጉድ ነው 😢

  • @alainfef176
    @alainfef176 Рік тому +1

    😢😢😢ወይ. ጥጋብ. እንደው. ምን አረጋት. አፈር. ትብላ. ውይ ጭካኔ

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 Рік тому +1

    መስማቱ አስጨቀኝ

  • @EnateArsema
    @EnateArsema Рік тому +1

    ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @hannafantahun4498
    @hannafantahun4498 Рік тому

    You are right tru

  • @Tube-ns2xj
    @Tube-ns2xj Рік тому +1

    አቤቱ ታረቀን ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሰን😭😭😭😭😭😭

  • @fasikafasika9003
    @fasikafasika9003 Рік тому +1

    አይ ክፉ ዘመን 😢

  • @PTHETH
    @PTHETH Рік тому +2

    I'm sorry about the

  • @martasila5996
    @martasila5996 Рік тому +2

    May God comfort all the family and friends.

  • @tgalmey
    @tgalmey Рік тому +1

    😢😢😢😢😢😢 ምን አይነት ዘምን ላይ ደረስን አቤቱ ጌታየ ማረኝ ይቅር በለኝ😢😢😢😢

  • @yosephworku5110
    @yosephworku5110 Рік тому +1

    Please the previous programs are good enough the guy who previously describes in the best way and expression with impressive voice plese if you listen make it like the previous

  • @ayaandaahir6439
    @ayaandaahir6439 Рік тому +1

    Beautiful makeup ❤

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 Рік тому +1

    ምን አይነት ሰይጣን ናት
    በጣም ጨካኝ ነች።
    ሃይ ኢትዮጵያ በውጭ ቢሆን ኖሮ በቀጥታ ልጆችዋን መንግስት ይወስዳቸው ነበር ።

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 5 місяців тому

    እግዝወ።ምንአለ።ቢቀርብሽ።መግደል

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Рік тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭✝️ በመስቀሉ ስም ፈጣሪ ሆይ እደሀጥያታችን ሳይሆን እደ ምህረትህ ማረን

  • @hilinabarbo
    @hilinabarbo Рік тому +1

    የለቀቃችሁት ርዕስ ምንድነው ማይገናኝ የባሏን እናት ሚለው ለሟች ነብስ ይማር ልጆቹ ግን ኡፍፍፍፍፍ

  • @FatumaHabashi
    @FatumaHabashi Рік тому +1

    አቤት ጪካኔ ወላሂ በጣም ያሣዝናል ቆይ እሺ ለምን የገደለችበትን ውሃ ጨመረችው አላህ የሷንም ሂዎት ይንጠቃት አሣቆ እሷን እንዴገዴለችው ጬካኝ

  • @hanakenny7108
    @hanakenny7108 Рік тому +1

    ጌታ ሆይ 😭😭😭😭

  • @MelaMamo
    @MelaMamo Рік тому +4

    ተራኪው ግን የት ሄዶ ነው?????

  • @lidu3065
    @lidu3065 Рік тому +1

    So sad to hear 😢😢😢😢😢😢

  • @elisakonjo2390
    @elisakonjo2390 Рік тому +2

    ፈጣሪ ሆይ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Рік тому +1

    የቅናት መንፈስ ነው 😢 ፈጣሪ ይቅር ይበላት ጨካኝ ምን ጉድ ነች ልጆቹን ነጥቆ ለማደጎ መስጠት ነው የሚሻለው እቺ ክፉ ሴት ሊያውም ወህኒ ቤት ውስጥ አድጋ ምኑን ጥሩ ዜጋ ትሆናለች ? 😢 በጣም ያዘንኩት በዚህ መልኩ ጭካኔ ፈፅማ 20 ዓመት ፍርድ አንሷል 🙄

  • @sefan696
    @sefan696 Рік тому

    አምለኬ ምን ጉድ ነው 😮😮😮😮😮

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed863 Рік тому +1

    በጣም ይዘገንናል አኡዚቢላ

  • @hiwotgmariam5489
    @hiwotgmariam5489 Рік тому +2

    21 አመት ብቻ ያሳዝናል

  • @አድስህይወትዩቱብ

    ጉዲ ነው የዛሬው

  • @امالبنات-ض5و4ث
    @امالبنات-ض5و4ث Рік тому

    حسبي الله ونعم الوكيل

  • @مونامونا-ل9م
    @مونامونا-ل9م Рік тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @semharbituamlak-zz6nq
    @semharbituamlak-zz6nq Рік тому +2

    😭😭😭betam yadaznal abetu amlaka maren yeker belen nebs yemar 😭😭🙏🙏🙏

  • @negemelkamyihonal2036
    @negemelkamyihonal2036 Рік тому +1

    እረ ይቺን በሺታ ይክበባትና ምን አይነት አረመኔንት ነው በጌታ ስም 😢😮😮🇪🇹🫵🏿እግዚአብሔር ይሁንሽ 😢

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds Рік тому +2

    21 ብቻ ነገ ማለት ነዉ የእኛ ሀገር ህግ የለም ቁጭ አርጎ ይቀልባል

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Рік тому +1

    ይችማ ስይጣን ናት😳😳እግዜኦ መሀርነ ክርስቶስ😢😢😢😢

  • @zulfazulfa-fk8lx
    @zulfazulfa-fk8lx Рік тому

    መንዋጋለው

  • @SameeraSameera-st6oh
    @SameeraSameera-st6oh Рік тому

    😢😢😢Geta Hoy

  • @dibootube816
    @dibootube816 Рік тому

    በጌታ ስም ምን ጉድ ነው 😥😥😥😥

  • @Kkw-ii9wy
    @Kkw-ii9wy Рік тому +1

    😭😭😭😭😱😱😱😱😱😱

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 Рік тому +1

    oh my God what a heartless

  • @iskinderalemayehu2838
    @iskinderalemayehu2838 Рік тому +1

    ለዚህ እኮ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ወንጀል የሚበረታታው። ሰው በመጥረቢያ ገሎ 21 አመት። ይህ ማለት የሟች ሰው ሂወት Value የሚዬደርገው 21 አመት ነው ማለት ነው። እንዴት ከእብድ ጋር ህጻናት አብሮ ይኖራል በየትኛውም አለም ላይ ሰው ከገደለ ሰው ጋር ህጻን አብሮ ሲኖር አይቸ አላውቅም። እንዴት ህጻን አብራ ትታሰራለች? ለምን የህጻናት መብት የለም? ይህች ሴት እናት መሆን አትችልም። ኢትዮጵያ ውስጥ ህጉ በደንብ ሊስተካከል ይገባል ሰው የሚገልና ሰው ላይ አሲድ የሚደፉ ቢያንስ በፍርድ ከሆነ 100 አመት ካለበለዚያ እንደዚህ አይነት ሰውን ከዚህ ምድር ማሰናበት።