ክፍል ሁለት የጠላ ጥንስስ አዘነጃጀት የበአል ዝግጅት ይኸው ተመልከቱ ::

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2022
  • ክፍል ሁለት የጠላ አዘገጃጀት #ethiopian Food #
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 12

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ቅኔ ዋውው የኔ ባለሞያ ጎበዝ እኮ ነሽ የምር

  • @mesi2112
    @mesi2112 Рік тому +1

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችው ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፈጣሪ ይጠብቃችው ዋውውውውው የኔ ጀግና ሴት በርችልኝ የወንዜ ልጅ

  • @BirtuTube
    @BirtuTube 8 місяців тому

    የኔውድ ለ150 ሊትር ስንትኪሎ አሻሮና ብእል እናጌሾ እደሚበቃ ንገሪኝ እዳታልፊኝ

  • @meseretmeme7344
    @meseretmeme7344 Рік тому

    ??

  • @meseretmeme7344
    @meseretmeme7344 Рік тому

    ካወቅሽ መፍትሄዉ ፊሊተር ጠምቄ ጣሙ ቆንጆ ሆኖ ግን ሲቀዳ ይሳባል ከግብአቶቹ ዉጪ መንም አልጨመርኩም

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Рік тому +1

      በእንኩሮ ከሆነ ያዘጋጀሽው በደንብ ሳይበስል ሲቀር ነው በደረኦት ከሆነም ሲቆላ በደንብ ገባ አድርጐ መቁላት አለበት ለዚያ ነው የሚሳበው መብሰል ሲቀረው ነው:: አመሰግናለሁ

    • @meseretmeme7344
      @meseretmeme7344 Рік тому

      ደረቆት ነዉ ሁሌም ስጠምቀዉ ነበር በደንብ ተብላልቷል ታዲያ ምን ባረገዉ ጥሩ ይሆኖል በርጥብ ጌሾ ጥሩ ይሆናል መፍትሄዉ ንገሪኝ

    • @meseretmeme7344
      @meseretmeme7344 Рік тому

      ?????

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Рік тому

      ጌሾም ቢጨመርበት አይመልሰውም ግን ጣዕሙ ቆንጆ እንዲሆን እቃውን በደንብ ማጠንና እንዳልሽው ለስለስ የሚል ጣዕም እንዳይኖረው እርጥብ ጌሾ መጨመር ነው እንጂ የሚሳበው አይጠፋም :: ሁሌ የሚያጋጥምሽ ከሆነ ግን ከመጀመሪያ ጀምረሽ ስታዘጋጅ ማለት ነው ተልባ፣ ቅመማ ቅመም ፣ አብሽ፣ እና ሌሎች ለወጥ የሚሆኑ ቅመሞች ካሉበት ቦታ አርቀሽ እዘጋጅው :: እና በደንብ የታጠነ እቃ ከጥንስስ ጀምሮ ካደረግሽው ጥሩ ነው የሚሆነው :: አንዳንዴ ያጋጥማል፡፡ እናቴ እንደዚህ ነበረ የምታደርገው ::

    • @meseretmeme7344
      @meseretmeme7344 Рік тому

      አመሰግናለሁ ዛሬ ብቻነዉ