I translated the book, i wouldn't say it's translated as much as i could. But your narration is amazing. Thanks for reaching out to people so that the message spread so well and give people a glimpse of their reality. All of us are currently leaving in a pseudoself. Hopefully this book will 💡up the fogy self. Thumbsup brother!
Thank You Very Much !! Simple & clear translation & narration !! Cool & smooth & soft sound & tone & transmission Plz.... Re-transmit/narrate the power of now with this tranquil & still tone... Thanks...
Thank you so much I am from Eritrea i watch all your videos that’s amazing you help me to change my life I really appreciate you bro god bless you keep it up bro ❤❤and pleas if you can”the happiest man on earth “
I translated the book, i wouldn't say it's translated as much as i could. But your narration is amazing. Thanks for reaching out to people so that the message spread so well and give people a glimpse of their reality. All of us are currently leaving in a pseudoself. Hopefully this book will 💡up the fogy self. Thumbsup brother!
Wow, thank you!
ይሄን ሁሉ ላቀነበበረ ሁሉ ክብር ምስጋና ይግባዉ❤❤❤
ቴዴል ቱዩብ በጣም በጣም አመስግናችኅለው መፀሀፍ ማንበብም ማዳመጥም ከናንተ ነው የተማርኩት ሰላማቹ ብዝት ይበል❤❤
በድምጽህ ውስጥ የዋህነት ደግነት አስተዋይነት ብሎም ኢትዮጵያዊ ቀለም ያለው እንዲሁም ባለ ግርማ ሞገስ የሚያስገመግም የአንበሳ ደመነብስ ይታይበታል።ምን ያህል በሰዎች ልብ ውስጥ ዘልቀህ እንደገባህ ብታውቅ ምን ያህል ሰዎች ከመጽሀፍ ጋር በማስተዋወቅ የእውቀት ባለቤት እንዲሆኑ ማስቻልህን ብታውቅ ምኞቴ ነበር።ጎበዝ በርታ ጠንክር አንተ ነህ ኩሩ ሀበሻ ማለት ይድረስ ላንተ እንደ አንበሳ አስገምጋሚ ድምጽህን እንጂ መልክህን በውል ለማላውቀው።
ዋው እጅግ ድንቅ ትረካ ።
መፅሐፉን በተደጋጋሚ አንብቤው በቻልኩት እና በገባኝ መጠን እየኖርኩት ነው።
አመሰግናለሁኝ።
ሀገራችን ተለውጣ በዋልክላት ውለታ አላህ ያስደስትህ የሀገሬ እንቁ
ምርጥ ኮመንት
Selim tube🥰🥰🥰
Ebkhe the power of nawe milaweni akirblni
ua-cam.com/video/qUA-xN7X6zU/v-deo.html
@@imanaliyi3593 አቅርቦታልኮ
eckhat tolle ድንቅ ሰው ነው ። the power of now ስለተረጎማችሁልን በጣም እናመሰግናለን ።
በጣም ደስ ይላል
በጣም እስካሁን 9 ግዜ አዳምጨዋለሁ
@@tomasdegefa730 me too bro
@@tomasdegefa730 endeat new tekemeh
@@edenseyoum2096stegebrew bemigeba
wowwwwwwwwwwwwww its amazing sew hulu bisema teru new egziabeher yebarkachu
by the way you have been playing great role in changing life styles of the people who need it
thank you very much
አንተን አለማድነቅ ይከብዳል እውነት ቆንጆ ድምፅ በቆንጆ አቀረረብ ቴንኪው ቴዲያችን!
እኛ እግዚአብሔር ነው መሪያችን የእግዚአብሔር ቃል ብርሃናችን ነው
ሁሉንም ነገር ቁልጭ አድርጎ ያሳይናል ስልጣን ነው
???
ድንቅ ስራ እናመሰግናለን ጥሩ ጥሩ መፀሀፍትን እየመረጥህ እየተረጎምህ በማቅረብህ እጅግ በጣም አመሰገንህ አለው አተ ምርጥ ሰው ነህ
ዘመንህ ፡ ይባረክ
AMESEGNALEW
እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን እያዳመጥኩ ነው ❤❤❤❤
እኛም ሰምትን እምንተግብር እምናማር የልቦና ችንን አይን ፈጣሪይክፈትል
Thank you so much!!!
ይህ ስው በእራሱ አመለካከት የጻፈው ነው ይልቁኑ መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ የህይወት ህን መንገድ ይመራሀል ከስው ምንም መልካም ነገር የለም መልካም ጌታ እየሱስ ብቻ ነው።መልካምነት ከእግዚአብሔር ይገኛል።
ስለ ሁሉ ነገሮች እግዚአብሔር አምላክህ የተመስገነ ይህ ሁን ፡ሰምተን ፡የምልለውጥ፡ያድርግልን
እጅግ እናመሰግናለን ቴዲ
As Wogayehu for Fikereskemekabir, tedele tube for New Earth!!! Breathtaking!
እጂግ በጣም አመሰግናለሁ ።
Ekhart Tolle is amazing 👏 your presentation is also very impressive 👏 👌 👍 thank you
እግዚአብሔር ይባረክ ብሮ
እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት በጣም አመሰግናለሁ
Hiwoten beteleye menged enday argognal..amesegnalehu💙😊🙏
በጣም እናመሰግናለን 8 ሚኒት ሜዲቴሽን መጸሀፍ ቢተረጎም በጣም ለብዙ ሰው ይጠቅማል እባክህ ተርጎመው
Well appreciated!!! Great thanks for such amazing contribution!!!
በጣም ነው ምናመሰግነው እኔ በምትለቁት መፅሐፎች ተጠቅሜያለው እናመሰግናለን በርቱ
Dnq sew neh dmtsih leslasana yeminafeq new. Bsamnt 10 seat kantagar asalfale. Chemre chemamreh gabzen 🎉❤❤🎉
❤❤❤❤❤❤
ማመን አቃተኝ፡፡ then you areአንደኛ፡፡
ሰላመ እግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ይሁን ከልብ አመሰግናለሁ ምስጋናየ ይድረስህ
እናመሰግናለን ወንድም
እጅግ በጣም እናመሠግናለን ቴዶ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
8 minutes meditation የሚለውን መጸሀፍ ብትተረጉመው በጣም ይጠቅመናልና እባክህ ተርጉመው
thank God bless you your blessed knowledge
Thanks for all book
እናመሰግናለን ምርጥ መፅሐፍ ከምርጥ አቀራረብ ጋር
በነቃሁ!!!
ፀሓፊዉም ተርጓሚዉም ተራኪዉም.... ለድንቅ ልግስናቹህ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።
ለዚህ ሁሉ ታአምራት አስገኝ ለሆነዉ አምላክ ዘላለማዊ ክብርና ምስጋና ይሁን።
I can't Wait 🥰
እናመሰግናለን።
በጉጉት ሲጠብቀው የነበረ መፅሐፍ ነበር። ማመን አቃተኝ ወንድሜ አመሰግናለሁ ብሩክ ነህ
❤
Thank you for your careful translation. Well done
እንኳን ደና መጣህ !
Thanks very much 🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you so much ❤❤❤❤❤❤ beloved Brother
ትውልድን የመቅረፅ እጅግ በጣም ትልቅ ስራ ነው በርቱልን እናመሰግናለን 🙏 Rich Dad's Increase Your Financial IQ ይህን መጽሀፍ ብታቀርብልን it can help many people 🙏
Good job
baxam enamesgenalene wendeme tebebe weletahehene tekfelehe☺
😘
አመሰግናለው🙏🙏🙏❤
በጣም እናመሰግናለን እጅግ በጣም የምፈልገዉ መጽሀፍ ነበር፡፡
አንድን ባዶ መሬት ወደ ተትረፈረፈ ምርትነት ለመቀየር የመሬቱ ዘር የመቀበል ሁኔታ እንዳለ ሁኖ በመጀመሪያ የተመረጠ ጥሩ ዘር ያስፈልጋል ከዘራንበት በውሀላም የተለያዩ አረሞች ጥሩውን ዘር እንዳይበክሉት ዘሩ በትክክል ፍሬ አፍርቶ እስኪጨርስ ድረስ ክትትል ያስፈልገዋል ከዛ ያን አስጨናቂ የስራ የውጥረት ግዜያት የሚያስረሳ የዘራነውን መልካሙን ዘር ሰብስበን በዘራነውም ዘር እኛተመግበን ቤተሰባችን ፣ መሀበረሰባችን ፣ ሀገራችን ፣ አፍሪካን ከዛም አልፈን አለምን መመገብ እስከመቻል እንደርሳለን እስቡት መሬቱን መዝራት ባንችል አረም ብቻ ነው ልናፈራ ምንችለው ምቹው መሬት አእምሮአችን ሲሆን መልካሙ ዘር ደግሞ የአእምሮ ምግብ መፅሀፍት ናቸው እና የመልካሙ ዘር አቅራቢ ወንድማችን ሆይ አረሞችን ለዘርነት አቅርበው ምቹውን አእምሮአችን በክለው አበላሽተው የሌሎች መበላሸት ምክንት እንድንሆን የሚያደርጉን አረሞች በበዙበት የመልካም ዘር አቅራቢ በመሆንህ
በሀገሬ ህዝቦች ስም ላመሰግንህ እወዳለው ዘር እንዲሆን ማድረግ ከቻሉ ሰዎች ባልተናነሰ ክብር ይገበሀል በተረፈ ዘርህ ፍሬ አፍርቶ እራሳችን ቀይረን ቤተሰባችን፣ መሀበረሰባችን ፣ሀገራችን ፣አፍሪካ ብሎም አለምን ስንቀይር እንድታይ የእድሜ ፀጋ ባለቤት ልዑል እግዘአብሄር እድሜ ሰጦህ እንድታይ ያድርግህ ወንድሜ።
Thank You Very Much !!
Simple & clear translation & narration !!
Cool & smooth & soft sound & tone & transmission
Plz....
Re-transmit/narrate the power of now with this tranquil & still tone...
Thanks...
😊😅😅😅😅 50:11 😊😅😊😊😅 50:27 😅 50:29 😅p😊😅
😅😊😅
😅😊😅
😊
😊😊 51:30 😊😅
i can't wait
Thanks TEDL Tube 🙏
Thank You...TEDL Tube
Thankyou 🙏🏽🌺
We are waiting Thank You-Ted
በጣም አመሠግናለሁ Blue ocean strategiy ይሄን መፅሀፍ እባክህ ተርክልን
አመሠግናለሁ 🙏
be fetari betam yemigerim ewinet ataminim eras mitat new yelekekebign lekanis ke ewinet betam rike erasen atichewalew
እሄን የመስለ መፅሐፍ እንዳዳምጥ ያደረገኝ አምላኬን ክብር ምስጋና ይገባዋል🙏🙏 እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
Love u love it
በእውነት ትልቅ ነገር ነው የምትሰራው በጣም እናመሰግናለን 💞💞💞💞💞💞💞💞💞 ፍጣሪ ይባርክህ
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታ
ቴዲ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
እና መሰግናለን🙏🙏🙏the power of now ተርጉምልን
🙏🙏🙏❤
Thanks tedel
Ameseginalew wendime yemifeligewin silesetekegn
Amazing!!! Thank you 🙏
አመሰግናለሁ።
አተ መልካም ሰዉ እናመሰግናለን
Amzing book 📖 😍 ❤
Thank you so much
በእዉነት ከልብ አመሰግናለሁ 🙏እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ🙏
Thank you
በጣጣጣጣጣም እናመሠግናለን
Enamesegenalen Wendemachn 10q
Is wonderful book 📖 thank you a lot
No words to thank u i really need to read this book badly thank u
You are amazing👏👏👏👏
thanks,
well done
Misgana yigebachihual enate melkam sewoch begle ejig amesegnlehu!!!
Great !!
እንደትውልድ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
Enamasagnalan betammm
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
Tnxs
Next dawit dreams book it can help many people 🙏
እናመስግን ኣለን በጣም መልካም ኣቀራረብ።
Thank you so much I am from Eritrea i watch all your videos that’s amazing you help me to change my life I really appreciate you bro god bless you keep it up bro ❤❤and pleas if you can”the happiest man on earth “
እናመሰግናለን
The power of now እና as a mane thinketh ብሰራልን pls pls 🙏🙏🙏
100 000 ጊዜ ላይክ አድርጌሀለሁ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ።
እውነትም "አዲስ ብሩህ ዓለምን" ግልጥ አድርጎ የሚያሳይ መጽሐፍ ነው። በጣም እናመሰግናለን። በርቱ።
I love it 😀 😍 ❤️
እናመሰግናለን bro .... kechalk human nature by robert green betragumlen
Wonderful👍👍
ቴዲዬ እናመሰግናለን ወንድሜ ስልክክን ጣፍልኝ ዋትሳፕ ትጠቀማለክ
I love you ❤ ❤ 😍 💖
ምን እንደምልህ i have no idea broo እግዚአብሔር ይስጥልን