📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] እችላለሁ ካልክ ትችላለህ II I Full Audio book

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 145

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 Рік тому +1

    የሁለቱ ከተሞች ወግ የሚለውን ብታቀርብልን እባክህ😍 እናመሰግናለን🙏

  • @azxazxaazxazxa5173
    @azxazxaazxazxa5173 Рік тому +2

    አመሰግናለወ ተባረክ

  • @AbukaSamuel-et9rb
    @AbukaSamuel-et9rb Рік тому +1

    Thank you so much ena financial IQen betserulen♥️♥️

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 8 місяців тому +4

    FETARI ZEMENIKIN HULU YIBARIKEW MISALEK HULUM AGELALETIK LIYU NEW TEBAREKILIN MIRITU WEDEMACHIN🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 8 місяців тому +2

    Ameeeen Ameeen HAYILIN BEMISETEGN BEKIRISITOS HULUN ECHILALEW BTIKIKIL HALE LUYAAA!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @aymenmohamad8686
    @aymenmohamad8686 2 роки тому +3

    Allah yestilin wendimachin barta.

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 8 місяців тому +2

    Zemenikin Hulu GATAEYESUS Yebarikew!!! Tebarekilin!!!

  • @daniDan-oz5up
    @daniDan-oz5up 5 днів тому +1

    አሪፍ ነው በርታ ትልቅ ህልም አለኝ የሚለውን ብታቀርብልን አሪፍ ነበር

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 Рік тому +2

    ዋው በጣም ነው የማመሰግነው ድንቅ መጽሀፍ ነው ደጋግሜ ነው እየሰማሁት ያለሁት እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ!

  • @SaronMisgna
    @SaronMisgna 5 місяців тому +1

    Waww, thank you so much. God bless you, my brother

  • @zenimamo196
    @zenimamo196 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ሰው ነህ ዘመንህ ብሩክ ይሁን ።

  • @tsegayetefera
    @tsegayetefera 2 роки тому +2

    በጣም ድንቅ መጽሐፍ ነው። አነባበህም ለማዳመጥ የሚጥም ድምጽ ነው። ለወደፊቱ በዚህ ስራ የምትቀጥል ከሆነ በ "TEDEL" ስም የመጽሐፍት መደብር ቢኖርህ ጥሩ ይመስለኛል። ከሚያዳምጡህ ስዎች ውስጥ አብዛኛው ሰው ያነበብካቸውን መጻሕፍት እንደሚገዙህ አትጠራጠር። በተለይ ውጭ ያለው ኢትዮጵያዊ የመግዛት ፍላጎቱም ሆነ አቅሙ ያለው ይመስለኛል። በተረፈ ለምታደገው ሁሉ በጣም እናመሰግናለን።

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 2 місяці тому

    ልዩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ቴድሻ።

  • @zdwelloyewa3747
    @zdwelloyewa3747 Рік тому +2

    ቪድዎው ረጂም ቢሆንም በደስታ እናደምጠዋለን እናመሰግናለን

  • @samrawithalefom453
    @samrawithalefom453 2 роки тому +5

    የቀንየልና ቴዲ 🥰

  • @זהבהמספין-ג5נ
    @זהבהמספין-ג5נ 2 роки тому +5

    እጅግ በጣም የሂወት ደጋፌ አሥተማሪ አጠካሪ መካሪ ጥሩ አመለካከትን የሂወትን ተሥፍ አለመቁረጥን በጣም። ምክር። አዘል የሂወት። ቁልፍ ትምህርት ነው ሥለዚህ። በርታልነ ውውውውውድድድድ

  • @Adeymedia0
    @Adeymedia0 Рік тому +3

    በጣም የሚገርም መጽሐፍ ነዉ ......አንተንም በጣም እናመሰግናለን .......Please Please.....the power of positive thinking የምለውን አቅርብልን

    • @zaharawallo7166
      @zaharawallo7166 Рік тому

      አወ አቅርብልን ይህን መፀሀፍ

  • @Suls65850
    @Suls65850 2 роки тому +4

    በዚህ ቻናል ብዙ መጽሐፎችን ሁልግዜም አዳምጣለሁ በጣም ተጠቅሜ አለሁ ግን ኮሜት ብዙ አልሰጥም ዛሬ ግን ልሰጥ ተገደድኩ ከልብ አመሰግናለሁ እውነት በጣም ጡሩ ስራ ነው እየሰራህ ያለህው በርታ አሏህ ያሰብከውን ያሳከልህ መልካም ሰው ነህ መልካሙን ሁሉ ያብዛልህ የልብህንም አሏህ ያሳካልህ በርታልን

  • @bebetozena3919
    @bebetozena3919 2 роки тому +8

    wow መልካም ሰዎችን መልካም ነገር ይጠብቃችሁ
    እና ስወዳችሁ ሕልም አለኝ ሕልሜ ይሳካል የሚል መጽሐፍ አንብቡልን ተባረክ

  • @tinsaekassahun8091
    @tinsaekassahun8091 2 роки тому +13

    እጅግ ድንቅ መፅሐፍ ነው። እስካሁን አንብቤ ከወደድኳቸው መፅሐፍት ቁጥር አንድ ነው። መፅሐፏ ከቤቴ ተሰርቆ እስከወጣበት ድረስ በሂወቴ የደከምኩ ሲመስለኝ ሀይል ለመጨመር ወደዚህ መፅሐፍ እሮጥ ነበር። ይህንን ድንቅ መፅሐፍ ስላቀረባችሁልን እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ!!! 💜💜💜🙏🙏🙏

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Рік тому +1

      የሰው ልጅ ሲፈጠር ወይም ሲወለድ አብሮት "አሸንፋለሁ /እኖራለሁ" ነው እንጂ "አልችልም እወድቃለሁ" የሚለው በዘሩ ውስጥ የለም። ጥርጣሬና ፍርሃት ከተወለድን በኋላ መሬትና ሰዎች የሰጡን ነው። መፅሓፉን ደጋግግሞ ማንበብ ያሥፈለገው አብሮን የተፈጠረውን ነገር ዛሬ ምደር ላይ ያሉት ነገሮች እንድንረሳው ስለሚያስገድዱን ነው። ክፋት፣ተንኮል፣ ፉክክር የፍቅር መጥፋት፣ የጭካኔ መብዛት፣ ድህነትን ብቻ ማሰብ

  • @يارباخبكيارباخبك
    @يارباخبكيارباخبك 2 роки тому +11

    ትልቅ ህልም አለኝ የሚለው መፃሐፍ ስራል በጣም እናመሠግናለን👍

  • @GenetAbebe-wl5uc
    @GenetAbebe-wl5uc Місяць тому

    ከልብ እናመሰግናለን🙏❤

  • @LezaHDPlus
    @LezaHDPlus 2 роки тому +4

    yes jemere, God Bless You Teddya

  • @gideylemlem4208
    @gideylemlem4208 Рік тому +1

    እናመሰግናለን ቴዲ

  • @Selam694
    @Selam694 12 днів тому

    Please the power of positive thinking ባንተ ድምፅ ተርጉምልን 🙏😀. አለ ተተርጉማል ግን ምንባቡ እና ድምፁ አ 10 ደቂቃ ለማዳመጥ ምቾት ስላልሰጠኝ ተውኩት 😫

  • @tigistmeshesha5988
    @tigistmeshesha5988 Рік тому +2

    Thanks again ❤ for other great 📖

  • @AxumawitTsehaye
    @AxumawitTsehaye 2 місяці тому

    Thank u God bless u❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 2 роки тому +2

    ቴድል ሰላምህ ብዝት ይበል በጣም እናመሰግናለን

  • @RomTur
    @RomTur 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን በርታ ቀጥል።

  • @MasrshaHabtamu
    @MasrshaHabtamu 4 місяці тому

    በጣም ጥሩ ነው እሙሰግናለን

  • @ArabicforEthiopia
    @ArabicforEthiopia 2 роки тому +4

    ይቅርታ ጋር “ትልቅ ህልም አለኝ “ የዚህን ብሰራልን #####$$*##****##*

  • @abditesfaye221
    @abditesfaye221 2 роки тому +1

    Thank u tedel group

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 2 роки тому +2

    እኛም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ብሩክ ነህ 🙏🙏🙏

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 2 роки тому +3

    ዋውውውውው በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏እንዴት ይጣፍጣል ❤❤❤❤❤

  • @ቤቴልሄምራሄል
    @ቤቴልሄምራሄል 2 роки тому +1

    በርታ ወንድሜ

  • @MmMm-bh1ey
    @MmMm-bh1ey 2 роки тому +3

    በጣም እናመሰግናለን ለምታደርግ መልካም ነገር!

  • @memegetachewable
    @memegetachewable 2 роки тому +11

    እግዚአብሔር ይስጣቹ ለምታቀርቡት የመጽሐፍ ትረካ

  • @plusservices7991
    @plusservices7991 2 роки тому +3

    ejige gerum neber betam enemesgnalen🥰🥰🥰

  • @jhovha690
    @jhovha690 2 роки тому +1

    Amzing amzing bro 😍😍😍

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 роки тому +1

    በጣም ነው የምናመሰግንህ ሰላሙ ይብዛልህ

  • @bereketmebratu4263
    @bereketmebratu4263 2 роки тому +1

    ...እናመሠግናለን ቀጥሉበት

  • @futurreda3035
    @futurreda3035 2 роки тому +5

    በጣም እናመስግናልን ምርጥ ስጦታ ነው::

  • @helaaemero4377
    @helaaemero4377 2 місяці тому

    Strength findern sraln 🙏

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 2 роки тому +3

    እናንተ ዩትዩብ ላይ እኔ ደግሞ አእምሮየ ላይ እለቀዋለሁ..

  • @sentutaye4190
    @sentutaye4190 Рік тому +1

    Enamesegnalen bro. Adiss midir yemilewen metsehaf ke15 gize bely new yadametkut....hulum metsehafoch tekami nachew....very Amaiing audios thanks n bless u dear!!!

  • @meseretniguse1497
    @meseretniguse1497 2 роки тому +1

    wow mirt metsihafi nw .tadi berita.

  • @meskeremworku5084
    @meskeremworku5084 2 роки тому +1

    Wow its mazing yemr we need u more atomic habit milewn metehaf besralen demo betam desilenal

  • @almazlamu8019
    @almazlamu8019 2 роки тому

    Thank you so much. God bless you.

  • @amaregenet6911
    @amaregenet6911 2 роки тому +2

    ደስ የሚል አበረታች መጽ

  • @salinayilma2094
    @salinayilma2094 2 роки тому +2

    Betam enamesegnalen Please MIRACLE MORNING emilewn akrblen 🙏🙏🙏

  • @ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ

    ከልብ ነው ምስጋነዬ እግዚአብሔር ያበርታህ ተባርክልኝ ምርጥ መፅፋፍነው❤🙏

  • @seidmohammed2715
    @seidmohammed2715 2 роки тому +2

    The laws of human nature......ye robert greene metshaf ......... yhan metshaf biteregumln betam enfelgewalen please......🙏

  • @oropyt
    @oropyt Рік тому +1

    Thank you so much bro!!!

  • @enatgezehagn8457
    @enatgezehagn8457 2 роки тому +1

    ከልብ እናመሠግናለን።

  • @nahomhayeredin1340
    @nahomhayeredin1340 2 роки тому +2

    ትልቅ ነገር ነው የምታደርገው

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 роки тому +2

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @bellatube809
    @bellatube809 Рік тому +1

    Thanks 🙏🥰

  • @y7426
    @y7426 2 роки тому +10

    I am downloading this book. I hear at night for 5:14:45 without sleeping. Any ways thank you so much. I appreciate you

    • @ahmedsaleh9972
      @ahmedsaleh9972 2 роки тому +2

      በጣም አራፍ ነው አንተ ቅን ሰው

  • @Mom608
    @Mom608 2 роки тому +2

    Thank you May God blessed you 🙏🏾👍🏾

  • @የፍቅርምንጭነኝ
    @የፍቅርምንጭነኝ 2 роки тому +27

    በጣም እናመሰግናለን ሁሌም አንደኛ ነህ አሁን ደሞ ትልቅ ህልም አለኝ የሚለውን መጽሐፍ ብታነብልን እባክ

    • @zenabal6831
      @zenabal6831 Рік тому +3

      እሱንም በጣም ጥሩ ነው

    • @meronsileshi6333
      @meronsileshi6333 Рік тому +6

      ያው ቴዲያችን ጎበዝ ስለሆነ መላ አያጣለትም ግን ትልቅ ህልም አለኝ የ ዳዊት ድሪምስ ከሆነ የተግባር መፅሀፍ ነው ቀን በቀን የሚሰራ ተግባራዊ ስልጠና ነገር ነው እና pdf or hardcopy ነው የምመክርህ/ሽ እኔ ያው አቅሙ ካለ🙏

    • @asmaomar4820
      @asmaomar4820 Рік тому +1

      እኔ ዳውት መፅሀፍ አለኝ በቴሌግራም ልላክልሽ እህቴ

    • @የፍቅርምንጭነኝ
      @የፍቅርምንጭነኝ Рік тому

      በጣም ደስ ይለኛል

    • @የፍቅርምንጭነኝ
      @የፍቅርምንጭነኝ Рік тому

      ሳውዲ አርቢያ ሪያድ ያላቹ ሀበሾች እባካቹ ማንኛውም የአማርኛ መጽሐፍ ካላቹ አውሱኝ ኮንትራት ነኝ ወጥቼ መፍለግ አልችልም እባካቹ

  • @semina8117
    @semina8117 2 роки тому +1

    Waww btami nemesgneka kbur haw🙏❤️

  • @y7426
    @y7426 2 роки тому +3

    i wait

  • @dut807
    @dut807 2 роки тому +10

    48 laws of power please 🙏

  • @alexabera8048
    @alexabera8048 4 місяці тому

    Thank v m I learned a lot’s ❤

  • @selammekonini2601
    @selammekonini2601 2 роки тому +1

    Thank you. '

  • @ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል

    ተባርክ አመሰግናለሁ በርታ ምርጥ መጽሐፍ ነው

  • @nassir152
    @nassir152 Рік тому +2

    Thanks you made it my life easier driving 🚗 and listening 🎶 god bless you Brother 🙏

    • @mengistumolla8323
      @mengistumolla8323 Рік тому

      ጥሩ ትምህርት ስለሰጠህን እናመሰግናለን

  • @betelihemwereta2268
    @betelihemwereta2268 2 роки тому +3

    Thank You 🙏

  • @FatherofGoldabi
    @FatherofGoldabi Місяць тому

    thank you bro

  • @Samuel_Tilahun
    @Samuel_Tilahun 2 роки тому +4

    Please make us ''braking the habit of being your self" 🙏🙏🙏

  • @semhartekle8475
    @semhartekle8475 2 роки тому +2

    Thank you so much.

  • @zedtube5574
    @zedtube5574 Рік тому +1

    Tank you so much

  • @kidistdegu385
    @kidistdegu385 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @zewduhailu4324
    @zewduhailu4324 2 роки тому +1

    Thanks a lot from USA

  • @abdumaliknadi3166
    @abdumaliknadi3166 2 роки тому +4

    Please next work on this book How To Live 365 Days a Year by John A. schindler

  • @titi465
    @titi465 Рік тому +1

    Wawww thank you

  • @JoEagleMedia
    @JoEagleMedia 2 роки тому +1

    Wow! Thank you bro it's amazing!

  • @seydesmael1663
    @seydesmael1663 2 роки тому +2

    BRAVO!!

  • @EfremAsefe
    @EfremAsefe 10 місяців тому +1

    Thanks ❤❤❤,focal point emilewun sruln

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 2 роки тому +2

    Very inspiring 👏

  • @natawesome5612
    @natawesome5612 2 роки тому +2

    Yessssss I'm ready to listen to it.

  • @ethioupdate365
    @ethioupdate365 2 роки тому +2

    Great Job From Lasvegas

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 2 роки тому +1

    Very nice thanks for your help

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 2 роки тому +1

    biseralin des yilagnal betam my bro

  • @getugezahgn28
    @getugezahgn28 2 роки тому +2

    THANK YOU!!!

  • @hosaenachalachewu776
    @hosaenachalachewu776 2 роки тому +2

    Amesegnalehu❤

  • @life-hv5fi
    @life-hv5fi 2 роки тому +2

    የቐንየለይ ቴዶ💓

  • @remli112
    @remli112 2 роки тому +2

    Enamesgnalen. The power of possetive think anbbln

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 2 роки тому +1

    Once a week my things to do is spend at least 8 hours in tedle tube. Thanks

  • @qedamawiabel9803
    @qedamawiabel9803 2 роки тому +2

    please use background music, and wet your voice with reverb effect, thank you anyways 🙏🙏🙏

  • @febengebreyesus9872
    @febengebreyesus9872 2 роки тому +2

    Wendme betam tru dmxi tnsh chemir please

  • @degefahaile1542
    @degefahaile1542 2 роки тому +1

    malka metsehaf tabaraku

  • @wendewosenmulugeta
    @wendewosenmulugeta 2 роки тому +1

    the surrender experiment የሚለውን የ Michael a singer መፀሀፍ ተርጉምልን Please

  • @gelgeone4407
    @gelgeone4407 2 роки тому +1

    The mercale morning yemelewun metsafi be tergum awetaw

  • @abaytadese5905
    @abaytadese5905 2 роки тому +1

    yetteregomewu be metsehaf ale wey

  • @galashegalashe7011
    @galashegalashe7011 2 роки тому

    Thank you so much bro !!

  • @hassenawel7761
    @hassenawel7761 2 роки тому +1

    ጥሩ ነው እናመሰግናለን ግን በ PDF ብትልክልን በtelegram መፃህፍትን

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 2 роки тому

    በክፋ መንፈሰ ቅዥት እና አስተሳሰብ የተሞላ የዘመኑ ተልካሾች በኢትዬጲያ ምድር ላይ እየፈሉ ይህን የመሰለ አስተሳሰብ ያሰራጫሉ።

  • @ረድፍቅር
    @ረድፍቅር 2 роки тому +2

    Tnx so moche

  • @eldaworld1829
    @eldaworld1829 2 роки тому +2

    የ Neville Goddard መፅሀፍ አዘጋጅልን እባክህ