Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውድ ቤተሰቦች ፍርዶስን ይቅርታ ጠይቃታለሁ እንደመታስቡት አይደለም ለማንኛውም ትዛዝ እኔ ናስርን ማግኘት የምትፈልጉ 👉በ 09 26 98 64 22 ደውሉ
እረ በህግ አምላክ አፊየ እንድህ አይጮህም አትጩሂ አትናደጅ ተይ እንድህ አይኾንም ቀላል ነገር ነው እኮ አፊ
😂😂😂😂🙆♀️☝️
ናሲር እንደዚ አይነት ይቅርብህ ፈሲከ ለበልሽ ክብር ይኑርሽ ተረገጊ
Yenante bifewuni photo asyugn bedenbi
@@AMtube9507 ምን አጋባሽ በጭባጭ
በነገራችሁ ላይ ይሄ ብራንክ በፈፁም ለናንተ አይሆንም ጭቅጭቁ እየበረታ ፍቅር ይቀንሳል እና ይቅርባችሁ
ትክክል
Batesbe enune 🥰
ትክክል ነሽ ማሬ ሰብስክራይብ አርጊኝ.
sah
አልተቻልክም በቃ ቀስ እያልክ ለመድከው ይሄን ፕራክ የሚባል ነገር ግን ባትለምደው ይሻል ነበር።
ትክክል ውላሂ
አይ የምር ባለመድከው ይሄን ፕራክ
ኧረ ይሄ ፕራክ ወላሂ ወደ ሌላ ነገር ነው የሚያስገባው
@@fedliamahomedfedliamahomed3710 ነውር ነው የቤትን ገመና በአደባባይ ማውጣት እውነት መስሏት ገፈተረቺው እኮ
@@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ አው ወላሂ ገፈተረቺው ያአላህ ይሄ ፕራክ አላህ ያጥፋልን
እሱ ተዘጋጅቶበት ነው የሚናገራት. ለሶ ድንገት ስለሆነ ያስደነግጣል ብታፈጥም አይፈረድባትም በራሳችን ቢደርስ ከዚህ በላይ እንበጠረቃለን
ሳህ
👍👍
ሰህ
ይሄን ፈጠጤ አይን አፈጠጠችዉ
በፊሲካ አትፍረዱ ኮሜታተርሮች ጣፈጠ አልጣፈጠ ብላ ሠርታ አይጣፍጥም ሲላት። እደት አትናደድ
Tekekel
ሳህዋላዝብለውነውእሚዘባርቁት
የባሏ እርጋታ ያሰለም ድምፅሸን ቀሰ ይላል ሰትጮህ😍😄
ውዴ ደምሬኝ አዲስ ጀማሬ ነኝ. በአሏህ
ክክክክ
Esti betsab hunolgn wodochee 🙏🌹🌹
😂😂😂
እረ እውነትም ቢሆን ባል እንደዚህ አይገፈተርም ነውር ነው። ባልሺን አክብሪ
በጣም ተመናቀረች🤔አኡዙቢላ
Were atemiku uss🤫🤫
ኧረ ባክሽ 😂
@@mashaallhsss3479 ቲሽሽሽሽ👎👊
እኔምብሆንእቆጣለሁ
አንዳንድ ሴቶች አስተያየታችሁ ሲያሳዝን በቤታችሁ የማታረጉትን በሰዉ ቤት አትፍረዱ ደግሞም ለወንድ አትሺለጥለጡ ወንድ ልጂ ቆፍጠን ካላልሺበት ይጫወትብሻል ሴቶች ቆፍጠን በሉ።
ሳህ ትክክል በራሳችንስ የሚለዉነገር የለም ቶሎ መፍረድ ጥሩ አይደለም
ንገሪልኝ በደንብ ምነው ባል ባል አሉሳ ሴት ክብር የላትም ያለው ማነው መጣላት ያለ ነው
😂😂😂😂😂በትክክል
በጣም ደስ ብሎኛል እናቴ 5 ኪሎ የሚመዝን እጢ በኦፕሬሽን በሰላም ወቶላታል እልልልልል ብላችሁ የድንግል ማርያምን ልጅ እየሱስ ክርሰቶስን አመስግኑልኝ ከእሱ ቀጥሎ Jery tube ቻናል ያላት እህታችንን አመስግኑልኝ በብዙ እረድታኛለች እኔን ፈጣሪ እንደሰማኝ እናንተንም ከዚህ ከመሀትና ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ፀሎታችሁን ይስማችሁ አሜን🙏🙏🙏
እልልልል❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
እግዚአብሄር ይመስገን
አሜን🙏🏽 እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ማሻአላህ ደስ የምትሉ ናችሁ ፊርዶስ ደግሞ ከወለደች ወድህ ይበልጥ አምሮባታል ማሻአላህ ባልሽ እርጋታዉ ሲናገር ማሻአላህ ነዉ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ።
በጣም
እረገንቱዉፍራክይቅ
ረ
ደምሪኝዜዴየ
@@betesboche5408 ደምሪኝውዴዋ
ጉድ ጉድ የኛ ነገር ፕራክ ላይ በአንድ ሰአት ከ6000በላይ ግን ሀዲስ ፈትዋ ምናምን ላይ በሰአት 6ያረብ ልብ ስጠን ከኔውም ጭምር😢
ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
ፍርዶስ እና እኔ አንድ ነን ወይ እኔ እራሱ ቶሎ ነው የምናደደው
ሴቶችስንባል ሁሉናጋር ቅርብናዉ ባትንሹ እንባሳጫላን ኣላህ ይህዲና ሁላችንም
ወይኔ እኔ ራሡ ተሎ ከመናደዴ የተነሣ ከብዙ ሠዉ ጋ ተጣላሁ አንድ ልጅ ነበር በጣም ምርጥ ቁርአን ሀፊዝ የሆነ ፀቤዩ ሢመክረኝ ምናምን ማሻ አላህ ነበር ላጋጣሚ ነው የተዋወቅን የነበረ የሆነ ነገር ከፃፈ ማአት ነበር የምወርድበት ግን ሌላ ነገር የለንም ነበር ማለት በዲን ጉዳይ ነበር የምንፅፉ በሥ ትንሽ እየተግባባን ነበር እኔ ባህሪው በጣም ወድጀለት ነበር ከዛም ዝም ብለን መጨቃጨቅ 1 ሢፅፉ 10 እየመለሥኩ መጨረሻ ብሎክ ተደራረግን አይ....... ምን ይሻላል
እኔም በጣም ነው ቶሎ የምናደደው
ወላሂ እኔም
እኔም ቶለነዉ እምናደደዉ
ፊርደውሥ ባልሽ ላይ አይንሽን ሰበር ድምፅሽን ቀነስ አድርጊ እሺ የኔ ውድ
ወሪኛነሽ ማንምቢሆንባለሰበውነገርሲመጣእደዚሁነው
@@asdguadf9128 ወሬኝነት አይደለም ሴት ልጅ ምንመ ብትናደድ ረጋ ስትል ያምርባታል እኔ የሚመናጨቅ ሴት በጣም ያስጠላኛል ሀቂቃ ሴት ልጅ ሀያእ ሲኖራት ነዉ ደስ የሚለዉ
ናስር እንደዚህ ነገር አትስራ ይቅርብህ ጡሩ አይደለም ፊርዲ ደሞ ሰብር አድርጊ ቶሎ አትነደጅ ምንም ቢሆን እንኳን ቀስ ብለሽ ለማስረዳት ሞክሪ ማሻአላህ ናስር ሶብረኛ ነው ሰብር የለለው ሰው ላይታገስ ይችላል ተረጋግተሽ ለማስረዳት ሞክሪ
ማሻአላህ
@@lobabalobaba219 ቤተሰብ አርጊኝ. አትለፊኝ. የተለያዩ ሀዲስ ፈተዋ እለቃለሁኝ.
ትክክል ነሽ. ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ. የተለያዩ ሀዲስ ቁረአን እለቃለሁኝ
እንቁላል ቀስበቀስ በእግራ ትሄዳለች አለ የሀገሬ ሠው ፕራንክ አትስራ የፊርደውስ ባል አያዋጣም ሱስ ይሆንብሀል መልካም ነገር ብቻ ይዛቹ ኑ እንከታተላቹሀለን
ደምሪኝ ዉዴ
ክክክክ አባባሉ ተመችቶኛል የንቁላሉነገር ሀሀሀሀ
ትክክል የኔዉዲ
ወይኔ ፊርዶስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ናስር ሰራህላት አላህዋ እንደ ናስር ያለ ባል ወፍቀኝ ወላ ትዕግስትህን ሳላደንቀው አላልፍም
ኪኪኪ
ዱአ አርገሽ ምተሻል
@@አዩሽየአላህባሪያ ክክክክክክክ
ትግስትህ አላልሽም እሱኮ ነው ፕራንክ አድራጊው ይጩህዴ
@@rozamohammed447 ሳህ 😅
እረ ፊርዶስ ተይ ግን ፀባይሽን አስተካክሊ ናስር ትግስትህን ያብዛልህ የምር በጣም ታሳዝኒያለሽ ምን ያመናጭቅሻል የባል ክብር እንዲህ ነው እረ አስተካክሊ ተይ ይሄን ፀባይሽን
እና እደህፃንልጂ ታባብለዉ ሆ ሴትምክብርአላት ማነዉ ክብርለወንድብቻያርገዉ ኦሮ
የናስር ትግስት አላልሽም አናዳጁ እሱ ከይፍፍ
የፍርደወስ ቁጣ እኮ ኡኡኡ ነው በርቱ 🤣🤣🤣 👍👍👍
ደምረኝ
ክክክክክክ
@@Semirayoutube1568 demerign melesalewu be qenenet
@@mimifkr1743 እሺ ውዴ ቴኪው
ውዶቼ የምታውቁ ካላቹ ንገሩኝ ባአላህ ሰብስክራይብ ለምድነው የሚያነሳብኝ ቀን በቀን 1 ያነሳብኛል
ወይ ክክክክክእኔስ ሀላሌየትነህ ፕራክ የምታዴረገኚ መቸነውክክክክክክ👍👍👍👌
ዝመተኛ ሰው እኮ ይችላል. ሁሉንም ነገር በርታ 😗😘
ፊርዶስዬ የኔ ማር ከኔም የባሽ ተናዳጅ ነሽ 😭😭😭እኔም እንዳንቺ ነኝ አላህ ሰብር ይስጠን
አሚንንንንንን ያርቢ ወሏሂ እኔም አልችልም. ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ ስወደሽ
@@Sabit33 አሺ ውዴ
Ameen enem
እኔም በጣም ተነደጅ ነኝ ግን ባሌን በሆነ ነገር ከተገጨን ቶሎ ብዬ ሪእሱን እንቀይረው ነው ይምለው የምንጣላ ይመስለኝነ ይጨንቀኛል ግን የፈለገ ነገር ቢነገረኝ ዝም ነው የምለው ምልስ አልሰጠው መልስ ከምለስኩ የማስቀይመው ይመለኛል በተፈጥሮዬ ሰውን መስቀየም በጣም እፈረለሁ
ክክክ
ፍሲካ እንዳለቂው አንድ ቀን ጠብቀሺ ስሪለት 😂😂😂እንደዚህ አናዶሺ እንዳይቀር 😂
መዲየ. እር ይቅርባቸው ፕራንክ. ማሬ ስወደሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
እረተይ
ናስር ናፎርዶስ እወዳችሁለሁ ነገርግን ይሄፕራክ ይቅርባችሁ ፎርዶስ ደግሞ እረጋበይ ለባልሽ ክብርስጭ በእርግጥ ቢያናድሽም ቀስበይ ማማየ
ትክክል ነው ምክሮ ለሁላችንም ነው ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በአሏህ
እኔ፣ብዮን፣አነቱ፣ነበር፣ምለው
ውዶቼ የምታውቁ ካላቹ ንገሩኝ ቀን በቀን 1 ሰብስክራይብ እየቀነሰብኝ አሰቸገረኝ
@@Semirayoutube1568 አላሁአለምማም
@@Semirayoutube1568 የኔ ውድ ይህ የሁላችንም ነው ማሬ ግን አንድ ሼህ ከሞላሽ በሆላ ብዙም አያነሳም ሰብስክራይብ አርጊኝ. እመልሳለሁ ማስታወቄያ ሳታሳልፊ
ለምንድነዉ የደፈርከኝ 😁😁😁አሳቀችኝ ፍርዶስ
Mashaallah tebarek allah afuye ekuwan lezih abekashi yene wdi wy betam des blogial edih huneshi mayeten edig ybellachihu allah ychemrlachihu
ፍርዶስ ማማየ ፕራንክእኳን ባይሆንም ባልሽ የሆነነገር ሲናገርሽ በአደብ ቀስ ብለሽ ለማናገርና ለማሳመን ሞክሪ ሴት ባሏን ስታመናጭቅ ጥሩ አይደለም ሀራምም ነው ደሞ ባልሽ ማሻአላህ ረጋ ያለ ነው አላህ ይጨምርለት የእውነትኳን ባይጣፍጠው መናገር አለበት ምክንያቱም እድታስተካክይ በአደብ ከነገረሽ በአደብ መልሽ እኔም ባለትዳርና የአድ ልጅ እናት ነኝ ባሌም ልክ እደናስር ዝምተኛ ነው ግን በጠም እፈራለሁ የባል ሀቅ ከባድ ነው የህትነት ምክሬ ነው ውደ
የኔዉዲ ተናደደች አይዞሽ ናስር የስራህን•••😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁወድሜ እህቴ በሌላነገር ተጫወቱ አታሥቆጣት እኳን ሳታጠፋ ብታጠፋም አይባልም
ትክክክል
ፌርዶሥ ጉራጌ በሙያና በሥራው በጣም ጎበዝ ታታሪ ናችሁ እወዳችሀለሁ
ዉይ አፊየዬ መቻሉን ይስጢሽ 👍👍😂😂
ኦ ፊርዶስየ የምር አሳዘንሽኝ የኔ ተናዳጅ የምር ግን ጣፈጠ አልጣፈጠ ብለን ተጨንቀን ሰርተን አይጣፍጥም ሲሉን ቅስም ይሰብራል ያናዳል ግን ረጋ ብለሽ ለማስረዳትና ለመረዳት ሞክሪ እኔም እንዳንች ነኝ ግን ለማስተካከል እየጣርኩ ነው አሏህ ያስተካክለን ናስር ማሻ አሏህ ተሳክቶልሀል
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
ያረብ
ሁሴን አስገብኝ
🥰🥰🥰🥰🥰
ወላሂ በጣም ነው ያሳካቹኝ በጣም ደስስስ ነው ያላችሁኝ አላህ ይጠብቃችሁ 😍😍❤❤😍
ወላሂ ሥታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ🎉
እንዲህ አይነት ሰራ ይቅርባችሁ ያረብ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ጀሚአን
አሚን
አሏሉመ አሚን ያረብ
አይይይይ አናደድካት ናስር😁😁😁አይዞሽ አትናደጂ
እረ ቶሎ አትቆጪ የራሴ አስተያየትነው ረጋ በይ እህቴለባልሽ ክብር ይኑርሽ
ግድ ነው ወንዶች እንድናከብራቸው ይፈልጋሉ
ፋፊየ የኔ ውድ ስወድሺ ስልክሽን ላኪልኝ ለልጅሽ ስጦታ ከዱባይ እልክልሻለሁ
ወይኔ ፋሲካ እዴኔ ተናዳጅ ነሽ እኔም እደዛ ነው ቡም የምለው
ደምሪኝ ማሬ
ወለሂ ስትል ካፏ ማር ጠብ ይላል ፉፉዩ አትናደጂ ቶሎ ታረጃለሽ
ያረብ እድህ እረጋ ያለውን ዘዉጀኝ
Masha Allah minew enantee tidatiin ba adababai kalmorin alchuu eree tasataruu
አረ ኮመንቶች ፋሲካ ላይ አትፍረዱ እኔም ብሆን ፊቱ ላይ ነበር ኪነቶውን የምከልሰው
ክክክክክክክክ
ይቅረታና ግን ኬኔቶ ማለት ምንድንዉ ስለማላቀዉ ነዉ የምታዉቁ ንገሩኝ ፕራንክ ይቅረባችሁ
ቪምቶ እንደሁ😂
ፋቱነዉ ክክክክክክ
ፈርዶስ ግን ብትረጋጊ አሪፊ ነው አስተካኪ በተቻለሽ መጠን 😍😍😘😘😘😘
ከልጅቱ ምንድን ነው እምንማረው ባሏን አፍጥጣእካስላቴ እንድነለምድ ነው
አላህ አድአተ ያለ ባል ረግት ያለ ባል ይስጠኝ
Wow setemeru beleshi eko dese sile eregetew yemere
በኛላይ ብላችሁ ፍረዱ ወላሂ እንደዚህ ቢለኝ እርይይይይ ነው እምለው የኔማር ቻይው 😅😅😅😅
🤣
ቆይ እኔምለው ካሜራ መኖሩ ረስተሽነው ፍርዶስ ኧረልጅቱ ባልሙያናት ምንም አያሳትም
ቁም ነገር ሰርተሀል ስራውን 😍 ምርጥ ፕራክ ይመቻችሁ 💐💐💐
ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ በአላሕ🌹
@@lloveethiopa7130 እሺ
ውይጉድ
ምን አናደደሽ
በል ስጦታ ሰተህ ይቅረታ በላት የኔ ሚስኪን ፍስዪ አይዞሺ እኔም አንቺ ቤት ብሆን እናደዳለሁ 😔
ክክክክ አይ እናተ የድምፅ ማውሪው ይታያል ከአንገቱ ጣገብ እሷ ተየው የለም እደ
እባካችሁ ኩሜቶቸ ማሻአላህ ባልሸ እርጋታዉ እያላችሁ ቅናት ዉስጠ አትክተቶት እስኪ እሱን ሙራል ስጡት ሁለየም ወድነዉ እምታበሸሮት
ማአሻላህ ብያለሁ
ማሻአላህ።ናሥርትለያለህ።ውደአትናደጂቶሎብለሽምክንያቱምሚዳሥለምትጠቀሙፐራክይሆናልብለሽማሠብአለብሽ።አላህይጠብቃችሁ❤❤❤❤
እረ እረ ፋሲካዬ የኔ ማር ከባልሽ ለይ አታፍጥጪ እሽ ባል ማለት አባት ወንድም ነው እናም ቶሎ አትናደጂ ቶሎታረጃለሽ እህቴ እኔም እናደዳለው ግን እዚህ አልሁንም ሁሉንም በዉስጤነው በተረፈ ፍቅራችውን ያብዛላቹ
ሹ ባል ባል ነው ሚስትም ሚስት ናት አለቀ
እረእረጋበይያአላህምላስሽ
@@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ ሀሀሀሀሀሀሀ አካበዱት ወላሂ ያ ሴቶች ናስርን ይወዱት የለ ለዛ ነው እሷን መጥፎ እሱን ጥሩ አድርገው ኮሜት ይሰጣሉ ደሞ ገፈተረችው ይላሉ በጇ ነካ አድርጋው ነው የተነሳችው እሱ ንቅንቅም አላለም እኔ ደሞ በጣም የገፈተረችው መስሎኝ ነበር አካብዴ ናቸው ሰውን ያጣላሉ
@@zekiyatemam7901 አዎ ሁሌ እሷን መጫን ይፈልጋሉ ምድረ ቅናተኛ ሁላ
አይ ሴቶች ወንድ ወንድ ብላቹ ልትሞቱነው እንዴ ስትገርም
ፋሲካ በሳቅ 😂 ሙያ የለኝም እንዴ አለች😂😂🥰❤️❤️
የኔውድ ትክክል አይደለሽም ከአላህ በታች ልታከብሪነ ልትታዘሺ የሚገባሽ ባልሽንነው እካሚራ ፊት እደዚህየሆሽ ተካሚራ በስተጀርባ ምንሊሆንእደሚችን መገመትቀላልነው
Yene konjo❤❤😁
እኔ ግን ፍርዶሥ ወላሂ በጣም ነዉ የእወዳት ወረቢ ለምድነዉ ወላሂ ሁል ግዜ ሳስታዉሳት እባየ ይመጣል ግን ከአሏህ የተሠጠኚ ዉደታ ስለሆነ ምንም ማረግ አልችልም ሠዉ እናቱ ትናፍቀዋለች እኔ ወላሂ ፍርዶስ ናት የምናፍቀኝ ግን ባካል አግኚቻት ወላሂ ዉዴታየን በነገርካት ኮሜታተሮች ስትሠድባት ወላሂ በጣም ይከፋኛል ፍርዶስየ ወላሂ ከራሤ ሂወት አስበልጬነዉ የምወድሽ እረጅም እድም ይሥጥሽ ከነባልሽ ከነልጅሽ ማሬ
ዉይይይይይይ በጣም አናደደሽ አደል አይዞሽ አንችም ጎበዝነሽ እኔአለቅስነበረ. አዉቆ አይጣፈጥም ታለኝ ግን አልሀምሊላህአይልም አንድቀንም 6 አመታችን ተተጋባን በረቱልኝ ስወዳችሁ ቶሎቶሎ ልቀቁ
@@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ አብሽሪ በረችልኝ ቤተሰብ ሁኘሻለሁ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህቴ ፊርዶስ እድሁም ወድም ናስር ማሻአሏህ ደስ ትላላችሁአይለያያችሁየናስር ስረአት ልክ የኔ ባል ስረአት ነው ማሻአሏህ
ማሻአላህ አላህ ፍቅራቹን ያብዛላቹ አይለያያቹ ግን ግን ናስር አንድ ነገር ልንገርክ እባክህ ይሄ ፕራንክ የሚባለውን ነገር ተወው ያው ዲናችንም እንደማይፈቅድ የተለያዩ ኡስታዞች ተናግረዋል እና ቢቀረባቹ ባይ ነኝ ከለመዳቹት ፕራንክ ዋና ስራቹ ይሆናል ሱሱ ነው የሚሆንባቹ እናም ይቅረባቹ በተረፈ አላህ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።
Amiin❤
አሜን
🥰🥰🥰
እኔምለው ከኔቶ ማለት ምድነው የመጀመሪያየነው ስሰማ
ረሱል ሶለላሕ ወአለይሂ ወሰለም ሴት ልጁ ለፋጡራን ብሰግድ ኖሮ እኔ ለባሏ እንድትሰገድ አዛት ነበር አሉ እናም ሴቶች በባሎቻችሁ ላይ አላሕን ፋሩ
ምለስ ይሰራል አለችኮ አይ ፍርዶስ 😂😂😂😂😂😂😂
Betfiy belat mnden new endzih mechoh neka yikerta lala geza astkaklalhu atyim lmn techohaleshe
ነብዩ ሙሀመድ اللهم صلى على محمد وال محمدየባልን መደሰት ጀነት ለመግባት መስፈርት አድርገውታል ባልሽን ሚዲያ ላይም ይሁን ቤት ውስጥ አክብሪ ዱንያ ለዚች አለም ነች ለመጨረሻ ቤትሽ ግን እሱን በማክበርሽ ጀነትን አላህ ሱ፣ወ አዘጋጅቶልሻል።
እኔ ከፋሢካ ብዙ ተምሬለሁ ፈጣን ነበርኩ ግን ፍጥነትእደማይጠቅም ተረድቻለሁ መፍጠን ለብዙ ነገር ያገጥማል
ቆይ ግን ሙየ የለሽም ከለሽ ትገላመጫለሽ እንዴ ተረጋጊ አትገልመጪ አስተያት ሲሰጠሽ አትቆጪ ባል አይገላመጥም. እሺ ውዴ ይቅርታ ካልጣፈጠህም ይቅርታ በይ እንጂ
ምንድነውኬኒቶ?
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
Yene wud bemar new yeserahut alalechm yene wud yesrak yistk nasir
ኢሷ ሲትጮህ ኢሡ ቀዚቀዚ ይገርማል ወሏሂ
አዉቀዉ እኮነዉ
😂😂😂😂😂😍😍😍😍❤❤ወይኔፉሪዲሲ አቤት ተነደጂ ነሺ
እረ ነውር ነው የራስህ ጉዳይ አትበይው እሪ ምንም ቢሆን ባልሽ ነው ክብር ስትሰጭው ክብር ይሰጥሻል ሆሆሆ
ደምሪኝ መኪየ
AeuzubillahBtam ngeregna nshi
ክክክክክክ አይ ኮሜቶች እናተም ብኮኑ ማፍጠጣችሁ አይቀርም ዝም ብላችሁ ትፈተፍታላችሁ 🙄🙄🙄 ደግሞ ትክክል ናት መቆጣት ግድ ነው እኔም እቆጣለሁ 🤗
ምንድን ነው ኬኔቶ ? ፍርዶስየ ውይ ቁርጥ እኔን
የኔ እናት ብን ብላለች 😂😂😂😂😂 ልክ እደኔ ጓደኛ አገኘሁ
ሰደት።ሱብርአሰለመደኚ።አላሀመዱሊላ።እኒመ።እችኩለንበር።ባሊእርጋታው።ምንብይእደምገለጥው።አላቅም
እኔ በጣም ነውያሳቀቺኚ ንዴትዋ
እኔም ክክክክክ
አድ ነገር ልናገር ቤደውው ልቆይ ይችላል ግን የባል አደብ አለው አክብሪወ ወላሂ በጣም ምርጥ ጦዷች ናችሁ
ቁጭ የእህቴ ባህርይ ወላሂ ምስኪን 😘
ኬኔት ምዲነው ቡቅሪነው
ኪኪኪኪ አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካዮቱ ማሻ አላህ በጣም ድስስ የሚል ቆይታ ነበር አቦ ቢላል እሙ ቢላል
ወዮ ፈሲካ ከኔም የባስሽ ነሽ አላህ ትግሱቱን ይወፍቀን
ፋሲጋ አታካብጅ በአሏህ ደግሞ አትጩሂ ሴት ልጅ ድምፇን አታወጣም ሰብርን ከሱ ተማሪ ውዴ በእህትነቴ
እህ ይኸን ፀባይሺን ማስተካከያ አርጊበት ረጋ በይ
ወላሂ እባየ መጣ አሳዘነችኝ ናስር በአላህ ፕራክ አታድርጉ ፈርዶስየ እደኔ ትግስት የላትም የአረብ ሀገር ትግስታችን አልቆል አላህ ሶብር ስጠን
ያረቢ ቢላልየን አላህ ያሳዲግላቹህ 🙏😘😘😘😘
እይ ናስሩ ችሎታውን ይስጥክ ግን እውነት ቢሆን አስተካክላለው ነው እሚባለው ተይ ግን አቺ ፌስታል አትሁኚ ትግስት ከሱ ተማሪ
እቺ፣ትብብሻልሽ
የኔ ማር ስታሳስን ❤❤❤❤
ወይኔ ፌሪዶስየ አሳቅሽኝ ቢላል እያለቀሰ ነው እራስህ ሂደህ አንሳው😂
አቤት ችኩልነት አሁን አይጣፍጥም ማለት ያስቆጣል 😂😂
እኔ የጠበኩት በብርጭቆ አናቱን ታፈርሽዋለሽ ብየ ነበር😄
እኔም ፕራንክ የማረገዉ ባል ይስጠኝ ☹️☹️ጥልብኝ ፕራንክ ዉስጤ ነዉ😒😒😒
😂😂
ውሻት ትወጀለሽ ጉድ
ክክክክክክክክክክ
😂😂😂😂
ፊርዶስዬ የኔ ውድ እውነትሽን ነው
አረወዩው አተፖራክጀመርክ ሾይጣን።እደዚህእያለነው መጥፎነገርየሚያሰራው።ሲለዚህ እዳደግመው ፍረዶስየ።የኔነጭናጫ አይዞሺ
እሙ ቢላል ክክክ ያአረብ ሀገር ሴቶች ነቅለዋል እየተባልን ነው እዳውም ለምን ሰብረኛ አትሆኒም
ውድ ቤተሰቦች ፍርዶስን ይቅርታ ጠይቃታለሁ እንደመታስቡት አይደለም ለማንኛውም ትዛዝ እኔ ናስርን ማግኘት የምትፈልጉ 👉በ 09 26 98 64 22 ደውሉ
እረ በህግ አምላክ አፊየ እንድህ አይጮህም አትጩሂ አትናደጅ ተይ እንድህ አይኾንም ቀላል ነገር ነው እኮ አፊ
😂😂😂😂🙆♀️☝️
ናሲር እንደዚ አይነት ይቅርብህ
ፈሲከ ለበልሽ ክብር ይኑርሽ ተረገጊ
Yenante bifewuni photo asyugn bedenbi
@@AMtube9507 ምን አጋባሽ በጭባጭ
በነገራችሁ ላይ ይሄ ብራንክ በፈፁም ለናንተ አይሆንም ጭቅጭቁ እየበረታ ፍቅር ይቀንሳል እና ይቅርባችሁ
ትክክል
Batesbe enune 🥰
ትክክል ነሽ ማሬ ሰብስክራይብ አርጊኝ.
sah
ትክክል
አልተቻልክም በቃ ቀስ እያልክ ለመድከው ይሄን ፕራክ የሚባል ነገር ግን ባትለምደው ይሻል ነበር።
ትክክል ውላሂ
አይ የምር ባለመድከው ይሄን ፕራክ
ኧረ ይሄ ፕራክ ወላሂ ወደ ሌላ ነገር ነው የሚያስገባው
@@fedliamahomedfedliamahomed3710 ነውር ነው የቤትን ገመና በአደባባይ ማውጣት እውነት መስሏት ገፈተረቺው እኮ
@@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ አው ወላሂ ገፈተረቺው ያአላህ ይሄ ፕራክ አላህ ያጥፋልን
እሱ ተዘጋጅቶበት ነው የሚናገራት. ለሶ ድንገት ስለሆነ ያስደነግጣል ብታፈጥም አይፈረድባትም በራሳችን ቢደርስ ከዚህ በላይ እንበጠረቃለን
ሳህ
👍👍
ሳህ
ሰህ
ይሄን ፈጠጤ አይን አፈጠጠችዉ
በፊሲካ አትፍረዱ ኮሜታተርሮች ጣፈጠ አልጣፈጠ ብላ ሠርታ አይጣፍጥም ሲላት። እደት አትናደድ
ትክክል
ትክክል
Tekekel
ትክክል
ሳህዋላዝብለውነውእሚዘባርቁት
የባሏ እርጋታ ያሰለም ድምፅሸን ቀሰ ይላል ሰትጮህ😍😄
ውዴ ደምሬኝ አዲስ ጀማሬ ነኝ. በአሏህ
ክክክክ
Esti betsab hunolgn wodochee 🙏🌹🌹
😂😂😂
እረ እውነትም ቢሆን ባል እንደዚህ አይገፈተርም ነውር ነው። ባልሺን አክብሪ
በጣም ተመናቀረች🤔አኡዙቢላ
Were atemiku uss🤫🤫
ኧረ ባክሽ 😂
@@mashaallhsss3479 ቲሽሽሽሽ👎👊
እኔምብሆንእቆጣለሁ
አንዳንድ ሴቶች አስተያየታችሁ ሲያሳዝን በቤታችሁ የማታረጉትን በሰዉ ቤት አትፍረዱ ደግሞም ለወንድ አትሺለጥለጡ ወንድ ልጂ ቆፍጠን ካላልሺበት ይጫወትብሻል ሴቶች ቆፍጠን በሉ።
ሳህ ትክክል በራሳችንስ የሚለዉነገር የለም ቶሎ መፍረድ ጥሩ አይደለም
ትክክል
ንገሪልኝ በደንብ ምነው ባል ባል አሉሳ ሴት ክብር የላትም ያለው ማነው መጣላት ያለ ነው
😂😂😂😂😂በትክክል
Esti betsab hunolgn wodochee 🙏🌹🌹
በጣም ደስ ብሎኛል እናቴ 5 ኪሎ የሚመዝን እጢ በኦፕሬሽን በሰላም ወቶላታል እልልልልል ብላችሁ የድንግል ማርያምን ልጅ እየሱስ ክርሰቶስን አመስግኑልኝ ከእሱ ቀጥሎ Jery tube ቻናል ያላት እህታችንን አመስግኑልኝ በብዙ እረድታኛለች እኔን ፈጣሪ እንደሰማኝ እናንተንም ከዚህ ከመሀትና ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ፀሎታችሁን ይስማችሁ አሜን🙏🙏🙏
እልልልል❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
Esti betsab hunolgn wodochee 🙏🌹🌹
እግዚአብሄር ይመስገን
አሜን🙏🏽 እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ማሻአላህ ደስ የምትሉ ናችሁ ፊርዶስ ደግሞ ከወለደች ወድህ ይበልጥ አምሮባታል ማሻአላህ ባልሽ እርጋታዉ ሲናገር ማሻአላህ ነዉ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ።
በጣም
እረገንቱዉፍራክይቅ
ረ
ደምሪኝዜዴየ
@@betesboche5408 ደምሪኝውዴዋ
ጉድ ጉድ የኛ ነገር ፕራክ ላይ በአንድ ሰአት ከ6000በላይ ግን ሀዲስ ፈትዋ ምናምን ላይ በሰአት 6ያረብ ልብ ስጠን ከኔውም ጭምር😢
ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
ፍርዶስ እና እኔ አንድ ነን ወይ እኔ እራሱ ቶሎ ነው የምናደደው
ሴቶችስንባል ሁሉናጋር ቅርብናዉ ባትንሹ እንባሳጫላን ኣላህ ይህዲና ሁላችንም
ወይኔ እኔ ራሡ ተሎ ከመናደዴ የተነሣ ከብዙ ሠዉ ጋ ተጣላሁ አንድ ልጅ ነበር በጣም ምርጥ ቁርአን ሀፊዝ የሆነ ፀቤዩ ሢመክረኝ ምናምን ማሻ አላህ ነበር ላጋጣሚ ነው የተዋወቅን የነበረ የሆነ ነገር ከፃፈ ማአት ነበር የምወርድበት ግን ሌላ ነገር የለንም ነበር ማለት በዲን ጉዳይ ነበር የምንፅፉ በሥ ትንሽ እየተግባባን ነበር እኔ ባህሪው በጣም ወድጀለት ነበር ከዛም ዝም ብለን መጨቃጨቅ 1 ሢፅፉ 10 እየመለሥኩ መጨረሻ ብሎክ ተደራረግን አይ....... ምን ይሻላል
እኔም በጣም ነው ቶሎ የምናደደው
ወላሂ እኔም
እኔም ቶለነዉ እምናደደዉ
ፊርደውሥ ባልሽ ላይ አይንሽን ሰበር ድምፅሽን ቀነስ አድርጊ እሺ የኔ ውድ
ወሪኛነሽ ማንምቢሆንባለሰበውነገርሲመጣእደዚሁነው
@@asdguadf9128 ወሬኝነት አይደለም ሴት ልጅ ምንመ ብትናደድ ረጋ ስትል ያምርባታል እኔ የሚመናጨቅ ሴት በጣም ያስጠላኛል ሀቂቃ ሴት ልጅ ሀያእ ሲኖራት ነዉ ደስ የሚለዉ
Esti betsab hunolgn wodochee 🙏🌹🌹
ናስር እንደዚህ ነገር አትስራ ይቅርብህ ጡሩ አይደለም ፊርዲ ደሞ ሰብር አድርጊ ቶሎ አትነደጅ ምንም ቢሆን እንኳን ቀስ ብለሽ ለማስረዳት ሞክሪ ማሻአላህ ናስር ሶብረኛ ነው ሰብር የለለው ሰው ላይታገስ ይችላል ተረጋግተሽ ለማስረዳት ሞክሪ
ማሻአላህ
@@lobabalobaba219 ቤተሰብ አርጊኝ. አትለፊኝ. የተለያዩ ሀዲስ ፈተዋ እለቃለሁኝ.
ትክክል ነሽ. ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ. የተለያዩ ሀዲስ ቁረአን እለቃለሁኝ
ትክክል
Esti betsab hunolgn wodochee 🙏🌹🌹
እንቁላል ቀስበቀስ በእግራ ትሄዳለች አለ የሀገሬ ሠው ፕራንክ አትስራ የፊርደውስ ባል አያዋጣም ሱስ ይሆንብሀል መልካም ነገር ብቻ ይዛቹ ኑ እንከታተላቹሀለን
ደምሪኝ ዉዴ
Esti betsab hunolgn wodochee 🙏🌹🌹
ክክክክ አባባሉ ተመችቶኛል የንቁላሉነገር ሀሀሀሀ
ትክክል የኔዉዲ
ወይኔ ፊርዶስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ናስር ሰራህላት አላህዋ እንደ ናስር ያለ ባል ወፍቀኝ ወላ ትዕግስትህን ሳላደንቀው አላልፍም
ኪኪኪ
ዱአ አርገሽ ምተሻል
@@አዩሽየአላህባሪያ ክክክክክክክ
ትግስትህ አላልሽም እሱኮ ነው ፕራንክ አድራጊው ይጩህዴ
@@rozamohammed447 ሳህ 😅
እረ ፊርዶስ ተይ ግን ፀባይሽን አስተካክሊ ናስር ትግስትህን ያብዛልህ የምር በጣም ታሳዝኒያለሽ ምን ያመናጭቅሻል የባል ክብር እንዲህ ነው እረ አስተካክሊ ተይ ይሄን ፀባይሽን
እና እደህፃንልጂ ታባብለዉ ሆ ሴትምክብርአላት ማነዉ ክብርለወንድብቻያርገዉ ኦሮ
የናስር ትግስት አላልሽም አናዳጁ እሱ ከይፍፍ
የፍርደወስ ቁጣ እኮ ኡኡኡ ነው በርቱ 🤣🤣🤣 👍👍👍
ደምረኝ
ክክክክክክ
@@Semirayoutube1568 demerign melesalewu be qenenet
@@mimifkr1743 እሺ ውዴ ቴኪው
ውዶቼ የምታውቁ ካላቹ ንገሩኝ ባአላህ ሰብስክራይብ ለምድነው የሚያነሳብኝ ቀን በቀን 1 ያነሳብኛል
ወይ ክክክክክ
እኔስ ሀላሌየት
ነህ ፕራክ የምታ
ዴረገኚ መቸነው
ክክክክክክ👍👍👍👌
ዝመተኛ ሰው እኮ ይችላል. ሁሉንም ነገር በርታ 😗😘
ፊርዶስዬ የኔ ማር ከኔም የባሽ ተናዳጅ ነሽ 😭😭😭እኔም እንዳንቺ ነኝ አላህ ሰብር ይስጠን
አሚንንንንንን ያርቢ ወሏሂ እኔም አልችልም. ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ ስወደሽ
@@Sabit33 አሺ ውዴ
Ameen enem
እኔም በጣም ተነደጅ ነኝ ግን ባሌን በሆነ ነገር ከተገጨን ቶሎ ብዬ ሪእሱን እንቀይረው ነው ይምለው የምንጣላ ይመስለኝነ ይጨንቀኛል ግን የፈለገ ነገር ቢነገረኝ ዝም ነው የምለው ምልስ አልሰጠው መልስ ከምለስኩ የማስቀይመው ይመለኛል በተፈጥሮዬ ሰውን መስቀየም በጣም እፈረለሁ
ክክክ
ፍሲካ እንዳለቂው አንድ ቀን ጠብቀሺ ስሪለት 😂😂😂እንደዚህ አናዶሺ እንዳይቀር 😂
መዲየ. እር ይቅርባቸው ፕራንክ. ማሬ ስወደሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
ትክክል
እረተይ
Esti betsab hunolgn wodochee 🙏🌹🌹
ናስር ናፎርዶስ እወዳችሁለሁ ነገርግን ይሄፕራክ ይቅርባችሁ ፎርዶስ ደግሞ እረጋበይ ለባልሽ ክብርስጭ በእርግጥ ቢያናድሽም ቀስበይ ማማየ
ትክክል ነው ምክሮ ለሁላችንም ነው ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በአሏህ
እኔ፣ብዮን፣አነቱ፣ነበር፣ምለው
ውዶቼ የምታውቁ ካላቹ ንገሩኝ ቀን በቀን 1 ሰብስክራይብ እየቀነሰብኝ አሰቸገረኝ
@@Semirayoutube1568 አላሁአለምማም
@@Semirayoutube1568 የኔ ውድ ይህ የሁላችንም ነው ማሬ ግን አንድ ሼህ ከሞላሽ በሆላ ብዙም አያነሳም ሰብስክራይብ አርጊኝ. እመልሳለሁ ማስታወቄያ ሳታሳልፊ
ለምንድነዉ የደፈርከኝ 😁😁😁አሳቀችኝ ፍርዶስ
Mashaallah tebarek allah afuye ekuwan lezih abekashi yene wdi wy betam des blogial edih huneshi mayeten edig ybellachihu allah ychemrlachihu
ፍርዶስ ማማየ ፕራንክእኳን ባይሆንም ባልሽ የሆነነገር ሲናገርሽ በአደብ ቀስ ብለሽ ለማናገርና ለማሳመን ሞክሪ ሴት ባሏን ስታመናጭቅ ጥሩ አይደለም ሀራምም ነው ደሞ ባልሽ ማሻአላህ ረጋ ያለ ነው አላህ ይጨምርለት የእውነትኳን ባይጣፍጠው መናገር አለበት ምክንያቱም እድታስተካክይ በአደብ ከነገረሽ በአደብ መልሽ እኔም ባለትዳርና የአድ ልጅ እናት ነኝ ባሌም ልክ እደናስር ዝምተኛ ነው ግን በጠም እፈራለሁ የባል ሀቅ ከባድ ነው የህትነት ምክሬ ነው ውደ
ደምሪኝ ዉዴ
Esti betsab hunolgn wodochee 🙏🌹🌹
የኔዉዲ ተናደደች አይዞሽ ናስር የስራህን•••😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ወድሜ እህቴ በሌላነገር ተጫወቱ አታሥቆጣት እኳን ሳታጠፋ ብታጠፋም አይባልም
ትክክክል
ፌርዶሥ ጉራጌ በሙያና በሥራው በጣም ጎበዝ ታታሪ ናችሁ እወዳችሀለሁ
ዉይ አፊየዬ መቻሉን ይስጢሽ 👍👍😂😂
ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
ኦ ፊርዶስየ የምር አሳዘንሽኝ የኔ ተናዳጅ የምር ግን ጣፈጠ አልጣፈጠ ብለን ተጨንቀን ሰርተን አይጣፍጥም ሲሉን ቅስም ይሰብራል ያናዳል ግን ረጋ ብለሽ ለማስረዳትና ለመረዳት ሞክሪ እኔም እንዳንች ነኝ ግን ለማስተካከል እየጣርኩ ነው አሏህ ያስተካክለን ናስር ማሻ አሏህ ተሳክቶልሀል
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
ያረብ
Esti betsab hunolgn wodochee 🙏🌹🌹
ሁሴን አስገብኝ
🥰🥰🥰🥰🥰
ወላሂ በጣም ነው ያሳካቹኝ በጣም ደስስስ ነው ያላችሁኝ አላህ ይጠብቃችሁ 😍😍❤❤😍
ወላሂ ሥታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ🎉
እንዲህ አይነት ሰራ ይቅርባችሁ ያረብ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ጀሚአን
አሚን
አሏሉመ አሚን ያረብ
አይይይይ አናደድካት ናስር😁😁😁አይዞሽ አትናደጂ
እረ ቶሎ አትቆጪ የራሴ አስተያየትነው ረጋ በይ እህቴለባልሽ ክብር ይኑርሽ
ግድ ነው ወንዶች እንድናከብራቸው ይፈልጋሉ
ፋፊየ የኔ ውድ ስወድሺ ስልክሽን ላኪልኝ ለልጅሽ ስጦታ ከዱባይ እልክልሻለሁ
ወይኔ ፋሲካ እዴኔ ተናዳጅ ነሽ እኔም እደዛ ነው ቡም የምለው
ደምሪኝ ማሬ
ወለሂ ስትል ካፏ ማር ጠብ ይላል ፉፉዩ አትናደጂ ቶሎ ታረጃለሽ
ያረብ እድህ እረጋ ያለውን ዘዉጀኝ
Masha Allah minew enantee tidatiin ba adababai kalmorin alchuu eree tasataruu
አረ ኮመንቶች ፋሲካ ላይ አትፍረዱ እኔም ብሆን ፊቱ ላይ ነበር ኪነቶውን የምከልሰው
ክክክ
ክክክክክክክክ
ክክክክክክክክ
ይቅረታና ግን ኬኔቶ ማለት ምንድንዉ ስለማላቀዉ ነዉ የምታዉቁ ንገሩኝ ፕራንክ ይቅረባችሁ
ቪምቶ እንደሁ😂
ፋቱነዉ ክክክክክክ
ፈርዶስ ግን ብትረጋጊ አሪፊ ነው አስተካኪ በተቻለሽ መጠን 😍😍😘😘😘😘
ከልጅቱ ምንድን ነው እምንማረው ባሏን አፍጥጣእካስላቴ እንድነለምድ ነው
አላህ አድአተ ያለ ባል ረግት ያለ ባል ይስጠኝ
Wow setemeru beleshi eko dese sile eregetew yemere
በኛላይ ብላችሁ ፍረዱ ወላሂ እንደዚህ ቢለኝ እርይይይይ ነው እምለው የኔማር ቻይው 😅😅😅😅
🤣
ቆይ እኔምለው ካሜራ መኖሩ ረስተሽነው ፍርዶስ ኧረልጅቱ ባልሙያናት ምንም አያሳትም
ቁም ነገር ሰርተሀል ስራውን 😍 ምርጥ ፕራክ ይመቻችሁ 💐💐💐
ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ በአላሕ🌹
@@lloveethiopa7130 እሺ
ውይጉድ
ምን አናደደሽ
በል ስጦታ ሰተህ ይቅረታ በላት የኔ ሚስኪን ፍስዪ አይዞሺ እኔም አንቺ ቤት ብሆን እናደዳለሁ 😔
ክክክክ አይ እናተ የድምፅ ማውሪው ይታያል ከአንገቱ ጣገብ እሷ ተየው የለም እደ
እባካችሁ ኩሜቶቸ ማሻአላህ ባልሸ እርጋታዉ እያላችሁ ቅናት ዉስጠ አትክተቶት እስኪ እሱን ሙራል ስጡት ሁለየም ወድነዉ እምታበሸሮት
ማአሻላህ ብያለሁ
ክክክክ
ማሻአላህ።ናሥርትለያለህ።ውደአትናደጂቶሎብለሽምክንያቱምሚዳሥለምትጠቀሙፐራክይሆናልብለሽማሠብአለብሽ።አላህይጠብቃችሁ❤❤❤❤
እረ እረ ፋሲካዬ የኔ ማር ከባልሽ ለይ አታፍጥጪ እሽ ባል ማለት አባት ወንድም ነው እናም ቶሎ አትናደጂ ቶሎታረጃለሽ እህቴ እኔም እናደዳለው ግን እዚህ አልሁንም ሁሉንም በዉስጤነው በተረፈ ፍቅራችውን ያብዛላቹ
ሹ ባል ባል ነው ሚስትም ሚስት ናት አለቀ
እረእረጋበይያአላህምላስሽ
@@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ ሀሀሀሀሀሀሀ አካበዱት ወላሂ ያ ሴቶች ናስርን ይወዱት የለ ለዛ ነው እሷን መጥፎ እሱን ጥሩ አድርገው ኮሜት ይሰጣሉ ደሞ ገፈተረችው ይላሉ በጇ ነካ አድርጋው ነው የተነሳችው እሱ ንቅንቅም አላለም እኔ ደሞ በጣም የገፈተረችው መስሎኝ ነበር አካብዴ ናቸው ሰውን ያጣላሉ
@@zekiyatemam7901 አዎ ሁሌ እሷን መጫን ይፈልጋሉ ምድረ ቅናተኛ ሁላ
አይ ሴቶች ወንድ ወንድ ብላቹ ልትሞቱነው እንዴ ስትገርም
ፋሲካ በሳቅ 😂 ሙያ የለኝም እንዴ አለች😂😂🥰❤️❤️
የኔውድ ትክክል አይደለሽም ከአላህ በታች ልታከብሪነ ልትታዘሺ የሚገባሽ ባልሽንነው እካሚራ ፊት እደዚህየሆሽ ተካሚራ በስተጀርባ ምንሊሆንእደሚችን መገመትቀላልነው
Yene konjo❤❤😁
እኔ ግን ፍርዶሥ ወላሂ በጣም ነዉ የእወዳት ወረቢ ለምድነዉ ወላሂ ሁል ግዜ ሳስታዉሳት እባየ ይመጣል ግን ከአሏህ የተሠጠኚ ዉደታ ስለሆነ ምንም ማረግ አልችልም ሠዉ እናቱ ትናፍቀዋለች እኔ ወላሂ ፍርዶስ ናት የምናፍቀኝ ግን ባካል አግኚቻት ወላሂ ዉዴታየን በነገርካት ኮሜታተሮች ስትሠድባት ወላሂ በጣም ይከፋኛል ፍርዶስየ ወላሂ ከራሤ ሂወት አስበልጬነዉ የምወድሽ እረጅም እድም ይሥጥሽ ከነባልሽ ከነልጅሽ ማሬ
ዉይይይይይይ በጣም አናደደሽ አደል አይዞሽ አንችም ጎበዝነሽ እኔአለቅስነበረ. አዉቆ አይጣፈጥም ታለኝ ግን አልሀምሊላህአይልም አንድቀንም 6 አመታችን ተተጋባን በረቱልኝ ስወዳችሁ ቶሎቶሎ ልቀቁ
ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ አብሽሪ በረችልኝ ቤተሰብ ሁኘሻለሁ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህቴ ፊርዶስ እድሁም ወድም ናስር ማሻአሏህ ደስ ትላላችሁ
አይለያያችሁ
የናስር ስረአት ልክ የኔ ባል ስረአት ነው ማሻአሏህ
ማሻአላህ አላህ ፍቅራቹን ያብዛላቹ አይለያያቹ ግን ግን ናስር አንድ ነገር ልንገርክ እባክህ ይሄ ፕራንክ የሚባለውን ነገር ተወው ያው ዲናችንም እንደማይፈቅድ የተለያዩ ኡስታዞች ተናግረዋል እና ቢቀረባቹ ባይ ነኝ ከለመዳቹት ፕራንክ ዋና ስራቹ ይሆናል ሱሱ ነው የሚሆንባቹ እናም ይቅረባቹ በተረፈ አላህ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።
Amiin❤
Esti betsab hunolgn wodochee 🙏🌹🌹
አሜን
🥰🥰🥰
እኔምለው ከኔቶ ማለት ምድነው የመጀመሪያየነው ስሰማ
ረሱል ሶለላሕ ወአለይሂ ወሰለም ሴት ልጁ ለፋጡራን ብሰግድ ኖሮ እኔ ለባሏ እንድትሰገድ አዛት ነበር አሉ እናም ሴቶች በባሎቻችሁ ላይ አላሕን ፋሩ
ምለስ ይሰራል አለችኮ አይ ፍርዶስ 😂😂😂😂😂😂😂
Betfiy belat mnden new endzih mechoh neka yikerta lala geza astkaklalhu atyim lmn techohaleshe
ነብዩ ሙሀመድ اللهم صلى على محمد وال محمد
የባልን መደሰት ጀነት ለመግባት መስፈርት አድርገውታል ባልሽን ሚዲያ ላይም ይሁን ቤት ውስጥ አክብሪ ዱንያ ለዚች አለም ነች ለመጨረሻ ቤትሽ ግን እሱን በማክበርሽ ጀነትን አላህ ሱ፣ወ አዘጋጅቶልሻል።
እኔ ከፋሢካ ብዙ ተምሬለሁ ፈጣን ነበርኩ ግን ፍጥነትእደማይጠቅም ተረድቻለሁ መፍጠን ለብዙ ነገር ያገጥማል
ቆይ ግን ሙየ የለሽም ከለሽ ትገላመጫለሽ እንዴ ተረጋጊ አትገልመጪ አስተያት ሲሰጠሽ አትቆጪ ባል አይገላመጥም. እሺ ውዴ ይቅርታ ካልጣፈጠህም ይቅርታ በይ እንጂ
ምንድነውኬኒቶ?
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
Yene wud bemar new yeserahut alalechm yene wud yesrak yistk nasir
ኢሷ ሲትጮህ ኢሡ ቀዚቀዚ ይገርማል ወሏሂ
አዉቀዉ እኮነዉ
😂😂😂😂😂😍😍😍😍❤❤ወይኔፉሪዲሲ አቤት ተነደጂ ነሺ
እረ ነውር ነው የራስህ ጉዳይ አትበይው እሪ ምንም ቢሆን ባልሽ ነው ክብር ስትሰጭው ክብር ይሰጥሻል ሆሆሆ
ደምሪኝ መኪየ
Aeuzubillah
Btam ngeregna nshi
ክክክክክክ አይ ኮሜቶች እናተም ብኮኑ ማፍጠጣችሁ አይቀርም ዝም ብላችሁ ትፈተፍታላችሁ 🙄🙄🙄
ደግሞ ትክክል ናት መቆጣት ግድ ነው እኔም እቆጣለሁ 🤗
ምንድን ነው ኬኔቶ ? ፍርዶስየ ውይ ቁርጥ እኔን
የኔ እናት ብን ብላለች 😂😂😂😂😂 ልክ እደኔ ጓደኛ አገኘሁ
ሰደት።ሱብርአሰለመደኚ።አላሀመዱሊላ።እኒመ።እችኩለንበር።ባሊእርጋታው።ምንብይእደምገለጥው።አላቅም
ክክክ
እኔ በጣም ነውያሳቀቺኚ ንዴትዋ
እኔም ክክክክክ
🤣
አድ ነገር ልናገር ቤደውው ልቆይ ይችላል ግን የባል አደብ አለው አክብሪወ ወላሂ በጣም ምርጥ ጦዷች ናችሁ
ቁጭ የእህቴ ባህርይ ወላሂ
ምስኪን 😘