Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 26

  • @awelborena
    @awelborena  Рік тому +3

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ውድ ቤተሰቦቼ ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ላይክ ሼር በማድረጋችሁን አትሱ

    • @hasatpice9198
      @hasatpice9198 Рік тому

      ወአሊኩምሠላም ወረህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አሚንን ያተም ሠላም ይብዛ አወሉ 💉

  • @-mekiyatube
    @-mekiyatube Рік тому +1

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አህለን አወልየ አሪፍ ቆይታ ነበር በርታ ሠላም ለሀገራቺን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Rahema322
    @Rahema322 Рік тому +1

    አሰላሙ አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ሀሪፍ ቆይታ ነዉ ሁሱ አላህ ይጨምርለት 🌺🌺

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Рік тому

    አሠላሙአለመኩም ወረህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አወሌ እኳንደና መጣህ ሠላምህ ይብዛ እድሁም ተከታታወቹ ሠላማችሁ ይብዛልኝ ማሽአሏ አሪፍ መማማር ነው በሰማንው ተጠቃሚወችና ተግባሪወች አሏህ ያድርገን ቀጥተኛውንም መገድ ይምራን መጨረሻችንንም ያሣምርልን ሀገራችንንም ሠላሟን ይመልሥልን ያረብ

  • @umkalid25
    @umkalid25 Рік тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ጤኔ ይስጥልኝ ለዝህ ቤት እኮን ሰላም መጣሽ በሰደትም በሀገርም ውስጥ ያላችሁ የኢቶጲያ ልጆች በሙሉ ሙስሊም ክርስቲኑ ሰላማቹሁ ብዝት ይበል ዋናው ሰላም ነውና ወገኖቻችንን እኛንም ሰላም ያርገን ያረብ የአላህ🤲

  • @zebibatube5038
    @zebibatube5038 Рік тому

    አስለሙ አለየከም ውርህምቱላህ ውበርከቱ አራፍ ቆይታ ነበር መሻ አላህ እንኳን ደህና መጣህ ውኔድሜ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ሁላችንም ከስው ሀቅ አላህ ይጠብቀን ይረብ ግዝው በጣም ክፍቶል አገረችን ስላም ያድርግልን ይራብ ውቶ ከማቅራት አላህ ይጠብቀን ይረብ ✅✅🇪🇹🇪🇹

  • @nefisatube2Y
    @nefisatube2Y Рік тому

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱሁ እናመመግናለን ወድም ሁሴንንጀዛውንንአላህይክፈለው እኛምሰምተንየምንተገብርያገንን

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube Рік тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አወሌ በርታ ወንድሜ ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንዲነት መተሳሰብ ና መተዛዘን ይስጥልን

  • @alemtube9045
    @alemtube9045 Рік тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም እደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @hayatuu
    @hayatuu Рік тому +1

    ሠላም ሠላም ብያለሁ ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለሀገራችን 🥰🥰🥰🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛💛❤️

  • @Afran-Tube
    @Afran-Tube Рік тому

    አሳለሙአለይኩም ዋራህመቱለሂ ዋባራከቱ አህለን አለህ ሀገራችን ሳለሟን ይማልስልን ያራብ ሳለም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን ማሻአለህ ሁሱ አለህ ይጣብቅህ👌👌

  • @maame-tube
    @maame-tube Рік тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ሰላም ሰላም ሰላም ብያለሁ ውድ ያሃገሬ ልጆች በያላቹህበት አሏህ ይጠብቃቹህ እህት ወንድሞቼ አወልዬ የኔ ወንድም በቅርቡ ብቅ በል

  • @usuf_usuf
    @usuf_usuf Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወድ ኢትዮጲያውያን ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁን ተመኜሁ ሀገራችንንም ሰላሟን አላህ ያብዛልን

  • @zinetanwaeryoutube4808
    @zinetanwaeryoutube4808 Рік тому

    አሠላማሊኩም ወራሕመቱላሒ ወበረከትሁ አህለን ወንድም በርታ አሪፍ ቆይታ ነው በርታ አገራችንን ሠላም ያድርግልንን

  • @Emu-tube
    @Emu-tube Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አወል እንኳን ደህና መጣህ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን

  • @hayu-yaulji
    @hayu-yaulji Рік тому

    አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኳን ሰላም መጣህ አወል ወንድሜየ ማሺ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ 💐ሰላምህ ይብዛ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ሀገራችንንም ሰላም ያዴርግልን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችንን

  • @fatumatube2158
    @fatumatube2158 Рік тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ማሸ አላህ በጣም ደስ የሚል ጀዛኩም አላሁ ኸይረን

  • @rozitube8088
    @rozitube8088 Рік тому

    aselamulekum werhametulhi webrketahu ahelan awel mash allah husu allah yetabekah😍

  • @hutehayte4334
    @hutehayte4334 Рік тому

    አሰላምዋለይኩምወራህመትወላሂወበረከቱማሻአላህአሪፍነው

  • @nuradismaryee5540
    @nuradismaryee5540 Рік тому +1

    አሰላሙ አለይኩም አወል ሰብ አስቀረህ ብለህ ወቅሰከኝነበረ በስሜት ሁነህ ተበሳጭተክ ከተመለሰልህ ሚን ዘማን ሳናይ ባንቸኩል ጥሩነው እኔ እንደወጣሁ ሳየው መልሻለሁ በግምት በመሰለኝ ባናወራ ጥሩነው።

  • @tamimatube4453
    @tamimatube4453 Рік тому

    إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ أُولَٰئِكَ هُمْ خَيْرُ الْبَرِيَّةِ
    እነዚያ ያመኑትና መልካሞችንም የሠሩት፣ እነዚያ እነርሱ ከፍጥረት ሁሉ በላጭ ናቸው፡፡
    جَزَاؤُهُمْ عِندَ رَبِّهِمْ جَنَّاتُ عَدْنٍ تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا أَبَدًا ۖ رَّضِيَ اللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا عَنْهُ ۚ ذَٰلِكَ لِمَنْ خَشِيَ رَبَّهُ
    በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው የመኖሪያ ገነቶች ነው፡፡ በውስጣቸው ዘለዓለም ዘውታሪዎች ሲኾኑ (ይገቡባቸወል)፡፡ አላህ ከእነርሱ ወደደ፡፡ ከእርሱም ወደዱ፡፡ ይህ ጌታውን ለፈራ ሰው ነው፡፡

  • @alemtube9045
    @alemtube9045 Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ውራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @fekiha2
    @fekiha2 Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @makiyayoutube3785
    @makiyayoutube3785 Рік тому

    አስላምአለይኩም ውዲ ልቤትሽአዲሥነኝ በቀነነትሳብላይክአርኩሽ

  • @makiyayoutube3785
    @makiyayoutube3785 Рік тому

    በኮምትሥር ጎራይበሉ