Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስላየንህ ደስ ብሎናል ፈቅረ ገብርኤል በርታ ወድማችን♥️
በወጣ ይተካ❤
በወጣ ይተካ እህታችን
እግዚዓብሔር ይስጥልኝ በወጣ ይተካ
እግዚአብሔር ይስጥሽ !! መድሃኒዓለም ጨማምሮ ይስጥሽ!!
እንዴት ነው ግን የሚላከው
እስኪ በመምህራችን የተለወጣችሁት
እኔ አንድኛ
እኔም❤
Alen
ልዑል የኔ ወንድም ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል የመምህር ተስፋዬ ተማሪ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ በገጠሩ አለም ነው ያደኩት የነ መምህር ተስፋየ ትምህርት ስሰማ እያየውት ያደኩት በትን ነው የሚያስተምሩት እግዚ አብሔር ይመስገን ለቅዱስ ቁርባን በቅቻለው
እርእሱን አይቼ ማየት አስጠልቶኝ ነበር የወንደማችን ቢኒያም ሽታዬ አጨብጫቢ መስለኸኝ። እግዚያብሄር ያበርታህ ወንድማችን የመምህር ተስፋዬን ፍሬዎችንማ እያደንኩ ነው ሰብስክራይብ የማደርገው።
የመምህር ተስፋዬ ፍሬ❤✅
እኛ የአባታችን አባ ዮሐንስና አባ መምህር ግርማ ወንደሙ እና ቀሲስ ሄኖክ ወልድ ማርያምና የመምህር ተሰፋ አበራ ተማሪዎች ነኝ በአለት ላይ ማቆም አለብን
ወንድማችን በርታ የዳንኤል አምላክ ካንተጋር ይሁን
አሜን ለሁላችን። በፀሎት እንተጋገዝ
እህቶቼ ወንድሞቻችን እንዴት ነው የምታበረቱት ??ሚዲያ ላይ የምንናበበው ? እንዴት የምትገጋገዝ ላይክ እናርግ ሼር እናርግ ቪዲዮ ስናይ vpn እናብራ
🙏🏽
ወንድማችን ፍቅረ ገብረን በርታ የመምህር ተስፋየ ፍሬ
ዋውውው ፍቅር ገብረኤል በቪድዮ መጣሀልን ኧረ መምህራችን አግዙት የፕሰተር ቢኒያም አፍ አዘጉልን መምህራችን በሱ አፍ የሚጠራ አይደለም የሰው ልጅ ክብር አለው ሰረአት አለው
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤በትክክል
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ይህን ቢንያሚ የሚባል ሰው እና ግብረ አበሮችን አፍን አዘጉልን መምህራችንን እንዲነኩብን አንፈልግም ከሀጥያት አረንቋ የከባእድ አምልኮ የውጣነው በመምህራኖቻችን ነው እነሱ አይገባቸው አይነ ልቦናቸው ታወሮአል እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው
በጣም ይገርማል። ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፍቅረ ገብርኤል። ስላየንህ ደስ ብሎናል። በርታ!!!
እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን አይቸው ገርሞኛል ቢንያም በየአዳራሹ ሲገላጂጀው የከረመውን መንፈስ ሳያውቅ መምህርን ለመተቸች ሲሞክር ያስቃል😂😂😂
በጣም
@@user-eneho-tubeይገርማል እዛሲሰራ የነበረውን እዚም ሊጀምርነው ከማንጋር እንደሚጋጭ አላወቀም ከእግዚብሔር ጋርመሆኑን አላወቁም ምክንያቱም መንፈስ ቅዱስ ኃይል ነውእያገለገለ ያለው መምህር ተስመፋዬ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ምክንያቱም ክርስታናው ህይወት የሌለሰው ህይወት ስጋው ሆኖ ነው ብቻ ሆነው ሆኖ ከመቅረት ያድነን 🙏🙏🙏
ሲጀመር ሀይማኖቱን ያስቀየረውን ያንቀዋለለውን መንፈስ ሳያባርር ፀበል ሳይነካው የዩቱብ ብር አስክሮት ነው ሚያስጮኸው
Yerasun alawke
እግዚአብሔር ልቦናውን ይክፈትለት እናተም በርቱ ውድሞቻችን
በርታልን ወንድሜዬ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ይመቹኛል ጎበዝ❤
ደስ ብሎኛል ስላየውክ ፍቅረ ገብርኤል እኳን ደና መጣክ
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ። በቪድዮ ስለመጣህ ደስ ብሎናል። በርታልን። አይዞን እንተጋገዛለን። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው።
ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን በእዉነቱ ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤❤❤
🎤🎤በሀጢያት ቆሽሸን አምላክን ትተን በባእድ አምልኮ ተወጥረን እንዳንቀር በመጨረሻው ዘመን የላከልን እንቁ አባቶች መምህሮችን ዘላለም ያኑርልን🤲🎤🎤የአባቶቻችን የመምህርቻችን ፍሬዎች በርቱልኝ ወደፊት እንጓዝ🤲ብቻ ጥላት ዳቢሎስ በሰው እያደረ ቢወራጭም ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየን የለም ። መምህሮቻችን አባቶቻችንን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን🤲🎤በእውነት ለተቃዋሚዎች የቅዱሳን አምላክ አይነልቦናቸውን ያብራልን
ወንድማችን ፍቅረ ገብርኤል አይዞህ ብርታ ልዑል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።የምትለቃቸው ትምህርቶች በጣም ደስ ይላሉ።
ወድማችን በርታ እግዝአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
እኛስ አንሰማችሁም ምክንያቱም የነበርንበትን እናውቃለን እናንተ አውሩ መምህሮቻችን የሚያድኑዋት ነፍስ እጅግ በጣም ብዙ ነው ምድረ ጠቃርና ለእውቀትብላችሁ የተዋረሳችሁት ነገር ነው የሚያንጫጫችሁ እናንተም አውሩ እኛም በደንብ እንበረታለን
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ደጋጎችን፣አባቶቻችን ይጠብቅልን አሜን ለክፋች ልቦና ይመልስልን የጠቋር እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር አምላክ ይገሥጸልን ለሰውየው ልቦና ይሰጥልን
ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ ዛሬ መግባቴነው በኒያም ሽታዬ የሚባል ለክስክስ መናፈቅ እዳትለቁት ሲያስመስልነው ለተዋሕዶ ተቆርቁሮ እዳይመስላቹ ይሔ ከርሳም
ማነዉ ፍቅር ገብርኤል በቪዲዎ ሰለ መጣ ደስ ያለዉ አዎ ማሪያምን ቢኒያም በጣም ነዉ የናደደኝ ገጠመኝ ቢዳምጥ ይቀየራል ካሳለፈዉ ህይወት ጋር ሰለሚገናኝ አይከብደዉም
ኸረ እባካችሁ የእግዚአብሔር ስም በከንቱ አትጥራ ይላል ቅዱስ ቃሉ ።የእመቤታችንን ስም በየአረፍተ ነገሩ መሀል መጥራት ያስጠይቃችኃል።።።
እኔ ግን ይህን ቻናል ዛሬ ነው ያየሁት በረታ ወንድሜ !!!ስቀጥል ቤተክርስቲያን የብዙ ፀጋ ባለቤት ሆና ሳለ ባለማወቃችን ሳንጠቀምበት በመቅረታችን የምር ያሳዝናል። ብዙዎቻችን ብዙ ችግሮችን አልፈንበታል፣ ድነንበታል ተጠቅመንበታል። በነገራችን ላይ ታሞ በፀበል እና በቅባቅዱስ ያልዳነ ሰው አይገባውም ። እናንተ ግን በርቱ ሰውን ግራ ከሚያጋቡ ንግግሮች ምህመኑ እንድጠበቅ ግንዛቤ የመፍጠር ስራ ስሩ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን።❤❤❤
ቢኒ አሪፍ ሰው ነው ግን የመናፍቅ፣ ጠቋሩም፣ የዛር መንፈስ ስንቱን ጠርቼ እችለዋለሁ አለቀቀውም ኦርቶዶክስ ስለሆነ ብቻ ዝምብሎ አይወጣም እነሱ ናቸው የሚዘውሩት ለዛም ነው ጩኸት ብቻ የሆነው እግዚአብሔር ይማረው። እውነት ለመናገር መምህር የትም መገኝት አይጠበቅበትም መልስ ለመስጠት እኛ እንበቃለን ግን ሰዎቹ ውኃ ቢወቅጡት እንቦጭ ነገር ነው መደናቆር ነው መነጋገርም አያስፈልግም ግድ ከሆነ ግን እኛ ምእመናኖች በቂ ነን።
አፌ ቁርጥ ይብልልህ
እክኪል
ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን።
ይገርማል ጥሩ እይታ ነው እናመሰግናለን
ተመስገን ኣምላኬ እንደናንተ ያለ ወንድሞች ያብዛልን እግዝኣብሄር በርታ ወንድማችን
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን🙏
በእውነት ቢኒያም በምክር ይመለሳል ቀረብ ብለችሁ አነግረት ለሁላችንም ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ወንድማችን ልዑል ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ ደግችን እግዚአብሔር ያብዛልን❤❤❤
ሚገርምነው በዚመንገድ አልጠበኩም እውነትን ሚፈልግ ሰው ነበር ሚመስለኝ ቢኒያም ሽታዬ እኔማ ሳያቅ መስሎኝ ነበር እናመሰግናለን ልኡሌ ይልመድብክ እንዲ ረዘም ባለ ፕሮግራም በርታልን
ስለ ቅባ ቅዱስ ሀሳብ የሰጠዉ ሰዉ ድምፁ አልሰማ አለኝ። በድምፅ ብቻ ነበረ የማዉቅቅ ወንድማችን በርታልን🙏🏾
ፍቅረ ገብርኤል እኔ ቃለ ህይወት ይስማልን ነው የምልህ። አንድ ነገር ልጠቁምህ። ለወደፊቱ እንግዳ ስትጋብዝ የጋበዝከው እንግዳ የጠየቅከውን ጥያቄ መልሱን ተናግሮ ሳይጨርስ ወደ ሌላ ሀሳብ ትገባለህ ይህ ትክክል አይደለም። እኛ አድማጮችን መልሱን እንዳንረዳው አደረግከን።ለወደፊቱ ይታረም።አመስግናለሁ
ፍቅረ ገብረኤል ውድ ወንድማች ፈጣረ ይጠብቅህ በረታልን❤❤❤🎉
ፍቅረገብርኤልየ ወንድሜ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በርታ ወንድሜ እማፍቅር ትጠብቅልን በዘርፋፋ ቀሚሷ🙏💚🌹
በርታ ወንድሜ ሰላየንህ ደሰ በለኛል።
እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እኔንማ በኮሜት አብዝቼ ጻፍኩባቸው መሰለኝ ብሎክ አደረጉኝ
በጣም ጥሩ ነው እክርዳዱ ከስዴው እየተለየ ነው ያውሩ ስራቸው ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
ሰላም ወንድሜ ፈቅረ ገብረኢል እንኳን ደህና መጣህ ስላየነህ ደሰ ብሎናል ብረታ ❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ራሴ ራሴን የታዘብኩት መተት የሚያረጉ ሰላቢ ሰዎችን ጥንቋዮችን አስማተኞችን እቃወም ነበረ ግን ወደውስጤ መንፈስቅዱስ ሲያስመለክተኝ የምቃወማቸው እኔ ስላልሆነልኝ በተጨማሪ ደግሞ ሰልበውና መትተው እነሱ ስለተሳካላቸው እንጂ ለነርሱ ነፍስ አዝኜ ለአምላኬ ተቆርቁሬ አይደለምና መንፈሱን እየተቃወምኩ ለነርሱ እየፀለይኩ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስን የእግዚአብሄርን ልጅ ይቅርታ እጠይቃለሁኝ አሜን
አልገባኝም አዝኜላቸው እጸልዪላቸዋለሁ እኔን ምክኒያት አድርጎ አጋንንት ስለፈተናቸው ለነፍሳቸው አዝኜ ከሆነ እሺ ደስ የሚል ትልቅነት ነው።
@@oursyegna7329 ትልቅ ሳልሆን እኔ ሀጢያተኛ ነኝ
@@AlphaOmega173 ምን ? ግልፅ አይደለም
የመምህር ፍሬ በርታ አንተም 40 60 100 ፍሬ አፍራ
በርታልን ወንድማችን በጣም ደሰ ይላል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
.ሠላም ሠላም ወድሞቸ ፀጋዉን ያብዛላችሁ በእወነት እኔ ከምለዉ በላይ ነዉ ያዘንሁት ስንት ሀገር እያጠፋ ያለ ነገር እያለ አባቶቻችነን መምህራችን መቃወም አለማዳመጥ ይችላሉ በእወነት እግዚያብሔር አምላክ በነሡ ላይ አድሮ በጣም ብዙ ነገር አስተምሮናል የተመሠገነ ይሁን ስንት ህዝብ አለ መዳን ያለበት ይህንን እድል ያላገኘ የልቦናቸዉን አይን ያብራላቸዉ ወደዃላ የምንመለስበት ነገር የለም ገብቶናል በርቱልን ወድሞቻችን
እግዚአብሔር ይመስገን እኮን በሰላም መጣህ ወድሜ በፀሎት አስበኝወለተ ማርያም ነኝ በፀሎት መበርታት አቃተኝ
ቅዱሳንን ሰማዕታት መላዕክት የሚወዱትን እንዲያበሩቷችሁ እየጠየቃችሁ ፀልዩ።
ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፍቅረ ገብረኤል ❤❤❤
ደስ ብሎኛል
እንኳን ደህናመጣህ ወንድማችን ከየአዳራሹ የሠበሠበዉ መንፈስነዉ እዲህ የሚያንቀለቅለዉ
10 k ገባህ ወንድማችን
መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
የመምህር ተስፊዬን ትምህርት ባልሰማ ኖሮ ገደል እንደገባው ቀርቼ ነበር
እዉነት ነዉ
እኛ የነ መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ ቀሲስ ሄኖክ ተማሪዎችማርያምን የተግባር ተማርዎች ነን እኔ ድሮ እነ መምህር ግርማ ሳላውቃቸው ስብከት ብቻ ነው ምስማው ለግዜው ደስ ይለኛል ግን ኣምሮየ ላይ ኣይቀመጥም አስራት ማውጣት ምፅዋት መስጠት እፈልጋለው ግን ሚይዘኝ ነገር አለ የነ መምህር ተስፋዬ ትምህርት ስስማ ሚስጥሩ ገባኝ እንደው አንዳንድ ቀን በምክንያት ካላደረኩ ካስበኩት ላይ ጨመር አርጌ ነው ማደርገው ና የመምህር ግርማ ተቀዋሚ ዎች እየሄዳችሁ🏃 😂እኛ ነቅተናል ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛላችሁ ቆንጆ ኣድርጋችሁ ነው የገለፃችሁት እናመስግናለን በርቱእኛም የናንተ ብርታት ያበረታናል 🥰🥰
እናመሰግናለን እነሆ ትዩብ ነገር ግን በመሃል እየገባህ ለጥያቄ ስታቋርጠው ሃሳቦች እየተረሱ ነው ።ለሌላ ጊዜ ይስተካከል።
እናመሰግናለን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን 🥰
እንኳን በሰላም መጣህ ፍቅረ ገብረኤል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌 እናመሰግናለን
በርታ ወንድማችን
ቢኒያም ሽታዬ እውነት በሽተኛ ነው እግዚአብሔር ይማረው
ፈቅረ ገብረኤል ሰለመጣህ ደስ ብሎኝል ሰለቢንዬም ሽተዬ መልስ ስለሰጠህ የኝ ጂግና የነመምህር ጊርማ እና የነመምህር ተስፈዬ ፌሬ እዲህ ናቸው
ወንድሜ ስላየንህ ደስ ብሎኛልስለ ቢንያም ባለቤቴ ገና ኦርቶዶክስ ሆነሲባል ምኑም አላማረኝም ይል ነበር
እግዚአብሔር አሳይቶታል
ወድማችን ፍቅረ ገብረኤል ልዑል እግዚያብሔር ይጠብቅህ እግዚያብሐር ያበረታቹህ ያበረታን በአካል አይቸህ አለው የት እዳየውህ ጠፍቶብኝ ትዝ ሲለኝ ወይን አንባ ማርያም አይቸሃለው ስታገለግል ባልሳሳት
ልክ ነሽ አውቀሽዋል
😢እግዚኦ
በዚህ ዘመን እንስሳ ከሚባለው ፍጥረት ይልቅ ሰ ው የሚባለው ማንነት እንዴት ውስብስብ እንደሆንን ነው የተረዳሁበት አስቸጋሪ ፍጥረቶች ሆነን እራሳችንን አግኝተናል።
😊ፍቅረ ገብርኤል እንኳን በቪድዮ በሰላም መጣህ 🥰😮ቢኒያም ቢመከር ቀስ ብሎ ይመለሳል እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው
ወንድሜ በርታ!
Thank you fiker mariam
ሲገርም እግዚአብሔር ይመስገን
እኔ ቢንያም ሽታየ የዝብርቅ መንፈስ እንዳለበት የገባኝ በረከት ገበሬዋን ደግፎ ሉሲፈርን ደግፎ በአብይ ይልማ ላይ ከዛ ከደረጀ ዘወይንየ ጋር አሻጥር ሲሰሩ ነዉ😅አይ ጠቋር ከባድ አስመሳይ ነዉ ቢንየ እግዚአብሔር ይማርህ ወደህ አይመስለኝም መንፈሱ ከባድ ነዉ
ደስ ብሎኛል ስላየውክ ፍቅረ ገብርኤል አንኳን ደና መጣክ ❤ ምን ይሆን እያልኩ አስብ ነበረ 😂
በርታ የመልካም ነገር ጠላት እንዳለ የታወቀ ነገር ነበረ አሁን ግን አረጋግጠን እያየን ነው አቀራረቡንም ወደነዋል እያዳመጥናቹ ነበረ ይገርማል ጊዜ መስታወት ነው እናያለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እንኳን ደህና መጣክልን በቪድዮ ወንድማችን ፍቅረ ገብርኤል ኧረ በጣም አበዙት ከአባቶቻችን ላይ ይውረዱልን ህዝቡ እንደሆነ ነቅቶባቸዋል መምህረ ተስፋዬ ገና ያጫጫቸዋል የደበቁትን ሲገላልጥባቸው ❤❤❤ ሰው ምንም የለብኝም ሰይጣን የለብኝም እንዴት ይላል እነ አቡነ ተክለሃይማኖትን ይልጣለ ማለት ነው? ቅዱሳን አባቶቻችን በሰይጣን አልተፈተኑም ከነሱ ይበልጣሉ ኧረ ብዙ ማንሳት ይቻላል
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ፍቅር ገብሬኤል ሰውዮ ጭር ስል አሎድም ነገር ነዉ የትልቅ ትንሽ ከመሆን ያድነን በርቱ❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ በመልክ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ሁሌ በድምፅ ነበር የማቅህ በርታልን ወንድም ተክታታይህ ነኝ እግዚአብሄር ያበርታህ❤
እግዚአብሔር ይስጣቸው እውነት በጣም ደአለኝ
እኔማ ስሰማው በጣም ነበር የተናደድኩት
ሼር ሼር ሼር
ወንድማችን ስማማ አንድ ልቦና ቲዩብ ያለው ወጭተ ሰባሪ [ የአብስራ] የሚለቱ ፤ የመምህርን ውድቀት ፈለጊ አለ ለሱም መልስ ብሰጥ ደስስ ይለናል። መምህር ተስፋዬ የጾለት ቤት ሰርቶለት፣ ከዘፈን ወደ መንፈሳዊ አምቶት ፣ ሕይወቴን ቀይሮልኝ እያለ በአደባባይ ሲመሰክር ኑሮ መቁጠሪያ አጠቃቀም ሲያሳይ ከርሞ አሁን ግልብጥ ብሎ የቢንናም ደጋፊ ሆኖ በጥሬ ቃሉ ተስፋዬ እያለ እየጠራ ተቃዋሚ ሆኗል። እና ልጆች እንዳይሸራተቱ መልስ ስጠው በናትህ።
እስኪ ዝምብላችሁ እምትቀባጥሩ የአጋንንት ስበከት እየተሰበካችሁ በቃ ከአጋንንት ውጭ ሌላ አይታያችሁም።ይልቅ ስለ ቤተ ክርስቲያን ና ስለ ክርስቶስ ብታውቁ ይጠቅማችኋል።በቃ ማንም ክፉ ስራቸውን ሊቃወም ከመጣ ይሄ ጋኔን አለበት ምትሏት ነገርስ... ኧረ ጌታ ልቡና ይስጠን
እውነት ነው ቪዲዮውን ፈልገህ እዚህ ላይ ለጥፍልን
begeta yabu memhrn tekaweme?😢
@@FasikaAwraris አዎ እህቴ በፊት ስለመቁጠሪያና ስለ ስግደት ያሰተማረውን። መምህር ተስፋዬ ጾለት ቤት ሲሰራለት የነበረውንም ቪድዮች አጥፍቷቸዋል።
ሸርታታ ሰው ማሳያ ነው ፍትፍት የሚገኘው በማምታታት ነው ብሎ ነው
ምትናል.የመምህር.ትሰፍይ.ትማር.ነኝ❤❤❤❤❤❤❤.እንውድሀልን
እዴ እኳን ደናመጣህ ወድማችን❤የኔም አይቸው ውስጤ ስቅቅነው ያልኩ
መኑ ያሳቅቃል ከሳሽነት የዲያብሎስን ስራ እኮ ነው የሰራው ቢኒያም የቀደመ ስራው ነው
መምህር ተስፋዬ እኛን አነቃን እጅ ምድ ነዉ ጥፋቱ ለቅዱስ ቁርባን ማብቃቱ ነዉ ወጀሉ ???
እኔ ግን አሳዘነኝ ሁሉም ተነሱበት😢❤
እወውነትነው
መምህር ተስፋዬ 2ኛ ቆሮንቶስ 12፥7-9 ሲያብራራ፤ ቅዱስ ጳውሎስ አብሮት የሚኖር፤ የሚወጋው፤የተዋሀደው ክፉ መንፈስ ነበር፤ ከክፉው መንፈስ ነፃ እንዲሆን 3ጊዜ ፀለየ፤ ነገር ግን ነፃ አልሆነም ብሎ አስተማረ። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ 2ኛ ቆሮንቶስ 12፥7-9ን አስመልክቶ በሰፊው ያስተማረው ትምህርት፤ ከተስፋዬ አስተምህሮና ትርጓሜ ጋር ፈፅሞ የማይስማማና የተቃረነ ነው። ቅዱስ ሰማዕት ቆጵርያኖስ እና ቅዱስ ተርቱሊያኑስ (ጠርጡሊ) አሳጥረው ቢተርጉሙትም፤ ከተስፋዬ አስተምህሮና ትርጓሜ ጋር ፈፅሞ የማይስማማና የተቃረነ ነው። So ጥያቄዬ:-- ተስፋዬ ከየት አምጥቶ ወይም ማን አስተምሮት ነው 2ኛ ቆሮንቶስ 12፥7-9 ከአበው ቅዱሳን ባፈነገጠ መንገድ የተረጎመው? ያስተማረው? አንተስ የማንን ትምህርት ነው የምትሰማው? የተስፋዬን or የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን?
@@yenenehw👍👍👍👍✅✅
@እኔዉነኝልቤየተ🙏🙏🙏ሰበረዉሙራ
ዛሬ ነው ያየሁህ በድምፅ ብቻ ነው የማቅህ ተነስቶባቸዋል ደሞ ከተከታተላችዋቸው ግዜ ግዜ አላቸው የሚጫጩበት
እህት ወድሞቸ እናበረታታው ይህን ወድማችን የመምር ተማሪወች የት ናችው
እንኳን ደናመጣክ ወንድማችን በጣም ነው የተናደድኩት በቢኒያም ገና ምኑን ተረድቶትነው
ሰላም እግዚኣብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወንድምየ
ወድማችን እንኳንደናመጣህ❤❤❤❤
በርታልን ወድማችን❤❤❤❤
በርታ ወንድማለም
ስላወኩህ ደስብሎኛል። ቢኒያም ለቪው ነው የሚረብሸው። አንረበሽም
🎚በትክክል የእናቴ ልጅ(ቀሲስ መንግስቱ) ፍትፍት አድርገው አስተምረዋል🎚
❤
ፍቅረ ገብርኤል በዚህ ቀጥል ደስ ይላል ❤❤
ወይኔ እንግሊዝም ቀሲስ ወ/ማርያምን ከተቃወመ ከሀይለኞች ደብተራዎች ጋር ተዛምዷል ማለት ነዉ ጉድ ነዉ
በርቱልን ወንድሞቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቶሎ መቶሽ በገባህ ወድማችን❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በፍቅረ ገብርኤል ቆንጆ ነህ ለካ😁 ይቅርታ ግን
ቆንጆ ነህ አሉ ፍቅረ ገብርኤል። ምን ትላለህ😂
@dramboo 😂😂😂🙏🏽 ወንድ ልጂ ጀግና ነው የሚባለው 😂🙏🏽
እውነት ነው እግዚአብሔር ከክፉ ዓይን ይጠብቅልን 😊@@user-eneho-tube
@user-eneho-tube 😁እውነት ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ 😊😊😊
ስላየንህ ደስ ብሎናል ፈቅረ ገብርኤል በርታ ወድማችን♥️
በወጣ ይተካ❤
በወጣ ይተካ እህታችን
እግዚዓብሔር ይስጥልኝ በወጣ ይተካ
እግዚአብሔር ይስጥሽ !! መድሃኒዓለም ጨማምሮ ይስጥሽ!!
እንዴት ነው ግን የሚላከው
እስኪ በመምህራችን የተለወጣችሁት
እኔ አንድኛ
እኔም❤
Alen
ልዑል የኔ ወንድም ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል የመምህር ተስፋዬ ተማሪ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ በገጠሩ አለም ነው ያደኩት የነ መምህር ተስፋየ ትምህርት ስሰማ እያየውት ያደኩት በትን ነው የሚያስተምሩት እግዚ አብሔር ይመስገን ለቅዱስ ቁርባን በቅቻለው
እርእሱን አይቼ ማየት አስጠልቶኝ ነበር የወንደማችን ቢኒያም ሽታዬ አጨብጫቢ መስለኸኝ። እግዚያብሄር ያበርታህ ወንድማችን የመምህር ተስፋዬን ፍሬዎችንማ እያደንኩ ነው ሰብስክራይብ የማደርገው።
የመምህር ተስፋዬ ፍሬ❤✅
እኛ የአባታችን አባ ዮሐንስና አባ መምህር ግርማ ወንደሙ እና ቀሲስ ሄኖክ ወልድ ማርያምና የመምህር ተሰፋ አበራ ተማሪዎች ነኝ በአለት ላይ ማቆም አለብን
ወንድማችን በርታ የዳንኤል አምላክ ካንተጋር ይሁን
አሜን ለሁላችን። በፀሎት እንተጋገዝ
እህቶቼ ወንድሞቻችን እንዴት ነው የምታበረቱት ??ሚዲያ ላይ የምንናበበው ? እንዴት የምትገጋገዝ ላይክ እናርግ ሼር እናርግ ቪዲዮ ስናይ vpn እናብራ
🙏🏽
ወንድማችን ፍቅረ ገብረን በርታ የመምህር ተስፋየ ፍሬ
ዋውውው ፍቅር ገብረኤል በቪድዮ መጣሀልን ኧረ መምህራችን አግዙት የፕሰተር ቢኒያም አፍ አዘጉልን መምህራችን በሱ አፍ የሚጠራ አይደለም የሰው ልጅ ክብር አለው ሰረአት አለው
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤በትክክል
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ይህን ቢንያሚ የሚባል ሰው እና ግብረ አበሮችን አፍን አዘጉልን መምህራችንን እንዲነኩብን አንፈልግም ከሀጥያት አረንቋ የከባእድ አምልኮ የውጣነው በመምህራኖቻችን ነው እነሱ አይገባቸው አይነ ልቦናቸው ታወሮአል እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው
በጣም ይገርማል። ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፍቅረ ገብርኤል። ስላየንህ ደስ ብሎናል። በርታ!!!
እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን አይቸው ገርሞኛል ቢንያም በየአዳራሹ ሲገላጂጀው የከረመውን መንፈስ ሳያውቅ መምህርን ለመተቸች ሲሞክር ያስቃል😂😂😂
በጣም
@@user-eneho-tubeይገርማል እዛሲሰራ የነበረውን እዚም ሊጀምርነው ከማንጋር እንደሚጋጭ አላወቀም ከእግዚብሔር ጋርመሆኑን አላወቁም ምክንያቱም መንፈስ ቅዱስ ኃይል ነውእያገለገለ ያለው መምህር ተስመፋዬ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ምክንያቱም ክርስታናው ህይወት የሌለሰው ህይወት ስጋው ሆኖ ነው ብቻ ሆነው ሆኖ ከመቅረት ያድነን 🙏🙏🙏
ሲጀመር ሀይማኖቱን ያስቀየረውን ያንቀዋለለውን መንፈስ ሳያባርር ፀበል ሳይነካው የዩቱብ ብር አስክሮት ነው ሚያስጮኸው
Yerasun alawke
እግዚአብሔር ልቦናውን ይክፈትለት እናተም በርቱ ውድሞቻችን
በርታልን ወንድሜዬ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ይመቹኛል ጎበዝ❤
ደስ ብሎኛል ስላየውክ ፍቅረ ገብርኤል እኳን ደና መጣክ
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ። በቪድዮ ስለመጣህ ደስ ብሎናል። በርታልን። አይዞን እንተጋገዛለን። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው።
ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን በእዉነቱ ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤❤❤
🎤🎤በሀጢያት ቆሽሸን አምላክን ትተን በባእድ አምልኮ ተወጥረን እንዳንቀር በመጨረሻው ዘመን የላከልን እንቁ አባቶች መምህሮችን ዘላለም ያኑርልን🤲🎤🎤የአባቶቻችን የመምህርቻችን ፍሬዎች በርቱልኝ ወደፊት እንጓዝ🤲ብቻ ጥላት ዳቢሎስ በሰው እያደረ ቢወራጭም ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየን የለም ። መምህሮቻችን አባቶቻችንን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን🤲🎤በእውነት ለተቃዋሚዎች የቅዱሳን አምላክ አይነልቦናቸውን ያብራልን
ወንድማችን ፍቅረ ገብርኤል አይዞህ ብርታ ልዑል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።
የምትለቃቸው ትምህርቶች በጣም ደስ ይላሉ።
ወድማችን በርታ እግዝአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
እኛስ አንሰማችሁም ምክንያቱም የነበርንበትን እናውቃለን እናንተ አውሩ መምህሮቻችን የሚያድኑዋት ነፍስ እጅግ በጣም ብዙ ነው ምድረ ጠቃርና ለእውቀትብላችሁ የተዋረሳችሁት ነገር ነው የሚያንጫጫችሁ እናንተም አውሩ እኛም በደንብ እንበረታለን
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ደጋጎችን፣አባቶቻችን ይጠብቅልን አሜን ለክፋች ልቦና ይመልስልን
የጠቋር እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር አምላክ ይገሥጸልን ለሰውየው ልቦና ይሰጥልን
ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ ዛሬ መግባቴነው በኒያም ሽታዬ የሚባል ለክስክስ መናፈቅ እዳትለቁት ሲያስመስልነው ለተዋሕዶ ተቆርቁሮ እዳይመስላቹ ይሔ ከርሳም
ማነዉ ፍቅር ገብርኤል በቪዲዎ ሰለ መጣ ደስ ያለዉ አዎ ማሪያምን ቢኒያም በጣም ነዉ የናደደኝ ገጠመኝ ቢዳምጥ ይቀየራል ካሳለፈዉ ህይወት ጋር ሰለሚገናኝ አይከብደዉም
ኸረ እባካችሁ የእግዚአብሔር ስም በከንቱ አትጥራ ይላል ቅዱስ ቃሉ ።የእመቤታችንን ስም በየአረፍተ ነገሩ መሀል መጥራት ያስጠይቃችኃል።።።
እኔ ግን ይህን ቻናል ዛሬ ነው ያየሁት በረታ ወንድሜ !!!
ስቀጥል ቤተክርስቲያን የብዙ ፀጋ ባለቤት ሆና ሳለ ባለማወቃችን ሳንጠቀምበት በመቅረታችን የምር ያሳዝናል። ብዙዎቻችን ብዙ ችግሮችን አልፈንበታል፣ ድነንበታል ተጠቅመንበታል።
በነገራችን ላይ ታሞ በፀበል እና በቅባቅዱስ ያልዳነ ሰው አይገባውም ። እናንተ ግን በርቱ ሰውን ግራ ከሚያጋቡ ንግግሮች ምህመኑ እንድጠበቅ ግንዛቤ የመፍጠር ስራ ስሩ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን።❤❤❤
ቢኒ አሪፍ ሰው ነው ግን የመናፍቅ፣ ጠቋሩም፣ የዛር መንፈስ ስንቱን ጠርቼ እችለዋለሁ አለቀቀውም ኦርቶዶክስ ስለሆነ ብቻ ዝምብሎ አይወጣም እነሱ ናቸው የሚዘውሩት ለዛም ነው ጩኸት ብቻ የሆነው እግዚአብሔር ይማረው። እውነት ለመናገር መምህር የትም መገኝት አይጠበቅበትም መልስ ለመስጠት እኛ እንበቃለን ግን ሰዎቹ ውኃ ቢወቅጡት እንቦጭ ነገር ነው መደናቆር ነው መነጋገርም አያስፈልግም ግድ ከሆነ ግን እኛ ምእመናኖች በቂ ነን።
አፌ ቁርጥ ይብልልህ
አፌ ቁርጥ ይብልልህ
እክኪል
ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን።
ይገርማል ጥሩ እይታ ነው እናመሰግናለን
ተመስገን ኣምላኬ እንደናንተ ያለ ወንድሞች ያብዛልን እግዝኣብሄር በርታ ወንድማችን
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን🙏
በእውነት ቢኒያም በምክር ይመለሳል ቀረብ ብለችሁ አነግረት
ለሁላችንም ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ወንድማችን ልዑል ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ ደግችን እግዚአብሔር ያብዛልን❤❤❤
ሚገርምነው በዚመንገድ አልጠበኩም እውነትን ሚፈልግ ሰው ነበር ሚመስለኝ ቢኒያም ሽታዬ እኔማ ሳያቅ መስሎኝ ነበር እናመሰግናለን ልኡሌ ይልመድብክ እንዲ ረዘም ባለ ፕሮግራም በርታልን
ስለ ቅባ ቅዱስ ሀሳብ የሰጠዉ ሰዉ ድምፁ አልሰማ አለኝ። በድምፅ ብቻ ነበረ የማዉቅቅ ወንድማችን በርታልን🙏🏾
ፍቅረ ገብርኤል እኔ ቃለ ህይወት ይስማልን ነው የምልህ። አንድ ነገር ልጠቁምህ። ለወደፊቱ እንግዳ ስትጋብዝ የጋበዝከው እንግዳ የጠየቅከውን ጥያቄ መልሱን ተናግሮ ሳይጨርስ ወደ ሌላ ሀሳብ ትገባለህ ይህ ትክክል አይደለም። እኛ አድማጮችን መልሱን እንዳንረዳው አደረግከን።ለወደፊቱ ይታረም።አመስግናለሁ
ፍቅረ ገብረኤል ውድ ወንድማች ፈጣረ ይጠብቅህ በረታልን❤❤❤🎉
ፍቅረገብርኤልየ ወንድሜ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በርታ ወንድሜ እማፍቅር ትጠብቅልን በዘርፋፋ ቀሚሷ🙏💚🌹
በርታ ወንድሜ ሰላየንህ ደሰ በለኛል።
እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እኔንማ በኮሜት አብዝቼ ጻፍኩባቸው መሰለኝ ብሎክ አደረጉኝ
በጣም ጥሩ ነው እክርዳዱ ከስዴው እየተለየ ነው ያውሩ ስራቸው ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
ሰላም ወንድሜ ፈቅረ ገብረኢል እንኳን ደህና መጣህ ስላየነህ ደሰ ብሎናል ብረታ ❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ራሴ ራሴን የታዘብኩት መተት የሚያረጉ ሰላቢ ሰዎችን ጥንቋዮችን አስማተኞችን እቃወም ነበረ ግን ወደውስጤ መንፈስቅዱስ ሲያስመለክተኝ የምቃወማቸው እኔ ስላልሆነልኝ በተጨማሪ ደግሞ ሰልበውና መትተው እነሱ ስለተሳካላቸው እንጂ ለነርሱ ነፍስ አዝኜ ለአምላኬ ተቆርቁሬ አይደለምና መንፈሱን እየተቃወምኩ ለነርሱ እየፀለይኩ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስን የእግዚአብሄርን ልጅ ይቅርታ እጠይቃለሁኝ አሜን
አልገባኝም አዝኜላቸው እጸልዪላቸዋለሁ እኔን ምክኒያት አድርጎ አጋንንት ስለፈተናቸው ለነፍሳቸው አዝኜ ከሆነ እሺ ደስ የሚል ትልቅነት ነው።
@@oursyegna7329 ትልቅ ሳልሆን እኔ ሀጢያተኛ ነኝ
@@AlphaOmega173 ምን ? ግልፅ አይደለም
የመምህር ፍሬ በርታ አንተም 40 60 100 ፍሬ አፍራ
በርታልን ወንድማችን በጣም ደሰ ይላል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
.ሠላም ሠላም ወድሞቸ ፀጋዉን ያብዛላችሁ በእወነት እኔ ከምለዉ በላይ ነዉ ያዘንሁት ስንት ሀገር እያጠፋ ያለ ነገር እያለ አባቶቻችነን መምህራችን መቃወም አለማዳመጥ ይችላሉ በእወነት እግዚያብሔር አምላክ በነሡ ላይ አድሮ በጣም ብዙ ነገር አስተምሮናል የተመሠገነ ይሁን ስንት ህዝብ አለ መዳን ያለበት ይህንን እድል ያላገኘ የልቦናቸዉን አይን ያብራላቸዉ ወደዃላ የምንመለስበት ነገር የለም ገብቶናል በርቱልን ወድሞቻችን
እግዚአብሔር ይመስገን እኮን በሰላም መጣህ ወድሜ በፀሎት አስበኝወለተ ማርያም ነኝ በፀሎት መበርታት አቃተኝ
ቅዱሳንን ሰማዕታት መላዕክት የሚወዱትን እንዲያበሩቷችሁ እየጠየቃችሁ ፀልዩ።
ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፍቅረ ገብረኤል ❤❤❤
ደስ ብሎኛል
እንኳን ደህናመጣህ ወንድማችን ከየአዳራሹ የሠበሠበዉ መንፈስነዉ እዲህ የሚያንቀለቅለዉ
10 k ገባህ ወንድማችን
መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
የመምህር ተስፊዬን ትምህርት ባልሰማ ኖሮ ገደል እንደገባው ቀርቼ ነበር
እዉነት ነዉ
እኛ የነ መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ ቀሲስ ሄኖክ ተማሪዎችማርያምን የተግባር ተማርዎች ነን እኔ ድሮ እነ መምህር ግርማ ሳላውቃቸው ስብከት ብቻ ነው ምስማው ለግዜው ደስ ይለኛል ግን ኣምሮየ ላይ ኣይቀመጥም አስራት ማውጣት ምፅዋት መስጠት እፈልጋለው ግን ሚይዘኝ ነገር አለ የነ መምህር ተስፋዬ ትምህርት ስስማ ሚስጥሩ ገባኝ እንደው አንዳንድ ቀን በምክንያት ካላደረኩ ካስበኩት ላይ ጨመር አርጌ ነው ማደርገው ና የመምህር ግርማ ተቀዋሚ ዎች እየሄዳችሁ🏃 😂እኛ ነቅተናል ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛላችሁ ቆንጆ ኣድርጋችሁ ነው የገለፃችሁት እናመስግናለን በርቱእኛም የናንተ ብርታት ያበረታናል 🥰🥰
እናመሰግናለን እነሆ ትዩብ ነገር ግን በመሃል እየገባህ ለጥያቄ ስታቋርጠው ሃሳቦች እየተረሱ ነው ።ለሌላ ጊዜ ይስተካከል።
እናመሰግናለን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን 🥰
እንኳን በሰላም መጣህ ፍቅረ ገብረኤል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌 እናመሰግናለን
በርታ ወንድማችን
ቢኒያም ሽታዬ እውነት በሽተኛ ነው እግዚአብሔር ይማረው
ፈቅረ ገብረኤል ሰለመጣህ ደስ ብሎኝል ሰለቢንዬም ሽተዬ መልስ ስለሰጠህ የኝ ጂግና የነመምህር ጊርማ እና የነመምህር ተስፈዬ ፌሬ እዲህ ናቸው
ወንድሜ ስላየንህ ደስ ብሎኛልስለ ቢንያም ባለቤቴ ገና ኦርቶዶክስ ሆነሲባል ምኑም አላማረኝም ይል ነበር
እግዚአብሔር አሳይቶታል
ወድማችን ፍቅረ ገብረኤል ልዑል እግዚያብሔር ይጠብቅህ እግዚያብሐር ያበረታቹህ ያበረታን በአካል አይቸህ አለው የት እዳየውህ ጠፍቶብኝ ትዝ ሲለኝ ወይን አንባ ማርያም አይቸሃለው ስታገለግል ባልሳሳት
ልክ ነሽ አውቀሽዋል
😢እግዚኦ
በዚህ ዘመን እንስሳ ከሚባለው ፍጥረት ይልቅ ሰ ው የሚባለው ማንነት እንዴት ውስብስብ እንደሆንን ነው የተረዳሁበት አስቸጋሪ ፍጥረቶች ሆነን እራሳችንን አግኝተናል።
😊ፍቅረ ገብርኤል እንኳን በቪድዮ በሰላም መጣህ 🥰
😮ቢኒያም ቢመከር ቀስ ብሎ ይመለሳል
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው
ወንድሜ በርታ!
Thank you fiker mariam
ሲገርም እግዚአብሔር ይመስገን
እኔ ቢንያም ሽታየ የዝብርቅ መንፈስ እንዳለበት የገባኝ በረከት ገበሬዋን ደግፎ ሉሲፈርን ደግፎ በአብይ ይልማ ላይ ከዛ ከደረጀ ዘወይንየ ጋር አሻጥር ሲሰሩ ነዉ😅አይ ጠቋር ከባድ አስመሳይ ነዉ ቢንየ እግዚአብሔር ይማርህ ወደህ አይመስለኝም መንፈሱ ከባድ ነዉ
ደስ ብሎኛል ስላየውክ ፍቅረ ገብርኤል አንኳን ደና መጣክ ❤ ምን ይሆን እያልኩ አስብ ነበረ 😂
በርታ የመልካም ነገር ጠላት እንዳለ የታወቀ ነገር ነበረ አሁን ግን አረጋግጠን እያየን ነው አቀራረቡንም ወደነዋል እያዳመጥናቹ ነበረ ይገርማል ጊዜ መስታወት ነው እናያለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እንኳን ደህና መጣክልን በቪድዮ ወንድማችን ፍቅረ ገብርኤል ኧረ በጣም አበዙት ከአባቶቻችን ላይ ይውረዱልን ህዝቡ እንደሆነ ነቅቶባቸዋል መምህረ ተስፋዬ ገና ያጫጫቸዋል የደበቁትን ሲገላልጥባቸው ❤❤❤ ሰው ምንም የለብኝም ሰይጣን የለብኝም እንዴት ይላል እነ አቡነ ተክለሃይማኖትን ይልጣለ ማለት ነው? ቅዱሳን አባቶቻችን በሰይጣን አልተፈተኑም ከነሱ ይበልጣሉ ኧረ ብዙ ማንሳት ይቻላል
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ፍቅር ገብሬኤል ሰውዮ ጭር ስል አሎድም ነገር ነዉ የትልቅ ትንሽ ከመሆን ያድነን በርቱ❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ በመልክ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ሁሌ በድምፅ ነበር የማቅህ በርታልን ወንድም ተክታታይህ ነኝ እግዚአብሄር ያበርታህ❤
እግዚአብሔር ይስጣቸው እውነት በጣም ደአለኝ
እኔማ ስሰማው በጣም ነበር የተናደድኩት
ሼር ሼር ሼር
ወንድማችን ስማማ አንድ ልቦና ቲዩብ ያለው ወጭተ ሰባሪ [ የአብስራ] የሚለቱ ፤ የመምህርን ውድቀት ፈለጊ አለ ለሱም መልስ ብሰጥ ደስስ ይለናል። መምህር ተስፋዬ የጾለት ቤት ሰርቶለት፣ ከዘፈን ወደ መንፈሳዊ አምቶት ፣ ሕይወቴን ቀይሮልኝ እያለ በአደባባይ ሲመሰክር ኑሮ መቁጠሪያ አጠቃቀም ሲያሳይ ከርሞ አሁን ግልብጥ ብሎ የቢንናም ደጋፊ ሆኖ በጥሬ ቃሉ ተስፋዬ እያለ እየጠራ ተቃዋሚ ሆኗል። እና ልጆች እንዳይሸራተቱ መልስ ስጠው በናትህ።
እስኪ ዝምብላችሁ እምትቀባጥሩ የአጋንንት ስበከት እየተሰበካችሁ በቃ ከአጋንንት ውጭ ሌላ አይታያችሁም።
ይልቅ ስለ ቤተ ክርስቲያን ና ስለ ክርስቶስ ብታውቁ ይጠቅማችኋል።
በቃ ማንም ክፉ ስራቸውን ሊቃወም ከመጣ ይሄ ጋኔን አለበት ምትሏት ነገርስ... ኧረ ጌታ ልቡና ይስጠን