Lualawi ሉዓላዊ-20ሺ ኢትዮጵያውያን ከሩሲያ ዲግሪ ወስደዋል-ቭላድሜር ፑቲን/የእንግሊዝ ዋናየደህነነት ሃላፊ በአዲስ አበባ /የፕሮፌሰሩ ቅስቀሳ እና የቃጠሎ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 173

  • @cocococo5920
    @cocococo5920 15 годин тому +32

    ራሺያ የኢትዮዽያ እዉነተኛ ወዳጅ እና የቁርጥ ቀን አጋር ናት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️

  • @GjHalima
    @GjHalima 15 годин тому +34

    ወንድሜ ሲሳይ እናመሰግናለን በርታ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ነህ ኢትዮጵያ ታመሰግንሃለች🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤######🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏💯💯✅✅✅

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e 16 годин тому +28

    ክብር ለጀግናው ለኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 17 годин тому +24

    Blessed 🙏🙏🙏🙏 congratulations 🎉🎉🎉🎉 ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed

  • @wondwossenbiru4122
    @wondwossenbiru4122 15 годин тому +25

    ክብር ለመከላከያችን

  • @azibagesh893
    @azibagesh893 16 годин тому +24

    ምርጥ ሚዲያ ሉዓላዊ

  • @seait840
    @seait840 15 годин тому +26

    ሲስ ኩሩው ኢትዮጵያዊ የእናት ሀገሩ የቁርጥ ቀን ልጅ የኢትዮጵያን ጠላቶችንና ባናዎችን በብእሩ እና በማይኩ የሚያርበደብድ 🇪🇹🇪🇹💕💕

  • @gatentsalih6117
    @gatentsalih6117 16 годин тому +23

    በርታልን ወንድማችን ሲስ ❤❤❤❤

  • @SameeraSameeraetiyopia
    @SameeraSameeraetiyopia 16 годин тому +16

    እትዮጲያየ ሀገሬ

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 16 годин тому +11

    THANK YOU SISAY !

  • @wondwossenbiru4122
    @wondwossenbiru4122 16 годин тому +14

    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
    @MuhamedaminAhmed-hu1tz 16 годин тому +16

    ሠላም ሲሳይና ባልደረቦችህ ሠላም መላው ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ
    ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለአለም በሙሉ ❤❤❤🕊️🕊️🕊️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏👋👋👋👋👋👋

  • @denbech4624
    @denbech4624 15 годин тому +15

    ሲሱ በርታልን❤

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 15 годин тому +14

    ሩሲያ ምዕራባዊያን ያንቀጠቀጠች አንድ ለእናቱ ጀግናዉ ፑቲን

  • @DotterDgfie
    @DotterDgfie 16 годин тому +11

    ምርጥ ሉዓላዊ ሚድያ ወንድሜ ስሲ በረታልኝ❤

  • @amentube4210
    @amentube4210 15 годин тому +13

    ሲሳይ ብርቱ ጠያቂ የነጠረ ሀሳብ አቅራቢ ጀግና ነህ

  • @GetachewBahiru-m5z
    @GetachewBahiru-m5z 11 годин тому +5

    እዉነተኛ በስነምግባር የታነፀ ኢትዮጵያዊ ሚዲያ ምንጊዜም ከጎናችሁ ነን።

  • @wondwossenbiru4122
    @wondwossenbiru4122 15 годин тому +12

    ኢትዮጵያ በውድ ልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች!

  • @DergiTEKLU
    @DergiTEKLU 15 годин тому +14

    ጋዜጠኛ ሲሳይ ንግግሩ የረጋ ቃለአጋኖ የማይጠቀም ደስ የሚል ጋዜጠኛ ነው ።በእኔ እይታ

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 16 годин тому +12

    ይሄ ፕሮፌሰር ነኝ ባይ አማርኛውን እንኳን በደንብ የማይናገር ከየት ነው የተፈለፈሉብን

    • @YacobHailu
      @YacobHailu 12 годин тому

      እንግሊዝኛ መናገር የፕሮፌሰርነት መለኪያ ነው ያለ ማን ነው?

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 11 годин тому +5

    አቶ ሲሳይ የሃሳብ መንገድ የሚለውን ፕሮግራምህን ጀምርልን እሱ ምርጥ ነው

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd 14 годин тому +7

    Thank you Sisay for your professional presentation. The intelligence of the country is undertaking the investigation and till then the people should always take care of the shouting of those who lost their minds as you said and I personally say them mindless sacks of grains. Keep it up.

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 14 годин тому +6

    ክብር ለጀግናው የኢትዩጲያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ 🙏🙏 ክብር ለጀግናው የኢትዩጲያ የጋዜጠኞች ፕሬዚዳንት አቶ ሲሳይ አጌና 🙏🙏

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 10 годин тому +3

    ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው ቁም ነገር የተሞላ ጨዋው ጋዜጠኛ ሲሳይ ታላላቅ አመራሮች ሊያከብሩት ግድ ይላል እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 11 годин тому +4

    በርታ ሲሱ 💪💪💪💪💪

  • @AsratAlem-xr1uh
    @AsratAlem-xr1uh 9 годин тому +1

    በርቱ ሀገራችንን ከክፉ ሁሉ እናድናት

  • @werkshablak9515
    @werkshablak9515 15 годин тому +21

    አቡቹ በጣም ይችላል ኢትዮጵያ መሪ አላት።

    • @hassmuhammd1306
      @hassmuhammd1306 13 годин тому

      መሪማ ተገኛቷል ተመሪ ጠፋእንጂ

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 11 годин тому +3

    ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በእውነት እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ መረጃ ስለምታጋራን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ!!!

  • @እናቴኢትዮጲያዬ
    @እናቴኢትዮጲያዬ 7 годин тому +2

    ሲሱ ኩሩ ኢትዮዺያዊ እውነትን ይዘህ ቀና ብለህ ለልጆችህ የኮራ ታሪክ አሻጋሪ ነህ እማማችን ታመሰግንሃለች🙏🏼🇪🇹💚💛❤️ኑርልን መሪያችንም 1 ቀን እድሉን ይሰጥሃል🙏🏼በርታልን እነቁአችን🇪🇹🇪🇹🍀

  • @getahuntsegaye8863
    @getahuntsegaye8863 15 годин тому +5

    ሲሳይ እዉነተኛ የህዝብ ዓይንና ጆሮ እናመሰግናለን

  • @azibagesh893
    @azibagesh893 16 годин тому +7

    ሰላም ሰላም ሲሳይ 🙏♥️❤️

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 15 годин тому +5

    እውነት ብለሐል ሲስ የማንም እብድና አድራሻው የማይታወቅ የደናቁርት ግሳት ደብተራ ያሻውንና ፍላጎቱን ሲለፈልፍ የእርሱን ርካሽ ሐሳብ ገዝቶ የሚያራግበው ነው የሚገርመው ።

  • @Misgan1000
    @Misgan1000 12 годин тому +2

    You make your point as always.

  • @seait840
    @seait840 15 годин тому +15

    እኔም ከሩስያ ዲግሪ ከወሰዱት አንዷ ነኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺👍👍
    አባት ሀገር ሩስያ 🌹🌹🇷🇺🇷🇺🇷🇺

    • @senaitbikila7505
      @senaitbikila7505 14 годин тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MOHAMMEDYUSUF-vo9kc
    @MOHAMMEDYUSUF-vo9kc 5 годин тому +1

    ሲሳይ አጌና የጋዜጠኝነት ሞዴል !
    በርታ በርታ

  • @belayasfaw2930
    @belayasfaw2930 8 годин тому +1

    በርታ ሲስ

  • @EndaleEteffa
    @EndaleEteffa 13 годин тому +2

    ጥላቻ መጥፎ ነው አ እምሮን ያደነዚዛል መገንዘብንና ማሰላሰልን ይነሳል ጨለምተኛ ያደርጋል እኝህ ሐብታሙ (ዶ/ር) የተባሉት ሰው እንደ ወረዱ ያሉ ይመሲላሉ የተዛተባቸው ሰዎች አድናቂ ባልሆንም በቤተሰባቻቸው ላይ ያስተላለፉት ፍርድ አስነዋሪ እንደሆነ ሁሉም ይረዳው!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tameratjiffar8239
    @tameratjiffar8239 16 годин тому +6

    አንደኛ

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 16 годин тому +5

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋

  • @አንዋርአውልአህመድ
    @አንዋርአውልአህመድ 15 годин тому +2

    ሰላም ስሰይ አጌና ሰላም ለደቡብ ለስሜን ለሚስራቅ ለሚዕራብ ኢትዮጵያ ሰላም አድማጮች ይቅነሽ ሀገሬ ኢትዮጵያ
    የሉዓለዊን ትክቶክ ፎሎ አርጉ አድማጮች
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @giovannicrocetti9837
    @giovannicrocetti9837 15 годин тому +4

    Bravoo Dot.Aby🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 11 годин тому +2

    አብቹዬ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እንዲሁምፑቲን 👍👍👍👍👍👍👍

  • @HenokAschalew-c6x
    @HenokAschalew-c6x 2 години тому

    በርታ

  • @rebka5068
    @rebka5068 9 годин тому +1

    ሲሳይ የኛ ሀገር ስው በጣም አስቸጋሪ ነው ሁሉም ስፈሮች አንድላይ መሆንም የማይፈልጉ አሉ አብረው ውይም አብረዋቸው ከነብሩ ስውች ጋር ማለቲ ነው የተስለቻቹ ስዎችም አሉ ድሮ እናት አባታቸው የነበሩ ጊዝ ፍቅር ስሊሊል እንደውም ከመጠላላታቸው የተነሳ እኛጋ መቺ ነው ከዝህ ቦታ ባነሱን የሚሉም አሉ

  • @belayneshali4617
    @belayneshali4617 13 годин тому +1

    ሲስ ትክክል ብለሀል የአንድ ሐገር ትልቅ ሐብት ሕዝብ ነው ስለዚህ ሁላችንም ለሐገራችን በአንድነት እንስራ እግዚአብሔር ይርዳን❤❤❤

  • @enimport1866
    @enimport1866 16 годин тому +4

    ሲስ አባቴ በርታ

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 7 годин тому +2

    Sisay, a true and professional journalist! We have a few in Ethiopia with the majority engage in fake and fabrication just to make a few bucks!

  • @BisratDasta-jg7bi
    @BisratDasta-jg7bi 12 годин тому

    እናመሠግናለን ወንድም ሲሳይ።

  • @ኢቲዮቢ
    @ኢቲዮቢ 16 годин тому +3

    🖐🖐🖐🖐🖐🖐ሳላም ሠላም

  • @gethab2306
    @gethab2306 8 годин тому

    Thank you!

  • @kebedelemma2056
    @kebedelemma2056 13 годин тому +2

    እነዚህ ቃጠሎውን ያልሆነ ትርጉም እየሰጡ የሚያናፍሱትን የማየቸው፣በዚሁ ቃጠሎ ውስጥ ዝርፊያ ያከሄዱት ተመሳሳይ አድርጌ ነው

  • @yosephneda4843
    @yosephneda4843 11 годин тому +1

    ሲስዬ እንዳልከው አገሪቷ ያፈራቻቸው ብዙ አርቆ አሳቢ አሰላሳይ ሀገራቸውን ሌሎች ያደጉ አገራት ጋር ለማድረስ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በቁጭት የሚሰሩ ሰዎች እንዳሉ ሁሉ፣ ጥቂት የማይባሉ ያበዱ፣ በጥላቻ የሰከሩ ጨለማ ብቻ የሚታያቸው ሚዛናዊነት/Equilibrium/ የሚባል ነገር ያልፈጠረባቸው፣ ደረት ደላቂና ሙሾ አውራጅ የሆኑ ጉግማንጉግ ሰዎች አሉ ብለህ ነው!!!

  • @nesrenesre7786
    @nesrenesre7786 15 годин тому +3

    ሲስ አንተም እንዳነሳኸው መርካቶ ሸማ ተራ ከፍተኛ ጉዳት ነው የደረሠው ነገር ግን እኛ አካባቢው ላይ ያለን ሠዎች ስራ አንዳንሠራ ተደርገናል በተለይ አትክልት ማለትም ሽንኩርትና ድንች የምንሠራ ነጋዴዎች እቃችን እየበሠበሠ ነው እናም እባክህን ለሚመለከተው አካል ጠይቅልን እኛ ግራ ገብቶን ቁጭ ብለናል

  • @FikerSelam-wz9fn
    @FikerSelam-wz9fn 5 годин тому +2

    አቢቹ፣ መሪያችን፣ኢትዮጵያን፣አኮራሀት፣በአለም፣አደባባይ፣ከፍ፣ብላ፣እንድትታይ፣አደረካት፣ተባረክ፣እድሜይስጥህ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪

  • @jomama151
    @jomama151 11 годин тому

    Tebarek indabte ayinetun yabzalin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FrehiwotAssefa-v9i
    @FrehiwotAssefa-v9i 8 годин тому

    በርታልን ሲስ

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 16 годин тому +2

    THANK YOU TELL'EM !!!

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 12 годин тому +2

    እነዚህ ፕሮ ዶር እየተባሉ እየወጡ የሚቃዡ ማን ወክሎቸዉ ነዉ? ተዋርዶ ማዋረድ አረ ዝምታ ወርቅ ነዉ የየራስን ፍላጎት ወደ ህዝብ ነዉር ነዉ።

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 16 годин тому +3

    THEIR POWER HUNGER & BIG EGO IS BIGGER THAN THIER LIFE !

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu 15 годин тому +2

    ምንግዜ፣ስላም፣እስፈላጊ፣ነው፣በስሞኑ፣ቃጠሎ፣የተሞከረው፣ዝርፍያ፣ማሳያ፣ነው፣እትዬጵያን፣እላህ፣ይጠብቃት፣ክሁከትና፣ብጥብጥ፣ምንም፣አይገኝም፣

  • @TeoReda
    @TeoReda 9 годин тому +1

    Bravo siss

  • @mulugetashibeshi1350
    @mulugetashibeshi1350 16 годин тому +2

    👉ጭንቀት ውስጥ ናት ። ነገር ግን ኃይሌ የመጨረሻው መስመር ላይ ከፊት ሊያደርገው በሚያስችለው ፍጥነት ላይ ስለነበር በውስጡ እርግጠኝነት እንደነበረው ሁሉ ኢትዮጵያም አሁን እየሮጠችበት ባለው ፍጥነት በቅርብ ርቀት (ጊዜ ) ውስጥ ግብፅን ከነሴራና ተንኮሏ ከኋላዋ ትታ እንደምትሄድ እርግጠኛ ነኝ።

  • @Bigman-e8n
    @Bigman-e8n 14 годин тому +2

    Welcome ❤❤❤

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 11 годин тому +1

    ሰላም ሰላም ሲሱ

  • @HabtomMarkos
    @HabtomMarkos 15 годин тому +2

    Abichu is for ever best king

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 15 годин тому +2

    💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 13 годин тому +1

    Ethio - Russian diplomacy is all weather conditioned with strong political, cultural, historical, and religious foundations and shared values. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @hamzamohammed914
    @hamzamohammed914 10 годин тому

    Good job keep up with your profession 🇧🇴

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 15 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤selam sis

  • @tibebgebru3088
    @tibebgebru3088 16 годин тому +3

    የተማሩት ሰለደም ለማውራት ነው? ይቅርታ ከመዝገበቃላትዎ አልተማሩም? ፕሮፌሰር እባክዎ ደግመው ይማሩ። ኑ ከገበሬው አማራ ይማራሉ

  • @tedyalemu1924
    @tedyalemu1924 5 годин тому +1

    sisay good boy

  • @biniampetros7879
    @biniampetros7879 16 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedseid4906
    @ahmedseid4906 9 годин тому +1

    ምርጥ አገር ዎዳድ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና

  • @almazablelom6250
    @almazablelom6250 8 годин тому +1

    👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct 12 годин тому +1

    Well come siseee

  • @Tasta-o5o
    @Tasta-o5o 14 годин тому +1

    ሩስያ ለኢትዮጵያ ያለቸው አመለካከት ትልቅ ቱሩጉም ያለው ነው
    በተለይም ባህልና ዘመቻ ወቅት የአለም አቀፉ ጨነዎች ድምፅ በድምፅ የመሻር ተጠቅመው ከአገራችን ጎን መቆማቸው የምደናቅ ነው

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 10 годин тому +1

    ሰላም ወንድሜ ሲሳይ

  • @tadeleteshome-u6l
    @tadeleteshome-u6l 15 годин тому +1

    አንድ ሰው ክርስቲያን ነኝ ካለ ስለ ደም ስለ በቀል ከተናገረ ክርትና አልገባውም ወይም ዘመናዊ ት/ት ከተማረ እነዚህን ነገሮች ለማድረግ እጅግ የራቀ ነው ይህን ሰው ምን እንበለው ?ክርትናውንም ፕሮፌሰርነቱንም ኋላቀር እተሳሰቡንም በሰለጠነ ዓለም ላይ እየኖረ ያልሰለጠነ ሰው

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 9 годин тому +1

    ሀቅ ነው ሲስ

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 15 годин тому +2

    ወገኖች:-እረ እነዚህን የዘር ማጥፋት አዋጅ እያወጁ ያሉ ዘረኛ ፖለቲከኞች(ሊሂቃን-ፕሮሰፌር ነን ተብየዎችን) እና መሳዮቻቸው በአለም አቀፍ ማህበረሰብ ዘንድ እንዲወገዙም ሆነው በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ የማጋለጥ ስራ ይሰራ።

  • @estbeste4115
    @estbeste4115 13 годин тому +1

    በሲሰይ አጌና ዜናው ነብስ ይኖረዋል

  • @MichealMik-t1b
    @MichealMik-t1b 8 годин тому +1

    ሲሳይ ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 12 годин тому +1

    በችግር ጊዜ አብረዉን ከቆሙት ሀገሮች አንዶ ሩሲያን እናመሰግናለን

  • @ErmiasTariku-uc4sn
    @ErmiasTariku-uc4sn 14 годин тому +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @tadesehordofa4596
    @tadesehordofa4596 11 годин тому +1

    🍀🍀🇪🇹🍀🍀

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 10 годин тому +1

    ሲሳይ ትናገረዋለህ ትመክራለህ ታስተምራለህ ሰሚ ቢኖር አንዳንዱ አውቆ አንዳንዱ ምን አገባኝ እኔን አይንካ አንዳንዱ በሰፈሩ ወርዶ እየኖረ ስለሆነ አይሰማም።ግን ብዙ አንተን ገብተሃቸው የሚኖሩ ስላሉ ኑርልን እናመሰግናለን ።

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 10 годин тому +1

    ነአልሲሲ ተላላኪ የደም ነጋዴ የፈለገ ቢያወራ ብልፅግና 30 አመት ገና ይመራል አራት ነጥብ

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 16 годин тому +1

    OFCOURSE!

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 8 годин тому +1

    አቶ ሲሳይ አከብርሀለው! የተባረከ ወላጆ ያሳደገው ስው አንድበቱ የተገራ ነው!!አገርህን ስለምትወድ እናመስግናለን:: ውሾች ይጮሀሉ ግመሎች ይሄዳሉ!! ኢትዮጵያ ትላቅ ሀገር ናት!!

  • @tibebgebru3088
    @tibebgebru3088 16 годин тому +3

    አረ እፈሩ ተውን እንኑርበት ። ከየት የመጡ ነሆት???

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 10 годин тому

    ❤❤❤

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 8 годин тому +1

    Sisay ewenetegna Ethiopiawi Hager wodad Berta ke gonehe nen, Ewenet yaschenefal Ethiopia lezelalem Tenur

  • @yeshigiorgis2143
    @yeshigiorgis2143 13 годин тому +1

    አቶ ሲሳይ ክጎድኝችህ ተለይተህ ከእውነት ጋር
    ስለቆክ እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @aster-q1d
    @aster-q1d 5 годин тому

    ያኔ ከጁንታው ጋር አብረው ሲዘርፉ ሲገሉ ነበር በእድሚያቸው እንኳን ማዛዘን ያቃታቸው ጉጠቶች

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 5 годин тому

    🎉🎉🎉

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 16 годин тому

    EGZIOOO🤲🤲🤲

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 9 годин тому

    በሀገራችን ኢትዮጲያ ለመጣው ለውጥ ፈር ቀዳጁ የድምፃችን ይሰማ የሙስሊሞች ሰላማዊ ትግል እና ተቋውሞ ነው ። ይህ ሀቅ ነው ።

  • @MohammedAhmed-dp4un
    @MohammedAhmed-dp4un 13 годин тому +1

    ኘሮፌሰር ነው ያልከው ሲሳይ ?ጉድ ከማለት ውጭ ምን ይባላል ??!!

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 16 годин тому +2

    ሲስ ውነትህነው ስንት የአይምሮበሽተኛ ያለባት ሀገር ከታማሚው በላይ ይሄን ጅላፎ የሚደግፍ ዘሬነው የሚለው ነው ይበልጥ የሚገርመኝ

  • @junefirst500
    @junefirst500 15 годин тому +1

    ብሪክስ፤ ራሽያ፡ ስብሰባው፡ ሲካሄድ፡ ኢትዮጵያ፡ ከዓለም፡ ኃያላን፡ አገሮች፡ ጋር፡ ተቀምጣለች!!! በእውነቱ፤ እኛ፡ ኢትዮጵያኖች፡ ፈጣሪ፡ እንደመረጠን፡ እናምናለን? ካመንን፡ ለምን፡ እንደ፡ እስራኤሎች፡ እልከኞች፡ ሁነን፡ ጌታችንን፡ እናስመርረዋለን???