አሜሪካ የስልት ለውጥ አደረገች | አሜሪካ የሻቢያን መንግስት የቀጠናው አተራማሽ ብላ ከሰሰች | ኢሳያስን ለማስወገድ አሜሪካኖች እንቅስቃሴ ጀመሩ !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • አሜሪካ የስልት ለውጥ አደረገች | አሜሪካ የሻቢያን መንግስት የቀጠናው አተራማሽ ብላ ከሰሰች | ኢሳያስን ለማስወገድ አሜሪካኖች እንቅስቃሴ ጀመሩ !

КОМЕНТАРІ • 492

  • @miliko938
    @miliko938 4 години тому +44

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 3 години тому +17

    ድል ለኢትዮጵያውያን ክብር ለመከላኪያችን 💚💛♥️

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 4 години тому +33

    ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ መልካም አገር ወዳድ ቅን ሰዉ ነበሩ ነፍሳቸዉ በሰላም ትረፍ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 4 години тому +41

    አብቹ የቀጠናዉ ቁልፍ የአፍሪካ አባት ጀግና 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w 3 години тому +16

    ፈተናዎችን በመቋቋም እየጠነከረች በፍጥነት እየተራመደች ከተፈፀመባት ሴራ ነፃ ለመውጣት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ሀገራችን ትገኛለች - ኢትዮጵያ በቆራጥ ልጆቿ ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች!🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌️

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 4 години тому +35

    ኢትዮጵያን የነካ
    የለዉም በረካ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💪💪💪💪

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 4 години тому +20

    ስየ ሰው ለሀገሩ አንድ ህዮቱን ይሰጣል አካሉን ደሙን ልክ እንደ ጀነራል ካሳየ ጨመዳ ክብር ለጀግና የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 5 годин тому +27

    ቀጠናዉን እየበጠበጠ ያለ ደካማ ምቀኛ ሴረኛ የግብጽ ተላላኪ የደፋሪዎቹ የሌቦቹ ወታደሮች መሪ የኤርትራዉ ሰዉዬ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 4 години тому +11

    ኢትዮጵያችን በከፍታ ማማ ላይ ነች ደስ ይላል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 5 годин тому +19

    Ethiopia will prevail and prosper 💯

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 5 годин тому +24

    ስየ መገመት ለሙስና መንገድ ነው ሀሰን ሸክ ኢትዮጵያ ላይ ምንም ልያረግ ይችላል ከመንገዳችን የትኛውም ሀይል አይገታንም እኛ ኢትዮጵያ ውያን ነን የአድዋ ጀግኖች

  • @ReshidReshid-vt4hu
    @ReshidReshid-vt4hu 5 годин тому +9

    Siye, Robin and Wof are the best heroes of Ethiopia and we will always love and respect them!

  • @JamalKedar
    @JamalKedar 4 години тому +13

    ይመችህ ስዩሜ እድሜና ጤና ይስጥህ እሱ ይጠብቅህ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 5 годин тому +21

    ስዬዬዬዬዬዬና አብችዬዬዬ የኢትዮጵያችን ወሳኝ ምርጥ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 4 години тому +10

    ስዩሜ ሮቤል ወፉ ሠላም ክብሩን የማይጠብቅ ሌባ መባል ያንሰዋል በርቱልን ክብር ለመከላከያችን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።❤❤❤❤❤

  • @MeirgaGudesa
    @MeirgaGudesa 5 годин тому +5

    ሰለሞ.እትዮጵያ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💯💯💯💪💪💪💪

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 11 хвилин тому +1

    ፍቅር እና ክብር ለጅግናው ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 4 години тому +8

    ኢትዮጵያችንን ያሸነፈ ማንም የለም እንኳን አሁን እየተጋጋጡ ያሉ ተባይ ቁንጫዎች ይቅሩና

  • @Bertsfa2727
    @Bertsfa2727 5 годин тому +22

    ስዩሜ ጀግና እንኳን ደህና መጣችሁ! ስዬ፣ ሮባ፣ አሪያና ወፉ እንደወዳችሓለን ❤ አሸብር የወያኔ ተልእኮ አስፈጻሚ ነው😊እንዳትለቁት አጋልጡት፣ መላው ህዝብ ከጎናችሁ ነው❤

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 4 години тому +13

    ስዩሜ አተን የወለዱት እናታችን እድሜና ጤና ይስጣቸው ስዩም አተ አላህ ይጠብቅህ በሂወትህ የተመኘኸው ሁሉ ይቅረብህ

    • @zelu1020
      @zelu1020 2 години тому

      Amen…..,,,,, 🙏 ❤

    • @zelu1020
      @zelu1020 2 години тому

      Amen…..,,,,, 🙏 ❤Anennnnnnnn

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 4 години тому +4

    ይታጠቁ መቸም ማውለቃቸው አይቀርም ትጥቃቸውን ሆነ ክፉ ሀሳባቸውን በኢትዮጵያ ላይ እኛ

  • @Seberat80
    @Seberat80 5 годин тому +58

    ኢትዮጵያ ሁሌም ያለችና ወደፊትም ሁሌም ለዘላለም የምትኖር ድንቀ ሀገረ ናት!

    • @Brikti
      @Brikti 5 годин тому +5

      ❤❤❤❤

    • @AbaderMuhammed
      @AbaderMuhammed 4 години тому +1

      Hi

    • @ahmednuru1212
      @ahmednuru1212 3 години тому

      ዱኒያ ትጠፍለች

    • @Seberat80
      @Seberat80 3 години тому +3

      @@ahmednuru1212
      እሱ መች ጠፋን በለክ ነው ወድም አለም ጠላት ኢትዮጵያ የምትባልን ሀገር ከምድረገፅ እናጠፋለን ለሚሉት መልስ እንጂ ሁላችንም ጠፊ እንደሆንንማ እናውቃለን ግን የኛን ሀገር አጥፍተው እነሱ ስላም እንኖራለን ለሚሉት ነው እየተናበብን እንጂ😎😎😎😎

    • @aminuoumer528
      @aminuoumer528 3 години тому

      Hi

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 3 години тому +3

    ኢትዮጵያውያን ደግፉ ይዞ እየመራ ያለው እግዚአብሔር ብቻና ብቻ ነው አምላኩን ያስቀደመ ህዝብ ይበረታል አምላካችን ሀይላችን ባገኘንም ታላቅ መከራ ረዳታችን ሀይላችን ነው ይህንን አውቀን ጸሎታችን ዘወትር ለምድራችን ወደእርሱብቻ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍

  • @TewodrosTadess-y5o
    @TewodrosTadess-y5o 5 годин тому +13

    እረ ሱይሜ እነኚህ ብቻ አይደሉም የጤና ሣንቴሸን ባለሙያ ነን ለቁጥጥር ነዉ የመጣነዉ እያሉ ባለሁቴሎች ጋር ይደራደራሉ የተደበቁ ሌቦች ሰማቸዉ የማይነሣ የተደበቁ አሉና እነሱንም ፈተሸ ፈተሸ አደርጉልን ።።።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 4 години тому +8

    ኢትዮጵያችን ከማናቸዉም አገራት ጋር በሰላም መኖር የምትፈልግ ድንቅ አገር ናት ነገር ግን በትእቢት ተወጥረዉ ከመጡ ከዚህ በፊት እንደተደቆሱት ይደቆሳሉ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 5 годин тому +11

    ታላቁ ሎሬት መሪያችን አብችዬ ይገባዋል በመመረጡ ደስስስስስ ብሎኛል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Omeradem-w3r
    @Omeradem-w3r 4 години тому +5

    ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fekerselassiebenti3459
    @fekerselassiebenti3459 5 годин тому +14

    መያዝ ብቻ ሳይሆን ትምህርት የሚሰጥ ቅጣት መቀጣት አለባቸው

    • @sumeyanuredin8458
      @sumeyanuredin8458 4 години тому

      መያዝና መቅጣት የአንድ ሰሞን ወሬ ሆኖ ነው ሚያልፈው የባለስልጣኖች ሃብት ንብረት ይጣራል ብለው የሆነ ጊዜ አስጩኅው ፀጥ ስራውን ሚሰሩት የኦሎፒኩ አሸብር ነው እንዴ 😂

  • @Wendi-y3l
    @Wendi-y3l 4 години тому +3

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤

  • @nanny3146
    @nanny3146 5 годин тому +12

    Great job wonderful Ethiopians son seyumay fetare yebarkeh amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 години тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ናንኒ፴፩፻፵፮

  • @Markanberihun
    @Markanberihun 4 години тому +4

    ስየ አቦ ይመችህ ቁልፍ የኢትዮጵያ ልጅ 💪

  • @AbrhamFantahun-r6t
    @AbrhamFantahun-r6t 5 годин тому +8

    ሰዬ በርታልን

  • @YosefSenai
    @YosefSenai 4 години тому +8

    መስራት።አልቻልንም።ደረሠኝ።ተቆጣጣሪዬች።መርካቶ።ህየዘረፊ።ነው

  • @ለሰላምእንትጋ
    @ለሰላምእንትጋ Годину тому +2

    እንደዚህ ጉሮሮህ እስኪነፃ ድረስ የምትጮህላት ኢትዮጵያ አምላኳ ከነልጆችህ ይጠብቅህ ስዬ ምርጥ የፖለታካ ተንታኝ ምሁር ሐገር ወዳድ ለእውነት የቆምክ ጀግና ነህ

  • @SittySabir
    @SittySabir 5 годин тому +10

    የሰዉ ቤት የሚያፈርስ እራሱ ይፈርሣል ❤❤❤❤

  • @TewodrosTadess-y5o
    @TewodrosTadess-y5o 5 годин тому +5

    ስዩሜ ጀግናችን እናከበርሀለን።።።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 4 години тому +6

    ልክስክሶቹ ሌቦቹ እንዲህ መታየታቸዉ ጥሩ ነዉ

  • @Seberat80
    @Seberat80 5 годин тому +5

    የመጀመሪያዋ ኮማች እንኳን ደህና መጣችሁ ሰዩዬና ወፉዬ ❤🎉🎉🎉🎉

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 5 годин тому +9

    ሰላም ሰዩሜ እና ሮቤል
    ❤️🇪🇹❤️💐💐💐

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Годину тому +1

    አብቹ ደግነትን ጥሩነትን ከሰው ባያገኘው ከፈጣሪ ያገኘዋል ደግሞም ፈጣሪ ሁሉ ነገሩ ላይ ይቆምለታል ::❤️🇪🇹❤️

  • @kedirgo
    @kedirgo 3 години тому +1

    ስዬዬዬይ በጣም እናመሰግናለን ። ምን ያህል እንደሚንረካና ልባችን እንደሚነሳሳ ባዬህ ። ግሩም ድንቅ ትንታኔዎችህ እስተምሮና አውቀናል አንቅቶናል ። አቦ ተባረክ!

  • @HakimMusa-y2z
    @HakimMusa-y2z 3 години тому +2

    አቦ ጀግና ነህ ስዩሜ አንተን መደገፍ ሀገርን ማገዝ ነው በርታልን ወንድሜ

  • @DerejeDegu-r5v
    @DerejeDegu-r5v 2 години тому +1

    ሁሌም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹሁ ለሌቦች መድሀኒት

  • @androidhs5860
    @androidhs5860 Годину тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ክብር ለ መከላከያችነ 🌹🌹🌹

  • @demekefasil
    @demekefasil 4 години тому +2

    ሮቢስዬ ጀግኖች::

  • @miliko938
    @miliko938 4 години тому +4

    ሰላም ስዩም ተሾመ እና ሮቤል ምትኩ 🙏🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 4 години тому +8

    የሌቦች አባት መለስ ዜናዊ ሌብነት ስራ ነዉ ብሎ ሌቦች አብዝቶብን ሄደ

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 27 хвилин тому +1

    We love Belenie, beautiful, smart and a great Ethiopian!👍💕🇪🇹👍💕💕

  • @judiiearer9324
    @judiiearer9324 12 хвилин тому

    ስዬ ያንተን ትንታኔ ስሰማ እፎይታና ሰላም ይሰማኛል በኢትዮጵያዊነቴ እኮራለሁ የሀገሬ ሀያልነት እድገትናብልጽግናዋ ወለልብሎ ይታየኛል ለምትከፍለው መስዋትነት ሁሉ ትልቅ ክብር አለኝ

  • @RifhcDirfif
    @RifhcDirfif 5 годин тому +6

    Well come

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 5 годин тому +6

    ሰላም ሰላም

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 години тому

    እናት ትዉለድ የእሸቴ አባት ስዩም ተሾመ አንዱ ይበቃል ከተሰበሰበዉ ባለጠገገራ ሁሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @MohammedSelman-y6o
    @MohammedSelman-y6o 4 години тому +3

    መንግስት ወደ ክልል ወርዶ ቢያየው ጥሩ ነው የኔ ኢሄናህል የመንግስት ኢሄናህል የሚል ባህል እየሆነነው

  • @zd820
    @zd820 3 години тому +1

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና መሰግናለን ሰዩም በርታ

  • @GuteHmusxaf
    @GuteHmusxaf 4 години тому +3

    ስዬ ሮባ እና ወፉ ❤እንዴት ናቹ ዛሬ ጨዋታውን ጀመራቹ ሰው መስራት አቁሟል በነ ገንጥሌ ሰበብ 😢 ወደክልል ድረሱልን እሮባ አደራ❤

  • @BelaynehTilahun-x9p
    @BelaynehTilahun-x9p 5 годин тому +5

    በየከተማው ያለው የገቢዎች ቢሮ ሕዝቡን ከመንግሥት ጋር ለማጣላት የተፈጠረ ነው የሚመስለኝ።

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Годину тому

    ሰዬ ❤❤❤ ሰለአገርህ በትክክለኛ እውነታዊ መረጃህ ሃያ ሺ አምሰት መቶ ተመልካች እንዳለህ ሰመለከት ይገባሃል 🙏👍👏💞💞💞💞 ሰዬ ኑርልን ፣፣ በርታልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍

  • @TamiratAsfaw-u9v
    @TamiratAsfaw-u9v Годину тому

    ክቡር ለኢትዮጵያ ህዝቦች ሰላም የሚመጣው በሕዝብ ነውና!

  • @GezuKorecha
    @GezuKorecha 4 години тому +3

    በየስልኩ ላይ ሳይሆን በቢልቦርድ ላይ ነው ፎቶዋቸውን መለጠፍ።

  • @milubihre446
    @milubihre446 5 хвилин тому +1

    ህልም አይከለከልም። 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪💪💪😍💪💪💪💪💪💪💪

  • @MS-dj8ms
    @MS-dj8ms 4 години тому +1

    Ethiopia First 🎉❤

  • @Savedbygrace952
    @Savedbygrace952 4 години тому +4

    The truth shall be told! keep up the good work Netsa mediawoch!

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 години тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ሴቭድባይግሬስ፱፻፶፪

  • @ቤንችፕ
    @ቤንችፕ 4 години тому +2

    ከተማ ልማት እና መብራት ኃይል ይመርመርልን።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Годину тому +1

    እውነት ማለት በተግባር የሚረጋገጥ ሀቅ ነው

  • @tamirathaile777
    @tamirathaile777 4 години тому +2

    ሰላም ! አሪፍ ነው አታርዝሙት ::አመሰግናለሁ !

  • @dekebomorkemo2893
    @dekebomorkemo2893 5 годин тому +5

    Welcome 🤗

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Годину тому

    ሰዩም ❤❤❤❤❤ በየዕለቱ በምታሰተላልፈው ከአገር አሰከባዕዳን አገሮች ለእናት አገርህና ህዝብህ በጀግንነት እውነቱን በማጋለጥ ለህዝብ ጆሮ እንዲደርሰ የምታደርግ ልዩና ድንቅ ወደር የማይገኝልህ አኩሪ ታጋይ አክቲቪስት በመሆንህ ኮርተህ የምታኮራ በመሆንህ ልዩ ክብርና ምሰጋና ይገባሃል 🙏👍👏 ኑርልን 🙏🙏🙏👍👏🙏

  • @dekebomorkemo2893
    @dekebomorkemo2893 5 годин тому +4

    I love this guy politics analysis 🧐

  • @user-mo2vo8xw3c
    @user-mo2vo8xw3c 4 години тому +2

    ስዩም ለመንግስት ለመክፈል ሳይሆን ለነሱ የሚስጥ ነው የሚያስጨንቀው

  • @lulsegedbeyene3723
    @lulsegedbeyene3723 4 години тому +2

    መንገድ ትራንስፖርት የጂውቲ መታወቂያ ለይ ይመርመር መኪና የገዛ ሁሉ አሉ

  • @SankaTesfu
    @SankaTesfu 4 години тому +4

    ስዮሜ አካሆዳቹ መልካም ሆኖ ሳለ ነገር ግን አሁንም ቢሆን አንድ ኢትዮጵያን ለማጠናከር ካለምን አንድነት ያስፈልገናል ምክንያቱም እኛ አንድ ኢትዮጵያን ስለሆነም ለሀገራችን ለህዝብን ለማንቃት ከ kings of abbay ጋር ተናበን ለምን አንሠራም እውነት እንደው ለኢትዮጵያ ከቆምን?

  • @AbduRedi-f8w
    @AbduRedi-f8w 4 години тому +4

    መብራት አሁንም ያው ነው ሰዬ

  • @user-rs2ku6xl9j
    @user-rs2ku6xl9j 4 години тому +2

    ዝቅተኛውም ግብር ከፋይ ይታይልን ያላግባም እተጠየቀ ነው

  • @ለሰላምእንትጋ
    @ለሰላምእንትጋ 4 години тому +2

    ስዬ ሌቦቹን የሚያበረታቱት ባልሃብቶቹ እና ነጋዴዎቹ ናቸው ባለፈው ዐብቹ ነጋዴዎችን እና ባለሃብቶችን በሰበሰበ ግዜ እባካችሁን ጉቦ አትስጡ ጉዳያችሁ እንዲፈፀም ለሌቦቹ ቤት አትግዙላቸው መኪና አትግዙላቸው ሲል ሰምቻለሁ ስለዚህ እንሱንም መቅጣት ይገባል ደላላ እና ሙሰኛን እግዚአብሔር ከኢትዮጲያ ይጥፋልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @MohammedYesuf-le2jl
    @MohammedYesuf-le2jl 5 годин тому +4

    ስዩ ሙሉ በሙሉ ገቢዎች ውስጥ ሌብነት ቆሞ ይሄዳል ከመቶሸ ወንጀል አንዱን እንደተጋለጠ ነው የሚሰማኝ አባይን በጭልፋ

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 5 годин тому +4

    Welcome💝💝

  • @HenokEshetu-b7f
    @HenokEshetu-b7f Годину тому +2

    እነዚህ ሌቦችን እንደዚህ በአደባባይ ማሳየት ነዉ ለሌሎችም ትምህርት ያገኛሉ

  • @YosefSenai
    @YosefSenai 4 години тому +4

    ነጋዴው።ብዙ።መረጃ።አለዉ።ገን።።ቢጠቆም።ይበቀሉሀል

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 Годину тому

    ሰዩሜ በጣሞ ትክክል የውጪ ጋዜጠኞች ከTPLF ጦርነት በኀላ በቅተውኛል!! የፈለጉትን ብቻ ነው የሚያደርጉት! በርታልን!! እናመሠግናለ! 🇪🇹 💚💛🧡

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 5 годин тому +3

    ጎበዝ ጠላት አይናቅም

  • @mohashafi3298
    @mohashafi3298 3 години тому +3

    ስዩሜ የአአ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዬች ቅ/ፀ/ቤት ኦዲተሮች ዋና ሌቦች ናቸዉ እነሱጋም ጐራ ቢባል አሪፋ ነበር

  • @abduremohammed3090
    @abduremohammed3090 4 години тому +4

    ውሀና ፍሳሽም ብዙ ችግር አለው በተለይ በአስተዳዳሪዎችና በቆጣሪ አንባቢዎች ሀይለኛ ሙስና አለ ቢታይ

  • @teferabikila3407
    @teferabikila3407 4 години тому +4

    የክሊኒክና ሆስፒታል ፍቃድ ሰጪዎችና ተቆጣጣሪ ተብለው በሥራ ቦታዎቹ ቦታ የሚላኩትም ጭምር ይፈተሹ፣ በየሥራ ቦታው ተቆጣጣሪ ነን እያሉ የሚመጡት የገቢዎች ቢሮ ሠራተኞች ይፈተሹ።

  • @EliyasH-l7n
    @EliyasH-l7n 5 годин тому +4

    ስዩም እንዴት እንደምወድህ

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 4 години тому

      The boaster Seyoum ‼️

  • @peaceephrem2537
    @peaceephrem2537 Годину тому

    እዉነትን የማይናገር ሰዉ ሀሰትን ይናገራል።

  • @MS-dj8ms
    @MS-dj8ms 3 години тому +2

    This is good. We need to expose all those crooked officials by showing their picture so❤ people will know who they are in all crimes.

  • @hambisagobena2319
    @hambisagobena2319 2 години тому

    የዛጌ አእምሮ ያላቸውና በጨለማ የሚመላለሱትን ስለስኬትና ስለብርሃን ማውራት የሞት ያክል ይከብዳል።
    They need the renewal of their minds👍

  • @ለሰላምእንትጋ
    @ለሰላምእንትጋ 3 години тому +3

    እኔ በተወካዬ በኩል በአንድ ወገን ብቻ አጥር ለማሳጠር የግንባታ ፈቃድ ያስፈልጋል ተብላ ልትከፍል ስትሄድ $32,800 ተጠየቀች እናም ስትከፍል የ$2500 ደረሰኝ ተሰጣት የሌላውስ ስትል ይሄው ነው መሄድ ትችያለሽ ተባለች ከዚያ በመገረም ከሰዎች ጋር ስትወያይ ይች ገና ጀማሪ መሆን አለባት $100ሺ ሊሉሽ ይችላሉ ሌሎቹ አሏት ወያኔ ዘርቶብን የሄደው የሌባ ችግኝ ግዜ መፍጀቱ አይቀርም በርቱልን ፈጣሪ ሐገራችንን ከሌባ ከባንዳ ከጎጠኛ ከወሬኛ በበረኪና እጥብ አድርጎ ያፅዳልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @TilahunTilea
    @TilahunTilea 4 години тому

    ስዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ፣ ትክክል ነህ። ሌቦችችችችች ናቸው ። ዘርርርርርርር ይውጣልህ። የመንግስት ገረድ መጫወቻ በለን

  • @zelu1020
    @zelu1020 2 години тому +1

    Absolutely 💯 ❤

  • @GezuKorecha
    @GezuKorecha 4 години тому +4

    ኢሚግሬሽን ፣ ጉምሩክ ፣ቀበሌ፣ ወረዳ፣አውራጃ፣መብራት ኃይል፣ውሃና ፍሳሽ፣ማዘጋጃ ቤት(ሽንት ቤት መጣጮች)

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 4 години тому +1

    እንደትናቹ ሱዬ ❤❤❤ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት

  • @asratwondie2582
    @asratwondie2582 4 години тому +2

    መርካት የመሰራትን አቅም ስለሚአዳክምና የበለጠ የመስራት ሃሳቡንና እቅዱን የሚያጓትት ነዉ ብሎ ሰለሚያምን ነው፣መርካትን የሚቃዘመው።

  • @fishm6323
    @fishm6323 4 години тому +3

    2016 ጥቅምት ላይ ለሚ ኩራ ሲቲ ለውክልና ወረቀት ለማሰራት 3800 ብር ለደላላ ብለው ሳልፈልግ ጊዜም ስላልነበርኝ አስከፍለውኛል ቢሮው ውስጥ ግን ያልው ጉድ 😢

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 25 хвилин тому

    Viva Eritrean President Isaias Afeworki💪❤️💪❤️🇪🇷💪❤️🇪🇷💪

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu 4 години тому +3

    ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።

  • @abduremohammed3090
    @abduremohammed3090 4 години тому +4

    ቆጣሪ የውሀ ብዙ ይሽከረከርና።ከእድሜ ብዛት ቆጣሪውን ይፈቱና አሽከርክረው ይፈቱና በብር ይደራደራሉ አሁንም

  • @zetunazetunagrangn604
    @zetunazetunagrangn604 4 години тому +4

    ሀያቴ 2ሚሊየን ግብር መጥቶባቸው በደማ ጉፊት ሞቱ እንደነበረ አይነት ነብሰ በላ አጋጥሟቸው ነው

  • @AhmedinSherefa-sd5zj
    @AhmedinSherefa-sd5zj 2 години тому

    ውድ ቤተሰቦች ሀገራችን ፍጣሪ ጠላቶቻ ያፅዳልን

  • @andualemzinabu5158
    @andualemzinabu5158 2 години тому

    ስዬ የእውነት አምላክ ይጠብቅህ