|የቪላ ሶማሊያ የቱርክ ድረሽለኝ ጥሪ| |ክልላዊ መፈንቅለ መንግስት| |5ኛ ትውልድ ጦርነት | AAU Scholarship | Red Sea| Israel

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 77

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Місяць тому +2

    እምዬ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ባንዳንና ባዳን ያጥፋልሽ ያሽመድምድልሽ አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kedirdagne311
    @kedirdagne311 Місяць тому +7

    ጀግና ነህ ባንዳዎችን እና የጥላት ቅጥረኞችን ገመናቸውን ህዝብ እንድያውቃቸው በማድረግህ እናመሠግናለን

  • @eliasteshome2311
    @eliasteshome2311 Місяць тому +1

    Pure ETHIOPIAN good job eritreans freedom from self made individual

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Місяць тому +6

    እውናት፣ያሻንፋልዲል፣ላማካላካያትን❤❤❤❤

  • @micki73mw
    @micki73mw Місяць тому +3

    ሰላም ጌትሽ። ሰሞኑን ሃቅና ሣቅ ላይ ጠፍተሃል።በሰላም ነው። ከአቤ ቶክቻው ጋር አላየሁኽም። ትብብራችሁን እንፈልጋለን። የቁርጥ ቀን ጀግኖቻችን ናችሁ።

  • @jomama151
    @jomama151 Місяць тому +1

    Tebarek grum tinitanenew berta❤❤

  • @Mencho-Anulo
    @Mencho-Anulo Місяць тому +1

    Getnet you’re the best Ethiopian UA-camr. No frill no BS. Informative, content laden, and wisdom directed. Keep up!

  • @bety2338
    @bety2338 Місяць тому +8

    👌☝️Thank you Prof. Getnet!🙏🇪🇹❤

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 Місяць тому +1

    መምህር በርታ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitMontreal3706
    @dawitMontreal3706 Місяць тому +7

    We will support you by everything, like everything at all, just keep going!!

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 Місяць тому +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹Thank you🎉🎉🎉

  • @Risteasme
    @Risteasme Місяць тому +2

    "ሃገገራችንን አሳልፈን ሸጠን ሞኞች አይደለንም ሀገር ፍለጋ ምንከራተተው" WOW

  • @Degukono
    @Degukono Місяць тому +4

    የምትሰጣቸው ትንታኔዎች በመረጃ ላይ የተመሠረተ በመሆኑ ብዙ አስተምሮኛል። በርታ!

  • @خدوجحسين-خ3ي
    @خدوجحسين-خ3ي Місяць тому +1

    Good job takiw happy new year 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Місяць тому

    ጀግናው የኢትዮጵያ ልጅ በርታ🙏

  • @SultanTemam-nd7pc
    @SultanTemam-nd7pc Місяць тому +2

    አመሰግናለሁ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Місяць тому +2

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ፕሮፌሰር ሲሳይን አቅርብልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @MS-dj8ms
    @MS-dj8ms Місяць тому +4

    Aseb is Ethiopia .🇪🇹 we need it more than ever.

  • @mesfinararsa5898
    @mesfinararsa5898 Місяць тому +2

    our Hero . go a head . nice guy

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 Місяць тому +3

    You're doing great Prof

  • @isayasgirma6946
    @isayasgirma6946 Місяць тому +1

    በርታ እውነተኛ ሀገር ወዳድነትን በአንተ ላይ አይተናል።

  • @alebachewzewdie7729
    @alebachewzewdie7729 Місяць тому +1

    God bless you.

  • @SultanTemam-nd7pc
    @SultanTemam-nd7pc Місяць тому +4

    ያኔ ጃግና እኢትዮጵያ ላዛላላም ትኑር እናቴ የኢትዮጵያ ጃግንች ሳላማቹ ይበዛ

  • @TesfayeBekele-gi3wj
    @TesfayeBekele-gi3wj Місяць тому +1

    ሠላም ጌች በርታ ወንድሜ የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳክ

  • @MeirgaGudesa
    @MeirgaGudesa Місяць тому +1

    ሰለሞ.እትዮጵያ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💯💯💯💪💪💪💪

  • @DejeneGirma-d9d
    @DejeneGirma-d9d Місяць тому +4

    የኢትዮጵያዬ ጀግና ረ/ፕ ጌትሽ ሰላመ ፈጣሪ ይብዛልህ ፤ጌትዬ በሕቡዕ እየወጋን ያለው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሕግ የሚለው ጠፋ ፤ለምን ?ኃይል መቆራረጡ ሃያ አራት ሰዓት ተያይዘውታል ፤መጠየቅ ያለበት አካል ካለ አድርስልን ።ያውም በካፒታል ሲቲ!

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላምህ ይብዛልህ ጌትሽ ሥራህም ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብይዬ የኔ ንጉስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sulaabdulfeta
    @Sulaabdulfeta Місяць тому +2

  • @dindelil6457
    @dindelil6457 Місяць тому +1

    በርታ!

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 Місяць тому +2

    GAT My best teacher, I appreciate your active, creative business vision. 🙏🙏🙏

  • @Henok.KMulat-gv1yu
    @Henok.KMulat-gv1yu Місяць тому +1

    Keep up the good work

  • @katyoli4378
    @katyoli4378 Місяць тому +1

    Thank you 🎉❤

  • @PaulosAbera-i3e
    @PaulosAbera-i3e Місяць тому +2

    I always eagerly listen to you.

  • @werjisamuelnigatu1411
    @werjisamuelnigatu1411 Місяць тому +1

    በርታ በርታ በርታ
    ሠላምህ ይብዛልን

  • @nanny3146
    @nanny3146 Місяць тому +1

    Selam selam inquwan dehina metah our great brother wellcome always 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MesayWoubshet
    @MesayWoubshet Місяць тому +1

    Glad to be ur ambassador ,its a privilege ,thanks ❤❤

  • @BirhanuGebiresilase
    @BirhanuGebiresilase Місяць тому +1

    GOD belesed. You

  • @kasechshiferawe8937
    @kasechshiferawe8937 Місяць тому +4

    ሰላም ሰላም የጋት ሚዲያ ቤተሰብ ላይክ 👍🌹ሼር 👍🌹ሰብስክራይብ 👈👈እናድርግ በፍቅር ጋትን እናሳድግ እንበርታ 🙏🙏🌹🌹❤️❤️👍👍

  • @fikreslassagemeda4646
    @fikreslassagemeda4646 Місяць тому +2

    👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 keep it up

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 Місяць тому +1

    ሰላም ሰላም

  • @YusufMohamed-c6j
    @YusufMohamed-c6j Місяць тому +1

    Slam Gutu

  • @miliyon938
    @miliyon938 Місяць тому +1

    ሰላም ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tofikmedia17
    @tofikmedia17 Місяць тому +1

    በረካሁን ጀግና ነህ.

  • @tassewkumssa6222
    @tassewkumssa6222 Місяць тому +2

    ምንም ሆነ ምን ከእናት ሓገር ጎን በመቆም ከግብፅ ጋር የተሰለፉ ሆድ ኣደር በንዳዎችን ተዋግተሓልና ምስጋና ይገበሓል።

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa Місяць тому +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MESERETT-n5e
    @MESERETT-n5e Місяць тому +1

    ❤❤❤ Brother ❤❤❤

  • @GeneneOda
    @GeneneOda Місяць тому +1

    We have to get Halaib triangle for the sake of our water 7ph clean water otherwise we build another dams on the abby river

  • @tarikubesfatayalew58
    @tarikubesfatayalew58 Місяць тому +1

    Welcome.🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alamalam5960
    @alamalam5960 Місяць тому +1

    ሰላም ጌትሽ

  • @DevaMan-y1e
    @DevaMan-y1e Місяць тому +1

    ❤❤❤❤

  • @AwolMohammed-qs8ol
    @AwolMohammed-qs8ol Місяць тому +1

    ኘሮፌሰር ከሚያከብሩህ አድማጮች ነኝ አብሽር ቀጥል

  • @Abdu-c3r
    @Abdu-c3r Місяць тому +1

    😢,ሰላም ፕ/ር

  • @AwolMohammed-qs8ol
    @AwolMohammed-qs8ol Місяць тому +1

    ስለእውነት መቆም ብሔረተኝነት ያልጎተተህ

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 Місяць тому +2

    በቃ ወደ ጎረቤት የሚሄዱ ወንዞች ላይ ኢትዮጵያ ግብር መጣል አለባት።

  • @PaulosAbera-i3e
    @PaulosAbera-i3e Місяць тому

    I wonder why our neighbors do not understand our cases.

  • @tassewkumssa6222
    @tassewkumssa6222 Місяць тому +2

    የኢትዮጵያ ድንበር በቀይ ባሕር ላይ ከሞፁዋ እስከጂቡቲ ያለው ነው። ይሔ የኣፈሮች መሬት እንጂ የኤርትራውያን መሬት ኣይደለም። ለኤርትራ የተሰጠው ሆን ተብሎ በተንኮል ነው።

  • @modinali3987
    @modinali3987 Місяць тому

    Gize sawesdu yetigray tor yemibalewun ena ene Debretsionin memtat asfelagi new yih kalhone endideraju edil mestet new.

  • @endashawtadesse8185
    @endashawtadesse8185 Місяць тому

    ለምን ግን እኛ ኢትዮጵያውያን አሰብን ግመል ውሃ አናጣበትም ?ነው እኛ ግመል የለንም

    • @modinali3987
      @modinali3987 Місяць тому

      Gimel yebahir wuha aytetam chiraqu meles beadera letalqwa Tigray hilmu le Eritria be adera askemto Ethiopiawianin sishewud yeteteqemebet yematlalat qal new.

  • @PaulosAbera-i3e
    @PaulosAbera-i3e Місяць тому

    We'll never recognize Eritrea as a sovereign independent state unless we ensure access to the sea via Assab port. Because we know very well that Ethiopia had lost its right access to red sea illegally.

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 Місяць тому

    የአማራ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተየደረገው ሳይታወቅ በድብቅ ነው።የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርን መፈንቅለ መንግሥት ለማድረግ የተዘጋጁ መኖሩ ከታወቀ ለምን ጊዜ ይሰጣል? ደብረጽዮን ደግም እልቅት እንዲጠምቅ መፈቀድ የለበትም። አስቸካይ እርምጃ መወሰድ አለበት።

  • @PaulosAbera-i3e
    @PaulosAbera-i3e Місяць тому

    We need to deal with Isayas right now.

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Місяць тому

    ይህ መዳኛ የሌለው ከሞራልና እዉነት የተጣላ እንደ ትናትናዉ ከአባቱ ሻቢያ ጋር በማን ሜዳ ተረማምዶ ምን ለማድረግ 4ኪሎ ምን በህልሙ አይይይ

  • @BasitA-s6q
    @BasitA-s6q Місяць тому

    ጀግናው tdf እያለማ ሻቢያ በትግራይ በኩል አይወጋንም፣ መቼም የዚችን ታላቅ ሀገር የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት ለመድፈር ያልፈራው የህወኃት ጦር ሻቢያን ይፈራል እንዴ? ትጥቅ አልፈታም ሲልኮ ተሸክመኸው ለመዞር አይደለም ሻቢያን ከገባበት ኢሮብም ቢሆን ገብቶ ያሳየዋል ብለን ነው ዝም የምንለው። ባይሆን ኢትዮጵያ ሻቢያ እናንተን ንቆ ውጊያ ከጀመረ አሰብን ላፍ ታደርግና ባንድራዋን ከፍ አድርጋ ላንዴና ለመጨረሻ ትሰቅላለች። ከዚያም ከትግራይ አርሚ ጋር ሳይሆን ከትግራይ ህዝብ ጋር የኢትዮጵያን ተፈጥሮአዊ ድምበር እንቆጣጠረዋለን። የኢትዮጵያን ሉዓላዊ አንገት ገዝግዞና ቀንጥሶ ለመጣል ያላፈረ ኃይል ሉዓላዊ የግዛት አንድነቴን አምጪ ብሎ ያረዳትን ሀገር ለመጠየቅ መድፈር አይችልም።

  • @tatageresu
    @tatageresu Місяць тому

    አንተን ፕሮፌሰር ብዬ ስጠራ እጅግ ረካለሁ። የመርህ ሰው ነህ፤ አማራ ከሌሎች ጋር ተከባብሮና ተፋቅሮ በሰላም እንዲኖር ትልቅ ምክንያት ከሆኑት ውስጥ አንዱ ፕሮፌሰር ጌትነት ነው።
    ለአማራ የሚያስብ ታጋይ ማለት አንተ ነህ፤ ለህልውናው አስፈላጊው እንዳንተ አይነት የመርህ ሰው ነው።
    በተቃራኒው በአማራ ህዝብ ላይ ጠላት በማብዛት ከሌሎች ወገኖቹ ጋር በእኩልነትና በፍቅር በሰላም እንዳይኖር የሚያደርጉ የቆሞ ቀሩ ስብስብ እና ተሳዳቢ ደጋፊዎቹ አይደለም ለህዝብ ለግለሰብ የሚመጥን አስተሳሰብ የሌላቸው የችግር ምንጮች ናቸው።
    ስለዚህ መረጃዎችህ ሁሉ በእውቀት እና በመርህ ላይ የተመሰረቱ ስለሆኑ ሳይሰለቸን እስከመጨረሻ የምንከታተለው ነው። ሰላምህ ይብዛ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gebrehiwotgebresllasie8119
    @gebrehiwotgebresllasie8119 Місяць тому

    ante duba ke Ewuket netsa

  • @danielweldeyesus3230
    @danielweldeyesus3230 Місяць тому

    አህያ እና ድላ ደደብ የበሻሻ ሽንት

  • @MeirgaGudesa
    @MeirgaGudesa Місяць тому +1

    ሰለሞ.እትዮጵያ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💯💯💯💪💪💪💪

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 Місяць тому

    ❤❤❤❤