አትሸበሩ! የሲኖዶስ ትዛዝ በአሜሪካ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 60

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Рік тому +3

    በወጣትነትህ ግዜ እግዚአብሔርን አስብ ይላል ይሄን እናንተ ላይ ሳየው እንዴት ደስ ይላል።። ምርጥ ናችሁ። እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ከፍቅር ደስታ ጋ ያድላችሁ። የልጂ ልጂ ልጂ ያሳያችሁ

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 Рік тому +1

    ውይ እንዴት ጎበዝ አስተማሪ ናችሁ በእግዚአብሔር? ክርስቶስ ሲነሳ ማእበሉ ሁሉ ፀጥ ይላል የምትለዋን ጥቅስ ቤቴ እለጥፋታለሁ

  • @mlkamwolde7707
    @mlkamwolde7707 Рік тому +4

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ የእውነት ሳያችሁ እጅግ በጣም ደስ ነው የሚለኝ ከነልጆቻችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @saditube8617
    @saditube8617 Рік тому

    ዉድ የክርስትና ወገኖቼ እንኳን ደስ አላቹ አንድዴ መከራም ያጠነክራልና አንድነታቹዉን ሳላደንቅ አላልፍም ከመጀመሪያዉ ከጎናቹ ነበርክ በጣም ደስ ብሎኛል ሌሎች ልቦና ይስጣቹ ሀይማኖትና ቢሂር የተምታታባቹ ከብቶች እኔ እዳድ ሙስሊም ሰላማችሁ ሰላሜ ነዉ 😍😍😍😍

  • @menayelma2439
    @menayelma2439 Рік тому +6

    የኔ እንቁዎች ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @salihaaridaabajebalisaliha2563

    Love you so much your family ❤❤were areyu Canada now viza laki leny

  • @ZiniTube
    @ZiniTube Рік тому +1

    Beautiful Couple ❤ God bless🙏🏽

  • @Mychannel-tk5kl
    @Mychannel-tk5kl Рік тому +1

    ትዳራችህ ልጆቻችሁ ይባረኩ❤

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 Рік тому

    ምርጦችዬዬዬዬዬዬ ተባረኩልን እግዚአብሔር ሁላችንንም አንድ ያድርገን

  • @tgtg2888
    @tgtg2888 Рік тому

    እግዛብሔር ይባርካቹ ምርጥ ጥንዶች😍😍😍😍😍😍😍💚💛❤👍👍👍👍👍👍👍👍⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 Рік тому

    Egziabher yibarkachihu😍

  • @dawitbirhanugetahun9977
    @dawitbirhanugetahun9977 Рік тому

    Egziabher yibarkachihu Hule desta betachihun yimulaw 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @m.bedane7442
    @m.bedane7442 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @selmatefra8282
    @selmatefra8282 Рік тому

    Lord bless ethiopian orthodoxies Cristian tanks God bless this family

  • @hanamulatu16
    @hanamulatu16 Рік тому

    💚💛❤️🌹🌹🌹🌹

  • @barchakakiwayoutube5910
    @barchakakiwayoutube5910 Рік тому

    ሠላም ብያለው እንኳን ደህና መጣችሁ ለሀገራችን ሠላም አንድነት ይሁን ፈጣሪ ሠላሙን ያውርድልን በስደት ያላችሁ ያገሬ ልጆች ፈጣሪ ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @nathanmitiku9240
    @nathanmitiku9240 Рік тому

    እውነት ብላችኋል ሁሉም ያልፋል የማያልፍ የፈጣሪ ቃል ብቻ ነው የምርም ክርሰቲያን ሲመጣ እንደሚስማር ይጠብቃል ...

  • @tsedeytube7971
    @tsedeytube7971 Рік тому

    እግዚሐብሔር ያክብራቹ ሰላሙን ያብዛልን

  • @abbyf72
    @abbyf72 Рік тому

    🙏🙏🙏

  • @dagiworku8051
    @dagiworku8051 Рік тому

    Abezagnaw Video lay demtsachu aysemam bemaryam astekakelut🙏🙏🙏

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  Рік тому

      ohh that's so sweet! እጅግ በጣም እናመሰግናለን በሚቀጥለው video ጠብቀን🙏🙏🙏

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ

    ❤❤❤😢

  • @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ

    የኔ ዉዶች ድሎ የኛ ነው💪🥰

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  Рік тому +1

      አሜን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው🙏🏾

  • @Freyaet
    @Freyaet Рік тому

    Wow 🙏🏽❤️

  • @pandanadi4958
    @pandanadi4958 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @hannanjimma9701
    @hannanjimma9701 Рік тому

    Thank you

  • @tizitahailu1536
    @tizitahailu1536 Рік тому

    Hi akkm jirtuu galatoma obolesaa koo naamooni hin hubaanee dhuuguumaa oromodhaaf wann yaadaan hitii faakate garuu akkass mitii waQAAYOON tookoo nuuaa goodhuu!

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  Рік тому +1

      Sirri jette obooleetti koo, Waqqayonis nu
      jabbessa, nulen jabbane dirqamma keynaa karra adda addan contributi haggodhnu. kiristoosin tokko tanne mitti ? Wongela kiristoosin oromiffan challa mitti
      affan somaletin, affan gummuzittin akka hikkamu amanti keynadha.

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 Рік тому

    🥰😍❤

  • @meazazerfu4492
    @meazazerfu4492 Рік тому

    Yegna konjowoch fetari balachubet yitebikachiw kenelijochachiw

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 Рік тому +1

    Kiberulign

  • @ربيعبيتاسن
    @ربيعبيتاسن Рік тому +1

    በጣም ደሰተላለችው ቀጥተኛውም ይምራችሁ ያረብ አላህ ገዘብን ለሁሉም የሰጣን እስልምና ግን አይሰጥም ይቅርታ ግን ልጆቻችሁ ያሳድግ ልላችሁ ሰለሐይማኖት ታምሪያለሽ ልብስሽን አስተካከል መጀመሪያ

  • @meseretabere3209
    @meseretabere3209 Рік тому

    Wyi swedachihu egzabhar yitebkachihu

  • @firaolmulugetaa1922
    @firaolmulugetaa1922 Рік тому +3

    እናተ ቦለቲካ አያምርባችሁም ይቅርባችሁ😂😂 This is politics😂

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  Рік тому +1

      This has nothing to do with politics, it all about ቤተክርስቲያናችን🙌 but i will take that as a compliment😁

    • @firaolmulugetaa1922
      @firaolmulugetaa1922 Рік тому

      @@karubfam2580 sawe melshen seme የቋንቋ ጭማሬ ቤተክርስትያንን ያሰፋል እንጂ አያጠፋም ከሰፊው ህዝብ ጋር ጥርስ ውስጥ አትግቢ እግዚአብሔር በሁሉም ቋንቋ ይሰማል ኣይ በአማርኛ ብቻ ነው እምትይ ከሆነ በተስፋፊዎች እይታ ይሄ ዋጋ ያስከፍላል !! ፍቅር 🙄😍dagmo u guy’s love ❤️ I feel like ye oromo dame yalshe ይመስለኛል😊

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  Рік тому +7

      እኔም ባለቤቴም የኦሮሚያ ብሄር ተወላጆች ነን በክርስቶስ ደም ግን ሁላችንም አንድ ነን:: በቋንቋ ለመስበክ ሌላ ሲኖዶስ መመስረት መፍትሄ ሊሆን አይችልም:አባቶቻችንም እሱን ተገንዝበው በይቅርታ ተመልሰዎል::ቤተክርስቲያናችንም ወንጌልን በቋንቋ ስትሰብክ ነበር ሆኖም ግን የኦሮሞ ህዝብ ሰፊ እንደመሆኑ መጠን ሰፊ ስራ ያስፈልጋል:እሱ ምኞታችንም ፀሎታችንም ነው🙏 እኛም የድርሻችንን ልናደርግ የግድ ነው::

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 Рік тому

      @@karubfam2580 gobzocihee" I love oromo ppl very hamble & kind nachuu.

    • @ربيعبيتاسن
      @ربيعبيتاسن Рік тому

      ወንትነው

  • @ruthtesfay4800
    @ruthtesfay4800 Рік тому

    Gobezoce egzbher yibrkacehu desi yilale bewtatent balen mist endzi mrdat berto tiru temrt new

  • @Lily-yg4dl
    @Lily-yg4dl Рік тому

    I do not follow the orthodox religion, however, I strongly DISAGREE to any type of attack on the orthodox church community. Whether we like it or not, the orthodox religion is a PILLAR to the existence of Ethiopia. Ethiopia is Ethiopia due to the orthodox religion. God will punish those that come against the church. Period!

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  Рік тому +1

      absolutely! that's the reality,i salute you🙏❤💐

  • @emamiyo
    @emamiyo Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤