You guys are uniquely blessed. The grace, the beauty, the love, the talent, at this young age of yours, the family, the hard work,.... and the deep love you have for Ethiopia and the way you try to pass it on to your children. You are a jewel of Ethiopia. May God keep blessing you forever and ever.
🥰🥰🥰 እንዴት እኮ እናንተን በማየቴ ብቻ እንደምደሰት እግዚአብሔርን ከልቤ ነው እመብርሃን እድሜን ጤናን ፀጋን ትስጣችሁ ልጆቻችሁ ይደጉላችሁ ከዚህም በላይ ብዝት ሙልት በሉ😍መልካም አዲስ አመት ለሁላችን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ you are my favorite UA-camrs
You guys are uniquely blessed. The grace, the beauty, the love, the talent, at this young age of yours, the family, the hard work,.... and the deep love you have for Ethiopia and the way you try to pass it on to your children. You are a jewel of Ethiopia. May God keep blessing you forever and ever.
lovely family God bless you ቆንጆ ባለሙያ ሴት እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆቻችሁን ጌታ በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ የኢትዮጵያ ባለውለታ ናችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ ለበረከት ሁኑ
እግዚአብሔር ያለበት ምርጥ ቤተሰብ ❤ እንኳን አደረሳችሁ ።
እንኳን አደረሳችሁ ቆንጆዎቹ Family
ውይ ስታምሩ እናተም ልጆቻችሁም ቤታችሁም በጣም ታምራላችሁ በልጆቻችሁ ላይ የምትሰሩት ትልቅ ስራ ነው ይሄ ፍቅር ነው የሚያድግባቸው ሀገራቸውን እምነታቸውን ባህላቸውን እያዩ የሚያድጉ ልጆች ወደ ፊት ስኬታማ ይሆናሉ እግዚአብሔርም ይረዳቸዋል ተባረኩ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤
እኝህን ታላቅ ሰው በማየታችን ደስ ብሎናል ከእነሱ ብዙ መልካም ነገሮችን እንማራለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤
እኝህን ታላቅ ሰው የኢትዮጵያ ጀግና ያየኅቸው ሄለን ሾ ላይ ነበር ❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤🎉
ከፉ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
YOU GUYS ARE THE BEST YOU TUBERS LOVE YOU MUCH አንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን
🙏🏾😍🥰
እንኳን አደረሳችሁ የኔልዮች በጣምነዉ የምታምሩ ሁለየም ፉክት እምር በሉ❤❤❤
Beautiful family God blesd
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ
እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻
ጋሻው ደርድራችሁ አስቀናችሁን እኮ🫣😀
አረ ጠቁሙን እነወዴት ማግኘት እነወደምንችል🙏🏾
6:00 ውይይይይይ የኔ ማር ስኳር ባልሆነ የምሞጅረው😂
በጣም የምታክሩ የምታምሩን የምትወደዱ ቤተሰቦች ናችሁ: እናንተና ቤተሰቦቻችሁን ሁሉ እግዚአብሄር ይባርካችሁ: እኛንም ከሚያስፈልገው በላይ ስላከበራችሁን እናንተና የሚያማምሩ ልጆቻችሁን እናመሰግናለን:: ቸር አምላክ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ::
እዉነት ነው ጋሼ እንዴት አለህ እግዚአብሔር ያለበት ቤተሰብ ናቸው እነሱን ሳይ ከብዙ ነገሮች እፅናናለሁ ጋሼ ከቻልክ free ስትሆን ባወራህ ደስ ይለኛል ፍቃደኛ ከሆንክ መልካም አባት እንደሆንክ ስለተሰዳሁ ነው
Enquan aderesachu ametu ye selam yargilen!
Lijochachu yidegulach!! Tebareku❤
ሰታምሩ የተረጋጋችሁ ባለትዳሮች
ቤተሰቡ ና ትዳራችሁን አላህ ይባክላቺሁ አገራቺን ሰላም ይሁንልን❤❤❤❤❤❤
you are so beautiful! omgggggggg.this reminds me of my family. you guys are so cuteeeeee. ur home is so biggggg!
Thank you so much my dear🙏🏾🥰
Sitamiru I love all family. God bless you all
እንኳን አደረሳችሁ🎉🎉❤❤
ውዶቼ እንካን አደረሳችው ስታምሩ
Enqwan Aderesachu Beautiful Family 🙏🙏🙏🥰
Happy Ethiopian New Year, family ❤❤❤❤❤😊
ዋዉ እንኳን አደረሳችሁ በናፍቆት ሞትኩኝ
Happy new year 🎊🎆🎈
የእግዚአብሔር በረከት ሞልቶ የሚፈስበት የምንጩ ማደሪያ ናችሁ:: ፍቅራችሁ በትብብራችሁ ይታያል: : የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያው ይህ ምቹ ሥፍራ ነውና ጠብቁት:: በርቱ ለሌሎች የምትተርፉ ያድርጋችሁ::
እንኳን አደረሳችሁ ❤
ስወዳችሁኮ
Mashaallah .tamralachehu
Betam new yemtamrut
ከምር ወጡን ሁሉ አንቺ ነዉ የሰራሽዉ? ከሆነ በጣም ጎበዝ Lucky husband!
❤❤❤❤❤
ፋየር ፕሌሱ ላይ ያለው ጋሻ እንዴት ማግኘት ይቻላል ዋጋውስ ስንት ነው
ፕሮፌሽን ስራቸው ምንድነው ?
ምን ያረግላችሓል የነሱ profession ያየያቹትን ከወደዳችሁት like አድርጉ
♥️🙏
selam
❤❤❤ስወዳችሑ አትጥፉ
እባካቹሕ ልጆቹን ከአሁኑ አማረኛ እንዲያወሩ አርጉ
Kfeyhean besanserat aereah yhea yewateatea albeabseas newa aymtnheam eankon adersahewa
አሁንስ በጣምአበዛችሁት
ምንድነው እንደዚህ መጥፋት?
Weyyaaa yne fkroch hewtachu zemmnachun huhu ybrklachu hulem betachu desta Tena ymula
ጋሻውን ኦርደር ማድረግ ይቻላል እንዴ?
enquen abro aderesen pls don't behave like kids how come you drive scutar at home? is that possible
❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤