"አዳነኝ ጌታ" | "Adanegn Geta" ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ Zemari Kesis Mindaye Berhanu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • Ethiopian Orthodox Song By Zemari Kesis Mindaye Birhanu “Adanegn Geta"
    © Mahtot Tube is the only tube that has exclusive rights for all
    Lyrics produced by Zemari kesis Mindaye Birhanu

КОМЕНТАРІ • 139

  • @topyell7711
    @topyell7711 4 роки тому +258

    እውነተኛ ታርኬን ነው ልንገራቹሁ አግብቼ ነበር ከዛ የሆነ ሳአት የወር አበባዬ ቀረ ከዛ ሀክቤት ሄድኩ እርጉዝ ነሺ ተባሉኩ ደስ አለኝ ግን ደኩተሩ ደገጣል ከማንጋ ነው የመጣሽው አለኝ ብቻዬ አልኩት መከረኝ ከዛ ያልጠበኩት ነገር አለኝ ኤችአይቪ አለብሽ አለኝ ምንም አላልኩም ምክንያቱም እሄ እደሚፈጠር አቅ ነበር ባለቤቴ አለበት እያለበት እያወቀ አገባኝ አንዴ ተይዛለሁ ብዬ ሀክቤት ከዛበፊት አልሄደኩም ቀጥ ብዬ ሳሪስ አቦ ቤቴክርስትያን ሄዱኩ ከዛ ዝም ብዬ አለቅሳለሁ ከዛ ወደቤቴ ሄዱኩ ከዛ ለባለቤቴ ነገርኩት ደነገጠ እሱ እራሱን ያቃል የበሽታዉ ተጠቂ ነው ታሪኩ ረዝም ነው እመኑ እጂ አትፍሩ አይደል እሚለው አዳነኝ

    • @hiruthabswit4410
      @hiruthabswit4410 2 роки тому +16

      እሰይ ደስ ይላል የሚሳነው የለም ለፈጣሪ

    • @user-ut4qx3ts8b
      @user-ut4qx3ts8b 2 роки тому +19

      እግዚአብሔር ይመሥገን እልልልል እርሡ ተደግፎ ማንም አፍሮ አያውቅ ለማዳን እጁ ሠፊ ነው የእምነት እንባ ብቻ ነው የሚያሥፈልገው

    • @meronalimu1057
      @meronalimu1057 2 роки тому +10

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @tube-id4mq
      @tube-id4mq 2 роки тому +8

      Egzihaber yimasgen besu min yisanal

    • @yeneworkkassa4493
      @yeneworkkassa4493 2 роки тому +7

      የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 11 місяців тому +14

    #አዳነኝ_ጌታ
    አዳነኝ ጌታ አዳነኝ
    ፈወሰኝ ጌታ ፈወሰኝ(፪)
    እግዚአብሔር አዳነኝ
    ኃጢአተኛውን ወደደኝ
    ያልፋል ያላልኩት አልፎልኝ አይቼ
    በዕንባ ታጠብኩኝ ከድቅድቅ ወጥቼ
    እንግዲህ ላንተ ምስክር ሆኛለሁ
    ሥራህን ለዓለም ሁሌም እነግራለሁ(፪)
    ክንድህ ብርቱ ነው ደካማን ለመርዳት
    ታውቅበታለህ የዛለን ማበርታት
    አይኔን ከሰዎች ማራቄ ጠቅሞኛል
    ደጅህ ወድቄ መኖር ተሽሎኛል
    #አዝ
    የሀዘኔን ማቅ አውልቀህ ጣልክልኝ
    ሞቴን ስጠብቅ ዕድሜ ጨመርክልኝ
    ከአልጋዬ ላይ አነሱኝ እጆችህ
    ተፈውሻለሁ ዛሬ በምህረት (፪)
    ቃልህ ጽኑ ነው ዳግም ይጠግናል
    ጎባጣ አቅንቶ ሽባውን ተርትሯል
    ሕይወቴ ባንተ ዛሬ አዲስ ሆናለች
    በክብር መዝገብ በእጅህ ተፅፋለች
    #አዝ
    የሐሰትን ፍርድ ጌታ ቀለበስከው
    ተጽናንቷል ባንተ ያ የተገፋ ሰው
    የግፍን ጽዋ አራቅከው ከፊቱ
    በእጁ ላይ የለም ዛሬ ሠንሠለቱ (2)
    በሐማ መስቀል መርዶኪዮስ የለም
    የናቡቴ ደም በከንቱ አልቀረም
    የእውነት ዳኛ ጌታ ስትመጣ
    የሐሰቱ ሰው ግፈኛው ተቀጣ

    • @Idrk.drake7
      @Idrk.drake7 10 днів тому +1

      Thank you so much,this is a great blessing now I can translate it, thank you!!!

  • @endalehasethaset2140
    @endalehasethaset2140 Рік тому +7

    ቅዱስ አማኑኤል የልቤን ፈፅመህልኝ ይሄን መዝሙር ለመዘመር አብቃኝ

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 3 місяці тому +2

    ጌታዬ ከሚነደው እሳት ውስጥ ነው ያወጣኝ ይህን ምን ብዬ እንደምን ብዬ እንደምናገር እራሰ ፈጣሪዬ ብቻ እንዴት ብዬ በምን አቅሜ ላመስግነው እኔ ከጦርነት እንደ ረዶ ከሚዘንበው ጥይት ውስጥ አሁን ሞትኩ አልሞትኩ እያልኩኝ ጌታ አዳነኝ እድሜ ጨምሮልኝ አሁን ሰውዲ ነው ያለሁት በስደት ፈጣሪዬ ተመስገንልኝ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-sv1vs2zl3q
    @user-sv1vs2zl3q 18 днів тому +1

    ቃል የለኝም ዘማሪ ምንዳየ እግዚአብሄር ያብዛህ ❤❤❤😮

  • @AbebaneshDife-gx5uq
    @AbebaneshDife-gx5uq Рік тому +7

    የእግዚአብሄር ፈውስ ለሁላችንም ይድረሰን

  • @thestar2137
    @thestar2137 2 роки тому +10

    አቤቱ አንተ ቼርና ፍቅር የሆንክ ሀያል አምላክ እኔን ሀጢያተኛውን ልጅህን ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @user-hk2pc2gk1n
    @user-hk2pc2gk1n Рік тому +7

    እልልልልልልልልል እኔንም አድኖኛል መጥምቁ መለኮትን ቅዱስዩሐንስን ሰጥቶኝ

  • @fasikayimer7062
    @fasikayimer7062 Рік тому +6

    አዳነኝ ጌታ አዳነኝ
    ፈወሰኝ ጌታ ፈወሰኝ
    እግዚአብሔር አዳኝ
    ሀጥያተኛዋን ወደደኝ

  • @hiyat4386
    @hiyat4386 3 роки тому +12

    ለኔለሀጳተኛው ብሎ ተዋረደ ፈወሰኝ አሜን

  • @bezawitassefa174
    @bezawitassefa174 9 днів тому

    አዳነኝ ጌታ አዳነኝ ተመስገን የፈወስከኝ አምላክ!!!

  • @musaratalimusarat7595
    @musaratalimusarat7595 9 місяців тому +3

    አዳነኝ ጌታ ፈወሰኝ ጌታ እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Bewketu-cn3dp
    @Bewketu-cn3dp 7 місяців тому +2

    አዳነኝ ጌታ ተፈውሻለሁ ዛሬም በምረትህ ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 4 роки тому +7

    ተዋህዶ የሚከዳሽን እግዚአብሔር ይክዳው ። 💚💛❤👉💒💚💛❤😢🙏🙇🙇

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 роки тому +12

    አዳነኝ ጌታ አዳነኝ ፈወሰኝ ጌታ ፈወሰኝ 2/ እግዚአብሔር አዳነኝ ሀጢያታኘውን ወደደኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @starksa736
    @starksa736 Рік тому +6

    አዳነኝ ጌታ አዳነኝ ፈወሰኝ ጌታ ፈወሰኝ ሀጥያተኛውን ወደደኝ እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Mesiasfaw-tx7nv
    @Mesiasfaw-tx7nv 3 місяці тому

    ይህንን መዝሙር ስሰማ ውስጤ በሀስት ነው የሚሞለው እውነት ግሩም የሆነ መዝሙር ነው አደነኝ ጌታ አዳነኝ ፈወሰኝ ጌታ እግዚአብሔር ካለንበት መክራ በቸርነቱ ያድነን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብልን

  • @tube5986
    @tube5986 Рік тому +2

    አድነኝ ጌታ እልልልልልልልልልእልልልልልልልልእልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰማልን

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 2 роки тому +2

    አዳነኝ ጌታ አዳነኝ ፈወሰኝ ጌታ ፈወሰኝ
    እግዚአብሔር አዳነኝ ሃጥያተኛውን ወደደኝ
    እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏
    ክበርልኝ የኔ መድሃኒአለም☦️🤍🕊❤️

  • @robeleykidane6165
    @robeleykidane6165 5 років тому +7

    ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት መላእክት የስመዓልና

  • @MaseretGezu-iu5yo
    @MaseretGezu-iu5yo 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @SlefuZer
    @SlefuZer Місяць тому

    እልልልልልልልልል ቃለ ህወት ያሰማልን🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @asdqw2351
    @asdqw2351 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-mc5gc4td9c
    @user-mc5gc4td9c Рік тому +4

    ዝማሬ መላክት ያስማልን❤❤

  • @user-ju7xr8fi4l
    @user-ju7xr8fi4l 9 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎትኽን ዘመን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ ❤💒👏

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 11 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችንን ቀሲስ ምንዳዬ

  • @temefox
    @temefox 4 роки тому +2

    Adanegn GETA Adanegni Fewesegn GETA Fewesegni, EGZIABHER Adagnegni Hatiyategnawun Wededegni. uffffffffffffffffffff Fiqir yehone mezmur qal hywetn yasemalen Wendimachin zemari K. Mindaye Brhanu

  • @user-sj2go6lf8m
    @user-sj2go6lf8m 5 років тому +9

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @IfjghcJgigo
    @IfjghcJgigo 2 місяці тому

    እሜን እሜን እሜን 🙏

  • @teklghiorgistesfay9342
    @teklghiorgistesfay9342 5 місяців тому

    😊ዛሬ በጠዋቱ ስሰማዉ ልቤን ደስ አላት

  • @user-fi9px9hf7c
    @user-fi9px9hf7c 2 місяці тому +1

    Amen Amen Amen

  • @dfts5013
    @dfts5013 2 роки тому +1

    Zmare melaekt yasemaln n wendmachin edmena tena ysth

  • @makis1423
    @makis1423 4 роки тому +2

    Legeta men yesenewal zemare melakt yasemalen

  • @peace4all178
    @peace4all178 2 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልል። አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። አሜን። አሜን። አሜን።

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 2 роки тому +1

    Ameen Ameen Ameen Zemare Malkt YasemliN

  • @bami-pw5qs
    @bami-pw5qs Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @farida1771
    @farida1771 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን💚💛❤👏

  • @kalabkalayu5652
    @kalabkalayu5652 2 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr8926 Рік тому +1

    አሜን❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 2 роки тому +4

    ተመስገን ጌታችን አሜን 💘

  • @salama4116
    @salama4116 Рік тому +1

    Amen ..amen .amen.

  • @abraraiar1080
    @abraraiar1080 3 роки тому +2

    Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll zimare malikt yasamalin

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን እልልልል

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 роки тому +1

    አሜንአሜንዝማሬመላእይክትያሠማልን

  • @etebegnikoshashaalegni4623
    @etebegnikoshashaalegni4623 4 роки тому +2

    እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 роки тому +1

    አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @wagayealemayeha5052
    @wagayealemayeha5052 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @metekadebela1697
    @metekadebela1697 2 роки тому +1

    Amin amin amin
    Zemara mlakete yasemln

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Рік тому +1

    Amen amen Amen 🙏

  • @rozatefera7270
    @rozatefera7270 5 років тому +2

    የዝማሬ መላእክትያሰማልን አሜን

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላክ ያስማልን

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 4 роки тому +3

    አሜን!!! ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @saydeyedinglliji8769
    @saydeyedinglliji8769 5 років тому +2

    Amen amen amen ililllllll illilili ilililil

  • @na-rh6tq
    @na-rh6tq 4 роки тому +1

    እልልልልልልል ዝማሪ መላክት ያሰማልብ

  • @buzay.a8229
    @buzay.a8229 Рік тому +1

    Amen🤲🤲🤲

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 2 роки тому +1

    Ameeén Ameeén Ameeén
    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @user-oh2yh7vi6w
    @user-oh2yh7vi6w Рік тому +1

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @shashef7715
    @shashef7715 5 років тому +2

    zemare melketin yasemalin

  • @jj6402
    @jj6402 5 років тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመለአክያሰማልኝ

  • @heavenasefa3815
    @heavenasefa3815 9 місяців тому +2

    🙏🙏🙏

  • @user-jq5jz1ol6b
    @user-jq5jz1ol6b 5 років тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አሜን((፫))

  • @waaqayyootikseekootibakkah1831
    @waaqayyootikseekootibakkah1831 5 років тому +2

    Zemare melayktin yasemalin 🎤🎤🎤🎸🎸🎸

  • @tgesttsegt6043
    @tgesttsegt6043 Рік тому +1

    ታሪኩ ይጨረስ

  • @Tube-oq7zd
    @Tube-oq7zd 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @trhasokubit1244
    @trhasokubit1244 5 років тому +1

    Zemare melaaket yesimolna

  • @user-ce3ij2bl5u
    @user-ce3ij2bl5u 4 роки тому +2

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልኝ

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 4 роки тому +1

    Ellllllllllllllllelllllllllllllellllllllllllll 🤲🤲🤲👏👏👏👏👏🙏💛❤️💚✝️✝️✝️✝️Zemare melket yasemalen

  • @sintayhumeseret1512
    @sintayhumeseret1512 5 місяців тому

    𝙖𝙢𝙚𝙣🙏🙏🙏
    𝙖𝙢𝙚𝙣🙏🙏🙏
    𝙖𝙢𝙚𝙣🙏🙏🙏

    • @-mahtot
      @-mahtot  5 місяців тому +1

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @Samuale-wh2pv
    @Samuale-wh2pv 6 місяців тому

    Ena kelegeneata gemero yame neber keber legze abehare yehune ena yarebehara medhanialme mseganaya yederswe. ena bedgu adenoyale elel belachue amsegenuleye ebakachue?

  • @forfrp8191
    @forfrp8191 Рік тому +1

    አትጠቅምተብየተጥየኘበርእግዚያብሄርደግሞትጠቅማለህብሎከወደኩበትአነሳኝ ክርስቶስፍቅሩተነግሮአያልቅም

  • @PeterAga-pt4wf
    @PeterAga-pt4wf 8 місяців тому

    Temesto the ethiopian orthodox

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h Рік тому

    አልልልልልልልልልልልል

  • @habssaby4061
    @habssaby4061 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @albball4724
    @albball4724 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cellhouse2615
    @cellhouse2615 4 роки тому +1

    Yamlkachn.sem.yetmsgan.yehun.wanedma.aglgelothn.yebarklh

  • @kakiabebe3679
    @kakiabebe3679 2 роки тому +1

    abetu amlake hiy fjrkn belbe anur nefse tewedkalech edekalk enor zed kdus fkadk yhun

  • @elnathanyezinash.m4142
    @elnathanyezinash.m4142 3 роки тому

    Alllllllllllllll

  • @josselynvaillancourt2237
    @josselynvaillancourt2237 6 місяців тому

    🙏🙏🙏🇨🇦

  • @EluWelde
    @EluWelde 2 місяці тому

    Elllllllllllllllllllllllll

  • @llaallaa8020
    @llaallaa8020 3 роки тому +1

    AmenAmen AmenAmen AmenAmen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️🙏✝️🙏🙏✝️

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 5 років тому

    ለዝመሬ ቃለህይውት ያሰመልን
    ኢሄንን መዝሙር ተሃድሶ መነፍቃን ስዛምሩ አይቼለው ኢሱም ቀያር ዎይ? ሀይመኖቱን

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 3 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @teferiayele7411
    @teferiayele7411 2 роки тому

    ጥሩ ትዘምራለህ፡፡ ግን ሀሳብ ላይ ወይም ማሰብ ላይስ እንዴት ነህ? ስለ ቤተክርስቲያኗ ርስት መስቀል አደባባይና ስለ ወይብላ ማርያም ላይ የተሰውት ሰማዕታትና ያንተን መዝሙር እየገዛን ስለምናዳምጠው እኛ ምዕመናን መሳደዳችን ምንም አልመሰለህም? እስካሁን ትንፍሽ አላልክም፡ ፈርተህ ነው?

  • @user-mj7pu2qy1w
    @user-mj7pu2qy1w 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @sarayemariam9458
    @sarayemariam9458 4 роки тому +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @TewodrosMesafent-jw2gl
    @TewodrosMesafent-jw2gl 9 місяців тому +1

    Amen amen Amen

  • @user-hc3ig6be6u
    @user-hc3ig6be6u Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @netasnetshibeshi6766
    @netasnetshibeshi6766 4 роки тому

    Ellllllllllllllllllllllll

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 3 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሌልልልልልልልልልል

  • @getachewkifle6596
    @getachewkifle6596 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @liyaliya2689
    @liyaliya2689 5 років тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 3 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hlinaheli4444
    @hlinaheli4444 4 роки тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💚💚💚💚💚💚እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-rb9xk9wn1b
    @user-rb9xk9wn1b Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል