"ደጅሽ ላይ ቆሜ "|"Dejesh Lay Kome" ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ Zemari Kesis Mindaye Birhanu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 125

  • @iteope4930
    @iteope4930 5 років тому +20

    ደጅሸ ላይ ቆሜ ስለምንሽ
    ባርኪኝ እናቴ ማርያም ስልሽ
    ተደላደለልኝ ሂወቴ
    ባንቺ በናቴ በእመቤቴ
    ድንግል ሆይ ይሄን የስደት ኑሮ በቃሽ በይኝና ለደጀ ሰላምሽ አብቂኝ አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👍
    ስወድዮት ቀሲስ መዝሙረዎት ሁሉ ውስጤ ነው እግዚአብሔር አምላካችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ዝማሬ መላይእክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭💚💛❤

  • @ጉራብቻ-ኰ5ጨ
    @ጉራብቻ-ኰ5ጨ 5 років тому +22

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን ሁሌ ብሰማው ከሀንባዬ ጋር ነው መዝሙሩ ምጨርሰው እናቴ እመቤቴ የዘርያቆብ እመቤት የበላይሰብ እናት ኪዳነምህረት በስደት ያሉትን ልጆችሽን በምልጃሽ ጠብቂን 😭

  • @amaamm-c9r
    @amaamm-c9r 4 місяці тому +4

    እመ አምላክ እናቴ በስደት የምንሰቃየውን ልጆችሽን ለደጅሽ አብቂን😢😢😢😢😢😢

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 4 роки тому +8

    እኔኮ የርሶን መዝምሮች ማልጠግበው እዴት እደሜመስጠኝ ነው እግዚአብሔር አሁንም ጤናና እድሜ ፀጋውን ያብዛልን

  • @እመብርኃንየልቤብርኃን

    እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማል አሜን❤ አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን እምየ ሆይ የኔ ተስፋ ፍቃድሽ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 роки тому +9

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ሊቀ ትጉሃን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🤲✝️✝️✝️💚💛❤️

  • @elfuamenamenamenethio4534
    @elfuamenamenamenethio4534 5 років тому +94

    እናቴ ከስደት መልሰሽ ከደጅሽ ለመቆም አብቂኝ እናቴ ስሚኝ ደክሞኛል ድካሜም ሸክሜም አራግፊልኝ ቀና አርጊኝ።😭😭😭🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን።👏👏👏

  • @Bereket-y9d
    @Bereket-y9d 9 місяців тому +2

    አነ አንደ ቀሲስ ምንዳየ ብርሃኑ ያለ የአመበተ ፍቅር የሚገልጽልን መዝሙር የለም

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    አሁን በከፋን ሰአት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ከነልጅሽ ድረሸልን እናቴ እመቤቴ እመብዙሀን እም አምላክ ወላዲት አምላክ በዛይተ ኩሉ አለም የበላይሰብ እመቤት ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ገበዝ ጻድቃን ሰማእታት ቅዱሳን ጸሎታችሁ ልመናችሁ በረከት እረዴታችሁ አይለየን ለኢትዮጵያ ሀገራችሁ ድረሱልን በሽታው ኑሮው ፖለቲካው በዚላይ እንግዲ ህዝቡን ማመስ ማተራመስ መግደል ምንይባላል በእውነት በቃችሁ በለን #😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 5 років тому +11

    ዝመሬ መልክት ያሰመልን
    ኢልልልልልልልልልልልልልልል የእመቤታችን ምልጃ ለዛላለም አይለያን

  • @hanekonjo7363
    @hanekonjo7363 5 років тому +11

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የነፍስ ምግብ ነው ። ስወደው ይህንን መዝሙር ። እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ድንግል ሆይ ልጅሽ ይቅር ይለኝ ዘንድ ምልጃሽ አይለየኝ ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።

  • @እግዚአብሄርእረኛዬነውየሚ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንግል ማርያም ሆይ ስደተኞች ልጆችሽ በሰላም ደጅሽ እንድንቆም እርጂን አሜን አሜን አሜን

  • @meryeshetu3412
    @meryeshetu3412 11 місяців тому +2

    እልልልልልልልልዝመሬ መላእክትን የሠመልን ፀጋውን ያቢዝልን❤🙏🙏🙏

  • @Fetenech
    @Fetenech 29 днів тому +1

    ድንግል ማርያም እናቴ የመኖሬ ምክንያት አንቺነሽና ደግፍኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tytu-y7r
    @Tytu-y7r 9 місяців тому +1

    አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አባቴ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    ደጅሽ ላይ ቆሜ ስለምንሽ
    😢❤ እመብርሃን እናቴ

  • @mangalg783
    @mangalg783 4 роки тому +10

    በእዉነት መምህራቺን እግዚአብሔር አምላክ ፄጋወ ያቢዛልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @memegezaw5011
    @memegezaw5011 2 роки тому +3

    እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏 ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን 💝🌷

  • @Eshete8577
    @Eshete8577 2 роки тому +4

    እመቤቴ ሆይ እጅግ የተጎዳሁ ደካማ ልጅሽን አበርችኝ በስጋ በነብስ እንዳንጣፋ ለእሱ ለልጅሽ ለፈጣሪ አሳስቢልን ኣሜሜሜሜንንንን

  • @kidistmitike717
    @kidistmitike717 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልን አድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @ayinalem5002
    @ayinalem5002 6 днів тому

    እልልልል እልልልል እልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉👏👏👏👏👏💐💐💐💐❤❤❤

  • @tfff7746
    @tfff7746 5 років тому +6

    እልልልልልእእልልልልልልእልልልልል ዝማሬ መላክትን ያስማልን አሜን።

  • @eihrhfkbeuh
    @eihrhfkbeuh Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያስማልን በእውነት❤❤❤❤እልልልልልልልል

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 роки тому +2

    ✝️አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 ፀጋውን አብዝቶ ይስጠህ አሜን✝️🙏🙏🙏

  • @negedegetachew8341
    @negedegetachew8341 3 роки тому +1

    ብሰማው ብሰማው ያልጠገብኩት ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቀሲስ ምንዳየ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን

  • @ናርዶስየአብየተዋህዶልጅ

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ኸ1የ

    እልልልልልልል የድንግል ማርያም ያደረገን ልጇ ይክበር ይመስገን!!

  • @ghgh3393
    @ghgh3393 5 років тому +7

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ለወዱማቺን

  • @dinkneshnega2946
    @dinkneshnega2946 5 років тому +9

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን እናሰማለን

  • @ድንግልእናቴድንግልአማላጄ

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @እትጌጣይቱ
    @እትጌጣይቱ 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን 💐💐💐🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌼🌼🌼

  • @trhasasefa8601
    @trhasasefa8601 4 роки тому +2

    zemare melaekt yasemaln kesis abatachen tsegab abezeto bedime betena ytebkiln betila kelelawa tetebkiln emebete yamelak enat

  • @robeleykidane6165
    @robeleykidane6165 5 років тому +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት የስመዓልና

    • @እትጌጣይቱ
      @እትጌጣይቱ 2 роки тому

      አሜን ነው እሚባልው አይደለም "ኣ❌❌❌❌

  • @ሳራወለተገብርኤል
    @ሳራወለተገብርኤል 5 років тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መልአክት ያሠማልን

  • @doitright593
    @doitright593 Рік тому

    ዝማሬ መለአልትን ያሰማልን አሜን ❤️🙏🏼❤️🙏🏼❤️🙏🏼❤️🙏🏼❤️🙏🏼❤️🙏🏼❤️🙏🏼❤️🙏🏼❤️🙏🏼❤️🙏🏼❤️🙏🏼

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም

    እልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን አሜን፫

  • @musseteklit2860
    @musseteklit2860 Рік тому +1

    Amen Amen Amen Zemarie Malekti Yesmalna።

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 5 років тому +1

    ደጅ ላይ ቆሜ ስለምንሽ ባርኪኝ እናቴ ማርያም ስልሽ ተደላደለልኝ ህይወቴ ባቺ በናቴ በመቤቴ እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ዘነበችአበራ
    @ዘነበችአበራ 5 років тому +5

    ዝማሬ ምልክት የስምልን አሜን

  • @nunuteferi3602
    @nunuteferi3602 2 роки тому

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ድንቅ ድምፅ ተሰጥቶሀል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ደረሪድደረሪድ
    @ደረሪድደረሪድ 5 років тому +4

    ElllllllllEllllllllllEllllllllllllzamare melakietan yasemalen Amen

  • @starksa736
    @starksa736 Рік тому +4

    እናቴ እመቤቴ ሆይ ሰደት ድክም ስልችት ብሎኛል እናት በመጣሁበት እግሬ ወደ ሀገሬ መሬት መልሽኝ😭😭😭😭

  • @simegnsimegn8468
    @simegnsimegn8468 5 років тому +3

    Amen amen zemar melakte yasemaln

  • @kidanemhretenate993
    @kidanemhretenate993 5 років тому +3

    Amen Amen Amen zmare melaekt yasemaln

  • @angesomtegay4531
    @angesomtegay4531 5 років тому +2

    Amen Amen Amen zmarye melakt yasmawu

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @marthawondessen4243
    @marthawondessen4243 4 роки тому +2

    ድንግል ሆይ ልጅሽ ይቅር ይለኝ ዘንድ ምልጃሽ አይለየኝ ።

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 3 роки тому +1

    አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልንን

  • @rahe698
    @rahe698 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬን መላዕክት ያሰማል እልልልልልልልልልል

  • @nizamudeennizamudeen1916
    @nizamudeennizamudeen1916 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @khfiggog8g940
    @khfiggog8g940 4 роки тому +4

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @jj6402
    @jj6402 5 років тому +5

    እልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መለአህያሰማልኝ

  • @መሲየማርያምልጅ-በ4ቈ

    Dajish lay qome silamensh inate 🥺🥺

  • @saronmichael8010
    @saronmichael8010 4 роки тому

    Amen Amen Amen
    Zmare mlakten yasmalen

  • @Walte25
    @Walte25 10 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል!

  • @ፐerutesfaw
    @ፐerutesfaw 9 місяців тому

    ዝማሬ መላአክን ያሰማልን አባታች

  • @saronmikael1034
    @saronmikael1034 5 років тому +2

    Amen Amen Amen
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    Elelelelelel Elelelelelel Elelelelelel Elelelelelel Elelelelelel Elelelelelel Zmare melaketen yasmalen Wendmachen

  • @Oceanluvqueen
    @Oceanluvqueen 11 місяців тому

    Dejish lemekom abikigni ,behagere lay inate imebetr❤❤❤

  • @subbareddy4947
    @subbareddy4947 4 роки тому +3

    እልልልልልል
    እል ልል ልል ልል

  • @buzay.a8229
    @buzay.a8229 2 роки тому

    Amen amen amen zamar malaktn yasamaln

  • @kasechgetahun102
    @kasechgetahun102 Рік тому

    Eleleeeeee Eleeeeeee Eleeeeeeeeeeeeeeee

  • @abiayalkibet9437
    @abiayalkibet9437 2 роки тому +1

    Zimare malkt yasamalin 💝

  • @wosenwondmnhen5564
    @wosenwondmnhen5564 5 років тому +3

    Amen Amen Amen

  • @MikokasuMi1011
    @MikokasuMi1011 3 місяці тому

    Enate bemekeraye huluu anchii asebign cenqeten astagshilegn 😢😢😢😢

  • @MihretSisay-jx4yk
    @MihretSisay-jx4yk Рік тому

    kalehiwot yasemalene
    dingel hoy enewedeshaln

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 4 роки тому +1

    ካንቺ ሚለየኝ ማንም የለም

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552
    @flagotedodeemaswdshlnur6552 5 років тому +1

    Uffffffff eseke ke hememe fewsheye emamlke

  • @yordanosyitna2470
    @yordanosyitna2470 2 роки тому

    Zimare melaekt yasemaln

  • @betelhemgirmachew8241
    @betelhemgirmachew8241 5 років тому +1

    Edema tena yesetehe

  • @orto_media_podcast
    @orto_media_podcast 4 місяці тому +1

    😢❤❤

  • @estsegenetendale4950
    @estsegenetendale4950 2 роки тому

    አሜንአሜንአሜን

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 5 місяців тому

    Dejshe.lay.kome.zemar.malekt.yasemaln

  • @aynaddishailou5588
    @aynaddishailou5588 3 місяці тому +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kokobeekelkay5476
    @kokobeekelkay5476 3 роки тому

    Kal howoti yesemalin

  • @helenecobatsion2284
    @helenecobatsion2284 5 років тому

    Zemara melakt yasmaln 🙏🙏🙏

  • @kaliiti
    @kaliiti 11 днів тому

    egzabhair yemsgen

  • @abbehanka442
    @abbehanka442 5 років тому +1

    Amen amen amen leeeeellleelllleelel🙏🙏🙏

  • @drcell1455
    @drcell1455 5 років тому +1

    amin amin amin

  • @wosenwondmnhen5564
    @wosenwondmnhen5564 5 років тому +2

    Amen amem amem

  • @EmabitiMaryam
    @EmabitiMaryam Рік тому

    Amen amen amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @LidiyaEngida
    @LidiyaEngida 6 місяців тому +1

    ❤❤❤🙏

  • @adanechdubale8197
    @adanechdubale8197 2 роки тому

    Amen Amen

  • @ruhamatube9305
    @ruhamatube9305 5 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢

  • @meronlegesse-yj6wm
    @meronlegesse-yj6wm Місяць тому

    ❤❤❤

  • @RatibRigbi
    @RatibRigbi 5 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @abiayalkibet9437
    @abiayalkibet9437 Рік тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @SasahasheShashe
    @SasahasheShashe 27 днів тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏👏👏👏👏

  • @MinTe-qd2lv
    @MinTe-qd2lv 5 місяців тому

    Elllllllllllllllllll🎉

  • @jimojimo3148
    @jimojimo3148 2 роки тому

    AmenAmenAmen 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏 AmenAmen Elelelelelelelelel 👏👏👏👏🤲🤲✝️✝️💒💒👑👑🕯🕯🕊🕊🥰🥰

  • @SasahasheShashe
    @SasahasheShashe 27 днів тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @sewuna6207
    @sewuna6207 7 місяців тому

    የግሸኖ እናቴ የችግራ ደራሽ ዳግም ለቤትሽ አብቂኝ

  • @hiwotaychiluhm1575
    @hiwotaychiluhm1575 3 роки тому

    😢😢😢🙏

  • @EmuMenot
    @EmuMenot 6 місяців тому

    🤲🤲😢😢🥰🥰🥰

  • @Be-ed5hh
    @Be-ed5hh 4 роки тому

    באתרסקס

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Рік тому

    Elllllllllellllllllelllllllllllllll🤲💒🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abraraiar1080
    @abraraiar1080 3 роки тому +3

    Amen amen amen zimare malikt yasamalin

  • @ashenafikassie9764
    @ashenafikassie9764 5 років тому +6

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @melkam_sisay
    @melkam_sisay 5 років тому +8

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ዙረኘባራዙመኘባራዙባራዙባ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ስንቴፍቅር-ጘ3ከ
    @ስንቴፍቅር-ጘ3ከ 5 років тому +5

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን