Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የዛሬ12 አመት ነበር በቦርጫሟ ቲቪ ነበር ያየውት ቤተሰብ ተሰብስቦ ትዝታ እንዴት ደስ ይላል ዛሬ በyou tube ሳየው ወደ ኃላ በትዝታ መለሰኝ
ግሩምነው ሰው አገቱን ደፍቶ አልቀሶ ተሰብሮ አይቀርም ቀናያለም ዝቅማለቱ አይቀርም ብቻ ዋናው ትግስት ነው ማሻላህ የተሰበረ ይቃናል ስላምደስታለሀገራችን ሰረቅልህዝባችን
አሪፍ ፊልም ነው የጓደኛው ገፀ ባህሪ በጣም ደስ ይላል እኛም ለጓደኞቻችን እንደሱ ጥሩ በጎ አሳቢ ብንሆን ባይ ነኝ ለውጥ ከራስ ይጀምራል እንደሱ አይነት ጓደኛ ቢኖረኝ ከማለት እኛ እንደሱ መሆን ነው ያለብን የኛ ቅንነት ሌሎችንም ይለውጣል 😍
አቤት የማይጠገብ ፊልም ከተዋንያኖቹ እስከ መልዕክቱ :: አይ ማሚዬ ነፍስሽን በገነት ያኑርልን::
በሂወቴ እደዚህ ቆጆፊልም አይቸም አላውቅም 🥰🥰
ሰለሞን ምርጥ ሰው ፊልም ላይ ብቻ ሳይሆን በእውነት ም መልካም ሰው ነህ
ሰካራሙ ፖስታ ከ 40 ጊዜ በላይ አይቼውም ዛሬም እንደ አዲስ ይመስጠኛል።
ገና ዛሬ ነው ያየዉት እናም የጓአደኛዉን ገፀባህሪ በጣም ነው የወደድኩት ፊልም ድሮ ቀረ 🥰
ደስሲል❤❤❤❤
ፊልምኮ ያኔ ቀር እውነት 👌👍👍❤️❤️
ልክ እንደ ዘኪ ፍቅር የሆነ እውነተኛ የደስታ ምንጭ ጓደኛ በአለም ይበዛ አቦ
Me Hi selsme
@@rettabati5180 🤝
በጣም የእውነት
Amen
አሜን አሜን አሜን
big respect for ሰራዊትና ሮማንየምር ጥሁም film nawsense of humor አንደኛ ነውአበባ she is so sweet (እውነትም እሷን የማይወድ ብርሌ አንገት ብቻ ነው)አልሚ mom & ወለላ ይለያሉሁሉንም እግዚአር ያክብርልኝ።
እኔ ይህን ፉልም ደጋግሜ ነው የማየው የድሮ ፍልም ደጋግሞ ማየትይሻላል እረየት ነቹህ የድሮ ተዋናያኖች አው ኖችማ ያዝጉናል እፍ ቆጆ ፊልም ነው ይ
ጥሩ ጓደኛ ከአላህ የሚሰጥህ ምርጥ ብቼኛው ስጦታ ነው ዋው በጣም አሜይዚንግ ነው🇪🇹👌👌
ሁሌ እንደ ኣዲስ ፊልም ምርጥ ደጋግሜ ያየሁት
ቕቅቕቕቅቕቕቅቅቕቕ
@@esterkuban_tube denez
@@esterkuban_tube choma ras
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ተባረኩ
One of the best Ethiopian movies I've watched ❤️🇬🇭
የምር ሁሉም ነገር ድሮ ቀረ የሚባለው በእነደነዚህ አይነት ምርጥ ምርጥ ስራ ❤❤❤❤❤ኦኦኦኦኦኦኦ ዘኪ❤❤❤❤❤የምርጥ ጓደኛ 💪💪💪💪እሰይ ፖስታው እንኳን ሰከረ😂😂😂😂
አንደኔ ዛሬ ደግሞ ያየ ሰው አለ ማለት ነዉ
በጣም ደሥ እሚልና አሥተማሪ ፊልም
እፍ እኳንም የገረጠርልጅ ሆኩኝ ሁሌም የምኮራው የገጠርልጅ በሞሆኔነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እስካሁን ሳላይ መቆየቴ ቆጨኝ😢😢😅😅😅😅😅
አቦ የቀረጣው ቦታ በጣም ትዝታ ይስባል ምርጥ ፊልም አገር ቤት ገጠር ጋ
ዋው ምርጥ ፊልም ከምርጥ ተዋናዮች ጋር❤
Silayewute batame Icelandair nenyeYemigaremi 1:35:34
ምን አለበት ቲኒሽ ደቂቃውን ብትጨምሩበት ምርጥ ብቻ አይገልፀውም ትወና ከስነምግባር ጋ👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌
Zakiyeee adanyeee ede ate aynte godayeee yebzalennnn❤❤❤❤❤
ባየው ባየው ሁሌም አዲስ የሚሆንብኝ አሪፍና ለዛ ያለው የተወደደ ፊልም
የዛሬ 14 አመት ገደማ ነበር ያዬሁት ከውድ ጓደኞቸጋ ካሴት ተከራይተን አይ ትዝታ 😢😢😢😢
ሰካራሙ Post ሁሌም አዲስ ይሆነናል ከወንዶች ጉዳይም እንዳዛው ነው❤
ያሰላም ደስ ሲል🤗🤗🤗🤗🤗🤗💘💘💘💘
ብዙ ጊዜ አይቼው ግን ያልሰለቸኝ ፊልም
እኔም
ሁለት ሁለቱን ቢቀነድቡ በስማችን ሳይሆን በክርስትና ስማችን ይጠሩን ነበር :: ደስ የሚል አባባል
ጎደኛ ብሎዝምነው 🥰🥰🥰🥰
ኡፉፉፉይይይ መልካም ጓደኛ የአላህ ሥጦታነው የወንዶቹ ዳደኝነት ደሥሥሥሢልል ❤❤🇪🇹🇪🇹
wonderful. i loved it. must watch again. very well done acteres
ዋውውው በጣም ደስ የማል ፈልም ነው ❤❤❤❤❤
My favourite movie, watching it after a long time it still good the production quality is really good as well the story line....
ወይኔ ደስሲል🔚😥💔የሙሴ ፍቕረኛ ና ጎደኛዋ ዘጉኝ😤
በጣም ቆጆ ፊልም ነው ከሰራችሁ እንደዚህ ህወሃት የማደሰ ሰሩ
yene konjo Abeba ewntam Abeba nat...🌼🏵🌺best movie good job guys...
ፊልምኮ በናተቀር👍👍👍🥰🥰
አባዬ በጣም ነው የምወድሽ😘😘😘
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ በርቱ
ማመን አልችልም 👌👌👌👌👏👏👏👏
አላህይጨምርልህጓደኛእንደዚህነዉአሰተማሪነወ
የሶል ጋደኛን መልካምነቱ ልክ እደ እኔ እደ ቤቲ ጋኛየ ነው 🥰🥰🥰
ልዩ ፊልም ነው ዋው
ገጠሬ መሆን እኮ መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን
እንዴኔ 2015 ያየው❤❤❤❤❤
ውዴ እያየሁት ነው
ena 2016
2016😂❤
2017🎉
ፈጣሪ ሆይ ሀገሬን ሠላም አድርጋት😢
በአንድ ደብዳቤ ህይወት ቀየረ ፈጣሪ
Best film and best friend's forever.
ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ፌልም ትለያላችሁ እኮ ❤❤❤❤❤
ከአሰር ግዜ በላይ አይቸዋለሁ ከጎደኛ በላይ የሆነ ጎደኛ አለኝ A.K
Bayewu bayeu yemayselechegn film ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ZEM beye eyedegagemkut new yemayew ewenet film dero kere 🎉
Musei ! really you did great great job . I appreciated you a lot.
እሄፌልምበጣምነውየምወደው
Pls Jesus just give me a friend like zeki 🙏🙏🙏🙏🙏
በጣምበጣምቆንጇሰር...ኑሩልን💚💛❤️🙏
አበባዬ😍😍
Betam des yemele film new ewnetega goadega ende zeki new
Good job I lm very happy
ሠርሽ ጠፋህብን እኮ🥰
Mn aynet Denk film new Abeba Desalegn , Solomon bogale wow Welela Assefa tewenachew mrt new Zefenum betam des yelal
በጣም ደስ ይላል
❤❤❤ ምርጥ ነዉ ያላያችሁ እዩት
ዛሬም እንደ አዲስ ተመስጬ እያየው ነው😊😊😊😊
Alemiye enate 😢💔💔film benate zemen layi kere
በሕይወታችን የምንማርበት ፊልም ነው።
መቶ ጊዜ ያየሁት ፊልም
ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ፍልምነው
በእሼ ስም subscribe አረኩ
ወይ ሲያምር
አለቀስኩ የምር ደስም አለኝ ብቻ አላቅም የተዘበራረቀ ስሜት
አብረን ነዉ ያየነዉ ቲክቶክ ላይ አይቸ ለመጀመሪያ ግዜ እያየሁት ነዉ ዋዉ
ፊልም ድሮ ቀረ በጣም ነው ደስ ያለኝ
Really impressive!!!
Ewnet gin endezi aynet guadegna bemider lay ale ?? You are Lovely ❤❤
ሰሌ ሰወድክ የኔ ሆደ ቡቡ
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
ዋውው
❤❤❤❤ስንቴ አየሁት ስወደው😅
Arif film nw gezewem......
ዋውውውውውው ለ10ጊዜ ሳየው
ዋውውውውው ቃላት የለኝም
What a movie with big message 😊
ብቻ የቆዩ ተዋናን የሚሰሩት ድራማ በጣም ውበት ነበረው ያሁኖች አያምሩ ወይ ድራማው አያምር ዝብርቅርቅ አድርገው መጨረስ😂😂😂ድራማ ድሮ ቀረ ብለናል ሆሆ ድሮ ማለት ደረስን እኮ ወገን😂😂😂
ምርጥ ፍልም ነው በተገፉት ጎን መሆን
iskahun alamayete wow amezing
mert film🥰🥰🥰
ሳትሰለቹ እስከመጨረሻው ተከታተሉት በተለይ ለእኛ ለስደተኞች አስተማሪ ነው
17 years ago!! 👌 gert job
Is it 😅🙃wacha gud !!!!
የኔ 1🥰🥰🥰🥰
Best film ❤
Wowww betelay mecherashawu betam desi yilal👌
ዋዉ ዋዉ
እሄን ፊልም ስንቴ አይቼዋለሁ ግን ዛሬም እንደ አዲስ ነው ማየው ምነው የገጠር ልጅ በሆንኩ
Neber eza
1ኛ
እኔ ዛሬ ገና ነው ያየሁት የምር በጣም አሪፍ ነው
እኔ የዛሬ 8አመት አይቸዋለሁ ደስ ስለሚለኝ አሁንም አየዋለሁ በተለይ ጉዋደኛው🥰
My favourite movie all the time
ከልቡ ፊልም ነው ሁለ ነገሩ አቀራረፁ ቦታው ሰዉ ሲያምሩ ብቻ ሁሉም እውነተኛ ነገር ፍቅሩንም ጨምሮ ድሮ ቀረ
betamm bigerm film new yabedeeee betam miwedew film new
What a friend❤❤
የዛሬ12 አመት ነበር በቦርጫሟ ቲቪ ነበር ያየውት ቤተሰብ ተሰብስቦ ትዝታ እንዴት ደስ ይላል ዛሬ በyou tube ሳየው ወደ ኃላ በትዝታ መለሰኝ
ግሩምነው ሰው አገቱን ደፍቶ አልቀሶ ተሰብሮ አይቀርም ቀናያለም ዝቅማለቱ አይቀርም ብቻ ዋናው ትግስት ነው ማሻላህ የተሰበረ ይቃናል ስላምደስታለሀገራችን ሰረቅልህዝባችን
አሪፍ ፊልም ነው የጓደኛው ገፀ ባህሪ በጣም ደስ ይላል እኛም ለጓደኞቻችን እንደሱ ጥሩ በጎ አሳቢ ብንሆን ባይ ነኝ ለውጥ ከራስ ይጀምራል እንደሱ አይነት ጓደኛ ቢኖረኝ ከማለት እኛ እንደሱ መሆን ነው ያለብን የኛ ቅንነት ሌሎችንም ይለውጣል 😍
አቤት የማይጠገብ ፊልም ከተዋንያኖቹ እስከ መልዕክቱ :: አይ ማሚዬ ነፍስሽን በገነት ያኑርልን::
በሂወቴ እደዚህ ቆጆፊልም አይቸም አላውቅም 🥰🥰
ሰለሞን ምርጥ ሰው ፊልም ላይ ብቻ ሳይሆን በእውነት ም መልካም ሰው ነህ
ሰካራሙ ፖስታ ከ 40 ጊዜ በላይ አይቼውም ዛሬም እንደ አዲስ ይመስጠኛል።
ገና ዛሬ ነው ያየዉት እናም የጓአደኛዉን ገፀባህሪ በጣም ነው የወደድኩት ፊልም ድሮ ቀረ 🥰
ደስሲል❤❤❤❤
ፊልምኮ ያኔ ቀር እውነት 👌👍👍❤️❤️
ልክ እንደ ዘኪ ፍቅር የሆነ እውነተኛ የደስታ ምንጭ ጓደኛ በአለም ይበዛ አቦ
Me
Hi selsme
@@rettabati5180 🤝
በጣም የእውነት
Amen
አሜን አሜን አሜን
big respect for ሰራዊትና ሮማን
የምር ጥሁም film naw
sense of humor አንደኛ ነው
አበባ she is so sweet (እውነትም እሷን የማይወድ ብርሌ አንገት ብቻ ነው)
አልሚ mom & ወለላ ይለያሉ
ሁሉንም እግዚአር ያክብርልኝ።
እኔ ይህን ፉልም ደጋግሜ ነው የማየው የድሮ ፍልም ደጋግሞ ማየትይሻላል እረየት ነቹህ የድሮ ተዋናያኖች አው ኖችማ ያዝጉናል እፍ ቆጆ ፊልም ነው ይ
ጥሩ ጓደኛ ከአላህ የሚሰጥህ ምርጥ ብቼኛው ስጦታ ነው ዋው በጣም አሜይዚንግ ነው🇪🇹👌👌
ሁሌ እንደ ኣዲስ ፊልም ምርጥ ደጋግሜ ያየሁት
ቕቅቕቕቅቕቕቅቅቕቕ
ቕቅቕቕቅቕቕቅቅቕቕ
@@esterkuban_tube denez
@@esterkuban_tube choma ras
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ተባረኩ
One of the best Ethiopian movies I've watched ❤️🇬🇭
የምር ሁሉም ነገር ድሮ ቀረ የሚባለው በእነደነዚህ አይነት ምርጥ ምርጥ ስራ ❤❤❤❤❤ኦኦኦኦኦኦኦ ዘኪ❤❤❤❤❤የምርጥ ጓደኛ 💪💪💪💪እሰይ ፖስታው እንኳን ሰከረ😂😂😂😂
አንደኔ ዛሬ ደግሞ ያየ ሰው አለ ማለት ነዉ
በጣም ደሥ እሚልና አሥተማሪ ፊልም
እፍ እኳንም የገረጠርልጅ ሆኩኝ ሁሌም የምኮራው የገጠርልጅ በሞሆኔነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እስካሁን ሳላይ መቆየቴ ቆጨኝ😢😢😅😅😅😅😅
አቦ የቀረጣው ቦታ በጣም ትዝታ ይስባል ምርጥ ፊልም አገር ቤት ገጠር ጋ
ዋው ምርጥ ፊልም ከምርጥ ተዋናዮች ጋር❤
Silayewute batame Icelandair nenye
Yemigaremi
1:35:34
ምን አለበት ቲኒሽ ደቂቃውን ብትጨምሩበት ምርጥ ብቻ አይገልፀውም ትወና ከስነምግባር ጋ👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌
Zakiyeee adanyeee ede ate aynte godayeee yebzalennnn❤❤❤❤❤
ባየው ባየው ሁሌም አዲስ የሚሆንብኝ አሪፍና ለዛ ያለው የተወደደ ፊልም
የዛሬ 14 አመት ገደማ ነበር ያዬሁት ከውድ ጓደኞቸጋ ካሴት ተከራይተን አይ ትዝታ 😢😢😢😢
ሰካራሙ Post ሁሌም አዲስ ይሆነናል ከወንዶች ጉዳይም እንዳዛው ነው❤
ያሰላም ደስ ሲል🤗🤗🤗🤗🤗🤗💘💘💘💘
ብዙ ጊዜ አይቼው ግን ያልሰለቸኝ ፊልም
እኔም
እኔም
ሁለት ሁለቱን ቢቀነድቡ በስማችን ሳይሆን በክርስትና ስማችን ይጠሩን ነበር :: ደስ የሚል አባባል
ጎደኛ ብሎዝምነው 🥰🥰🥰🥰
ኡፉፉፉይይይ መልካም ጓደኛ የአላህ ሥጦታነው የወንዶቹ ዳደኝነት ደሥሥሥሢልል ❤❤🇪🇹🇪🇹
wonderful. i loved it. must watch again. very well done acteres
ዋውውው በጣም ደስ የማል ፈልም ነው ❤❤❤❤❤
My favourite movie, watching it after a long time it still good the production quality is really good as well the story line....
ወይኔ ደስሲል🔚😥💔የሙሴ ፍቕረኛ ና ጎደኛዋ ዘጉኝ😤
በጣም ቆጆ ፊልም ነው ከሰራችሁ እንደዚህ ህወሃት የማደሰ ሰሩ
yene konjo Abeba ewntam Abeba nat...🌼🏵🌺
best movie good job guys...
ፊልምኮ በናተቀር👍👍👍🥰🥰
አባዬ በጣም ነው የምወድሽ😘😘😘
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ በርቱ
ማመን አልችልም 👌👌👌👌👏👏👏👏
አላህይጨምርልህጓደኛእንደዚህነዉአሰተማሪነወ
የሶል ጋደኛን መልካምነቱ ልክ እደ እኔ እደ ቤቲ ጋኛየ ነው 🥰🥰🥰
ልዩ ፊልም ነው ዋው
ገጠሬ መሆን እኮ መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን
እንዴኔ 2015 ያየው❤❤❤❤❤
ውዴ እያየሁት ነው
ena 2016
2016😂❤
2017🎉
ፈጣሪ ሆይ ሀገሬን ሠላም አድርጋት😢
በአንድ ደብዳቤ ህይወት ቀየረ ፈጣሪ
Best film and best friend's forever.
ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ፌልም ትለያላችሁ እኮ ❤❤❤❤❤
ከአሰር ግዜ በላይ አይቸዋለሁ ከጎደኛ በላይ የሆነ ጎደኛ አለኝ A.K
Bayewu bayeu yemayselechegn film ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ZEM beye eyedegagemkut new yemayew ewenet film dero kere 🎉
Musei ! really you did great great job . I appreciated you a lot.
እሄፌልምበጣምነውየምወደው
Pls Jesus just give me a friend like zeki 🙏🙏🙏🙏🙏
በጣምበጣምቆንጇሰር...ኑሩልን💚💛❤️🙏
አበባዬ😍😍
Betam des yemele film new ewnetega goadega ende zeki new
Good job I lm very happy
ሠርሽ ጠፋህብን እኮ🥰
Mn aynet Denk film new Abeba Desalegn , Solomon bogale wow Welela Assefa tewenachew mrt new
Zefenum betam des yelal
በጣም ደስ ይላል
❤❤❤ ምርጥ ነዉ ያላያችሁ እዩት
ዛሬም እንደ አዲስ ተመስጬ እያየው ነው😊😊😊😊
Alemiye enate 😢💔💔film benate zemen layi kere
በሕይወታችን የምንማርበት ፊልም ነው።
መቶ ጊዜ ያየሁት ፊልም
ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ፍልምነው
በእሼ ስም subscribe አረኩ
ወይ ሲያምር
አለቀስኩ የምር ደስም አለኝ ብቻ አላቅም የተዘበራረቀ ስሜት
አብረን ነዉ ያየነዉ ቲክቶክ ላይ አይቸ ለመጀመሪያ ግዜ እያየሁት ነዉ ዋዉ
ፊልም ድሮ ቀረ በጣም ነው ደስ ያለኝ
Really impressive!!!
Ewnet gin endezi aynet guadegna bemider lay ale ?? You are Lovely ❤❤
ሰሌ ሰወድክ የኔ ሆደ ቡቡ
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
ዋውው
❤❤❤❤ስንቴ አየሁት ስወደው😅
Arif film nw gezewem......
ዋውውውውውው ለ10ጊዜ ሳየው
ዋውውውውው ቃላት የለኝም
What a movie with big message 😊
ብቻ የቆዩ ተዋናን የሚሰሩት ድራማ በጣም ውበት ነበረው ያሁኖች አያምሩ ወይ ድራማው አያምር ዝብርቅርቅ አድርገው መጨረስ😂😂😂
ድራማ ድሮ ቀረ ብለናል ሆሆ ድሮ ማለት ደረስን እኮ ወገን😂😂😂