Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ጌታ ሆይ የእኔም መዳኛ ቀኔን አቀሪብልኝ በስደት እየተሰቃየሁ ነዉ
AMEN
አባታችንበእድሜበፀጋያቆይልን
እኔም እህቴ 😭
እህቴ እኔም እየተሳቀየው ብቻ ይድረስልን እኛንም ለዝች ቀን ያብቃን
አይ ዞን በፆሎት እንበርታ እንስገድ እንቀጥቅጠውእራሱ ቡልቅ ቡልቅ እያለ ይወጣል
ለዚህ ቀን አብቃኝ አምላኬ አባቴ ፀጋዎ ይድረሠኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አባቴ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ የስራውት ጌታ ልጆችህ ተፍተናል ተጨንቀናል ተይዘናል ኤፍታህ በለን😭 አባታችን እድሜ ጤና ይስጠዎት❤🌷
👏👏👏👏👏
እድሜና ጤና ይሰጥልን የሰው ፈተናው ብዙ ነዉ በዛኑልክ ተንኮሉም የበዛነው አቤቱ ጌታ ሆይ እኔም በዚህ እሰራት ውሰጥ ነዉ ያለሁት በስራዬ ፣በቤተሰብ ፣በጓደኛ ፣በሁሉም በኩል በእመቤቴ አማላጅነት በመላእክት ጥበቃ በቅዱሳን ምልጃ ነው መቆም የቻልኩት ከሁሉም በላይ ለሆነው ኤልሻዳይ ክብር ምስጋና ይሁን።
_አባየ በእዉነት እግዚአብሔር እድሜወትን ያርዝምልን_
ይህንም እያዩ የማያምኑ ምንኛ መረገም ነው ባዛኝቷ?😥😥😥😥😥☝️☝️☝️☝️እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስእኔስ መቼ ይሆን ምፈታው?? ድንግል ሆይአረ ፍችኝ?🙏😥እፍፍፍፍአባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ረዥም እድሜን እንደ ማቱሳላ
ቁጥራቸውካለሽእህቴስጭኝ😭😭😭
ቁጥር ካላችሁ በፈጣሪ ስም ስጡኝ
አሜን አባ እዴሜይና ጠና ይሱጡቶ
የት ናችሁ የእምየ የተዋህዶ ልጆች ኑ አብረን እንማር አባታችን እንኮን ደህና መጡልን :: ለእናንተ የደረሠ ለኛም ይድረሥልን ::
አሜን
አሜን፫
አሜን የመቼ ነው 2013ነው
አቤት ክፋት ደግሞ እኮ በጣም የሚገርመው የመ ምህርን አስተምሮ የሚቃወሙ የሚጠሉ የራሳቸውን ፀባይ የማያውቁ ምቀኞች ሰው ሲሰቃይ ደስ ለሚላቸውእድሜያቸውን ሙሉ ተንኮል ለሚሰሩ ፈጣሪ ልቦናቸውን ይቀይርልን አምላካችን
አባቴ የኔ የስደተኛ አባት ፀጋውን ያብዛልን አባታችን ሺ አመት ይኑርልን የተዋህዶ ልጆች ወደ ሀገሬ ልገባ ነው 5 ቀን ቀረኝ በፀሎታቹ አስብኝ እህተ ስላሴ ነኝ
ሰላምግቢ
@@ቃልነኝስደተኛዋ አሜን 3
Selam gbi bexelot asbign yene'nat
በሰላም ግቢልን እህታች እኛም የአባታችንን በረከት ይድረሰን
@@askale1216 አሜን እናተንም ለሀገራቹ ያብቃቹ
ለናተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን አባዮ በረከቶት ይድረሠን 💔😭😭
Abate edme na tena ystln. Lenate yederese amlak le gnam ydres
አሜንኧኤን🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እመቤቴ ሆይ የመዳኔ ቀን ናፈቀኝ መች ነው ከጠላት አሰራር ነፃ የምወጣዉ😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኣይዞሽ ኣንድቀን ይሳካል
😢😢😭😭😭😭Emabete tedraselen.
እህቴውይይይይይአሁንስመፈጠሬአስጠላኝበመአምላክስምቁጥራቸውንካወቅሽውስጭኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@@asdredsa7911 kuturachewu syhon Ersachewn be botawu megegnat new beterafa timertachewun meketatal lemelawetem mater new.
ኤፍታህ ጌታሆይ የልቦናዬን (የማስተዋል ዐዕምሮዬን)በር ክፈትልኝ
Amen
አሜን ፫
ኣሜንንን
እሰይ አገልግሎ ጀመሩ አይደል?እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ ከወራት ቦኃላ ወዳገሬ እገባለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እንድፈወስ
እግዚአብሔር ይሪዳቻሁ
የት ነሽ አብረን እድንገባ
የት ነሽ እህቴ
@@tsehayshmeles6843 ጂዳ
@@ruhamamamo3690 Dubai
አባታችን አምላክ እርሶን ሰቶን ይኸው በሞላ በረከት ውሰጥ እንገኛለን የጸብ ግድግዳው ፈረሰልን እናቴም እንደ እናት ጉያዋ ሰር አቅፋን እራሳችንን ትዳብሰናለች። ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እርሱ ታሰሮ እኛን ፈታን።
አባታችን እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን
Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen erkus menfesn arkeh eserln amen amen amen abatachen rejm edme Ena Tena ysttln fetari amen amen amen yerso tselot legnam ydresln amen amen amen emebrhaney kene atraki erkusan menafstn besmsh gesxlgn amen amen amen
ዉይ. አቤዬ ቃላት የለኝም እርሶን እምገልፅበት ሺ አመት ያቆይልን
በመጀመሪያ ደረጃ አባታችን እንኳን ደህና መጡ ሲቀጥል የተዋህዶ ልጆች ትምህርቱን ሳትሰሙ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለምንል ሰዎች ልቦና ይስጠን አድምጠን ስንጨርስ ብንል መልካም ነው
💔💔💔😭😭😭😭
አባታችንን የሰጠኸን እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን
አባታችንን የሰጠኸን እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን 🙏🙏🙏🙏
ኣባታችን ኣባ ግርማ እግዝኣብሄር ኣምላክ እድሜ ና ጤና ይስጦት እባካቹ በጸሎታቹ ሓሱብን።
ኡፍፍፍ አባታችን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አቤቱ ጌታ ሆይ እንዴት ታግሰከናል ይህንን ሁሉ ከፋት ሰው ለው 😭😭😭😭😭😭😭😭አባቴ የወንጌል መምህሬ በእርሶ ትምህርት ህይወቴ ተለውጧል እግዚአብሔር ቢወድ ቢፈቅድ ለቅድስት ሀገሬ ቢያበቃኝ በእጅዎት ለመባረክ ያብቃኝ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝበጸጋ ላይ ጸጋ በሞገስ ላይ ሞገስ እግዚአብሔር ያብዛልዎትየዘመናችን ሐዋርያ ነሆትተዋህዶ እናቴ ህይወቴ ማንነቴ
እህቴእባክሽንየአባታችንቁጥራቸውንካወቅሽውስጭኝእያነቡመኖርሆነህይወቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ውይይ
እህቴ እኔም እንዳንች በኦን ላይ ነው የምማረው የለኝም በትምህርታው መሰረት ጸልይ ስገጅ ጹሚ ያኔ ለውጥ አለ ጠላትን ድን መንሳት በእጃችን ነው አይዞሽ ዋናው ተግተን መጸለይ የአምልኮት ስግደት መስገድ ጠላት ያኔ ስፍራ ያጣል
Silehulum Neger Egziabher Yimesigen Abatachin EGZIABHER Erejim Edime Kemulu Teninet Gar Yisittilin Amen Amen Amen
አባታችብ በረከቶ ይደርብን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ጤናና እድሜ ይስጦት እግዚአብሔር ፈቅዶ መዳኑ ለሁላችን ይሁን አሜን
Abatachen e/r edmeana tena ystelegn kebereketot yakaflen fetari
አባታችን መላከ መንክራት , ግርማ ወንድሙእርሰዎን yseten አምላ ክ ይክበር ይመስገን amen🙏❤🙏ኑሩልን አባየዬ 🙏🙏🙏🙏🙏😘😘
😭😭😭😭እባክሽእህቴቁጥራቸውንካወቅሽውእያነቡመኖርሆነህይወቴ
Amen🙏
@@asdredsa7911 00251919955995
Amen abtchen barket ydarebn👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐
@@asdredsa7911 እስኪቁጥራቸውን እባካችሁ በድንግል ማርያምስም
እግዚዓብሔር ታላቅ ነው! የተጨነቁትን ያረጋጋል። ፀጋዎትን ያብዛልን አባታችን!የበረከቱ ተከፋይ ያርገን! +++++
አባዬ ሺ አመት ኑሩልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን በረከቶ ይደርብን ጠላቶትን ከእግሮት በታች ይጣልልን ሀገራችንን ኢትዮጵያ መድሀኒያለም ይጠብቅልን
አየ አለመታደል እደዉ ዘመዶቸ ምን ጤነኛሰዉ አለግን አየ እኛ ሰወች እደዉ ቁመን ስንሔድ ሰዉ እንመስላለን ለካ የቁም እሬሶችነን ምንም ዋጋ የሌለን አይይይይይይይ እኔ መከረኛዋ ስደተኛ አምላኬሆይ እደት ታረገኛለህ አምላክፈኬ አባየ እግዚአብሔር አምላክ እድሜወትን ያርዝምልን እደዉ ሀገሬ ገብቸ እዉነት እኔም ሰዉ እሆንይሆን ምስኪኗን እህቴን ሰዉ ሁና አያት ይሆን ሟያዋ ከሰዉበላይ መልኳ ከሰዉ በላይ የምታምር ለሰዉ ፍቅርያላት ናት ግን ምንዋጋ አለዉ በበሺታ ትሰቃያለች ባል አታገባ ወድእሚባልነገር አትወድም አምላክ ይርዳኝ
አባየ እግዚአብሔር ፈቅጆ እስኪያገናኘን ድረስ በረከትዎ ይድረሰን በጾሎት አስቡን እውነት ከእርሶ ደርሰው ከሰይጣን ማሰሪያ የሚፈቱ ሰዎችን እያየሁ ቀናሁ ጎመጀሁ ምክንያቱም በሒወቴ ብዙ መሰናክል ስላለብኝ እና አባየ የኔ ስስት በጾሎቶ ያስቡን
አባዬ የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት ኑሩልን
ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስ 🙏🙏🙏እመብርሀን አንችው እርጅን
አቤቱ ጌታየ እኔንም ለዚህ ቀን አብቃኝ አባታችን እዲሜና ጤናውን ያብዛልን.
አባቴ እንኳን ሰላም መጡልን ፀጋውን አብዝቶ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቤቱ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ለጠላት አሳልፈህ አትስጠን ተይዘናል ፍታን ጌታ ሆይ አንተን ለማመስገን 1 ደቂቃ ባለመስጠታችን የጠላት መጨወቻ ሆንን ያሳዝናል መፈጠራችን ረስተን በአለም ስንጠፋ አንተ ስትጠራን እኛ ስንሸሽህ አይ ከንቱነት ጌታ ሆይ አንተን የምናመሰግንበት ቃልህ የምንፈፅምበት ልቦና ስጠን ኤፍታህ በለን ቀሬው ዘመናችን ባርክልን ለቅዱስ ቁርባን አብቃን ኣሜን
እግዚአብሔር እደሱ ቸርነት መዳኛ ይሁን ብሎ አባት ሰቶናል ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የሰጠን አምላክ ሽ አመት ኑሩልን የኔ አባት አቤት ሰው ለሰው ኡፍፍፍፍፍተመስገን የኔ ጌታ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የአንቺን ታሪክ የቀየረ አምላክ አንቺንም የፍሰሽ ያዳነሽ አምላክ እኔንም በቸርነቱ ያድነኝ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን፫
ታድላችሁ ፍውስ ያላችሁ አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ያድሎት እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
አባታችን እርጂም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን ቡራኬዎ ይድርሰን ለነሱ የደርሰ የድንግል ማርያም ልጂ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ለኛም ይድርስልን
ይሄን የእግዚአብሔርን ምህረትና ማዳን እያያችሁ አባታችንን ለመንቀፍ የምትቃጡ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ። አባታችንን መምህር ግርማን እግዚአብሔር አምላካችን ፀጋዉንና ጤንነቱን አብዝቶ ይስጣቸዉ።
እግዚአብሄር ይመስገን እንደዚህ አይነት አባት አለን!!!
አባታችን እድሜና ጤናን ይስጥልን አባዬ እግዚያብሄር ይጠብቅልን ከክፉ ፈተና ሁሉ አምላክ ሆይ እኛንም አስበን😭
ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን😢😢😢😢አቤቱ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኛም በክፉ መንፈስ የተያዝንውን ፈውሰን❤❤😢😢😢😢
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ኦይፀጋክ አይጓደል አባትዬ አባቴ አባባዬዬዬ ፀጋኡን ያብዛሎት
ይፍቱኝ አባቴ በሰራሁት ሓጥያት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ በእድሜ በጤና ያኑርልን አባቴ
ቁጥራቸውካለሽእህቴ
@@asdredsa7911 ቁጥራቸው እንኳን የለኝም ግን አገልግሎት ጀምረዋል ጣፎ አደባባይ አማኑኤል ቤተክርስትያን ነው
አቤቱ ጌታ ሆይ አድነን እኛ ደካሞች ነን አባታችን ወለተ ሚካኤል ብለው በፅሎት አስቡኝ
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
አባታችን የአገልግሎት ዘመናቹ እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ጸጋውን ያክብዛልን አባ ይፍቱኝ በጸለትም አስቡኝ ወልድ አማኒኢል
የሕዝብ አባት ዘር ሀይማኖት ሳይለዩ የአለም አባት መምህረ ግርማ 1000 አመት ኑሩልን
አባዬ እንደምን አሉልልን የእኛ የስደተኞች ተቆርቋሪ በረከቶ ይደርብን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም ነው የምዎድዎት በእጆ ለመባረክ ያብቃኝ
እህቴቁጥራቸውንካወቅሽውስጭኝእባክሽእያነቡመኖርሆነህይወቴመፈጠሬአስጠላኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እህቴ ቁጥራቸውን ካወቅሺው ስጭኝ በፈጠረሺ
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን በፀሎት ያስቡኝ አስካለ ማርያም
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አሜን 🙏እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በረከትዎት እድደርሰን በፀሎት ያስቡን 😥🙏
ወይ አምላኬ የስው ክፋት እግዚኦ መሃረነ አድነን አምላኬ አባታችን እድሜ ይስጦት የበረከቶት ተካፋይ ያድርገኝ አባቴ
አባታችን በእድሜ በፀጋ ኑሩልን እግዚአብሔር ከዚህ ክፊ መንፈስ ይጠብቀን ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይደረስልን
አባቴ እድሜዎትን ያርዝምልን🙏🏽🙏🏽❤️❤️
አባቴ እድሜ ይሰጣን
ቃልህውይት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ እግልግሎታችው ይባርክ እሜን እሜን እሜን #ሙሉ ወሉተ ሃይማኖት ነኝ ብፆሎታች አስብኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን እኛንም ልቦና ይስጠን አሜን አባቴ አንድ ቀን እኔን ጨምሮ የኔም ቤተሰብ እንፈታለን እንዳለን የቆየን አሜን አሜን አሜን
እህቴቁጥራቸውካለሽስጭኝ😭😭
አባታችን እደሜ ይስጥልን በማሪያም ቁጥራቸውን እምታቁ ስጡኝ 0591044124 በዋሳፕ አናግሩኝ በመድሃኒያለም ስም
ኩቡር አባታችን መላአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሄር ሺሺሺሺሺሺሺሺ ዕድሜ ይስጦትበፀሎት አስብኝ ወለተ የዋሃንስ ወለተ ማርያም
አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን እኔሥ መቸይሆን ይምባራከው ባባታችን
አቤቱ ጌታ ሆይ አተ ችግሬን ታውቃለህ እና የመዳኛዬን ቀን አቅርብልን እናቴ ኪዳነምህረት እርጅኝ በስደት አዳልቀር
እግዚአቤሔር ረዥም እድሜ ይስጦት አበተችን የሰውን ክፈት ስመለካት መጣገት ሁሉ ፈረለሁ ፋጣሪ ልብ ይስጣቹ የደብሎስ አገልገይ ለሆናቹት
10000ሺ አመት ይኑሩልን አባታችን ፡ ይሄን እያየ የማያምን ፡ ትውልድ፡ እግዚያብሄር ልቦናዎቸውን፡ ያብራላቸው 🙏🙏
የአባታችን ስልክ እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች በዝች ልጅ ውስጥ እህቴ አይቸባታለሁ የኔ እህት ልክ እደዚህ ነው የሆነችው አቤቱ አምላክ ሆይ የኛ የድህነት ቀን መቸይሆን
እባካቹሁ ቁጥራቸዉን ስጡን ያባታቺንን
እንኳን ደና መጡልን ኣባታችን ለናንተ የደረሰ እግዚኣብሔር ለኛም ይድረስ
እግዚኦ መአረነ ክርስቶስ በቃችሁ ይበለን እግዚአብሔር አባታችን እድሜዎተን ጤናዎትን ከነ መላቤተሰቦት የዘውትር ምኞቴ ነው !!!! ዲያብሎስን ያጋለጡ አባታችን ኑሩልን !!!!
Amen kiber leEgziabher Temesgen Hulun Leamechache Abatachin Amlak Yitebikilen
አባባዬ የእውነት አበት የትሰሩት ፈቼ መምህር ግርማ ርዝም እድሜ እና ጤና ይሰጠዎት ከነ ቤተሰብዎ እግዚአብሔር ይጠበቀዎት ::
ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት የማቱስላን እድሜ ይስጥዎት አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ይስጥዎት አባዬ ኑሩልን ለሀገራችን ለእኛ በሴጣን ለጠፋነው አይናችን የእግዚአብሄር ስጦታችን ናችሁ አባዬ አባዩሀንስና መምህር ግርማ ኑሩልን ቃላት ያጥረኛል ለመናገር
የአባታችን እረዴት በረከታቸው በያላይ ይደር እረጅም እድሜ ከጤናጋ የመዳንሽ ቀን ዛሬ ነው ይበለኝ አምላክ በሰው አገር አይመመን እግሬን ያመኝል ምን እደሆኩ እኮን አላቅም አምላኬ ሆይ አተ ታቃለክ በጎችክን አተ ጠብቀን አሜን
እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን ስለቸርነቱና ስለማያልቀው ምህረቱ ያአባታችንን እድሜ ያስረዝምልን
እደው ሌላ አልልም አባቴ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት በጂወት ለመባረክ ያብቃን እኛም ፈውስ ለማግኛት የድግል ማሪያም ልጂ መድሀኒአለም ይርዳን
ዉይ ኢትዬጲያ ቅጣታችን የሚያቆም አይመስልም ለምን ክፉ ሆንን
😭😭😭😭😭😭ስቱን አየሁት ከሰይጣን በልጠን የለ በክፋት😭😭😭😭😭
@@ፍቅር-ጘ9ወ በጌታ በጣም የሚያሳዝየ የሰው ክፉት
ኧረ በጣም እንደሰው ልጅ ክፉ የለም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አባ እመብርሃን በድሜ በጤና ታቆይልን
የመምህር ግርማ አምላክ እግዚአብሔር ይመሰግን በእውነት 😭
ጭንቅ ጭንቅ ኢያለን ነበር ኣሁን በጣም ደስ ኣለኝ ወይኔ ኣባቴ እድሜና ጤና ይስጥልን
Ayzohe
ለናንተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ኑርልን አባየ እድሜና ጤና ይስጥልን
እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን በእውነት እባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን ጸጋውት ያብዛልን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ጠላቶችን የግር መረጋጨ ይሁን ለዘላለም ኑሩልን ለፈወሳቹ ወገኖችይ ሁሉ እንኳን ደስ እላቹ ለናት የሰማ እም ልክ ለኛም ይድረስልን እሜን እሜን እሜን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር አባታችንን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን አሜን ፫
አባ በእውነት ፊተን በሉን በጣም አስቸጋሪዎች ነ ን.
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን ክፉ አይንካዎ
አባ ዕድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር አባ
አባቴ በረከትዎት ይድረሰን እድሜና ጤና ያድልዎት
Egzabeher himasgen Abatachin edimena tena yestelin 💚💛♥️🙏
Abate minalebet weda hareriga asebe teferi betimaxu ebakotin selamariyam fewise enifeligalen nu ebakotin nu
ግዚአብሔር ይመስገን!!!አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ፈጣሪ🙏🙏🙏
አባ እንዲያው እግዚአብሔር ፀጋዎትን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥዎት
Abatachin melaki menkirat memerhe girma wondemu berso temert setan tureta yewtanew Egezabhre yemesgen Edeme yestut 🤲🤲🤲
አባ እረጅም እድሜ ያድልልን አምላክ ሆይ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እባክሽሽለኔም። ድረሽልኝ
አቦ እነዚህን ሰው ላይ የሚትቱትን ሰዎች እግዚያብሔር በራሳቸው እና በልጆቻቸው ላይ ይክፈላቸው፡፡
ያማ እኮ ያለ ነው ሁሉም የእጅን ያገኛል😭😭😭
ማማየ የመቸ ነው አሁን አገልግሎት ጀምሮዋል እዴ ?
@@nlegmskts9007 አዎ ተጀምሯል
የተ ይቀረላቸዎል ብለሽነው😭😭😭😭😭ግን የተ ነው እባካችሁን ንገረኝ😭😭
በእውነት አባዬ እድሜ ጤና ይስጠው 🌹🌹🌹🌹
አባ እግዝአብሔር አምላክ እድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜንበረከትዎት ይደርብን አሜን እቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ☝😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አባታችን. እድሜዎትን ያርዝምልን. ለእኛም ቀን ይድርስን በእጅዎ ለመፈወስ ያብቃን
እንኻን ደህና መጡልን አባታችን ረጅም እድሜከጤናጋ ይስጥልን አባ የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በፆሎታቹ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ብላቹ ከኔቤተሰቦቼ አባታችን ቤተሰቦቼ ጣኦት አምልኮት ያምልካሉ አባ እባካቹ እንዳይትረሱኝ አባ በፆሎታቹ አሰቡኝ
ለናተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረሥልን አባታችን እግዚያብሔር እድሜና ጤና ከፀጋ ጋር ይሥጥልን ሺ አመት ኑሩልንእእ።የት ነው ያሉ እኔም ባገኘዋቸው
ለናተ የደረሰ አምላከ እስራኤል ለኔም ልቦናየን ያሰወረኝን መንፈስ አላክልኝ ጌታ ሆይ አባታችን አድሜና ጤና ይስልን
ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅቶ አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜውን ጤናውን ይስጡት ።
እግዚኦ ፈጣሪ ይቅር በለን ልቦና ስጠን ምናለ ሰው ቢለወጥ ምናለ ምናለበት አረ ወገን አረ ተው አረ ሰው ሰርቶ ሲለወጥ እንደሰት አረ ተንኮል አንስራ አንልመድ
እኔስ መቸነዉ እምፈታዉ 😭😭😭😭እመቤቴ ነይ ወደኔ ፍቺኝ
እህቴአይዞሽእንድናለንአይነጥላናአይነጋግርትአስጨነቀኝቁጥራቸውካለሽስጭኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቁጥር ካላችሁ ስጡኝ
ኩቡር አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን አቤቱ ጌታ ሆይ የማዳኔ ቀን አቅርብልኝኩቡር አባታችን መቸ ይሆን ባአካል አንቻቸው ባአንገታቸው ያለ መስቀል እምሳለመው የሁል ግዜ ምኘቴ ነው ውድድድድድድ ነው ማረጉትከመውዴዴ የተነሳ ምነው አያቴ በሆነ እምልበት ግዜ አለኝ ።
አቤቱ ጌታ ሆይ መፍጠሬን ስው መሆኔን ጠላው እስር ያድርጋችው ምን አይነት ትውልድ ነው😭😭😭😭አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦና ስጣችው መታች አስመታች ርእእእእእእእ ስንቶች ሂይወታችው ጨልምል
መምህር ግርማ እድሜና ፀጋ ይጨምርሎት ሰው ክፍ ትውልድ ሆነናል ልብ ይስጠን
አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ጌታ ሆይ የእኔም መዳኛ ቀኔን አቀሪብልኝ በስደት እየተሰቃየሁ ነዉ
AMEN
አባታችንበእድሜበፀጋያቆይልን
እኔም እህቴ 😭
እህቴ እኔም እየተሳቀየው ብቻ ይድረስልን እኛንም ለዝች ቀን ያብቃን
አይ ዞን በፆሎት እንበርታ እንስገድ እንቀጥቅጠው
እራሱ ቡልቅ ቡልቅ እያለ ይወጣል
ለዚህ ቀን አብቃኝ አምላኬ አባቴ ፀጋዎ ይድረሠኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አባቴ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ የስራውት ጌታ ልጆችህ ተፍተናል ተጨንቀናል ተይዘናል ኤፍታህ በለን😭 አባታችን እድሜ ጤና ይስጠዎት❤🌷
👏👏👏👏👏
እድሜና ጤና ይሰጥልን የሰው ፈተናው ብዙ ነዉ በዛኑልክ ተንኮሉም የበዛነው አቤቱ ጌታ ሆይ እኔም በዚህ እሰራት ውሰጥ ነዉ ያለሁት በስራዬ ፣በቤተሰብ ፣በጓደኛ ፣በሁሉም በኩል በእመቤቴ አማላጅነት በመላእክት ጥበቃ በቅዱሳን ምልጃ ነው መቆም የቻልኩት ከሁሉም በላይ ለሆነው ኤልሻዳይ ክብር ምስጋና ይሁን።
_አባየ በእዉነት እግዚአብሔር እድሜወትን ያርዝምልን_
ይህንም እያዩ የማያምኑ ምንኛ መረገም ነው ባዛኝቷ?😥😥😥😥😥☝️☝️☝️☝️
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
እኔስ መቼ ይሆን ምፈታው?? ድንግል ሆይ
አረ ፍችኝ?🙏😥እፍፍፍፍ
አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ረዥም እድሜን እንደ ማቱሳላ
ቁጥራቸውካለሽእህቴስጭኝ😭😭😭
ቁጥር ካላችሁ በፈጣሪ ስም ስጡኝ
አሜን አባ እዴሜይና ጠና ይሱጡቶ
የት ናችሁ የእምየ የተዋህዶ ልጆች ኑ አብረን እንማር አባታችን እንኮን ደህና መጡልን :: ለእናንተ የደረሠ ለኛም ይድረሥልን ::
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን፫
አሜን የመቼ ነው 2013ነው
አሜን
አቤት ክፋት ደግሞ እኮ በጣም የሚገርመው የመ ምህርን አስተምሮ የሚቃወሙ የሚጠሉ የራሳቸውን ፀባይ የማያውቁ ምቀኞች ሰው ሲሰቃይ ደስ ለሚላቸውእድሜያቸውን ሙሉ ተንኮል ለሚሰሩ ፈጣሪ ልቦናቸውን ይቀይርልን አምላካችን
አባቴ የኔ የስደተኛ አባት ፀጋውን ያብዛልን አባታችን ሺ አመት ይኑርልን የተዋህዶ ልጆች ወደ ሀገሬ ልገባ ነው 5 ቀን ቀረኝ በፀሎታቹ አስብኝ እህተ ስላሴ ነኝ
ሰላምግቢ
@@ቃልነኝስደተኛዋ አሜን 3
Selam gbi bexelot asbign yene'nat
በሰላም ግቢልን እህታች እኛም የአባታችንን በረከት ይድረሰን
@@askale1216 አሜን እናተንም ለሀገራቹ ያብቃቹ
ለናተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን አባዮ በረከቶት ይድረሠን 💔😭😭
Abate edme na tena ystln. Lenate yederese amlak le gnam ydres
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜንኧኤን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እመቤቴ ሆይ የመዳኔ ቀን ናፈቀኝ መች ነው ከጠላት አሰራር ነፃ የምወጣዉ😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኣይዞሽ ኣንድቀን ይሳካል
😢😢😭😭😭😭Emabete tedraselen.
እህቴውይይይይይአሁንስመፈጠሬአስጠላኝበመአምላክስምቁጥራቸውንካወቅሽውስጭኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@@asdredsa7911 kuturachewu syhon Ersachewn be botawu megegnat new beterafa timertachewun meketatal lemelawetem mater new.
ኤፍታህ ጌታሆይ የልቦናዬን (የማስተዋል ዐዕምሮዬን)በር ክፈትልኝ
Amen
Amen
አሜን ፫
አሜን
ኣሜንንን
እሰይ አገልግሎ ጀመሩ አይደል?
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ ከወራት ቦኃላ ወዳገሬ እገባለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እንድፈወስ
እግዚአብሔር ይሪዳቻሁ
የት ነሽ አብረን እድንገባ
የት ነሽ እህቴ
@@tsehayshmeles6843 ጂዳ
@@ruhamamamo3690 Dubai
አባታችን አምላክ እርሶን ሰቶን ይኸው በሞላ በረከት ውሰጥ እንገኛለን የጸብ ግድግዳው ፈረሰልን እናቴም እንደ እናት ጉያዋ ሰር አቅፋን እራሳችንን ትዳብሰናለች። ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እርሱ ታሰሮ እኛን ፈታን።
አባታችን እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን
Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen erkus menfesn arkeh eserln amen amen amen abatachen rejm edme Ena Tena ysttln fetari amen amen amen yerso tselot legnam ydresln amen amen amen emebrhaney kene atraki erkusan menafstn besmsh gesxlgn amen amen amen
ዉይ. አቤዬ ቃላት የለኝም እርሶን እምገልፅበት ሺ አመት ያቆይልን
በመጀመሪያ ደረጃ አባታችን እንኳን ደህና መጡ ሲቀጥል የተዋህዶ ልጆች ትምህርቱን ሳትሰሙ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለምንል ሰዎች ልቦና ይስጠን አድምጠን ስንጨርስ ብንል መልካም ነው
💔💔💔😭😭😭😭
አባታችንን የሰጠኸን እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን
አባታችንን የሰጠኸን እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን 🙏🙏🙏🙏
ኣባታችን ኣባ ግርማ እግዝኣብሄር ኣምላክ እድሜ ና ጤና ይስጦት እባካቹ በጸሎታቹ ሓሱብን።
ኡፍፍፍ አባታችን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
አቤቱ ጌታ ሆይ እንዴት ታግሰከናል ይህንን ሁሉ ከፋት ሰው ለው 😭😭😭😭😭😭😭😭
አባቴ የወንጌል መምህሬ
በእርሶ ትምህርት ህይወቴ ተለውጧል
እግዚአብሔር ቢወድ ቢፈቅድ ለቅድስት ሀገሬ ቢያበቃኝ በእጅዎት ለመባረክ ያብቃኝ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝ
በጸጋ ላይ ጸጋ በሞገስ ላይ ሞገስ እግዚአብሔር ያብዛልዎት
የዘመናችን ሐዋርያ ነሆት
ተዋህዶ እናቴ ህይወቴ ማንነቴ
እህቴእባክሽንየአባታችንቁጥራቸውንካወቅሽውስጭኝእያነቡመኖርሆነህይወቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ውይይ
እህቴ እኔም እንዳንች በኦን ላይ ነው የምማረው የለኝም
በትምህርታው መሰረት ጸልይ ስገጅ ጹሚ ያኔ ለውጥ አለ ጠላትን ድን መንሳት በእጃችን ነው አይዞሽ ዋናው ተግተን መጸለይ የአምልኮት ስግደት መስገድ ጠላት ያኔ ስፍራ ያጣል
Silehulum Neger Egziabher Yimesigen Abatachin EGZIABHER Erejim Edime Kemulu Teninet Gar Yisittilin Amen Amen Amen
አባታችብ በረከቶ ይደርብን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ጤናና እድሜ ይስጦት እግዚአብሔር ፈቅዶ መዳኑ ለሁላችን ይሁን አሜን
Abatachen e/r edmeana tena ystelegn kebereketot yakaflen fetari
አባታችን መላከ መንክራት , ግርማ ወንድሙ
እርሰዎን yseten አምላ ክ ይክበር ይመስገን amen🙏❤🙏
ኑሩልን አባየዬ 🙏🙏🙏🙏🙏😘😘
😭😭😭😭እባክሽእህቴቁጥራቸውንካወቅሽውእያነቡመኖርሆነህይወቴ
Amen🙏
@@asdredsa7911 00251919955995
Amen abtchen barket ydarebn👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐
@@asdredsa7911 እስኪቁጥራቸውን እባካችሁ በድንግል ማርያምስም
እግዚዓብሔር ታላቅ ነው! የተጨነቁትን ያረጋጋል። ፀጋዎትን ያብዛልን አባታችን!
የበረከቱ ተከፋይ ያርገን! +++++
አባዬ ሺ አመት ኑሩልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን በረከቶ ይደርብን ጠላቶትን ከእግሮት በታች ይጣልልን ሀገራችንን ኢትዮጵያ መድሀኒያለም ይጠብቅልን
አየ አለመታደል እደዉ ዘመዶቸ ምን ጤነኛሰዉ አለግን አየ እኛ ሰወች እደዉ ቁመን ስንሔድ ሰዉ እንመስላለን ለካ የቁም እሬሶችነን ምንም ዋጋ የሌለን አይይይይይይይ እኔ መከረኛዋ ስደተኛ አምላኬሆይ እደት ታረገኛለህ አምላክፈኬ አባየ እግዚአብሔር አምላክ እድሜወትን ያርዝምልን እደዉ ሀገሬ ገብቸ እዉነት እኔም ሰዉ እሆንይሆን ምስኪኗን እህቴን ሰዉ ሁና አያት ይሆን ሟያዋ ከሰዉበላይ መልኳ ከሰዉ በላይ የምታምር ለሰዉ ፍቅርያላት ናት ግን ምንዋጋ አለዉ በበሺታ ትሰቃያለች ባል አታገባ ወድእሚባልነገር አትወድም አምላክ ይርዳኝ
አባየ እግዚአብሔር ፈቅጆ እስኪያገናኘን ድረስ በረከትዎ ይድረሰን በጾሎት አስቡን እውነት ከእርሶ ደርሰው ከሰይጣን ማሰሪያ የሚፈቱ ሰዎችን እያየሁ ቀናሁ ጎመጀሁ ምክንያቱም በሒወቴ ብዙ መሰናክል ስላለብኝ
እና አባየ የኔ ስስት በጾሎቶ ያስቡን
አባዬ የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት ኑሩልን
ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስ 🙏🙏🙏እመብርሀን አንችው እርጅን
አቤቱ ጌታየ እኔንም ለዚህ ቀን አብቃኝ
አባታችን እዲሜና ጤናውን ያብዛልን.
አባቴ እንኳን ሰላም መጡልን ፀጋውን አብዝቶ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አቤቱ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ለጠላት አሳልፈህ አትስጠን ተይዘናል ፍታን ጌታ ሆይ አንተን ለማመስገን 1 ደቂቃ ባለመስጠታችን የጠላት መጨወቻ ሆንን ያሳዝናል መፈጠራችን ረስተን በአለም ስንጠፋ አንተ ስትጠራን እኛ ስንሸሽህ አይ ከንቱነት ጌታ ሆይ አንተን የምናመሰግንበት ቃልህ የምንፈፅምበት ልቦና ስጠን ኤፍታህ በለን ቀሬው ዘመናችን ባርክልን ለቅዱስ ቁርባን አብቃን ኣሜን
እግዚአብሔር እደሱ ቸርነት መዳኛ ይሁን ብሎ አባት ሰቶናል ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የሰጠን አምላክ ሽ አመት ኑሩልን የኔ አባት
አቤት ሰው ለሰው ኡፍፍፍፍፍ
ተመስገን የኔ ጌታ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የአንቺን ታሪክ የቀየረ አምላክ አንቺንም የፍሰሽ ያዳነሽ አምላክ እኔንም በቸርነቱ ያድነኝ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን፫
ታድላችሁ ፍውስ ያላችሁ አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ያድሎት እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
አባታችን እርጂም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን ቡራኬዎ ይድርሰን ለነሱ የደርሰ የድንግል ማርያም ልጂ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ለኛም ይድርስልን
ይሄን የእግዚአብሔርን ምህረትና ማዳን እያያችሁ አባታችንን ለመንቀፍ የምትቃጡ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ። አባታችንን መምህር ግርማን እግዚአብሔር አምላካችን ፀጋዉንና ጤንነቱን አብዝቶ ይስጣቸዉ።
እግዚአብሄር ይመስገን እንደዚህ አይነት አባት አለን!!!
አባታችን እድሜና ጤናን ይስጥልን አባዬ እግዚያብሄር ይጠብቅልን ከክፉ ፈተና ሁሉ አምላክ ሆይ እኛንም አስበን😭
ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን😢😢😢😢አቤቱ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኛም በክፉ መንፈስ የተያዝንውን ፈውሰን❤❤😢😢😢😢
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ኦይፀጋክ አይጓደል አባትዬ አባቴ አባባዬዬዬ ፀጋኡን ያብዛሎት
ይፍቱኝ አባቴ በሰራሁት ሓጥያት
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ በእድሜ በጤና ያኑርልን አባቴ
ቁጥራቸውካለሽእህቴ
@@asdredsa7911 ቁጥራቸው እንኳን የለኝም ግን አገልግሎት ጀምረዋል ጣፎ አደባባይ አማኑኤል ቤተክርስትያን ነው
አቤቱ ጌታ ሆይ አድነን እኛ ደካሞች ነን አባታችን ወለተ ሚካኤል ብለው በፅሎት አስቡኝ
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
አባታችን የአገልግሎት ዘመናቹ እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ጸጋውን ያክብዛልን አባ ይፍቱኝ በጸለትም አስቡኝ ወልድ አማኒኢል
የሕዝብ አባት ዘር ሀይማኖት ሳይለዩ የአለም አባት መምህረ ግርማ 1000 አመት ኑሩልን
አባዬ እንደምን አሉልልን የእኛ የስደተኞች ተቆርቋሪ በረከቶ ይደርብን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም ነው የምዎድዎት በእጆ ለመባረክ ያብቃኝ
እህቴቁጥራቸውንካወቅሽውስጭኝእባክሽእያነቡመኖርሆነህይወቴመፈጠሬአስጠላኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እህቴ ቁጥራቸውን ካወቅሺው ስጭኝ በፈጠረሺ
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን በፀሎት ያስቡኝ አስካለ ማርያም
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አሜን 🙏
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
በረከትዎት እድደርሰን በፀሎት ያስቡን 😥🙏
ወይ አምላኬ የስው ክፋት እግዚኦ መሃረነ አድነን አምላኬ አባታችን እድሜ ይስጦት የበረከቶት ተካፋይ ያድርገኝ አባቴ
አባታችን በእድሜ በፀጋ ኑሩልን እግዚአብሔር ከዚህ ክፊ መንፈስ ይጠብቀን ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይደረስልን
አባቴ እድሜዎትን ያርዝምልን🙏🏽🙏🏽❤️❤️
አባቴ እድሜ ይሰጣን
ቃልህውይት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ እግልግሎታችው ይባርክ እሜን እሜን እሜን #ሙሉ ወሉተ ሃይማኖት ነኝ ብፆሎታች አስብኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን እኛንም ልቦና ይስጠን አሜን አባቴ አንድ ቀን እኔን ጨምሮ የኔም ቤተሰብ እንፈታለን እንዳለን የቆየን አሜን አሜን አሜን
እህቴቁጥራቸውካለሽስጭኝ😭😭
አባታችን እደሜ ይስጥልን በማሪያም ቁጥራቸውን እምታቁ ስጡኝ 0591044124 በዋሳፕ አናግሩኝ በመድሃኒያለም ስም
ኩቡር አባታችን መላአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሄር ሺሺሺሺሺሺሺሺ ዕድሜ ይስጦት
በፀሎት አስብኝ ወለተ የዋሃንስ ወለተ ማርያም
አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን እኔሥ መቸይሆን ይምባራከው ባባታችን
አቤቱ ጌታ ሆይ አተ ችግሬን ታውቃለህ እና የመዳኛዬን ቀን አቅርብልን እናቴ ኪዳነምህረት እርጅኝ በስደት አዳልቀር
እግዚአቤሔር ረዥም እድሜ ይስጦት አበተችን የሰውን ክፈት ስመለካት መጣገት ሁሉ ፈረለሁ ፋጣሪ ልብ ይስጣቹ የደብሎስ አገልገይ ለሆናቹት
10000ሺ አመት ይኑሩልን አባታችን ፡ ይሄን እያየ የማያምን ፡ ትውልድ፡ እግዚያብሄር ልቦናዎቸውን፡ ያብራላቸው 🙏🙏
የአባታችን ስልክ እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች
በዝች ልጅ ውስጥ እህቴ አይቸባታለሁ የኔ እህት ልክ እደዚህ ነው የሆነችው
አቤቱ አምላክ ሆይ የኛ የድህነት ቀን መቸይሆን
እባካቹሁ ቁጥራቸዉን ስጡን ያባታቺንን
እንኳን ደና መጡልን ኣባታችን ለናንተ የደረሰ እግዚኣብሔር ለኛም ይድረስ
እግዚኦ መአረነ ክርስቶስ በቃችሁ ይበለን እግዚአብሔር አባታችን እድሜዎተን ጤናዎትን ከነ መላቤተሰቦት የዘውትር ምኞቴ ነው !!!! ዲያብሎስን ያጋለጡ አባታችን ኑሩልን !!!!
Amen kiber leEgziabher Temesgen Hulun Leamechache Abatachin Amlak Yitebikilen
አባባዬ የእውነት አበት የትሰሩት ፈቼ መምህር ግርማ ርዝም እድሜ እና ጤና ይሰጠዎት ከነ ቤተሰብዎ እግዚአብሔር ይጠበቀዎት ::
ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት የማቱስላን እድሜ ይስጥዎት አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ይስጥዎት አባዬ ኑሩልን ለሀገራችን ለእኛ በሴጣን ለጠፋነው አይናችን የእግዚአብሄር ስጦታችን ናችሁ አባዬ አባዩሀንስና መምህር ግርማ ኑሩልን ቃላት ያጥረኛል ለመናገር
የአባታችን እረዴት በረከታቸው በያላይ ይደር እረጅም እድሜ ከጤናጋ የመዳንሽ ቀን ዛሬ ነው ይበለኝ አምላክ በሰው አገር አይመመን እግሬን ያመኝል ምን እደሆኩ እኮን አላቅም አምላኬ ሆይ አተ ታቃለክ በጎችክን አተ ጠብቀን አሜን
እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን ስለቸርነቱና ስለማያልቀው ምህረቱ ያአባታችንን እድሜ ያስረዝምልን
እደው ሌላ አልልም አባቴ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት በጂወት ለመባረክ ያብቃን እኛም ፈውስ ለማግኛት የድግል ማሪያም ልጂ መድሀኒአለም ይርዳን
ዉይ ኢትዬጲያ ቅጣታችን የሚያቆም አይመስልም ለምን ክፉ ሆንን
😭😭😭😭😭😭ስቱን አየሁት ከሰይጣን በልጠን የለ በክፋት😭😭😭😭😭
@@ፍቅር-ጘ9ወ በጌታ በጣም የሚያሳዝየ የሰው ክፉት
ኧረ በጣም እንደሰው ልጅ ክፉ የለም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አባ እመብርሃን በድሜ በጤና ታቆይልን
የመምህር ግርማ አምላክ እግዚአብሔር ይመሰግን በእውነት 😭
ጭንቅ ጭንቅ ኢያለን ነበር ኣሁን በጣም ደስ ኣለኝ ወይኔ ኣባቴ እድሜና ጤና ይስጥልን
Ayzohe
ለናንተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ኑርልን አባየ እድሜና ጤና ይስጥልን
እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን በእውነት እባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን ጸጋውት ያብዛልን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ጠላቶችን የግር መረጋጨ ይሁን ለዘላለም ኑሩልን ለፈወሳቹ ወገኖችይ ሁሉ እንኳን ደስ እላቹ ለናት የሰማ እም ልክ ለኛም ይድረስልን እሜን እሜን እሜን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር አባታችንን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን አሜን ፫
አባ በእውነት ፊተን በሉን በጣም አስቸጋሪዎች ነ ን.
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን ክፉ አይንካዎ
አባ ዕድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር አባ
አባቴ በረከትዎት ይድረሰን እድሜና ጤና ያድልዎት
Egzabeher himasgen Abatachin edimena tena yestelin 💚💛♥️🙏
Abate minalebet weda hareriga asebe teferi betimaxu ebakotin selamariyam fewise enifeligalen nu ebakotin nu
ግዚአብሔር ይመስገን!!!አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ፈጣሪ🙏🙏🙏
አባ እንዲያው እግዚአብሔር ፀጋዎትን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥዎት
Abatachin melaki menkirat memerhe girma wondemu berso temert setan tureta yewtanew Egezabhre yemesgen Edeme yestut 🤲🤲🤲
አባ እረጅም እድሜ ያድልልን አምላክ ሆይ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እባክሽሽለኔም። ድረሽልኝ
አቦ እነዚህን ሰው ላይ የሚትቱትን ሰዎች እግዚያብሔር በራሳቸው እና በልጆቻቸው ላይ ይክፈላቸው፡፡
ያማ እኮ ያለ ነው ሁሉም የእጅን ያገኛል😭😭😭
ማማየ የመቸ ነው አሁን አገልግሎት ጀምሮዋል እዴ ?
Amen
@@nlegmskts9007 አዎ ተጀምሯል
የተ ይቀረላቸዎል ብለሽነው😭😭😭😭😭
ግን የተ ነው እባካችሁን ንገረኝ😭😭
በእውነት አባዬ እድሜ ጤና ይስጠው 🌹🌹🌹🌹
አባ እግዝአብሔር አምላክ እድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን
በረከትዎት ይደርብን አሜን እቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ☝😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አባታችን. እድሜዎትን ያርዝምልን. ለእኛም ቀን ይድርስን በእጅዎ ለመፈወስ ያብቃን
እንኻን ደህና መጡልን አባታችን ረጅም እድሜከጤናጋ ይስጥልን አባ የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በፆሎታቹ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ብላቹ ከኔቤተሰቦቼ አባታችን ቤተሰቦቼ ጣኦት አምልኮት ያምልካሉ አባ እባካቹ እንዳይትረሱኝ አባ በፆሎታቹ አሰቡኝ
ለናተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረሥልን አባታችን እግዚያብሔር እድሜና ጤና ከፀጋ ጋር ይሥጥልን ሺ አመት ኑሩልንእእ።
የት ነው ያሉ እኔም ባገኘዋቸው
ለናተ የደረሰ አምላከ እስራኤል ለኔም ልቦናየን ያሰወረኝን መንፈስ አላክልኝ ጌታ ሆይ አባታችን አድሜና ጤና ይስልን
ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅቶ አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜውን ጤናውን ይስጡት ።
እግዚኦ ፈጣሪ ይቅር በለን ልቦና ስጠን ምናለ ሰው ቢለወጥ ምናለ ምናለበት አረ ወገን አረ ተው አረ ሰው ሰርቶ ሲለወጥ እንደሰት አረ ተንኮል አንስራ አንልመድ
እኔስ መቸነዉ እምፈታዉ 😭😭😭😭እመቤቴ ነይ ወደኔ ፍቺኝ
እህቴአይዞሽእንድናለንአይነጥላናአይነጋግርትአስጨነቀኝቁጥራቸውካለሽስጭኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቁጥር ካላችሁ ስጡኝ
ኩቡር አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን አቤቱ ጌታ ሆይ የማዳኔ ቀን አቅርብልኝ
ኩቡር አባታችን መቸ ይሆን ባአካል አንቻቸው ባአንገታቸው ያለ መስቀል እምሳለመው የሁል ግዜ ምኘቴ ነው ውድድድድድድ ነው ማረጉት
ከመውዴዴ የተነሳ ምነው አያቴ በሆነ እምልበት ግዜ አለኝ ።