አእምሮአችን ውስጥ የሚቀመጥና አእምሮአችንን የሚበጠብጥ ዓይነ ጥላ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 509

  • @liya7521
    @liya7521 3 роки тому +97

    የህይወት አባታችን እንካን ደህና መጡልን እንውዶታልን እናከብሮታለን

    • @ameleworkbekele7052
      @ameleworkbekele7052 3 роки тому +1

      To day. But. VS. 🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡 BEN10.IO.
      BEN10🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡. 🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡TheVS

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 роки тому +3

      አመሰግናለሁ ።እባታችን።ቃለህይወትያስማልን ።እሜንንን ።እባታችን።

    • @መንበረማርያምኤፍታህ
      @መንበረማርያምኤፍታህ 3 роки тому +2

      Kalehewet yasemalen Abatachen!!

  • @ትጂዩቱብ
    @ትጂዩቱብ 2 місяці тому +1

    አባታችን እድሜና ጤና አብቶ ይስጥልን❤

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 роки тому +57

    እንኳን ለእመቤታችን ልደት በአል አደረሳቹ በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም አምነን የምንድንበት የምህረት እጅን ይላክልን በቅንነት ላይክ ሰብስክራ አድርጉ አዲስ ቻናልነው

    • @aboneshtube7584
      @aboneshtube7584 3 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን ቤት ስብ እንሁን

  • @Fitz-10
    @Fitz-10 3 роки тому +52

    ክብር ምስጋና ስግደት ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @chfhh1472
    @chfhh1472 3 роки тому +12

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አባታችን በፀሎት አስቡን እህተ ማርያም // ገብረ እየሱስ ብላችሁ

  • @huluyanchi1257
    @huluyanchi1257 3 роки тому +16

    አባታችን ኑሩልን ደስ የሚሉኝ ትሁት አባትም ነዎት መጥቼ አገልግሎትዎን ተከታትዬ ነበር ልጄ ላይ ምልክት አይቻለሁ ስላልበረታሁ ነው እንጂ እኔም እነደሌላው ምስክርነት የምቆም ነበርኩ ግን ለሁሉም ጊዜ አለው እረጅም እድሜ ከጸጋ ጋር እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @bettytsegaye4165
      @bettytsegaye4165 3 роки тому +3

      እድለኛ ነሽ እህቴ በስደት ነው ያለሁት እኔም እመቤቴ ፈቅዳልኝ ደጇ እንድታበቃኝ እየተማፀንኳት ነው

    • @alemasfaw1829
      @alemasfaw1829 3 роки тому

      Selke kuterachwen yemetaweku ebakachu lakulege

    • @tigistgessesse2133
      @tigistgessesse2133 3 роки тому +1

      እባካችሁ ስልካቸውን የምታውቁ ንገሩኝ

    • @ከስደትመልሽኝእመብርሃን
      @ከስደትመልሽኝእመብርሃን 3 роки тому

      @@bettytsegaye4165 ፣ዢወቀሸቀዠበቀወቀዘበሸሸሸሺሺሸቀሸሸዠቀ

    • @ከስደትመልሽኝእመብርሃን
      @ከስደትመልሽኝእመብርሃን 3 роки тому

      ሸወሸዠዠሸዠዠሸሸቀወዘሸዠሸቀቀሺሸሸሸወሽሸቀዠወቀቀሸቀቀቀሸ

  • @ትግስትካሰቡትያሰርሳል

    ሰላም እንደት አደራችሁ የቅድስት ድንግል መሰሪያም የአስራት የመስቀልስር የአደራ ልጆች
    እንኳንአደረሳችሁ ይችን ሚሴጅ የምታነቡ ስደት አቃጠይ ሰቀቀነው 😭😭😭ችግርውስጠነኘ ወለተእየሱስብላችሁ አስቡኘ
    ታሪክ ቀያሪ የድንገረል ማሪያምልጅ 😭😭

  • @haileslassiebrhane1902
    @haileslassiebrhane1902 3 роки тому +4

    በእግዚአብሔር ስም እናመስግናለን እንደእኔ ዓይነት በገደል ኣፋፍ ላሉ ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነው

  • @sosi8831
    @sosi8831 3 роки тому +2

    አባቴ እኔ ትምህርቶትን በቃ ስስማ እባየ ነው ሚመጣው አባቴ ፈጣሪ እረዥም እድሜ ይስጥልን

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 11 годин тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ

    ⛪️⛪️⛪️ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት ሁሉም ትክክል ነው። የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በዲያብሎስ ላይ እንንቃ! ሴራውን እንወቅበት! በፀሎት በፆም በስግደት እናሸንፋለን።⛪️⛪️💚💛❤⛪️

    • @bekabeka7976
      @bekabeka7976 3 роки тому

      አሜን እግዚአብሔር ያስበን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Рік тому

    .ቤዛዊተአለም የአማኑኤል እናት በእ ድሜ በፀጋ ትጠብቅልን አባታችንን

  • @ማሂነኝየአፄዎቹ
    @ማሂነኝየአፄዎቹ 3 роки тому +21

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ኧረ እኔስ እየኖርኩ መሆኑንም አንዳንዴ እጠራጠራለሁ ወለላይቱ እመቤት ትድረስልኝጂ እንደ እኔ ሀጢያት ሳይሆን እንደምህረቱ ይቅር ብሎኝ እግዚአብሔር ታሪኬን በቀየረው 😥

  • @eyrusi
    @eyrusi 2 роки тому +1

    እዉነት ነዉ ቀለ ህይ ወት የሰማሊንን

  • @brookwo7653
    @brookwo7653 2 роки тому +1

    አባ የዘብሩ ንጉስ ቅድስ ገብርኤል እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት።

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 3 роки тому +6

    በእውነት ለአባታችን ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በስደት ሆነን እንደዝህ ፈትፍቱ የሚያስረዳ አባት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @aboneshtube7584
      @aboneshtube7584 3 роки тому

      Amen Amen Amen beteseb arigigni bekininet wude

  • @سميرهسميره-ث8ز
    @سميرهسميره-ث8ز 3 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም አስተዋይ ልቦናን ይስጠን አባታችን እኔ በጣም ተቸግሪያለሁ ስጸልይም ሆነ ስሰግድ ክፋ ሀሳብ ነው የሚመጣብኝ በጣም እናደዳለሁ እራሴን ያስጠላኛል ሰዎች ምንም ሳላረጋቸው እንደ ነገረኛ ያዩኛል ከባለቤቴ ጋር መጣም እንጣላለን እምናገረው አይጥመዉም በጸሎት አስቡኝ ወ/ስላሴ ብለው

  • @yeshigerma7379
    @yeshigerma7379 3 роки тому +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @sanymrs840
      @sanymrs840 3 роки тому +2

      መምህር ቃለህወትያሰማልን ፀጋውነ ያብዛልን

  • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ኣሜን🤲 እድሜና ጤና ይስጥልን 🤲♥️💖እግዚአብሔር ይመሥገን ስለሁሉምነገር እኛንም አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን የሠማነው በልቦናችን ያሣድርብን አሜን🤲💖

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 3 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት
    ያሰማል ን እድሜና ጤና ይሰጦት
    የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አምላክ ቅዱሳን
    እግዚአብሔር በያለበት ይጠብቀን።

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 3 роки тому +4

    እውነት ነው። እኔ ብዙ ነገር ላይ ቸኩየ እወስናለሁ። በስደት ሀገር ሁሉም ነገር ሰልችቶኛል 30 አመት በስደት። ከተማ ብቀይርም ያው ነው እንደውም ከብዙ ሰዎች እርቄአለሁ ባለሁበት ሃገር ምንም ችግር ባይኖርብኝም ግን አሁን ብቸኛ ሆኛለሁ። ምንም ነገር አያስደስተኝም። ወደ ኢትዮጵያ ልገባ እፈልጋለሁ ግን ፈራሁ ትክክለኛ ያልሆነ ውሳኔ እንዳይሆን።እዚህ ገፍቼ ብሄድ እናም ችግር ቢገጥመኝ እግዚአብሔርን እንዳላማረው ለመሄድ ሁሌ ልቤ ያስባል ግን የምሄደው ምንም ኖሮኝ አይደለም። በቂ ገንዘብም የለኝም እድሜየን ሙሉ ቤተሰብ ስረዳ ኖሬ ቤትም የለኝም በሀገሬ። ብዙ አመት እራሴን ችየ የኖርኩ ሰው ከእህት ጋር መኖር እችላለሁ?ችግሬን ነግሬያት ነይ ብትለኝም ፈራሁ። እናት እና አባቴን በሞት አጥቻለሁ። ምን ይመክሩኛል መምህር። መወሰን አቅቶኝ አሁን ግራ ገብቶኛል። ብቸኝነት ጎድቶኛል ጭንቀት ይዞኛል።እባኮት በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም ብለው።

    • @argeargearge2016
      @argeargearge2016 3 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት
      በጣም አሳዘንሽኝ
      እኔም ስደተኛ ነኝ እንዳንች
      ግን መወሰን አለብሽ ምንም ባይኖርሽ በጤና መግባት ትልቅ ነገር ነው
      የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ብለሽ የ አባታችን እምባና ጸሎት ይርዳሻል you tub ትምህርታቸው ተከታተይ በ መንፈስ ቅዱስ እኛ ተባርከናል

    • @ArthurJohn-x3x
      @ArthurJohn-x3x 2 місяці тому

      ወደ ኢትዮጵያ ነይ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 6 місяців тому +2

    አባታችን:አሁን የተናገሩት:የኔውጉድነው:በደቂቃይቀያይረኛል:በሰላም :አገር ገብቼ:ለመዳንያብቃኚ:በፀሎትአስቡኚ:አደራ:ወለተኪዳንብለው

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 3 роки тому +1

    ዐይለ ገብርሄል የክርስትና ስሜ ነው፣ መምዕር ሆይ! በፀሎቶ ያስቡኝ!

  • @alemayehumare
    @alemayehumare 26 днів тому

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤!

  • @wondwosenalemu4873
    @wondwosenalemu4873 3 роки тому +8

    ቀሲስ ሄኖክ _ ጌታ ይባርክ ረጅም እድሜ ይስጥ።

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 3 роки тому +4

    መምህራችን በጣም ደስበሚልና ጥሩ አርገህው ገልፀህልናል የተሸወድነው እዚጋ ነው ። እግዚያብሄር እንደዚህ ያለ መምህራንን ያብዛልን ።

  • @eshetugizaw-
    @eshetugizaw- 3 роки тому +3

    ኢትዮጵያ ብሆን ኖሮ እርስዎ ጋ እመጣ ነበር ፡ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጡን አመሰግኖታለሁ

  • @abebahailuhailu5974
    @abebahailuhailu5974 2 роки тому +1

    መምህር ዕድሜ እና ጤና ይስጦት.

  • @TemreYasin-j9w
    @TemreYasin-j9w 10 місяців тому

    አባታችን ቃለሒወትን ያሰማልን ወለተ ስላሴ ነኝ በፀሎት አስቡኝ ይህ የሚያወሩት ሁሉ አኔ ላይ ይሰማኛል አሁን ልጆቼን ትቼ ሰው ሀገር ነው ያለሁት ገና አሁን ነው የነቃሁት ፀልዩልኝ

  • @judio5511
    @judio5511 3 роки тому +9

    🙏🙏🙏መምህር ህንኮን ሀደረስን ጭንቅላቴ ውስጥ ይንቀሳቀሳል ስሄድ ይሰማኛል ወሰድመለስ ያረገኛል ፅሎት ቦታዬላይ ስቆም በስነስርሀት ይፍለከለለካል ሕናግራገባኝ ሕና ጀርባዬ በቀኝ በኩል ንጭት ያረገኛ ል ሕባቴ በፀሎት ሀስቡኝ በጣም ተሰቃየው ሀደራ ለመቤቴ ሀሳውቁልኝ

    • @ተመስገንአምላክ
      @ተመስገንአምላክ 3 роки тому

      አሜንአሜንአሜን.እኔ.ደማ.ጭነቅላቴ.ውስጥ.በጣም.ያማኛል.አይሰራም.ስልክ.ቁጥር.ፈልጌነበር

    • @hagostekeste7719
      @hagostekeste7719 Рік тому

      ተሻለሽ ወይ ኣሁን?

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 Рік тому

    መምህራች ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን

  • @berhanuwodajo-vw8ek
    @berhanuwodajo-vw8ek 10 місяців тому

    አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ፣ የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልኝ፣ በሰላምና በጤና ያኑርልኝ።
    እባክዎ ይባርኩኝ፣ በአገልግሎት ቅዱስ ስፍራዎ እመጣለሁ። በወለላይቱ ( በአስትሮ ማርያም)

  • @SaraSara-ng8ij
    @SaraSara-ng8ij 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጡልን እረጅም እድሜ ያድልልን አባ አፀደ ማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ

  • @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ

    ቃል ህይውት ያሰማሌን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @ወይኩንፍቃድክ
    @ወይኩንፍቃድክ 3 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ግሩም የሆነ ትምህርት ነው የሚስተምሩን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን እኔደካማ ልጂወት ወለተ ስላሴን ያስቡኝ አባቴ በፅሎትወ 🤲

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu4724 3 роки тому +1

    አሜን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን በአይነ ጥላ ከፉ መንፈስ የት0ያዝን ሁላችንንም እግዚአብሔር አምላክ ይማረን አባታችን አስካለ ማርያም ብለው በፀሎቶ ያስቡኝ ።

  • @እስመአልቦነገርዘይሰ-ጐ6ከ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት እግዚአብሔር አምላክ

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 3 роки тому +1

    ክቡር አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በረከቶ ይደርብኝ አባታችን

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 3 роки тому +2

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜው በፀጋው በጤንንት አብዝቶ ይጠብቅልን አባታችን ፀሎትዎ ይርዳን 🤲🏽

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 3 роки тому +1

    Amen.. amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @derasederase4627
    @derasederase4627 3 роки тому +6

    መምህራችን እድሜና ይስጥልን ብዙም ባልለወጥ ተሚገባበላይ ትምህርት ቀስሚያለሁ ቃለሂወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ያገልግሎት ዘመነዎትን ታርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በርከትሁ ይድርሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሁን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሁ

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ

    አሜን አሜን አሜን
    ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 💚💛❤️😍
    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር

  • @HhhHhh-kf2xb
    @HhhHhh-kf2xb 3 роки тому +1

    ፈጣሬ እረጅም እድሜ ከጥና ይስጥልን ላባታችን በረከቱሁ ኣይለየን

  • @ሥላሴአምላካችንነው
    @ሥላሴአምላካችንነው 3 роки тому +1

    መምራችን ቃልሂዉት ያሰማሰልን ፀጋና እድመ ይሲጥልን አምን

  • @FanosShanbel-kv3tn
    @FanosShanbel-kv3tn 2 місяці тому

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @እየሩሳሌም-ቨ4ቨ
    @እየሩሳሌም-ቨ4ቨ 3 роки тому

    አባታችን እድሜ ከጤና ይስጦት የኔ ታሪክ ነው የሚመስለው ትምህርቱ በፀሎት አስቡኝ አመተስላሴ ብላችሁ

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባቴ እመቤታችን ማርያም አትለዬት

  • @ephremgashaw4487
    @ephremgashaw4487 3 роки тому +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ለመምህራችን ።

  • @zinashgizawkerga244
    @zinashgizawkerga244 3 роки тому +1

    አባታችን እንኳን አደረሶት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጦት

  • @lamlamethopya5901
    @lamlamethopya5901 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእእሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፈጣሪ የወለላይቱ እመቤት አለሁ ትበልልን💒💒💒💒💒💒💒

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 3 роки тому +1

    መምህር መንፈሳዊ ጅግና እንኳን ደና መጡልን ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን (3)የእመቤታችን ምልጃ ፀሎት አይለየን አሜን(3)

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቁምልን አሜን

  • @fetleworkgimite554
    @fetleworkgimite554 3 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ይብዛልዎት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @gezahagndibabe7484
    @gezahagndibabe7484 3 роки тому +1

    አባቴ እንኳን በሠላም መጡልን ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እመቤቴ ቅድስት ማሪያም ያገልግሎት ዘመናችሁን ትባርከው አባቴ እኔንም በፆሎታችሁ አስቡኝ ወልደ ሀዋሪያት እባላለሁ

  • @ሀይማኖትየተክልዬልጅ

    ቃወሂወትን ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛሎዎት አባታችን

  • @berhanuwodajo-vw8ek
    @berhanuwodajo-vw8ek 10 місяців тому

    አባቴ ርኩሳን መናፍስትን ከህይወቴና ከውስጤ በፅኑ ፀሎትዎ ያስወግዱልኝ፣ በአውደ ምህረቱ ላይ ለምስክርነት ያብቁኝ።

  • @NigusBerhe-e4w
    @NigusBerhe-e4w 2 місяці тому

    ቀለ ህዎት ያስሟል ኣባታችን

  • @cellindemissee6802
    @cellindemissee6802 3 роки тому +1

    አግዜር ይሰጥልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏

  • @ብርሃኔነሽማረያም
    @ብርሃኔነሽማረያም 3 роки тому +1

    ኣባቴዋ እድሜና ጤና " ብዝት ይበልልን ኣባቴዋ እዝጊ ሃርያ ብላቹ ክመላእ "ቤተስቦቺ ብፆሎታቹ እሰቡኝ እኛ በዚ መንፈሰ ተቸገርን ክስደት መልሶ ዶጃ ያብቃን እመብርሃነይ 🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏❤❤❤❤❤

  • @ወለተሚካኤልየሚካኤልልጅስ

    እንኳን በስላም መጡልን አባታችን
    የሄ ሁሉ የኔ ባህሪ ነው አባቴ በፀሎታቹ አሰቡኝ

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy7922 3 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ

    አባታችን እግዚአህቤር እድሜወት ይርዘምልን

  • @nahedamoh7160
    @nahedamoh7160 2 роки тому +1

    አሜንን አሜን እበኮዉ በፆሎት የሥቡን 🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ

    አባ በፀሎቶ ያስቡኝ ወለተማርያም እያሉ አባ ስልኮን አግንቼ ባወራውት ደስ ይለኛ እኔ መዝሙር መዘመር በጣም ፈልጋለው ግጥሞችንም ፅፋለው ግን አእምሮዬ ውስጥ እየደበላለቀብኝ ያስቸግረኛል

  • @ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ነው እምውዶ አባቴ

  • @ቃልየቅድስትአርሴማልጅነኝ

    መምህራችን ፀጋውን እና እድሜውን ይስጥልን

  • @luladaid9912
    @luladaid9912 7 місяців тому +1

    Amen Amen Amen Amen kal hiweot ysmaln ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jhonmeatisy7346
    @jhonmeatisy7346 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን። ፦ቃለህ ይወት ያሰማልን ሙሉጤናና ዕረጅም ዕድሜ ይስጥልን።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 роки тому +6

    መምህር ሄኖክ እንኳን አደረስዎ እግዚአብሔር አምላክ አገሬ ገብቼ ለመፈወስ ያብቃኝ ሀጥያቴ በዝቷል😭😭

  • @wojxhsh9133
    @wojxhsh9133 3 роки тому +2

    ክብር ምስጋና ስግደት ልአምላክ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ggggggnn
    @ggggggnn 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም አስቸጋሪ ፀባይ ነዉ ያለኝ እባካችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን

  • @sser8405
    @sser8405 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen

  • @emukiya9442
    @emukiya9442 3 роки тому +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀልዩልኝ

  • @SelomonAyele-hy3or
    @SelomonAyele-hy3or 6 місяців тому

    ቃለ ህይዎት ያሰማል ዕድሜናጤናይስጥል

  • @neoplus2937
    @neoplus2937 3 роки тому +1

    አባታችን እንኳን በደና መጡ ወለተ ማርያም በፀሎት አሰቡኝ

  • @sarahlema4184
    @sarahlema4184 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን የሰማነውን በልቦናቺን ያሳድርብን

  • @yemanehabte7954
    @yemanehabte7954 3 роки тому +2

    AMEN AMEN AMEN

  • @tigyoutube9121
    @tigyoutube9121 2 роки тому

    መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ

    ቃለህወት ያሠማልን አባታችን 👏👏👏

  • @ddd1993d
    @ddd1993d 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጡ አባታችን

  • @karemaaa4945
    @karemaaa4945 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑሩልን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 3 роки тому +1

    አባየ ቃለ ህይወት ያስማልን ረጂም ጤናና ዕድሜ ያድልልኝ በፀሎትዎ ያስቡኝ

  • @youjadcellyoujadcell1602
    @youjadcellyoujadcell1602 2 роки тому

    አግዚህብሄረ ረጅም አድሜ ይስትልን

  • @አድስወለተትንሳኤ
    @አድስወለተትንሳኤ 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @shebireyedenegleligeyedene6735
    @shebireyedenegleligeyedene6735 3 роки тому +1

    ቃለሂወትን ያስማልን በውነት በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለታረጋዊ ብለው መምህራችን

  • @meazaghebrezgabher4064
    @meazaghebrezgabher4064 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ካል ሄወት ያሰማልን በጉጉት የሜጠቡቆት መሜህር እዴሜ ይስትልን በስደተኛ የማርያሜ ልጁ

  • @TaweRafas-nv9kg
    @TaweRafas-nv9kg 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-አ7ቐ

    *ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን።*

  • @angesomteweldeangesom3583
    @angesomteweldeangesom3583 3 роки тому +6

    Great, lesson 👍 may God bless him and wish you a very long time our great Father.

  • @fekrtimarymemary7557
    @fekrtimarymemary7557 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማል ን እድሜና ጤና ይሰጦት

  • @Amal-sr5kc
    @Amal-sr5kc 2 роки тому

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @dehabandemariam37
    @dehabandemariam37 3 роки тому +1

    ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መ ምህር የህወት ዘመንህ ይባርክልን

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому +2

    እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 3 роки тому

    Besm Abe Weweld Wemenfes Kidus Ahadu Amelake amen amen 🙏🏿

  • @argeargearge2016
    @argeargearge2016 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ እይውትን ያሰማልን ወለላይቱ እመቤታችን ትርዳኝ እኔንም

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 10 місяців тому

    ይፍቱን በረከት ውድ አባታችን እሰኪ ሁላችንም በፀሎት አሰብን

  • @sarahlema4184
    @sarahlema4184 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት የሰማልን የሂወት አባት ነዎት እድሜና ጤና ይስጥልን