ታዬ ቦጋለ በአሜሪካ ጎዳና ተዳዳሪ ሆነ። ከኢትዮጵያም ቢሆን ብር ልኩልኝ ተቸግሬያለው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 669

  • @afeworkbiniyame8845
    @afeworkbiniyame8845 7 годин тому +116

    Dont worry Mr Taye, I will take care of all your situation.
    I will contact you.....

    • @TameratGutema
      @TameratGutema 7 годин тому +7

      God Bless You

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk 6 годин тому +10

      God bless you my brother for your response to this respectful man who lost so many things because of our country Dirty politics. Yes, I promised to do something for him by tomorrow and many Ethiopian people will participated on this very important issue I hope.

    • @mogestadewos8628
      @mogestadewos8628 6 годин тому +7

      God bless you dear bro👍

    • @tsigeredaendale6434
      @tsigeredaendale6434 5 годин тому +5

      Oh.... God bless you more!

    • @fikermamolema508
      @fikermamolema508 3 години тому +2

      እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 Годину тому +12

    መምህር ታዬ አይዞህ። ሁሉም መጀመሪያ አሜሪካ ሲመጣ በዚህ ችግር አልፎ ነው። የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ ነገሮች ይስተካከላሉ።

  • @BerihunSewagegn
    @BerihunSewagegn 7 годин тому +33

    እግዛብሔር የሚራሩ ልበ ቀናዎችን እንዲልክልህ በጌታ በኢየሱስ ስም እለምነዋለሁ። በርታ ቀላል ነው ለጊዜው ነው ።እዮብ እንደዛ ተፈትኖ በመጨረሻ በክብር ተነስቶል እና ልብህ እንዳይዝል በርታ።

  • @Awlogson
    @Awlogson 4 години тому +32

    አያችሁ ይህቺ አለም መልካሞችን እንዲህ ታረጋለች በእግዚአብሔር ፊት ግን ባለፀጋ መሆናቸውን አንርሳ። እግዚአብሔር ይቁምልህ መምህር ታዬ🙏🥰

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 3 години тому +12

    እባካችሁ ኢትዮጵያውያን ለዚህ ለኢትዮጵያ ባለው ትልቅ ፍቅር የተነሳ ቤተሰቡን እስከ መበተን ደርሶአልና ለዚህ ለፍቅር ሰው የተቻለንን ያህል እንግዳው !

  • @mideksahora8453
    @mideksahora8453 7 годин тому +48

    መምህር ታዬ አይዞህ በፈጣሪ ታመን እሱን ምርኩዝ ያደረጉትን አይጥላቸውምና ማንም ከጎንህ ይቆማል...

  • @MogesEndalew-vm5zm
    @MogesEndalew-vm5zm 19 хвилин тому +2

    አይዞህ ውድ ኢትጵያዊ አባታችን በርታ ማንኛውም ወጣት ሊግዝ ይገባል ይህ ደግሞ ግዲታችን ነው

  • @TesfaneshTiku-o5c
    @TesfaneshTiku-o5c Годину тому +7

    ላንተ ይሄ አይገባም ነበር እግዚአብሔር , ካንተ ይሁን ኢትዮጵያዊያን እባካችሁ ተባበሩት ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Sebat24
    @Sebat24 43 секунди тому

    ለወንድማችን ታየ ቦጋለ እንርዳው ወገኖቸ ይህ ሰው እውቀት እና እውነትን የሚወድ ጀግና ነው👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤

  • @tsegaasfaw7391
    @tsegaasfaw7391 8 годин тому +48

    ታዬ ቦጋለ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ። ችግር ላይ መሆንክን በመስማቴ ከልብ አዝኛለሁ ። ብዙ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን አሉና ከጎንህ እንደሚቆሙ ተስፋ አደርጋለሁ ። ተስፋ አትቁረጥ ።
    " እግዚአብሔር ቀን አለው "

  • @Thomas-vw1pl
    @Thomas-vw1pl Годину тому +9

    ለምን UA-cam አትከፍትም፣ አቶ ታዬ?
    ብዙ ተከታዮች ስላሉህ፣ "ሰዎች እንዲህ ሊሉኝ ይችላሉ..." የሚለውን ትተህ፣ ለጊዜውም ቢሆን UA-cam መክፈት ጥሩ መፍትሄ ይመስለኛል።
    አይዞህ በርታ!

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 7 хвилин тому +1

    ታዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘረኝነት የማያውቅ የኢትዮጵያ አምላክይርዳህ❤❤❤❤❤❤

  • @birukashine711
    @birukashine711 7 годин тому +39

    ወንድሜ አይዞህ ኢትዮጵያ አትዘነጋህም
    "ቅን ሰው ቅንነቱ ታወጠዋለች "

  • @constructionchannel5265
    @constructionchannel5265 13 хвилин тому +1

    የእውነት አባት የሆነው ልዑል እግዚአብሔር ከጎንህ ይሁን!!!

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 38 хвилин тому +3

    እንደው ተደስተው ያሳየኝ ይሄ ውላ አውቀት ይሄ ሁላ ደግነት ወድቆ አይቀርም እንድሜ ለኢትዬጽያውያን እና ለኤርትራውያን ፈጣሪ ይጠብቆት

  • @EnatTesfaye-je8gr
    @EnatTesfaye-je8gr 4 години тому +36

    ኢትዮጵያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ😢😢😢😢😢😢😢 መምህር ታየ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ነህ አይዞህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @Sarah-f7b7l
      @Sarah-f7b7l 2 години тому

      አቤት ዉሸታ አስመሳይ ነዉ

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 9 годин тому +32

    ታላቁ ሰው ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን እባካችሁ ሀገርወዳድ የሆናችሁ ውድኢትዮጵያውያን ለዚህ ታላቅ ሰው የምትችሉትን አድርጉለት የሀገር የፍቅር የአንድነት አሻራችን ስለሆነ እርዱልን !!!

  • @SirajSiraj-c9l
    @SirajSiraj-c9l 4 години тому +6

    እጅግ ከባድ ነው እውነትን መያዝ በዚህ ዘመን አላህ ያግዝህ ወድማችን ልብ ይነካል

  • @MediAbebe-l1e
    @MediAbebe-l1e 6 годин тому +26

    ታየ እና መስከረም አበራ የሀገር ባለውለታ ናቸው መርዳት አለብን 😊😊😊😊

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 3 години тому +2

      ምስከረም አበራ ነው ያልሽው? ምኑን ከምን ነው ያገናኘሽው?? ያቺን ቅርሻታም ዘረኛ ከሰው ልጅ ታዬ ጋር ታወዳድሪያለሽ? የዞረበሽ!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Годину тому +1

      ዘረኝነት ለናንተ ብቻ የፈቀደው ማነው

  • @FikiruYilkal
    @FikiruYilkal 37 хвилин тому +2

    ታየ አይዞህ እኔ ከጓደኞቸ ጋር አስተባብሬ ማድረግ ያለብኝ ላደርስልህ እጅግ እገደዳለሁ:: ፈጣሪ ከአንተጋ ይሁን::

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Годину тому +3

    ፈጣሪ ይርዳህ የእውነት አምላክ በህይወትህ በቤተሰቦችህም ጭምር ጣልቃ ይግባ!🙏🙏🙏

  • @amareworkneh837
    @amareworkneh837 Годину тому +4

    እውነተኛው ኢትዮጵያዊ ወንድማችን፣ አቶ ታየ ቦጋለ በተፈጥሮ ውብ ከሆነችው አገር፣ በስው ሰራሽ ችግር ግን ግሃነም ከሆነችበት ወጥተህ ወደ አሜሪካ እንኳን በስም ገባህ።
    ሁሉም ያልፋል፣ እስከያልፍ ግን ያልፋል ይባላል።

  • @BietYenie
    @BietYenie 6 годин тому +51

    ሁሉም ቀስ በቀስ የእጁን ያገኛል እግዚአብሔር ሁሉንም ይፈርዳል በተለይ ለጆኖሳይድ ፈጻሚዎችና አስፈጻሚዎች

    • @TameratGutema
      @TameratGutema 6 годин тому +4

      በቀጥታ መናገር ነው የምን ማሸሞር ነው ?? ምድረ አጋሜ ለማለት የተፈለገው ግልጽ ነው። እነ ጩኸቴን ቀሙኝ

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 5 годин тому

      ​@@TameratGutemaምድረ ቆማጣ የበላይነሽ አመዴ ጉዳይ እምን ደረሰ ቆምጬው ????ዘር ማንዘርህን እያጸዳችላችሁ ነው ምድረ ቆማጣ አማራ ።

    • @Woineshet
      @Woineshet 4 години тому +3

      ​@@TameratGutema
      ወንድሜ እነዚህ እኮ የምድር ጉዶች የሀገሪቱ መዥገር ነቀርሣ ምንም የማያፍሩ ናቸው።

    • @blenasme7621
      @blenasme7621 4 години тому +4

      ​@@TameratGutemaታዬ ጨጎጊት ፊት ለመለመን በቃህ ላፈሰስከው ደም ሰይጣን አልከፈለህም?😂

    • @marsheta1374
      @marsheta1374 4 години тому +3

      ትግሬወቹ ናቸው የሚሳደቡት 😂 ምንም አያመጡም እንደ አህያ ከመጮህ በቀር ..የተሸነፈ ብዙ ይናገራል ..የተናቁ

  • @danbole1233
    @danbole1233 3 години тому +10

    እጅግ የተወደደ ምርጥ ንፁ ኢትዮጵያዊ። ዘረኝነት ያልተቀላቀለበት። ❤❤❤”ሀገሬ ኢትዮጵያ ሞኝነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ”

  • @SirajSiraj-c9l
    @SirajSiraj-c9l 3 години тому +20

    በእውነት ሰዎች ከመምህር ታዬ ጎን አለመቆም የህሊና ፀፀት ይከተለናል በእውነት ይህም ጊዜ ያልፋል ለማንኛውም አካውትህ ካለ ብትልክልን ብትለጥፍ ሀገር ያሉት ያቅማቸውን እዲያደርጉት

  • @workuzewdu8245
    @workuzewdu8245 Годину тому +9

    ወንድማችን መምህር ታየ ቦጋለ ይህንን ሁሉ ዋጋ እየከፈልክ ያለኽው ከዘረኝነት ነጻ ሆነህ ስለ ሰው ልጆች አንድነት እኩልነት መብትና ነጻነት ስለ እምዬ ኢትዮጵያ ስትል ስለ ሀቅ ስለሆነ የእውነት አምላክ እሱ የልብህን መሻት የልብ ቅንነትህን አይቶ አምላክ ይረዳህ ዘንድ ከልብ እመኛለሁ ::
    አንተን የሚነቅፍ ሰው ቢኖር እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠው ::
    አይዞህ ለጊዜው ፈተናዎች ቢበዙም ሁሉም ለበጎ ነውና ይህም ያልፋል ባቁአምህ ጽና : ተስፋ አትቁረጥ !
    አምላክ ምን ጊዜም ከተገፉት ጋር ነው :: እግዚአብሔርን ከፊትህ አስቀድም ታሪክ የሚቀይር አምላክ ነውና::
    ከጎንህ ሚልዮኖች አሉ !!
    በገንዘብ እንኩዋን መረዳት የሚችል ሰው ባይኖር በፀሎት ማሰብ ተገቢ ነው::

  • @nattyfetene
    @nattyfetene 33 хвилини тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይፈርዳል። እናግዘው ቤተሰብ የምንችለውን አንድ ብርም ቢሆን አደለም መቶ ብር ።

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 3 години тому +6

    አይዞህ ወንድሜ የሚቻለንን እንረዳሃለን ፣ ይህም ያልፋል ።

  • @freedom8691
    @freedom8691 37 хвилин тому +2

    I recently started watching your UA-cam videos, and I truly admire your knowledge and the way you explain history. It's rare to find someone who shares so much wisdom without seeking fame or money. I understand you're going through a difficult time, and I just want to encourage you to do what's best for you. People will always have opinions, but your knowledge is valuable, and many people
    appreciate it. I wish I lived closer so l could help more directly, but please know that your work is meaningful.
    Wishing you strength and better days ahead.

  • @Fanit118
    @Fanit118 Годину тому +3

    Brother you have a fear of God! As long as you have God, you will be fine. This shall pass. I can do my best to support you. Ayzon! In God we trust!!

  • @asefaeshete4987
    @asefaeshete4987 3 години тому +14

    እመቤቴ ማርያም ትርዳህ አይዞህ የኔ ወንድም።

  • @alomersemeter6287
    @alomersemeter6287 2 години тому +5

    የቦረናውን እርዳታ ፋይናንሻል ሪፖርት እስኪ ፖስት አድርገው?

  • @AynuAynu-t8d
    @AynuAynu-t8d Годину тому +2

    it is a blessing of helping this innocent citizen of Ethiopia

  • @Jojo-hr6fl
    @Jojo-hr6fl 3 години тому +7

    ወይኔ ኢትዮጲያዊው ታላቅ ሰው መ/ር ታዬ ቦጋለ እኔንንን ይህች አለም ለእውነተኞች ሆና አታቅም ግን አይዞህ የእኛ አንበሳ አንተ ከገለፅከው በላይ ስላንተ መልካምነት እኛ እናውቅሃለን ። የኛ ጀግና ከአሜሪካን ውጭ ሌላ ሀገር ያለን በምን መልኩ ለመላክ እንደምንችል ብቻ አሳውቀን ። ጀግናዬ በርታ እንዳይከፋህ የአድሪሱ ጉዳይ ከተስተካከለ አይደለም ላንተ ለቤተሰቦችህም የማንሆንበት ጉዳይ የለም አስፈላጊውን ሁሉ ለማድረግ ግን አንተ በተቻለ መጠን ትክክለኛ አድሪስ አሳውቀን ። ጀግናችን በርታ አይዞህ ። በክፉ የሚያይህ ይንኮትኮት ። ትምህርትህንም ትጨርሳለህ አይዞህ አንተ ብቻ ሰላም እና ጤና ሁን ። እንደጨለመ አይቀርም የታገልክበትን ውጤት ታያለህ ።

  • @hanageberemdhine9908
    @hanageberemdhine9908 57 хвилин тому +1

    እግዚአብሄር አለ አይዞህ አንተ መልካም ሰው

  • @FasilKefe
    @FasilKefe 6 годин тому +14

    አቅምቢኖረኝ ብረዳክ ደስይለኛል ያለኝ ነገር ቢኖር አምላክ ነው እግዚአብሄር ከቅን ልቦች ከደጋጎች ያገናኝክ በዘመንክ ላደረከው ለሀገር ውለታ ማንም ይቸገራል ግዜ ያልፋል አይዞክ ወንድሜ በርታ ሰው ሆኖ የሚቸግረው ያለ የማይመስለው አለ ሁላችንም የሆነውነው ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነክ ይሄን ግዜ ታልፈዋለክ

  • @adis-c6r
    @adis-c6r 7 годин тому +10

    ስንት ባለጌ እንዳለ ይሄን የመሰለ ውድ ኢትዮጵያዊ ላይ አፋቹን የከፈታቹ አንደበታችሁን ይዝገው የኢትዮጵያ አምላክ ክብር ይንሰችሁ ደ/ር ቦጋለ
    ስለእራስህ ይሄን ያህል ማስረዳት አይጠበቅብህም ኢትዮጵያዊ ያን እናውቅሀለን አግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

    • @hiyawatsibha4745
      @hiyawatsibha4745 7 годин тому

      Zm bel agobdaj...kezi belay ketafi ena laba ale...amara amara selal nw shintam😂😂😂

    • @marsheta1374
      @marsheta1374 6 годин тому +3

      ትግሬወቹ ናቸው የሚሳደቡት 😂 ምንም አያመጡም እንደ አህያ ከመጮህ በቀር ..የተሸነፈ ብዙ ይናገራል ..የተናቁ

    • @tigabuyaya9039
      @tigabuyaya9039 5 годин тому

      Lante mirtu lihon yichlal... Le'sintu miskin Ethiopiawi politics yemayakewn sew siyashebir endeneber slalderesebih ante atawkewm!

    • @hiyawatsibha4745
      @hiyawatsibha4745 4 години тому

      @@marsheta1374 egresh yeseber komata ...beka ye tigray telat hulu lenate wodaje nw adel...lenant mnm aybalm gifachuhn endiabzaw...ye dr abiyen edma yarzmlen bicha nw mibalw...gena bizu tayalachu

  • @Mamobiadgleng
    @Mamobiadgleng 3 години тому +8

    በተጋሩ የአዲስ አበባ ነዋሪ ባለ ሀብቶች ላይ ያቀረብከው ሀሰተኛ ትርክት አትርሳ አንረሳውምና

    • @Yentaf-k6s
      @Yentaf-k6s 7 хвилин тому

      አትርሳዉ
      እኛም ባለሀብቶቹ ያደረጉትን አንረሳዉም!!!

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 7 годин тому +10

    ጋሼ ታዬ አይዞህ እግዜር ይርዳህ

  • @husenjaa7617
    @husenjaa7617 3 години тому +4

    ሊደገፍ ሚገባ ጀግና ነው እንርዳው ኢትዬጵያውያን ለምግብና ሻይ እንኳን ግብዣ ብዙ እናወጣለን

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 7 годин тому +7

    ወገን ለወንድማችን ተባብራችሁ እርዱት

  • @eshetuaklilu6433
    @eshetuaklilu6433 2 години тому +2

    አሜሪካ ሀገር ያለ ዝቅተኛ ኑሩ የሚኖር ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ አለሁ ከሚል ባለፀጋ ይሻላልና ለወንድም ታዬ እንዲህ አይነት ርዕስ ሰጥቶ በሚዲያ ማቅረብ ነውር ነው ታዬ ቦጋለ ማለት ዝም ብሎ አይነት መምህር እንዳልነበረ በእውቀቱ የትም መድረስ የሚችል የተጠቀጠቀ የእውቀት አባት እንደሆነ እኛ አብረነው የሰራን ምስክሮች ነን ለሁሉም ጊዜ አለውና አሁን እንዲህ መሆኑ ቢያሳዝነንም ታዬ ለየትኛውም ችግር እጁን እንደማይሰጥ ሰለምናውቅ ነው። ታይዬ በርታ ይህም ያልፋል ከጎንህም ነን

  • @shumettefera6040
    @shumettefera6040 8 годин тому +14

    እውነት ነው ዘረኝነት ያላሸነፈህ በኢትዮጵያነትህ የማታፍር እና የማትደራደር አንተ ጀግናችነህ ሁለም ሠው ሊደግፍ ያሥፈልጋል

  • @tibebealemtsehay5274
    @tibebealemtsehay5274 4 години тому +3

    አይዞህ መምህር ታዬ ኢትዮጲያዊነት ዋጋ ያስከፍላል ትንሽ ግዜ ነው እንደኛ አይነቱ ከሁለት ብሔር ለተወለድነው በኢትዮጲያዊነት በመፅናታችን በብሔርተኞች ብንጠላም ፈጣሪ ግን የሀገራችን አንድነት እንደሚመልስልን ተስፋ አለኝ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን።

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 8 годин тому +12

    ሰላም ጋሽ ታዬ አይዞህ ፈተና ከተወለድን ጀምሮ እስከመጨረሻ አይለቀንም መበርታት ነው ጀግን እንረዳሃለን ሁላችንም ከችግር እስካለንበት የደረስነው ተረድተን ነው ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ጀግን እግዚአብሔር ሁሉንም ልንችለው ነው የሰጠን በፀሎታችን አንረሳህም ❤❤❤

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z Годину тому +1

    አይዞን ሁላችንም እንተባበር ❤❤ድል ለፋኖ የተቼገረን እንርዳ!!!

  • @Meselech-x7b
    @Meselech-x7b 8 годин тому +28

    እባካችሁ ለዚህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ድረሱለት።

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 5 годин тому

      ለዚህማ ቦምብ ነበር ማጉረስ ይሄ ቅል ራስ ዘምቢል አፍ እባብ ።ገና መቀመቅ ትወርዳለህ ቆሻሻ።

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 Годину тому +1

    እውነት ያለህ ሰው ነህ ! አይዞህ ! እግዚአብሔር ቅንነትህን ያያል !

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 2 години тому +4

    የስረ ፊቀድ ከለህ ለምን ከምፕን ለይ ገብታህ አትሰረም? ቤትም ብሆን ሩሜት ፈልጋህ ማየዝ ነዉ የምን ልማና ናዉ

  • @Jonie-uo4wj
    @Jonie-uo4wj 7 годин тому +18

    ጎበዝ ይህ ሰው እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው ልናግዘው ይገባል 🎉 ስጥ ይሰጥሀል 💰💰💰💰

    • @bisubisete7619
      @bisubisete7619 7 годин тому +3

      ስጥ ይሰጥሀል ደስ ሚል ነገር

  • @mpymelondy
    @mpymelondy 4 години тому +5

    Dear Taye, God bless you. You are truthful person. Your faith will save You. God will take care of you.

  • @MengistuLibsework
    @MengistuLibsework 7 годин тому +9

    እዉነት የኢትዮፕያ አምላክ ካንተ ጋር ነዉ ወገኖቸ እባካቹህ እርዱት

  • @mogeshalu1790
    @mogeshalu1790 Годину тому +1

    ማጣትን ለጠላትም አይስጠው ወንድሜ አይዞን!

  • @abuwelide121
    @abuwelide121 3 години тому +10

    ስለ እውነት መኖር ዋጋ የሚከፈልባት ሐገር ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሰላምሽን በቅርቡ ይመልስልን

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 3 години тому

      ያለው እኮ አሜሪካ ነው ኢትዮጵያ አይደለም።

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu Годину тому +7

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በዘርህ የማትመካ መስዋዕትነት ከፍለሀል ግን ቤተሰብህ ከጎንህ ቢሆን ደስይለኝ ነበር አይዞህ ጨለማው ይነጋል ዋናው ጤና ነው በርታ

  • @mulubzonh4200
    @mulubzonh4200 2 години тому +2

    ሁሉምያልፋል ወንድሜ አይዞህ የእዉነትአምላክ ከንተገርነዉ

  • @MediAbebe-l1e
    @MediAbebe-l1e 6 годин тому +8

    አይዞን ወንድም አለም 😢😢😊😊

  • @abuahmed6265
    @abuahmed6265 40 хвилин тому

    የኔ መልካም አባት አንተም ተስደሀል እንደ እኔ እኮ አገር ውስጥ መስለህኝ ነበር😢

  • @teshaleKefin
    @teshaleKefin 7 годин тому +42

    ለኢትዮጵያዊነት የተከፈለዋጋነውና እባካችሁን እንርዳው!!

    • @ሙሉነህበሪሁን
      @ሙሉነህበሪሁን 4 години тому +4

      @@teshaleKefin ድሀ እህት ወንድም አላችሁ ለነዛ እርዱ ምሳ በልተው እራት የማይበሉ ለነሱ እርዱ ።

    • @GizeM-BTime2b
      @GizeM-BTime2b 3 години тому

      ​@@ሙሉነህበሪሁንwe can help him. U don't have too.

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 3 години тому

      ​@@ሙሉነህበሪሁንአጋሰስ

    • @sebleyali7116
      @sebleyali7116 3 години тому

      ምቀኛ ኣንተ ራስህ ኣእጋሰስ እንረዳዋለን

    • @gfg4073
      @gfg4073 3 години тому

      ትክክል❤❤

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 9 годин тому +16

    እባካችሁ ለታዬ ድረሱለት ።

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 5 годин тому +9

    ላተ ይህ አይገባም ነበር ወነድማችን መምህር ታዬ አይዞህ ያልፋል በርታ አሁንም ጀግናነህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ 💚💛♥💚💛♥💚💛♥

  • @loveethiopia8132
    @loveethiopia8132 3 години тому +3

    የእውነት አምላክ ይፈርዳል ፣ ለከፈልከው ውለታ ሁሉ ሰው ባይከፍልሀ እግዚአብሔር ይከፍልሀል፤ አንተ የስብዕና ደህነት የለብህም ሀብታም ነህ ፣ የእውቀትም ፣ የማንም መደዴ ጎጠኛ በሶሻል ሚዲያ ገቢ ሀብት በሰካበተበት ዘመን አንተ ለእዚህ መዳረግ ቢያሳምም ፤ኢትዮጵያውያን እረ ወዴትነን ያለ ነው ????....ምነው አገራችንንም ጀግኖቻችንም አተን አገራችንን ለማንም መደዴ አንተው ጊዜ ሳያልፍ እንቃ
    አቶ ታዬን መደገፍ የአገር ውለታ አለመብላታ እንጂ ለእርሱ ችሮታ አይደለም።
    አይዞህ ወንድሜ ይህም ያልፋል የምትመኛተ የነገዋ ኢትዮጵያውያን ለማይት እግዚአብሔር ይርዳህ ይርዳን። 🙏💪💪💪

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 3 години тому

      "አገራችንን ለማንም መደዴ" ነው ያልከው? ቅዘናም! ወሬ ማውራትማ ትችሉበታላችሁ።

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 9 годин тому +11

    Dear Taye, be calm. God is with you. I pray for you.

  • @EtseSabek-f7l
    @EtseSabek-f7l Годину тому +1

    ጠንክር የእውነት ሰው ነህ አምላክ አለ

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh 2 години тому +1

    አይዞህህ የብዙ ኢቶዬጰያዊያን ወገኖችህን አስተያየት አይቻለሁ. ከጎንህ ናቸው ምንም ማለት አይጠበበቅብህም ኮሜንቲን አንብበው ወገኖችህ እየተናገሩልህ ነው ከሁሉም በላይ አምላክ ከጎንህ ነው።።።ሰው ነህ!!! ሰዎች አሁን ከጎንህ ነን አምላክ አ

  • @አለማወቅ
    @አለማወቅ 8 годин тому +11

    ታየ ቦጋለ በእዉነት ምርጡ ኢትዮጵያዊ ሰው እምንቺለዉን ብናረግስ አይ ቢኖረኝ የምሬን ነው

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 6 годин тому +5

    ወንዱሜ እግዚአብሔር ሀቅ ህን ያው ጣልህ

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 4 години тому +6

    Psycho begging Strategy 🤣

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 7 годин тому +3

    እንዲህም ለማለት ታላቅ ችሎታ ይጠይቃል ጎበዝ!🤔☝️🙏

  • @ሙሉነህበሪሁን
    @ሙሉነህበሪሁን 5 годин тому +11

    ሞኘህን ፈልግ ኢትዮጵያ ስንት ድሀ ጦሙን እያደረ ለአንተ እንደቆርቆሮ እየጮህ ብር ሊሰጥህ ሀሀሀሀሀሀ ሂድ ውሻ

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 3 години тому

      ሙሉ ብርሃን🍔🍟+ 🍺🍺🍺🍺🍺+🚬🚬🚬🚬🚬=🛌{😴😴 እራስህን ከቻልክ እንደረዳሃው እንቆጥረዋለን

  • @benai5241
    @benai5241 8 годин тому +8

    እንኳን እንዳንተ ያለ ታዋቂና ብዙ አስተዋፅዎ ለሀገርና ለትውልድ ያደረገ ምሁር የቤተሰብ ሀላፊ ኢትዮጲያዊ ቀርቶ ማንኛውም ሰው እርዱኝ ተቸግሬአለሁ ካለ በምንችለው አቅም ስንረዳ ቆይተናል ለወደፊቱም ቅን ልብ ያለው ሁሉ በዚሁ ድጋፍ ይቀጥላል !!! በረከትም ነው ..ሁሉ ያልፋል ..ለጊዜው ነው ..ጥሩ ሀገር ነው ያለኸው ..መልካሙ ሁሉ ይሁኖልህ!!! ተሳዳቢና ተራጋሚዎች እሰይ የምትሉ ችግር በቤታችሁ ይግባ ወይም ከድህነት አትውጡ እንዳልላችሁ ጥሩ አይደለም ብዬ ተውኩት😮 እንደግፈሀለን !!!በርታ ዋናው ጤና ነው

  • @getayeTegegne
    @getayeTegegne 9 годин тому +12

    መምህር ታዩ ቦጋለ ጀግና እውነተኛ እንወድሗለን የኔ አባት❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 8 годин тому +1

      ኢትዮጵን የነካ
      የለውም በረካ።
      የኢትዮጵያን ታሪክ በመራራ እውነት መፅሐፍህ ላይ አካፍለኸን ስታበቃ አንተ እራስህ ግን ከገዛ መፅሐፍህ እውቀት አልገበየህበትም።
      የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምን ያህል ቆሻሻ መሆኑን አንተው ነግረኸን አንተንም ጠልፎ ጣለህ።
      በጣም ያሳዝናል።
      😭😭😭😭
      ምስኪን መምህር ታየ ቦጋለ ሆይ ያለህን እውቀት እምቅ ችሎታህን ለሀገርህ ህዝቦች እያካፈልክ ተከብረህ መኖር ስትችል በፖለቲካ ቁማር መጫወት በመጀመርህ ይኸው መጨረሻህ ታላቅ ውድቀት ላይ ደረስክ።
      ይበልኝ የእጄን ነው የሰጠኝ የሚል ዘፈን ታወሰኝ።
      ወደህ የገባህበት ስለሆነ ቻለው መምህሬ።
      አይዞህ በቅርቡ የትራምፕ ጎርፍ ጠርጎ ወደ ኢትዮጵያ ሀገርህ ይወስድሀል።
      ከኑማ?
      😂😂😂😂

    • @hanantadisi4574
      @hanantadisi4574 4 години тому

      Awo yezerawun yachedal ged nw!​@@milionephrem489

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 Годину тому

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ መጨረሻህ እንዲህ መሆኑ ያሳዝናል❤

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu 5 годин тому +4

    ሰይፍን የሚያነሱ በሰይፍ ይጠፋሉ!!!

  • @SamsonGebrehawariat
    @SamsonGebrehawariat 6 годин тому +9

    አይ እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ ነህ በኢትዮጵያውያዊ ካባ የትግራይን ህዝብ ያስጨረስክ ደንቆሮ ዘረኛ ነበርክ አንተና መሰሎችህ ልመና ሳይሆን ንስሐ ነው የሚያስፈልጋቹ

    • @suzankahsay6673
      @suzankahsay6673 3 години тому +2

      ኣላህ የጁን ነው የስጠው ይሄ ፋንድያ😂😂😂

  • @Dan-id7ph
    @Dan-id7ph 33 хвилини тому +1

    Eseyyyyy አንተ ለማኝ የ ትግራይ ግፍ ነው ቻለው። ለማኝ ለማኝ ለማኝ።

  • @wondutanetse6472
    @wondutanetse6472 2 години тому +1

    ይህ አውሬ መንግሥት በትግራይ ህዝብ ላይ ጦርነት በከፈተ ጊዜ አንተ የዘመቻው አካል ነበርክ ነገር ግን ፅዋው ላንተም ተረፈ ። አሁን ምን ተሰማህ ? አንተ አሁን ስለቤተሰቦችህ እንዳሳሳብህ የትግራይ ህዝብም ከዚህ በላይ ነበር ጭፍጨፋ የተደረገበት ። የትግራይን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለብህ

  • @seidali8155
    @seidali8155 5 годин тому +7

    ወንድም ታየ አላህ ይስጥህ በርታ አተ ምርጥ ሰው፣ዘር፣ቀለም፣ሀይማኖት የማትለይ ጀግናነህ

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 6 годин тому +8

    ዘረኛ ትሉታላችሁ እንዴ ሁሉም ዘረኛ አይደለም እንዴ ዘረኛ ያልሆነ ማን አለ ማፈሪያ ሁላ

    • @meazabeyene8485
      @meazabeyene8485 Годину тому

      He is stupid idiot ye mehur denkoro yes zerga leba ye amara kiti kaltbko will neber 😂😂😂😂😂 aye egzbhir ☝️☝️☝️

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 8 годин тому +6

    የማያልፍ ቀን የማይነጋ ሌሊት የለም ። በሄድኩበት ሁሉ አላህ ይከተልህ ።

  • @TesfayeAddisu-t3f
    @TesfayeAddisu-t3f 2 години тому +1

    Dear Taye you are Ethiopan hero we are with you ❤

  • @efremtesfai6106
    @efremtesfai6106 7 годин тому +3

    ስው ስው ነው አምላክ ግን ከተበዳይ ጋር ነው ሁሉን ለማየት በጊዜ መቆየት 😂

  • @tilahunhaile6465
    @tilahunhaile6465 5 годин тому +2

    በልከለህ ደሰ የለኝ ነበር ግን ለባላደራው ከአነተ በጣም የተቸገሩ የለተ ጉርሰ ያጡ ሰለአሉ ለነሱ ላኩላቸውምን ወነደሜ አረ አየነፈም ገብህን አሰካህ ወጣህ ተምርቱን ተውው ደፈር

  • @firezerdebebe7254
    @firezerdebebe7254 6 годин тому +8

    መምህር ታዬ ቦጋለ ምርጥ ሰው አይዞህ ይሄ ቀን ያልፋል ሰው ሆኖ የማይፈተን የለም እባካችሁ መርዳት የምትችሉ እርዱት ፈጣሪ ይከፍላችኃል።

  • @ማረኝአምላኬ
    @ማረኝአምላኬ Годину тому +1

    አይዞህ ወንድሜ
    ሥራህ ሕያው ምሥክር ነው
    ስልክ ቁጥርህን ተውልን

  • @Jojo-hr6fl
    @Jojo-hr6fl 3 години тому +1

    የማያልፍ የሚመስለው ሁሉ ያልፋል ። ከጨለማው በኋላ የሚመጣውን አስደሳች ፀሐያማ ብርሃን ለሚቀይር አምላክ ሁሉ ይቻለዋል ። ምን አልባትም ማን ያውቃል ይህ ሁሉ መንገላታትህ በጎ ነገር ይዞልህ ሊመጣ ኢዮብን በመልካም የጎበኘ ፣ ዳንኤልን በአንበሶች እንዲበላ ያልፈቀደ ፣ ዮሴፍን በስደት በእስር ቤት ያልተዎ ይልቁንም በንጉስ ፈርኦን ፊት ግርማን አግኝቱ እንዲነግስ ያደረገ ፣ ዶኪማስን በጭንቀት ያልተዎ ፣ እስራኤላውያንን ከጭንቁ የፈርኦን ግዛት ነፃ ያወጣ ታሪክን ቀያሪው እግዚአብሔር ዛሬም ከአንተ ጋር ስላለ ልብህ ደስ ይበለው በጭራሽ እንዳታዝን ። አይዞህ ሁሉም ነገር ወደ በጎ ተለውጦ ታየዋለህ ። በጭራሽ ተስፋ እንዳትቆርጥ አደራ ።

  • @etsegenetlemma4898
    @etsegenetlemma4898 9 годин тому +8

    በርታ ወንድሜ የሚደነቅ ንፁሕ ሕሊና አለህ እናከብርሃለን

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 8 годин тому

      ኢትዮጵን የነካ
      የለውም በረካ።
      የኢትዮጵያን ታሪክ በመራራ እውነት መፅሐፍህ ላይ አካፍለኸን ስታበቃ አንተ እራስህ ግን ከገዛ መፅሐፍህ እውቀት አልገበየህበትም።
      የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምን ያህል ቆሻሻ መሆኑን አንተው ነግረኸን አንተንም ጠልፎ ጣለህ።
      በጣም ያሳዝናል።
      😭😭😭😭
      ምስኪን መምህር ታየ ቦጋለ ሆይ ያለህን እውቀት እምቅ ችሎታህን ለሀገርህ ህዝቦች እያካፈልክ ተከብረህ መኖር ስትችል በፖለቲካ ቁማር መጫወት በመጀመርህ ይኸው መጨረሻህ ታላቅ ውድቀት ላይ ደረስክ።
      ይበልኝ የእጄን ነው የሰጠኝ የሚል ዘፈን ታወሰኝ።
      ወደህ የገባህበት ስለሆነ ቻለው መምህሬ።
      አይዞህ በቅርቡ የትራምፕ ጎርፍ ጠርጎ ወደ ኢትዮጵያ ሀገርህ ይወስድሀል።
      ከኑማ?
      😂😂😂😂

  • @tekaligntaye5959
    @tekaligntaye5959 Годину тому

    በብዙ ነገር ከማይመቹኝ ሰዎች አንዱ ብትሆንም የአቅምምን ከማድረግ ወደ ኋላ አልልም።

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 4 години тому +1

    መምህር ታዬ አይዞህ ዘመኑ እና ትውሊዱ ሀቅን ስለማይወዱ ነው 16:57 እውነት በዚህ ዘመን ተቀባይነት ስለሌለው ነው መድኃኒዓለም ካንተ ጋራ ይሁን ፀልይ

  • @tadesse1560
    @tadesse1560 3 хвилини тому

    ስልክ ቁጥር

  • @GetachewKirkos-f9s
    @GetachewKirkos-f9s 7 годин тому +6

    ንፁህ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን እንወድሀለን ❤❤❤

  • @tarikuelias4323
    @tarikuelias4323 7 годин тому +5

    የእውነት ፈጣሪ ይርዳህ

  • @Spurgeo
    @Spurgeo 2 години тому

    Ethiopia is already failed country. Stop fighting for dumb people and stand for your family...

  • @mulugetagirmaydesalegn1827
    @mulugetagirmaydesalegn1827 Годину тому

    እ/ርም እኛም ከጎንህ እንቆማለን አይዞህ

  • @Niceertube-h3v
    @Niceertube-h3v 2 години тому +1

    አንተ ባለጌ ፍቅር ,ሰላም ትእግስት ቦጎነት ምን ታዉቃለህ አንተ ዘረኛ ዘር እየመረጥክ ስም የምታጠለሽ መሰሪ በመሆንህ ገና ትዋረዳለህ።

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 Годину тому

    የድግል ማሪያም ልጅ ቀድሞ ይድረስልህ አይዞህ ወንድሜ ይሄም ያልፋል ተስፋ አትቁረጥ

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 3 години тому +4

    አወይ የሰው ልጅ ሰው በመሆኑ ያሳዝናል። ከሁሉ በላይ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይድርስልህ ።

  • @SileshFesfn
    @SileshFesfn 6 годин тому +5

    እግዚአብሔር ይርዳሕ

  • @challageletu2816
    @challageletu2816 Годину тому

    የጎዳናንም ጉድ ፈጣሪ ያሳየን!

  • @IrUer
    @IrUer 7 годин тому +3

    እባክህ ተስፋ እንዳትቆርጥ ወንድም አለም አላህ አፈያህን ይስጥህ አይዞህ