እውነትም ያስፈራ መጨረሻው ዘመን ይሄን ጉድ አሰማን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @user-mj4jz8ri8t
    @user-mj4jz8ri8t Рік тому +53

    ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ከእነቤተሰብህ። ስለእነኚህ ጳጳሳት ቃላት የለኝም ጌታ ይቅር ይበላቸው። መአት በዚያች አገር የመመወርደው በእነሱ ምክንያት ነው።

    • @kebera2636
      @kebera2636 Рік тому

      በትክክል

    • @nigstaradom8368
      @nigstaradom8368 Рік тому

      እውነት ነው ትክክል

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 Рік тому +2

      አንተ ማነህ ፈራጁ?

    • @nigstaradom8368
      @nigstaradom8368 Рік тому +1

      @@tizibt6026 እውነት ነወ የሚታይ አይደል እነሱ ቢያውግዙ ኖሮ ይሄ ሁሉ መከራ ላይ አገሪቷ አትገባም ነበር እነሱ እኮ ናቸው የጦር ጎሳሚውች ፖለቲከኛን የሚያስንቅ ስራ እኮነው የሚሰሩት የነሱ መክሊት ህዝብን አገርን የማዳን ስራ ነው ስራቸው እግዚአቤሔር ምህረት ያምጣልን

    • @lemlemtigray8788
      @lemlemtigray8788 Рік тому +1

      አሜን🙏🏽☮️🙏🏽

  • @Peaceful8181
    @Peaceful8181 18 днів тому

    ተስፊሽ እውነት የእውነት አምባሳደር: እድሜና ጤና ይስጥህ:: ተባረክ‼️🙏

  • @tesigekassa3423
    @tesigekassa3423 Рік тому +41

    አንተ የሃቅ አባት እ/ር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤ መንገድህ ሁሉ የሰላም ይሁንልህ አሜን።

    • @ግጥምንበምስል
      @ግጥምንበምስል Рік тому

      ሽንት ጠጣህ ላቡስ ይጣፍጣል 😅😅😅 ጀዝባ ብቻ

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 Рік тому +1

      ሃቅ ምንድነው ሰውን ማማት?

    • @tsadkangebru6765
      @tsadkangebru6765 Рік тому

      ሐቅ ማለት ቂምህን አትርሳ ብሎ ሐይማኖት መበጥበጥ ነው?

    • @Shewaye991
      @Shewaye991 Рік тому +1

      ተሳዳቢ አይመረቅም አንተም የማትረባ ነህ

    • @ግጥምንበምስል
      @ግጥምንበምስል Рік тому

      @@Shewaye991 አረ ባክህ አንተ አደንዛዥ መናፍቅ ገና ምን አየህ ኦርቶዶክስን ስትነካ ባናትህ እንተክልሀለን ሽንታም ዝም ብለህ ሽንትህን ጠጣ እንከፍ

  • @ጓልወየንቲትግራይትግራይ

    ተስፍሽይ ሙለ ስው በእውነት አንተ የውልደች እናቴ ትባርክ 🙏🙏🙏

    • @Chereka203
      @Chereka203 6 місяців тому

      🦮🦮🦮🦮🦮🦮🧠🧠🧠🧠🧠🧠💩👹🦧🦧🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱☠️🦴🤧💀🦷🐭🐁👎🐕

  • @yonastesfaye3178
    @yonastesfaye3178 Рік тому +27

    የሚገርም ትንተና ነው። ፈጣሪ አድሎሃል።

    • @Chereka203
      @Chereka203 6 місяців тому

      👹💩🧠🦮🦧🥱☠️🐕🦴🤧💀🦷🐭🐁👎🦍

  • @tdfhoney9161
    @tdfhoney9161 Рік тому +17

    _ተስፍሽየ መዓረይ ስንወድህ እኮ እውነታውን ስለምታቀርብ በንበረን የጨላማ ግዜ ባደረከው ድምፅ ሁሉ ክበርልን በትግራዋይ ልብ ገብተሃል አባቴ ወደፊትም ብዙ እውነታውን እንጠብቀሃለን ይሄ ተካሉ ስኖዶስ ኢ/ያ ያሉ አጋልጣቸው። ደሞ አያፍሩም አባቶች ነን ይላሉ ከናንተ መንፈስ ቅዱስ ከራቀ እኮ ቆይቶዋል_

  • @ማክዳ-ወ9ዀ
    @ማክዳ-ወ9ዀ Рік тому +23

    እነዚህ እኮ አባቶች አይደሉም ካድሬ ሚሊሻ ናቸው ። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ሲኖዶሱን አጽዱ ።

    • @Zinasedemesa21
      @Zinasedemesa21 Рік тому +1

      አጨብጫቢ

    • @tsadkangebru6765
      @tsadkangebru6765 Рік тому

      ዮናታንን ወይስ እዩጩፋን ,እስራኤል ዳንሳን ማናቸውን እናስገባልህ አፅድተን

    • @Shewaye991
      @Shewaye991 Рік тому +1

      ይቅር ይበላችሁ ቢያንስ በዕድሜአቸው መከበር ነበረባቸው የሚያዋርድ ዘር ይስጣችሁ

  • @temesgenhaile5853
    @temesgenhaile5853 Рік тому +21

    የማታ የሀቅ እንጀራ ይስጥህ ተስፍዬ ።

    • @SuperMakasha
      @SuperMakasha Рік тому +4

      😅ሀቅ ይነቅህ አንቸስ አሁን ምን እያደረግክ ነው?"ወራዳ ጦርነቱን የጀመሩት እነርሱ እንጂ ቤተክህነት አይደለችም የበላ ይለፈልፋል ሌባ መረጃ እንደ አንተ ካለ አንገቱን ቢቆርጡት አሩ ከሚታይ ሰው አንፈልግም አንተ እንደተከታተልክ እኛም የሆነውን ሁሉ ተከታትለናል ታጣቂ ወሮበላ😂😂😂

    • @mayakiyatube4276
      @mayakiyatube4276 Рік тому

      😭😭😭 ከዚ በላይ ምን መረጃ ይሰጣችሁ

    • @Chereka203
      @Chereka203 6 місяців тому

      🐕‍🦺🥱🦧👹🧠🦮🦍🦴☠️🐕👎🐭🦷💀💀🤧

    • @Chereka203
      @Chereka203 6 місяців тому

      ​@@SuperMakashaቁመቱ የተረገመች ጃርት ያሕላል በጣም ቆሻሻ ሰዉ ነዉ

  • @getachewzinabuzinabu9274
    @getachewzinabuzinabu9274 Рік тому +19

    ተስፍሽ ዘርህንና ዘመንህን ይባረክ🙏

    • @Chereka203
      @Chereka203 6 місяців тому

      👎👎🐁🐭🐭🦷💀💀🤧🤧🦴🦍🦮🧠👹👹🦧🥱🐕‍🦺

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Рік тому +21

    ተስፍሽ እግዚኣብሄር እድሜ ጤና ይስጥህ በልጇችህ እየተደሰት ኑርልኝ 1000 ኑርልኝ ከጤና ጋር

    • @ግጥምንበምስል
      @ግጥምንበምስል Рік тому +1

      አታስብ ገሀነም አብራችሁ ሺ አመት ትኖራለህ😅😅😅 አንተ መጋዣ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Рік тому +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ውሸት እኮ እንዲ ናት እፍረት የላትም 1000????? የት ነው የሚሸጠው እንገዛለን ይህን ያህል ማስተዋል ስለተሳናችሁ ከውሸት ጋር ከበሮ እየመታችሁ ትዘፍናላችሁ ??? እስኪ የሰው ልጅ 1000 አመት ይኖራል ብላችሁ እራሳችሁን ለምን አትጠይቁም እሱም እንዲ ማስተዋል ስለሌላችሁ ይቀባጥራል እግዚአብሔርን የሚያውቅ እንዲ አያመሰግንምም አይመርቅምም ወንድሙን የሚሳደብን እግዚአብሔር ይቀጣዋል እንጂ አይምረውም በወንድማማቾች መሀል ፀብን የሚፈጥር እርሱ የተረገመ ነው ይለናል ቃሉ

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 Рік тому

      ​@@ግጥምንበምስልእውነት ያናግርህ አንተ ነህ ተባረክ መባል ያለብህ

    • @Zinasedemesa21
      @Zinasedemesa21 Рік тому

      ቱሪ

  • @almaza2692
    @almaza2692 Рік тому +35

    Thank you for standing for the truth. God bless you 🙏

  • @ejigayehubeyene7794
    @ejigayehubeyene7794 7 місяців тому +1

    ተስፊሽ የኔ ጌታ ለእውነት የቆምክ እውነተኛ ሰው ነህ ። ሌላውን ትተህ ቅዱስ አባታችንን አቡነ ማትያስን ስልጣናቸውን ሁሉ ቀምተው አዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን ሁሉ ቀምተው ያለምንም ስልጣን አስቀርተዋቸዋል። በጣም ብዙ ጉድ አለ።።። ተስፍሽ አይዞህ በርታ

    • @Chereka203
      @Chereka203 6 місяців тому

      🧠👹🧠👹🧠👹🧠👹🦧🐕‍🦺🐁🦴🦴🐁🐕‍🦺🦧👹🧠🧠🦮🦮🐕👎🐭🦷💀🤧🤧🥱

    • @Chereka203
      @Chereka203 6 місяців тому

      🐕‍🦺🐕‍🦺🐕‍🦺🐕‍🦺🐕‍🦺🐕‍🦺🐕‍🦺🐕

    • @Chereka203
      @Chereka203 6 місяців тому

      👹👹👹👹👹👹🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🪰🦍🪰🦍🏴‍☠️🦍☠️

    • @Chereka203
      @Chereka203 6 місяців тому

      🏴‍☠️🏴‍☠️🏴‍☠️🏴‍☠️🏴‍☠️🏴‍☠️🏴‍☠️🏴‍☠️🏴‍☠️🏴‍☠️🏴‍☠️🏴‍☠️🏴‍☠️🏴‍☠️☠️☠️☠️☠️☠️☠️☠️☠️☠️🤧🤧🤧🤧🤧👹👹👹🐕🧠🦮👎🦷🦷💀🥱🐕‍🦺🕊🦴💩

  • @esayastewodros8152
    @esayastewodros8152 Рік тому +23

    ተስፍሽ ፈጣሪ አንተንና ቤተሠቦችህን እድሜና ጤና ይስጣቸ ለሃቅ የቆምክ ንጹህ ልብ የለህ ልዩ ሰው ነህ አደንቅሃለሁ

  • @አብሳላት-ገ4ተ
    @አብሳላት-ገ4ተ 11 місяців тому +3

    የተዋህዶ ጠላቶች በዙ አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ህዝብህ አድን ተዋህዶንም ባርክ አንድነትን ስጠን መከፋፈልን አጥፋልን

  • @almazmengesha9651
    @almazmengesha9651 Рік тому +16

    ተስፍሽ በእዉነት ኽርስትና ማለት እንዳንተ ሐቅን የሚመስክር ነዉ እና ጌታችን መድሐኒአለም ካንተ ጋር ይቁምልህ ወንድሜ ተባረክ🙏🙏🙏🙏

  • @elizabethmengistu2382
    @elizabethmengistu2382 Рік тому +33

    God bless you my dear brother for standing up with the truth❤

  • @ramamehretab2065
    @ramamehretab2065 Рік тому +7

    ኣቃልዓዮ እት ሓቂ ኩሉ ክፈልጦ ፡ክብሪ ይሃብካ

  • @tefetawit1
    @tefetawit1 Рік тому +8

    TST you always stand for TRUTH
    Respect!!@

  • @LaboMastery
    @LaboMastery Рік тому +17

    May God bless you Tesfish, #TSTAPP, for exposing the truth.

  • @AlemMimi-gg5nd
    @AlemMimi-gg5nd Рік тому +3

    ትክክል ነው ወንድሜ ግን ይቅርታ ከሁሉም ይበልጣል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

    • @negasiyoh6959
      @negasiyoh6959 Рік тому +1

      እውነት ነው ግን ለይቅርታ ደግሞ እውቅና ወይም ይቅር በሉኝ ተፀፀቻለሁ ማለት ይቀድማል፡፡ ክብር ለዜጎች ከኣገር በፊት

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe6216 Рік тому +35

    _ወንድማችን ኣንዳንተ እውነተኛ ሶው ያብዛልን ይገርማል ለሁላችን እውነት እንድንናገር እግዚአብሔር ይርዳን_

  • @LeakeGebremaryam
    @LeakeGebremaryam 4 місяці тому

    ተስፍሽ እድመና ጥና ይስጥህ ተባረክ በጣም ኣድናቅህነኝ በትግራይ የተፈፀመ ጆነሳይድ በመግስትም በማህበረ ቁድሳንም የኣንድኣንዱን ደኩመት በመያዝህናለኡነት የቆምክ የቁርጥ ልጅ ነህ እንወድሃለን እናክብርህ ኣለን በርታ

  • @robs5120
    @robs5120 Рік тому +29

    8ሺህ ሰው አይቶታል ቪዲዮውን 1 እንኳን comment የለም የእውነት ምን እየተካሄደ ነው እግዚአብሔር አንተ ፍረድ🤕 የንፁሃን የትግራይ ደም ይጮሃል ደሙ ይፋረዳችሁ😢

  • @akberetplaisant3199
    @akberetplaisant3199 Рік тому +17

    ተስፍሽ ተባረክ ከእውነት አያርቅህ "እውነት " የህይወት ሰፊ መንገድ ናትና ተኰራርተህ ሂድባት።

  • @mimtes514
    @mimtes514 Рік тому +24

    God bless you Tes
    I’m not Tigray I stand with Tigray people

  • @Simba-karumba
    @Simba-karumba Рік тому +8

    እግዚኣብሄርን እድሜና ጤና ይስጠህ ተስፍሽ፣

  • @TesfayGebreslassia
    @TesfayGebreslassia Рік тому +9

    እግዛብሄር ይስጥህ ሁሌ እውነትእያወራህ ኑርልን🥰🥰🥰

  • @zebideruguangua4351
    @zebideruguangua4351 Рік тому +11

    እግዚአብሔር ያክብረህ ወድማችን
    ለእውንተኛ መቀሙህ እናመሰግናለን🙏🏼❤️!!

    • @Chereka203
      @Chereka203 6 місяців тому

      🐭🐭🦷💀🤧🦴🐕☠️🥱🦧🦮🧠💩💩👹👹👹👹👹👹

  • @RedSeaEri
    @RedSeaEri Рік тому +5

    🎉ተስፊሽ የኡነት ኣባት

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria 6 місяців тому

    ተስፍሽ እግዘብሔርን ሃብተነብስና ሃብተስጋ ያብዛልህ እድሜ ዘመንህ ይበረክ

  • @pate840
    @pate840 Рік тому +15

    ገረመን በነዚህ ሰዋች እጃችንን አፋችን ላይ ጫን ተገርመንም እግዚአብሔር መልስ ይሰጥ ዘንድ እንፀልያለን ። የመስቀል ስር ቁማርተኞች ናቸው እነዚህ ።

    • @abnetnigatu-zp9ec
      @abnetnigatu-zp9ec Рік тому +1

      መንጋ ነህ መንጋ ስትሆን ማንም ይነዳሀል አንተ የራስህ ጭንቅላት የለህም አጨብጫቢ ነኝ የሚለውን ዘፈን መርጪልሀልሁ

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 Рік тому

      ​@@abnetnigatu-zp9ecውይ ተባረክልኝ

  • @amareyohannes3730
    @amareyohannes3730 Рік тому +6

    ኡነት ስለአጋለጥክ ፈጣሪ ይባርክህ የእነዚህ አባቶች ነን የሚሉት ተንኮል አናክፋት ስታዘብ ኦርተዶክስ የሚባል ሐይማኖት አሰጠላኝ።

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Рік тому +2

      የሕዝን ሓወይ፡ ኦርቶዶክስ ናይ ክርስቶስ ኢልካ ዲካ ወይስ ናይዞም ጳጳሳት ኢልካ ትኽተሎ፡ ብሰብ ትምራሕ እንተኾንካ ውን እቶም ካብዞም ጳጳሳት ዝዓብዩ ሊቀ ጳጳስ ኣቡነ ማትያስ ክትርኢ ይግባእ ግን ንሰብ ምኽታል ጌጋ እዩ ንክርስቶስ ተኸተል፡ ኦርቶዶክስ ናይ ክርስቶስ እንበር ናይ ጳጳሳት ኣይነበረን እንበር ከሓድቲ ደኣ ካብ ይሁዳ ጀሚሩ ኔሮም እንድዮም ኦርቶዶክስ እምነት ግን ኣሎ ህያው ኮይኑ።

  • @alganeshberhie1249
    @alganeshberhie1249 Рік тому +11

    We love you so much brother 💕⛱️💕

  • @natsanetfkir1482
    @natsanetfkir1482 Рік тому +5

    እግዛብሄር እንደአንተ ኡነተኛ ሰው ያብዛልን ዘርህሁሉ ይባረክ

    • @Chereka203
      @Chereka203 6 місяців тому

      🤧💀🦷🐭👎🐕☠️🦴🐁🐕‍🦺🦧🦧👹👹🧠🧠🦮🦍

  • @magdarodriguez6778
    @magdarodriguez6778 Рік тому +11

    Thank you brother, to stand with the truth. God bless your family and you❤❤❤

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 Рік тому +1

    ህፃን ጳጳስ የሚመራት ቤተክርስትያንና ሲኖዶስ

  • @jossi2794
    @jossi2794 Рік тому +3

    The right man thanks for sharing ❤

  • @rahwag.6888
    @rahwag.6888 Рік тому +6

    የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክብርዋን የሚያዋርዱ ፖፖስ መስለው ጀኔራሎች በውስጡዋ ይዛ ሰው ሐይማኖቱን እንዲጠራጠር አድርጋለች
    ከ መንበሩ ሰላማ ጎን ነኝ❤️💛
    እናመሰግናለን

  • @tessalene4832
    @tessalene4832 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለኢንፎርሜሽን ዘመን እንደ ድሮ ታሪክ የሚያዛቡበት ወቅት አይደለም። ሁሉም አውሬአዊ ጥፋታቸው በመረጃና በማስረጃ ለዘለአለም ለታሪክ ተቀምጣቷል።

  • @helentewolde9116
    @helentewolde9116 Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተስፍሽ ከሃቅ ጎን ስለቆምክ እነዚ ሰዎች ስለጤንነታቸዉ እጠራጠራለዉ ፡እኔ ኢትዮጰያ ብኖር በፍፁም ወደነዚ ሚመሩት ቦታ አልገኝም ሃይማኖቴን በልቤ ይዤ ቤቴ ነበር እማመልከዉ ።

    • @ግጥምንበምስል
      @ግጥምንበምስል Рік тому

      የትኛው እግዚአብሄር አውሬው 666 ተስፍሽ እኮ አውሬውን ነው የሚየስመልክህ አውሬውን

    • @almazeyasu7388
      @almazeyasu7388 Рік тому

      ​@@ግጥምንበምስልente nachu ko 666 lela aydlm 😊

  • @ይከኣሎሓጎስ
    @ይከኣሎሓጎስ Рік тому +5

    ተስፍሽ በመረጃና በመርህ ቆመህ ስታሳይ እንዴት እንደምወድህ። ብእውነት የመርህ ሰው ነህ።

  • @MrsLulit
    @MrsLulit Рік тому +2

    Egziabher yibarkh sile unet mekomh 🙏🙏🙏

  • @elizahalfom2193
    @elizahalfom2193 Рік тому +9

    God bless you brother 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ Рік тому +4

    ወይ ተስፍሽ ለእውነት መኖር እንዴት ደስ ይላል ተባረክ

  • @1995mwa
    @1995mwa Рік тому +3

    As always very fair person. Thank you my friend.

  • @TeweldeMahari
    @TeweldeMahari Рік тому +1

    ተስፍሽ ልዩ ሰው ለሓቅ የቆመ ፈጣሪ የባረክህ ነህ ለዘለዓለም ኑር።

  • @eyuman3710
    @eyuman3710 Рік тому +8

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን

    • @mek20897
      @mek20897 Рік тому

      የካድሬ፡አባቶች፡የፋኖ፡አባቶች፡በረከት፡ይቅርብሽ፡ከሀቅ፡መቆም፡ያዋጣል፡ከዘር፡

    • @BHRN.TG.12.19.
      @BHRN.TG.12.19. 11 місяців тому

      አሜን በረከታቸው ይደርብን❤

  • @selamnokrach2842
    @selamnokrach2842 Рік тому +9

    God bless you and you family 🥰🙏

  • @samsonnegashtesfazgi8239
    @samsonnegashtesfazgi8239 Рік тому +6

    እ/ር ይባርክህ ወንድሜ

  • @muluBerhe-s3k
    @muluBerhe-s3k Рік тому +1

    ተስፍሽ ምን ባደርግህ ይሻለኛል እንዳተ ኣነት ሰው በመጥፋቱነው እዝይላይ የደረስነው በጣም ነው እማከብርህ ወንድሜ❤❤❤

  • @yemedanken7539
    @yemedanken7539 Рік тому +5

    ❤❤ ተስፍሽ ምን ልበልህ ለእኔ ጀግናዬ ነህ 🎉🎉ለምን መሠለህ ከእውነት ጋር ስለቆምህ ነው ።

  • @hoorevents751
    @hoorevents751 Рік тому +3

    I appreciate you brother u are absolutely. Correct ❤

  • @የሱስፍቕሪዩ
    @የሱስፍቕሪዩ Рік тому +3

    True very true, stay blessed brother🙏

  • @medhindebas5003
    @medhindebas5003 Рік тому +3

    Thanks 🙏 Tesfish for showing as the truth as usual.God bless you my brother.

  • @Sanysany-y2t
    @Sanysany-y2t Рік тому +6

    ተስፍሽየ ትለያለህ 🙏🏻❤️የነዚ ሰይጣኖች ጉድ ተነግሮ ኣያልቅም ምድረ ኣውሬ እኔ ሚያሳዝነኝ በነዚ ብልግና ሃይማኖታችን መርከስዋ ነው ብቻ ልብ ይሰብራል💔😭

    • @ግጥምንበምስል
      @ግጥምንበምስል Рік тому

      እባብ ወያኔዎች ኦርቶዶክስ ታቃጥላቸዋለች የሲኦል ደጆች ስለሆናችሁ አጋንንቶች ሽንቱን ገዝተህ ጠጣ

  • @semeregebre2835
    @semeregebre2835 Рік тому +1

    መቸም ከዛ ሁሉ ከደረቀው እንጨት ኣንድ እርጥብ ኣይጠፋም ።
    activist Tesfaye ልናመሰግነው ይገባል። ክብር ለሚገባው ክብር መሰጠት ይገባል።

  • @lemlemtigray8788
    @lemlemtigray8788 Рік тому +6

    Absolutely true from the beginning you stood by the people of Tigray and at the end of the day truth is going to come out thanks to you for being dedicated to be the voice God bless you and your family 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💕💕💕

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 Рік тому +6

    ተስፍሽየ እግዝአቢሄር ይባርክህ ከመጀመርያ ኡነት ስትሸፈን የገለጥካት ውድ ወንድማችን ነህ ለተጨቆኑ ህዝቦች ድምፅ ነህ ጎንበስ ብለን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @yonasbrhane2024
    @yonasbrhane2024 Рік тому +17

    እውነተኛ የእምነት አባቶችን ማጣታችን ያሳዝናል::

    • @abebechimbae7252
      @abebechimbae7252 Рік тому

      በጉሬብት ጦጰያ ነው አውነታኞ ኣባት የሌሉ አንጂ በትልቅዋ ትግራይ ግን አውነተኞ ኣባቶች ማአት አሉን ተመሰገን ከነዝህ የለዬን አግዛብሄር አልል

    • @Tigist-ww4gn
      @Tigist-ww4gn Рік тому

      Betam 😢😢😢

  • @warrior5847
    @warrior5847 Рік тому +9

    The truth will set you free❤❤❤

  • @ትግራይዓደይመዓረይ

    ሙሉ ሰው ተስፍሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት

  • @nigusgeberyesus8195
    @nigusgeberyesus8195 Рік тому +2

    ተስፊሽ እንኳን ደህና መጣህ

  • @peace-x9s
    @peace-x9s Рік тому +10

    ፈጣሪ ደግሞ ደጋግሞ ይባርክህ ወንድም ተስፊሽ አሜን፡

  • @Makida-j2w
    @Makida-j2w 11 місяців тому

    ወነድሜ ፈራጁ ለድንግል ማርያም ልጅ እንሰጥ እኛ የራሳችንን ሀጥያት አሰኪ እንመልከት ፍርድ የሱነዉ ወቃሸም ለ ልዑል እግዚአብሔር ብቻ እንተወው

  • @tsegamezgebu4429
    @tsegamezgebu4429 Рік тому +8

    May God bless you for your truth testimony 🙏

  • @lenchotulutube7219
    @lenchotulutube7219 Рік тому +1

    Nice analysis

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 Рік тому +5

    You Always been humanity thank you brother 🙏 for you been Always voice for voice less people tigray God bless you Amen 🙏🙏🙏 truth Always behind shining 🙏 ✨️ kipp going brother we love you God bless you protect you from those evil eyes Amen 🙏🙏🙏

  • @hiwetgirmay4187
    @hiwetgirmay4187 Рік тому +2

    Egziabger zemenh ybarek tdarh ljochh ybareku

  • @gebremichaelgebru5538
    @gebremichaelgebru5538 Рік тому +3

    ተስፍሽ ዘርህንና ዘመንህን ይባረክ🙏እግዚኣብሄርን እድሜና ጤና ይስጠህ ፣ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን::

  • @ኪያየአቤሌ
    @ኪያየአቤሌ Рік тому +7

    አንተ መልካም ክብር ይስጥህ ወንድሜ ❤❤

  • @ARHADTUBE
    @ARHADTUBE Рік тому +4

    እውነት አንተ ግን ወደ እውነት የሚታደርገው ጉዞ ጥሩ ነው። ቀጥልበት መንገዱ የእውነት እስከ ሆነ 🙏

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Рік тому +1

    ተባረክ ዎንድሜ ተስፍሽ ። እናመሰግናለን ከነመረጃ ስለምታቅረብልን

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Рік тому +5

    እኔ ተስፍሽ ቃለ የለኝም ላንተ የሚሆን ! ውሸታቸውኮ አደከመን ግን እግዚአብሔር ቤቱን ያጠራዋል አይቀርም እድሜ ይስጠን ብቻ !

    • @ግጥምንበምስል
      @ግጥምንበምስል Рік тому

      ሰይጣን ቃል የለውም የተስፍሽን ሽንት መጠጣት ብቻ😅😅😅

  • @temesgentesfaye6316
    @temesgentesfaye6316 Рік тому

    ዐ እባካች የአቡነ ጼጥሮስ ቃለመጠይ የትግራይ ሕዝብ በኤድስ በሽታ ያለቀ ሕዝብ ነው ያሉትን ሊንክ ያለው ላኩልኝ

  • @dancingenergies9026
    @dancingenergies9026 Рік тому +6

    The truth shall free the people

  • @ማክዳ-ወ9ዀ
    @ማክዳ-ወ9ዀ Рік тому +1

    የኢትዮጵያ ሲኖዶስ ሚሊሻ ጳጳስ ነኝ ባዮቹን ካልነቀለ ሰላም አይኖርም።

  • @ግብራዊሞሳንሰማእታትና

    Thanks brother you are doing honest job! you are always correct. the truth will let you free.

  • @ejigayehubeyene7794
    @ejigayehubeyene7794 Рік тому

    ተስፊሽ እግዚአብሔር ዓምላክ ካንተ ጋር ይሁን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ሁሉም ያሳዝናል ግን ያልፋል ።

  • @ghideibelay4267
    @ghideibelay4267 Рік тому +6

    እውነቱን ለመስማት ተስፍሽን ማዳመጥ ለኡነት የቆመ እግዚአቢሄር ይጠብቅህ 🙏

  • @mayakiyatube4276
    @mayakiyatube4276 Рік тому +1

    ጠቁመን ብናስይዛቸው🤔,
    የመንግስት ተላላኪ ነን አሉኮ 😭
    ኧረ አልቅሱ ፖፖሳት ኧረ ይቅርታ ጠይቁ😭
    🤔 መሀሪ ነው እኮ ፈጣሪ ይምራቸዋል።

  • @mulenegasi6230
    @mulenegasi6230 Рік тому +6

    ❤❤❤❤፡ ተስፊሽ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ጸጋ የብዝሃልህ ዕድመ ይስጥህ ፡ኡነትህ,ነው እነት፡ወይም ሓቅ መናገር ማለት መጀመሪያ ማንኛው ሰብ ለራስህ ነው ሃርነት ታገኛለህ፡ ደስትኛ ኮንክ ደሞ ትተኛለ ።

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 Рік тому +1

      ምድረ ቀባጣሪ በሰው ሃይማኖት ገብታችሁ የምትዘባርቁ

  • @fregoitom6568
    @fregoitom6568 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ selam ❤️ hawey ❤️ ❤️ ❤️

  • @hlnamedia1111
    @hlnamedia1111 Рік тому +2

    ተስፍሽ እባክህ ኣንድ ቀን በስልክ ደውየ ኣድናቆቴ ልገልጽልህ እፍልጋለሁ ❤ በዚህ ዝምን ኣንተ ለብቻህ መንግስተ ስማይ ይምትገባ ነው ሚመስለኝ❤❤

  • @MangisteabAdane
    @MangisteabAdane 7 місяців тому

    ተስፊሽ ኢግዝአብሔር ኢድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @tesfaldetbocure6079
    @tesfaldetbocure6079 Рік тому +8

    Great job Tesfish, May god bless you for standing for the truth 🙏🏿

  • @FELEKEMAMO-m4n
    @FELEKEMAMO-m4n 11 місяців тому

    ፖሎትከኞችና ዘረኞች መሆናቸውን ሳላዉቅ ይደግፋቸዉ ነበር የእግ/ር ፀጋ ይደርብህ።

  • @hagoskahsay7266
    @hagoskahsay7266 Рік тому +4

    እ/ር ይባርክህ ወንድሜ ለእውነት የቆሞ ሰው

  • @KnightgoBG
    @KnightgoBG Рік тому

    ተስፍሽ ተባረክ እነዚህ ክፉዎች እግዚአብሔር የጠላቸው ጳጳስ ነኝ ባይ በትግራዩ ጦርነት ክፋታቸው ተጋልጧል የኢትዮጵያ ሲኖዳስ ፓትርያርኩ ውጪ የንፁሃን ደም አለባቸው እግዚአብሔር ይበቀላቸዋል

  • @betty7138
    @betty7138 Рік тому +3

    እውነት አርነት ያወጣል ተስፍሽ በማስረጃ እውነትን ግለጥ ለሾርት ሚሞሪያን አንተን ግን እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @ግጥምንበምስል
      @ግጥምንበምስል Рік тому

      መች ወጣህ አውሬው 666 ተስፍሽ አስሮ ሽንት እያጠጣህ አይምሮህ በስብሶ🙊🙊🙊

  • @atsededadi1220
    @atsededadi1220 Рік тому +1

    Thanks 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 Рік тому +8

    Thanks Tesfish for you are living for your truth and revealing the truth. Thanks to UTube for showing all good and unnecessary talk of Sinodos Priest's!

  • @Myen0912
    @Myen0912 Рік тому +2

    አቡነ አብርሀም በትህትና ነው የቀረቡት እኔ ብሆን ልክልክችውን ነበር የሚናገራቸው 😡👎

  • @SsSs-ml8bv
    @SsSs-ml8bv Рік тому +3

    ተሰፍሸ ተባረክ

  • @etheth5034
    @etheth5034 Рік тому +20

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን

  • @tesfayehaile2086
    @tesfayehaile2086 Рік тому +2

    ምን አለበት እነዚህ አባቶች
    ምእመናን ከምያሰናክሉ ገሸሽ ብለው ገዳም ቢገቡ!

  • @milashm888
    @milashm888 Рік тому +7

    ለእዉነት መናገረ ለራስህ እና ለአገረ ኖዉ እና 1000 አንድ ሺ አመት ያኑረህ ወንድመ

    • @ግጥምንበምስል
      @ግጥምንበምስል Рік тому

      እዛው ገሀነም ኑሩ ተቃቅፋችሁ ኦእዚ ለሰይጣን ቦታ የለም ለማኞች

  • @Mimisyum2813
    @Mimisyum2813 Рік тому +1

    ተስፍሽ ትለያለህ ለእውነት የቆመ ወንድማችን 👍👌🥰🥰🥰

  • @Lemlem-sx3yv
    @Lemlem-sx3yv Рік тому +4

    ተስፍሽ የእውነት ኣባት ዘመንህን ይባረክ
    በእውነት እንዚህ ሰዎች ስንት ሰው ኣሰናከሉ😭 ኣባታችን እግዚአብሔር ከነዚህ ክፉዎች ይጠብቅልን

  • @yoseafberhereda8387
    @yoseafberhereda8387 Рік тому +1

    Ayzoh wendmea fetri ybarkh❤❤❤

  • @TesfayTeame
    @TesfayTeame Рік тому +3

    ተስፍሽ ጀግና የሓቅ ሰው እድሜ ይስጥክ በቃ