በአበባ ደሳለኝ ጉሮሮ ነው የተቃኘችው ጀሪ የማሪቱንና የጥላሁንን አሳምራ ትጫወታለች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 63

  • @destadegu5257
    @destadegu5257 36 хвилин тому

    በጣም አስደናቂ ድምፅ እና የሚያምር መልክ እና ፀባይ ። ክበሪ የኔ ወድ ። አንተም ጥሩ ጠይቄ ነህ። ያምርብሃል

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ 23 години тому +3

    አለባበስሽ እና ትህትናሽ በስነስርአት ማደግሽን ያሳያል ❤ በዚሁ ቀጥይበት 🎉🎉🎉

  • @raheldesalegne3632
    @raheldesalegne3632 11 годин тому +1

    የኔ ቆንጆ ምርጥ ድምፅ በርቺ ግን ድምፅሽ ያለ ሙዚቃ መሳሪያ በጣም ደስ ይላል

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w День тому +1

    እሕት ነፁሕ ሰው መሖንዋ ፊትዎ ለይ ይንፀባረቃል። ፈጣሪ ፀጋው ያብዛልሽ፣አነቺ የሚያገባ ወንድ ልጅ የታደለ ነው። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluken777
    @muluken777 20 годин тому +2

    በዚህ ቀጥይበት ደስ የሚል ድምፅ አለሽ❤

  • @edenwasihun1822
    @edenwasihun1822 День тому +4

    እርጋታሽ ደስ ሲል መሴም ጎበዝ

  • @genetmamo8376
    @genetmamo8376 19 годин тому +2

    ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ለማየት ያብቃሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @kedawdoandhotea3398
    @kedawdoandhotea3398 День тому +5

    የሚገርም ድምፅ ምን
    ም እንከን አይወጣለትም በርች

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 2 дні тому +5

    መሴ ሙዚቃ ስለምትወድ ብቻ መስሎኝ ነበር ድምጽም አለህ።

  • @yasinsolomon4598
    @yasinsolomon4598 День тому

    በጣም የምታምር ዕምቅ የድምፅ አቅም ያላት መጪው ዘመኗ በተስፋ የተሞላ እንስት አቦ ይመችሽ፡፡

  • @tak4957
    @tak4957 2 дні тому +5

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነች!!

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 2 дні тому +9

    የነገው ቅዱስ ጊዮርጊስ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ፡ ስራዬን በማየት በራሴ እንድሰራ ፈጣሪ ከሰጣችሁ ከጊዜያቹ ላይ "አምሰት ሰከንድ" ሰታችሁኝ አበረታቱኝ ፈጣሪ ሁላችንንም ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን

  • @gebranigatu8093
    @gebranigatu8093 2 дні тому +15

    እንድትዘፍነ የጋበዝሀት የአበባ ደሳለኘ ሳይሆን የሂሩትበቀለ ነው

    • @gechethio6834
      @gechethio6834 2 дні тому +1

      እነሱም እኮ አልተሳሳቱም የሂሩት በቀለ ዘፈን በአበባ ደሳለኝ ድምጽ style ነው የሞከረቸው

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 2 дні тому

      አበባዋ የሂሩትን ስትዘፍን በቃ በደፈናው የአበባ ዘፈን አድርገው ቆጥረውታል

    • @belaynehayalew6815
      @belaynehayalew6815 День тому

      አበባም አንችም ጎበዝ ናችሁ ። ሂሩት በቀለ ደግሞ ነፍስ ነገር!!

  • @mimishiferaw4782
    @mimishiferaw4782 2 дні тому +3

    መሴ በጣም ጎበዝ እንወድሃለን

  • @Bira-Biro-Fun
    @Bira-Biro-Fun 30 хвилин тому

    የነበሩሽን ችግር ቀርፈሽ ይሄን የመሰለ ደምጽሽን በስነስርአት ማውጣት ስለቻልሽ አድናቂሽ ነኝ። በርቺ!

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu День тому +2

    መሴ እንዴት ነኽ ሥራውስ እንዴት ይሄዳል እኔ እዛ ዜና አቀራረብኽ ላይ ሳይ በቃ ኮስታራ ግትር ነገሮችን የማትረዳ ይመስለኝ ነበር ለካስ አንተ እንዲ ወርቅ ነኽ ሥራኽን ይባርክልኽ አመሠግናለሁ!!!

  • @CreateAccount-t2q
    @CreateAccount-t2q 2 дні тому +2

    ጎበዝ ትልቅ ቦታ እንጠብቅሻለን

  • @DdfR3yhguy
    @DdfR3yhguy День тому +1

    ዋውውውው❤❤❤በጣምያምራል ደምጶ❤❤

  • @AkliBirh-lk2kt
    @AkliBirh-lk2kt День тому +3

    ሂሩት በቀለ/የባለቤቱን፡ለባለቤቱ

  • @yaschilalshitaye4225
    @yaschilalshitaye4225 2 дні тому +3

    ተው መሴ አበባና ጀሪ መልካቸው አይመሳሰልም።እንደ እኔ ባለገር ሁኖ ደሳሳ ጎጆን የሚያውቅ ደግም በዐይነ ህሊና ገጠር--- ጥዋት ጥዋት--- ጭስ የሚወጣበት ጎጆ ------

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 День тому +2

    የኔአባት:ሁሉምያምርብሀል:ማርያምን:ስወድህ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 дні тому +1

    መሴ እንወድሃለን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @anteneh41
    @anteneh41 7 годин тому

    መሌ አሁን ፕሄ ጠፍቶህ ነው ይአበባ ደሳለኝ የምትለው ሂሩቴን ምነው አንተ እንኳን እንደኛ ቃ ያልክ ነህ

  • @YeshambelMulu-u5k
    @YeshambelMulu-u5k День тому

    አለባበሥሽ ብቻ ያልተመቸኝ ከዛ ውጭ አድናቂሽ ነኝ

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 12 годин тому

    Wow wow

  • @KidanGabramdnhagous
    @KidanGabramdnhagous 2 дні тому +1

    Wow❤❤❤

  • @solomonhaile3869
    @solomonhaile3869 День тому +1

    The original belongs to Hirut Bekele not Abeba, you should know better.

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 18 годин тому

    ይህቺ. ልጂ ቡዙነሽ. በቀለ ነት. እንደ

  • @AliganeshiKidanu
    @AliganeshiKidanu 3 години тому

    ዋው ምርጠ ድምጸፅ

  • @Abeta-nc5gd
    @Abeta-nc5gd День тому +3

    የሂሩት ነው

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 2 дні тому +4

    It’s not Ababa des alegn song why don’t you correct her, this is old song of Hirut Bekele

    • @mamaethiopia8588
      @mamaethiopia8588 2 дні тому +1

      Sorry maremehen ahaun ayehu 😅

    • @nightsky4544
      @nightsky4544 11 годин тому +1

      በሂሩት ጊዜ ስቱዲዬ እና AI ሳይደገፉ በእውነተኛው ድምፃቸው እንደወረደ ነበር የሚዘፍኑን ያለምንም ድጋፍ እንደዛም ሆነው ዘፍነው ክሬዲታቸውን ወስዶ ድምፅን በስቱዲዬ አሳምሮ የሌለ ድምፅ ዘጥቶ ዘፍኖ እነሂሩትን አለማንሳት ነውር ነው

  • @tessg9437
    @tessg9437 День тому

    እነ አብርሽ ያፈሩዋት ምርጥ ልጅ 👏👏👏👏👍👍👍

  • @CreateAccount-t2q
    @CreateAccount-t2q 2 дні тому +1

    ዎውውውውውውው❤❤❤❤❤❤

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 2 дні тому +1

    አለቀሰ አንደኛ

  • @nightsky4544
    @nightsky4544 11 годин тому +1

    እርማት አድርጊ ይሄ ዘፈን የሂሩት በቀለ ነው የአበባ አይደለም !!!!

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 2 дні тому +1

    Yelam.beret new yemnuay beret adelem. Abeban memselua eko.liasdenkat aygebam eraduan betehon new arif sew mrkorej des aylem

  • @tutuzemene2754
    @tutuzemene2754 13 годин тому

    የሂሩት በቀለ ነው

  • @rahelemeshaw3684
    @rahelemeshaw3684 2 дні тому +3

    ተጎተትሽ እኮ

  • @akliluanjulo2018
    @akliluanjulo2018 2 дні тому

    mse amesegnalew berta endezi aynet lijochin ahunim amtalin

  • @mekonnenasmare1995
    @mekonnenasmare1995 День тому

    Gobez lij nesh berch!

  • @anteneh41
    @anteneh41 7 годин тому

    ሂሩት በቀለ እኮ ነች ዋናው መሌ ከም እን

  • @bbvv9093
    @bbvv9093 2 дні тому +1

    ሴት እና እድሜ😂

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 2 дні тому +3

    እጅሽን አታወራጪ፣አንገትሽን አትነቅንቂ፣ዜማውንም ጎተትሽው።

    • @addisyelma4218
      @addisyelma4218 2 дні тому +1

      ሰላም በጣም በጣም ተሻሽላለች :: ወደ ፊትም ትታረማለች: : ብዬ አስባለሁ::

    • @muluworkteklu7518
      @muluworkteklu7518 2 дні тому

      @addisyelma4218 አዎ፣ግን በልጅነት አሁን ካልተስተካከለች እንዳይለምድባት ለመቅጨት ነው፣ለመልካም ነው፣ ያስደነገጥኳት ከሆነ ይቅርታ ።

    • @addisyelma4218
      @addisyelma4218 2 дні тому

      በፍፁም እርማት ግንቢ ጥሩ ነው:: እመሰግናለሁ::

  • @samsong.mariam7489
    @samsong.mariam7489 2 дні тому +2

    የምታቀርበው ሁሉ በጣም ጥሩ ነው ግን overact አልወደውም አያምርብህም

    • @saronbiresaw6474
      @saronbiresaw6474 2 дні тому +1

      ሲኖር ጋዜጠኛ ሁኖ ነው የኖረው where is it his overact reaction ???

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ День тому

    Quick question ❓ How come this Mesementey 🪽 Angelic voice doesn't win Balageru idol's? Balageu idols,you knuckle head 🗣️ are sucks! I am so mad 😡 at you! Hey beautiful Jerry keep shining like a Rock star's ⭐ kepp rolling,keep shining 🌟 don't give up beautiful ❤️! Much love and Respect Jerry! I am your greatest funs from Rochester New York

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 21 годину тому

      You dont have to insult some one to appreciate the other.
      Also do you know other competitors? What if they perform better than her ?
      Anyways big up young lady the future is yours ❤

    • @Cumcum-v7i
      @Cumcum-v7i 6 годин тому

      She had some disciplinary issues during her time at Balageru I " they said " ( like performing on some concerts /stages etc,... and that was/is not allowed )

  • @bayesaderibsa9110
    @bayesaderibsa9110 2 дні тому

    ኢየሩሳሌ ማለት በእንግሊዘኛ ጄሩሳሌም ነው የሚባለው በአጭሩ ጄሪ ይባለል

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 2 дні тому +5

    ፊትሽን መነቅነቁን ለማቆም ሞክሪ::

  • @tarayataraya5197
    @tarayataraya5197 День тому

    Eyerusalem is original and fits you well. Jerry is so copycat, counterfeit, wannabe, fake, forge, unreal, knock off.

  • @massmin16
    @massmin16 2 дні тому +1

    ua-cam.com/video/AfNwiqqToiE/v-deo.html
    1st Comment