Sheger Sport " ከኪፕቾጌ ጋር ያለን የውጤት ልዩነት የሰማይ እና የምድር ነው!""ዓላማ ካለህ ላጣኸው ነገር ቦታ አይኖርህም!" አትሌት ቀነኒሳ በቀለ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
    shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
    city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
    news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    UA-cam: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

КОМЕНТАРІ • 88

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 6 місяців тому +12

    በስነ መግባር የታነፀ አትሌት ቀነኒሳ በጣም አስተዋይ ሰው ብዙዎቻችን አናውቀውም ነበር እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @teraorna3857
    @teraorna3857 6 місяців тому +4

    ቀነኒሳ ቢያሸንፍም ባያሸንፍም ቢያሳካም ባያሳካም ምንም አይነት ዉጤት ቢያመጣም እደግፈዋለሁ ሁሌም ጀግና ነው ❤❤

  • @habetamubond8813
    @habetamubond8813 6 місяців тому +11

    በእውነት ቀነኒሳ በዚህ ቃለ ምልልሱ የማላውቀውን ጥልቅ በሳል ማንነቱን እንዳውቅ ረድቶኛል አመሠግናለሁ።

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 6 місяців тому +10

    የምንጊዜም አለታችንና ጀግናችን ቀነኒሣ በቀለ እግዚአብሔር ያበርታህ !!!

  • @josijos8439
    @josijos8439 6 місяців тому +21

    Woooooow ቀነኒሳ የሚገርም አስተሳሰብ ያለው ሰው ነው በተለይ የምታደንቀው አትሌት ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ የሚታወቁትን ሳይሆን ማንም የማያውቃቸውን አትሌቶች ያደነቀበት ንግግር የእውነት በጣም የሚገርም እና ውስጤን ደስ ነው ያለኝ በተለይ ቤተክርስትያን ሄጄ መንፈሴን አድሳለው ያለበት ሁኔታ ደሞ የሚገርም ነው ..... ረጅም እድሜ ለቀነኒ ኬኛ እንዲሁም ለጀግናው ጋዜጠኛ አቤ big respect

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 6 місяців тому +15

    ቀነኒሳ የዚህ ዘመን የዓለማችን ድንቅ አትሌት ነዉ ።

  • @Jenberu-c9g
    @Jenberu-c9g 6 місяців тому +5

    ቀነኒሳ ምርጡ ኢትዮጺያዊ አትሌት ብቻ ሳትሆን ምርጥ የሰው ጥግም ነህ በተጨማሪም ዘር ሀይማኖት ቅራቅንቦ ሳይበግርህ ሰውን በሰውነቱ ፍጡር በመሆኑ ብቻ የምትመዝን ለኔ ምርጡ ኢትዮጲያዊ ጀግና የሰው ጥግ ነህ እድሜ ይሰጥህ ከነቤተሰብህ ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ!!!

  • @hilewenaneserukedir9535
    @hilewenaneserukedir9535 6 місяців тому +4

    This interview is really historic!! Kenenisa is a hero to Ethiopia. He really explained the problems in the federation in keen Words. What he really explained is for the future of the country not for himself. We wish you all the best Kenu ! You really inspired my generation and will pray for your success in the Olympics !!

  • @teferaarega8644
    @teferaarega8644 6 місяців тому +5

    ቀነኒ በመልካም ስነ-ምግባር የታነጸ የሃገራችን ኩራት ነው፡፡ ይሄ ቃለ-መጠይቅ እራሱን በተገቢው ሁኔታ የገለጸበት የመጀመሪያው ቃለ-መጠይቅ ይመስለኛል፡፡ አቤ ክብር ይገባሃል፡፡

  • @zerayaflegne3557
    @zerayaflegne3557 6 місяців тому +6

    ቀነኒሳ የኛ አንበሳ! ጀግናችን ነህ: እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን::

  • @BirukBekele-e6s
    @BirukBekele-e6s 6 місяців тому +2

    አንበሳዬ አሳይተህልኛል ማንነትህን ትራክ ላይ ሀገርህን ምን ያህል እንደምትወድ የሰጠኸው ቃለ ምልልስ በቂ ነው ጀግናዬ ሁሌም እወድሀለው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @belachewbizuneh5290
    @belachewbizuneh5290 6 місяців тому +6

    የምንግዜም ጀግናችን ። መልካም ዕድል ።ይቅናህ , እንወድሃለን እናከብርሀለን!!!🏆🏆🏆🥇🥇🥇🎉

  • @halefommekonne3231
    @halefommekonne3231 6 місяців тому +14

    ጀግናችን እንዴት ነህ ድል ካንተ ጋር ነች ካለጥርጥር።

  • @mekurialemma546
    @mekurialemma546 6 місяців тому +4

    ይህ የእኛ ጀግና ልዩ ነው!!! አምላክ ይርዳህ!!!

  • @mvab3252
    @mvab3252 6 місяців тому +5

    When you #love your country ቀነኒሳን ትመስላለህ 🌾🇪🇹❤️✌️ይቅናህ አባቴ 💪🏼

  • @yadolij8239
    @yadolij8239 6 місяців тому

    ቀነኒሳ የኔ አንበሳ!
    ቆንጆ ኢንተርቪው ነው የሰጠኸው። በማራቶኑ ሰንደቃችንን ከፍ እንደምታደርግ ጥርጥር የለኝም። ይቅናህ ወንድማችን!

  • @mikimaraki3272
    @mikimaraki3272 6 місяців тому

    ቀነኒ ጀግናችን ነህ ከሩጫው ባሻገር ጥሩ የሆነ ስብህና ባለቤት ነህና በጣም አድናቂህ ነኝ መልካም እድል

  • @Palacepluscaraccessories
    @Palacepluscaraccessories 6 місяців тому +1

    Kenenisa Bekele a Greatest Athlete of all the Time. The real GAOT!!!

  • @Ahmed-oc5gi
    @Ahmed-oc5gi 6 місяців тому

    Great interview with the legend Kenennesa. May Allah make a winner in this Olympic and next after! The only thing the interview missing is the date and time of his competition, to inform the audience.

  • @melesednna1132
    @melesednna1132 6 місяців тому +1

    ቀነኒሳ በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥ አቦ

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 6 місяців тому +5

    ቀነኒሳ ፡ ረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጥህ።

  • @sanchu536
    @sanchu536 6 місяців тому

    Hullem yikochegn nebere bewokitu yeneberu Sewoch gin betam kiffu nachewu ,kenenissa yemigebawun kibbir asatitewut nebere......kennenisan benetsa masatef erassu lehager kibbir newu!
    Lekennenisa Olympic birku alineberem be tokiyo Japan gize be ewunet Kennenisan betam bedilewut nebere enem asitewusalehu!
    KENNENI HERO! I wish all the Best in Paris Marathon

  • @mekamumudesir
    @mekamumudesir 6 місяців тому +1

    መልካም ዕድል ቀነኒሳ አንበሳ!!!!!

  • @zemenayehu8126
    @zemenayehu8126 6 місяців тому +2

    እናት ወልዳለች ኑርልን መልካም ሠዉ

  • @psychologytube5888
    @psychologytube5888 6 місяців тому +8

    እንደ ቀነኒኬኛ በብልሀት፣በጥራት፣በድፍረት የሚረጥ የሚኖር የለም።
    ይሳካለታል። ባይሆንም ስኬታማ ነው። አለቀ።
    እኔኮ ግርም የሚለኝ አሯሯጡ....!

  • @lukaseyob1976
    @lukaseyob1976 5 місяців тому

    ቀነኒሳ ትልቅ ሰው ከሰሜን ኤርትራ 🇪🇷እንወድሃለን እናደንቅሀለን💙👍🙏

  • @BayisaKebede-hq1ex
    @BayisaKebede-hq1ex 5 місяців тому

    እንዳ አንተ ድጋሜ ይወለድ ይሁን??እግዚአብሔር ያውቃል እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏

  • @Fissiha-b3x
    @Fissiha-b3x 6 місяців тому

    Abe ... Your interview is nice.Thanks for what you did & blessings.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EmebetGmichael
    @EmebetGmichael 6 місяців тому

    ቀነኒሳ የኛ ጀግና

  • @fikreabtsige6522
    @fikreabtsige6522 6 місяців тому

    There are no words to explain you. Long live keni

  • @Seble7
    @Seble7 5 місяців тому

    ቀነኒሳ የኢትዮጵያ አርማ❤

  • @Fissiha-b3x
    @Fissiha-b3x 6 місяців тому +1

    Believe me that on FRANCE OLYMPIC MARATHON competition KENENISA BEKELE would be a GOLD MEDAL WINNER.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habtewoldmelesse8443
    @habtewoldmelesse8443 6 місяців тому +2

    ይቅናህ የኔ አባት!!

  • @henokdenku
    @henokdenku 6 місяців тому

    ቀነኒ አንበሳው እውነት ነው ሴት አትሌቶች ለይ የሚፈፀመውን ጥቃት በግልፅ መናገርህ እውነት ጀግና ነህ !! እኔም አውቃለው ከማነጀር እስከ ክለብና ብሄራዊ ቡድን ድረስ አሰልጣኞች የሚፈለጓትን ሴት አንሶላ ካልተጋፈፉ ለውድድር እንደማያቀርቡ የታወቀ ነው !!6 ለዛ ነው ብዙ ሰት አትሌቶች በባላቸው ወይም በፍቅረኛቸው የሚሰለጥኑት ! ሴት ሆነህ ስኬታማ ለመሆን ገላህን መሸጥ ግድ የሆነበት የስራ ዘርፍ ሆኗል አትሌቲክሱ !!!!!

  • @StephanosKidane
    @StephanosKidane 6 місяців тому

    Kenenesa yikinah
    Let god be with you

  • @nuna-m3g
    @nuna-m3g 6 місяців тому

    Kennedy he speaks well classic thank

  • @WelduTekle-dp6oi
    @WelduTekle-dp6oi 6 місяців тому

    እዉነት ነዉ አላማ ካለህ ያጣኸዉ ነገር ቦታ አትሰጠዉም ቀኒ ኪኛ 10ሺ ሪከርድ መመለስ አለት

  • @asbedagnachew5895
    @asbedagnachew5895 6 місяців тому

    ቀነኒሳ ማለት እኮ ውድድሩ ሳይጀመር የወርቅ ሜዳሊያውን አጥልቆ የሚወዳደር ያክል ልብ የሚሞላ አትሌት ነው ፣ ለዛም ይመስለኛል እሱ በተወዳደረባቸው እርቀቶች ዛሬም ሀገራችን ከወርቅ በታች ስታስመዘግብ ሜዳሊያ ውስጥ የገባን ያክል ስሜት እንኳ ማምጣት እያቃተን ያለው።

  • @ayubmahamed68
    @ayubmahamed68 6 місяців тому +1

    Wud ya hagare jagnoch atiletoch yeknachu yeknachu
    Dil yennte yehon ye 120,000,0000 Hisb adera alebachu wudoche tenkru Alllaaaah yerdachuu Allaaah yerdachu wudocheeee ye hagare lijoch
    Dil le Anbesoch Atiletochachin
    Dil le wud ye Eth.Jegnoch
    Dil le land of Origin ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mickyonline8797
    @mickyonline8797 6 місяців тому +1

    Legend

  • @dawitGirma-g5d
    @dawitGirma-g5d 6 місяців тому +1

    እውነትም ቀነኒ ኬኛ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @endalkworkie1801
    @endalkworkie1801 6 місяців тому +1

    Kenenisa Jegina!

  • @HadraAbas123
    @HadraAbas123 6 місяців тому

    #የሚገርም_ጥንቅር_ወይም ቆጆ ቆይታ ነበር ነገር ግን ከኔ ጀምሮ የብዙሀን ጥያቄ ጠይቀክ ነበር የቀነኒ ምላሽ ግን በጣም ልዩነት አለው። (ሩጫ ውስጥ ሆነክ ለምን ትዞራለክ..?) የዚህንን ጥያቄ ትክክለኛ ምላሽ ሰጠ አልልም። የተፎካካሪው ባግራውድ በተመለከተ ሚመስል ምላሽ ነው የሰጠው፤ "አሁንም የምንጠይቀው በሩጫ ውስጥ ሆነክ በተደጋጋሚ የምትዞረው ለምንድን ነው??" ወገን ፍለጋ ወይስ....?

  • @felekeketema4647
    @felekeketema4647 6 місяців тому

    ፈጠሪ ከአንተ ጋር ይሁን " በእርግጥም ታሸንፋለህ " ታሸንፋለህ "ታሸንፋለህ"

  • @TaduBabi
    @TaduBabi 6 місяців тому +1

    Kananni keegna bravo wn win ❤

  • @mulugetabariso4504
    @mulugetabariso4504 6 місяців тому

    Keneni simple Goat !

  • @Joy-B-u9x
    @Joy-B-u9x 6 місяців тому

    ቀነኒሳ አንበሳ ❤❤❤❤

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 6 місяців тому +1

    ትክክለኛ የስፖርት ዘገባ ስለምታቀርቡ እባክህ አቤ ቶሎ ቶሎ ግቡ

  • @JMGD44
    @JMGD44 6 місяців тому +5

    ፊዴሬሽን ላይ እኮ ትልቅ ቢዝነስ አለ። ሰው ጨምረው ይልካሉ እኮ። የሚታወቅ ነገር ነው። እኔ እራሴ ሁለት ወንድሞቼን አስመጥቼለሁ። ሰው እያስቀሩ ሰው እያስገቡ ይልካሉ። we know that በተለይ ኦሮሞ ከሆንክ ቪዛ ያስመታሉ።

    • @addisa7408
      @addisa7408 6 місяців тому +1

      ይህ ቃለ መጠይቅ ስለብሔር አልተገለጸም ስለምን ብሔር ማንሳት አስፈለገ? ይገርማል ብቻ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

    • @melesednna1132
      @melesednna1132 6 місяців тому

      ጥሩ አደራኩ ነው የምትለው በጣም ትጋርመለ

    • @terytill3652
      @terytill3652 6 місяців тому

      እኛ የወጣነው ላገራችን አፈር አብቃን ብለን እንለምናለን አንቺ በማጭበርበር ቤተሰብ አወጣሁ ብለሽ ታጉእሪያለሽ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ካገር መለየት ብዙ ተፅእኖ አለው የፈለገው ቢመች

  • @Hornland
    @Hornland 6 місяців тому +4

    አሁን እንደገባኝ: ቀነኒሳ ሩጫ ብቻ ሳይሆን ጥሩ ንግግር አዋቂ ሰው ነው። አመለካከቱም ሚዛናዊ የሆነና ሀቀኝነትም የታከለበት ነው። የኦሮሚያ ፕሬዝደንት ቢሆን መልካም አስተዳደር እና ሰላምን ማስፈን ይችላል። ከኦሎምፒክ ማራቶን መልስ አንድ ኢትዮጵያዊ ፓርቲ አቋቁሞ ምርጫ ቢወዳደር ፣ ዘረኛ እና ሙሰኛ አስተዳደርን አስወግዶ በምስራቅ አፍሪካ አንዲት ጠንካራ የሆነች በማህበራዊ ፣ በአኢኮኖሚ ፣ እና በፖለቲካዊ መስኮች የዳበረች ዓለም ሆርንላንድ ብሎ የሚጠራት መዲናዋን በሶስት ከተማዎች ፣ አስመራ : አዲስ አባ እና ሞቃዲሾን ያማከለች አገር መምራት እና መገንባት ይችላል።
    ቀነኒሳ ፕሬዝዳንታችን ወደፊት።

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 6 місяців тому

      ቅስቀሳ መሆኑ ነዉ

    • @Hornland
      @Hornland 6 місяців тому

      @@yonathan2895 ቀነኒሳ የነቃ ነው።

    • @Kidist-c8d
      @Kidist-c8d 6 місяців тому +1

      Yes

    • @zelalematakilt3540
      @zelalematakilt3540 6 місяців тому

      ለዚህ ጥሩ ሀሣብ የሚያስፈልገው ሥርዓት (System) እንጂ ግለሠብ አይደለም።

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 6 місяців тому

    ቀነኒሳ በቀለ/ ቀነኒ ኬኛ የምንግዜ እንቋችን፤ ኢትዮጵያ ትናንት በአንተ ጀግንነት እንደደመቀችና አንገቷን ቀና አድርጋ እንደኮራች ዛሬም ነገም ያለማቋረጥ ትኮራለች። ታሪክህ፣ የሃገር ፍቅር ስሜት ለባንዲራህና ለሚወድህ የኢትዮጵያ ህዝብ በታላቅ ጀግንነትና ጀብደኝነት የከፈልከው አኩሪ መስዋትነት በታሪክ ሰሌዳ ላይ በወርቅ ተጽፎ ሲተረክ፣ ሲወሳና ሲነገር ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲሸጋገር ይኖራል። ሚሊዮኖች ከአንተ ጥንካሬና የአሸናፊነት ስነ ልቦና ትምህርት አግኘተው በተሰማሩበት መስክ ሙያ ስኬታማ ሆነዋል! እናንተ ከቀደምቶቹ የኢትዮጵያ ጀግና አትሌቶች ጠንክሮ በዓላማ ባለድል መሆንን ተምራችሁ ከእነሱ በላይ ሃገርን እና ወገንን የሚያኮራ ድል እንዳስመዘገባችሁ ሁሉ፤ የዛሬውና የነገው ትውልድ ደግሞ በተራ ከእናንተ ተምሮ ውጤታማ ሆኖ ሃገርን እና ወገንን የሚያኮራ ባንዲራን የሚያስቀድም ትውልድ እንደሚሆን አልጠራጠርም። ቀነኒሳ አንበሳ! እግዚሐብሄር አንተን እና ቤተሰብህን በሙሉ ይባርክ ይቀድስ። በጣም ነው የምንወድህ የኛ ጀግና! እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም አሸንፈህ ወርቅ አጥልቀህ እንድትመለስ ታድርገህ። መልካም እድል ጀግናችን! አቤ ለቃለ ምልልሱ በጣም እናመሰግንሃለን። ተባረክ።

  • @MintesinotArgaw
    @MintesinotArgaw 5 місяців тому

    lemn studio aygabizewm

  • @Mensur-ir8ur
    @Mensur-ir8ur 6 місяців тому

    ሯአጭ የመሆን ህልም ነበረኝ ቀነኒን ሳይ ግን ነጋዴ ሆንኩና ህልሜ ተጨናገፈ

  • @Sewalahidm
    @Sewalahidm 6 місяців тому

    እረ እንዴት እንደምወደው ንገርልኝ ቃል እራሱ አይገልጸውም

  • @TeameGidey-fn9pk
    @TeameGidey-fn9pk 6 місяців тому

    ቀነኒሳ የምን ግዜም አንበሳ!

  • @SanioumerSanioumer
    @SanioumerSanioumer 6 місяців тому

    Keneni kegnaaaaaaa.. edme tena yistih abo ager fikr min malet endehon asayitehinal abo yimechih keneni

  • @MdTipu-p1z
    @MdTipu-p1z 6 місяців тому

    ደልላተይሁን

  • @Gracemedia1234
    @Gracemedia1234 5 місяців тому

    Keno is not from this planet❤❤

  • @Tejis-ke4lt
    @Tejis-ke4lt 6 місяців тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ kanesa so strong athlet he is mazaing runners style he conpeteing parce Olympic he will make it good result. Kanenesa Anbsa❤❤❤❤❤❤❤❤❤ I will wish the best result for Olympic marto conpetation.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤kaneesa anbsa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitGirma-g5d
    @dawitGirma-g5d 6 місяців тому +1

    አሸብር የሚባል አሸባሪንም ፈጣሪ ያንሳው ......አሜን በሉ

  • @HayderShifa
    @HayderShifa 6 місяців тому

    how can I get kenenisa t-shirt

  • @NaniNati-z3s
    @NaniNati-z3s 6 місяців тому

    ቀነኒሳ ይለያል የምንለዉ በምክንያት ነዉ

  • @גדימנגשה
    @גדימנגשה 6 місяців тому +1

    Fexari k antegar yehun

  • @viva8589
    @viva8589 6 місяців тому

    ስንት ሰው ፓሪስ ፈረንሳይ ገባ በፌክ አትሌት ስም

  • @YaDi-ln1vz
    @YaDi-ln1vz 6 місяців тому

    ምን ድብብቅ ያስፈልጋል 👉 ሁሴን ሿባ ወንድሙ ኢሳ 👉 ሀጂ አዴሎ👉 ገመዶ … በአትሌት ስም የቤተሰቦቻቸው አሚሪካ እና ካናድ የሚልኩበት የግል ንብረታቸው ነው !

    • @NebiyyUj
      @NebiyyUj 6 місяців тому

      Min masreja aleh...? ,kalihone hametihin Buna layi melisewu

  • @melakuassefa3261
    @melakuassefa3261 6 місяців тому +1

    keneni kegn

  • @MAMYAHMED-ys3rm
    @MAMYAHMED-ys3rm 6 місяців тому

    🙈

  • @AkliluAlemayehu-rn9zw
    @AkliluAlemayehu-rn9zw 6 місяців тому

    ባንቴእናምናለን

  • @Joy-B-u9x
    @Joy-B-u9x 6 місяців тому +1

    ቀነኒሳ በሩጫ አንበሳ ብቻ ሳትሆን ለካ በጣም በሳልም ነህ። አትሌቲክስ ፌዴሬሽኑ ግን እስከመቼ ነው ዝም የሚባለው

  • @MAMYAHMED-ys3rm
    @MAMYAHMED-ys3rm 6 місяців тому

    😋😋

  • @JMGD44
    @JMGD44 6 місяців тому +1

    የፃታ ትንኮሳ ሜንሽን ሴረግ 😢😢 ጋዜጠኛው መሳቅህ ምን ያህል የወረድክ መሆንክን ያሳያል። ፃታዊ ትንኮሳ 😢 ተቀባይነት የለውም። አፀያፊ ነው።

    • @henokdenku
      @henokdenku 6 місяців тому

      እኔ በደንብ አውቃለው በአሰልጣኞች ፆታዊ ትንኮሳ ብቻ ሳይሆን ፆታዊ ጥቃት ነው በሴት አትሌቶች ላይ የሚፈፀመው !!!

  • @AbiMaze
    @AbiMaze 5 місяців тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉