"አትሌቶች ለራሳቸው ብቻ የሚሰሩት ቀድሞ ታሪክ የሰሩ አትሌቶች ሲከበሩ ስለማያዩ ነው!"ኃይሌ ገ/ስላሴ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • #ShegerSport #Haile_GebrselassieInterview #AbebeGidey #Paris2024Olompic
    Ethiopian athlete
    shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
    shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
    city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
    news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    UA-cam: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

КОМЕНТАРІ • 21

  • @abebemekonnen172
    @abebemekonnen172 6 місяців тому +3

    kibur Haile, betam asgenzabi astyayet new. Betam enameseginalen::

  • @user-cd9bt9bn9k
    @user-cd9bt9bn9k 6 місяців тому

    አይ ሀይሌ !
    የምንወድህና የምናከብርህ እኮ ኢትዮጵያን በአለም መድረክ ደጋግማ እንድንሳና ኢትዮጵያ የምትባለዋ ሀገር በአለም በካርታ ላይ የቱ ጋር እንዳለች በጣትህ ጠቁመህ ስላሳየህ ብቻም ሳይሆን ያለህ ለየት ያለ ስነልቦና ስለሚያስተምረንና ለሀገራችን የተዋደቁትን እንድነስብና እንድናከብር ደስ በሚል ስሜት እንድንነቃቃ ስለሚያደርገንም ጭምር ነው !
    እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ሰቶ በአትሌቲክ መንደራችንና ማናጅመንት ውስጥ ስር ነቀል ለውጥ አድርገህ ለኢትዮጵያ ላባቸውን ያፈሰሱ ክቡር አትሌቶቻችን ከፍ ተብለው እንዲከበሩና የአትሌት መንደራችን በየመንደሩ በበፖለቲካና በዘር ተሰባስበው አሻጥር የሚሰሩት ተባራው ስራውን በሙሉ ህይወታቸውን በአትሌቲክሱ ባሳለፉ አንጋፋ አትሌቶቻችን እንዲመራ አድርገህ እንድናይ የዘወትር ጸሎታችን ነው !
    ድልና ክብር ወደ ፈራንሳይ ለተጓዘው የኦሎፒክ ሀይላችን !

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 6 місяців тому +2

    ጀግናው ሀይሌ ተግባሩ ምስለ ማፍያውን የሆነውን የኢትዮጵያ ምንትስ ኮሚቴን በህጋዊ መንገድ ተገዳድሮ ወደመንበሩ እንዲመጣ ከሚመኙት አንዱ ነኝ ……………….

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 6 місяців тому +1

    ኃይልዬ ባህል ያደረግነው እኮ በተግባር የሚለፋዉን እና የሚሰራዉን ሰዉ ሳይሆን የምናከብረው የሚያወራውን ሰዉ ብቻ ስለሆነ ነዉ ።

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 6 місяців тому

    ሸገር F.M 102.1 እወዳችኋለሁ ።

  • @ebuti3400
    @ebuti3400 6 місяців тому

    Dear Haile i am not sports person but when some body ask me who is your idol? Haile Gebresellase untill i die. Theiry Henry was A legend for me but ,my Hero and IDOL will be Haile Gebresellasie. Long life and happy and for you. Haile you are carlo Anceloti of THE CURRENT MIDDLE DISTANCE RUNNING RACE.

  • @gelau777
    @gelau777 6 місяців тому

    አበበ ግደይ ማረም ያልቻልከውና ዛሬም ደግሜ የምነግርህ ጉዳይ እንግዳህን ጥያቄ ከጠየቅክ በኋላ ጣልቃ እየገባህ አታቋርጥ! ሁሌም እንዲህ ታደርጋለህ። ጣልቃ አትግባ፣ እንግዳህ አውርቶ ሲጨርስ ጥያቄህን ቀጥል። በተጨማሪ በተቻለ መጠን ጥያቄህ አጭር ይሁን እንጂ ዝርዝር ማብራሪያ አትስጥ

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 6 місяців тому

    እውነት ፓሪስ ያሉ ኢትዮጵያኖች አሳዝነውናል በስራቸው ሊያፍሩ ይገባል:: እንዴት ውሃ የሚያቀብለው ያጣል? እነዚያ አብሮ የሄዱት ወፈሰማዮች ምን ሊሰሩ ሄዱ?

  • @abellegesse1048
    @abellegesse1048 6 місяців тому

    ሚገርመው ሀይሌ ያላቸው ናቸው ያሸነፉት

  • @gelau777
    @gelau777 6 місяців тому

    ጣልቃ የምትገባው ነገር ስልችት ይላል😊😊እውነት ለመናገር ከዚህ በኋላ ማዳመጥ አልፈልግም

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 6 місяців тому

      እንዴ ሰው እንዳይስቅብህ !
      እንደዛሬው ደስ የሚል ቃለ ምልልስ እስቲ አንድ ጥራልኝ !
      ሀይሌ እኮ የሚያወራው እንደውም የራሳውን ነገር ሁሉ ዘክዝኮ እንዲያወራ የሚያደርገው ሀይሌን በቅርብ የሚያውቀው ሰው ወይም ጋዜጠኛ ነው !
      ዛሬም ጠያቂው እሱ በመሆኑ ነው ሀይሌ ሰምተነው የማናውቀውን ነገሩን ሁሉ እንዲያወራ ያደረገው የተጠቀመው ዘዴ ደግሞ ትክክለኛና ወንዳታ ጋዜጠኛ የሚያደርገው እያደረገ !
      ምስጋና ቢስ ነህ እንጂ እስቲ ልባችን ተንጠልጥሎ ባለበት ሰአት ሀይሌን ጋብዞ ስላለው ወቅታዊው ጉዳይና ስለ አትሌቲክስ ጠቅላላ እውቀት እንድናውቅ ያደረገ ሌላ ጣቢያ ወይም ጋዜጠኛ አለ?
      እውቀት ላይ ተመስርቶና ያለፉትን አመታትን የሩጫ ክንውኖችንን ትክክለኛ ቦታ የሯጩን ስምና ሀገር እየጠቀሰ ባለጉዳዩን ንጉሱን ሀሌ ያልተጠበቀውን ነገር ሁሉ እንዲያወራ ያደረገ ወንዳታ ጋዜጠኛ 🎉🎉🎉

    • @gelau777
      @gelau777 6 місяців тому

      @@user-cd9bt9bn9k አበበ ግደይ ስለ መልስህ "አመሰግናለሁ" ¡ ጣልቃ እየገባህ ማቋረጥ ዛሬ የጀመርከው አይደለም! አሸብር የሚባለው የስፖርት ጠንቅ ስትጡይቀው ጣልቃ ስትገባበት ያለህን አስታውስ! "ጣልቃ አትግባ፣ ስጨርስ የምትጠይቀውን ፃፍና ያዝ" ብሎህ ነበር። አሁን መልስ ስትሰጠኝ ራስህን የበቃህና ትክክለኛ አድርገህ ነው¡¡ ቀጥልበት¡¡ እኛ አገር የስፖርት ጋዜጠኛ ለሙያው የበቃ የማውቀው ገነነ ሙኩሪያ ብቻ ነው!

    • @gelau777
      @gelau777 6 місяців тому

      ​@@user-cd9bt9bn9kየሰው አስተያየት መደለት ወይም ማጥፋት ከአጎትህ ነው የተማርከው😮አበበ ዩምትባል ራስህ ነህ ይህን ኮመንት የፃፍከው። መልስ ሲሰጥህ ታጠፋለህ። ታሳዝናለህ😊😮 ዳግም አልመጣም

    • @MesfinAlemu-v9c
      @MesfinAlemu-v9c 6 місяців тому

      እንዳንተ አይነቱ ነው ኢትዮጵያንያ ያዋረደው ባታዳምጥ ገደል ለምን አትገባም?

    • @gelau777
      @gelau777 6 місяців тому

      @@user-cd9bt9bn9k ካንድም ሁለት ጊዜ የፃፍኩትን መልስ ደለትከው። አይ አበበ በዚህ ደረጃ ትንሽ ነህ ለካ

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 6 місяців тому

    አሁን ኃይሌ ያለው ነው 10 ሺህ ላይ የገጠመን:: ትላንት የተሸወድነው::

  • @Ershaw75
    @Ershaw75 6 місяців тому

    የእናቴ ቀሚስ አደናቀፈኝ ካልሆነ ውሀ ተደርድሮ አይደል እንዴ የሚቀመጠው?

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 6 місяців тому

      በህልወትህ በእርግጠኝነት የምታውቀው ነገር ኖሮ አያውቅም እመነኝ!
      ተረት ተረታም ነገር!

    • @Ershaw75
      @Ershaw75 6 місяців тому

      @@user-cd9bt9bn9k ምክንያት መስጠት አይቀልም ? ውሀ ያጣው የኛው ብቻ ነው??

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 6 місяців тому

      @@Ershaw75
      ይሄ እኮ ነው ችግራችን እኛ !
      አናውቅ! ወይም ከሚያውቀው ልንማር አንሞክር!
      ከሀይሌ በለጥኩ ብለህ ራስህን እየቆለልክ እንዳይሆን ብቻ !
      ሰውዬ ሀይሌ እየነገረን ያለውን ነገር በትክክል ለመረዳት ሞክር እስቲ ስለ ውሃው እኮ ከአንተው እኩል ነው ከጠያቂውና ከተጠያቂው የሰማሁት አንተ እንዴት ነው ሊገባህ ያልቻለው !
      ከሀይሌ የበለጠ አውቃለሁኝ ብለሀል !
      ስለ ጠያቂው ግን ስለምን ታውቃለህ ?
      ስለ ኢትዮጵያ አትሌቲክስ መንደርም ሆነ በየዘመኑ ኢትዮጵያ ስም ያስጠሩ ሰዎችን እና የተሳተፉበትን መድረክና ሰአት ሁሉ በቅርብ የሚያውቅና ስለ አትሌቲክስ ቤቱ በቅርበት የሚያጠና ሰው መሆኑን ከሀይሌ ጋር ባደረገው ኩልል ባል አጭር ጥያቄና መልስ ተረድተህ ስለ ውሃው ለሀይሌ ያነሳለትና ራሱ ስላተናገረው ነገር ጥያቄህን ሊመልስልህ ካልቻለ እውነትም የናቴ ቀሚስ ምናምን ተረታም ነገር ነህ !
      ድጋሚ ጥያቄውና መልሱን ተመልሰህ ስማው !
      ሀይሌ ገብረስላሴ ስድስተኛ የወጣውን ልጅ ወርቅ ካመጡት እኩል ነው የሚዘከረው ስል እንኩዋን ምን ማለቱ እንደሆነ አይገባህም እንዴ አንተ ሰውዬ !
      ሀይሌ የመጀመሪያ ወርቃችን እንደሆነ እየነገረህ የእናቴ ቀሚስ ምናምን የሰፈር ተረትህን ትተርታለህ እንዴ !?
      ካልገባህ አስረዱኝ ምን ማለት ነው ማለት ማንን ገደለ !
      እሱ ሲግርመኝ ደግመህ ለእሱ ብቻ ነው ወይ ውሃ የሌለው ትላለህ ?
      አባቴ ጭንቅላትህ ጨልሏል ማለት ነው ይሄ ቤት ከአቅምህ በላይ ነው በቃ እዛ የልጆች ክፍለ ግዜ ሂደህ ተሰየም ከጭንቅላት እኩያዎችህ !
      በፈጠረህ መልሰህ እንዳትጽፍልኝ!
      በፈጠረህ!