Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንደዚህ አይነት ነገር ሳይ ያመለጠችኝን እናቴን አስባታለሁ እናት ያላችሁ ታድላችሁ እናቶች ሳያመልጧችሁ አስደስታችሁ ተደሰቱ የምትሰጡት ነገር ባይኖራችሁ እንኳን በመታዘዝ እግር በማጠብ ልብሳቸውን በማጠብ አገልግሉ
የኔም ተመሳሳይ ነው በልጅነት ተለይቻት ሳልጠግባት አለፈችብኝ
የኔ አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል እማዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
Enem😢😢
እናት ክብር ምስጋናይገባታል
ዋናው ጤና ነውና እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ የኔ ጠንካራና ቆንጆ እናት
ያልሞተሰው ብዙ ንገር ያል እግዝብሔር ይመስገን ዛሬ እንጋፋ አርቴስት ልጆችዋ እግርዋላይ ትደፍተው ሲያልብሷት ማያት ደስ ይላል
የኔ ጀግና እናት በጣም እምወድሸ እማከብርሸ ድንቅ የትወና ብቃት ያለሸ ጀግና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሸ ልጆችሸም የልጅ ልጆችሸም ይባረኩልሸ እናትን እንዲህ በሂይወት እያለች ማመስገን መንኛ መታደል ነው
ወይ ለመጀመሪይ ጊዜ ይሄን ምርቃት ስሰማው ሰው ያላየውን እንጀራ ይስጥሽ በውነት ወይንዬ የሚርም ነው ላንቺም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
እናቶቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን❤💋🌹🌷🌸🌸
እትዬ ወይኒዬ እንዴት እንደምወዳት💖💖💖💖💖💖💖 Happy birthday 🎂 🥳 🎉 🎈 አቦ ልጅ ማለት እንዲህ ነው!! ተባረኩ🙏
ቆጆእናት 🎉🎉🎉❤❤❤
ስደት ነዉ ያለሁት አንዲ ቀን ላገሬአብቅቶኚ እኔቴ እናቴን እማስደስትበት አንዲቀንይሞላይሆን
የኔ ውድ እናት እድሜ ከጤና ጋረ
ወንበሩ እንግዳችሁን አይመጥንም በተለይ ትልልቅ ሰዎችን
የኔናት እድሜናጤናይስጥወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እማማ ወይንሼት ይችላሊ እዉደወታለሁ በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Happy birthday 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂሲያሳዝንየኔናት❤❤❤❤
በእረፍቴ ቀን ዘና ፈታ ለማለት ገብቼ ታስለቅሱኛላችሁ??? አቦ የስራችሁን ይስጣችሁ ልጇ እግሯ ላይ ስትወድቅ ለስንት ዘመድ አዝማድ የሚሆነኝን ለቅሶ ሙጥጥ አድርጌ ጨረስኩት። ላንቺግን ያለቀስኩት እንዳንቺው የደስታ ለቅሶ ነው። የእውነት እንባ ሲወርድ ልብ ሲነካ ዋው።
በጣም ነው የምወደው ❤❤🎉
ጠረጴዛህ የተቀመጠበት ዘንዶ ትርጉሙ ምንድነዉ?
ልጂ፡ይወለድ፡❤
ያንሳታል
እርቲስቷን በጣም እወዳታለሁ ጠረጴዛው ግን ያስፈራል ያውሬ ምስል ነው
ይቀፋል ጣዉላዉአይ ዘመን
Yene enate enkwan dese Alesha lyjocheshem yebareku ytebarku nachew ybareku
❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏
መታደል የልጅልጁ እድለኛ ነው በውነት ኖሯችሁ በቁም አስደስቱ ቤተሰባችሁን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ባክህ ጠረጴዛውን ለውጠው እንዴ እባብ ይመስላል
❤❤❤❤
እድሜ ከጤና ጋር
ቀረጻ ዜሮ ምንድነው ድብዝዝ ያደረጋችሁት
🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Benat memerk metadel new
Erejem edeme me tens gare
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
እንደዚህ አይነት ነገር ሳይ ያመለጠችኝን እናቴን አስባታለሁ እናት ያላችሁ ታድላችሁ እናቶች ሳያመልጧችሁ አስደስታችሁ ተደሰቱ የምትሰጡት ነገር ባይኖራችሁ እንኳን በመታዘዝ እግር በማጠብ ልብሳቸውን በማጠብ አገልግሉ
የኔም ተመሳሳይ ነው በልጅነት ተለይቻት ሳልጠግባት አለፈችብኝ
የኔ አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል እማዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
Enem😢😢
እናት ክብር ምስጋናይገባታል
ዋናው ጤና ነውና እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ የኔ ጠንካራና ቆንጆ እናት
ያልሞተሰው ብዙ ንገር ያል እግዝብሔር ይመስገን ዛሬ እንጋፋ አርቴስት ልጆችዋ እግርዋላይ ትደፍተው ሲያልብሷት ማያት ደስ ይላል
የኔ ጀግና እናት በጣም እምወድሸ እማከብርሸ ድንቅ የትወና ብቃት ያለሸ ጀግና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሸ ልጆችሸም የልጅ ልጆችሸም ይባረኩልሸ እናትን እንዲህ በሂይወት እያለች ማመስገን መንኛ መታደል ነው
ወይ ለመጀመሪይ ጊዜ ይሄን ምርቃት ስሰማው ሰው ያላየውን እንጀራ ይስጥሽ በውነት ወይንዬ የሚርም ነው ላንቺም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
እናቶቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን❤💋🌹🌷🌸🌸
እትዬ ወይኒዬ እንዴት እንደምወዳት💖💖💖💖💖💖💖 Happy birthday 🎂 🥳 🎉 🎈
አቦ ልጅ ማለት እንዲህ ነው!! ተባረኩ🙏
ቆጆእናት 🎉🎉🎉❤❤❤
ስደት ነዉ ያለሁት አንዲ ቀን ላገሬአብቅቶኚ እኔቴ እናቴን እማስደስትበት አንዲቀንይሞላይሆን
የኔ ውድ እናት እድሜ ከጤና ጋረ
ወንበሩ እንግዳችሁን አይመጥንም በተለይ ትልልቅ ሰዎችን
የኔናት እድሜናጤናይስጥወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እማማ ወይንሼት ይችላሊ እዉደወታለሁ በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Happy birthday 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂሲያሳዝንየኔናት❤❤❤❤
በእረፍቴ ቀን ዘና ፈታ ለማለት ገብቼ ታስለቅሱኛላችሁ??? አቦ የስራችሁን ይስጣችሁ ልጇ እግሯ ላይ ስትወድቅ ለስንት ዘመድ አዝማድ የሚሆነኝን ለቅሶ ሙጥጥ አድርጌ ጨረስኩት። ላንቺ
ግን ያለቀስኩት እንዳንቺው የደስታ ለቅሶ ነው። የእውነት እንባ ሲወርድ ልብ ሲነካ ዋው።
በጣም ነው የምወደው ❤❤🎉
ጠረጴዛህ የተቀመጠበት ዘንዶ ትርጉሙ ምንድነዉ?
ልጂ፡ይወለድ፡❤
ያንሳታል
እርቲስቷን በጣም እወዳታለሁ ጠረጴዛው ግን ያስፈራል ያውሬ ምስል ነው
ይቀፋል ጣዉላዉ
አይ ዘመን