የጎጃም እስክስታ ዝነኛ አድርጎኛል| ሀገሬ ሰላም ባለመሆንዋ ት/ት ለማቆም ተገድጃለሁ| ከሁሉም የደቡብ ጭፈራ ከብዶኛል!|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • #Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

КОМЕНТАРІ • 457

  • @zeyenzeru3059
    @zeyenzeru3059 5 місяців тому +64

    ጋዜጠኛው ጥያቄዎችህ በጣም አይመቹም::ማሂ እራስሽን ጠብቂ የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ❤

    • @Emnetfekertesfadan
      @Emnetfekertesfadan 4 місяці тому

      betam terkimerkign youtubeu enditayelet ena santim lemelekem eko new...

  • @jerrysalem1115
    @jerrysalem1115 5 місяців тому +65

    የኔ ወርቅ። የጎጃም ማህበረሰብ በትምህርት በጣም ያምናል! ሰውየው ፍቅር ምናምን ይላል😅

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 5 місяців тому +35

    የኔ ማር ስትሽኮረመም እንዴት እንደምታምር የኔ ወርቅ አይናፋርነት ውበት እንዴት እንደምታምሪ ራስሽን ጠብቂ አንዳንድ ደነዝ ወንዶች አሉ ሴትን ልጅ ባጭር የሚያስቀሩ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏

  • @tutubekele4231
    @tutubekele4231 5 місяців тому +20

    ማህሌት ሌላ ሰው በገንዘብ ይሁን በሃሳብ ለረዷትቀ በአክብሮት ምሥጋና መስጠቷ ያስመሰግናታል። ከምንም በላይ ጋዜጠኛው ከአለባበስ እስከ የጎጃም ከየት/ቤት ህይወት እስከ የአዲስ አበባ ልጆች ጎደኝነት ምሰረታ... ወዘተ ሊሳለቅ መንደርደር ላይ እንዳለ ሩጫውን ገትታዋለች። ምርጥ የአገሬ ልጅ። ምን ለመማር ትፈልጊያለሽ ብሎ ለጠየቃት መልሳ የጠየቀችው ሌላ ግዜ መስፈርት ለሌለው" የጋዜጠኝነት" እና "የፖለቲከኛነት" የሥራ መደብ ላይ ላሉ ብዙ የሚያስተላልፍ ነው። ወርቅ ነሽ ፈጣሪሽን : ሐይማኖትሽን :ቤተሰቦችሽን: ያደግሽበትነ ማህበረሰብ እና አድናቂዎችሽን አክባሪ በመሆንሽ እንዳልሽው እግዚአብሄር ለአንቺ ያለውን ይስጥሽ። በረቺ!! እኔ መድሃኒት ብዬሻለሁ። ጠያቂው ከመሰልጠን ይልቅ ዘመናዊነት ኑሮው ይመስላል።

    • @feriwaneemeyenesh4973
      @feriwaneemeyenesh4973 5 місяців тому

      ofcourse

    • @ayaayaa2643
      @ayaayaa2643 5 місяців тому +1

      የከበቀላትኮ ማቻክልነው እንዴት ሰው ማክበር እንዴት እምነት ማክበር እዴት አርገን መልበስን እዳለብን አስተምረውነው የሜያሳድጉን አሁንም ቤሆን እኛጋ የድሮው ማንነት ነው የአለው ማርያምን ምንም የአልተቀየረ ሱሪኳ ስንለብስ መንገድላይ አያሳልፉንም ይቆጡናል ይመክሩናል የለበሸው ልብስ አደለም ይሉናል በቃ ምንም የአልተበረዘ ማንነትነው አሁንም እየኖርን የአለነው 💙💙

  • @haregnahome5046
    @haregnahome5046 5 місяців тому +56

    በእናትሽ ሚዲያ ላይ አትቅረቢ እራስሽን ጠብቂ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ

  • @user-yq5gi9gj3q
    @user-yq5gi9gj3q 5 місяців тому +42

    ጥየቄህ ሲያስጠላ ከወገብ በታች አልሰራም ለምን? ምን እያልክ ነዉ የሆክ ዶማ ነገር

    • @woldebazizew9385
      @woldebazizew9385 5 місяців тому

      😀

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 5 місяців тому

      ከወገብ በታች አልሰራም እኮ የደቡብ ጭፈራ አልቻልኩበትም ነው ለማለት የፈለገችው እሱም ለምን ማለቱ ተወዛዋዥ መሆንሽ ካልቀረ ብትለምጂው እንደማለት ነው እንደገባኝ

  • @ielaabi9205
    @ielaabi9205 5 місяців тому +32

    ሁሉም መሀይም ጋዜጠኛ ሆነና ተቸገርን
    መጠየቅ ያለበትና የሌለበትን የማያውቅ ጥሬ

  • @user-tj3ou2no1v
    @user-tj3ou2no1v 5 місяців тому +46

    ማህሌት እባክሽ ለማንም የዩቲብ ሸቃላይ ሁሉ አትቅረቢ ሲጀመር ጥያቄህ እራሱ ሲያስጠላ የምትጠይቀዉን ጥያቄ አስተካክል

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham9075 5 місяців тому +11

    ጋዜጠኛዉ የምትጠይቃት ጥያቄ ሁሉ የተልከሰከሰ ጥያቄ ነዉ ምን ጉድ ነህ የሰይፉ ታናሽ ወንድም ተረጋጋ
    እህቴ ከትምርትሽ ካላማሽ እንዳትዘናጊ ሁሉንም በግዜና በሰአቱ ፈጣሪ ያከናዉንልሻል በርች።
    መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ !!

  • @cut2fun
    @cut2fun 5 місяців тому +12

    አስተዋይ ነሽ በርች ግን ጥንቃቄ ጥንቃቄ በዙሪያዋ ያላችሁ የምታውቋት አብዝታ ትጠነቀቅ ዘንድ ንገሯት በተለይ በተልይ ከሚዲያ ሰው ነኝ ባዮች ከንደዚህ ዓይነት ዝተት ጠያቂ ራሷን ትጠብቅ

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa2643 5 місяців тому +21

    የሰፈሪልጅ የምወድሽ አብሮ አደጊ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ የአድርስሽ ውዴ 🤗🤗🤗💙💙💙❤❤❤😘

    • @AMHARA840
      @AMHARA840 5 місяців тому

      Mikeruat please ⁉️⁉️⁉️⁉️

  • @ZainabSuliman-v8b
    @ZainabSuliman-v8b 5 місяців тому +64

    የጎጃሟ ቆጅየ እውነት ለመናገር እኛ ጎጃሜች አይን አፋር ነን የምር ❤❤❤❤❤

    • @Giontube12
      @Giontube12 5 місяців тому +4

      አስተዳደጋችን እኮ ነው

    • @HdHd-ym4il
      @HdHd-ym4il 5 місяців тому +1

      በጣም

    • @Wazemamekuriahaile
      @Wazemamekuriahaile 4 місяці тому

      Ahune yamefatarute beltata nachawe😮

  • @user-cx8rc3yk8r
    @user-cx8rc3yk8r 5 місяців тому +72

    አይዞሽ ስሜትሽ ይገባናል ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪💪💪💪💪

    • @belay15
      @belay15 4 місяці тому +1

      ሙያ በልብ ዘእምነገደ ሴሜቲክ

    • @mulugetasey5164
      @mulugetasey5164 4 місяці тому

      Love it

  • @engilyas44
    @engilyas44 5 місяців тому +15

    እኔ ሱማሌ ተወላጅ ነኝ የጎጃም የጎንደር እስክስታ በጣም እወዳለሁ ፣በርቺ ይሳካልሽ ይሁንልሽ

  • @enat245
    @enat245 5 місяців тому +7

    በውነቱ ከሆነ ጎጃሜ ስትሆን ትለያለህ ቆጆ ውብ ነሽ የኔ አስተዋይ❤ለገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @BelayG-lw8tl
    @BelayG-lw8tl 5 місяців тому +11

    ወደ ውጭ እንውሰድሽን እንዳትቀበይ! አሁን ውጭ መሄድ አያስፈልግሽም! የጀመርሽውን ትምህርት ጨርሽ። በራስሽ በሁለት እግርሽ ቁሚ። ጎበዝ ከሆንሽ በሞያሽ ራስሽ ወደ ውጭ የመሄድ እድሉ ይኖርሻል። ገና ልጅ ስለሆንሽ በራስሽ ሀሳብ እና ፍላጎት ብዙ ነገር የመሞከር እድል አለሽ! ሌላ ሌላው ሁሉም ነገር በሃላ ይደርሳል! በርች!

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 5 місяців тому +15

    የኔ ቆንጆ በርች እሜድያ ላይ ብዙ አትውጭ እስገሚረጋጋ ቆንጆ 🌹🌹🌹👍

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 5 місяців тому +15

    እኔም የአማኑኤል ልጆነኛ የአማኑኤሉ እየሱስ ይጠብቅሽ

  • @asratlakyalew9899
    @asratlakyalew9899 5 місяців тому +18

    ሀገራችን ፍጹም ሠላሟ ይመለሰልን ።

  • @fgyy9672
    @fgyy9672 5 місяців тому +9

    አተ ምን አይነት ሠው ነህ ምን አይተት ትጠይቃአታአለህ ሥታአሥጠላ አይዞሽ ውዴ ሁሉም ያአልፍን እንሻአላህ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 5 місяців тому +9

    ፈገግታሽ በጣም ነው እሚለው ሁሉ ነገርሽ ውብ ነው እራሽን ጠብቂ ❤❤❤❤

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 5 місяців тому +14

    የኔ ወርቅ አይዞን ለጀራ እሥከወጣን ዲርሥ ዝምታ ወርቅ ነዉ በቅርቡ ነጾ እንወጣል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 5 місяців тому +12

    በርች ውደ ትልቅ ደርጃ ፈጣሪ ያድርስሺ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-yh3rr4ud4w
    @user-yh3rr4ud4w 5 місяців тому +19

    እባክህ ተውት እንጁ ምን አድርግ ነው የምትላት

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 5 місяців тому +63

    አተ የምታስጠላ ጋዜጠኛ ልጅትን ምን አርጊ ነው የምትላት ልጅትን መጥፎ ለማስባል ነው በዘር እየከፋፈልክ ይኸን አወጅም ይኸን ትወጃለሽ እያልክ የምታሳቅቃት

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 5 місяців тому +4

      እኮ ጀዝባ

    • @Brahan-u4d
      @Brahan-u4d 5 місяців тому +3

      በጣም ሲያናድድ

    • @merrarisaman519
      @merrarisaman519 5 місяців тому

      ቆሻሻ ሰው ነው እንድህ አይነት ግለሰቦች ናቸው መድረኩን የተቆጣጠሩት ይህ ብ አ ዴ ን ወረሞ ብልፅግና ነው ይህች ልጅ ወደ ትውልድ መንደሩዋ ሄዳ ሌላ የተሻለ ትምህርት ብትማር ይሻላል ቆሻሻ የዲስ አበባ ጋጥወጥ ህይወቱዋን እንዳያበላሹት እንደእኔ ቢሆን አስተማሪ ብትሆን ደስ ይለኛል ወገኖችዋን ብታስተምር

  • @user-ri2dm2yd7e
    @user-ri2dm2yd7e 5 місяців тому +28

    ጋዜጠኛው ምን ጉድ ነሕ😳😳 ሲያስጠላ😡

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 5 місяців тому +3

    በድንቅ ውበት የታጀበ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት። እግዛብሄር ከክፉ ይጠብቅሽ፣ ያሰብሽው ቦታ ደርሰሽ፣ የስራሽን ውጤት ለማየት ያብቃን። በቅርብ በአስገራሚ ስራ እንደምናይሽ እርግጠኛ ነኝ። በርቺ!

  • @Rakb553
    @Rakb553 5 місяців тому +6

    ማንንም አትመኚ እህቴ ተጠንቀቂ ከዚህ በኋላ ኢንተርቪ አትቅረቢ እሺ አጭበርባሪ ብቻ ነው ያጠፉሻል‼️‼️🙏❤❤❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 місяців тому +10

    እንዲህ አይነት አሳፋሪ ቃለ መጠይቅ አላየሁም ሴት ስለሆነች እንጂ የእውነት ወንዶችን እንዲህ ትጠይቃለህ ይሆን ? በጣም ታሳፍራለህ።ሀገራችንን ሰላም የነሳችሁ እንደ አንተ አይነቶች ናቸው።
    ልትፎግራት፣ልታሳቅቃት ፣ ብሎም ከዘር ጋር ልታገናኝው የሄድህበት መንገድ ያሳፍራል።ስንት ብር አገኝሽስ ምን አስፈለገ ይህ ጥያቄ?
    እህቴ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ ግን ጭፈራው ይቅርብሽ ይህ የህዝቡ ጭብጨባ የትም አያደርስ አትጨፍሪ ገደል ይከታል ጭፈራ። ትምህርት ፣ብሎም ሐይማኖትሽ ላይ አጥብቂ ዘማሪ ለመሆን እንጂ ለመጨፈር ፣ለመዝፈን አታስቢ እባክሽን ።
    በእርግጥ እሳት እና ውሐ ቀርቦልናል ምርጫው የራስሽ ነው ።እንግዲህ ከጠቀመሽ ቀጥይ ....

  • @Brahan-u4d
    @Brahan-u4d 5 місяців тому +20

    ምናይነት ጥያቄነው የምጠይቃት ልጅ እኮናት ፖለቲካውስጥ ለማስገባት የምትጥረው

  • @user-lw9un2yv5u
    @user-lw9un2yv5u 5 місяців тому +4

    ለካስ ሁላችንም ነው አይናፋርነት እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር የኔ ውድድድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagnaneshAlem
    @dagnaneshAlem 5 місяців тому +16

    ጋዜጠኛው ግን ጤነኛ ነው??? ሚጠየቅ ጥያቄ ለይቶ አያውቅም?? 😡😡😡

    • @jajjjjajjj3066
      @jajjjjajjj3066 5 місяців тому +2

      ክክክክክክክክክክ ምኑ ንክር ነው ሄ

    • @ZinashMesfin-z2e
      @ZinashMesfin-z2e 5 місяців тому +1

      ወዳ ወድህ ምንድነዉ የገገመ ጥያቄ አጀብ መገገም

  • @AlamnehMezigebuKindie
    @AlamnehMezigebuKindie 5 місяців тому +3

    አግዚአብሔር ማመስገንሽ ቀጥይበት ጎጃሜዋ ቆንጆ አግዚአብሔር ይርዳሽ!!

  • @Gdsshitf
    @Gdsshitf 5 місяців тому +4

    የጎጃም ሴቶች ማሪያምን በጣም ነዉ እምኮራባቹህ ስራታቹህ ምናምን ብቻ ጎጃም በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል።

    • @AsterAbeyu
      @AsterAbeyu 5 місяців тому

      እንደዚ እያላችሁ ጎጥ አትፍጠሩ ጎንደርና ጎጃም ወሎና ሸዋ የአካባቢ ስም እንጂ አንድ ክ /ሀገር ወይም አማራ ነን አብዛኛው የአማራ ህዝብ ቁጥብ አይን አፋር በስርአት ያደግን ነን
      ያገሬ ሰው ደጉ ህዝብ ፈጣሪ ሰላሙን ይመልስልን ማሂ እህታችን በርች

  • @alemayehuguadie2449
    @alemayehuguadie2449 5 місяців тому +7

    She is very careful/clever/Widom.

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 5 місяців тому +19

    ጋዜጠኛዉ ሢደብር ጥያቂዉ

  • @FunnyDachshund-cz3ri
    @FunnyDachshund-cz3ri 5 місяців тому +9

    What kind of questions the journalist ask?

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 5 місяців тому +8

    ጋዜጠኛዉ ጎጃም ከአዲስአበባ 230ኪሜ ነዉ’ኮ ። ከማዳጋስካር የመጣች አስመሰልከዉ 😂

  • @godislovegodislove579
    @godislovegodislove579 5 місяців тому +11

    ልጁ አይኑን ጥሎባታል እረ ኡኡኡኡኡ🙄🙄🙄

  • @wollodessiefikr2514
    @wollodessiefikr2514 5 місяців тому +12

    ከዚህ በሁዋላ ኢንተርቪው አትቀበይ ምንም አይጠቅምሽም

  • @EnatDemissew
    @EnatDemissew 5 місяців тому +7

    እኔ የምልክ ጋዜጠኛው ምነው አ/አበባን አሜሪካ አደረከው ጎጃም ወይም ሌላ ክ/ሀገር ከአ/አበባ የተለየ አይደለም በህንፃ ነው የሚለየው

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 5 місяців тому +6

    ወይኔ ጋዜጠኛው እሷ መመለስ በማትፈልገው ጥያቄ ልቧን ዝቅ አደረከው። ልብ ውልቅ ነገር ነህ 😃😃😃

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 5 місяців тому +4

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ ብቻ ወንዶች አታላይ ናቸዉ እንዳትሸወጂ ልጅነትሽን ነዉ የሚያበላሹት ስለዚህ ትደርሺበታለሽ ለማንም ፊት አትስጪ

  • @yms2161
    @yms2161 5 місяців тому +7

    የደቡብ ጭፈራ ለአማራ በጣም ይክብዳል:: ከባህልም አንፃር : ለነሱ normal ቢሆንስ

  • @felegehiwottadesse3282
    @felegehiwottadesse3282 5 місяців тому +5

    She Respects their culture but she has the right to choose what suits her.

  • @GreatEthiopia12
    @GreatEthiopia12 5 місяців тому +6

    በመዝሙሩ ቀጥይበት ቆንጅት

  • @hirutseyoum2299
    @hirutseyoum2299 5 місяців тому +13

    ኢንተርቪ ጠርቶ ጅንጀና ተጀመረ 😊😊😊😅

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 5 місяців тому +2

    ምርጧ እግዚአብሔር ይባርክሽ።እንደዚህ አካባቢንም ፣ሀገርንም በመልካም ነገር ሚያስጠራ ዜጋ ሲፈጠር ደስ ይላል።ይህን እውቅናሽን ተጠቅመሽ የጎጃምንም፣ የሀገርሽንም ባህል ለማሳደግ እንደምትሠሪ አምናለሁ።

  • @HanaWkedan-eq2kr
    @HanaWkedan-eq2kr 5 місяців тому +8

    የማይጠየቀዉን ሁሉ አታግበስባት አታስጨንቃት

  • @emnetyoutube7218
    @emnetyoutube7218 5 місяців тому +4

    የሆነ የጎጃም ልጅ አንችን ትመስያለሽ ብሎኝ ነበር በጭፈራው ላይ ባለሽው ፎቶ ላይ
    ግን አንች በጣም ቆንጅዬ ልጅ ነሽ በርችልኝ

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 5 місяців тому +1

    ጠያቂው ጋዜጠኛ በካሜራ የማይታየው መንፈስ ነው እንዴ? ጋዜጠኛ ከሆንክ ፍርሃትን አስወግድ!
    ቆንጆዋ እህታችን በትምህርትሽም በሙዚቃውም በርቺ! እንወድሻለን!

  • @user-tgiye
    @user-tgiye 5 місяців тому +7

    ምን አድርጊ ነው የሚላት ጋዜጠኛው????? እንዴ ምን ጉድ ነው 😂😂😂

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 5 місяців тому +4

    ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ፋ ኖ💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @kumanigussie3392
    @kumanigussie3392 5 місяців тому +8

    የጋዜጠኛ ኤቲክሰ የሌለህ

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 5 місяців тому +8

    አረ ጋዜጠኛዉ ምንም አይነት ግንኙነት የለሽሞይ አላለም 😳😳😳

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 5 місяців тому +3

      ምን አስቦ ነው😂😂😂

    • @rahmerahmerahme1342
      @rahmerahmerahme1342 5 місяців тому +3

      @@meseretgetawedey የምር ሲደብር ጥያቄዉ 🤭😅

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 5 місяців тому

    እግዚአብሄር በፍቅር ይጥራሽ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን❤❤❤ ዘመንሽ ይባረክ ከክፉ ሰወች ይሰውርሽ❤❤❤❤❤

  • @user-qm3yi9bo7k
    @user-qm3yi9bo7k 5 місяців тому +3

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ይሄ ጋዜጠኛ ጤነኛነህ

  • @luelyene8913
    @luelyene8913 4 місяці тому

    አብዛኛውን ኢትዮጵያዊ በዚች ልጅ ውስጥ ታየዋለህ ይመችሽ !!!

  • @Geeztube21
    @Geeztube21 4 місяці тому

    ማዓረይ የኔ ቆንጆ እንዴት ነው እምታምረው ትህትናዋ ለራስው በቂ ነው ወለላይ❤

  • @KalKaleb-o9j
    @KalKaleb-o9j 5 місяців тому +4

    የኔ ውድ አይዞሽ ጨዋ በርቺ ❤❤

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 4 місяці тому +1

    እባክህ በልኳ ጠይቃት የምን የፖለቲካ ጥያቄ ነው።

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ

    የኔ ቆንጆ በጣም ሥርአት ያላት ልጂ ናት ፈጣሪ ልቦናሽን አይለዉጥብሽ እደዘመኑ ሤቶች አይደለችም ❤❤❤❤❤❤

  • @Akel-y2h
    @Akel-y2h 5 місяців тому

    አይዞሽ እህታችን ራስሽን ጠብቂ የቤተሰብ ጉዳይ ያልሽውንም እረዳሻለሁ እኛ አያት ላይ ነው ያደግ ነው ግ ን መጠንቀቅ ያለብሽ ባላገርነታችንን እንደ ደካማ ጎን ሊጠቀሙ ሚሞክሩትን ።አማኑኤል ኩራታችን💪💪

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 5 місяців тому +4

    ማሂ ሚዲያ ምርጭ ጋዜጠኛው ሲያስጠላ የሚጠይቀዉን እራሱ አያቅም

  • @yms2161
    @yms2161 5 місяців тому +2

    የኔ ቆንጆ ዘፈኑ ይቅርብሽ:: ተውኔቱን ቀጥይበት

  • @TomasTesama
    @TomasTesama 4 місяці тому

    በርቺ የባህል አምባሳደር ነሺ ነገር ግን ግብሺ ላይ ለመዲረስ ሁሉን ነገር በጥንቃቄ መኖርና መስሰራት ይጠበቅብሻል

  • @wubshetbelete7602
    @wubshetbelete7602 5 місяців тому

    እህቴ ከምስኪኑ የጎጃም ማህበረሰብ ወጥተሽ ወደ አዲስ አበባ ስትመጭ ሰወች በአንች ላይ መጠቀም ይፈልጋሉና አደራሽን ተጠንቀቂ። በተለይ አብረውሽ እንሰራለን የሚሉ አካላት ጥቅም እንዳላቸው ሁሉ ብዙ ሰወችን ህልማቸውን ሲያጨልሙ ታይተዋል። በተለይ በፍቅር ህይወትሽ እና አብረውሽ ከሚሰሩ ሰወች ጋር ያለሽ ግንኙነት የተጠና እና ጥንቃቄ የተሞላበት ይሁን። ከዛ ውጭ አዳዲስ ስራወችን ቶሎ ቶሎ ለመልቀቅና ከህዝቡ አይን ላለመጥፋት ጥረት አድርጊ። እስክስታውንም ከዚህ በላይ ማዘመን ትችያለሽ ስሪበት። በርች እህቴ!!!!

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 4 місяці тому

    በጣም ቆንጆ ወጣት በመሆንሺ እግዚዓብሔር በደስታ ያኑርሺ ጠንካራ ደፋር ሁኝ አድናቂሺ ነኝ ከአሜሪካ የሀገሬ ምርጥ ዜጋ ነሺና ቀጥይበት ::

  • @NununuHuhuhujk-pp2uz
    @NununuHuhuhujk-pp2uz 5 місяців тому +2

    Emeneteshin betatebki yeshalal alem hule ayachbechebleshim chifera ena emnet atkelaki egziabher yerdash.

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l 5 місяців тому +3

    ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን 😢😢😢

  • @meskerameyohanes3733
    @meskerameyohanes3733 5 місяців тому +1

    God bless you today and everyday my dear sister you’re amazing ❤❤❤

  • @hirutseyoum2299
    @hirutseyoum2299 5 місяців тому +4

    ምን አይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቃት ይሄልብስ አሁንም አለ 😂 ምን ማለት ነው ወይ ዘንድሮ

    • @sabo8756
      @sabo8756 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂

  • @woine123
    @woine123 5 місяців тому +1

    ማህሌት በርቺ አሁን ላይ ሰው አይታመንም ነይ ነይ የሚል ሁሉ እውነተኛ እንዳይመስልሽ :: በተለይ ወንድ ከገጠር መጥታለችና ታምነናለች የከተማውን ማጭበርበር አታውቅም በሚል ሁሉም ይንጫጫል እና እንዳትሳሳች:: አንቺ ጠንክረሽ ያሰብሽበት ደርሰሽ ማሳየት አለብሽ እንጅ በማንም ሌባ ወንድ ተሰናክለሽ እንዳትቀሪ ተጠንቀቂ :: አሁን ላይ ጎበዝ ነሽ በጣም ግልፅ ልጅ ነሽ በርቺ!

  • @user-wf2sc9in7l
    @user-wf2sc9in7l 4 місяці тому

    የኔ ኮስታራ ቀጥይበት ስታምሪ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ🙏❤

  • @mikeGasawe
    @mikeGasawe 3 місяці тому

    ጥያቄህ ያስጠላን እረይህሰው የወጀል ምርመራነው የያዘው ማሂ እራስሽን ጠብቂ

  • @אספהעלמו
    @אספהעלמו 5 місяців тому +2

    አይዞሽ ቆጆ

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ 5 місяців тому +5

    ጋዜጠኛው ምንም ብቃት የለክም የጋዜጠኚነት የሆንክ ሰንገጤ 😠

  • @kidestethiopia676
    @kidestethiopia676 5 місяців тому +5

    ቆንጂት ሃና ያለችሽን አስታውሺ ተጠንቀቂ : ማህሌት እብክሽ ምከሯት

  • @martamarta-cp6xu
    @martamarta-cp6xu 5 місяців тому +2

    ምነው ደንበጫ ማለት ከበደሽ I love you ደንበጫ❤❤❤❤❤

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 4 місяці тому

      ከበደኝ አለችሽ?

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 5 місяців тому +4

    አይናፉሩዋ ቆጆ❤❤❤

  • @SminehAsfaw-vj1dv
    @SminehAsfaw-vj1dv 4 місяці тому

    ስነ ምግባር ትጠላለህ ! በርችልኝ ውዴ ።

  • @alemutadesse7644
    @alemutadesse7644 5 місяців тому +1

    ዬኔ ቆንጆ ሰታምሪ! በርች

  • @AmiKabaw
    @AmiKabaw 5 місяців тому

    የኔ አይነ አፋር ስታምር ወርቅ የሆነች ልጅ ንግግሯ ራሱ ሲያምር !!

  • @hulegebmedia8753
    @hulegebmedia8753 5 місяців тому

    ጠያቂው ግን ምንድን ነው ፍላጎቱ? ይቺን ልጅ አጠያየቁ በሙሉየልጅቱን የወደፊት የአርት ፍላጎት ሳይሆን የፖለቲካ : የዘር ጥያቄ ይመስላል:: ሀሌታ ላይ መቅረብ አልነበረባትም:: አይዞሽ በርቺልን ቆንጆዋ::

  • @SleepyBeachChairs-zb3im
    @SleepyBeachChairs-zb3im 5 місяців тому

    ማሂ እንዴትነሽ ከባህርዳር ነኝ ባህላችን እና እምነትሽ ስለጠበቅሽ በጣምነዉ የወደድኩሽ በርች እራስሽን ጠብቂ

  • @user-wt5kw8jg5g
    @user-wt5kw8jg5g 5 місяців тому +3

    ቆይ ጎጃም ሁሉም ናቸው እዴይ እምለያዩት እማቃቸው ሰውች ሁሉም የተፋቱ ባህል ነው እዴይ

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 5 місяців тому +1

      Ere Ba Egzhabir esty astesenhgne sefa adergawe, ye ande sew hiwote yehulum hiwote endeze aydelem.

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 5 місяців тому +2

    ባሌና አረሲ ልዩት የለዉም ይመስለኛል እሷ እየሰለጠነች ያለችዉ በሸዋ ኦሮሞ ጭፈራ ላይ ነው. እጅግ ጓበዝ ልጅ ስለሆነች እግዚአብሔር ጠብቆ ለቁምነገር ያብቃት.

    • @GiasBd-qp3bu
      @GiasBd-qp3bu 5 місяців тому +1

      የሸዋ ወረሞ የሚባልአለደ ሀሀ🤑🤑🤑

    • @chaltuethiopia3736
      @chaltuethiopia3736 5 місяців тому

      አዎ ሀገር yawaqe ጸይ yemoqow shawa ኦሮሞ ነን ታዳይ shawa አማራ ale እንዴ??​@@GiasBd-qp3bu

    • @GiasBd-qp3bu
      @GiasBd-qp3bu 5 місяців тому +1

      @@chaltuethiopia3736 ሂጅ ወዳ ጥምብ ጋላ ሲጀመር ምን ሀገርአላችሁና ባሪያ ሁላ🤑🤑😤🤣

    • @chaltuethiopia3736
      @chaltuethiopia3736 5 місяців тому

      @@GiasBd-qp3bu ተናገረሽ ሞተሻል ባንቺ ቤት 😎😎😩😩😩😩 ክርፍፍ

    • @AsterAbeyu
      @AsterAbeyu 5 місяців тому

      አይ እነ ጫልቱ እዚ ምን ትሰራላችሁ ደግሞ​@@chaltuethiopia3736

  • @tesfayetechane7717
    @tesfayetechane7717 5 місяців тому +2

    ማህሌትዬ እንደዚህ የምታስነኪው የደንበጫዋን ቀመስ አርገሽ ይሆን በቃ ከቁንጅና ጋር ትችያለሽ ድፍን ጎጃም ባንቺ ተነቃቃ

    • @zenawmehari2034
      @zenawmehari2034 5 місяців тому

      ኧረ የቲሊሊዉ ነዉ ሀሀ

  • @user-gw9hv9fx6u
    @user-gw9hv9fx6u 5 місяців тому +2

    ለምን ፊትህ አይታይም?

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp 4 місяці тому

    Gojjam! You are from Heroes make Ethiopia proud. Doing beautiful. God bless you

  • @EeEe-dk8rw
    @EeEe-dk8rw 5 місяців тому +3

    በረቺ እህቴ

  • @jessicajone2229
    @jessicajone2229 5 місяців тому +2

    ፈግታዋ ደስ ይላል።።

  • @neza6422
    @neza6422 4 місяці тому

    በጣም ጓበዝ ጀግና የምገረም ናት

  • @BirhanAdela
    @BirhanAdela 5 місяців тому

    የኔ ማር አይዞሽ ጠንካራና እራስሽን የምጠብቂ ሁኚ

  • @Hayat-y6o
    @Hayat-y6o 5 місяців тому +1

    ሰትጠየቄ ተጠቅቀሽ የኔ ውድ ለግዘው ❤

  • @saratube7323
    @saratube7323 5 місяців тому +3

    ስታምሪ የገጠሩ ለዛ ካንች ላይ አለ የኔ ማር

  • @Munababa507
    @Munababa507 5 місяців тому +4

    ስትውረገረጊ አይባልም ገገማ ስትጨፍሪ ነው ሚባል ኸረ ምን አይነት ሰውየ ነው😅😅😅

  • @SamsonGetachwe-s1c
    @SamsonGetachwe-s1c 5 місяців тому

    የኔ ልጅ ሁሉ ሰው ጥሩ አይደለም አንቺ ነሽ የጠሩሽ ጋዜጠኛ አትገናኜ አንቼ አሳብሽ በጣም ብዙ በጣም ጥሩ ነው አሳብሽን እግዚአብሔር አሳብሽን ይሙላልሽ በርቺ ጎበዝ

  • @user-jj3rs5ei4f
    @user-jj3rs5ei4f 5 місяців тому +1

    አገዎኛ እንዴት ነበረ 13:54 🤔🤔🤔

  • @Melaku21Anteneh12
    @Melaku21Anteneh12 5 місяців тому +1

    The way of asking question is not ethical