Its looks yummy and its great recipe, but i will try it without ketchup... keep making more simple, quick, yummy and most importantly healthy food please. Thank you😘
👌👌. But 4.1k people watched this video and how many people liked this video?. I bet most of us liked it, so let's be supportive. Like the video atleast. Just saying 🤷♀️
Thank you for sharing! A humble woman with great voice, an excellent chef and a very simple technique of cooking. Good to watch! I wonder if you can tell me... Where did you get your kitchen utensils?
ዛሬ ሰርቼ ተመግቤዋለሁ በጣም ልዩ ነው የሚጣፍጥ በጣም ቀላል ግዜ እማይወስድ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በጣም ነው የማመሰግነው ሼር ስላደረግሽን
በጣም ጥሩና ህይወትን የሚያቀል ይመስላል እሞክረዋለሁኝ እናመሰግናለን::
ህምምም ሜሎዬ ተባረኪ እናመሰግናለን
በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን 🙏 ድምፅሽም ያምራል
It looks delicious thank you for sharing Sis 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
በጣም ነዉ የተመቸሽኝ በተለይ እርጋታሽና ቀለል የምታደርጊዉ ነገር
ዋውውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነወ እጅሸ ይባረክ እህትየ
Yana konjoooo ejeshe yebareke mokerawe batame liyu naw
Selwededshew des blognal
Ehite betam gewoz n nesh berchi💖😘😘😘
Yummy cant wait to try it. 😋
የኔ ባለሙያ ያመራል እውንት በርቺ
እናመሰግናለን እህታችን
ኸረ ፀዴ ነው እጅሽ ይባረክ
Thank u melu ,betam arife amarche new ejeshi yebarke
arif newe sis gin Atikilit endih baytebes yimekeral. mutit alebish eko. tks
WAW it's fantastic delicious food
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
ሜሉየ ባለሙያ ቅመም ለምታሳይን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እጂሽን ይባርክሽ ቆንጆ!!!!
እጅሽ ይባረክ
I can’t wait to try it👏👏👏👏
Looks yam Can't wait to try it 😉
የኔ ቆንጆ ለኔ ለሰነፋ አሪፋ ና ቀላል ምግብ ሰለ አሳየሽን አመሰግናለሁ Yammmmmm👍
እግዚአብሔር ይባርክሽ ቂጣ አልወድም ግን ይህን ቪዲዮ አይቼ ልበላ ወስኛለሁ ሰአት አጠቃቀምሽ ምርጥ ነው ወሬ አታበዢ ማስታወቂያ አትደባልቂ አቦ እጅሽ ይባረክ
❤❤
ገና ዛሬ እያየሁሽ ነው እጅሽ ይባረክ ለፆም ምርጥ ነው ይልመድብሽ
የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ በርቺ
Yena balemuya ejes ybarek
Hit beza
ሞክሬዋለው በጣም አሪፈ ነው እጅሽ ይባረክ
ተባረኪ፡ተመችቶኛል
Bless u.
ሜሌዬ በጣም ጉበዝ ነሽ ተባረኬ
የኔ ቆጆ ሥራወችሽ ምርጥ ናቸው በርች
እጅሽ ይባረክ እህቴ በርቺ
Gobez you are very creative.👏🏾👏🏾👏🏾
ቆንጆ ፈጠራ ነው
It is so yum!!!
Egesh yebarkeh
Melat ejesh yebarek !!
Yemetseryew megbi bemulu betam des yasegynal.
Betam gobez. God bless you .
Thank you hewiye❤
አሪፍ ነው እሞክረዋለው
ጽዱ ባለሙያ 👌👌
Excellent 👌
(ሜሉዬ) ሞያ ሲለካ ሜሉ ናት ለካ👏🏻❤️
Its looks yummy and its great recipe, but i will try it without ketchup... keep making more simple, quick, yummy and most importantly healthy food please. Thank you😘
👌❤️
Wow betam yamera
ሜሉዬ ሰርቼ ቀመስኩት እጅሽ ይባረክ
Good job 👍 please keep it up
ሲያዩት በጣም ያምራል ስርቼ እነግርሻለሁ አመስግናለሁ ።
ሜሊዬ ዋውውውውው ነውውው እሠራዋለሁ ማሬ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣምነው የሚያምር በርችልን ምራቄን አስዋጥሽይ እማየ
Qexawun endati endamesara batasayen
You are amazing
እናመሰግናለን
ዋው በጣም አሪፍ ነው
Berch yene balemuya
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ
እሞክረዋለው
👍🏾
nice food. thanks
wawww
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ የምፈልገው ምግብ እጅሽን ይባርከው
በጣም ቆንጆ ነዉ እጅሽ ይባረክ👏🏾
ጎበዝ
በጣም ያምራል እናመሰግናለን
Betam wedjwalu ena be tikur teff kita mokraw liyu naw tnx sis
Ohh tnx dear am hlaf u like it ❤❤❤
Zare new yayehush betam arif fetera new ene temechtognal
በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ልጅ
very nice i will try it. What if we can use tomato beside kechup ?
Good job
👌👌. But 4.1k people watched this video and how many people liked this video?. I bet most of us liked it, so let's be supportive. Like the video atleast. Just saying 🤷♀️
ሜላት አልተቻልሽም ፈጠራሸ በጣም የሚያስደንቅ ነው ቀለል ባለ መንገድ ማለትም ጤና ማ አሰራር ነው በርቺ አድናቂሸ ነኝ እኔ ም እወዳለሁ ምግብ ማብሰል ልዩ ነሽ።
Thanks my dear
Betam amesgenalehu bwzih be stom seat
ሜልዬ ቆንጆ የ ጾም ምግብ😍 ማቅረብያዋን አሳ ወድጃታለሁ 😊
Addis Ethio በ ሜሮን I love it . Can’t wait to try and do it . Thank you
Min honesh new yetefashiw betam des yemitiy sew nesh
በፊት አይሽ ነበር ከዛ የቪዲዮሽ አይመጣልኘም ዛሬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ባለሙያ 👏👏
nana Kalu ምናልባት አን ሰብስክራይብ ሆኖብሽ እንዳይሆን ደግመሽ ሰብስክራይብ አድርጊያት እና የደውል ምልክቷን ተጫኝው በየግዜው የምታወርደውን በቀላሉ ማየት ትችያለሽ
Www
Thank you for sharing!
A humble woman with great voice, an excellent chef and a very simple technique of cooking.
Good to watch!
I wonder if you can tell me... Where did you get your kitchen utensils?
ቤተሰብ ሆኛለሁ በርቺ ጎበዝ ነሽ 🥰
አሰራር ሽፋን ሣየው በጣም ነው የወደድኩት ። ሠርቼ እስክቀምሰው ጉዋጉቻለ
ለኛ ላጤዎች አሪፍ ነው
Enamezgenalen beka ahun bete gebche serche balen ena enaten asedememachewalhug😍😘🤩🙏
Thanks Melat, can we use something else than the cabbage? What do u recommend ? Thanks
እኔ እኮ ባለቤቴ ሰርቶት ነበር አርብለት እና እንዴት እንደሰራው ግን አልጠየኩትም ብቻ ከስራ ስመጣ ሰርቶት ስለነበር ከለራማ የሆኑ ቃሪያወችን ጨምሮ ቀጠል የሚያደርጉትን በጣም በጣም ይጣፍጥ ነበር በጣም እናመሰግናለን
Siyamer yemigerm nw gobez nesh meluye
በጣም ድንቅ ችሎታ ሜላዬ ሰርቼ እስከምሞክረው ቸኩያለሁ እጅሽን ስሜሻለሁ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ።
እናመሠግናለንግንየትነውየምናገኝው
Thank you melu!!!
በጣም Creative ነሽ ጎበዝ ባለሙያ በርግጠኝነት እሰረዋለው
Melly spice tv አንችም አንደኛዋ ባለሞያ ነሽ እኮ እንደእናተ አይነቱን ያብዛልን ውድድ ነው ማረጋችሁ👍❤️
ስንት ወረኛ ዩቱዩበር ሳይ አንቺን አይቼ አላውቅም አሁን ጥሩ ወቅት ነው በፃም ያገኘሁሽ ሙያሽ ደስ ይላል ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ
lek belachwal
Kitawe yemen dukate new habibeti erasawe endserawe
በለሞያ
አሪፍ፣፣፣ ፣አይቸው ሰርቸው የማላውቀውን ነው ያየውት በርቺ በርቺ
ፎቶዬን ጠቅ በማድረግ #ሳብስክራይብ አርጉኝ አትለፋ
አሰራሩ በጣም አሪፍ ነው ግን የምትሰሩባቸውን ቅመማ ቅመሞች ለመግዛት እንዲመቸን ከነእቃቸው ብታሳዩን መልካም ነው ስማቸውን እያየን አንብበን ገዝተን እንጠቀማለን።
Where did you get the bread? And what is the name ?? Looks yummy thanks for sharing
👏🏻👏🏻👏🏻
👌👌👍❤
Serawet betam nw emitafetew picture hula alegn gen endet lelaklshe
እጅሽን ይባርከው ዛሬዉኑ ሞክሬ ለልጆቼ
simple and yummy 👌
🇪🇹🇪🇹💞💞