የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና .. . ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና .. . ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

КОМЕНТАРІ • 61

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Місяць тому +5

    ክብርት ከንቲባ አዳነች አበ ቤ እናመሰግናለን ጥንካሬዎ ስራወት ይገልጣል ለወገን ለሀገር መድከም የህሊና እርካታ ይሰጣል በሙሉ ለአመራሩ እንኳን ደሰ ያላችሁ

  • @hadushmelese7472
    @hadushmelese7472 Місяць тому +4

    ለሁሉም የእገሪቱ ችግሮችና ለሚሊዮኖች ንጹሀን መ.ታ.ረ.ድ እንጭጩ አብይ አህመድ ተጠያቂ ነው፡፡ የመንጋው አመራር የቡድን አባላቱም አይቀርላችቸውም!!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Місяць тому +7

    ዋዉ ቦሌ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Місяць тому +1

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Місяць тому +3

    ወገኖቸ የሀገር ልማትን እድገትን ከማይገናኝ ጋር የምታገናኙ ሌላውንም የምታደናግሩ ቆም ብላችሁ እሰቡ አገር ሲለወጥ ለሁሉም ነወ

  • @user-cw6lc1sd9o
    @user-cw6lc1sd9o Місяць тому +2

    Go go brilliant lady Adanech Abebe❤

  • @seidmahamed2447
    @seidmahamed2447 Місяць тому +2

    እያኮራከን ነው ጠቅላያችን ብልጵግና የውነት ብልጽግና ነው ዘረኞ ስታስጠሉኝ እያያቹም አታምን አታደንቁ አታበረታቲ ኢትዬጲያግን ታሸንፋለች ❤

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Місяць тому +1

    ሀገሬ ወገኔ ሁሌም ደስ ይበልህ እናመሰግናለን ዶር አብይ አህመድ አሊ አይን እያላችሁ ለማታዩ አይናቸሁን ይግለጥ ይህ መሪ የሚያቆመዉ የለም ክብርት ከንቲባ በሙሉ ኩሩ ድንቅ ስራ ነዉ እናመሰግናለን ❤❤

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw Місяць тому +5

    በካንሰር የተያዘ ሰው ካንሰሩ ካልተነቀለለት አይድንም፡፤ የኢትዮጵያ ካንሰር የሆነባት አብይ አህመድ ካልተነቀለላት የታመመችው ኢትዮጵያም አትድንም፡፡

    • @bacherjatteni1501
      @bacherjatteni1501 Місяць тому +1

      @@DimoreAngaw
      የኢትዮጵያ ካንሰር ትእብተኛው ፋኖና ጎጠኛው ሸኔ ናቸው:: ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያ የችግሮች ሁሉ መድኃኒት ነው:: ከግብፅና ከአኤርትራ ጋር ግንኙነት ያለቸው አማራና ኦሮሞ ናቸው የኢት.ችግር:: ካልተማራው አማራና ኦሮሞ ተደብቀው በምስጢር የተያዘው ከኢት. ጠለቶች የሚገኝ ጥቅም ተካፋዮች ናቸው ኢትዮጵያን እየገደሉ ያሉት:: ይህን የማያውቀው ያልተማራው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው እንጂ ዶ/ር አብይማ እነሆ መድኃኒት ሆኖ ለመምጣቱ ሥራውን ተመልከቱ::

    • @bacherjatteni1501
      @bacherjatteni1501 Місяць тому

      @@DimoreAngaw የተለከው ለአንተ ብቻ ነው

  • @user-cw6lc1sd9o
    @user-cw6lc1sd9o Місяць тому +3

  • @ta5124
    @ta5124 Місяць тому +1

    Great job!

  • @user-iw5tk4cm1b
    @user-iw5tk4cm1b Місяць тому +1

    I tnk Ethiopia is running towards development fastly

  • @bacherjatteni1501
    @bacherjatteni1501 Місяць тому +2

    በርቱ እግዚአበሔር ይርዳችሁ እላለሁ::

  • @user-cw6lc1sd9o
    @user-cw6lc1sd9o Місяць тому +1

    Since camera is there, those who dare to ruin the beauty of the city must get the highest penalty.
    Love and prosperity to all.Bravo Ethiopia ❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Місяць тому +7

    ጠንካራ መንግስት ጀግና ቆራጥ ታታሪ መሪ ኢትዮጵያ ወዳድ የሆኑ ሁሉ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 Місяць тому

    Wow very nice 👍

  • @meskeremabebe1735
    @meskeremabebe1735 Місяць тому +1

    Qale betegbar jegna meriwochachin 1000 year nuruln enamesegnalen.

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Місяць тому

    ❤ ተጀመረ እንጅ አለለቀም ።
    ወደ ቃልባችን ተመልሰን ከመንግሥተችን ጎን በተበበረ አንድነትና ክንድ ከቆምን ብዙ ከአእምሮ በላይ የሆና ድንቅ ነገር እናያለን ።
    ለተተኪው ትውልደችንም ጭምር መልካም ማሰራት እንጥለለን ።
    ይህ ኃላፊነት የመሪዎቻችን ብቻ አይደለም !
    የሁላችንም የጋራ ውጤት ፦ ህብራት ፦ አንድነት መሆን የግድ ይሆናል ።
    ለታርካዊ ጣለቶቻችንም የውድቀት ና የውርደት ዘመን ይሆናል ።

  • @esatukemey2555
    @esatukemey2555 Місяць тому +3

    ሀምሌ 22 ቀን 2016 ዓም IMF ለአብይ አህመድ የራሱን ህዝብ ለመ.ፍ.ጀ.ት የሚያግዝ የጦ.ር መሳሪያ መግዣና ቅንጡ ቤተ መንግስቱን መገንበያ 10 ቢሊዮን ዶላር በላይ ብድር ሲያበድረው አረ.መ.ኔ.ው አብይ አህመድም በበኩሉ አገሪቱንና ህዝቧን ማስያዣ አድርጎ የባ.ር.ነ.ቱ.ን ብድር በይፋ ያወጀበት እለት ነው፡፡

  • @REd-jl5tc
    @REd-jl5tc Місяць тому

    ሁሉምነገር ለሀፈታምነውውውው እኛ ደሀወችም ተፈናቅለናልልል

  • @ምረርእንደኮሶ
    @ምረርእንደኮሶ Місяць тому

    ኢትዮጵያ አገራችን የእብድ መጫወቻ ስትሆን አያሳዝንም ????

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 28 днів тому

    Seeriikan iibrahiimii hereegniiseeraa 1 iirriisudhaa hiirudhaafii 2.bayiisufii 3 dabalatuudhaan 4 samuubiiliisaan murtiigodhudhaan siifdhama akkasabaatii

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 Місяць тому +2

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ ታላቅ ራዕይ ይዞ የተነሳ የብሩሀ አዕምሮ ባለቤት መሆኑን የሚጠራጠር ካለ ከማየት የበለጠ ማስረጃ ማቅረብ ጨርሶ አይቻልም ። ለራዕዩ ተግባራዊነት በግንባር ቀደምትነት ከቆሙት እጅግ አስደናቂ ሰዎች ውስጥ አንደበተ ርቱዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመሆኑ ሥራዋ ምስክር ነው።ይህ የኮሪዶር ሥራ በተለይ ለአዲሱ ሁለተኛው ትውልድ እጅግ አስፈላጊ ነው።በዕድሜ ገፋ ካልነው አንዳንዶቻችን ይህንን የኮሪዶር ልማት ለማጥላላት የምንሄድበት የተሳሳተ መንገድ በሁለተኛው ትውልድ መሳቂያና መሳለቂያ ከሚያደርገን ባሻገር ይህንን ድንቅ ሥራ ለማደናቀፍ ጨርሶ አይችልም ።

    • @hadushmelese7472
      @hadushmelese7472 Місяць тому +1

      የኢትዮጵያ ካንሰር የሆነባት አብይ አህመድ ካልተነቀለላት የታመመችው ኢትዮጵያም አትድንም፡፡

  • @teka1528
    @teka1528 Місяць тому

    Esatukermy!! Mesary , LEZERAFE, jewisa, endante ayenetun ensesa, aram Fesamn lek lemasgebat new! Letsefegna klash beki nw! MAYEM!

  • @AleLene-e3i
    @AleLene-e3i Місяць тому +2

    አሁን 7 ሰአት ነው ? በነጮች ነው?

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 Місяць тому +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉
    CONGRATULATIONS TO OUR DINAMIC.... ANBESA MERI DR. ABIY AHMED❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤😂

  • @SaidHasein
    @SaidHasein Місяць тому +2

    የኢትዪጲያ ሚዲያ የውጭ ሀገራት የጦርነትን አክብር ይዘግባሉ ነገርግን ሀገራችን በጦርነት እየተናጠች አንድ ቀንም ሲዘግቡ አይቸ አላውቅም ለምንድን ነው?

    • @sinikkaheikkila6193
      @sinikkaheikkila6193 Місяць тому

      ሌቦች ነፍጥ አንግታችሁ ጨለማንና ደንን ተገን አድርጋችሁ ውር ውር እያላችሁ ህዝቡን እየዘረፋችሁ ዜና ሽፋን እንዲሰጣችሁ ትሻላችሁ? ለሌባ የሚገባው "ተይዞ እስር ቤት ገብቷል" የሚል ብቻ ነው ።

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 28 днів тому

    Laangafadhabatee 7.lakoysakanaatahaa gafaciiseegaruu L.akkabeeytuu 14 yaarabbiinufuriidhaa

  • @teka1528
    @teka1528 Місяць тому

    Hadushmelese!! Gena angethe YEKELAL, ANTE , YEGERED, YESHERMUTA LIG NEH!! 4KILO YELEM! EZYAW TENKEBALEL, ALKES! ABIY 1000AMET! GEM, ZEMB!

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 28 днів тому

    Iibraahiim maqaanqosadhaa kaliiliibekkii jalaloodhaabekkii ilmasatiiraa hiindhabneemurtiidhaa

  • @mulugettakassa2222
    @mulugettakassa2222 Місяць тому

    Thé geralta mawntanan

  • @mulugettakassa2222
    @mulugettakassa2222 Місяць тому

    Thé geralta teraroc to

  • @teka1528
    @teka1528 Місяць тому

    YOHANNESSEIFU!! ANTE LET! YET NEH!! ANTE KOMATA, KOSHASHA, KEMALAM!

  • @teka1528
    @teka1528 Місяць тому

    Dimoreangaw ! Hod ekahe yenekel. Weyane Enathn, ehthn , beadebaby , yedefrwachew neber!! ANTE, keletam, kemalam, duriye

  • @teka1528
    @teka1528 Місяць тому

    Zemedebayresaw, dimoreangaw, hadushmelese!!yedenkoro sebseb, besbes, besbasa nachu!! After ABIY, Adanch Abebe, shall replace Abiy! Mayem hula!!

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 28 днів тому

    Abaanmiirgadhaladhaa waansiifdhameen siitiidhamaa.yaadhalaabiiyatenyaa tokkoshaneendhiira akkatiiyfataniidhamee.akkabiiyaatii waraqaadhuvatii

  • @teka1528
    @teka1528 Місяць тому

    ZEMEDEBAYRESAW, HADUSHMELESE, DIMOREANGAW!! KEZHE BEOUALA ,ADDIS ABABA, BEENANT , KAKA, SHINT AYGEMAM!! 4KILO YELEM!! EZYAW!

  • @Afro-inspire-lk9tl
    @Afro-inspire-lk9tl Місяць тому +1

    dimtsish yitfa anchi kersam😄😄😄.its morally satisfying to live Homeless than being a journalist at EBC.

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 28 днів тому

    Gudiinafeetaa gafiidhaa akkarabbiinsiiyameetii iifyaamii walaqadkaramnaanii 1 qulqulaahuuf iisanaqabadhuu 2 dhugadhaaf musliimumaaqabadhuu 3

  • @teka1528
    @teka1528 Місяць тому

    Zemedebayresaw! Ante kershetam, kemalam, yegered, yeshermuta lig BeAbiy kemalhe teragefe aydel!! Setefoker amet alefe!! Kebelen altekotaterachum! ENSESA!!

  • @teka1528
    @teka1528 Місяць тому

    ZEMEDEBAYRESAW, DIMOREANGAW, HADUSHMELESE!!ZEMENEKASSE, ESKINDER YET DERSWAL!! 4KILO NACHEW ENDE!! FANDYA HULA!!

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 28 днів тому

    Lakooysakanabeeyraa 0 9.7 0.adawaan 000 dhaabekkiidhabadhuu harkaqomaraa harkamataraa qubananoodha abuucameedhaa abuguduudhaa abaaseerafanodhaa 2 heeragofadhaa.2 umaniimotumadhaa 1 shantameedhaa

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 28 днів тому

    Tokkoshaneen enyuutuu iisiinjaraatuureemee xumura obomaleen biiyaanmohateesanii bekkii achiidebii.iinsiidhamaa

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 28 днів тому

    Murtiifiis hereegafiis iirriisuunmiilaa bayiisuunmatadhaa asiinseenii achiinbahiinsiifdhamaa kiiloos kiiroosiidhaa kiiyabeenqaxamuuratii bekkiidhabadhuuyadii

  • @ምረርእንደኮሶ
    @ምረርእንደኮሶ Місяць тому

    ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ከተማን ከማብለጭለጭ በፊት ለዜጎቹ ደህንነት እና በሰላም ውሎ መግባት ጠንክሮ ይሰራል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ዜጎች ከቦታ ወደ ቦታ ወይንም ከአገር ወደ አገር በሰላም መዘዋወር እንዲችሉ ጠንክሮ ይሰራል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ዜጎች በኑሮ ውድነት እየተሰቃየ ያለውን ወገን የግብርናውን ሴክተር በማዘመን የኑሮ ወድነትን ይቀንሳል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ኢትዮጵያን ከጦርነት እና ከዘር ትርምስ ያወጣል ፡፡ ነገር ግን ከተማን በማብለጭለጭ ህዝብን አያታልልም ፡፡

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 28 днів тому

    AA ss ii nn 8 dhalaleencaatii akkadeemiinsiidhamaa LL.ll.DD 6 jahanjabiiqaraxaa

  • @user-zs1hd5ky2i
    @user-zs1hd5ky2i Місяць тому +1

    ኣይይይይ ስንት ብድር ነው ኢትዮጲያ ያላት ? በብድር በስጦታ ነው ከኣፍሪቃ ኣንደኛ የሆነች ክክክክክ ኣስቂ እኮ ነው ።

    • @bacherjatteni1501
      @bacherjatteni1501 Місяць тому

      @@user-zs1hd5ky2i
      የሞትህ ሬሳ ነህ:: በዘር አእምሮህ በመያዙ ማሰብ እንኳን አትችልም:: አይንህ እያየ መካድ በዘረኝነት መንፈስ ስትያዝ ብቻ ነው:: ምን ይሻልሃል እባክህን???

  • @JK-lp6di
    @JK-lp6di Місяць тому +1

    The international community especially monetory funds still give their deaf ears and their blind eyes for the plight of millions of Amharas and other innocent Ethiopians; the very cause of the plight ( mainly the an all round genocidal crimes... committed against millions of Amharas and other innocent Ethiopians )
    is the current fragile "government" of Abiy Ahmed. And this "government" is protected by these international structures.
    Unfortunate, to say that those international structures continue to lose the trust-the good heart and mind of millions of Amharas and other innocent Ethiopians.

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 28 днів тому

    AA ss ii nn 8 dhalaleencaatii akkadeemiinsiidhamaa LL.ll.DD 6 jahanjabiiqaraxaa