ልዩ ፒዛ በቱና ሱጎ አሰራር // የቱና ፒዛ አሰራር // How to make Tuna pizza // Ethiopian Food

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2020
  • ቱና ፒዛ አሰራር // Ethiopian food // How to Cook Ethiopian Food
    Ingredients:-
    2 1/2 cup all purpose flour
    1 cup warm water
    1 tbs yeast
    1 tbs sugar
    1/2 tsp salt
    3 tbs oil
    Tuna
    2 tomatoes
    1 onion
    2 tbs tomato paste
    salt
    oil
    1/2 tsp black pepper
    1/2 tsp cumin
    1/2 tsp Basil
    Cheese
    Green peppers
    olive
    Bake @350° for 30-40 minutes
    Music:- MBB - Beach
    EthioElsy LifeStayle, Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube, Ashruka አሽሩካ ቻናል, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Ethioinfo, Seble Bekele, Eyoha Media, Abel Birhanu, Rakeb Alemayehu, Dallol Entertainment
  • Навчання та стиль

КОМЕНТАРІ • 135

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen  3 роки тому +15

    ሰላም የሀገሬ ልጆች እንደምን አላችሁ🙏
    በያላችሁበት የእግዚአብሄር ጥበቃ እና ሰላም ይብዛላችሁ!
    ስለ ጊዜአችሁና ስለ መልካም አስተያየታችሁ ከልቤ አመሰግናለው🙏

    • @bintmekonentube7507
      @bintmekonentube7507 3 роки тому +3

      ምነው ጠፍሽ ውዴ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  3 роки тому

      @@bintmekonentube7507 አለው የኔ እህት አመሰግናለው🙏

    • @thfgtfyg9952
      @thfgtfyg9952 3 роки тому

      እህት በሶብላ ማለት ምድነዉ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  3 роки тому

      @@thfgtfyg9952 በሶቢላ እንደ ቅመም የምንጠቀመው ተክል ነው ቅጠሉ ለቅመምነት ያገለግላል እርጥቡም የደረቀውም በእንግሊዝኛ Basil ይባላል።

    • @thfgtfyg9952
      @thfgtfyg9952 3 роки тому +1

      እሽ አመሰግናለሁ እህት

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የፒዛ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 роки тому +1

    ዋው በጣም ምርጥ ፒዛ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን👌👍🙏💓

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው ልዩ አሰራር እጅሽ ይባረክ 💞👍🏾

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 роки тому +1

    በጣም ቆነጆ ፒዛ ሲያምር ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽዉ የኔ ባለሙያ እጆችሽ ይባረኩ🙏😍👌

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው ምርጥ አርገሽ ሰርተሽዋል ልዩ ነው ያስጎመጃል ተባረኪ

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ፒዛ ነው የኔቆንጆ እጅሽ ይባረክ ሼር 👌😋❤️

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 3 роки тому +1

    Wow it’s looks yummy 😋 thank you for sharing 👌👍

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 роки тому +2

    ቆንጆ አሰራር ነው ከለሩ እራሱ ያምራል እጅሽ ይባረክ👌👌❤️

  • @africancookingwithestellec863
    @africancookingwithestellec863 3 роки тому +2

    Delicious looking pizza my friend👍🏾😋💕🌺

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 роки тому +2

    የኔ ማር እጅሽ ይባረክ ብያለሁ በጣም ጤናማ የሚያምር ነዉ ተባረኪልኝ በርቺልኝ

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 роки тому +1

    Wow ልዩ ነው በጣም ቆንጆ ተባረኪልኝ ማሬ

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 роки тому +2

    በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ 👍♥️♥️

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ፒዛ ነዉ እጆችሽ ይባረኩ የኔ ዉድ❤️

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 роки тому +1

    Waw that looks delicious 😋 thank you for sharing 👏🏽💝

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 роки тому +1

    ዋዉ በጣም ልዩ ፒዛ ነው እጅሽ ይባረክ🙏👌🏽❤️

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 роки тому +1

    Wow liyu new! Thank you for sharing!

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👍👍

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 роки тому +1

    በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ👌👍🥰🥰♥️♥️

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ፒዛ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር

  • @BinkusKitchenandVlog
    @BinkusKitchenandVlog 3 роки тому +1

    Wow
    Tasty tasty delicious 👌

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 роки тому +1

    Watching 🥰

  • @mekfitube3309
    @mekfitube3309 3 роки тому +1

    በጣም ነው ሚያምረው እጅሽ ይባረክ

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 роки тому +2

    mmmm i need to make one of this soon i love tuna pizza and you made so good❤️ thank you for sharing dear😋

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 роки тому +1

    I can imagine how it tastes😋😋😋😋thank you for sharing.

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 роки тому +1

    Yene konjo betam tafach new.. Bless you 💌 share

  • @fyoritube
    @fyoritube 3 роки тому +1

    ምርጥ ፒዛ ነው እሞክረዋለው ውዴ በርች

  • @bembir2015
    @bembir2015 2 роки тому +1

    Good

  • @EthioAradatube
    @EthioAradatube 3 роки тому +1

    በጣም ያምራል

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 3 роки тому +1

    ምርጥ ነዉ👌

  • @mesmak826
    @mesmak826 3 роки тому +1

    በጣም የሚያምር ፒዛ እጅ ይባርክ

  • @betelhemhagos3765
    @betelhemhagos3765 8 місяців тому +1

    Thank you so much so yum 😋 ❤❤❤

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሸ ይባረክ ቻናሌ ጎራ በይ እህቴ👍👌

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 роки тому +1

    እደሁል ጊዜው ምርጥ የሆነ 😋

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 роки тому +1

    ልዬ ነው ዋው🤗🍏

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 роки тому +1

    Watching

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 роки тому +1

    That looks so yummy!

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 роки тому +1

    Thanks for sharing👌

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 роки тому +1

    ጎበዝ በርቺ

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 3 роки тому +4

    አክስቴ ሁሌ እየሰሩ ማስጎምጀት አይደብርሽም እስኪ አንድ ቀን ጠርተሽ አብይን 😀 የሚን ልብ ያለው አንድ ሰው ይጥፋ

  • @user-id5qw1cl3r
    @user-id5qw1cl3r 3 роки тому +1

    ለሁለተኛ ግዜ ነው ደግሜ የመየው ከዚም በፊት አንቺ በሰራሺው ሰርቼው ቆንጆ ሆኖልኛል ተበረኪ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 роки тому +1

    👌👌❤ሼር

  • @hamzamohammed1320
    @hamzamohammed1320 2 роки тому +1

    እ.በ.ጥ ይጣፍጣል ተባረኪ ።

  • @axatube3194
    @axatube3194 3 роки тому +1

    Melku rasu yasgomejal eji yibark ehite

  • @fereshawa2689
    @fereshawa2689 2 роки тому +1

    Wawawawaw wawawawaw Wawawawaw wawawawaw Wawawawaw Maree bareechee 😍❤️🌹💝💝💘😘🥰

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ይመስላል። የቱና ስጎ ብዙም አልወድም። እስቲ እንደአንቺ አድርጌ በደንብ ለመስራት እሞክራዋለሁ። አመሰግናለሁ ስላካፈልሽን!

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 3 роки тому +2

    ካንቺ እያየሁ እየስራሁ ነው ጥሩ ከሆነ አሳውቅሻለው

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  3 роки тому

      እሺ በጣም አመሰግናለው

    • @ekrutube5357
      @ekrutube5357 3 роки тому

      @@EthiopianKitchen ማር እናቴ ትሙት ስራሁ ለመጀመረያ ጊዜ በጣም ይጣፍጣል እሶሱ ላይ ግን ቱና አረኩበት ሌላው እንዳቺ ነው የሰራሁት ፎቶ ማረግ ቢቻል አሳይሽ ነበር ማማ በርቺለኝ እሺ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  3 роки тому +1

      @@ekrutube5357 በጣም አመሰግናለው የኔ እህት ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል🙏

  • @PhatTuTienat
    @PhatTuTienat 3 роки тому +1

    Thank you liikee video

  • @alexfinishing2618
    @alexfinishing2618 Рік тому +1

    Thunk you

  • @Amany1213
    @Amany1213 3 роки тому +1

    ሰላም እህት ቆንጆ ነው ግን በፆም ሰአት የፆም ብትሰሪልን መልካም ነው በርቺ

  • @user-yi6bk2hf8p
    @user-yi6bk2hf8p 3 роки тому +1

    veregood

  • @user-qw9fe1zk4c
    @user-qw9fe1zk4c 3 роки тому +1

    ሰላምምም ውዴ

  • @eyerusalemtsehaye8103
    @eyerusalemtsehaye8103 Рік тому +1

    Ene mokre nbr gn albsel alany mn shon new? ersho kenjra new ytetkmkut esu lhon ychlal?ena btam bmoke weha nbr yabokahut.bza lay bzu sat alakoyhutm wdyaw new ygagrkut

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  Рік тому

      በደረቅ እርሾ ብታቦኪው ነው ጥሩ በዛላይ በሞቀ ውሀ ሳይሆን ማቡካት ያለብሽ ለብ ባለ በጣም ባልሞቀ ከብርዱ ግን ወጣ ባለ ነው አለዚያ የሞቀ ውሀ እርሾውን ይገልብሻል ኩፍ አይልብሽም
      በ 350° ኦቭን አሙቀሽ ከ 30-40 ደቂቃ ባለውስጥ ነው የምታበስይው ያው ስታይው የበሰለ ያስታውቃል የኔ እህት

  • @ahmedmuhamed1865
    @ahmedmuhamed1865 2 роки тому

    አባካቹ ምታውቁ ንገሩኝ በሶቢላ

  • @addismedia4740
    @addismedia4740 3 роки тому +1

    ኸረ አንድ ቁርጥ ፒዛ ላኪልኝ? ምርጥ ነው ተጂዬ💖💖💖💖👍👍👍👍

  • @hamzamohammed1320
    @hamzamohammed1320 2 роки тому

    1ኩባያ 1 ሊትር ነው?

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  2 роки тому

      አይ አይደለም 1 ሊትር ወደ 4 ኩባያ ይሆናል

  • @ahmedmuhamed1865
    @ahmedmuhamed1865 2 роки тому

    በሶቢላ ምንድን ነው?

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  2 роки тому

      ቅመም ነው ብዙ ጊዜ ለቅቤ ማንጠሪያ እንጠቀምበታለን

  • @dehabg1571
    @dehabg1571 3 роки тому

    ቼዝ የማንበላስ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  3 роки тому

      ከወተት ነጻ የሆኑ ቺዞችን መጠቀም ይቻላል
      ወይም ቺዙን መተው ነው። አመሰግናለው

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 3 роки тому +1

    የወይራ ፍሬ የት ነው የማገኝው በምንድነው የሚሸጠው የኔ ባለሞያ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  3 роки тому

      ሱፐርማርኬት ታገኛለሽ። በቆርቆሮም በጠርሙስም ይሸጣል አማዞን ላይም አለ 👇
      www.amazon.com/dp/B00KAON7TM/ref=cm_sw_r_cp_apa_glt_fabc_X5GQ6XTWJB4HETMBH8VD

    • @Mesdes1977
      @Mesdes1977 3 роки тому +1

      @@EthiopianKitchen Thank you

  • @dohaalwatan5309
    @dohaalwatan5309 Рік тому +1

    በርበሪ አይደረግም እደ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  Рік тому

      እኔ አላረኩም ከፈለግሽ ግን ማድረግ ትችያለሽ🤗❤

  • @getegashaw2084
    @getegashaw2084 2 роки тому

    ድፎ ዳቦነው ሚመስለው የፒዛው ውፍረት በዛላይ በጣም ተነስቷል ሊጡ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  2 роки тому

      ሊጡን ሁለት ወይም ሶስት ቦታ ከፍለሽ ቀጠን አርገሽ መስራት ነው ግዴታ እኔ እንደሰራሁት ማድረግ የለብሽም እኮ የየሰዉ ፍላጎት ስለሚለያይ እንደሚመችሽ ማድረግ ነው። አመሰግንሃለሁ!

  • @hawliitube
    @hawliitube 3 роки тому +1

    ቁዶ በርበሬ በአረበኛ ምንድን ነው ስሙ ያጀመአ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  3 роки тому

      ፍልፍል አስዋድ ነው። አመሰግናለው

    • @hawliitube
      @hawliitube 3 роки тому +1

      @@EthiopianKitchen እሽ ማማ ሽኩረን በርች ውደ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  3 роки тому

      እሺ አመሰግናለው

  • @teshomekassaye3329
    @teshomekassaye3329 3 роки тому

    Ergendo eje besetekekele seri yetale cheezu misabew 👎👎👎