ፒዛ ያለ ኦቭን በእንጀራ ምጣድ የተሰራ 🍕 pizza without oven || Ethiopian family

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 104

  • @Leul-u4t
    @Leul-u4t 10 місяців тому +7

    ያምራል ወድጄዋለሁ እርግት ያለ እጅ ይባርክ

  • @tigistgetachew4942
    @tigistgetachew4942 Рік тому +4

    👏👍በኦቭን ከሚሰራው የበለጠ ይህን አሰራር እወደዋለሁ በርቺ ሲስ

  • @YabseraSetota
    @YabseraSetota Місяць тому +1

    በጣም ደስ ይላል አሰራርሽ በርቺ❤❤❤

  • @adiamgebre8039
    @adiamgebre8039 Рік тому +1

    Wawoo nigistiye good job , ejish yebarek. we need more recipes.

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 Рік тому +1

    ምርጥ ነው

  • @zemzemdawud-g5l
    @zemzemdawud-g5l 3 дні тому

    thanks my sister

  • @AddisAshenafi-v6f
    @AddisAshenafi-v6f 27 днів тому +1

    Tebareki

  • @mynaturalhair1
    @mynaturalhair1 Рік тому +2

    Wow it looks good

  • @faiza5
    @faiza5 7 місяців тому +1

    ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ ሰለም ፍቅር አንድነትን መተሰሰብን ይሰጠይ በሪቺ ወወወወ በጠም አሪፊ አሰራሪ ነው የኘ በለሙየ በሪቺሊን

  • @rahelgetachew2013
    @rahelgetachew2013 10 місяців тому

    አሪፍ ነው ፒዛሽ ብዙ ነገር አስተምርሽኝል አመሰግናለሁ

  • @gorfetakele3752
    @gorfetakele3752 2 місяці тому +1

    በጣም ደስ ትያለሽ በርቺ ብዙ ነገርሽ ተመሳሰልን በተለይ ከስር ከስር ዕቃ አጠባ😂

  • @DanielSete-w5c
    @DanielSete-w5c Місяць тому +1

    በጣም በጣምምምም አመሰግናለሁ ዛራሬ ሞክሬው ሆኖልኝ ተሳክቶልኛል ተባረኪልኝ

  • @Biru-n9z
    @Biru-n9z 10 місяців тому +1

    ስም እና ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ ሲገናኝ። እውነትም ንግሥት ❤

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 10 місяців тому

    የተባረከ ይሁንላችው ባለሞያ አመሰግናለው የኔውድ

  • @hanaasefa-k6y
    @hanaasefa-k6y 10 місяців тому

    እህቴ ኦቭንላሌለው በጣም ምርጥ ነው እናመሰግነለን

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 7 місяців тому

    ወወወወ መሸ አለህ በጠም ምርጥ አሰራሪ ነው የኘ በለሙየ በሪቺ ከንቹ ብዙ ኢንጠብቀለን ወወወወ ጎቦዚ ኢጂሺ ይበረኪ ብየለው

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 9 місяців тому

    ተባረክ እጅሽ ይባረክ

  • @Tinaahmed-p6c
    @Tinaahmed-p6c 10 місяців тому +1

    አላህ ያሣድግልሽ❤❤❤❤❤

  • @Tigist-d5i
    @Tigist-d5i 10 місяців тому +1

    አሪፊነው

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 26 днів тому

    😮ዎጎበዝ።

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 10 місяців тому

    እጅሽ ይባረክ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤

  • @tsigefikadu1418
    @tsigefikadu1418 9 місяців тому

    ደስየ፣ይላል

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 10 місяців тому

    ዋው በጣም ጎበዝ

  • @almazworkneh8607
    @almazworkneh8607 Рік тому +1

    ❤gobaze barech ethiopiaym endhe mseratyechalali

  • @Nebiha-g1e
    @Nebiha-g1e 10 місяців тому +1

    በጣምያምረራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaarrAaarr-i7q
    @AaarrAaarr-i7q 2 місяці тому

    Ufffff Ligochishn Fetari Yasadiglishi

  • @EteneshSebeta
    @EteneshSebeta 10 місяців тому

    wow xery nice pizaa

  • @SARAሳራyouTube
    @SARAሳራyouTube 11 місяців тому

    ዋውውውውውውውውውው እጅሽ ይባርክ ምርጥ ነው በርቺ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @NestiYegeta
    @NestiYegeta 2 місяці тому

    በጣምተመችቶኛልፒዛአሰራርሽ❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 9 місяців тому

    በምጣድ በጣም አሪፍ

  • @MartaGabeyahu
    @MartaGabeyahu 5 місяців тому +1

    ቆንጆ ነው በርቺ❤

  • @tenagneeshetu-k1y
    @tenagneeshetu-k1y Місяць тому +1

    berchi gobez slayehush dess blognal

  • @HanutiDegu
    @HanutiDegu 8 місяців тому

    Wow arifff new enem eserawalehu

  • @HaweleBakele
    @HaweleBakele 6 місяців тому +1

    Wow እህቴ ትንሸ ግራ የገባኝ ከላይ እዴት በሰለ ❤

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 10 місяців тому

    ስንትደቂቃ እና በስንት ግራድ እንደሚበስል ብትፅፊ ቆንጆ ነው

  • @esmaelyesuf5755
    @esmaelyesuf5755 8 місяців тому

    ጎበዝ በርች አንደኛ

  • @abanezerghbg6830
    @abanezerghbg6830 7 місяців тому

    Betam arif ejishin yebarkewe enameseginalen

  • @mesaycheru9284
    @mesaycheru9284 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @MT-df4uv
    @MT-df4uv 8 місяців тому

    Good job😮

  • @judy5005
    @judy5005 10 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TatekTesefaye
    @TatekTesefaye 6 місяців тому +1

    I like it🎉🎉🎉❤

  • @kalkidangashaw2875
    @kalkidangashaw2875 6 місяців тому

    እናመሰግናለን

  • @adiamgebre8039
    @adiamgebre8039 Рік тому +1

    Nigistiye endet nesh? Ye turke stove gezeche nebere silver yanchi aynete enam layu stovu siserabet tolo tolo yetekurale yeyezale bemenden nw yemtaslekikiew betam techegere nw.

  • @zelealemnewayemariam8184
    @zelealemnewayemariam8184 10 місяців тому +2

    መጨረሽ ያረጌሸው ምንድ ነው

  • @kiflubaraki1276
    @kiflubaraki1276 6 місяців тому

    Tameralachu berechi.!!

  • @zuriyashwork1306
    @zuriyashwork1306 Рік тому +1

    Tolo ney Atitefi ye pizza mawichaw keyed new yagegneshiw

  • @MeselechMekoya
    @MeselechMekoya 2 місяці тому

    wow eski mokralew

  • @NaniNani-yc2ql
    @NaniNani-yc2ql 2 дні тому

    አገራቻን ወይሰእዉጫነዉእማ

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 8 місяців тому

    ዋዋውውው ተባረኪ ምርጥና ቀላል አሰራር👍👍👍 እህቴ የታችኛኛው በምጣዱ ላይ ያለው ይበስልልሻል ግን ??እሰራዋለሁ እኔ

  • @TigeTsegay
    @TigeTsegay 6 місяців тому

    ዋዉ ተመቸኝ

  • @fantayetegegne4102
    @fantayetegegne4102 5 місяців тому +1

    Yene konjo yidegulish

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn 3 місяці тому +2

    የኔ ባለሞያ ሰርቼው በጣምምርጥ ነው የሆነልኝ ተባረኪ የኔንም ዩቱብ እይልኝ የሚቀጥለው ስራሽን እጠብቃለነ

  • @peace-4all587
    @peace-4all587 7 місяців тому +1

    ሲታይ በጣም ያጓጓል Piza ው ከምጣድ ያወጣሽበት ጥሩ ያመስላል pizzaውን ያወጠሽበት ከየት ይገኛል please 🙏

  • @tsehaykassa2911
    @tsehaykassa2911 Рік тому +2

    ዋው ቆንጆ ነው። ምጣድ ልገዛ ነበር እና የአንች አይነት የት አገኛለሁ? ዋጋውስ? መጠኑስ ትንሽ ነው? ኳሊቲዉስ አሪፍ ነው? pls tell me thanks🙂

    • @nigistnigussefamily
      @nigistnigussefamily  Рік тому +2

      ከሸዋ ሱፐር ማርኬት ነው የገዛሁት በተለያየ መጠን አላቸው ዋጋው ከሌላ ምጣድ ቤት ይቀንሳል እኔ ወድጄዋለሁ

    • @tsehaykassa2911
      @tsehaykassa2911 Рік тому

      @@nigistnigussefamily Thank you

  • @NaniNani-yc2ql
    @NaniNani-yc2ql 2 дні тому

    አገራቺን አለ ማዦሬላ

  • @MeskeremTigstu
    @MeskeremTigstu Рік тому

    Ok

  • @ዓቕላምሰደተኛሄዋን
    @ዓቕላምሰደተኛሄዋን 10 місяців тому +2

    ሳይገለበጥ በላዩ እንዴት በሰለ ግን ወይሰ ሜላ አለዉ😮

  • @AddisaChama
    @AddisaChama 6 місяців тому +1

  • @bizuneshteshome3241
    @bizuneshteshome3241 5 місяців тому +3

    ጥሩ ነው ግን ስለማይገለበጥ ከስር ያለው አያርም ወይ?

  • @askutsega5057
    @askutsega5057 2 місяці тому +1

    Tadelesh

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 5 місяців тому +1

    ጎበዝ ትክክል ነሽ ሶሱ ውስጥ የተፈጨ ጦስኝ ጨምሪ ከላዩ አርገሻል ሌላው ቲማቲም በክቡ ስላይስ ቆርጠሽ ጣል ጣል አርጊበት እናም በቱና በችክን በስጋ ቀያይሪላቸው

  • @RodasSeyoum-e8k
    @RodasSeyoum-e8k 10 місяців тому +21

    እላዩ እንዴት በሰለ😮

  • @EtieMsagano
    @EtieMsagano 2 місяці тому +1

    በጣምያምራልበርች

  • @fethiyaabdulahi9016
    @fethiyaabdulahi9016 11 місяців тому

    ጨው ስንት ማንኪያ እንጨምርበት ?

  • @CellBoss-wx8nv
    @CellBoss-wx8nv 5 місяців тому

    Gobez ❤❤❤

  • @ZufanKahsay-yo3yk
    @ZufanKahsay-yo3yk 7 місяців тому

    ምጣድዋ የትእናገኛታለን

  • @merondaniel4255
    @merondaniel4255 11 місяців тому +1

    መቡራት ጠፋቶ ልጡ ከመጠጠ ምላርገው

  • @Yasuprank
    @Yasuprank 8 місяців тому

    Berchi gobez

  • @muluworkmesfin2763
    @muluworkmesfin2763 10 місяців тому

    እንዴት ነሽ በጣም ጐበዝ በቀላሉ የሚሠራ ፒዛ ነው ማይነዚሙን ብንተወውስ ምን ይላል ምጣዱን የት ነው የገዛሽው ብትነግሪኝ

  • @itel-w1o
    @itel-w1o 5 місяців тому +2

    ቃርያየለዉምእንዴ

  • @MominaHussen-hv4zp
    @MominaHussen-hv4zp 7 місяців тому +1

    በጠርሙስ መንድነው የጨመርሽው ስሙ

  • @HanaChane-dr5ww
    @HanaChane-dr5ww 10 місяців тому

    አሪፊ ነው እኔም እምክረዋለው

  • @freyhayleab3281
    @freyhayleab3281 9 місяців тому

    ዋውውውውውው❤❤❤❤❤

  • @AbdiAbdi-p9k
    @AbdiAbdi-p9k 5 місяців тому +2

    Abdi

  • @YekabaMulu
    @YekabaMulu 5 місяців тому

    Tiru new gin litu bedenb mtashet alebet enem bemtad new yemseraw

  • @WmiseracheWoldesenbet
    @WmiseracheWoldesenbet 5 місяців тому

    ሊጡን ነው ወይ የምትበሉት ግራ ያጋባል ሰዓቱ ካልተስተካከ ለ በሑለቱም ተለኩሶ አይበስልም፣

  • @AbRush-zt9sc
    @AbRush-zt9sc 6 місяців тому

    ነፂየ በናተሸ እንዴት ትጥቅምሸ ኢሌከትሪከወነ እኔ ከሀገር ቤተ እንዳንቺ መጣደ አምጠቼ አለሰማም አለኝ ምነደነው የትጠቅምሸወ

  • @YohanaMengs
    @YohanaMengs 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amalove3063
    @amalove3063 11 місяців тому

    በበ

  • @almazabebe-xp2sl
    @almazabebe-xp2sl Рік тому +1

    Ayyzshe hulu Betm des yelle rega blshe selhona das blogal

  • @MetekyaYakob
    @MetekyaYakob 7 місяців тому +1

    ሰታሰስረጂ በበሚገባን መልኩ ነው ያስረዳሽን 10q በሌላ ስራ እንጠብቅሻለን

  • @Senaif-xz3ob
    @Senaif-xz3ob 10 місяців тому +1

    ምጣዱ ኢትዮጵያ ውስጥ አለወይ በጣም የሚያምር ነው ?

  • @legesepetros5330
    @legesepetros5330 5 місяців тому +1

    ያለ ቺዝ መስራት ይቻላል?

    • @hanamelaku7230
      @hanamelaku7230 5 місяців тому

      ይቻላል የፆም የበሰለ ቆስጣ ድንች ቃሪያ ዝኩኒ ጠባብሰሰሽ በነጭ ሽንኩርት በቁንዶበርበሬ በማጂ አጣፍጠሽ ከላይ እደችዙ ነስንሺበት ልዩ ነው

  • @AlemgenaTamiru
    @AlemgenaTamiru 3 місяці тому +1

    እባክሽ ቺዝ እቤት ዉስጥ እንዴት ይዘጋጄል

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o 6 місяців тому +1

    የጨመርሺዉን ምን እንደሆነ አልተናገርሽም። ለምን??

  • @netsikaa-ht3ri
    @netsikaa-ht3ri 8 місяців тому

    አዲስ

  • @AddisaChama
    @AddisaChama 6 місяців тому

    Br

  • @AlemayehuDesita
    @AlemayehuDesita 4 місяці тому +3

    Chez mendenewo ba Amaregn

    • @Richyim
      @Richyim 4 місяці тому +2

      አይብ

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 10 місяців тому

    በጣም ጠፍተሻል

  • @MahletNigusse-u1o
    @MahletNigusse-u1o 7 місяців тому +1

    😆😆😆😆😡😡🥴🥴

  • @FetlewerkEshete
    @FetlewerkEshete Місяць тому

    ❤❤❤

  • @NeimaMohammed-l1r
    @NeimaMohammed-l1r 22 дні тому

    ❤❤❤❤