ስልካችን መጠለፉን እንዴት እናውቃለን እንዴትስ እናጠፍለን አሁኑኑ ስልካችሁን እዩ ከተጠለፈ መመለስ ይቻላል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል

    የምታቀርበው ነገር አሪፍ ነው ነገረ ግን በጣም ሲበዛ ሰአት ትፈጃለሺ

  • @G8g7fVic
    @G8g7fVic 6 місяців тому +35

    ማአሬ በጣም ነው የማመሰግነው ስልኬ በጣም ብዙ ሰው ተጠልፎ አገኘሁት እወድሻለሁ በርቺ❤❤❤❤❤

  • @LmaLmaa-tp9hx
    @LmaLmaa-tp9hx 6 місяців тому +10

    ኤሬ ተባረክ እንች ባሳየሽ መሰረት ስልከን ስሞክረው በማላውቀው ቁጥሪ ተጠልፎ አገኘሁት ይገርማል

  • @Kirostsegai
    @Kirostsegai 6 місяців тому +16

    እውነተኛ ቅን እና ትህትና ያለሽ ሰው በጣም ነው የወደድኩሽ ኣመሰግናለው በሌላም ቀጥይበት

  • @megenagnaemiru859
    @megenagnaemiru859 8 місяців тому +7

    እግዚያብሄር ይባርክሽ ለወገን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተምሪው ቀንሽ የተባረከ ይሁንልሽ

  • @simegn-uv5br
    @simegn-uv5br 6 місяців тому +2

    ውድዬ በርቺ ዘግይቼ ብሰማሽም ጥሩ መረጃ ነው ተባረኪ የሰውን ታሪክ ለመስማት ስራ ፈት የሆኑ ሰዎች
    ያደርጉታል

  • @Fevenmes
    @Fevenmes Рік тому +7

    በጣም አመሰግናለው ውዴ በማላቀው ስልክ ተጠልፎ ነበር መለስኩት 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ
    @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ 8 місяців тому +13

    ወላሂ የኔ ተጠልፎ ነበር ፈታሁት ተባረኪ ጀዛኸላህ ኸይር እህቴ

  • @BshshwheJdhflfosb
    @BshshwheJdhflfosb 2 місяці тому +6

    የምር የኔ ተጠልፎ አገኘሁት በጣም አመሠግናለሁ ቀጥይበት 👍👍👍

    • @AzerAze-j3v
      @AzerAze-j3v 7 днів тому +1

      ፈታሽው❤❤😂😂

  • @GutaTadesse-d9x
    @GutaTadesse-d9x 8 місяців тому +9

    እናመሰግናለን። አስገራሚ መረጃ ነው።

  • @saragbermskel
    @saragbermskel Рік тому +22

    የተጠለፈ ስልክ መንገርሽ መልካም ሆነ ሳለ ።ለመጥለፍ ከፈለጋችሁ ብለሽ ያስተማርሽው እግዚአብሄር አይወደውም ተሳስተሻል ።

  • @SivDin-r4g
    @SivDin-r4g 6 місяців тому +4

    አረ ክበርልን እህታችን ሁሌም አምረሽ ተዉበሽ ኑርልን እናመሰግናለን❤

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 8 місяців тому +4

    Yesew selk lemetlef yemyasfelegewen kod menager alneberebeshem ! Malet yeneberebish Mawek ayasfelegachehum neber malet yeneberebish ! Mekro mestet le tenesh Lejoch new ! Anyways tank you 👍

  • @Selamdagne-i3b
    @Selamdagne-i3b 16 днів тому

    የምር የኔም ተጠልፎ 😢አገኘሁት እህቴ አመሰግናለሁ ❤❤

  • @MrYooEth
    @MrYooEth 8 місяців тому +6

    First time here, I admire your effort! My only comment is not to repeat what you are saying. Keep up the good work!

  • @kidane2411
    @kidane2411 8 місяців тому +2

    በጣም ኖው የሚመሰግንሽ
    ስሜ ኣባ ገብረሂወት እባላለሁ
    እንየ ጥርጣርየ ኣለይ

  • @teddyafro2409
    @teddyafro2409 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን በርች

  • @ታምሬይመር-ዐ6ገ
    @ታምሬይመር-ዐ6ገ 6 днів тому

    ወላህ ተጠልፎብኝ ነበር ፈታሁት አመሰግናለሁ

  • @bameniasefaethiopia7715
    @bameniasefaethiopia7715 2 роки тому +15

    በጣም አመሰግናለዉ እህቴ ፈጣሪ ነፍ እድሜ ከጤና ጋር በርቺልኝ ከጉድ ነዉ ያወጣሽኝ

  • @DhdnRbh
    @DhdnRbh 6 місяців тому +2

    በጣም አመሠግናሁ የኔ ውድ

  • @tadia7796
    @tadia7796 8 місяців тому +4

    በርቺ ጥሩ ነው ለማያውቁት ሁሉ አስተምረሽ አሁን ሲጠልፉ እንዳይውሉ 😀😀

  • @TegstMulugeta
    @TegstMulugeta 16 днів тому

    የኔም ተጠልፎ ነበር እናመሰግናለን በእውነት

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 8 місяців тому +6

    እናመሰግናለን እህታችን💐❤🙏🙏🙋🙋👍👍

  • @tsehaynesh2546
    @tsehaynesh2546 8 місяців тому +1

    የኔ ዉድ ታባራክልኝ ታጣልፎብኝ ነበር ማለስኩት አማሳግናለሁ❤❤

  • @tselotegutamguda9452
    @tselotegutamguda9452 Рік тому +5

    እሺ መመለሱን አስተምሪ ግን መጥለፍ እያስተማሩ እንዳታረጉ ማለት አይከብድም እህቴ

  • @LIADDISTIZALE
    @LIADDISTIZALE Місяць тому

    ማሬ አቀራረብሽ ደስ ይላል ኢሞደግሞ አሳይን እና አትደጋግሚ እሽ ሰአት ይፈጃል እንወዲሻለን በርቺ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @amarechyohannes5655
    @amarechyohannes5655 2 роки тому +5

    አመሠግናለው ውዴ ሥልኬ ተጠልፎ ነበር 🌹🌹በርቺ

  • @DaniMosYouTube
    @DaniMosYouTube 7 місяців тому +2

    በጣም እናመሰግናለን በርች ቀጥይበት❤❤❤❤❤

  • @t.mnegnselam8135
    @t.mnegnselam8135 2 роки тому +4

    ለጠቅላላ እውቀት ጥሩ ነው👍
    የኔንም አያለሁ

  • @EnkuEyasu-b9c
    @EnkuEyasu-b9c Місяць тому

    በጣም አመሠግናለው የኔ ተጠልፎብኝ ነበር ግን ከተመለሠ በኋላ የጠላፊውን ማንነት ማወቅ ይቻል ይሆን

  • @ሰምራዩቱብ-ዀ4ደ
    @ሰምራዩቱብ-ዀ4ደ Рік тому +4

    ይማችሽ የኔ ዉድ እኔም ስልኬ ታስሮልኝ ነበር በሀያ አንድ ላይ እብ ብሎኝ ነበር ስልሰ ሁላት ላይ አጠፋሁ የኔ. ዉድ. በርች ጠክራሽ ስር

  • @sumeyaa9913
    @sumeyaa9913 6 місяців тому +1

    የኔ ቆንጆ በዚህም አገኘሁሽ ሱሱ ነኝ የኔ ወርቅ❤❤❤

  • @dawitkkkk
    @dawitkkkk 8 місяців тому +12

    የመጥለፊያውን ባትናገሪ ጥሩ ነበር

    • @Fatema-hu2rp
      @Fatema-hu2rp 5 місяців тому

      ለምን

    • @Hdjdjd-p8s
      @Hdjdjd-p8s 4 місяці тому

      ሌቦ ለምንን😂😂😂

    • @ZainabZeynu
      @ZainabZeynu 3 місяці тому

      ክክክክክክ ለምን?

    • @AzerAze-j3v
      @AzerAze-j3v 7 днів тому

      ሌቦ ለምን😅😅😅😂😂😊

    • @AzerAze-j3v
      @AzerAze-j3v 7 днів тому

      ​@@Hdjdjd-p8s😂😂😂😂

  • @SemolSekole
    @SemolSekole Місяць тому

    እግዚኣብሄር ይባርክሽ ስልኬ በጣም በብዙ ሰዎች ተጠልፎ ነበር ኣወሰግናለው ውዴ በርቺ❤❤

  • @selammesitube
    @selammesitube 2 роки тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ድምቀቴእንኳን ደህና መጣሽ😘😘😘😘

  • @genet-b5s
    @genet-b5s 9 днів тому

    እናመሠግናለን ማዳሜ ጠልፋኝ ነበር አጠፋሁት 😊😊😊😊😊

  • @beletechendalamaw2041
    @beletechendalamaw2041 Рік тому +5

    የውጭ ስልክ እዴት ነው መጠለፉን የማውቀው

  • @HalimaMuhammad-f1w
    @HalimaMuhammad-f1w 2 місяці тому

    በጣም ነዉ የማመሰግን እኔ አይቸዉ አላወቅም ነበረ ተጠልፎ አገኘሁት

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o 8 місяців тому +11

    ለትምህርትሽ ለአስተዋይነትሽ ኑሪ ሺአመት

  • @SamriyAklilu
    @SamriyAklilu 17 днів тому

    በጣም እናመሰግናለን የኒም ተጠልፎ ነበር

  • @duniadunia2852
    @duniadunia2852 Рік тому +4

    ማሰሻላህ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው

  • @Emu-r1d
    @Emu-r1d 2 місяці тому

    እናመሰግናለን እህቴ ብዙ ሰው ጠልፎብኝ አገኘሁት

  • @asmechekole
    @asmechekole Рік тому +2

    ይመችሽ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @tube-lh4ud
    @tube-lh4ud Рік тому +2

    እናመሰግናለን እህታችን በርች ዉዴ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሁላችንም ይሁን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ይጨምርልሽ

  • @PoPo-z6d
    @PoPo-z6d Місяць тому +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @هاحم-ت5غ
    @هاحم-ت5غ 11 місяців тому +1

    ወላሂ የኔም ተጠልፎ አገኘሁት አመሠግናለሁ እህቴ

  • @sititube8698
    @sititube8698 2 роки тому +4

    እነመስግነልን በርቺ👍

  • @HabtamGubay
    @HabtamGubay 6 місяців тому +1

    Thanks for your teach❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅነኝ

    ለእትዮጵያስ ይሆናል 💔🙄

    • @AzerAze-j3v
      @AzerAze-j3v 7 днів тому

      😅😅😅😮😮😮😮

  • @AhmedSeid-uz1uo
    @AhmedSeid-uz1uo Місяць тому

    ጀዛኩሙሏህ የኔም ተጠልፎቆይ ፈታሁት🎉🎉🎉🎉

  • @EdenGetachew-v3c
    @EdenGetachew-v3c 8 місяців тому

    ሁለት ሰው ጠልፎኝ ነበር አንቺ በልሽኝ መሰረት አጥፍቼዋለሁ እናመሰግናለን

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 місяці тому

    ነውር ነው እንዳይጠለፍ ያስተማርሽው ጥሩ ነው መጨረሻ ላይ ጥለፋ ብለሽ የተናገርሽው መጥፎም ይሁን ጥሩ በፍፁም ስህተት ነው

  • @Salamweldemariam-dd7jz
    @Salamweldemariam-dd7jz 27 днів тому

    Amesegnalew wdie ተጠልፌ ነበር ማርያምን betam ይገርማል እንደገና endantelef ምን enarg

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 8 місяців тому +2

    Very smart girl ! More power to you my sister.

  • @RahmaEbrahimRahima
    @RahmaEbrahimRahima 2 місяці тому

    የኔ ተጠልፎ ነበር በጣም ነው ማመስግን በርች❤❤❤❤

  • @k2910
    @k2910 3 місяці тому

    ስላምእዚህቤት እንዴትናችሁ ቤተስብ አላህሀገርችንንይጠብቅልን ምርጥቆየታነው በርቻልኝ ግንፈልጊሽ ነበርእባክሽ ተባባርኝ

  • @Wde-y6m
    @Wde-y6m Місяць тому

    ,የኔዉድ በቀላል መገድ ያችሸስ ልዩ ነዉ

  • @Biniyam8784
    @Biniyam8784 6 місяців тому +1

    በእውነት የሰው ስልክ ሚጠልፎ እባብ ይጥልፋቸው እህቴ እናመሰግን አለን

  • @JMJEM-k1v
    @JMJEM-k1v 6 днів тому

    በጣም ጥሩ ነው

  • @woriknsh-Tube
    @woriknsh-Tube 3 місяці тому

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እህቴ እግዚአብሔር ይበርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Azm-jr3yy
    @Azm-jr3yy 3 місяці тому

    ተባርኪ ጠልፍውኝ ነበር አሁን ተገላገልኩ ❤❤❤❤

  • @abatesfaslasse8972
    @abatesfaslasse8972 8 місяців тому

    ለሰጠሽን መረጃ እናመስግናለን ግን አድራሻሽን ብትሰጭን ጥሩ ነበረ በዚ ያልገባን ደውለን ለመጠየቅ

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 Місяць тому

    በረካሁኚ ዜንሸሪሀየ ተጠልፎነበር ፈታሁት😊

  • @SonySony-wt8qk
    @SonySony-wt8qk 3 місяці тому

    በጣም ጥሩ እናመሠግናለን ሌሎቹንም አሚጭልን እህት

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣሽ እህታችን ዋው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ❤❤❤።

  • @ShhsShh-d5f
    @ShhsShh-d5f Місяць тому

    እህቴ በጣም ነው እማመሰግነው በማላቀው ስልክ ተጠልፌ ነበር

  • @ShobraM-q8d
    @ShobraM-q8d 6 місяців тому

    በርቺ፡ትልቅነገር፡አመሠግነለሁ

  • @AlamPl
    @AlamPl 11 днів тому

    በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @akalufissi3088
    @akalufissi3088 5 місяців тому

    መልካም አሳብ ነው እህት አምላክ ይባርክሺ
    የኔ ጥያቄ ደሞ የሰው ቁጥር ጠልፈን እንደገና ለመመለስስ

  • @رحمهالهاجري-ر9ن
    @رحمهالهاجري-ر9ن 6 місяців тому +1

    የኔእህት በጣምአመሠግናለሁ. እናምእህቴ. ሊኬሽን. እዴትእደሚላክ. አሳይኝ. በፈጠረሽ. አልችልበትአልኩ. እናእርጅኝ. ዋሳብአለኝ. ለሠው ያለሁበትንቦታ እዴትነውየምልክለት

  • @Joy-op2qh
    @Joy-op2qh 8 місяців тому +1

    ግን (ስልኬን ስለጠለፉት በጣም ተናድጃለሁ) እያልሽ (የሰው ስልክ እንዴት መጥለፍ እንደምትችሉ ላሳያችሁ) ብለሽ አንቺን ያናደደሽን ነገር በሌላው ላይ እንዲደርስ መጥለፍን ማሳየትሽ ትክክል አይደለም። ደግሞ (መጥለፍ ግን ጥሩ አይደለም)ትያለሽ። ኧረ መልካም ነገር ብቻ ተጠንቅቀን ፖስት እናድርግ።ሌላ ሌላው ያሳየሽው መልካም ነበር።

  • @EsayasZegeye-u4e
    @EsayasZegeye-u4e Місяць тому

    አመሰግናለሁ እንድያዉቅ ስለ ረዳሽኝ

  • @ShfSud
    @ShfSud 4 місяці тому +1

    የኔ ሸሪሀ መጃን አለው ነገርግን ስደውል አከተን ይላል. ማንኛም ሰው ወደኔ ሲውል ይሰራል መፍትሄ ካለ

  • @HilnaMelesew
    @HilnaMelesew 15 днів тому

    አረ በጣም እናመሠግናለን

  • @HamiLebene
    @HamiLebene Місяць тому

    Sis amasagenalawe geni kuteruni mulu alametalgemi eski endeati mawaki chelalawe erjege benateshi

  • @NuruAli-qy2gc
    @NuruAli-qy2gc 3 місяці тому

    የኔ እህት ማብራራትሽ አሪፍ ሆኖ ግን ትደጋግሚዋለሽ ለማንኛውም በርቺ

  • @MameHussen-rv7qq
    @MameHussen-rv7qq 7 місяців тому

    አትደጋግሚ እህቴ በጣም ወግ ትደግሜለሽ

  • @DghhFghhu-bv6wq
    @DghhFghhu-bv6wq 11 місяців тому

    ፈጣሪ ይስጥሽ በሁለተኛው ኮድ ተጠልፎ አገኘሁት አመሰግናለሁ

  • @Pnice-fp4fc
    @Pnice-fp4fc 5 місяців тому

    ጥሩ ትምርት ነው እናመሠግናለን::

  • @Genet-i6n
    @Genet-i6n 13 днів тому

    በጣም አመሰግናለው ተባረኪ ተጠልፎብኝ ንብረት imo ተጠልፎብኛል አሳይኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Kokigomista
    @Kokigomista 5 днів тому

    Snt kutr arge now mimelsow? Benatsh xaflin?🙏

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o 8 місяців тому +2

    እድሜን ጤናን ይስጥሽ ተበረኪ!!!

  • @SaifulRana-f1b
    @SaifulRana-f1b Місяць тому

    የኔ ተጠልፎ አገኘሁት አመሰግናለሁ

  • @KalcedanDesta
    @KalcedanDesta 4 місяці тому

    እህቴእናመሰግናለንየኔምተጠልፍአገኘሁት

  • @comceil4883
    @comceil4883 6 місяців тому +1

    Thank you so much Yene wud ❤

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 4 місяці тому +1

    በጣም አሪፍ ሀሳብ !!

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 6 місяців тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ ሽኩረን እህት 🎉🎉🎉🎉

  • @fasekaseumseume-wi4lg
    @fasekaseumseume-wi4lg 6 місяців тому

    ጎበዝ እህቴ በርቺ
    እኔስሞክረው ስልኬን
    ባልሽው ኮድ ተጠልፎ
    ነበረ በሁለስልክ
    መለስኩት አመሰግናለው
    ከልብ ውዴ

  • @BerhanuGebre-y2o
    @BerhanuGebre-y2o 6 місяців тому

    Sis Thank You Very Much

  • @fshabeyene
    @fshabeyene 2 місяці тому

    እናመሰግናለን በርቺ የነ እህት❤❤❤❤

  • @yemamasamenAsamne
    @yemamasamenAsamne 5 місяців тому

    እናመሰግናለን እህት በርች ግን ወሬ አታብዠ ፈጠን አርገሸ ወደጉዳይሽ ግቢ

  • @GdvXhx
    @GdvXhx 3 місяці тому

    ጀዛከላ፡ውድ፡እ ህታችን፡በረችልን፡መጥለፉባንጠልፉም፡እራሳችንንመመለስጥሩነው

  • @gozemedia6399
    @gozemedia6399 8 місяців тому

    ትክክል አይደለም ይከ ተጠልፎ ሳይሆን የመስመራ የኮምቢውተር ቁጥር ነው ይህን አጠፋችሁ ማለት ስልካችሁ ሲደወል ዝግ ከሆነ ጥሩ አይቀበልም ይላል ቡሀላ ስከፍቱ ሚስድ ኮል ይመጣል ሚሲጅ ይህን አጠፋችሁ ማለት ሚሲጅ አይመጣላችሁ ይቋረጣል

  • @SofyatadeseTadese-qq7mk
    @SofyatadeseTadese-qq7mk 2 місяці тому

    ፈጣሪ ይባርክሽ ዉዴ እዳግጣሚ እስኪ ልሞክረዉ ብየ ብሞክር ወላሂ በማላቀዉ ቁጥር ተጠልፎ አገኘሁት😢😢😢

  • @SenaitAmare-f4g
    @SenaitAmare-f4g 7 місяців тому

    እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmega 8 місяців тому

    ስንኖር ፋኖ ወታደር፣ ስንገደል Civil ዜጋ! አቶ አሰምነዉ ፅጌ።

  • @Dev-sq4ck
    @Dev-sq4ck 4 місяці тому

    በጣም አመሰግናለሁ ተጠልፎ ነበር

  • @taezazwoldu5302
    @taezazwoldu5302 8 місяців тому

    በሁሉም አገር እንደዚህ ነው ወይ ወይም አንድ ቦታ ብቻ , ለመቻልሽና መንቃትሽ ምስጋና ይገባሻል

  • @fthimbrie7056
    @fthimbrie7056 6 місяців тому +1

    Tebareki😮😮😮

  • @kalante-zf4dk
    @kalante-zf4dk 2 місяці тому

    በጣም አመሰግናለው