አንቀፅ 39 - Ethiopian Movie Ankets 39 - 2020 ሙሉፊልም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @nancybailey2419
    @nancybailey2419 4 роки тому +1516

    ይህን comment የምታነብ/ቢ ከክፉ ሁሉ ይሰወራችሁ።
    ከእንቅልፍ ስትነቁ ጥሩ ዜና ያሰማችሁ። ዘመናችሁ ይባረክ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 роки тому +676

    በኋይማኖት ተለያይተን እንዲህ ተዋደን ያለነው
    👉ወላሂ ሰሉ አምኜ
    👉ማርያምን ሲሉ አምኜ
    👉እግዚአብሔር ሰል አምኖኝ ተዋደን የምንኖር ነን 💚💛❤ ለሙስሊም ወዳጆቼ ሁሉ መልካም የረመዳን ወር ይሁንላቸው ፍቅር ያሽናፍል

  • @samiratubemarr3674
    @samiratubemarr3674 4 роки тому +453

    እኔ ክርስቲያን ብሆንም ሙስሊም እህቶቼ ወድሞቼ በሀገርም ሆነ በስደት የምትኖሩ መልካም የረመዳን ወር ይሁንላቹ
    በዛውም የኮሮና በሽታ በሀለም ጠፋ የሚባልበት ወር ይሁንልን💚💛❤️😍😍😍👌👌👍👍🙏🙏🇪🇹👆🏻

  • @samualalmu1693
    @samualalmu1693 4 роки тому +7

    ኮሜንቱን ጨርሽ ባላነበውም
    ግን ያነበብኳቸው ኮሜንቶች ደስ ይላሉ ሙስሊሙ ለክርስቲያኑ ክብር ክርስቲያኑም ለሙስሊሙ ክብር የሚሟገትባት ሀገረ ኢትዮጲያ (አቢሲኒያ) ሰላምና ብልፅግናዋን ጨምሮ ጨማምሮ የስጣት ።

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ፊልም ላይ ሳይሆን የገባሁት ይህን ፅሁፍ ለምታነቡ ውድ #ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን ለታላቁ ረመዳናችን በሠላም አደረሰን አደረሳችሁ ልል ነው መልካም የረመዳን ወር በርቱ

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 4 роки тому +10

    ለመላው ሙስሊም ሙስሊማ በሙሉ እንኳን ለተባረከው ለሸህ ረመዳን ወር አደረሳችው እላለው
    ፁመው ከተማሩት ከፀዱት ከደጋግ ባሪያዎች ጋር አላህ ያሰልፈን ያረብ
    የስደትንም ኑሮ በቃችው በለን ይላሂ በረህመትህ
    እና አዲስ ፊልም ናፍቆኝ ነበረ ሳላመሰግን አላልፍም ።

  • @rohemayemariyamljiii6239
    @rohemayemariyamljiii6239 4 роки тому +44

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በውጭም በሀገርም ያላችሁ መልካም ፆም ይሁንላችሁ እሮመዳን ከሪም

  • @hgghgg454
    @hgghgg454 4 роки тому +2

    ዋውውው ልበል እደግዜው
    ፊልም ቀረ ድሮ በብሚያስለቅሰው ሲያስለቅሰን
    በሚያስቀው ፊኛችን ንፍት ሽታችን ጭርቅ እስተሚል
    ከሚያስታምረው በደብ እያዝናና የሚያስታምር
    ሰርተውት ነበር
    አሁን ሰዎቹ ተዎናኞቹ አሉ እጂ የለም ።
    እኳን ለሮመዳን ፆም አደረሳችሁ
    መልካም ፆም ያረብም አገር
    ሸቃሎች መልካም የፆም ስራ ይሁንላችሁ
    ፆሞኞቹም ዱአ አድርጉልን ስራም ፈታን እዴገኝልን በሽታውም እዲሄድልን

  • @እግዚአብሔርንየምሳነውነገ

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ። የእስልምና እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቼ እንኳን ለረመዳን ፆም በሠላም አደርሳችሁ ። ፈጣሪ በሠላም እንዳስጀመራችሁ በሠላም በበርከት እንድትጨርሱ ይርዳችሁ ። ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ።

  • @eleyasewujira9505
    @eleyasewujira9505 4 роки тому +166

    ቃልዬ መተኪያ የሌለሽ ብቸኛዋ ሴት ተዋናያችን ኑሪልን።

    • @selam9713
      @selam9713 4 роки тому +1

      እውነትም

    • @bereketwondimeneh5256
      @bereketwondimeneh5256 4 роки тому +1

      ምርጥ አዲስ የወጣ አስቂኝ ኮሜዲ። ዘና ይበሉበት።👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/aPsEjHaU1Bg/v-deo.html

    • @mhiretayalew220
      @mhiretayalew220 4 роки тому

      ቆይ እኔ እተካለሁ ከስደት ስመለስ

  • @RobiRobi-by7yr
    @RobiRobi-by7yr 4 роки тому +503

    እንኳን ደና መጣቹ ኣማርኛ ፊልም ውስጤ ነው። የገጠር ሰዎች እስቲ like ግጩኝ

    • @imoker2767
      @imoker2767 4 роки тому +3

      Hasawi abzey medaka telmen aleka

    • @RobiRobi-by7yr
      @RobiRobi-by7yr 4 роки тому +9

      @@imoker2767 እንታይ እየ ሓሲየ እቲ ናይ ኣምሓርኛ ፊልም ይፈቱ እየ ይከታተል እየ ክኣ እንድሕር ፊልም ሜዳ እንተሊዎ ዲኣ ንስካ ከ እንታይ ክትገብር ኢካ መጺካ

    • @sayeedmohamamad6997
      @sayeedmohamamad6997 4 роки тому +1

      👆 ኢሄው

    • @imoker2767
      @imoker2767 4 роки тому

      @@RobiRobi-by7yr ane dea yeshiyef eye zelku ember aylmenn eye zelku

    • @RobiRobi-by7yr
      @RobiRobi-by7yr 4 роки тому +7

      @@imoker2767 ኣነ ወዲ ገጠር ዝኮነ like የጋጩ እየ ኢለ እምበር like ሃቡኒ ኢለ ኣይለመንኩን ምሃብን ዘይምሃብን ናትካ ምርጫ እዩ ዘገደደካ የለን ሱቕ ኢልካ ክትሓልፍ ትክእል ኢካ

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 4 роки тому +35

    ቃልዬ ና ማንዴ ምናችሁም የከተማ ሰው አይመስለኝም አቤት ስትችሉበት

  • @emuyegedefaw1342
    @emuyegedefaw1342 4 роки тому +19

    እኔ ክርስትያን ነኝ ግን ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን ለሮመዳን ፆም አደርሳቹህ እኛም ድዋ አድርገልን

  • @wmg6574
    @wmg6574 Рік тому +2

    ውይይይይይይይ ደስስስስ ስትሉ፤ ሀገሬን እንድወድ የሚያደርገኝ ሀገራዊ ፊልም ፡፡ ከተማ ጭንን ገልጦ እንትንን አፍጥጦ ካልተሰራ ፊልም የማይታይበት ሀገር ጥቂት ሀገር በቀል ወርቅ ፊልሞችን ማግኘት እድል ሎተሪ ነው❤

  • @እማፍቅርእናቴድንግልማርያ

    አቤት አቤት አቤት የገጠርሰዉ ዉበቱ አቤት ትህትና እደዉ የገጠርልጅ ባልሆን የተዋህዶልጅ ባልሆን ምንይዉጠኝነበር እደዉየገጠርልጅ መሆንእኮበራሱ መታደልነዉ ዘመዶቸ ጉድነዉ እደት ደስይላል ተመችቶኛል እያየሁትነዉ እናትና አባቶቻችን ፍቅራቸዉ ደስሲልእዉነት

  • @deruyefeseha996
    @deruyefeseha996 4 роки тому +335

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቼ ፆሙን የ ራህመት ያርግላቹ
    ረመዳን ከሪም 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @konjokonjo392
    @konjokonjo392 4 роки тому +44

    የተዋህዶ ልጅ ነኝ ለመላው የእስልምና እምነት ተክታዮች እንኮን ለታላቁ የሮመዳን ፆም አደርሳችው

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 2 роки тому +1

    ምርጥ ፊልም ትውልድ የሚታደግ ዘረኝነት ጥንብ እንደሆነች የሚያስተምር ድንቅ ትወናና ድርሰት ነው እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ታመሰግናቹሀለች። እባካችሁ እንደነዚህ አይነት አስታራቂ ፊልሞችን ልዩነት አጥባቢዎችን ፊልሞች ስሩልን። ከልብ የተለፋበት ትልቅ ለትውልድ ስጦታ ነው

  • @girmaashagrie802
    @girmaashagrie802 4 роки тому +17

    ዋው ከመልዕክቱ በተጨማሪ አማራዊ ለዛው ለጉድ ነው ብራቮ ቃልኪዳንና ማንዴላ!

  • @muhamedoumer2587
    @muhamedoumer2587 4 роки тому +26

    አኛም የክርስቲያን ወገኖቻችንን ከልብ እናመሰግናችሗለን እንኳን አብሮ አደረሠን መቸም አንለያይም መቸም አንጣላም አገራችን ኢትዮ ሠላሟ ይብዛ !!!ዛሬም ነገም ፍቅር ያሸንፍል።

  • @hyme7165
    @hyme7165 3 роки тому +34

    ቃልኪዳንን የሚወድ ማነዉ አሪፍ ነዉ በርቱ

  • @አበባተሲሳ
    @አበባተሲሳ 4 роки тому +7

    ያ ረቢ ይችን ለምለም ሀገር ሳልገባ እንዳልሞት እርዳኝ! አሪፍ መፅናኛ ነው እናመሰግናለን!

  • @Betty-e2l
    @Betty-e2l 4 роки тому +149

    ጓደኛዬ : ነገ ቴምር አመጣልሻለሁ
    እኔ: እስኪ ማርያምን በይ
    እሷ: ወላሂ አመጣልሻለሁ😂❤
    ያን የፍቅር ዘመን እግዚአብሄር ያምጣልን
    ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ እንኳን ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤

    • @ethopia5876
      @ethopia5876 4 роки тому +2

      እንኳን አብሮ አደረሰንን ውደ

    • @bereketwondimeneh5256
      @bereketwondimeneh5256 4 роки тому +2

      ምርጥ አዲስ የወጣ አስቂኝ ኮሜዲ። ዘና ይበሉበት።👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/aPsEjHaU1Bg/v-deo.html

    • @زينبمحمد-ت1ش8م
      @زينبمحمد-ت1ش8م 4 роки тому

      እንኮንአብሮእድርስንማሬቅሽትአሚንትዋድንእነኖራልንእድጥቱ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ሙስሊም እህት ወንድሞች እንኳን ለሪመዳን ፆም በስላም አደረሳችሁ መልካም ፆም ይሁንላችን ሀገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 4 роки тому +44

    😍💚💛❤️ “ረመዳን ከሪም” - ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች !!! ………. “Ramadan Kareem” to All Ethiopian Muslims!!! ❤️💛💚😍

  • @tigraylove2764
    @tigraylove2764 4 роки тому +1

    ቦታው ደስ ሲል ካብ ኩሉ ፍቅሪ በሊፁ ብጣዕሚ ደስ ዝብል ፊልም እዩ ቃሉየ ክፈትዋ ማዓት ብጣዕሚ ንፊዕቲ ብሓቂ ፊልማ ኹሉ ይምቸወካ

  • @rohemayemariyamljiii6239
    @rohemayemariyamljiii6239 4 роки тому +155

    ገጠር ውስጤነው የገጠር ልጅ ነኝ ያውም ድብን ያለሁ በርሀ አሁን ግን እንደት እንደናፈቀኝ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልንና በስደት ያለነው ለናት ሀገራችን ያብቃን

  • @POWE4755
    @POWE4755 4 роки тому +63

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለሮመዳን ክሪም ፆም መጀመርያ አደረሳቹህ በውጭ ሃገርም ሆነ በሃገር ውስጥ ላላቹህ እህት ወንድሞቼ የሰላም የፍቅር የደስታ ይሁንላችህ ያሰባቹህትን ያሳካላቹህ መልካም ፆም ኮሮናን ያጥፋልን

  • @AS-cy7pi
    @AS-cy7pi 4 роки тому +147

    እህህ እርጉዞቹ ሁሉ ወለዱ መሰል እርፍ አልን በፊት የእርጉዝ ላይክ አምሮት ልመና ሰልችቶን ነበር😋😋😉😉😏😏

    • @s.7751
      @s.7751 4 роки тому

      ሳህ😂😂😂😂😂

    • @ethlove3908
      @ethlove3908 4 роки тому

      🤣🤣🤣🤣😁

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 4 роки тому +2

      😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ ቆይ ከኮሮና በሗላ ይመጡልሻል እስከዛው እርፍ በይ

    • @desstayrga2780
      @desstayrga2780 4 роки тому +1

      ልክ ነሽ ክክክክክ

    • @desstayrga2780
      @desstayrga2780 4 роки тому

      @@adenhabeshawit7767 ክክክክ እረ ኮሮና ጠፍቶ እርጉዞቹ በበዙ

  • @የቅዱስጳውሎስፍሬነኝ

    የሚደንቅ ሰራ ነው የሀገሬ ልጆች በዎጭም በሀገረም ያላችሁ ከከፍ ነገር ሁሉ ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ ሙሰሊም እህት ወንድሞቼ መልካም ፆም

  • @LijTofik
    @LijTofik 4 роки тому +18

    አሰላም ዉአለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱ ሰላም እደምን አላችሁ ዉድ የLij Tofik You tube ቻናል ቤተሰቦች🖐🖐እንኳን ወደቻናሌ በደህና መጡ ቤቴ ቤተዎት ነዉ🤗❤
    ቪድዉን Like Sher በማድረግ አብሮነተዎን ያሳዩን ሰብስክራይ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑን😘😘
    👉የፌስቡክ ፔጃችንን ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለዉን ሊክ በመጫን ገብተዉ Like Follwol በማድረግ አሁኑኑ ይቀላቀሉን👇👇👇
    👇 Facebook👇
    facebook.com/103044907842706/posts/155377769276086/?substory_index=0&app=fbl

  • @fatumaaliyimam9954
    @fatumaaliyimam9954 4 роки тому +13

    አቦ በዚህ ቅዱስ የረመዳን ወር ደግ ደጉን ያሰማን አገራችንን ሰላም ያርግልን ለሁላችንም ፍቅር ይስጠን።

  • @ሰላሜነሽድግልማርያም
    @ሰላሜነሽድግልማርያም 4 роки тому +54

    ገጠር ውስጤ ነው ማነው እደኔ የገጠር ልጅ .እግዚአብሔር አምላክ ኢትዩ ሀገሬን ሰላሟን ያብዛልን 🙏

    • @OmarDema-o9u
      @OmarDema-o9u 3 місяці тому

      እኔም የገጠር ልጅ ነኝ አሜን ሰላሙን ግዜ ያምጣልን ❤❤❤🎉🎉

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *መልካም ፆም ይሁንላችሁ ለሙስሊሞች ትልቅ ክብር አልኝ ለእናንተ ውዶች በስደት ያላችሁ ድግሞ ብርቱ ጥንክሮ ያልፍል እሺ አይዞችሁ 😂😂😂😂😂የግጠር ፊልም ያምራል እፍየ ተባርኩልን ያስቃልም በጣም !*

  • @lawitelove4640
    @lawitelove4640 4 роки тому +61

    ቃልየ የሚወዳት 👍👍👍👍መልካም ፆም ለመላው እስልምናን አማኞች

  • @ጉዲራነኝከዎሎ
    @ጉዲራነኝከዎሎ 4 роки тому +30

    ሮመዳን ከሪም ሙስሊሞች እና የማዳም ሸቃሎች ቀጣይ አመት የጎረቤት ሙስሊም እማስፈጥር ያድርገን የራሳችን ቤት እና የሞቀ ትዳር ይስጠን

  • @ማራናታፍቅር-ቐ8ለ
    @ማራናታፍቅር-ቐ8ለ 4 роки тому +3

    አረ በፈጠራችሁ ለፊልሙ አስታይት ስጡልን ጥሎብኝ ኮመንት አይቼ ነው ፊልም ማየት ምወደው🤔🤔🤔🤔🤔🤔😋😋😋😋😏😏🙏🙏❤❤❤😍😍😍ለማነኛውም የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ❤❤❤🙏🙏ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ለህዝባችን ምህረትና ይቅርታ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁንልን አሜን😍😍❤❤🙏

  • @ጓልዘርኢራያትግራይ
    @ጓልዘርኢራያትግራይ 4 роки тому +223

    ቃልዬ የሚወድ like 👈

    • @eurydhgdjhry4886
      @eurydhgdjhry4886 4 роки тому +2

      አልወዳትም

    • @ጓልዘርኢራያትግራይ
      @ጓልዘርኢራያትግራይ 4 роки тому +1

      @@eurydhgdjhry4886 🤣🤣🤣

    • @eurydhgdjhry4886
      @eurydhgdjhry4886 4 роки тому +1

      ቃል የገጠር ልጅ ሁና ስት ሰራከኔ ጋ ያሰለፈች ይመስለኛን

    • @ጓልዘርኢራያትግራይ
      @ጓልዘርኢራያትግራይ 4 роки тому +1

      @@eurydhgdjhry4886 የገጠር ሰው ውድድድ

    • @yisakofficial2168
      @yisakofficial2168 4 роки тому +1

      ሃይ ሰላም አህት ወንድሞቼ አንዴት ናቹ ለአኔም፣ለአንተም፣ለአንቺም #ጥቅም ነዉ።፠፠ #ተጋግዘን #ማደግ #አለብን #አባካቹ #SUBSCRIBE አንደራረግ
      ።።።፡SUBSCRIBE አርጉኝ SUBSCRIBE ላርጋቹ
      :::: ከተስማማቹ #REPLAY ላይ # ESHI BELUGN #EWEDACHCHALHU
      ua-cam.com/video/IPNY_UapziQ/v-deo.html

  • @ሰውንሰውበመሆኑብቻውደዱ

    ዋውውውው ታላቋን Ethiopia በዚህ በትንሿ ፊልም ውስጥ አየኋት fantastic

  • @ሙሀረቤንአላያችሁምወይ

    ማነው እንደኔ ኮሜንት የማንበብ በሽታ ያለበት 😂😂😂😂

    • @Naberana-b2v
      @Naberana-b2v 4 роки тому +2

      Enie👋🏼👋🏼

    • @beletealemenw9809
      @beletealemenw9809 4 роки тому +3

      ኮሜንት ማንበብ በሽታ ሆነ እንዴ

    • @Naberana-b2v
      @Naberana-b2v 4 роки тому +2

      🤣🤣 mhonu newa...2 swe ketgyie. .🤣

    • @samrawitfikad8044
      @samrawitfikad8044 4 роки тому +1

      ጥሎብኝ ስወድ የሰዉ ፍቅር እንደዚህ ይስጠኝ😄😄😄😍😍😍

    • @rahmaabdu9888
      @rahmaabdu9888 4 роки тому +2

      እኔ ራሡ ኮሜት ሣነብ ድራማዉን እየዴገምኩ ተቸግሪለሁ።

  • @zdhabeshawit9047
    @zdhabeshawit9047 4 роки тому +66

    ውድ የኢስላም እምነት ተከታዬች እንኳን ለተከበረው ለሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ ፊልሙ ያምራል በተረፈ እወዳችሁ አለሁ

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 4 роки тому +69

    I am eritrean 🇪🇷❤🇪🇷but ethiopian 🇪🇹❤🇪🇹 Peoples betam enwedachu alene and romodan kareem to all muslim🌟🌙 🕌❤⛪

    • @nesuhebekele2135
      @nesuhebekele2135 4 роки тому +3

      😘😘😘🙏💚💛❤️

    • @afroethio7066
      @afroethio7066 Рік тому

      እኝም አንወዳችህዋለን😍

    • @عابداسيد
      @عابداسيد Рік тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @አማራነኝነፍጠኛዋ
      @አማራነኝነፍጠኛዋ Рік тому +1

      እኛም እንወዳቹሀለን ❤

    • @reisamubarek7036
      @reisamubarek7036 Рік тому

      Egnam betam enwedachuhalen and nen❤Eritrea 🇪🇷 ethiopia 🇪🇹

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 4 роки тому +115

    _ሃሙስ ሃሙስ የቀን __#ቅዱስ_ 😇😊😍😘
    _ዛሬ ደስ የሚል __#ሃሙስ__ ነበር_ 😍😘
    _በኢትዮ ምንም ሳይመዘገብ ውልዋል_
    🙏♥~💚💛❤
    _ያ መናጤ ወረርሽኝ ስሙን ቄስ ይጥራውና_ 🤔😒😏
    _የገጠር ፊልም ደስ ይለኛል_ 😊😍😘
    _ለማንኛውም __#የቃልዬ__&__#የማንደ_ _አድናቄ ነኝ_ 😊🤗😍

    • @nardilovenardilove6673
      @nardilovenardilove6673 4 роки тому +1

      አፕሊኬሽኑ ምንድነው ማር አፃፃፉ ያምራል

    • @እታገወይንየአርሴማ
      @እታገወይንየአርሴማ 4 роки тому +1

      ፈጣሪ ይመስገን

    • @alwayskeepthefaith8272
      @alwayskeepthefaith8272 4 роки тому +1

      Fisker Abi: amen. Gn and tyaqe iteyqsh. Lemndnew gn andand ababal lay.........smun qes ytraw yemibalew? Tegebis new wey? Amesegnalew.

    • @fikerabi9151
      @fikerabi9151 4 роки тому

      @@alwayskeepthefaith8272 _እኔም ፌልሙ ላይ ሲሉ ሰምቸ ነው_ !! 🤔😜😀😂😂
      _ይመስለኛል __#ጥሩ__ (ክፉ) ሰው ያልሆነ ነው_ 🤔😒😏

    • @Habibghorra
      @Habibghorra 4 роки тому

      ተመስገን እስ ምን ይሳነዋል የነግረትን የማይረሳ አምላክ ተመስገን ዛሬ እርሱ አድ ስው ነው የተያ ዘ ው ተመስገን አምላኪኦያ 🇪🇹✝️🇪🇹✝️🇪🇹✝️❤️❤️❤️

  • @abebetube1172
    @abebetube1172 4 роки тому +40

    የሚገርም ፊልም ነው ማነው እንደ እኔ የገጠር ልጅ ይህን ፊልም ሲያይ ትዝታው የተቀሰቀሰበት

    • @fikiraddiskindu7430
      @fikiraddiskindu7430 Рік тому +1

      እኔ አለው ሀገሩንም አቀዋለው እንዴት ደስ እንዳለኝ❤❤❤❤❤❤

    • @phonetastic4013
      @phonetastic4013 Рік тому

      😢😢😢❤

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 4 роки тому +226

    አይ ውበት
    አይ ማንነት
    ውበት ማንነት እምነት ያለ ከዚህ ነው
    የገጠር ልጂ ነኝ ከውቦቹ 😘😘💛💚❤

    • @hiwotayla6227
      @hiwotayla6227 4 роки тому +2

      እኔም ነኝ

    • @amenkui5558
      @amenkui5558 4 роки тому +1

      እሠይ የኔዋ ቀበጥ የአጼዋ ውቭነሺ እኔም ጽድት እንዳንቺው አጼዎች ነኝ👌

    • @ሰላምለኢትዮጲያይሁን
      @ሰላምለኢትዮጲያይሁን 4 роки тому +1

      እኔም😍😍😍

    • @bereketwondimeneh5256
      @bereketwondimeneh5256 4 роки тому +1

      ምርጥ አዲስ የወጣ አስቂኝ ኮሜዲ። ዘና ይበሉበት።👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/aPsEjHaU1Bg/v-deo.html

    • @fanishkonju9176
      @fanishkonju9176 4 роки тому

      ሀገሬን ድድም ፅዮን ስላየው ደስ ብሎኛል

  • @emebetbekele2897
    @emebetbekele2897 4 роки тому +54

    I am Christian. Ramadan Kareem all Ethiopian muslims.

  • @imissyou2623
    @imissyou2623 4 роки тому +20

    የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ ሐገራችንን ፈጣሪይ አብዝቶ ያባርክ እማማ ሀገሬ ክፉሽን አልስማ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @brhanef3582
    @brhanef3582 4 роки тому +44

    ከ ኤርትራ ነኝ ፊልሙ ደስ ነው የሚለው።እንደ እኔ ደስ ያለው እስቲ like yarg.

    • @Londonuk2285
      @Londonuk2285 4 роки тому +1

      Brhane F ezi film malkitu gen trduka that’s about Eritrea and Ethiopia

    • @brhanef3582
      @brhanef3582 4 роки тому +1

      @@Londonuk2285 tereduni gen b kemy mes ethio n ertrean agenazibkyo.aytredanen .ab kemzi kea i am not good enough.u can tell me.

    • @yakobdebebe7567
      @yakobdebebe7567 4 роки тому

      Brhane F 😍

    • @elizag8353
      @elizag8353 4 роки тому +1

      Maryam asmeryti Asmara hilmi diyom zhalmu delowu yhlemu nihna tay gdina. Smurat ena eritrawiyan kinfato meat ena. Tiray eziom ab dege delona bahlinan hagernann aynresie

    • @Londonuk2285
      @Londonuk2285 4 роки тому +1

      Eliza G yap kabe hilm meberbarer abyiomna ekio

  • @endager3217
    @endager3217 4 роки тому +3

    ለመላው እስልምና እምነት ተከታይእንኳን አደረሳችው ነገ እረመዳን ነው ብዙ ስራ አለ ግን ይህንን ፊልም ለማየት እስካሁን አልተኛውም ሰአቱ ባገራችን አቆጣጠር ከለሊቱ 8.45 ነው ግን የሚገርም ብቃት ያላቸው ልጆች አይቻለው ጨርሸ ማደር ግድ ይለኛል ዋውውው ታድላ በጣም የሚገርም ብቃት እዳለሽ አሳተሻል እውነት እናቴ ነው የመሰልሽኝ ፓ ፓ ፓ በርች ♥♥

  • @kassaweldeyohsnes6374
    @kassaweldeyohsnes6374 4 роки тому +2

    ከጦሩነት ክሳራ እንጂ ትርፉ የለውም ወገኔየ ልብ በል!!!በጣም ያምራል አስተማሪነው እድሜ እናጤና ለአሪትስቶቻችን ........

  • @Hulegeb453
    @Hulegeb453 4 роки тому +6

    የሚገርመው ስለ ፊልሙ አስተያየት የሚባል የለም እውነትም አንቀፅ 39 በጣም ምርጥ ስራ ነው ዋው

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 4 роки тому +29

    ማንዴላ መቼም ችሎታ ተሰጦካል ለማንኛውም እናመሰግናለን።

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 роки тому +26

    መልካም የረመዳን ፆም ውድ እህት ወድሞቼ አላህ🤲🤲🤲🤲 ለዛሬ ዓመት ከቤተሰብ ጋ አላህ ያፁመን ቤተሰቦቻችን በያሉበት ከክፉ ነገር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲

  • @ሙሀረቤንአላያችሁምወይ

    ረመዷን ሙባረክ ይሁንልን ለሁላችንም ለሙስሊሞች በሙሉ ካለቀዷ የምንጾም አላህ ያድርገን አሚን በሉ

  • @zelagirma875
    @zelagirma875 4 роки тому +5

    ዋዉ፡ማንም ያለማንም መኖር እደማይቻል ነው ያሳያችሁን፡እናመሰግናለን ገጠሩ ደሞ ደስ ሲል

  • @abuki8140
    @abuki8140 4 роки тому +1

    አማራ የሚፈልጋት ኢትዮጵያ. ወገንተኛ ናት. የአንድ እምነት ታሪክ ብቻ ነዉ እንዲኖራት የሚፈለገዉ. ስለዚህ አዲሲቷን ኢትዮጵያ እንገነባለን. ለሁሉም እምነት የማታዳላዉን.

  • @የሠፈሯልጅነኝ
    @የሠፈሯልጅነኝ 4 роки тому +36

    ለሙሥሊም እህት ወንድሞቸ እንካን ለእሮመዳን ጦም
    አደረሣችሁ ለሚሥሊም ልጅ ትልቅ ክብር አለኝ

  • @madenamohammed1218
    @madenamohammed1218 4 роки тому +1

    በጣምደስ ብሎኝ ያየሁት ፊልም እኮለረመዳን ለታላቁፃም አደረሳችሁ ውድ የሀገሬልጆች ፈጣሬ ሀገራችን ሰላምያርግልንበጣምደክሞኝነበር በማዳቤትስራ ግንትንሺ አዝናናኝ ይህፊልም

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 роки тому +8

    ቃል ኪዳንን እና ማንደላን በፍቅር የሚወድ ማን ነው የምር ልዩ ናቸው BELIKE አሳዩኝ

  • @seniloveema8583
    @seniloveema8583 4 роки тому +38

    ወይኔ እኔ አላምንም ሰፈሬን አገሬን አየውት ሞክሺ ድድም ክምር ድንጋይ ደብረ ታቦር ስላሳያችውኝ በጣም አመሰግናለው
    ፊልሙንም ወድጀዋለው ያላያችው እዩት
    ጎንደሬዎች የት ናችው 👍👍👍👍👈

    • @amenkui5558
      @amenkui5558 4 роки тому +4

      ጎንደር ነው ብለሺ አላምንም የኔ ማር በደብ ንገሪኝ እኔምኮ ጎንደሬ ነኝ ሆዴ

    • @seniloveema8583
      @seniloveema8583 4 роки тому +1

      @@amenkui5558 አወ ጎንደር ውስጥ ነው ግን ገጠር ገብተው ነው የሰሩት ሞክሺ እና ድድም ማርያም ይባላል

    • @amenkui5558
      @amenkui5558 4 роки тому +1

      @@seniloveema8583 በይሺ ሆዴ ጥሩ ነው ይልመድባቸው ሀገራቺን ያሣዩን በዚህ አጋጣሚ

    • @ሡሡነኝየተውሂድተማሪ
      @ሡሡነኝየተውሂድተማሪ 4 роки тому +1

      ወይኔ ጎንደር ነውዴ ገጠር ነው ግን ደስ ሲል ሀገሬ ውብ ነች💋💋

    • @lemlemcchenef1332
      @lemlemcchenef1332 4 роки тому

      @@ሡሡነኝየተውሂድተማሪ እኔ ራሴ ሞክሽ ስትል ልቤ ድግጥ ነዉ ያለዉ

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 4 роки тому +7

    ምርጥ ማንዴለና ና ቃል እናንተም ምርጥ ናችሁ ምርጥ የባላጠሩነ ገባና ምርጥ አድርጋችሁ ሰራችሁ አቧ ይመቻችሁ አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅ ዘመናችሁ ይባረከ

  • @jiruyeabatulij6628
    @jiruyeabatulij6628 4 роки тому +71

    ማነዉ የቃል አድናቂ
    ቃልዬን ያላቹ እስኪ እንያቹ

  • @ጆኒቦዘኔው
    @ጆኒቦዘኔው 4 роки тому +17

    አሁንማ አደለም አዲስ ፍልም አግኝተን ያዬነው ሁላ ደጋግመን እያዬነው አደል ቤት ሆነን
    ውድ ሙስልም እህት ወንድሞቼ እንኳን 1441ኛው የረመዳን ወር አደረሳቹ ##ሻቃሎች ከወዲሁ ብርታቱን ትግስቱን ፅናቱን ይስጣቹ ለሲራው ብዛት ተጨማሪ ሰዎቹ ዘዎትር ቤት መሆናቸው ከባድ ያደርገዋል

    • @gebmesm6402
      @gebmesm6402 4 роки тому

      egzabehare anqte 39 yaserezelene ke tigerayoch wedmoch gare yanurene zelaleme

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 4 роки тому +1

    እኔ ከሀገር ወጭ ተሰደጄ በኖርም በአሀኑ ሰአት የሰላሳ አመት ጊረምሳ ስሆ በሀገራችነን የናፈቀኝ ነገር ቢኖር የሴት ልጅ ክብር ነው ።ወደ ለጅ ከሰለ ት ተወልዶ እንዳለተወለደ ለሰሜቱ ሲል ያቺ ሲስተ ደቂቃ ሰክስ ለማድረግ ሰለትልጅ እንደ ድመት አጋድሞ ፆታን መፈፀሙ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ።ምክኑያቱም በአይነለ ሰላየሁኝ ትወልዴ የገጠር ልጅ ነኝ 9አመት ልጅ ሆኜ ማለት ነው ሴቲች እህቶች ወሃ ለመቅዳት ሲመጡ አነደለዩ ሲሰት ሰለቶችን አጋደመው ሰየወዱ በግድ ደፈራቸው ሌላ ቀን ደሞ የሚገርማቹሁ ሰውየው እራሻ እያረሰ ነው ልጅቷ ለረፍት ከወላይታ ሰዶ መታ ለእናቷ ለመገዝ ወሃ ለመቀዳት መታቸነው ያ ሰውዩ እራሻ እየረሰ መዶ ሆኖ ተነለከታት ለክ ሰው እነደለለ በአከባቢው አየና ወሃ ሰትቀዳ ቁልቁለት ሰለነበረ ዲፏ መለት(ጊረጓዳ)ቢታ መለት ነው ተሸቀዳድሞ ወርዶ ጠበቃተኝ፣ከዛን አማሸምን ልበላቹሁ አየከባለለ ልጇቷቸእሥራዋን ሰብራ ታገለቸው፣እኔም በጉልበት በልገጠመውም ከፈት ለፊት አየሮጥኩኝ ደረሰኩኝ እና ቆመኩኝ፣ ለቀቃት ከሚገርማቹሁ ሰውዩው ባያድከው ንው እነጂ የልጁ ልጁ ትሆናለች።በ13አመቴ እኔም ከሲዳሞ ወደ አዲ አበባ ለትመህት ኑሮዩ ሳደርግ ከዛ ላይ ደሞ ያለጠበኩት ነገር ወድች መሸት ቀንቸየለ እያስፈራሩ ሴቶችን መደፈር የገብሬኤልሸያለህ አለኩኝ፥ብዩ በጣም አዘነኩኝ ።1984አመት ከዋብሸበሌቸሆቴል ወደሰነጋ ተራቸመንገድላይ ሀለት ወድች ከአጥ ጥግ አጋድመው ሰደፍሯት በጣም ነው የዘነኩት በዛ ለይ ሂለናዩ ትቻትልሄድ አልቻልኩም ኧረ ተዋት ብላቸውቸየወረደበኝ የጫማ ጥፊ ልነግራችሁ አልችለም ጢፊ ከዚህ አለኝ።እሺ አልኩና ዘወር ብዩ ሳይ ሁለት ሜት ያል ብራት አገኘሁኝ አነዱንቸበዛ ማጅራቱ ብዩሸሰጥለው የሚነፏትንድሞ የሚፏቸይፏው እናሸአሱንም ደገመኩት ከሷ ጋር ተያይዘን ታከሲቸይዘን አመለጥነ እላችሃለሁ እንዲሁም አንዲ ደሞ በቀን ነው ልጁቱን አላት አና እሳ ያልሰማች መስላ ሄደች ከዘንማ በጠፊ በካልቾ ሲላ ለምን ሲባል ትመታታለህ ብዩ ብነገር በጩቢ አዘከዝከኝም፣መሰለቹሁ ፣መቸምቸሰለሀገራችንቸን ተግሮቸ አያልቅም።

  • @maditube8370
    @maditube8370 4 роки тому +7

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ረመዳን ከሪም♥💐 ውድ የሀገሬ ልጆች የህ ክፉ ኮረና ጠፋ የሚል ዜና ያሰማን አሜን🙏🙏🙏

  • @toybamohammed7094
    @toybamohammed7094 4 роки тому +8

    እኮን ለተላቁ እሮመዳን በሰላም አደረሰን አላህ በዝህ እራህመት ወር የሄን በሽታ ያጥፋልን ምህረቱነ ያዉረድልን

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 роки тому +7

    ሀገሬ ጎንደር miss you ❤ ይሄ ፊልም እውነተኛ ታሪክ ቢባል አያንሰውም !!! Amazing well-done guy's love you all ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadahussen705
    @sadahussen705 4 роки тому +4

    ማደላ 1000ችአመት ኑርልን ምርጥ ኢትዩፕያውይ የኔ ድቡሽቡሽ

  • @አለምጉጃሜዋ
    @አለምጉጃሜዋ 4 роки тому +21

    እኔ ክርስቲያን ብሆንም እንኳን አደርሳችሁ ውድ የእስልምና እምነት ተክታዬች

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 4 роки тому +5

    I am eritrea 🇪🇷but i Love you more amhara bahel

  • @betybety8575
    @betybety8575 4 роки тому +129

    እውነት የመቤቴ ስም የተጠራበት ሁሉ ያምራል ደስ ሲል ፍቅር

    • @rahwag5982
      @rahwag5982 4 роки тому +2

      Ewenet nw mar

    • @abebamucheye2070
      @abebamucheye2070 4 роки тому +2

      👍👍👍👍👍

    • @bereketwondimeneh5256
      @bereketwondimeneh5256 4 роки тому +1

      ምርጥ አዲስ የወጣ አስቂኝ ኮሜዲ። ዘና ይበሉበት።👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/aPsEjHaU1Bg/v-deo.html

    • @playclips1960
      @playclips1960 4 роки тому +1

      የእኔን ቻናል subscriber ማደግ እገዛ እፈልጋለሁ እባክዎን

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 4 роки тому +11

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን
    እንኳን ለረመዳን ጾም አደረሳችሁ
    መልካም የጾም ወር ይሁንላችሁ

  • @ኩንፍየኩን-ጸ2ኰ
    @ኩንፍየኩን-ጸ2ኰ 4 роки тому +14

    ዋው በጣም ያምራል ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች ለተከበረው እረመዳን እንካን አደረሳችሁ ውዶች

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 4 роки тому +14

    እንኳን ለእናታችን ኪዳነ ምህረት ወርሀውይ ባዕል በስላም አደርሳችሁ ።እኔ ኦርቶዶክስ ነይ
    ሚስሊሞች እህት ወንድሞቼ እንኳን ለሮመዳን ፃም አደርሳችሁ በስላም ጀምራችሁ በስላም ለመጨርስ ያብቃችሁ

    • @seadayimer7090
      @seadayimer7090 4 роки тому

      Amen 😍

    • @AliAli-kx2ff
      @AliAli-kx2ff 4 роки тому

      አሜን💒💒💒💒💒💒🙏🙏😘😘😘

    • @filizer7869
      @filizer7869 4 роки тому +1

      እህትኣለም ለውለት ጌቶች መገዛት ኣይቻልም ኣንዱንም ምረጢ

    • @alwayskeepthefaith8272
      @alwayskeepthefaith8272 4 роки тому

      @@filizer7869 ክርስትያኑ ሁሉ ምን ነካው? ኣጉል ኣዋቂ? እነሱ እኛ መልካም የምንመኝላቸውን እሩቡን እንኳን ደግ ቢያስቡልን። የኛ ነገር ሳይጠሩት ኣቤት ሆነ በቃ?

  • @asaasa6463
    @asaasa6463 4 роки тому +11

    አሁን ገና ትክክለኛ የገጠር አነጋገር ለዛ ያለው ፊልም በጣም ትክክለኛ ማንነት የሚገልፅዋዉ ደስ ይላል

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 4 роки тому +1

    ማነው የማንዴላ እና የቃልዬ አድናቂ ዋው ስወዳቸው 👌👌👌👌❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹. ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @የአብስራየአርሴማልጅ
    @የአብስራየአርሴማልጅ 4 роки тому +11

    የዘመኑ በሽታ ዘረኝነት ወይም ኮሮና ምርጥ ድራማ ነው ይመቻችሁ በእውነት አንቀፅ 39 ምርጥ ፊልም

  • @Ethiopia_
    @Ethiopia_ 4 роки тому +13

    የእስልምና እምነት ተከታይ የሆናችሁ እንኳን ለተከበረው ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ💕💕💕💕💕💕

  • @hakitinges4305
    @hakitinges4305 4 роки тому +31

    Arada movies በጣም አናመሰግናለን በዚ ስኣት ፊልም ያስፈሊጋል ታድያ ጊዘው በምን ዪለፍ

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 4 роки тому +10

    ርመዳን ከሪም እንኳን አደርሳችሁ ሙስሊም ወገኖቼ 🙏🙏

  • @meronlove5800
    @meronlove5800 4 роки тому +16

    ለመላው የእስልምና ተከታይ በአሉ ረመዳን ከሪም ብያችኋለሁ💗💗💗💗 እህታችሁ መሰረት

  • @haftugebrehiwot8058
    @haftugebrehiwot8058 4 роки тому

    ኣየ እናንተ ሁሉም የኛ ፡፡ መቸም ህልምና ምኞት ኣይከለከልም ነው ሚባለው ፤ ሁኔታው እነደ ፊልሙ ቀላል ኣይደለ! ቅድሲትዋ እማ በተቀደሰው ኣገርና በተቀደሰው ህዝብ ስፍራ እስከዘላለሙ ትኖራለች፡፡ ክብርና ምስጋና ለፅዮንና ለኤልሻዳዩ ልጅዋ ይሁን፡፡ ኣሜን(3)

  • @luliamichael9856
    @luliamichael9856 4 роки тому +6

    From eritrea I love amaric movies ❤❤❤❤🇪🇷🙏🇪🇹

  • @agezw6993
    @agezw6993 4 роки тому

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ ቃልዬ ማንዴ በጣም አሪፍ ትወና ነው ሌሎችም እንደዛው አሪፍ ትወና ነው ደራሲ ዳሪክተር ካሜራ አማኖቺ እንዲሁም በፊልሙ ዙርያ ያላችሁ በሙሉ ምርጥ ስራ ነው የሰራችሁት እኔም አንድ ቀን ቢሳካልኝ ህልሜ ተዋናይ መሆን ትልቁ ህልሜ ነው አግዙኝ ሁላችሁም ዘር ሀይማኖት ሳትመርጡ በአንድ አይን አይታችሁ ኢትዮጵያዊ ነት እርዱኝ ወገኖቼ ህልሜ አሳኩልኝ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጘ2ቘ

    በዚ ጭቅ ወቅት ሰው ጭቀቱን የሚያስወግደው አዱ በፊልም ነው ታዳ ምን አለበት በዚ ሰአት አዲስ ፊልም ብትለቁልን በሀሳቤ የሚስማማ ላይክ ያርግ

    • @AfeMar1221
      @AfeMar1221 4 роки тому

      ፍቅር Tube ን ሰብስክራይፕ ከአረጋችሁ አዲስ ፊልም ልልቀቅላችሁ አለኝ ።
      የምትስማሙ ንገሩኝ

    • @suaddd595
      @suaddd595 4 роки тому

      @@AfeMar1221 ክክክ እዳው ላርገሽ

  • @አለገና-ሠ1ቘ
    @አለገና-ሠ1ቘ 4 роки тому

    ሙሉ ፊልሙን አየሁት በጣም አሳፋሪ እና ደባሪ ነው ማንዴላ እና ቃልኪዳን ጥበቡ የተሰጣችሁን ወይም ያገኛችሁትን ሁሉ ባትሰሩ ክብር የሚባለቅን ነገር ብጠብቁት ጥሩ ነው የሄ የእኔ አስተያየት ነው

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    እንደምን አላችሁ የአገሬ ልጆች ፊልም ተለቀቀልን😍 ረመዳን ሙባረክ ሙስሊም ወገኖቻችን መልካም የፆም ወቅት ይሁንላችሁ🙏 ለኛም መልካም ጥግረራ😃

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 11 місяців тому +1

    ቃልየና ማዴን አለማድነቅ አይቻልም መሰለዉ ሳይሆን ሆነዉ ነዉ እሚተዉኑት ክፉ አይንካችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ

  • @ጓልራያራዩማራያበለኝ
    @ጓልራያራዩማራያበለኝ 4 роки тому +12

    ለዝች ቀን ላደረሰን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ነው ለሞስልም እህት ወንድሞቼ ረመዳን ኬርም ብያለሁ በተረፈ አሪፍ ፍልም ነው

    • @alwayskeepthefaith8272
      @alwayskeepthefaith8272 4 роки тому

      ለሁለት ጌታ ኣትገዢ የኔ እህት።

    • @ጓልራያራዩማራያበለኝ
      @ጓልራያራዩማራያበለኝ 4 роки тому

      ለሁለት አልገዛም እምነትየ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ነው ግን እንኳን አደረሳቹ ማለት ያስከፍል

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    እኔ ኮረና ኮረና በጭቀት ልሞትነዉ. ባየዉ ራሱ ይጠፈብኛል ቱ
    በስድት ያላችሁ እህት ወዱሞች. እንክዋን. ለረመዳን ወረ በሰላም አደረሰን. ረመዳን ከሪም ⭐🌙. የሰላም የፍቅረ ይሁንልን የሰሞኑን ወረርሽኝ አላህ ያጥፈልን 🤲🤲🤲

  • @መልካምተናገርአለያዝምበል

    ወይኔ ገና አየሁት እንደት አባቱ ያምራል ፐፐፐ ሁላችሁም ምርጥ አድርጋችሁ ነው የሰራችሁት

  • @berrychannel6399
    @berrychannel6399 4 роки тому +2

    Amazing film newu mrcha yideregal mnm mayawuk selchigen bcha masbe mari mebtachien newu ankets 39 yemisamam 👍

  • @fanafana3234
    @fanafana3234 4 роки тому +13

    ዋው በጣም ደስ ይላል ማንዴላ ሁሌም አንደኛ ነህ

  • @hadizmekelle1309
    @hadizmekelle1309 4 роки тому +19

    እስኪ የገጠር ልጆች የሆናቹ እና ገጠርን የምትወዱ እዚህ ላይ like ግጬኝ። እኔ በገራገር እና የዋህ ምንም ተንኮል የማያውቅ የገጠር ሰው ያሳደገኝ ነኝ። እኔም እንደነሱ እንኳን ባልሆን ጨዋ ገጠር ተወልጄ ከተማ ያደኩ በማንነቴ የማላፍር ሰው ነኝ።

  • @360adisunegn4
    @360adisunegn4 4 роки тому +4

    መልዕክቱ ምርጥ ነው።
    በርቱ
    ከመለያየት ጥቅም የለም
    አንድነት ውበት ነው

  • @ኤልኤፍታህ
    @ኤልኤፍታህ 4 роки тому +3

    ዋዉ ጊዜአዊና ብዙዎችን የሚያስተምር ፊልም ነው እናመሰግናል 🙏 በርቱ 😘😍

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 роки тому +69

    ኮሮናን ከሀገራችንና ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ታሪክ ሆኖ ያልፋል👍

  • @TgTg-ep9lz
    @TgTg-ep9lz 4 роки тому +10

    ከፊልሙ ስሪ 715; ኮሜኔት አለ ግን ስለ ፊልሙ የሚናገሩ 15 እንኮ አይሞላም ።ይገርማል ።እናመሰግናለን ምረጥ አገርኛ ፊልም ነው🙏

  • @ermitube7559
    @ermitube7559 4 роки тому +10

    ሙስሊም እህቶቼ ወድሞቼ በሀገርም ሆነ በስደት የምትኖሩ መልካም የረመዳን ወር ይሁንላቹ

    • @ghh2165
      @ghh2165 3 роки тому

      ለሁላቺን እህቴ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ

    የክፉ ሰው መጨረሻው ሞት ነው ከሞትም ሞት የገሀነብ ሞት
    አቤቱ አምላኬ ሆይ ፍጻሜዬን አሳምርልኝ
    ህግህን ጠብቄ እኖር ዘንድ መልካም ፍቃድህ ይሁንልኝ አሜን
    አሪፍ እና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
    ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ በውጭም በሀገርም ያላችሁ መልካም የረመዳን ጾም ይሁንላችሁ
    ሃይማኖትን ከሀይማኖት ሰውን ከሰው እሚአጋጩትን ፈጣሪ ይያዝልን ልቦና ይስጣቸው